የነጭ ሽንኩርት ውህድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 181

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 года назад +15

    ሰላም የኔ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፣ ይሄ ውህድ ለብዙ ሰዎች ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ እርግጠኛ ነኝ ፣ አጠቃቀሙን ለማወቅ ቪድዮውን ሙሉውን እንድታዩት እመክራችዋለው ፣ ጎንዩሽ ጉዳት እንዳይመጣ ተጠንቀቁ ነጭ ሽንኩርቱን ስትጠቀሙ ።
    Hand Blender Heavy Duty www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_3KB88C1FNJMWGD4KHW0C
    .
    Facial Steamer www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_FRTFWF7BW9EXE147EVE3
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +3

    ቃልዬ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እንጠቀመዋለን እናመሰግናለን ስላካፈልሽን👍👍👌ሼር❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤትዋዬ የኔ ቆንጆ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ቃልዬ በጣም አምሮብሻል ዩቱብ ምግብ መስራት በጣም ያደክማል በተለይ እንደኔ ከኢትዮጵያ የምንሰራ ከባድ ነው እቺን እቺን እያየን እራሳችንን መጠበቅ አለብን ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ልክ ብለሻል የኔ ውድ እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @neyamastyle7605
    @neyamastyle7605 3 года назад +1

    ቡዙ ቪድዮችሽን አይቻለሁ ማሻአላህ ምርጥ ነው እናም በርቺ ፣👍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    ቃልዬ ከልብ እናመሰግናለን የዛሬው ሁሉን የያዘ ቆንጆ ስራ ነው ያሳየሽን የምታሳይንን ነገር በትግስት ለረጅም ግዜ ከተጠቀምንበት ለውጥ እናገኛለን እኛ ቶሎ ለውጥ ስለምን ፈልግ አይሰራም እያልን ስንተወዉ ነው ለውጡን የማናየው በትግስት ለረጅም ግዜ ለመጠቀም ሞክራለው የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ💯💖💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አዎ የኔ ቆንጆ በተከታታይ ማድረግ ይጠይቃል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 года назад +1

    ቃልዬ ዋዉ በጣም። ምርጥ ዉህድ እደተለመደው በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ እዉነት ነዉ ነጭ ሽንኩርት ለዉስጥ በሽታዎችም ብዙ ጥቅም አለዉ የቅንድብ ፀጉርም ያሳድጋል አሪፍ ስራ 👍👌🙏🥰

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Год назад

    እናመሰግናለን እህቴ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አልቆብኛል እስኪ ያቺ ውህድ እጠቀማለው❤❤❤

  • @sissasissa
    @sissasissa 3 года назад +14

    شكرا على الفيديو المفيد ضعي لنا ترجمة باللغة العربية لنستفيد من محتواك الرائع

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад

      انتي مين وين؟ياأختي ساحل مكونات تشوفي تأرفي، أشن مكونات يبين فيسورا

    • @khadijazuber5493
      @khadijazuber5493 2 года назад

      اختي انتي من وين شوفي مكونات بتفهمي

  • @ZiniTube
    @ZiniTube 3 года назад +2

    ቃልየዋ ይህማ ይሞከራል ♥️♥️♥️♥️ your hair is growing every day 😳❤️🔥

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you ziniyee yene fikir ❤

  • @metibelay5500
    @metibelay5500 3 года назад +1

    Thanks a lot for sharing!! Do u recommend leave in conditioner?

  • @ziontesfaye2193
    @ziontesfaye2193 3 года назад

    Thank you Kalye garlic oil btam konjo nw letsegur gn yene teyake ketsegur lay shetaw aytefam amet honot hula yene ale shetaw bmn yehon milkew?

  • @TigistTadesse-dp4dk
    @TigistTadesse-dp4dk Год назад

    o
    ልዩ ውህድ ነው ያሳየሽን ቃልዬ እናመሰግናል 🤗❤

  • @sandysalima398
    @sandysalima398 2 года назад +3

    Thank you ! Please translate in English or French 🙏

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ 😘😘😘 ጠቃሚ የፀጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን ፡ ወድጀዋለሁ የተልባና የአቮካዶ ድብልቁን definitely እጠቀመዋለሁ 💜💜👍👍and shared

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo I really appreciate you ❤

    • @birtukansirak3090
      @birtukansirak3090 3 года назад

      What about the garlic smell ?

