ሙቀት ያለው ማበጠርያ❗ ፁጉር ለማሳደግ እና ፀጉር እንዳይበጣጠስ ❗ለሹሩባም በጣም ይጠቅማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 173

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 года назад +19

    Ionic Hair Straightener Brush,Enhanced Ceramic Hair Straightening Brush with Anti-Scald 30s Fast Heating Auto Temperature Lock&Auto-Off Function Frizz-Free www.amazon.com/dp/B0943PH1PS/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_FSCRGY6DB0WPANGQHTZZ?_encoding=UTF8&psc=1
    .
    Hair Waver, 3 Barrel Curling Iron Wand 25mm Crimper Hair Iron 3 Barrel Hair Crimper Temperature Adjustable Heat Up Quickly Beach Waves Curling Iron Black www.amazon.com/dp/B08YRP8TWZ/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_0HA5NBPP7BK9FT68EYNF?_encoding=UTF8&psc=1

    • @الغقيدالعقيد
      @الغقيدالعقيد 2 года назад

      ስለትምርቶችሽ ሁሉ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው እና ውዷ ከቻልሽ ማበጠሪያዎቹ በምስ /በስም ብታስቀምጪልኝ ልገዛ ፈልጌ ነው ከይቅርታ ጋር

    • @الغقيدالعقيد
      @الغقيدالعقيد 2 года назад

      በምስል/image !!

    • @الغقيدالعقيد
      @الغقيدالعقيد 2 года назад

      ቃልዬ እኔ አማን ጆርዳን ነኝ amazon online endagegn tebabrign

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 года назад

      ቃልየ በታጠብን ቁጥር ብናበጥረው አይጎዳብንም በስምት ቀን አንድቀን ብናበጥረው

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 года назад

      የፀጉር ክሬም እየቀባን ብናበጥረውስ ችግር አለው

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ ነው እጠቀመዋለው ሁለት አመት ሆኖኛል እና ለሹሩባ በጣም እረድቶኛል ተተኩሼ ግን አላውቅም ይሞከራል ጊዜሽን ሰተሽ ስለምታሳይን በጣም እናመሰግናለን የቅንድቡንም ብታሳይን ደስ ይለኛል ተባረኪ🥰🌹🌹🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ አሳያለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      ሰላም የኔ ቆንጆ የመጀመርያው ኮመንት ላይ ሊንክ አስቀምጫለው እሺ የኔ ቆንጆ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 года назад +6

    ቃልዬ ባለፈው ያንችን ቪዲዮ
    አይቼ አዝዢው ነበር እና
    ለልጄ ፀጉር ተጠቅሜበት
    በሙሉ ጫፎቹ እርግፍ አለ
    ከዛበሃላ መጠቀም ፈራሁኝ
    እና ፀጉራቹ በጣም ብዙ
    የሆነ እና ዲታያንግል
    ለሆነ ፀጉር ግን ብዙም
    ጠቀሚታ የለውም ጫፎን
    በጣም ነው የሚያይዘው
    እንዳንቺ አይነት ፀጉር ላለው
    ግን በጣም አሪፍ ነው
    እናመሰግናለን ቆንጅዬ ❤️

  • @hanabirhan5714
    @hanabirhan5714 2 года назад +2

    ቃልዬ ሁሌም ፀጉሬን ታጥቤ ሳበጥር ስመርቅሽ ነው የምውል ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ

  • @liyawalta1036
    @liyawalta1036 2 года назад +5

    የቅባቱን ስም ፃፊልን

  • @tigistworku5615
    @tigistworku5615 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እቃ ይመስላል ይሞከራል

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 2 года назад +4

    ቃልዪ ማፍታቻዉን ክሬም ሥሙን አሥቀምጭልኝ ፕሊሥ ጸጉሬ በጣም ይያያዛል 😘

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 2 года назад

    ትክክል ነሽ ቃልየ ይሄንንማ እንጠቀምበታለን አመሠግንሻለሁ ውዴ

  • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
    @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ 2 года назад +1

