ማታ ማታ የምቀባው የፀጉር ቅባት📌 ፀጉሬ እንዲያድግ እና እንዳይነቃቀል የጠቀመኝ hair growth oil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 177

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 года назад +45

    እኔ የምለው ለበአል ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ አስባችኋል ? እኔ ልቤ ሂጂ ሂጂ እያለኝ ነው ምን ይሻላል እስቲ አማክሩኝ🤷‍♀️
    Please find all the links 👇
    Cliganic Organic Argan Oil, 100% Pure | for Hair, Face & Skin | Cold Pressed Carrier Oil, Imported from Morocco www.amazon.com/dp/B07QBLQ7V6/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_X09M2F9JSE7M6JJD9JQC?_encoding=UTF8&psc=1
    Sweet Almond Oil - Unrefined Sweet Almond Oil for Skin, Face and Body, Perfect Hair Oil and Carrier Oil for Essential Oils, Hexane Free Natural Unscented Massage Oil, Product of USA, 16 oz www.amazon.com/dp/B011QHFB4A/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_3B6N6B62GVW4AW9VT3PV
    Ethereal Nature 100% Pure Oil, Tea Tree, 1.01 fl. oz. www.amazon.com/dp/B07P5SNJY6/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_JAR1J1XVKFXXNNSRN0C5?_encoding=UTF8&psc=1
    NOW Solutions, Avocado Oil, 100% Pure Moisturizing Oil, Nutrient Rich and Hydrating, 4 FL Oz (Pack of 1) www.amazon.com/dp/B000MGOZ30/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_Q2SN83J7H1BSG3C8XN3W
    .
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

    • @yefetarisera1787
      @yefetarisera1787 3 года назад +1

      Aree enam hagera nafkot liglen new😓😓🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @taslmbinteslamallhmdulillh9670
      @taslmbinteslamallhmdulillh9670 3 года назад

      Aye yene manem mafte yelum wallh batem new mbatetisw

    • @zed2833
      @zed2833 3 года назад +1

      ፍትህፍትህ በሉ በሳኡዲ ላሉት እስረኞች እባካቺሁ እራብ ና ብርድ እየጎዳቸዉነዉ🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @habtamufelekehabtamufeleke4356
      @habtamufelekehabtamufeleke4356 3 года назад

      እንዴ ምን ጥያቄ አለው አሁን ነው መግባት ሀገር ቤት

    • @ነጃትነኚሰለምቴዋ
      @ነጃትነኚሰለምቴዋ 3 года назад

      የኔ ልዩ ከተሳካልሽ ሂጂ

  • @muntahm5997
    @muntahm5997 3 года назад +17

    በጣም አሪፍ ነው ቃልዬ መስኪ ይትዩብ እሷንም ገብታቹ ተመልከቷት ለፀጉር አሪፍ ነገር ነው የምታቀርበዉ እህቶቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ssaa-yy3cu
    @ssaa-yy3cu 3 года назад

    የኔ ቆንጆ አላህ እድሜ ይስጥሽ ፀጉሬ እየደረቀ ተቸግሬ ነበር እስኪ አንች ያሳየሽኝ እሞክረዋለሁ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ሜሉሽ ምነው እንደገና ጠፋችብን ምን ይሻላል ጌታየ እንግዲህ እንደ ጌታ ምጻት መጠበቅ ነው።

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 👍 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Haha 😄 🤣 she will come my dear

  • @ethiofam7643
    @ethiofam7643 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን።
    በጣም ነዉ የምወድሽ። በጣም ታበረታቺኛለሽ።

  • @ባለዉለታዬ
    @ባለዉለታዬ 3 года назад +14

    ፍትህህህህህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @keludishow
    @keludishow 3 года назад +1

    Wow የኔ ውድ ሁሌም ድንቅ ነገር ነው ሼር የምታደርጊን ወሳኝ ቪዲዮ ሼርር&👍😍😍😍💖💖💖🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you so much for supporting me ❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 года назад

    እንዴ በደስታ ነይ እንጂ በዚህ ሰአት እኮ ነው የዲያስፖራ ዋጋ እግዚአብሔር ይርዳሽና ብትመጪ በጣም ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ ትፈልግሻለች

