meskiye ehitachin betam ameseginalehu. lik nesh ye migib mayonnaise tiru aydelem wistu chew, senafish ena leloch negerochin gebtobet new le gebeya yemikeribew.
Masike btam new yminamsgnshe Ena gen and tiyaka alen yhawm sagora yesababral kaiser ydigal tolotlo Gen waditach werdi aylem Komatsu endearment meni largwe?
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ሰላም ለሀገራችን ብሎም ለምድራችን ሁሉ!! ይሄው የፀጉር ማዮነስ በጥያቄአቹ መሰረት በ 2 አይነት ሰርቼላቹሀለው መልካም ግዜ💖🕊💖🕊💖🕊💖
Meski konjo ❤️🥰
@@birtukanmekonen9494 ሰቤ፣አረጊኝ
@Titu ደምረኝ
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
ማማየ. ግን እንቁላሉ አይሸትም ወይ መጀመሪያ የሰራሽው እሬት አጣሁኝ. እንሻአሏህ. ኢትዩ ስሂድ እጠቀመዋለሁ
መስኪየ አንቺ መልካምና ጥሩ ሰው ነሽ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ ትዳርሽም ይባረክ።😍😍🥰🥰
Demerign be qenenet melesalewu
በጣም ነዉ የምናመሰግንሽ የሚሰራዉ ስራ ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነዉ ለዉጥ አለዉ አመሰግናለዉ
ጥሩ ዉህድ ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ።
ደምሪኝ ልደምርሸ
@@BirukTuba5335 ኧረ ችግር የለዉም እህቴ ሰብስክራይብ አርጌሻለዉ
ስላምሽ ይብዛ መስኪየ እንኩዋን በስላም መጣሽልን ፍቅርን ስባኪ ስላምን ስባኪና በተግባር የምትኖሪ ሽ አመት ኑሪልን
የኔ ቆንጆ መስኪዬ እግዚአብሔር እውቀትሽን ያብዛልሽ ተባረኪ
ኑሪልን መስኪዬ የምራችንን ነው የምንወድሽ 😍
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
HI meksi im They first one to see yeah
ማሻአላሀ መስኪ ፀጉርሽ እየተመለሰ ነው በርቺ
😭🙏🏽
መስኪዬ ምርጥ ነገር ነው እናመሰግናለን
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
ሰላም ለናተ ይሁን መስኪ የውነት አንች በጣም ብልህሴትነሽ የኔፀጉርበጣም አስቸጋሪነበር ይህንትሪት መንት እየሞከርኩትነው በጣም ፀጉሬለውጥ አግቸበት አለው ቴኪው ቆንጆ
እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን ዳንሽልን አይዞሽ አትጨነቂ እግዚአብሔር አለ።
በጣም ነዉ እምወድሽ መሲዩ👉❤️
መስኪ የተባርክሽ ልጅ
በጣም አርፍ ውህድ ናው ታባርክ የኔ ቆንጆ ♥️
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
❤
አሜን መስኪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
የኔ ቅመም በእውነት በሚገርም ሁኔታ የኔም የጎደኛዬም ፀጉር በጣም ለውጥ አምጥቷል አመሰግናለሁ ግን መስኪ እድገት ጨምሯል ከፊቱ እየሳሳብኝ ነው
Gobez berche betam ken chewa nesh tebarkeln
የኔ ውድ እኳን አደረሰሽ ለብርአነ ትንሳኤው መልካም ሴት ነሽ ላይላዬ ደናናት ሳምም
መስኪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ነዉ የወደድኩት አረ እኔም እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ የኔ ዉድ 💕👌👍
በርችልኝ መስክየ ቆንጆ ውድድድድድድ
💖🙏🏽💖🙏🏽💖🙏🏽💖
መስኪየ የኔመልካም እጅግ በጣም እናመሠግናለን ባሳየሽን መሠረት እንሞክረዋለን ኢንሻአላህ
