የዱቄት ወተት ውህድ❗ ፍክት እና ጥርት ያለ ቆዳ❗ በፍጥነት የሚሰራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024
  • Music: Jenny's Theme
    Musician: Jason Shaw
    URL: audionautix.com

Комментарии • 234

  • @zemenawit
    @zemenawit  2 года назад +26

    እንዴት ከረማችሁልኝ የኔ ቤተሰቦች ፣ ይህን ቪዲዮ ቅዳሜ ነበር የቀረስኩት ለምትፆሙ እህቶቼ ፆማችሁን እንደፈታችሁ ብትሞክሩት በጣም ትወዱታላችሁ ፣ መልካም ቀን ይሁንላችው
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 года назад

      ቃልየ እስኪ ለመዛማ ፊት መታጠቢያ ጠጣር ሳሙና ጠቁሚኝ ፈሳሹ ምንም አይስማማኝም ሽታ የሌለው 😔 ምን እደመማደርግ ግራ ገባኝ

    • @hikmatube9834
      @hikmatube9834 2 года назад

      ለወዛማ ፊት ይሆናል ወይ እደዚህ እስክራቦችን እየተጠቀምን የሆነ ጊዜ ብናቆመዉ አይበላሽም ቆዳችን መልሽልኝ

    • @waantahuqoodamaalee363
      @waantahuqoodamaalee363 2 года назад

      Ok aref naw.qibatun men bilen nw min gezaw semun

    • @Danatube721
      @Danatube721 2 года назад

      ዘመናይት መፅሀፍሽ ኢትዮጵያ አለወይ????

    • @luwamestifanos2819
      @luwamestifanos2819 2 года назад

      Amen amen 6b

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +7

    ቃልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን ፌትሽ እራሱ አበባ መስሏል እናመሰግናለን 👍👌👏ሼር❤🙏

  • @asutaye
    @asutaye 2 года назад +1

    ማሻአላህ አንቺ ራስሽ ታምሪያለሽ.. ከውህዱ ከምኑ በላይ ያንቺን ፊት ማየት መንፈስን ያድሳል!

  • @ሉቤወሎዬዎ
    @ሉቤወሎዬዎ 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቅሽ እናመሠግናለን ዉዴ

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f 5 месяцев назад +1

    Yane konjo barice

  • @tube1864
    @tube1864 2 года назад +2

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ለ እግር ብሰሪልኝ ተረከዜ እየደረቀ ተቸገርኩ

  • @elisaayele6647
    @elisaayele6647 2 года назад

    Zare Betam wub honashal

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +2

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ቀላል ነው 💕

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 года назад +3

    Wow Betam qonjo whd .Thank you for sharing Qalye 😍🙏🏾

  • @emeshashgugsa2834
    @emeshashgugsa2834 2 года назад +1

    Enamesegnalen Zemnawit ebakesh letesebabere tsegur senasiz let endel konjo kerem tekumegn

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ። በርቺ ከጎንሽ ነን።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +3

    ቃል ውብብብብብብብብብ 💕💕💕🌷🌷🌷በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው የወተት ዱቄት በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      አዎ ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝት ይብልልን እህታለም አመሰግናለሁ በርቺልን እማምላክ ትጠብቅልን አሜን፫

  • @ruqia_7789
    @ruqia_7789 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @kidistregasa9144
    @kidistregasa9144 2 года назад

    Betam des yilal kaliye enameseginalen

  • @halimakassaw1688
    @halimakassaw1688 2 года назад

    Enamesegnalen Yene Wub emttekemiyachewun Kbatochi Smachewun Tsafiln Wude

  • @sarss-4442
    @sarss-4442 Год назад

    ዋው እህታለም አናመሰገናል

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 года назад +4

    ስታምሪ 🥰

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 2 года назад +1

    Qale ❤🙏 wow arif new akebabeseshe wedejiwalew

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 2 года назад

    መፅሐፍሽን አንብቤዋለሁ በጣም ደስ ይላል

  • @addissinabiblenutrition2922
    @addissinabiblenutrition2922 2 года назад

    Thank you for sharing love

  • @rukitube21
    @rukitube21 2 года назад +1

    ሰላም ቆንጅየ የምታሳያቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው እኔ ከንፈሬ ይደርቃል ምንም ብቀባው ለተወሰነ ሰከንድ ይለሰልስና መልሶ ድርቅ ይላል እናም መላ ካለስ ብትሰሪልን ደስ ይለኛል