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    በተለይ የአቪካዶ. ዘይት. ጭራሽ በሶስት በራት ቀኑ. እንኩንያው ሆኖ ነው የማገኘው. ትንሽ. የለውዝ. ይቀለዋል መሰለ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 3 года назад

    የለበሽዉን የሽቲ ድርያ አምሮብሻል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን 👍👍👌ሼር❤🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you my dear ❤ 💝

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 года назад

    Tebareki konjo wihid new endayeshiw melishilign esti leshibet mekenesha kalesh nigerign

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 3 года назад

    እናመስግናለን የኔ ቅመም እኮ ነሽ እስኪ እንደኔ የፀጉሩ ታሪክ የተቀየረ በዚህ ቻናል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Esey yene konjo berchi eshi

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад +2

    ቃልዬ ጥሩ ምክር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን❤️🙏

  • @yelbegizaw3965
    @yelbegizaw3965 3 года назад

    የኔ ውድድድ ሰወድሽ እኮ

  • @JuharaMos
    @JuharaMos 3 года назад +1

    ዋዉ አለባበስሽ ዛሬ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን እህት❤❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much yene konjo 👍 😘

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    ቃል ውብብብብብብ 💕🌷🌷😘😘👏👍👍 አመሰግናለሁ እንደሁልጊዛው እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን 👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 3 года назад

    Thank you kaliya betam aref nagr nawe metasayne!!

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 года назад +3

    💕💕 you really amazing person and you listen your follower comments and I have a lot of respect of you and thank you so much beautiful 🌹💕🌹💕🌹💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ💝❤💝❤

  • @አማራይቷነኝየሸዋነፍጠኛ

    ብላክ ካስተር oil ስጠቀም ለምድነው የሚያሳክከኝ ጸጉር በጣም ያሳምራል ግን ያሳክካል አጠቃቀሙ እደት ነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ሰላም የኔ ዉድ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ቃልዬ ሜላት ጠፋች በደህና ነው 👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      አዎ የኔ ውድ በሰላም ነው ትንሽ ስራ ስለበዛባት ነው በአዲስ ሞራል ትመጣለች እሺ

  • @freweiniteclemicael5027
    @freweiniteclemicael5027 3 года назад

    Xbikti ftret bhaki zewetawit shkor

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 года назад

    የኔ፣መልካም፣እህት፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Amen amen yene konjo

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 3 года назад

    እናመሰግናለን ቃልዬ ስወድሽ እኮ

  • @freweiniteclemicael5027
    @freweiniteclemicael5027 3 года назад

    Hadas eye des Tbilisi shkorina

  • @rahelgedle1917
    @rahelgedle1917 2 года назад

    ተባረኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ የአልመንድ እና የአርገን ኦይል አ.አ የት ነው የሚገኘው? ብትነግሪኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ

  • @feyineafeta6395
    @feyineafeta6395 3 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ።😍😍😍😍

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 3 года назад

    በርቺ የኔ ቅመም

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 года назад

    ዋው ዝፍል ያለ ፀጉር ቃልዬ በርችልን

  • @tigistbelayneh3024
    @tigistbelayneh3024 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ቃልዬ
    ግን አንች የምትይውን ሁሉ እጠቀማለሁ ፀጉሬ ላይ ምንም ለውጥ አላይ አልኩኝ በተለይ ጫፉ በጣም ነው የሚበጣጠሰው ግራ ነው የገባኝ

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 3 года назад

      የኔም ጫፉ አስቸገረኝ ሌላው ለስላሳ ሁኖ 😌

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ጫፉን በደንብ ቅባት ቀቢው ጥሩ ነው

  • @bettymeseoficial1512
    @bettymeseoficial1512 Год назад

    ኦሊቭ ተቀብተን ፀጉር ላይ ማቆየት አያሳክክም?

  • @mahidani9915
    @mahidani9915 2 года назад

    ቃልዬ እንዴት ነሽ ከዚህ በፊትም ጠይቄሽ ነበር የኔም የልጄም ፀጉር ብዛትም ቁመትም አለዉ ግን ዉሃ ሲነካዉ ይሰበሰባል እባክሽ ምክርሽን እሻለሁ????????