በተረፈ በርችልኝ
ለረጅም ጊዜ ተጠፋፍተን ነበረ አላህ ሲፈቅደዉ ደግሞ ተገናኘን ኢሜል ቀይሬ ነበር አድስ የዩቱብ ቻናል የከፈትኩት ለማንኛውም ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
በጣም ነዉ የምወድሸ
የናይላ እናት🌹😍💕አባቴ ሐብተማርያም ይጠብቁሸ 🙋እናመሰግናለን የኔ ፀባይ ሰናይ አንቺ የሚሰሪው ሰሰራው ይሰማማኛል በጣም ዋውውው👌☝👍
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ የኔ መልካም ሁሌም ምታሳይኝ ነገር ለኔ ምችት ነው ሚለኝ ተባረኪልኝ ውዴ🙏❤️
እንደማመር
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
የእኔ መልካም መስኪዬ እኔ originalu ማይኔስ በጣም ነው የሚስማማኝ ይሄን ደግሞ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ❤
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
ምርጥ ሴት ነሽተባረኪ
መስክየ በጣም እናመሰግናለን ስወዲሽ የኔ ቆንጆ
ጎበዝ፡መሢ
የኔ ቆኖጆ በጣም አመሰግንሻለሁ
መስኪዬ ሰላም ላንቺ ይሁን አቺ እኮ ለኛ ብርታታችን ነሽ እኔ ባንቺ ተጠቅሜአለው ብዙዎችንም ጠቅሜአለው ስለዚህ መስኪዬ ድካም የሚባል አንቺ ጋር አይታይም አሁንም ዛሬም ነገም ሁሌም በርቺ ጎበዝ ነሽ እንወድሻለን ተባረኪልን ሰርተን እንጠቀመዋለን
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
የኔ መልካም እህቴ በጣም ነው የምወድሽ
መስኪ ንፁህ ልብ ያለሽ መልካም ልጅነሽ😊❤
ያምራል የሰራሽው ውዴ
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
Enameseginalen yena lielit 😊😍🥰💚💛❤
ስወድሽ መስኪዬ
መታደል ነው ሰውን መውደድ ታድለሻል የኔ ውድ እኔም በእግዚአብሔር ፍቅር እወድሻለሁ እህቴ🌸💖🙏🏽
መሲዬ የኔ ውድ እዴት ነሽልኝ ፆም ስለነበር አልተከታተልኩም ነበር እንኳን ሰላም ቆየሺኝ
በጣም ነው ማመሰግንሽ የኔ ውድ
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
ማሬ ስወድሽ. ቤተሰብ አርጊኝ. የተለያዩ ሙሀደራወች እንለቃለን
ጥሩ ሰው ነሽ
መሥኪ ቆንጆ አፈ ማር
ማሻላጡሩነው
አችን ሳይ ነው የምበርታው መሲ የኔመልካም
ውዴ ጎራ በይ ወደ ቻናሊ የተላያዩ ሙሀደራወች እንለቃለኝ. ሰብስክራይብ በቅንነት
መስኪ ዬ በጣም ምርጥ
መስኪዬ ሁሉም ቆንጆ ውህዶች ናቸው ያሳየሽን እኔም እሞክረዋለው 🥰🥰
Demerign ehete
እናመሰግናለን መስኪየ
መስኪ የኔ ዉብ ማለካም ሴት ❤👌
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
የኔ ዉዴ በጣም ቅን ልጅ ነሺ የኔ መልካም ለይላን ሳሚልኝ እማ❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም መስኪ እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️
ደምሪኝ ዉዴ
Demerign be qenenet
ሰላም ፍቅር ደስታ ጤና ለመስኪ እና በመላው አለም ላላችሁ የመስኪ ተመልካቾች ይሁን እያልኩው መስኪዬ ባይገርምሽ ማዮኒዝ መዳም ቤት ሆኜ የፋብሪካውን ለምግብ የምንጠቀመውን በጣም ነበር የምቀባው እና ጸጉሬን የተተኮሰ ነበር የሚያስመስለው ልስልስ ያደርገዋል ለእድገትም ቆንጆዎ ነው ሁላችሁም ተጠቀሙት እየሰራሽ በተግባር እየተቀባሽ ስለምታሳይን ከልብ እናፈሰግናለን ክበሪልን🙏
meskiye ehitachin betam ameseginalehu. lik nesh ye migib mayonnaise tiru aydelem wistu chew, senafish ena leloch negerochin gebtobet new le gebeya yemikeribew.