    • @hermelatilahun2945
      @hermelatilahun2945 2 года назад +2

      Try to scrap it with olive oil and sugar then put moisturiser and when u are at home put pure petroleum Vasline even when you go to sleep eshi

  • @መቅድስውለታማሪያም
    @መቅድስውለታማሪያም 2 года назад

    እህቴ በጣም ጡሩ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад +1

    ቃልዬ በጣም በቀላሉ መጠቀም ምንችለው ነው ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግንይልን❤️🙏

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 2 года назад

    ቃልዬ ፊትሽ ፅድት ያለ ነው ታድለሽ ጥሩ ውህድ ነው ያቀረብሽልን ለመጠቀም ቀላል ነው በርችልን ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @tigisttesfaye6359
    @tigisttesfaye6359 2 месяца назад

    እማ ግንቅባቱን የለኝም ባሊዚን ብቀባ ችግር አለው❤❤❤❤❤

  • @asiyabekire5024
    @asiyabekire5024 2 года назад

    የኔ ቆንጆ ለፀጉር የሚያበዛ

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 2 года назад

    Thank u kalye zare demo znt fkt beleshal

  • @hanamelese5539
    @hanamelese5539 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ ውህድ ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад +3

    great job sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @salitube1054
    @salitube1054 2 года назад +2

    Bet west yemisera moisturizers yelim...........betam dry skin nw yalig🙏🙏

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 2 года назад +2

    ወቴ ት ብዙ አይነት ዱቄት ወቴ ት ሰለ አለ አይነቱን ሰሙን ብታሰቀምጭልን አመሰግናለሁ

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 года назад +1

    ዎው ጥር ነው በርቻይ i like 🥰🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb 2 года назад

    ሠላም እህቴዎውውውውውበጣም ቆጆነው👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 года назад +2

    Thank you for the useful information

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад

    ቃልዬ ዱቄቱ የለኝም በወተት ባለፈው ያሳየሽን ሞክሬው ቆንጆ ነዉ እስቲ ይሄንንም ገዝቼ ሞክረዋለው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      እሺ የኔ ውድ እርጎም ይሆናል እሺ

    • @temkinbintebrahim7502
      @temkinbintebrahim7502 2 года назад

      እርጓ ብቻውን ነው? ዘመን ቆንጆ ነሽ ፊትሽ በጣም ጥርት ያለ ነው በጣም ያምራል እናመሰግናለን የአይን ስር የጠቆረውን ለማስለቀቅ የክሬሙን ስም ጻፊልኝ ቪድዮ ጋር አይለይም ስሙን

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 года назад +1

    Thank you so much I will try 🙏🌹🌹

  • @esutam3746
    @esutam3746 2 года назад

    Betam konjo nw kalye zari mekuriwalehu b samnet snti entkeme

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 2 года назад +1

    Thank you so much it’s amazing I tried today my face is so Shiny and soft bright wow how often can I use it hi guys try it it’s so good🙏👍🌹🌹bless you

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Год назад

    የኔ ደግግግግ

  • @yordanosyord6499
    @yordanosyord6499 2 года назад

    በጣም አሪፍ የተፈጥሮ መከባከቢያ ነው ተባረኪ

  • @betlhmbetlhm9263
    @betlhmbetlhm9263 2 года назад

    እሞክረዋለው ዋውውውው

  • @mesayersido4542
    @mesayersido4542 2 года назад

    thx kali

  • @nisirmedia2302
    @nisirmedia2302 2 года назад +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን የምትሰሪያቸውን አያለሁ በጣም ጠሩ ነው ተባረኪ ጥያቄ ነበረኝ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ፊቴ ድብልቅ ተብሎ የሚመደብ ነው እዳንቺ እና መጠቀም የለበኝን ብትነግሪኝ በጣም ሽፍ ይላል ከዚህ በፊት ምንም ነገር ተጠቅሜ አላቅም ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 года назад

    ቃልዮ ዛሬ በጣም አምሮብሻል አንድ ጥያቄ ዐለኝ ፊቴ ጥቁር ጥቁር አየወጣብኝ ነው ምን ልጠቀም

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 2 года назад +1

    ወተትና ስኳሩ ተመችቶኛል ማዳት ስላለብኝ እስክራፕ አልጠቀምም ነበር

  • @tsegabraha6145
    @tsegabraha6145 2 года назад

    በጣም ኣሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
    @አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 2 года назад