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 3 года назад

    Kalye endet nesh I have a question for u yleje kindbua Ena eyelash almost yelatm Ena mn Baderg yebklelatal pls negerign

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ቃልዬ አሪፍ ውህዶች እና ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለው🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo thank you so much ♥

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    ቃልየ ቆንጆ ተባረኪ እስኪ የማዳት መድሀኒት ካነበብሻቸውና ተጠቅመው የለቀቃቸው ካለ እባክሽ መላ በይኝ

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
    ከተረፈሽ ኡህድ ለፍትሽ ስትጠቀሚ የጨመርሽው ቀስር ምን ማለት ነው ሌላ ስም አለው ካለዉ እባክሽ ከይቅርታ ጋ አመሰግናለሁ

  • @najatagaro837
    @najatagaro837 2 года назад

    Masha allha tebark allha
    Betam konjo wohed new
    Shekuran

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    Watching ቃልዬ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    ቃልዬ በጣም እናመሠግናለን እኔንም ጨምሮ የብዙ ሴት ችግር ነው እጠቀመዋለው 🙏🥰

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 года назад

    Happy New Year thank you so much I will try and I will share for my friends and family bless you 💚💛❤️🇪🇹

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @seadahassen2179
    @seadahassen2179 2 года назад

    የአቦካዶ የሙዝ የሽንኩርት ውህድ ተቀብቸ ቢ1ቀን ባቆየው ችግር አለው ወይ እህቴዋ

  • @tigistbayu2675
    @tigistbayu2675 3 года назад

    Kaliye tsegur betam forofor alebgni fileftu degimo nechi ywetabgnal .mnd nw mshalegni ebakshi melshiligni❤️❤️

  • @ferdoskedir6177
    @ferdoskedir6177 3 года назад

    My dear plz i need ur help my hair type its low porosity gera gebtoigeal plus demo my face its sensitive and some open pores lesu recommend mn tadergigealish

  • @sandybell7107
    @sandybell7107 2 года назад +2

    Thank you for sharing. BUT! Never put your hair in braids when it's still wet. Also, please trim your hair.

  • @fnoteloza2581
    @fnoteloza2581 3 года назад

    Tsogre yineqaqelal kewelid buhala lebishawi hulu tsogure metekem yishilalew?

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 3 года назад

    ሰላም ቆንጆ ስራ ነው ኤህት👌👌

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад +1

    ይሄ እማ ቃልዬ ለኔ ነው እጠቀመዋለሁ በርችልን

  • @Dagidagi-xt7py
    @Dagidagi-xt7py 5 месяцев назад

    በሳምንት አንዴ ነው

  • @tadelechyadetewalatamikael4113
    @tadelechyadetewalatamikael4113 2 года назад

    Betam ena meaeginalen ehitachin

  • @hiwottadesse2129
    @hiwottadesse2129 3 года назад

    እናመሰግናለን።ሜላት በሰላም ነው የጠፋችው

  • @d.rpiyaarjalaala7084
    @d.rpiyaarjalaala7084 2 года назад

    wwaooaa welcome jabaadhauu sanyii wan ofii

  • @rehimatube2398
    @rehimatube2398 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @tiegestiteame6610
    @tiegestiteame6610 3 года назад

    Thanks for sharing your special advice

  • @marthasolomon7295
    @marthasolomon7295 2 года назад

    What is kesele?

  • @selamteshome2125
    @selamteshome2125 3 года назад

    Please please
    Yene tsegur minem bikebaw ynekakelal betam please mefitehe kaleshi????

