Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዛሬ ስድስት አመት ከትልቅ አደጋ እግዚአብሔር ያተረፈኝ ቀን ነው ፣ የራራህልኝ ለልጆቼ በህይወት እንድኖር እድሜ የሰጠከኝ አምላክ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን❤
Amen enkon aderseshi kaleye enkon aterfeshi fitari..
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏የእመቤታችን ቅድስት ንፅህይት ድንግል ማርያም አማላጅነት የእናትነት ጥበቃዋ ሁሌም ካንች ጋር ይሁን እድሜ ለንስሐ ያድለን እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቃል 👏💐
Egziabiher yimesgen yene konjo enkan Egziabiher redash🙏❤️
እንኴን አተረፈሽ ቆንጆ
አሜን ቃልዬ
እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ ቃል ልዬዬዬዬያዬያ ፩ኛ ነኝ አይቼ እመለሳለሁ Love You💚💐💐💐💐በጣም እናመሰግናለን የኔውድ ቃልየፀጉር እስታይል ይበልጥ አሳይን ያምራል ይህም ።ለስራ ፣ለድግስ ፣ወጣ ለማለት የተለያዬ አሳይን ተባረኪልኝ ምርጥ አለባበስ 👏👏👏👍👍💐💐💐
Enkuan abro adersen hancho 💕🥰🥰🥰
ዋው ቃልዬ በጣም የሚያምርና ቀላል ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሱግናለን 🥰🙏
ቃልዬ በየጊዜው ውበትሽ እየጨመረ ነው ማሻላ ❤❤❤
Thank you my dear ❤️ 💖 😘
@@zemenawitቃልየ ስሞትልሽ ስደት ነኝ😢 ማዲያት ወጣብኝ በተፈጥሮየ በጣም ወዛማ ነኝ ናቪያ ለወዛማ ይሆናል pls በማርያም እዳታልፊኝ 😢😢😢
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ለወዛም አይሆንም ግን ኒቪያ ሆኖ ለወዛም የሚሆን ምርት አላቸው እሱን ፈልገሽ ተጠቀሚ የኔ ውድ
@@zemenawit አመሰግናለሁ ልደታ ማርያም ለአመት አመት ታድርሰን 😍😍😍😍😍
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ amen amen ❤
እናመስግናለን! !ተቀብተን ምግብ ብና በስል ችግር አለው? !!ደስ ካለሽ ብታብራሪልን ምግብ ስንስራ ምን አይነት የፊት ክሬም ብንጠቀም ይሻላል
እናመሰግናለን❤ እውነትሽን ነው !!!!ብዙ ገንዘብ ተከፍሎ የሚገዙ የተለያዩ የፊት መጠቀማሚያዋች እንደፈለግነው ውጤት አይሰጠንም በተለይ ለነጮቹ የሚስማማው ለእኛ በብዛት ተስማማሚነት የለውም።
I’m a mother of 3 you always give me motivation to get up and and do some self care…. Thank you do much 🙏🙏🙏
ሰላም ኒቪያውን ከተቀባን በኋላ እንታጠበለን ወይ?
ቃል እናመሰግናል ቆጂት ወተት ማንኛውንም መጠቀም ይቻላል ያች አይቸው ስለማላቅነው ሀአረብ ሀገር ያለሁት
selamish yibza kaliye❤nido wotet le fit yihonal please??
