ይህን ውህድ ለ1 ሳምንት📌 በመጠቀም ፀጉሬን እንዴት እንደማሳድግ ላሳያችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 193

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 года назад +27

    ይህን ውህድ በሳምንት ሁለቴ መቀባት እና የሞቀውን ዘይት ደግሞ በየቀኑ ማታ ማታ መቀባት ይኖርባችኋል ፣ በአራተኛው ቀን በአንድ ሻምፖ መታጠብና ውህዱን መድገም ፣ ውጤቱ የሚገርም ነው ሞክሩት ቤተሰቦቼ💝
    Mielle Organics Moisture Rx Hawaiian Ginger Moisturizing Overnight Conditioner, 12 Ounces www.amazon.com/dp/B07V2HGY16/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_Z00HS7E6Z53DTBRGJ0D1?_encoding=UTF8&psc=1
    SheaMoisture Intensive Hydration Conditioner for Dry, Damaged Hair Manuka Honey and Mafura Oil to Nourish and Soften Hair 13 oz www.amazon.com/dp/B00OVQO66S/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_XP2YVHES7KXEKZVCCESN
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Betam amesegnalehu tebareki gin endew shibet asichegeregn ebakih erijign

  • @helenabraha2059
    @helenabraha2059 2 года назад

    Kale melkam ina misale set nesh zemenishen Geta Egizaber yibarkew!

  • @marsilas437
    @marsilas437 Год назад

    ቃልዬ የኔ ውድ እኔም እኮ ብታይ እንዴት ደስ አለኝ ብታይ ደስሲል የኔ

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ👍የተልባዉ,እርጎ,ቅቤ,እንቁላል ዉህድ ያቀረብሽዉ 👌👌ቃልዬ👏👏 ቃል የለኝ👍ይህም ዉህድ ምንም ጥርጥር የለዉም ሲያዩት ያስታዉቃል👏እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you thank you my dear ❤ 💝 😘 💕 amen amen 🙏 🙌

  • @ሮዚጎንደሬዋ
    @ሮዚጎንደሬዋ 3 года назад

    ቃልየ አመሰግናለሁ መልካም ሰውነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ ❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳሽን እናመሰግናለን ተባረኪ👌👌👍ሼር❤🙏

  • @kiyatelila1570
    @kiyatelila1570 2 года назад

    Thanks yene wud,conditioner baynorewu s?

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

    ቃልየ ቆንጆ በጣም ጤናማ ፀጉር ነው ያለሽ ስታምሪም ሲያምር ያብረቀርቃል ይህ ደሞ የጥረትሽ ዋጋ ነው እስኪ ምናለ እንዳንቺ አቅሙንና ትግስቱን ቢሰጠን ፈጣሪ ታስቀኛለሽ ሼር ስላደረግሽን በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ 👍❤🙏

  • @hanatelahun9865
    @hanatelahun9865 3 года назад

    Kaleye enamesegenalen betam gn manegnawm rate yehonal ayenet alew selemibal new

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    Watching ቃልዬ

  • @YemarandArsu3014
    @YemarandArsu3014 2 года назад

    You look beautiful my dear!!!! am jealous of you( positively) ምክንያቱም ሰዓት እያለኝ ስለማልንከባከበው!!!!

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @hawimekonnen138
    @hawimekonnen138 3 года назад

    Hi dear Txs for the tips. I have so many bald spot “ Lash” on my scalp. Could you please tell me how to treat it to recover. I am worried much

  • @makigirma7718
    @makigirma7718 3 года назад

    ሀያ ቃልዬ በጣም አሪፍ ነው ማንኛውም አርጋን ቅባት በማንኛው ሰአት መቀባ
    ት እንችላለን ስለቅባቶች ብትነግሪን ደስ ያለኛል ማለት አጠቃቀሙን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እሺ ነገ የምለቀው ቪዲዮ በደንብ ግልፅ ያደርገዋል እሺ የኔ ውድ

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 3 года назад

    ቃልዬ የኔ ልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እሞክረዋለው ዘመንሽ ይባረክ ውድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @tigistdesalgne3536
    @tigistdesalgne3536 3 года назад

    Kalye collagen tetekemyalshi aynetunem btnegrni??