  • @አዲስሒወት
    @አዲስሒወት 3 года назад +1

    Very simple and easy to use it. You such an amazing girl. Well done and keep up your good job and positive energy.👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you sister 😘 💓

  • @serabrhanu1908
    @serabrhanu1908 2 года назад

    We love you thanks for everything god bless you

  • @emus323
    @emus323 3 года назад

    I’m on both treatment journeys that you shared with us. I’m loving it. I appreciate for all you do and will let you know the results at the end!🙏

  • @mawi7077
    @mawi7077 2 года назад

    ፀጉር እዳይሰባር ምን treatment እናድርግ

  • @hanalove3067
    @hanalove3067 2 года назад

    እህት ስላም ላንች ፅጉሬ ስስ ነው ግን ጫፍጫፉ ይቆጣጠራል አይበጠርልኝም ደሞ ይነቃቀላል በጣም እባክሽ መላ በይኝ

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 3 года назад

    Thank you konjo. ወደ ኢትዬ ሂጅ ብዬ ነው የምመክርሽ እኔም እሄዳለሁ🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እሺ ናኒዬ አመሰግናለሁ

  • @foziyaomer4930
    @foziyaomer4930 3 года назад

    Thank you kaliye you are so sweet konjo Tsegur anchim konjo 🤵‍♀️
    Yelebeshiwim Shiti betam yamral keyet new yegezashiw?

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Ke Ethiopia lekwelegn new ላስመጣ እንዴ ትገዛላችሁ😁

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 3 года назад

    ጥያቄ ተመልሷል ቃልዬ አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Eshi yene konjo ❤❤❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 года назад +1

    እዴት ነሽ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ዋውው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you so much 👍🙌

  • @lielaliela6062
    @lielaliela6062 2 года назад

    السلام عليكم
    ممكن تعملي ترجمة كتابية باللغة العربية أو Eng

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 года назад

    ቃልዬ እሞክረዋለው እምፈልገው ቅባት ነው ❤❤❤

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 3 года назад

    Mashallha alebabsesh thanks sistu

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 3 года назад

    የኔ መልካም

  • @zahrazine2745
    @zahrazine2745 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ በርችልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @BetStyle1
    @BetStyle1 3 года назад

    Kalye anchin saysh endet endemtanekakign. Thanks for sharing with us beautiful 🙏🥰💕

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 3 года назад

    አመሰግናለሁ 👍

  • @mesipainkiller4315
    @mesipainkiller4315 2 года назад

    Wudoche ene qodayen qebati siqeba yineqaqelali enam katetebku bohala meqeba zelalawun bicha nw ena cinqilaten mn biqeba yishalali

  • @eldasamson9653
    @eldasamson9653 3 года назад

    Kalye challenge enjemr plss ebkash konjo

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Eshi eldayee we will

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 3 года назад

    Kaleye betam amesegnalhuu tebareki 😘

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሠግናለን 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you mekdyee 💝❤💝❤

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 года назад

    እናመሰግናለን ቃል፡ በርቺ

  • @mebrhitkeshi7155
    @mebrhitkeshi7155 3 года назад

    ጎበዝ

  • @bintbaba5716
    @bintbaba5716 3 года назад

    ቅመም እናመሰግናል😘እከታተልሻለሁ ግን ብዙም ኮምቼ አላውቅም በጣም አመሰግናለሁ ውህዶችሽ በሙሉ 😘👌👌👌

  • @abebaeshete474
    @abebaeshete474 3 года назад

    እናመሰግናለን ውቢት

  • @helinaaltaseb5427
    @helinaaltaseb5427 3 года назад

    i really like ur video

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 3 года назад

    የኔ ውድ በጣም ነው የምናመሰግነው ግን ጥያቄ ነበረኝ እኔ ያለኝ ዘይት የሮዝ መሪ የአጉሎና ቫይታሚን E ዘይት ነው ያለኝ እነሱን ብጠቀም እችላለሁ ወይ ከቻልሽ መልሽልኝ💕

  • @fgifhf5243
    @fgifhf5243 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ግን ዘይቱ ኣሳይን❤

  • @bezajemal2289
    @bezajemal2289 3 года назад

    Ye huwala tsegure eyater asechegeregn minladereg?