    ቃልዩ የሚታቀርቢዉን በጣም ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ፀጉሬ ጫፉ በጣም እየከረደደ አስቸግሮኛል ይያያዛል ድሮ ጥሩ ነበር አሁን ግን በጭራሽ አይበጠርም ይቆራረጣል ይረግፋል ያልሞከሩኩት የለም አሁን ደክሞኛል እባክሽ መላ በይኝ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад

    የኔ፣መልካም፣እህት፣በጣም፣ጥሩ፣እቃነው፣እዝያብሔር፣ይስጥልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣በርቺ

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ

    ዋው እናመሰግናለን ዘመናዊት

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ

  • @shalomagape5457
    @shalomagape5457 2 года назад +2

    Ok just ordered the brush. Lol
    Can you please tell them the name of the polish or give the link? Tnx
    Can i use sweet almond oil with the brush?

  • @hirutabe
    @hirutabe 2 года назад

    ቃልዬ እንዴት ነሽ የኔ መልካም ሴት ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ 🌹😘
    ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው የሚገርምሽ የፀጉር ማበጠሪያ Bestool የሚባለውን ገዝቼ ምንም አያበጥርም😭 ደሞ ኮ ውድ ነው አይ ብዙ ዮትዩበሮች አሪፍ ነው ሲሉኝ☹️

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም አመሰግናለው ❤❤❤❤

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +4

    ዋው ቃልዬ ይሄማ ገላግሌ ነው ሁሉም ምርጥ ናቸው እኔም እሞክረዋለው🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 2 года назад

    ዋው እናመሰጊናለን ዜመን በጣም ነው የምያምሬው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን በርች እህት ጎራ በሉ በቅንነት እምወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 2 года назад

      Ehtoche kbat tekebto manjawnm sishawer metekem ychalal

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 2 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ ልዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ነው በጣምምምምም ጎበዝ ይመችሸ ፏ ነው

  • @meronleul9046
    @meronleul9046 Год назад

    ❤❤❤
    Thanks !!!
    It’s helpful.

  • @asmeraworkmolla9018
    @asmeraworkmolla9018 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ሁሌም ምክረርሽ አረፍ ነው

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል የዌቭ ማድረጊያዋን እኔም ገዝቼው ወድጄዋለው እናመሰግናለን ውዴ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አረ ጎበዝ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እሺ

  • @ghenetgebremedhin9335
    @ghenetgebremedhin9335 2 года назад

    Salamesegnsh malef alfelgm tyaken slemeleshlgh betam amesegnshalew egziabher ybarksh.

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 2 года назад

    አመስግናለሁ እህቴ👍👍

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 года назад

    አንቺ ላይ ሁሉም ነገር ያምራል ወድጄዋለሁኝ በርችልን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️ 😘

    • @astufriendly7793
      @astufriendly7793 2 года назад

      Hi My blessed sister thank you for sharing us

    • @astufriendly7793
      @astufriendly7793 2 года назад

      Please send me the link what you used

  • @adonai1378
    @adonai1378 2 года назад +2

    What kind of serum did you use Konjo?

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ እህቴ በርቺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tigesttheethiopia7929
    @tigesttheethiopia7929 2 года назад +1

    ጸጉሬን ያስላጨኝ ይኸ ማበጣሪያ ነው ቁርጥርጥ አድርጎብኝ ይኸው ተላጭቸ እንደገና እያሳደግኩ ነው

  • @tsehaygile1906
    @tsehaygile1906 2 года назад

    Selam Kaleye endet nesh? Yene materia yemuket mekotateria yelewm. Lela ligza min yimeslisha?

