መታጠቢያ ብሩሹ 7 in one ነው በቻርጅ ነው ሚሰራው ባለ 7 መለዋወጫ ነው ባለ 5'ም አለ መታጠቢያ ሳሙናው olay total effects 7 in ይባላል በጣም አሪፍ ነው the scrub ደሞ st. Ives black head cleansing ይባላል ጥቋቁር ነጥቦችን ያፀዳል the cream ደሞ olay total effects moisturizer ነው በትንሹ meski'ን ላግዝ ብዬ ነው
ena kezi befit gezut yalshewn endale ye Olay kesmuna eske cream plus scrub,spin brush yhe hulu sent birr awtecha gezcha all waste new yehinbegne cherash fiten abelashebegne ena mismamaw na maysmamw ale esun leytesh betngrine tru new ende balemuya tnx
Meskiye yena andegna nesh betam gobez berchilgn ❤❤olay Ex date yetu gar nw weys yelewm legezaw felga yetuga endale atahut made in German becha nw yemilew ebaksh mels etebkalew
ማሬ ምታስተምሪያቸው ነገሮች በጣም አሪፍ ናቸው ካላስቸገርኩሽ ፎቶውን ብታስቀምጭልኝ
መታጠቢያ ብሩሹ 7 in one ነው በቻርጅ ነው ሚሰራው ባለ 7 መለዋወጫ ነው ባለ 5'ም አለ
መታጠቢያ ሳሙናው olay total effects 7 in ይባላል በጣም አሪፍ ነው
the scrub ደሞ st. Ives black head cleansing ይባላል ጥቋቁር ነጥቦችን ያፀዳል
the cream ደሞ olay total effects moisturizer ነው
በትንሹ meski'ን ላግዝ ብዬ ነው
😂 thank you konjo🙏
@@samritame ምንም አደል እህቴ
Thank u
@@ethiopiaethio9607 it's ok
እናመሰግናለን እህት
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ ሰላም ፍቅር ፈጣሪ ያድለችሁ ያስጨነቀችሁ ነገር ሁሉ በዚች ሰአት እንደ ጉም ይትነን ለይክ ሰብስክረይብ በቅንነት አመሰግናለ
Enenm adrgn
ከዚህ ስለ ውበት ነው የምን ወንጌል ነው!
Unclog pore ማለት በብጉር አማካኝነት ሚጠቁር ማለት ነው ተይ እንጂ መሰኪ እግሊዘኛ እንዴት ነው? የቆዳ ቀዳዳ አይደፍንም ማለት ነው የኔ ቆነጆ
ቀስ ብለሽ የምትጠቀሚውን እቃዎች ስማቸውን እና የት እንደሚገኙ አስረጂን ለምሳሊ ብሩሹ የት ነው ሚገኘው ? ሳሙናውሳ ? ስሙን አስቀምጭልን ክሪሙንም ከይቅርታ ጋር
ኑ እኔጋ በቅንነት እንደማመር አመሰግናለሁ ተባረኩ
ena kezi befit gezut yalshewn endale ye Olay kesmuna eske cream plus scrub,spin brush yhe hulu sent birr awtecha gezcha all waste new yehinbegne cherash fiten abelashebegne ena mismamaw na maysmamw ale esun leytesh betngrine tru new ende balemuya tnx
መስኪየ የኔ ቆንጆ የተቀባሽውን እስክራብ ፎቶውን አስቀምጭልን ሳሙናውንም ቡሩሹንም ስወድሽ
አሥቀምጣለይ
ይገርማል እኔ ብዙ ተጠቅማለው ሌላ አይነቶች ክሬም ይሄ በጣም ተስማምቶኛል እስካሁን ወደፊት ደሞ Comment አስቀምጥልሻለው እናመሰግናለን!