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад +2

    Welcome back my gorgeous 😘😘, I'm also using this treatment for my hair and it is very helpful 💜💜👍and shared

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you so much ♥ ❤ yene konjo 🥰🥰

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 2 года назад

    ዋው እማ
    ግን የእኔም ፀጓር ይንቅልን ምን ለድረግ?

  • @eyerusayana1410
    @eyerusayana1410 3 года назад

    ቃልየ እንደት ነሽ?እወድሻለሁ።።የእኔ ፀጉር በጣም አስቸጋሪና ደረቅ ነዉ።እስኪ ለስለስ የሚያደርግ ነገር ካለሽ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል።

  • @angelhailu1484
    @angelhailu1484 3 года назад

    እሺ እመስግናለው በጣም ቆንጆ ነው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Thank u dear , very well explained and we will wait ur next vedios too.🥰🥰🥰

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ባለፍው ያሳየሽን እርጎ እና ቂቤ በጣም ተስማምቶኝል አመስግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Eshi saryee yene konjo am glad you liked it 👍 😊

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 3 года назад

    ቃልዬ የኔ ማር እናመሰግናለን

  • @helenmahari9880
    @helenmahari9880 3 года назад

    ቃልዬ ፈትለፈቱ ተሰባብሮ አስቸገረኝ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад +1

    የኔ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣እግዝያብሔር፣እጅሽን፣ይባርክልንመላው፣ቤተሰብሽን፣ሰላማቹ፣ይብዛልን

  • @selamselam
    @selamselam 3 года назад

    Ebakshn yene fikir xegure betam sis new endet mefafat endalebn ngerin benatsh 🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Wehidun tetekemiw eshi

  • @prpwar1462
    @prpwar1462 2 года назад

    ኮንዲሽነሩን ምን ያህል ቀን ማቆየት እንችላለን

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 3 года назад

    Thank u kal konjo ❤❤❤❤ betam arif ymeslal tsgursh degmo siyamer wezu.

  • @betelihemsolomon1367
    @betelihemsolomon1367 3 года назад

    በጣም አሪፍ ውህድ ነው እናመሠግናለን ቃልዬ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi bettyee 🥰thank you 😊

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ኮንድሺነር ለማይስማማዉስ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 года назад

    ቃልዬ ብጣም እናመስግናልን ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን💕💕💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤ 💝

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 года назад

    Thank you so much yene wude I will try with you God blessed you 💞💞🙏🙏🙏

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 3 года назад

    Ene Avikado Libelwum Algegni Ekan Lkebawu Muzi Madrgi Yichalal Beterefe Betami Arif Newu Enemeseginalen 💓💓💓💓💕

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 года назад +1

    ቃልዬ ካስተር ተጠቅሜ ፀጉሬ ወላለቀ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ውይ እኔም አይስማማኝም ብታይ

  • @emus323
    @emus323 3 года назад +1

    Cuuuuute, this is perfect. My hair needs it right now I gotta-go get Olive leaf, buuuut I don’t thing I can follow up for 4 days continuously maybe every other days will work for me. Thank you sis! As always, you are awesome 👏!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Yes my dear you can use it how ever you want to 💝💝 but you will definitely see big result within a week 👍

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 3 года назад

    ቃልዬ። እስኪ ስለ ሊቢን ኮንደመሽነር ንገሪን። እባክሽ ከኮንዲሽነር በምድነው የሚለየው ? 👏

    • @ኮሚደረ
      @ኮሚደረ 3 года назад

      Leave in conditioner የሚል ጹሁፍ አለው curly hair ወይ ፍሪዝ ይሆናል ጸጉርሽን ከተከባሽ አትታተቢ

  • @kidistniguse6508
    @kidistniguse6508 3 года назад

    cantu product titekemiyalesh ? esti sile cantu ptoduct mitawkiwn akafiyn

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 года назад

    Thank you kalye enamsegnalen yene konjo 🙏🏼😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 👍 😘

  • @mahletemagnew7944
    @mahletemagnew7944 3 года назад

    ኮንዲሽነር የማንጠቀም ከሆነ እንዴት እናድርግ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 года назад