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
Selam lanch Ehite Meski Konjo woww engida negn lebetshi Sewu likogngn new yemetahut betshi tesegure bedenb endiyadglign efelgalew neger gin yene tesegur ysebaberal demom yetefetiro Weym kebeteseb yemeta yetefetiro Shibet alebgn min badergew endmishalegn yehone mela Shuki beygn Yene Konjo Meskiye
መስክዪ የኔ ቆንጆ ሁሌም ውብ ነሽ የኔ ደርባባ ጌታ የሱስ አብቶ ይባርክሽ እንዴት እንደምከታተልሽ ፀጉሬ ለውጡን ማመን ነው የሚያቅትሽ እራሴን እንድከባከብ ነው ያረግሽኝ
🥰😘😘😘
❤❤❤❤❤ ሀቂቃ ፀጉር ማሳደግ የፈለገ መስኪን ብቻ ይከታተሉ
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሠግናለን
ደምሪኝ
@@BirukTuba5335 እሽ
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ እሽ
ተመልሶልሻል እግዚአብሔር ይመስገን የተወደድሽ
ሰለም መስክ ብጣም ጥር ነው 🙏#rowfoodletay 👈
መሰኪዬ
Maskiye ine tsegure betam rejim new gen sis new yemiyabeza neger nigereng bemareyam please 🙏
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
Yana mar sewdshe 🥰🥰🥰🥰
መስክዬ ዘመንሽ ሁሉ ይባር ኑሪልኝ የኔመልካም ሰው ናይላዬ እደትነች💋💋💋❤
መሲ ማዮነሱን ምጠቀመው ከመታጠቤ በፊት ነው ወይስ በኋላ
Thank you I need to make the second one for my daughter and me 😍
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ😍💐
እንደማመረ
@@BirukTuba5335 ነይ እሽ ዉዴ😍💐
Masike btam new yminamsgnshe Ena gen and tiyaka alen yhawm sagora yesababral kaiser ydigal tolotlo Gen waditach werdi aylem Komatsu endearment meni largwe?
Baxm tamchng yene konjo
መስክዬ በመጀመሪያ በጣም እወድሻለሁ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ጸጉሬ ተበጣጥሶ አለቀ ሳሳብኝ እባክሽን መላ በይኝ መስክዬ ራሴ ባዶሆነ ከግንባሬም አለቀ
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
መስኪዬ የኔ ልበ ቀና ተባረኪ😍😍 በጣም እከታተልሻለሁ የምችለዉን ያሳየሽዉን እሞክራለሁ አሁን ላይ ምንም አይነት ኮንዲሽነርና ሻምፖ አልጠቀምም(ትቻለሁ) ፀጉሬ አፊቱ በጣም ተሰባበረ ተነቃቀለ ጫፉም እንደዛዉ ፀጉሬ ወፍራም እና ብዙ ነዉ ትንሽ ለስለስ እንዲል ምን ላድርግ?ለመታጠብስ ቀዝቃዛ ወይስ ሙቅ ዉሀ ይሻላል?
ደምሪኝ ማሬ🌷🌷
መስኪ ደስ ይላል የሰራሽዉ እኔም ሞክረዋለሁ
መስኪ ናይላ ደህና ናት አቅርበሻት አታቂም
ካንቺ ብዙ ተማርኩ የኔ ቆንጆ ባለውለታ ነሽ
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
Maskiyee 🥰🥰💞💞💯👍👍
thank you dear, can i wash the hair only with water after applying the mayonnaise?
Thank you Mesie
እናመሰግናለን መስኪዬ እድሜ ላንቺ ፀጉሬ ዳነልኝ ታሞ ነበር ወላሂ እና ደግሞ የዛሬው ዉህድሽ ላይ እንዲወፍር ከተፈለገ ቀስል ወይም ሂናም መጨመር ይቻላል በተለይ ሂና ከእንቁላል እና እርጎ ጋር በጣም ፀጉርን ያድናል ሞክሩት
ደምሪኝ ማሬ
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
አንደኛ ነኝ
መስኪ ውድ እናመሰግናለን እስኪ የፀጉር ከረን እሚቀይር ከተፈጥሮ ካለ አሳይን ፀጉሬን ከረኑን መቀየር ፈልጌ ነበር
Thank meski
የኔ ቆንጆ በቅርብ ቀን ነው መከታተል የጀመርኩት እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ቅን መልካም ስው ነሽ መልእክትሽ ትምህርትሽ ሁሉ ቅንነት እውነተኝነት መልካምነት ያለው ነው ቀጥይበት ❤️❤️
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
selam maskiya endat nash
Maskiya tsagura betam asechagerognal mafeteha kalesh beya nw kalem alew tsegura ena betam tabelashetol darek nw bafit laselasa nebar betam yenekakelale amarognal lekoretaw eyalekugn nw majemariya lamakersh beya nw mafeteya yenoreshal
መሤ ገለፃሽ በጣም ደስ ይላል ቅርፎዱ እሮዝመሬ ለሽበት ያቀላል ሽቤቴ እንዴቀላ አልፈልግ ምን ትመክሬኝ አለሽ የኔ ማር
Yalemfecha liweferln ayechelem?
selam meski live aginches alawekem ena ye rosemery kebat tebelo mishetewu kebat endet nw teru nw?