ቃልዬ ምርጥ ሤት እኮ ነሽ 😘😘😘ሁሌም የምሠሪልን ቪዲዮዎች እጂግ በጣም የምንማርባቸዉና እራሣችኝ በቀላሉ ፏ ብለን እንደት መዉጣት እንዳለብን የሚያሣዩ ናቸዉ ባጠቃላይ ብልህ ሤት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ካንች በርችልኝ እወድሻለሁ 😘😘😘😘😘😘
Love you too my dear sis 😘 ❤️ 💕
ሰንብክራኑ በጣም ቆንጆነው ቃልየ። እኔም እምጠቅመው ነው
ቃልዬ በየቀኑ ብንጠቀመው ችግር አለው በናትሽ ንገሪኝ
የሚገርማችሁ ኋደኛዬ ኒቪያን ብቻ በቀን ሁለቴ በመጠቀም በአይኔ ያየሁትን የምመሰግረው መዲያቷን አጥፍቶላታል ወገኖቼ ኒቪያ ተጠቀሙ ብዙ ጠቀሜታ አለው።
Waw betam amsegnalew for your honest advice 💕🥰🥰🥰🥰
@@zemenawit ቃልዬ የሚገርምሽ ኋደኛዬ ላገኘችው ሰው የምትመክረው የጀርመን ምርት የቆርቆሮውን ኒቪያ እንዲጠቀሙ ነው ማዲያት ያለበት ሰው ስታገኝ በነፃ ትሰጣቸዋለች በኔ ይሁንባችሁ ይሄንን ተቀቡ ነው የምትለው ብዙ ሰው ሲያመሰግናት ነው የማየው እኔም ልጆቼም ከኒቪያ ውጭ አንጠቀምም ፊታችን እንዴት እንዳማረበት አትጠይቂኝ
ሰላምየ የኔ ቆንጆ ኦርጂናል ንቢያ የትይገኛል ባክሽ ባክሽ ጠቅምኝ
@@selamkiros3220ኒቪያ ብዙ አይነት አለ ቃልዬ ያሳየችን የፊት መታጠቢያ በጣም ቆንጆ ነው የቆርቆሮው ኒቪያ ከጀርባው ሜዲን ጀርመን ይላል እሱን ብቻ ተጠቀሚ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ።
@@selamawitgebretsadik3097በማርያም እህቴ እኔ ስደት ነኝ ከሁለቱ ጉጨ እና አፉጫየ አለኝ 😢 በጣም ወዛማ ፊት ነው ያለኝ እባክሽ ንገሪኝ የትኛውን ነው ምጠቀም ማጥፊያ ንገሪኝ ስሞትልሽ😢😢😢
ቃልዬ በጣም በቀላሉ እንድናምር ሰላሳየሸን እናመሰግናለን
የኔ ውብ እንኳን ለእናታችን ልደት አደረሰሽ ❤❤ ሁሌም ውብ እኮነሽ ሰታምሪ
ሁሉም ያምራል ቃልይ የልደታ ንፍሮ የለም እንዴ አልቀቀልሽም?
Ayyy ye America sew mech yemolaletal am at work now 🥰🥰
@@zemenawit ዋናው በስላም መድረሱ ነው ይሁን
እንኳን አተረፈሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዛሬ አተረፈሽ አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥሽ
Thank you my dear ❤️ 💖
የኔ:ቆንጆ:እግዝእብሔር:ይባርክሽ:❤
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሽው ወቅቱን ያማከለ የመጨረሻውማ ሀረሪዎችን መስለሽልኛል❤❤like like
ቃል ከአማዦ ላይ ዕቃ ለማዘዥ USA ወደ Ethiopia እጂመጣ ፈልጌ ነበር እባክህ ነገሪኝ
Amen our God is faithful he will never forsake us nor leave us 🙏
fitachin lay sent dekika endemenakoyew gelets adirgilen ? kale
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እናመሰግናለን❤❤❤
Hi Kalye shikor is it ok to use Nivea lotion?
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቃልዬ
Kaliye enkwan egziabher aterfesh❤ ye geremen nevia yet yegegal
ማታ መቀባት ይቻላል
ዋው ቃልዬ ሁሌም ውብ እኮ ነሽ ዛሬ ደሞ በጣም ተውበሻል የኔውድ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤💐💐💐
Beautiful inside out Kiley thanks for sharing your beautiful ideas and helpful tips ❤
ጥሩ ክሬም ነው ፍት ያጠራል
ቃልየ እንዴት ነሽ የኔ ውድ ቃልየ ከወለድሽ ብሃላ በሰውነታችን የምወጣ ሸንተረር እንዴት ኣጠፋሽው ? Please ንገሪኝ?😊
ታምርያለሸ ቃልዬ እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤❤
ስንት አመቴ እኔም በጣም ነው ምወደው የፊት ጥቃቁረንም ያጠፍን እኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ቃል
ምን እማ neve ነው ንገርኝ ፍቴ ተበለሽቶብኝል😧
Nivea ceram. በጣም አድሪፍ ነው እኔ ስንት አመት በማንኛውም ስአት ተጠቀሚ ካገኝሽ ፖፖያ ሳሙ ጥዋት እና ማታ ጣጥበሽ መቀባት በትንሹ
ማንኛውም ወተት ይሆናል እዴ ኒቢያ ግን እጠገማለው
እግዚሐብሔ እንኳን አተረፈሽ የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ።
🙏💕😘
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል
የጡት መያዣውን ብትወድቁ በጣም ነው የሳቅኩት ግጠመኝ አለኝ ክክክክክክክክክ የሰርጌ ግዜ ማታ ጎረቤቱ ሲጨፍ አድሮ ጠዋት ድንኳን ስር የተገኘው የዊግ ጡት ማስያዣ ምንያልተገኘ ነገር አለ ታምሪያለሽ አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን
አበሻ ቀሚሱ በጣም ነው የወደድኵት ቆንጆ ስለምክርሽ በጣም ነው የማመሰግነው
ታጠብሽው ወይ እባክሽ መልሺልን. የወተቱንና የኔቢያን ውህድ ?