  • @kowsarhassan4756
    @kowsarhassan4756 3 года назад

    Thanks sister its good hair food, but i want ask you the name of the seed please

  • @halimasharif4569
    @halimasharif4569 3 года назад +2

    I love ethiopian people but I can't understand the langouge could you translate it in Arabic or English please 😍 😍 thank you very mach

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Ok will do thank you 😊

  • @sitraomer9096
    @sitraomer9096 3 года назад

    ጭቃ ቅባት በርጥብ ፀጉር መቀባት ጉዳት አለው እንዴ

  • @hanateshome6395
    @hanateshome6395 3 года назад

    Thank u kalye konjo tsgursh wezenawn betam nw miwedew nech shinkurtun mokralehu.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 3 года назад

    Thank you 4 sharing my dear and like share 😍❤

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ቃልዬ ተልባ ቆጆ ነው 🙌አንድ ጥያቄ የወይራ ዘይት ሽበት ያወጣል እዴ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      No my dear ayametam 💝💝💝

  • @halimatube99
    @halimatube99 3 года назад

    ዘመናወይት ቆንጆ እህት ቅን አሳቤየ አላህ ይጨምረልሺ የኔ ውድ አደሰ ቸማሪነኝ በቅንነት ተባበሪኝ ተባብርን እንደግ

  • @fkr834
    @fkr834 3 года назад

    Pls ቃልዬ ወይም የቃል ተከታታዮች እኔ skin tag ኣለኝ ለዛውም ፊቴ ቅንድቤ ኣካባቢ እንዴት ላጠፋው እችላለው እርዱኝ እየተባዛ መጣ

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 3 года назад

    ቀሲር online መግዛት ይቻላል ቃልዬ ከላስቸገርኩ ብትነግሪኝ 🙏🥰

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад

    እንክዋን በደህና መጣሽ ቃልዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you yene fikir

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 3 года назад +1

    ቃልየ አናመሰግናለን ግን የነጭ ሽንኩርቱን ቅባት ተቀብተን ብንተወው ችግር አለው ንገሪኝ

    • @bisratkidane1529
      @bisratkidane1529 3 года назад

      አይሸትም ብለሽ ነዉ እህቴ ?

  • @hannagirma7003
    @hannagirma7003 Год назад

    Ashetim gin dear

  • @agegnehushmola5626
    @agegnehushmola5626 3 года назад

    ምሀሉ እና ዳርሩ በጣምደረቅነው እዳልመለጥ ድረሺልይ

  • @hannapetros4307
    @hannapetros4307 3 года назад

    Thank u kaleya I will try it 🙏

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 3 года назад

    Ahleen marre batem aref zade now thank you so much 👌💯👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi yene konjo thank you 😊 🙏

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 года назад +1

    ልዩ ውህድ ነው ያሳየሽን ቃልዬ እናመሰግናል 🤗❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ

  • @hayuna6424
    @hayuna6424 3 года назад

    Castor oil ብጠቀምስ ለነጭ ሽንኩርቱ?

  • @nardosgirmay8460
    @nardosgirmay8460 3 года назад

    Kaliye betam amesegnalew tebareki

  • @hanasamuel4083
    @hanasamuel4083 3 года назад

    ሠላም እንዴት ነሽ የቅባቱን ዋጋ ብትነግሪን

  • @wobalemgebrekidan2993
    @wobalemgebrekidan2993 3 года назад

    እረ ቃልየ የኃላየ ፀጎረ ከፊተኛወ በጣም አጭረ ነወ ቆረጨወ ሁሉ ነበረ ምን ባደረገወ ነወ አኮለ የሚሆነወ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 года назад

    arif wehed new anameseginalen👍👌

  • @سعيدعلي-ر3م
    @سعيدعلي-ر3م 3 года назад

    እህት ነጭ ሽኩረቱን አንፈጨውም አደል ከዘይቱ ጋ ብቻ ነው በውሀ የምናፈላው እስኪ መልሽልኝ

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 3 года назад

    በጠም ቆንጆ ወህድ ነወ የኔ ቆንጆ መተኮሰ ኢያ በዘሺ ነወ

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 3 года назад

    Welcome kali konjo missed your 🌹🌹

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤ 😘

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    Thank you konjo.

  • @DourahamaneKimbaZada
    @DourahamaneKimbaZada 3 года назад +1

    You are not speak french ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      No I speak Ethiopian language 🙂

    • @fikertehabtamu2843
      @fikertehabtamu2843 2 года назад

      እበክሽ አሁን ነጭ ሸንኩርቱን ከወይራ ዘይት ጋር ቀስ ባለ አሳት አንተከተኩት ብጠቀመው ችግር አለው?