  • @zalikazali3462
    @zalikazali3462 2 года назад

    Wowwwu baxm desi ilal isk yet yidasel

  • @yedudegu7814
    @yedudegu7814 2 года назад +1

    ቃልዬ ማበጠርያሽ የት ይገኛል ኢትዮጲያ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад

    Thank you konjo 🙏❤️ gobez berchi 🙏❤️

  • @mayatv7205
    @mayatv7205 2 года назад

    አዲስ አበባ ለምንኖር የት እንደምናገኝ ጠቁሚኝ

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 года назад

    እንኳን ስላም መጣሽ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @hana4627
    @hana4627 2 года назад +2

    በሙቀት መስጫው ማበጠሪያ እርጥብ ፀጉራችንን ማበጠር እንችላለን ቃልዬ?

  • @saronsaroneta348
    @saronsaroneta348 2 года назад +1

    Selam ye oil link betskemchlene

  • @የስደትንህይወትያየውሰውያ

    አመሰግናለሁ ቃል እኔማ ሳላውቅ ቅባት እየቀባው ስሰራው እየጨሰብኝ አስቸግሮኝ ነበር አሁንግን ገባኝ ስተቱየኔ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      አዎ ቅባት ስታደርጊበት ጥሩ አይደለም ፀጉርሽን ይጠብሰዋል እሺ

  • @helinamenbere7679
    @helinamenbere7679 2 года назад +3

    አለኝ ይሄ ማበጠሪያ ግን ፀጉር ይጨርሳል ብለውኝ አስቀምጬዋለው እና ቃልዬ ፀጉር አይጎዳም??

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад

    Kaleye dryeru ena pestra lay sent new temperature metaderegiw?

  • @mignotiegetachew5808
    @mignotiegetachew5808 2 года назад +1

    selam

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 года назад

    Thank you for sharing kalye 🥰

  • @roobee1353
    @roobee1353 2 года назад

    Thank you yene konjo!

  • @bontualemayehu5391
    @bontualemayehu5391 2 года назад +1

    selam zemenawit ena meseginaln yihenin asibesh siladeregshln yihenin ke ethiopia yet new yemigenyew wagawus sintnw ye hullum nw yemifeligw

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 года назад +2

    ውብነሸ ቅንነትሸ ማሻአላህ ውዶቼ እንደማመር በቅንነት🌹🌹🌹🌹

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 года назад

    Wow thank you so much it’s amazing bless you 💕💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Amen amen yene konjo thank you 😊 💝

  • @sultanm7mad364
    @sultanm7mad364 2 года назад

    አህለን ቀል እነመሰግነለን

  • @buzumeshbeqele5258
    @buzumeshbeqele5258 2 года назад

    እናመሰግናለን እህት

  • @hanademise5478
    @hanademise5478 2 года назад

    Can you post the link for palaestra please

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 года назад

    የእኔ ቆጆ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад

    ቃል ውብብብ👏👏💕🌷🌷አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ

  • @hiwilove4744
    @hiwilove4744 2 года назад

    Betam betam yamral thanks kaliye

  • @hermelabihan1862
    @hermelabihan1862 2 года назад

    ሰላም ቃልዬ እንዴት ነሽ ፡ ቃልዬ እኔ ቆንጆ ፀጉር አለኝ ግን ሳበጥረው ከሚባለው በላይ ይወጣል

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እስቲ እገዛዋለው ከሰራልኝ እነግርሻለው እሺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Год назад

    ዉዴ ሀገር ቤት ይገኛል እንዴ!!?

  • @rahelmengistu3134
    @rahelmengistu3134 2 года назад

    Thank you betame kojeye,

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 2 года назад

    Kusakus yet new migegnew link kale lakln

  • @tube-xj4pd
    @tube-xj4pd 2 года назад +5

    የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ እኔም አለኝ ይሄ የሙቀት ማበጠሪያ ግን ቁጥሩ እስከ 230 ነው በዛ ላይ ጫፍ ጫፉ ላይ ያለው ጥቁሩ ነገር ረግፎ አለቀ በዛ ለማጽዳት አይመችም እንዴት እንደምታጸጂው ቪድዮ ስሪልን ❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +2