    እናመሠግናለን በቀደም ደግሞ ከቁሳቁስ የጠለብኩት እቃ አልመጣልኝም ብየሽ ነበር አሁን ልካልኝ አለቺ አመሠግናለሁ ማምየ😍

  • @romanhiluf1005
    @romanhiluf1005 2 года назад

    Thanks so much konjiye

  • @AichaAicha-z2s
    @AichaAicha-z2s Год назад

    ሠላም እማ ፈሰሽ ወተቱን መድያት ለለው ፍት በየቀኑ ቢንቀበ ችግር ይኖራል ወይ

  • @xtx2795
    @xtx2795 2 года назад

    Tnx

  • @merontolosa478
    @merontolosa478 2 года назад

    wowww

  • @tesfayeberhe6820
    @tesfayeberhe6820 2 года назад

    መጨረሻላይየቀባሹ ባንቀባስ ማለቴቫይታሚኖቹ ወይቅባቶች

  • @kahsagebredessylal7818
    @kahsagebredessylal7818 2 года назад

    Btamtamriyalesh

  • @kidistasrat2865
    @kidistasrat2865 2 года назад

    lebe yale wuha fiti iyegodami wyi 3geza sinitatibibeti

  • @hiwattube
    @hiwattube 2 года назад

    እናመስግናለን የኔ ቆንጆ😘😍

  • @betlhmbetlhm9263
    @betlhmbetlhm9263 2 года назад +1

    ዘመናውይት ለማድያት መላበይኝ እባክሽ

  • @kahsagebredessylal7818
    @kahsagebredessylal7818 2 года назад

    Yemoke wuha efitachn tru adelem ybalal

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад

    ውይ ቃልዬ እችግኝት የኔ ፈጠራ መስሎኝ ኩራት ተሰምቶኝ ነበር ለካ አንቺጋርም አለች😂

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад

    ስታምሪ እስኪ እሞክረው አለሁ ፊቴ ከጥቅም ውጭ ሆኖብኛል

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 2 года назад

    ቃልዬ እናመሰግናለን
    ቃልዬ እረ ፀጉሬን ምንም ባደርገው አንዴ ደና አንዴ መጥፎ የሆነ ምንም ለድግ አልቻለም ምን ላርገው ንገረኝ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 2 года назад +1

    ቃልዬ ምርጥ ውህዶች ናቸው ያሳየሽን እሞክረዋለው🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @jennyjenny6323
    @jennyjenny6323 Год назад

    ውዴ ፌቴ'ጥቆቁር ነጠብጣብ አለብኝ የወተቱን ውህድ እና የወተት እና የስኳሩን ውህድ በሳምንት ስንት ቀን ልጠቀመው'በናትሽ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 2 года назад +1

    እጠቀመዋለሁ ቆንጆ ነው። የወተቱን ዶቄት እና ሱፐር ማርኬት እምትሸጠውን የበቀሎ ዶቄት ጨምረን በአበባ ውሀ ብናቀላቅለው ምርጥ ነው። ቃልየ ግን ባንድ ጊዜ ሶስት ጊዜ ተቀባሽ ችግር የለውም ? እኔ በሳሙና ጥርት አድርጌ እታጠብና ከዛ ያዘጋጀሁትን ነገር እቀባለሁ ከዛ ታጥቤ ክሬም በቃ

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu253 2 года назад +8

    የልጄን ወተት ጨረስኩት በቃ ☺ ቃልዬ በናትሽ እጄ አረጀብኝ መላ መላ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад

      ኦላይ ክሬም ተጠቀሚ ለፊትሽ የምትጠቀሚውን

  • @billykhadra5522
    @billykhadra5522 2 года назад

    Wow arefe wehed new fine hulunm be ande new?

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 года назад

    ልጅ ለሌለን ገዝተን ለማናቅ ምን አይነት ነው የገዛሽው nido ነው ?