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 года назад

    የኔ እህት አሪፍ ነው እስትይ ለፊት የሚሆን ውህድ ካለሽ ፊቴ ቡግር ይወጣና እዛው ይጠቁራል ተበላሽ ኦልቨራ ብቀባ ይለቃል መላ በይኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      አዎ እሬት ተጠቀሚ እንዲሁም እርድ እና እርጎ ተጠቀሚ እሺ

  • @kiyatelila1570
    @kiyatelila1570 3 года назад

    Thanks wude

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 года назад

    Yene web mertua.

  • @kalkdan5721
    @kalkdan5721 3 года назад

    እናመሰግናለን ጠቃሚ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤

  • @kidistzelalem3843
    @kidistzelalem3843 3 года назад

    Selam ehte ebakesh erijgn kalme tsaguren abelshebagn wistune min temakrgnalshe?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እንቁላል የወይራ ዘይት እርጎ ተጠቀሚ እና ሙዝ ጥሩ ነው ይቀይረዋል እሺ

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 3 года назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ ያአገሬ ልጆች ቃልዬ እናመሰግናለን 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you yene konjo ❤ 😘

  • @selamnguse5349
    @selamnguse5349 3 года назад

    Yet ygegnal estimu ?
    Litnegrign tichyalesh?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Please find it at the first comment my dear

    • @selamnguse5349
      @selamnguse5349 3 года назад

      No ligezaw sle feleku new?

    • @selamnguse5349
      @selamnguse5349 3 года назад

      Stimu ligezaw sle feleku new?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      @@selamnguse5349 እሺ የኔ ቆንጆ Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer for Home Facial, Warm Mist Humidifier Atomizer for Face Sauna Spa Sinuses Moisturizing, Unclogs Pores, Bonus Stainless Steel Skin Kit(Pink) www.amazon.com/dp/B0835669M4/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_YJASYAB73ZHHCQHN4BRX

    • @selamnguse5349
      @selamnguse5349 3 года назад

      @@zemenawit
      Thanks 🙏😘

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 года назад

    የኔ ውድ እስኪ ይህን እሞክረዋለሁ ፀጉሬ በተፈጥሮው በጣም ቆንጆ ነበር ከወለድኩ በኋላ ግን ላስተካክለው አልቻልኩም ልላጨው ሁላ እያሰብኩ ነበር

    • @aminakarim2254
      @aminakarim2254 2 года назад

      يااختي الكريمة ترجمي ماذا قالت هذه الفتاة الجميلة لم أفهم لو سمحتي

  • @tjj269
    @tjj269 3 года назад

    thank you so much

  • @martabaye2408
    @martabaye2408 3 года назад

    Kaleye enkun adereseshi serashin hulem adenkewalew wedshalw

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Love you too my dear 💖 💕

  • @netsanet580
    @netsanet580 3 года назад

    ነጭ ሹንኩርቱ አዘገጃጀት ወድጀዋለሁ ነገር ግን ተቀብተን መቆየት ይቻላል ወይ? አይሸትም ለማለት ነዉ

  • @feyineafeta6395
    @feyineafeta6395 3 года назад

    ቃልዬ እንደት ነሽ
    እኔ ብዙ ግዜ አፈ አከባቢ ፊቴን ስታጠብ ነጫጭባ ይሆንብኛል ምን ልጠቀም ?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ሳሙና ነው የምትጠቀሚው መሰለኝ እና ክሊንዘር ተጠቀሚ እሺ

  • @ruthmarkos8013
    @ruthmarkos8013 3 года назад

    ነጭ ሽንኩርቱ ቢፈጭ ምን ችግር አለሁ

  • @nardosgirmay8460
    @nardosgirmay8460 3 года назад

    Selam kaliye betam enamesagnalen

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ቆንጆ

  • @fthikidane251
    @fthikidane251 2 года назад

    Men aynti shampoos now konjo lechoger

  • @amalabdullahi8566
    @amalabdullahi8566 3 года назад

    Thank you.