      Eshi yene konjo I will do a video about that thank you 😊

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад +1

      እህቴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ

    • @hannahmulugeta4265
      @hannahmulugeta4265 2 года назад

      Hi Endet nesh, i appreciate if you can put the right name for the hair surum you used. Thanks

  • @neye5714
    @neye5714 2 года назад

    Selam zemenawit can share the link please and thank you 😊

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Eshi I will just give me few minutes

  • @Nuramohamm
    @Nuramohamm 2 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እስኪ የፊትሽን ጸጉር ስላነሳሽበት ምላጭ ስሪልን ጸጉር አያበዛም ወይ ፊትንስ አያጠቁርም ወይ ስንላጭ ፊታችንን ምን መጠቀም አለብን ፕሊስ ንገሪን?

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    እኔስ ታጭቼው ነበር ምን ላድርገው ቶሎ እንዲያድግ

  • @sfffy6a556
    @sfffy6a556 2 года назад

    እናመሠግናለንዉደ

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 2 года назад

    sewdeshe🤩🤩🤩🤩

  • @yemesrachkurabachew8573
    @yemesrachkurabachew8573 2 года назад +1

    yena konjo,keep ur good job👍.I really appreciate ur humbleness 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Oww thank you so much yene konjo 💝

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 года назад

    ስሙን ንገሪኝ

  • @biraneeintalaawalisoo7770
    @biraneeintalaawalisoo7770 2 года назад

    Wowww 🥰🥰

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 2 года назад

    የኔ ውብ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሎብኝ ስወድሽ ግን የት ይገኛል ሁሌም መጠቀም ይቻላል ወይስ አልፎ አልፎ ነው ምክንያቱም እኔ ሁሌም ጅም እሰራለሁ? ተግ ግን ይሄ አማዞን የሚባል ሱቅ ትራንስፖርት ግብር ስከፍል የቃውን ሶስት እጥፍ ይመጣል ምን ተሻለኝ እ🙄

  • @alemagegnhu3809
    @alemagegnhu3809 2 года назад +1

    እረ ቃልዬ እንዴት ነሽ ጠፋሽ እኮ እረ ፀጉሬ ከፊት ለፊቴ እንድ ሁለት እያለ ሽበት መጣብኝ😔😁 ምን ላርገው ሂና ልቀባው 🙏😔😔

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 2 года назад

    የቅንድቡን እሳትን ቃልዬ በደንብ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ውድ

  • @konjitsolomon8353
    @konjitsolomon8353 2 года назад

    Thank you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 2 года назад

    Hi kalye comment kareku koyew dena nesh tsegursh betam yamral hulem Konjo video nw yemtseriln ke arif mabrariya gar enamesegnalen Kal

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Eshi yene konjo thank you 😊 💝 🙏

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 8 месяцев назад

    Thanks

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 2 года назад

    ተባረኪ

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 года назад

    የፀጉር ሎሽን ስሩን ብንቀባው ችግር የለውም ወይ እስኪ መልሽልኝ

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 2 года назад

    እረ እኔ ፍረፍር ከአቅሜ በላይ ሆነ በምን ልከላከለው እህት ያልሞከርኩት የለም

  • @lubabahusseinadem5982
    @lubabahusseinadem5982 2 года назад

    የት ነው እሚገኝው

  • @hawiatomsa1066
    @hawiatomsa1066 2 года назад

    Ebakish ye hair pollution link askemchiln amazon lay ayiche gira tegabahu tesasiche lela neger endal geza kechalsh melishilny

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад

    great job

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    ታድለሽ እኔኮ ፀጉርሽ አይመስለኝም ነበር ውይግ ይመስለኝ ነበር

  • @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
    @ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 2 года назад

    እችን ማበጠሪያ መግዣ አበድሩኝሢ😀

  • @አየሱስክርስቶስአምላኬ

    Bryan yamral , Zemenawit. Tnq

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @kedestmengestab597
    @kedestmengestab597 2 года назад

    U are beautiful like always kal thanks .