ብዙ አይነት አለ እማ የሚሸጠውን ገዝቼ ተጠቅሜ አላውቅም እቤት ነው የምሰራው
Besint geze binteqmi tiru nw
Salam masiye idet nesh ihite mashallah ye maski betasaboch enem betsab arguny please😢😢
መስኪ የልጄ ጸጉር ሽብሽብ እያለ አስቸገረኝ ግን ረጅም ነው መሰብሰቡ አስቸገረኝ ሁሉን አርጌ አቃተኝ እባክሽን
መስኪዬ ለልጄ ከታጠበች በኋላ የምቀባት ቅባት ቆንጆ የምትይዉን ንገሪኝ እባክሽ በጌታ
ወላሂ ሜይኒስ ማየት እራሱ አልወድም ግን ውላሂ አንቺ ጭራሽ ለፀጉር ብለሽ ከሰራሽልንማ 🙏
እናመሰግናለን❤
ደምሪኝ ዉዴ
ስንት ቀን መቆየት ይችላል
Tabarki 💕 ♥ ❤ 💖 😍 💓 💕 ♥ ❤
Yasadegal endyyy
መስኪየ ውዴ በናትሽ የኔ ቆንጆ ፀጉር የሚያጠቁር ነገር ከኬሚካል ነፃ የሆነ ነገር ስሪልኝ ስወድሽ አመዳም ሆኖ ተቸገርኩ
በምታምኑው ዝምእዳትይመልሽልኝማይኖኒዝ ገዝቸእደትልጠቀመው ከታጠብኩቡሀላወይስተቀብቸልታጠብ
መስኪዬ የኔደርባባ እኳን ደህና መጣሽ ዛሬ ደሞ ውበቱን አርከፍክፎብሻል ዋውውው ፈጣሪ ባለሽበት ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ❤❤❤❤እምነት ተስፍ ፍቅር እነኚህ ሶስት ነገርች በሰው ዘር በሙሉ ፀንተው ከኖሩ ምድነው ችግሩ ሰላም የሁሉ መሰረትነውእና ሰላም እድኖረን ጠንክረን እፀልይ አንበል ሆይ ሆይ ፈሰቅር ከፈጣሪ የተሰጠን ልዩ ስጦታነው እና እንከባከበው ይሰበራል እና ፍቅር ከተከባከቡት እደፅጌሬዳ አበባ የሚለመልም ሲሆን ችላ ካሉት ግን ውሃ እዳጣ አበባ ኩምሽሽ ጥውልግ ስብርብር የሚልነው እና እምነት እምነት የነፍሳችን ዋና ቁልፍናት በፈጣሪ ካመን እራሳችንን ካመን ሌላውንም አካል ለማመን አያዳግተንም እና እርስበራሳችን እንዋደድ 🙏🙏🙏🙏
ደምሪኝ ዉዴ
በጣም ጥሩ ነው ያምራል ውድ እህቴ እድሜና ጤና ይስትሽ ንሩልኝ
ኣንድ ጥያቴ ልጠይቅሽ ሬት ከሌለብን ይሁናል ወይ መልስልኝ የኔ መልካም
ይሆናል🥰
Maski what product can I use for my hair it is falling and damaging
መስኪዬ የcloves ዉሃን በየቀኑ መጠቀም እንችላለን ፀጉሬ እየተነቀለ አስገረመኝ
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
Maskiye selamish yibza yene wud
Le sostagna gize litayikish maski sila NEO HAIR LOTION nigarign ebakish
Neo hair lotion ተጠቅሜው አላውቅም ለሳሳ እና ባዶ ለሆነ ፀጉር ለብዛት ነው የሚጠቀሙት ለወንድም ለሴትም ይሆናል ለ hair growth ይረዳል ብዙ ጥሩ ሪቪውም አለው አልተስማማኝም የሚሉም አለው
@@meskitube16 maskiye amesaginalehu
መስኪየ በታይሮይድ ምክንያት ፀጉሬ ይነቀላል መድሀኒቱም እያስቆመው አይደለም እና ምን ማረግ ነው ያለብኝ??
ደምሪኝ ማሬ🌺
Yenem.chigr.new.tayroyd.alebgn
Pitu.twesjalesh
Ayy alwesdm
ስለሱ ለብቻው ሙሉ መልስ ቪዲዮ ሰራልሻለው💖
መስኪዬ የጁ ሰመፍጫ እንደዚ ይሆናል?
👍👍👍👍👍👍👍👍
የኔ ውድ ትለያለሽኮ❤
ውደቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ማሮቼ aberetatugn pls😍😘😍
መስኪዬ መስኪታ አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤❤❤
ደምሪኝ ማሬ
@@BirukTuba5335 ምን ይለኛል የኔ ቆንጆ መልካምነት ለራስ ነው
Meskiye berchelin tsegure eyetebetatesebegn nw ye Rosemary water aref nw