Please send amazon link for nivea
Eshi yene konjo 💖😘
በሀኪም ምንም አይነት መድሀኒት ያልትእግእኘለት ነገር ማዲያት ነው ሰው እውነት መስሎት እንዳይሳሳት እህት
Betesebel eko yitefal mamaye ena eminet bicha ye dictorochun negers teyw orthodox kehonshi new gin. Amen Amen Amen ❤
ኒቪያ ቸጠቅሜ ልታጠበው
ቃል ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ💓💓💓👍👍👍
Thank you love ❤️ 😍
እኔ ለማድያት. ያልሞከርኩት ምንም. የለም. እስኪ አሁን ኔቪያ. ልሞክረው ኢንሻ አላህ. ውጤቱን. ከአራት በሁላ. እመለሳለሁ
kaluyee enkuwan aterefesh mare
ስታምሪ የኔ ቆንጆ❤
Thank you sis 😘 💓
እናመሰግናለን የኔቆንጆ
Enkan geta leziken habkash eeta edmi ketan gata awonm mewtat megbtsh be geta dem teshfy amen tebareki ly
ማንኛውም ወተት ይሆናል?🎉🎉😊
እንኳን አብሮ አደረሰን የሁላችንም የልብ መሻት በምልጃዋ ታሳካልን
ቃልዬ ኑርልኝ ክፉ አይንካሽ
ሰላም ቃል ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
@@zemenawitይቅርታ ጎንደር ነው ሃገርሽ ማውቅሽ መሠለኝ ንገሪኝ ❤❤❤
I like your habesha qemis
ባልጨረሰች እያልኩ ጨረሽው ተመስጬ ነው ያየውሽ ውብዬ❤
🥰🙏🙏
Thanks kal fiker
ቃልዬዋ ተባረኪ የኔ ቆንጂዬ
Amen amen yene konjo ❤️
Kalye beautiful 😍
❤❤❤❤❤❤ enamesegenalene🎉🎉🎉
💜✨️✨️
Enkuan egziaber. edima ketilo tena seto lezarew ken ladereseshe temesgen legam lemitakafiyin neger ulu enameseginalen
Nivea ከሌለን በምን ርንጠቀም
ይሄ የኔ የረጅም ጊዜ ቅባት ነው እኔም ከናቴ አይቼ ነው የረጂም ዘመን ቅባት ነው ግን ወተት እንደሚቀላቀል አላውቅም
Betam tekami new enji kalye thank you so much
madyate lalebet yehonel?
Yes nivea is good
ቃልዬ ስለ ግላይድ ስሊድ አባከሽ ነገርን
ሰንስክሪን ብቻውን ነው የምጠቀመው ፍቴ ላይ እንደ ጭርት የመላላት ባህሪ ያለው ለምንድነው
Sistetr be ትግርኛ tenageri pls 🙏💋
ግን ለወዛም ይሀናል
Fete betam yekela mefthe kaleshe ebakshe endatalfigh
ቃልዬ እንኩዋን ስላም መጣሽልኝ
Gobez berchi ledeleme sew birtat new❤
Konjo nw kalye tabari siwudishi demo.. .