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @ፋፊየ
    @ፋፊየ 2 года назад

    እወድሻለሑ

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 года назад

    _ዘመናዊት ዋው ለየት የአለ ነው ግን ለወንድ ይሆናል እንዴ 🤔💚💛❤️🥰😍 ማለቴ አሪፍ ነው ሳየው ለየት የአለ ስታይል ነው አይይ ለካን ወንድ ጸጉር አያበጥርም ግን ቢሆንም ቅባት መቀባት ችግር የለውም ለማነኛውም ዘመናዊ አሰራር ነው ዘመናዊት 💚💛❤️🥰😍_

  • @hanaketema6014
    @hanaketema6014 2 года назад

    Betam enamsegalen

  • @luwamteklu6416
    @luwamteklu6416 2 года назад

    Yefit xegurie yetebetatese new men lardege

  • @gshjhsfsthhs2323
    @gshjhsfsthhs2323 2 года назад

    ሰላም

  • @habeshamedia6083
    @habeshamedia6083 2 года назад

    betam eywofersh nw ikoo

  • @biliseabdi9787
    @biliseabdi9787 2 года назад

    ቃልዬ ገዝቸው temperature እስከ 230 ሆነ ምን ላድርገው ልመልስ???

    • @hannagetaw1186
      @hannagetaw1186 2 года назад

      enem mntekemewu new keftegna muket kalfelegsh chgr yelewum

  • @hannagirma7003
    @hannagirma7003 Год назад

    Kalye selm new

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 года назад

    ቃልዬ ማበጠረያውን ከቻልሽ ፒክቸሩን የኔ ውድ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад

    አይይይይ ፀጉሬን መከባከብ ተተዉኩኝ 3! አመቴ ስከባከበዉ ወፍ የበላዉ ጤፍ ሆኘ ቀረሁ

  • @eh9850
    @eh9850 2 года назад

    Gorgeous!!

  • @alemsigo9245
    @alemsigo9245 2 года назад

    ወብሳይት አስቀምጭልን ፕሊስ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      አስቀምጫለው እሺ የኔ ቆንጆ

    • @alemsigo9245
      @alemsigo9245 2 года назад

      ተእባረኪ ቆንጅዬ

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba 2 года назад

    👍👍የአማዞኑን ሊንክ አስገቢልና ??

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      የመጀመርያው ኮመንት ላይ አለ እሺ የኔ ቆንጆ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 года назад

    Ba Allha ya mashnune Foto posecelenba Allha

  • @sinaa6939
    @sinaa6939 2 года назад

    👍👍👍

  • @mekdesabeje463
    @mekdesabeje463 2 года назад

    አንቺን ሳይ ሁሌ እነሳሳለሁ ራሴን ለመጠበቅ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      That is perfect yene konjo 😁🥰

  • @meseretmelkamu6269
    @meseretmelkamu6269 2 года назад

    ቃልዬ ኧረ እባክሽ መላ በይኝ ፀጉሬ ተነቅሎ አለቀ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አይዞሽ የኔ ውድ ምን ሆኖ ነው

    • @meseretmelkamu6269
      @meseretmelkamu6269 2 года назад

      @@zemenawit ከወለድኩ 1አመት ሁኖታል

  • @SaleemSaleem-tl3wd
    @SaleemSaleem-tl3wd 2 года назад

    ኢትዮጵያ የሚገኝ መሆን አለበት ቅባቱም ሆነ መሳሪያው

  • @elsadebebe3859
    @elsadebebe3859 2 года назад

    That's great.❤❤❤❤❤❤❤🐶🐶🐶🐶🐶🐶

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you my dear ❤️

  • @seadaeshtu6867
    @seadaeshtu6867 2 года назад

    ፈሪ በኮሜት እዳትመጡብኝ አላለችም አሳቅሽኝክክክክ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      ምን ላድርግ ብለሽ ነው 😁