  • @slamww8804
    @slamww8804 2 года назад

    ሁሌምነውየምጠቀመው

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 3 года назад

    ተባረኪ ቆንጂዬ

  • @zewdibelay2729
    @zewdibelay2729 3 года назад

    እባክሽን የሚያበዛ እና የሚያወፍር ነገር ንገሪኘ አንቺስ ታድለሻል

    • @binetomer1235
      @binetomer1235 3 года назад

      የአጉሎ ዘይት ከዘይትዘይቱን ወይንም ከ ኮኮናት ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ልትታጠቢ ስትይ ተቀብተሽ ከሁለት እስከ ሦስት ሰአት አቆይተሽ ታጠቢው

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 3 года назад +1

    ተባረኪልን የኔቆ!!

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏

  • @tigistasnake3782
    @tigistasnake3782 3 года назад

    አሪፍ ነዉ ውዴ

  • @lemlemchalachew8157
    @lemlemchalachew8157 2 года назад

    የጥቁር አዝሙድ ቅባት ብንጠቀም ችግር አለዉ

  • @faysigizmu6997
    @faysigizmu6997 2 года назад

    ሠላም ሠላም ሠላም👍💕💕💕

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 года назад

    እናመስግናለን ቃል

  • @zed2833
    @zed2833 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍እናመሰግናለን

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад

    በርች እናመሳግናሌን

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 3 года назад

    ጎበዝበርች ቆንጆ😘😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      እሺ በጣም አመሰግናለው❤

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 года назад

    Welcome back dear 😘 you have Beautiful hair. Your video is useful as always. 💜💜👍And shared

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Thank you eskediyee yene konjo ❤❤❤

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 3 года назад

    Thank you ❤️ good job 👌💕👌👌

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    Watching

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 3 года назад +5

    እኔ በ3 ቀን ሁሌም ቅባቶችን ቀላቅየ እጠቀማለሁ ግን ጸጉሬ በፊት ከጫፉ ነበርየሚረግፈዉ አሁን ግን ይነቃቀላል ምንላረገዉ እህቴ እና ደሞ ከስሩ አጫጫር ጸጉር አለዉ እባክሽ ካየሽዉ መልሽልኝ ዘመናይ

    • @ነጃትነኚሰለምቴዋ
      @ነጃትነኚሰለምቴዋ 3 года назад

      ማማየ የሚነቃቀል ከሆነ ሚስማር አፍልተሽ በውሀ በየ ሶስት ቀን ከስር ራስሽ ላይ በመንፈት መሳጂ አድርጊው አቆይተስ አሳድርሽ መታጠብ ትችያለሽ ወላሂ እኔ ሶስቴ ብቻ ተጠቅሜው ነው መነቃቀል ያቆመልኚ

    • @mesiworke5092
      @mesiworke5092 3 года назад +1

      @@ነጃትነኚሰለምቴዋ ሚስማር 🤔🙄 ከምርሽ ነው

    • @ነጃትነኚሰለምቴዋ
      @ነጃትነኚሰለምቴዋ 3 года назад +1

      @@mesiworke5092
      ሚስማር ስልሽኮ አርበኛ ነው ቁርፍድ ማለቴ ነው ማማ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      የኔ ውድ ሚስማር ስትል እኮ አይኔ ፈጠጠ ፣ ለማንኛውም ያልተስማማሽ ቅባት ሊኖር ስለሚችል አቁሚና እያንዳንዱን ሳታቀላቅይው ሞክሪው እሺ

    • @mesiworke5092
      @mesiworke5092 3 года назад

      @@ነጃትነኚሰለምቴዋ እእእ ......ህ ደነገጥኩኝ እኮ💜 .😃 እሱ ከሆነ እውነት ነው 💜

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 года назад

    እኔ ፀጉሬ. ቅባት. አይ መጥም. ምን ላድርገው.