    ይሄ ውህድ🥑🥑 ለኔ ጸጉርም ያስፈልገዋል እየደረቀ አስቸግሮኛል 😟ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ቃልየ😍❤️

  • @compunour1250
    @compunour1250 3 года назад

    ንፅህናሽን ስራሽን ስወደው ስው እንዲገባው ማስረዳትሽ ዋው ብያለሁ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ዉህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 👍👍👍❤🙏

  • @abigail2315
    @abigail2315 2 года назад

    አምላኬ ፀጉሬ ባደገልኝ

  • @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ሰ
    @ተመስገንኣምላኬ-ዸ9ሰ 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ውሁድ ነው ኣናመስግናለን
    ❤😘

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን ተባረኪ 😍🙏😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏 ❤

  • @liyamesfin831
    @liyamesfin831 3 года назад

    Overnight conditioner ketewkuts shgr ynorew

  • @JgUf-c9y
    @JgUf-c9y Год назад

    Engame enwedshaln
    Shekuran

  • @almazasefa2890
    @almazasefa2890 3 года назад

    WAW Des Yelal Ennameseginalen

  • @tigistmengistu2948
    @tigistmengistu2948 3 года назад

    ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ግን ብዙ ለዉጥ አላየሁም ፀጉሬ ምን ተሳስቼ ይሆን እባክሽን

  • @marthadeneke3849
    @marthadeneke3849 3 года назад

    Wow a nice mixtures kal🥰

  • @etsubendale7694
    @etsubendale7694 3 года назад

    Hi kalye endet nesh ene ahun behulet samnt ande tseguren hair mask eyetekebaw keza demo kask bcha gebche bwetas tru ymeslshal kask bcha megbat tsegurn ygodal?????

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      አይጎዳም የኔ ቆንጆ ግን ሁሉንም ነገር ባላንስ ማድረግ ነው ጥሩ እና አለማብዛት ነው እየለዋወጥሽ መጠቀም ጥሩ ነው እሺ

    • @etsubendale7694
      @etsubendale7694 3 года назад

      Thank you so much

  • @titde823
    @titde823 3 года назад

    Wow 🤩 I like it

  • @abe.5351
    @abe.5351 3 года назад

    Tadilesh endew yanchin gimash bizat binorew tsegure endet endemideset👍BTW, i like the way u present🙏yehulgize adinakish negn

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 3 года назад

    የኔም ፀጉር ምን እንደሆነ እላውቅም በጣም ይነቃቀላል እስቲ ይሄን ደግሞ ሞክራለሁ

  • @angelhailu1484
    @angelhailu1484 3 года назад

    ሗት ዘይት ይደባለቅሽው ይትኛውን ነው

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 3 года назад

    ማሻአላህ ብያለሁ ማሻአላህ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህዶች ናችው ያሳየሽን እናመሰግናለን❤️🥰🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 3 года назад

    የዳኒ ክላሲካል ነዉ?እባክሽ የማን እንደሆነ ብትነግሪኝ በጣም ደስ ይላል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የሺ ሀረጊቱ የሚለው የመሀሙድ አህመድ ነው

  • @selameri2276
    @selameri2276 3 года назад

    Tigrnay bless I Love you I am Form Eritrea 🥰😘😍🥰😍😍🥰

    • @liyamesfin831
      @liyamesfin831 3 года назад

      Selam haftey mrdae abiuki weys semiekiya eiki malet teredieuki u....tezeyteredieuki ngereni khgzeki

    • @liyamesfin831
      @liyamesfin831 3 года назад

      Ane wela eritrawit ye 🙏🙏🙏❤❤

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 3 года назад

    Tanks sister

  • @emebettaye2437
    @emebettaye2437 3 года назад

    ውዴ ጸጉሬ በጣም ይነቃቀላል እንከባከበዋከው የምትሉትን ሁሉ ሞከርሁ ግን ከመነቀል አልዳነም

  • @lukaklyan6492
    @lukaklyan6492 3 года назад

    እባካችሁን ካሳያችሁን ሁሉ በትክክል ያሳደገዉን አንዱን ንገሩን

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 3 года назад

    Welcome zemneyy anci webbb enamsegnalen yene bertat 🥰🥰🥰🥰😍😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you mahisha ❤❤

  • @bizualemdesta4440
    @bizualemdesta4440 3 года назад

    Betam amesegnalew🙏🏽
    Alovera gel 99% nw yalegn, esun metekem echilalehu?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Yes my dear you can but it would be nice if you have the real one 💝

    • @bizualemdesta4440
      @bizualemdesta4440 3 года назад

      @@zemenawit Thank you so much❤❤ I couldn't find the natural one.