  • @lionessbiruk2979
    @lionessbiruk2979 2 года назад +1

    Wooow it's so good
    It literally glowed my face
    Thanks dear

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 2 года назад

    Enemesaginln keliyiye

  • @zanatzanat7857
    @zanatzanat7857 2 года назад

    ውዴ ሰላም ላቺ ይሁንልሸ

  • @etumechal3081
    @etumechal3081 2 года назад +1

    Hi konjo hule endamarebshe 😍👀👂👂

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Thank you yene konjo ❤️

  • @umukalid292
    @umukalid292 2 года назад

    እሰቲ ሰለ ቫይታሚን ሲ ትንሸ ንገሪን አጠቃቀሙ እናም ጥቅሙ እባክሸ

  • @birktawit5022
    @birktawit5022 2 года назад +1

    Thank you 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኈ9ቈ

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እስቲ መላበይኝ ጉንጬ በጣም እየቀላ ተቸገርኩ እባክሽ ምን ልጠቀም

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 2 года назад

    ሥወድሽኮ ጽጌሬዳ የሆንሽ ልጅ 🌻

  • @selamtube6934
    @selamtube6934 2 года назад

    Alarjek kalebens cheger ayametam eht

  • @sunnydaddy
    @sunnydaddy 2 года назад

    Betame gonzo nshe yena konjoo

  • @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ
    @ሱምያሱምያ-ፐ9ፀ 2 года назад +4

    ለጥቋቁርሰ. ለምአሰሪልንም

  • @weinighebrehiwot8084
    @weinighebrehiwot8084 2 года назад

    Wow fantastis my sweety

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 2 года назад

    ዋዉ😘

  • @werkineshadugna5668
    @werkineshadugna5668 2 года назад

    ቃሊዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @saranove1272
    @saranove1272 2 года назад

    انا صفاء من المغرب احبك كثير تعجبني قناتك

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Hi Sara from Morocco 🇲🇦 thank you sister love you too❤

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад

    ቃልዬ ቆንጆ ትንሽ አልጠፋሽም? እንዴት ነሽ ?
    ዉሕዱን ወድጀዋለሁ እሞክረዋለሁ ተባረኪልኝ 🙏 ግብጽ በርችልን ኑሪልን 🙏 መልካም ቀን።

  • @tigistejeree5833
    @tigistejeree5833 2 года назад

    Arif nw imokiralew gn fite lay tikuakur netebtab bezabign ka gize buhala nw indi yehonew min larg damo tsagurem iye tebetatese ina iye sasa aschegeregn min ladirg

  • @kiyyaamasfine1192
    @kiyyaamasfine1192 2 года назад

    Woowww👍💯😘

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 года назад

    የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    thankyou for sharing yene konjo 🥰👍

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 2 года назад

    Watching kalye 😍

  • @ameenah1233
    @ameenah1233 2 года назад

    አረ በፈጠረሺ ወዴ ፀጉረ የምየሰድግ ነገረ ሲረልኝ ሲወዲሺ

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    ቆጅየ ማዳት ጨረሠኝ መላ ካለሽ

  • @jerrydoya7302
    @jerrydoya7302 2 года назад

    እህቴ እባክሽ የማዲያት ማጥፊያ ካለሽ ብትሰሪልን?

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    ቃልዬ አንዲ አኮ መጀመሪያውኑም ፍክት ያለ ቆዳ ነው ያለሽ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 2 года назад +2

    ቃልዬ ሱሴ እንኳን ደህና መጣሽ አዎ ፀጉርሽን እንደዚህ ለውጥ ስታደርጊው ወድጄዋለው በርቺ 💐😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      እሺ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @shewitghebrebrhan1112
    @shewitghebrebrhan1112 2 года назад

    Gobez

  • @compunour1250
    @compunour1250 2 года назад

    አቤት ትንታኔ ከውበት ጋር ስወድሽ እውነት

  • @yelfignantalem4860
    @yelfignantalem4860 2 года назад

    ፊታቸዉ ላይ ማዲያት የወጣበትን ማስለቀቅ ይችላል ወይ????

  • @almazzewde1073
    @almazzewde1073 2 года назад

    ቃልዬ ስታምሪ ቆንጆነሽ እኮ

  • @ummsuleiman2864
    @ummsuleiman2864 2 года назад +2

    Thank you for sharing my sister 😍😍 😍

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 2 года назад +4

    ቃልዬ ቆንጆ ነሽ እኮ በጣም💓 ግን እኔ ልጠይቅሽ የፈለኩት የወተት ዱቄት ስትዪ የኒዶ ወተት ዱቄቱን ማለትሽ ነው? መልስሽን እጠብቃለው ተባረኪልኝ