Love you too my sis 😘 ❤️
Thank you
ብዙ ነገሮችን ከአንች ቪዲዩ አይቸ ገዝቸ ወድጀዋለሁ እባክሽ Sunscreen tag አድርጌልን አመስግናለሁ።
Sorry, my dear, I forgot, but you can get it from Amazon a.co/d/4WQuw2z
Kaliye yene nitsuh swedsh❤,,,coment balsetshm 1programsh amltogn ayawkm
እሺ የኔ ውድ እህት በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰
በጣም ታምሪያለሽ የኔ ቆንጆ ቃልዬዬ❤️❤️❤️❤️
ቃልየ አበባዬ ሁሌ ፍክት እኳ አንች ጋር በርች
ቃልዬየኔውድ ማድያት ያለው ስቲም አትጠቀሙ ስላልሽኮ ስቲም የለኝም
አዎ ካለ እስቲሙ ቅባቱን ብቻ ተጠቀሚ ከቻልሽ በውሀ ሞቅ ያለ ፎጣ ተጠቀሚ
Can you please show about summer and spring dresses 👗 I live in America but I am struggling finding a nice decent dresses
Eshi yene konjo ❤❤❤
ኒቪያ ክሬም ለፊት ለነጮች ቆዳ እንጅ ለሀበሻ ቆዳ አይሆንም ቡግር ብቻ ነው የሚያደርገው ለሰዉነት ግን👍
እኔ ምንም አይነት ክሪም አይመቸኝም ምንም ፊቴ ብልሽትሽት ብሉዋል
yene tafach kalye
Thank you so much kailey you are so beautiful
የኔ ምርጫዬ አበሻ ቀሚስ የለበሽው ዋዋዋዋዋዋ ነው።።
ለወዛምፊትይሆናልእዴጉብርላለበት
የማሚ ቆንጆ ሥወድሽ💓💓
😄💕💕💕 thanks love 😘
Hi my blessed sister
Yaaaa 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳
Selam kaleye, Teleke sete Be tiyara Mezenete i dont think so, silk plain dress i like it.
Haha 😄 they can choose from z other options 😘😘😘
tnx alot kalu😘
🙏😘😘😘😘
የኔሲት ስወዳሺ❤❤
ዋዎ❤❤❤
Avia ብቻውን መጠቀም አይቻልም እንዴ
እንኳን ተወለድሽ ዉዴ❤❤
Yes 💯
Yehenen yabsha Keyes betam new yemewdew bakesh efelegewalehu kaleyea
kaleye gn eko lefte muke weha teru ayedelm yebalae tadeya endet bedeneb be moke weha fetachen laye
Thank you for sharing
sewodshe eko aytalebeshe❤
የዛሬ ስድስት አመት ከትልቅ አደጋ እግዚአብሔር ያተረፈኝ ቀን ነው ፣ የራራህልኝ ለልጆቼ በህይወት እንድኖር እድሜ የሰጠከኝ አምላክ ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን❤
Amen enkon aderseshi kaleye enkon aterfeshi fitari..
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏የእመቤታችን ቅድስት ንፅህይት ድንግል ማርያም አማላጅነት የእናትነት ጥበቃዋ ሁሌም ካንች ጋር ይሁን እድሜ ለንስሐ ያድለን እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቃል 👏💐
Egziabiher yimesgen yene konjo enkan Egziabiher redash🙏❤️
እንኴን አተረፈሽ ቆንጆ
አሜን ቃልዬ
እንኩዋን ለቅድስት ልደታ ለማርያም በሰላም አደረሳችሁ
ቃል ልዬዬዬዬያዬያ ፩ኛ ነኝ አይቼ እመለሳለሁ Love You💚💐💐💐💐
በጣም እናመሰግናለን የኔውድ ቃልየፀጉር እስታይል ይበልጥ አሳይን ያምራል ይህም ።ለስራ ፣ለድግስ ፣ወጣ ለማለት የተለያዬ አሳይን ተባረኪልኝ ምርጥ አለባበስ 👏👏👏👍👍💐💐💐
Enkuan abro adersen hancho 💕🥰🥰🥰
ዋው ቃልዬ በጣም የሚያምርና ቀላል ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሱግናለን 🥰🙏
ቃልዬ በየጊዜው ውበትሽ እየጨመረ ነው ማሻላ ❤❤❤
Thank you my dear ❤️ 💖 😘
@@zemenawitቃልየ ስሞትልሽ ስደት ነኝ😢 ማዲያት ወጣብኝ በተፈጥሮየ በጣም ወዛማ ነኝ ናቪያ ለወዛማ ይሆናል pls በማርያም እዳታልፊኝ 😢😢😢
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ ለወዛም አይሆንም ግን ኒቪያ ሆኖ ለወዛም የሚሆን ምርት አላቸው እሱን ፈልገሽ ተጠቀሚ የኔ ውድ
@@zemenawit አመሰግናለሁ ልደታ ማርያም ለአመት አመት ታድርሰን 😍😍😍😍😍
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ amen amen ❤
እናመስግናለን! !ተቀብተን ምግብ ብና በስል ችግር አለው? !!ደስ ካለሽ ብታብራሪልን ምግብ ስንስራ ምን አይነት የፊት ክሬም ብንጠቀም ይሻላል
እናመሰግናለን❤ እውነትሽን ነው !!!!