  • @keludishow
    @keludishow 3 года назад

    wow ቃልዬ ገራሚ ነው የሚገርም ሄር ማስክ ሻምፓ ፀጉራችንን ጨረሠው ይህ ለኔ በጣም አስፈላጊ ነው ጥሎብኝ አቡካዶ ያለው ውህድ ውስጤ ነው እናመሠግናለን 😍😍😍💖

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад

    Thank you for sharing beautiful😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤ 💝

  • @azebguaye8378
    @azebguaye8378 3 года назад

    ቃልየ አቮካዶ አሁን አሁን ፀጉሬን እየደረቀብኝ መጣ በሱ ፈንታ ሙዝ መጠቀም አችላለሁ?

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 года назад

      ከሙዙ በበለጠ አቡካዶ በጣም ያለሰልሳል

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 3 года назад

    ቃልዬ የኔን ጥያቄ ነው የመለሸልኝ ተባረኪ

  • @ayalgibtsu6984
    @ayalgibtsu6984 3 года назад

    Hi konjeywa thanks as always

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 👍 😘

  • @alemagegnhu3809
    @alemagegnhu3809 3 года назад

    ቃልዬ የሞቀውን ቅባት ስትይ አልገባኝም በተረፈ የሚዋጡት መዳኒቶች ስለማጠባ ምንም አይልም እናም ደሞ ሶስቱንም በአንድ ቀን ነው የሚወሰደው በተረፈ በጣምምም ነው የማመሰግንሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      ነገ የምለቀው ቪዲዮ በደንብ ግልፅ ያደርገዋል እሺ የኔ ውድ

  • @yedidiyahhaddis4965
    @yedidiyahhaddis4965 3 года назад

    Conditioner banetekemes?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Yechalal gen binorew it's very good

  • @letekidanmogos9960
    @letekidanmogos9960 3 года назад +1

    Merci beaucoup ma belle🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      de rien 💝💝💝

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 3 года назад

    Welcome sis

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you sis💝💝💝

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 года назад

    Wow nice thank for sharing 😊

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you hiwiyee 😍🥰😍

  • @luhaml6536
    @luhaml6536 3 года назад

    Conditioner banasgbabt cheger alew

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      You can my dear 😘

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад

    ውዴ እናመሰግናለን ፡ፀጉሬ ስለተጎዳ እጠቀማለሁ፡ ጥያቄን ግን አልመለስልሽም ቃል ፡ጥቁር ቀለም ለመቀባት ፈልጌ ነበር ፡ምክርሽን እጠብቃለሁ፡ እኛም እንወድሻለን በርቺ፡፡

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ጥቁር ቀለም ፀጉር ያደርቃል እና ይቅርብሽ ነው የምልሽ ከተቀባሽም በደንብ ትሪት አድርጊው

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው። I'll do it. ፀጉሬ ግን በጣም እየተነቀለ ተቸግሬአለሁ። በጣም ከመሳሳቱ የተነሳ ሁልጊዜ በአጭሩ እቆረጣለሁ። መነቀሉ ግን አላቆመም። 🙏🙏🙏🙏 help me. What shall i do?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Hi dear please watch my next video it is a great oil to use

  • @አዲስሒወት
    @አዲስሒወት 3 года назад +1

    Honestly i was waiting til you make some kind of change, i really like it. Just washed my hair and i will start from the hot oil.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +2

      I know right 😁🥰 yes next video is about the oil and how to use it night time 🥰🥰

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 года назад

    የኔቆንጆ ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Amen amen yene konjo 😍🥰😍

  • @medimedi619
    @medimedi619 3 года назад

    Thank you so much ❤️❤️❤️❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤ 💝

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 3 года назад

    ቃልዬ ለፀጉር የትኛው ኦይል ነው በጣም አሪፍ?