  • @tubeamiharbutube677
    @tubeamiharbutube677 Год назад

    በርቺ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 3 года назад

    ቃልዬ ከአለባበስሽ ጋር የቤት ልጅ መስለሻል

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад

    Welcom dear watching

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад

    Thank you for sharing my dear ❤️🙏🏽

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    Thank you kaleyee, u r special as usual 🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you my dear ❤

  • @zanabuolana4773
    @zanabuolana4773 2 года назад

    Batam inamasaginalan

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 3 года назад

    በርች ዉዴ አርጋን ኦይል ለፊታችን መጠቀም እንችላለን ? ከቻልን መቸ

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 3 года назад

    ሰላምቤተሰቦች ዋውውአሪፍነው ግን የኔአየተበጣጠሰነው ተቸገርኩ😭🙏

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 3 года назад +3

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን እኔም ጀምሪያለው ለውጡን አሳውቅሻለው እኔ ግን ኮከናት ቅባት ነው የምቀባው ምክንያቱም ከፊቴ ሽበት ነገር እየመጣች ስለሆነና ኮከናት ደሞ ለሽበት ጥሩ ስለሆነ በዛው ልሞክረው ብዬ ነው😍

    • @weinshit5257
      @weinshit5257 3 года назад

      Kokonat la shbat Airfe nw eski shuk bayilgn shbaet worgnal

    • @genetbelda4376
      @genetbelda4376 3 года назад

      አዋ ፀጉር በጣም ያጠቁራል እኔም ልሞክረው አንድ ወር ተጠቅሜ ለውጥ ካለው አሳውቃችኃለው

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 года назад

      @@genetbelda4376 ምኑነው የሚያጠቁርው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад +1

      Yechalal my dear ♥ ❤ 💕

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 года назад

      @@zemenawit እባክሽ ቃል ከአማዞላይ እደት እደት እደሚታዘዝ ቪዶዎ ሰርተሽ አሳይን ፎርሙላውን በአማርኛተርጉሚልን የብዙሰው ጥያቂነው

  • @kumetanyomendertudima6846
    @kumetanyomendertudima6846 3 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ
    የወይራና የአቨካዶ ዘይት የምግብ ነው የጨመርሽው ወይስ የጸጉር ልዩ አለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      ሁለቱንም አይነት ብትጠቀሚም ምንም ችግር የለውም የኔ ውድ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 года назад

    Thank you for sharing kalye 💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Thank you yene fikir ❤ 😘

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    ነይልን የኔ ውድ እንቀበልሻለን መተሽልን ነው ጥያቄ የአቡካዶ ቅባት እቤት ውስጥ መስራት (ማውጣት) ጥሩ ነው???? ኢትዮጵያ ያለ አይመስለኝም እንደ ሁሌውም ውድድድድድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Awo betam I will do video on that eshi love you mewdyee

  • @tizibtzemed1763
    @tizibtzemed1763 3 года назад

    Thanks kale

  • @firyetube5833
    @firyetube5833 3 года назад

    ስላም ይብዛላችሁ የሀገር ልጆች subscribe አርግልኝ 🙏💓💓👌

  • @fatimafatima-vb9ef
    @fatimafatima-vb9ef 3 года назад

    ውይተባረኪ ውደ

  • @bezawitgebre8746
    @bezawitgebre8746 3 года назад

    የፀጉርሽን ታይፕ ብትነግሪኝ ውዴ

  • @melatkasay4499
    @melatkasay4499 3 года назад

    እናመሰግናለን💞

  • @sooretube5975
    @sooretube5975 3 года назад

    I like it the routines 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 года назад

    በየ ስንት ቀን ነው መታጠብ ያለብን ቃልዬ

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 года назад

    ሳንቀላቅል በቋሚነት ምን አይነት ቅባት ነው ፀጉር ሚያሳድገው ካለሸ ልምድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 года назад

      Almond Oil is good my dear ❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    Watching 👀

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 года назад

    Thanks for sharing 🌹

  • @freweiniteclemicael5027
    @freweiniteclemicael5027 3 года назад

    I love you

  • @ethiosister2332
    @ethiosister2332 2 года назад

    ፀጉሽ በተፈጥሮ እረዥም ነው ለምን ይዋሻል ለኮሜንት ተብሎ