  • @FatimaFatima-iz9rv
    @FatimaFatima-iz9rv 3 года назад

    Qasere Mendeno?

  • @sswe6073
    @sswe6073 3 года назад

    ቃልዬ እስኪ እናመሰግናለን በርች
    እስኪ ከቻልሽ የመፍጫሽን ሊንክ ብታስቀምጭልኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Mueller Austria Ultra-Stick 500 Watt 9-Speed Immersion Multi-Purpose Hand Blender Heavy Duty Copper Motor Brushed 304 Stainless Steel With Whisk, Milk Frother Attachments www.amazon.com/dp/B075X1KPLZ/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_GF2J8X7B27R573Z52ZY4

  • @tetena1352
    @tetena1352 2 года назад

    ቀሲር ምድነው

  • @romanwondimu414
    @romanwondimu414 3 года назад

    ጥሩ ጠቃሚ ነገሮችን ታቀርቢያለሽ ጥሩ ነው
    ግን ያንቺ ፀጉር ጤነኛ ነው በጣም የትጐዳ ፀር ላይ ብናየው more ለውጡን እናያለንን

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 3 года назад

    Betame tru tmhrt naw ktaybet

  • @FreTDFTueb
    @FreTDFTueb 3 года назад

    ተልባ ማለት ግን ምን ማለት ነው 🤔🤔💔 እባካቹ ኣስረድኝ ወይም ሌላ ስም ካለ ንገሩኝ 😔🙏🙏

    • @منلاحبش
      @منلاحبش 2 года назад

      በትግርኛ እንጣጥዕ ይባላል

    • @tetena1352
      @tetena1352 2 года назад

      ጎግል ፃፊ ይወጣልሻል

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy Год назад

    ላሽ ተጫወተብኝ እማ እስኪ እሞክረው አለሁ❤❤❤

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 3 года назад

    Qale weddeedd ❤💯 yemokeral

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 3 года назад

    ቃልዬ ዉህዱን ስትሰሪዉ በጣም ያምራል👌ይህ በደንብ ይሞከራል👏እናመሰግናለን ቃልዬ💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 💝💝💝

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 3 года назад

    እኛም ተባረኪ እንላለን

  • @halimatube99
    @halimatube99 3 года назад

    ኢንሻ አላህ አሞክራለሁ

  • @compunour1250
    @compunour1250 3 года назад

    የኔ ጣፋጭ

  • @אחכחחכחכ
    @אחכחחכחכ 9 месяцев назад

    ተቀብተለን አለመጣጠብ ይቻላል ማሬ

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 3 года назад

    Yane liyyuu amasaginalaw kalibe batam yamifaligaw nagar agagnahut bagatami kibarilign

  • @nardosendriyasc8362
    @nardosendriyasc8362 3 года назад

    እረ ፐርም አበላሸው ፀጉሬን ምን ላርገው

  • @nejatoumer2044
    @nejatoumer2044 2 года назад

    የወይራ ዘይት ስንጠቀም ጨው የሌለውን ፈልጋችሁ ተጠቀሙ

  • @mennaa.mosaed7464
    @mennaa.mosaed7464 3 года назад +2

    نريد ترجمة باللغة العربية ❤️

  • @tigisttekle8634
    @tigisttekle8634 Год назад

    ❤👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @امحمدامحمد-ع3ز
    @امحمدامحمد-ع3ز 3 года назад

    ممكن مترجمة عربية

  • @الحمدلله-ل1ر5ي
    @الحمدلله-ل1ر5ي 3 года назад +1

    واضح ان انا الوحيدة العربية هنا 😊😊

    • @salhaalmatrushi7194
      @salhaalmatrushi7194 3 года назад

      وانا ويااج ترجمي لي

    • @الحمدلله-ل1ر5ي
      @الحمدلله-ل1ر5ي 3 года назад +1

      @@salhaalmatrushi7194 لم افهم انا 🤣🤣🤣

    • @salhaalmatrushi7194
      @salhaalmatrushi7194 3 года назад

      @@الحمدلله-ل1ر5ي واضح ان وصففه ممتازه بس ناقصها مترجمم😆🤣

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 года назад

    👍👍👍💕