  • @godsaveethiopia1328
    @godsaveethiopia1328 3 года назад

    ሻምፓና ኮንጅሽነር ከተውኩ ሶስት አመት ሆኖኛል እና እሱን ባስቀረውስ ጥሩ አይመጣም?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ይቻላል የኔ ቆንጆ ግን ቢኖረው ደግሞ በጣም ጥሩ ነበር💝

  • @wazircell3649
    @wazircell3649 3 года назад

    ከቦካዶዉ የጨመርሽዉ የጭቃ ቅባት የሚመስለዉ ፎቶዉን ለክልይ

  • @mignotiegetachew5808
    @mignotiegetachew5808 3 года назад

    ሳሙና አለው ወይ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад

    የኔ መልካም እህት ሁሌም ይዘሽልን እምትመጭው ምርጥ ነገር ነው ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ በርችልን 💓

  • @meskeremestfanos4884
    @meskeremestfanos4884 3 года назад

    Enamsginalen

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад +1

    Hello Kalya what a great hair food your hair turned amazing 🤩 I will definitely try this thank you so much for sharing with us sister 👌🏾👍🏾💯💝

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤ 💝 😘

  • @feyineafeta6395
    @feyineafeta6395 3 года назад

    Sweet 👏👏👏👏👏👏

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 3 года назад +1

    ውብ እናመሰግናለን ቃልዬ የምትሰሪያቸውን አሳድጄ ነው ማየው እኔ መዳም ቤት ነው ያለሁት ቃሉ እና ፈሳሽ ቅባት ከታጠብኩ በዃላ በየስንት ቀኑ መቀባት አለብኝ አብዛሁብሽ ውዴ ይቅርታ 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የሚቀጥለው ቪዲዮ በደንብ ግልፅ ያደርገዋል እሺ ነገ እለቀዋለው

    • @hananmohmmad9433
      @hananmohmmad9433 3 года назад

      @@zemenawit እሺ ቃልዬ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    Thank you konjo, እኔ ግን ፀጉሬ ኮንድሽነር ከነካው ውልቅልቅ ነው የሚለው አልጠቀምም። ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አረ ተይ እንደዛ ከሆነማ ይቅርብሽ የኔ ውድ💝💝💝💝

  • @eldasamson9653
    @eldasamson9653 3 года назад

    Klye marr conditioneru ayasakkm

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Ayasakekem my dear ♥

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    የኔ ውድ በየ4ቀኑ ፀጉር መታጠብ ጥሩ ነው ???? እንደሁሌውም ውድድድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      መውዲዬ ሁሌ አይደለም ግን ሆት ኦይል ማታ ማታ የምናደርግ ከሆነ ቆዳችንን ለማፅዳት በአራተኛው ቀን መታጠቡን እሙክርሻለው ከዛ ውህዱን መድገም

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እኔም ውድድ የኔ ቆንጆ

  • @sooretube5975
    @sooretube5975 3 года назад

    Wow 😘😘😘

  • @mahihani
    @mahihani 3 года назад

    Yene konjo kaliye siwedish hule teketayishi negn subscribe argugn bekininet

  • @sabatekle425
    @sabatekle425 3 года назад

    Welcome

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you sister 😘 💓

  • @hmmbou49
    @hmmbou49 2 года назад

    የኔእህት ናቱራልና ፕሮሰሲንግ ካንዲሽነርየሆን ነገር አትቀላቅሊ ጥሩ አይደለም አባካዶወ ብቻ እራሱ በቂነወ ፈትት ነው የሚያረገወ

  • @aminakamalqatar6369
    @aminakamalqatar6369 2 года назад

    እኔጨፍጫፉማንታሆኖብኛል

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 года назад

    ኮንዲሽነር ባንጠቀመስ ውሁዱን ብቻ ኮንዲሽነር ስለተውኩኝ ነው እህቴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ትችያለሽ የኔ ውድ ግን የበለጠ ፀጉርሽን ይለውጠዋል

    • @lemlemsolomon8580
      @lemlemsolomon8580 3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