ብዙ ገንዘብ ተከፍሎ የሚገዙ የተለያዩ የፊት መጠቀማሚያዋች እንደፈለግነው ውጤት አይሰጠንም በተለይ ለነጮቹ የሚስማማው ለእኛ በብዛት ተስማማሚነት የለውም።
I’m a mother of 3 you always give me motivation to get up and and do some self care…. Thank you do much 🙏🙏🙏
ሰላም ኒቪያውን ከተቀባን በኋላ እንታጠበለን ወይ?
ቃል እናመሰግናል ቆጂት ወተት ማንኛውንም መጠቀም ይቻላል ያች አይቸው ስለማላቅነው ሀአረብ ሀገር ያለሁት
selamish yibza kaliye❤nido wotet le fit yihonal please??
ቃልዬ ምርጥ ሤት እኮ ነሽ 😘😘😘ሁሌም የምሠሪልን ቪዲዮዎች እጂግ በጣም የምንማርባቸዉና እራሣችኝ በቀላሉ ፏ ብለን እንደት መዉጣት እንዳለብን የሚያሣዩ ናቸዉ ባጠቃላይ ብልህ ሤት ነሽ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ካንች በርችልኝ እወድሻለሁ 😘😘😘😘😘😘
Love you too my dear sis 😘 ❤️ 💕
ሰንብክራኑ በጣም ቆንጆነው ቃልየ። እኔም እምጠቅመው ነው
ቃልዬ በየቀኑ ብንጠቀመው ችግር አለው በናትሽ ንገሪኝ
የሚገርማችሁ ኋደኛዬ ኒቪያን ብቻ በቀን ሁለቴ በመጠቀም በአይኔ ያየሁትን የምመሰግረው መዲያቷን አጥፍቶላታል ወገኖቼ ኒቪያ ተጠቀሙ ብዙ ጠቀሜታ አለው።
Waw betam amsegnalew for your honest advice 💕🥰🥰🥰🥰
@@zemenawit ቃልዬ የሚገርምሽ ኋደኛዬ ላገኘችው ሰው የምትመክረው የጀርመን ምርት የቆርቆሮውን ኒቪያ እንዲጠቀሙ ነው ማዲያት ያለበት ሰው ስታገኝ በነፃ ትሰጣቸዋለች በኔ ይሁንባችሁ ይሄንን ተቀቡ ነው የምትለው ብዙ ሰው ሲያመሰግናት ነው የማየው እኔም ልጆቼም ከኒቪያ ውጭ አንጠቀምም ፊታችን እንዴት እንዳማረበት አትጠይቂኝ
ሰላምየ የኔ ቆንጆ ኦርጂናል ንቢያ የትይገኛል ባክሽ ባክሽ ጠቅምኝ
@@selamkiros3220ኒቪያ ብዙ አይነት አለ ቃልዬ ያሳየችን የፊት መታጠቢያ በጣም ቆንጆ ነው የቆርቆሮው ኒቪያ ከጀርባው ሜዲን ጀርመን ይላል እሱን ብቻ ተጠቀሚ በጣም በጣም ቆንጆ ነው ።
@@selamawitgebretsadik3097በማርያም እህቴ እኔ ስደት ነኝ ከሁለቱ ጉጨ እና አፉጫየ አለኝ 😢 በጣም ወዛማ ፊት ነው ያለኝ እባክሽ ንገሪኝ የትኛውን ነው ምጠቀም ማጥፊያ ንገሪኝ ስሞትልሽ😢😢😢
ቃልዬ በጣም በቀላሉ እንድናምር ሰላሳየሸን እናመሰግናለን
የኔ ውብ እንኳን ለእናታችን ልደት አደረሰሽ ❤❤ ሁሌም ውብ እኮነሽ ሰታምሪ
ሁሉም ያምራል ቃልይ የልደታ ንፍሮ የለም እንዴ አልቀቀልሽም?
Ayyy ye America sew mech yemolaletal am at work now 🥰🥰
@@zemenawit ዋናው በስላም መድረሱ ነው ይሁን
እንኳን አተረፈሽ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዛሬ አተረፈሽ አሁንም ረጅም እድሜ ይስጥሽ
Thank you my dear ❤️ 💖
የኔ:ቆንጆ:እግዝእብሔር:ይባርክሽ:❤
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የሰራሽው ወቅቱን ያማከለ የመጨረሻውማ ሀረሪዎችን መስለሽልኛል❤❤like like
ቃል ከአማዦ ላይ ዕቃ ለማዘዥ USA ወደ Ethiopia እጂመጣ ፈልጌ ነበር እባክህ ነገሪኝ
Amen our God is faithful he will never forsake us nor leave us 🙏
fitachin lay sent dekika endemenakoyew gelets adirgilen ? kale
እግዚአብሔር ይመስገን ቃልዬ እናመሰግናለን❤❤❤
Hi Kalye shikor is it ok to use Nivea lotion?
ምርጥ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቃልዬ
Kaliye enkwan egziabher aterfesh❤ ye geremen nevia yet yegegal
ማታ መቀባት ይቻላል
ዋው ቃልዬ ሁሌም ውብ እኮ ነሽ ዛሬ ደሞ በጣም ተውበሻል የኔውድ ስለ ሁሉም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤💐💐💐
Beautiful inside out Kiley thanks for sharing your beautiful ideas and helpful tips ❤
ጥሩ ክሬም ነው ፍት ያጠራል
ቃልየ እንዴት ነሽ የኔ ውድ
ቃልየ ከወለድሽ ብሃላ በሰውነታችን የምወጣ ሸንተረር እንዴት ኣጠፋሽው ? Please ንገሪኝ?😊
ታምርያለሸ ቃልዬ እናመሰግናለን❤
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እህት ❤❤❤❤
ስንት አመቴ እኔም በጣም ነው ምወደው የፊት ጥቃቁረንም ያጠፍን እኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ቃል
ምን እማ neve ነው ንገርኝ ፍቴ ተበለሽቶብኝል😧
Nivea ceram. በጣም አድሪፍ ነው እኔ ስንት አመት በማንኛውም ስአት ተጠቀሚ ካገኝሽ ፖፖያ ሳሙ ጥዋት እና ማታ ጣጥበሽ መቀባት በትንሹ
ማንኛውም ወተት ይሆናል እዴ ኒቢያ ግን እጠገማለው
እግዚሐብሔ እንኳን አተረፈሽ የልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ።
🙏💕😘
የኔ ቆንጆ ሁሉም ያምርብሻል
የጡት መያዣውን ብትወድቁ በጣም ነው የሳቅኩት ግጠመኝ አለኝ ክክክክክክክክክ የሰርጌ ግዜ ማታ ጎረቤቱ ሲጨፍ አድሮ ጠዋት ድንኳን ስር የተገኘው የዊግ ጡት ማስያዣ ምንያልተገኘ ነገር አለ
ታምሪያለሽ አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን
አበሻ ቀሚሱ በጣም ነው የወደድኵት ቆንጆ ስለምክርሽ በጣም ነው የማመሰግነው
ታጠብሽው ወይ እባክሽ መልሺልን. የወተቱንና የኔቢያን ውህድ ?
Please send amazon link for nivea
እናመሰግናለን ቃልዬ
Eshi yene konjo 💖😘
በሀኪም ምንም አይነት መድሀኒት ያልትእግእኘለት ነገር ማዲያት ነው ሰው እውነት መስሎት እንዳይሳሳት እህት
Betesebel eko yitefal mamaye ena eminet bicha ye dictorochun negers teyw orthodox kehonshi new gin. Amen Amen Amen ❤
ኒቪያ ቸጠቅሜ ልታጠበው
ቃል ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ💓💓💓👍👍👍
Thank you love ❤️ 😍
እኔ ለማድያት. ያልሞከርኩት ምንም. የለም. እስኪ አሁን ኔቪያ. ልሞክረው ኢንሻ አላህ. ውጤቱን. ከአራት በሁላ. እመለሳለሁ
kaluyee enkuwan aterefesh mare
ስታምሪ የኔ ቆንጆ❤
Thank you sis 😘 💓
እናመሰግናለን የኔቆንጆ
Enkan geta leziken habkash eeta edmi ketan gata awonm mewtat megbtsh be geta dem teshfy amen tebareki ly
ማንኛውም ወተት ይሆናል?🎉🎉😊
እንኳን አብሮ አደረሰን የሁላችንም የልብ መሻት በምልጃዋ ታሳካልን
ቃልዬ ኑርልኝ ክፉ አይንካሽ
ሰላም ቃል ምርጥ ነው እናመሰግናለን❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
@@zemenawitይቅርታ ጎንደር ነው ሃገርሽ
ማውቅሽ መሠለኝ ንገሪኝ ❤❤❤