ስሙን ጻፊልኝ በናትሽ🙏🙏🙏
Mesiki madiyat eske sint gize yilekal bezih scrub
ቅን ነገር ትመስያለሽ... ተባረኪ ... እኔ ቤቴ ስክራብ ሞይስቸራይዘር... ነው ምጠቀመው ፊቴ ጥሩ ሆኖልኛል
መሲየ ቡርሹ በምድነውየሚሠራው ማለቴ በመብራት ወይስ በባትሪ ድጋ የሚሠራው እስኪንገሪኝውዴ
መስክዬ በጣም ኣመስግናለው የምታሳይን በሙሉ በጥሩ እና ተስማሚ ነው በጣም ነው የተመቸኝ👏👏
መሲኪዬ አለኝ ግን ለምድነዉ እየታጠብኩበት መሽከርከሩን ይቀንሳል ወይምደሞ ይቆማል ለምድነዉ
የት ነዉ የሚገኘዉ ብርሹ ስሙስ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል❤❤
Face scrub brush new semu Amazon tagejewalesh
የትናውም ፍርማሲ ታገኚዋለሺ
@@Me-em5sx እኔ ፈለጊው ነበረ ግን አላገኘሁም ሳውዱ ይለም እንዴ ካውቅሽ ነገረኛ
@@semiraahohdder3100 እኔ ሳውድነው ያለሁት እናም እናም ከፉርማስነው የገዛሁት ታግኝዋልሸ ፍቶውን አሳያቸው
@@semiraahohdder3100 ሰደልያ አለ እህት
ከላ ቡሩሽ ክሬሙን መጠቅም አንችልምዴ ከቡሩሹ ቀጥይ የተቀባሽዉ????ማልሽልኝ ማሬ
መስኪ በጣም አመሰግናለሁ
Meskiye yena andegna nesh betam gobez berchilgn ❤❤olay Ex date yetu gar nw weys yelewm legezaw felga yetuga endale atahut made in German becha nw yemilew ebaksh mels etebkalew
መስኪየ በጣም እናመሠግናለን እኔየአችን እስከዛሬ አልከታተልም ነበር በቅርብኘው የጀመርኩት ደስብሎኛል
Black supot alebegn men laderge? Men temkirgnalesh
መስኪዬ ቡሩሹን የት ነው የምናገኘው ? ስሙስ ምንድነው ቡሩሽ ብለን ነው ወይ
ከየት ገዛች አዛ የማጠፋው ሜካብ ስሙ ጻፍልኝ
የማትሠለቺኝ ሁሌም በጉጉት የምከተልሽ ምርጥ ሴት እንዳንቺ ለመሆን ያረግሽው ሁሉ አይቅርብኝ ብዬ ባለቤቴን እስክራፕ ክሬም እና ሳሙናውን ለገና የሚመጣ ሠው ስላለ እንዲልክልኝ ነግሬዋለው በስስት በፍቅር የማይሽ ምወድሽ ሴት ነሽ ኑሪልኝ 🤲
Salam meskye ene le tubes ADI's engda negn programesh batam des ylal. Gen black head free camical naw? Yeni fet wazam naw cremu ena scrab yhonenal
እባክሽ እስኪ ንገሪኝ የትኛውን ስክራብ ልጠቀም ሁለት አይነት ነው ካንቺ ያየሁት
በጣም ታምሪያለሽ በቀላሉ ፏ ማለት 👌መስኪ ጎራ በይ እኔም ጋር በርበሬ አዘገጃጀት በውጭ አገር ጋብዢልኘ ለቤተሰቦችሽ 🙏
Tsi family enhun
በደስታ
Masiky endate endamiwodishe kanaa lijeshe Salam nashe? Masiky yafetishe birushe yate nawo yagazashrwo?
ቤሩት ነዉ ያለሁት ምግብም እሰራለሁ ለዛነዉ ግን ያሳየሽኝ እስክራብ እፈልገዋለሁ ግን መዉጣት አልችልም እሷም ብጠይቃት
ማዳሜም አታመጣም ጥቆቁርሩን ካጠፋልኝ ምን ላርክ መስኪ እስኪ እቤት ዉስጥ የሚሰራ ንገሪኝ እማጠፋ የኔ ዉድ
Black Spot Krem Ayayig???
መስኪዬ ፍቅር እናመሰግናለን እኔም ገዝቼ እሞክራለሁ የኔ ማር ከልብ ውድድድ የምር በጣም ነው ምወድሽ
መስኪ ፀጉር የመያበዛአአ ንገሪኝ
መስኪየ እኔ የማደርገዉ ማታማታ ባልዚን ነዉ የምቀባዉ ከዛ ጥዋት በሳሙና ነዉ የምጣጠበዉ ግን ደናነዉ ፊቴ ግን ችግር አለዉ ሁሌ ባዝሊን? ጥቁረ ጥቁር አለቢኝ
መስክየበደንብ አሳይንወደ ካሜራው አስጠግተሽ የጥቁርን ማጥፍያ
Yni konjo setamri eko😍😘 enim etekemalew tukwkur alebegn
ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ መስኪ።olay endet magegnt endemchel alakem..
Meski iski afinca siri lemiwata tsegur matifewun nigerign??
የት ነው የሚገኘው አማዞን ወይስ ሌላቦታ
መስክዬ ፀጉር ለውጥ አለው ከፊቱ ወዙ እየተመለስ ነው አመስግናለው ስለምታሳይን ነገሮች የፊቱን ማስክ ደግሞ እያስመጣው ነው ለውጡን እነግርሻለው ተባረኪ የኔ ቆጆ 😍🙏🙏🙏🙏
መስኪ ተባረኪ አንቺ ምርጥ መልካም መካሪ ነሽ ተባረኪልኝ
የጥቁር ማጥፊያውን ከየት ነው የምናገኘው
መስኪፊቴን ውሃ ብቻ አስነክቻ እስክራቡን ብቻ ብጠቀመው ችግር አለው?አንቺ የታጠብሽበት ኦሊን በጭራሽ ላገኘው አልቻልኩም እስክራቡን ብቻ ገዝቼ መጣው ከምጥለው ንገሪኝ🙏❤
ዋዉ መስኪየ ፏ አርጎሻል እኔም መግዛት አለብኝ እናመሰግናለን ውዴ 😘😍
የኔ ማረ ሰወድሸ ቆንጆ ቀናነትሸ በራሱ ደሰ ይላል እሰኪ እንምክረው
Btam des ylal escrabu ena samuna be photo be coment btlkln des ylenal tuqur and and alen befite tebareki
Unclog pore ማለት በብጉር አማካኝነት ሚጠቁር ማለት ነው ተይ እንጂ መሰኪ እግሊዘኛ እንዴት ነው? የቆዳ ቀዳዳ አይደፍንም ማለት ነው የኔ ቆነጆ
ቡር ሽሺን ስት ገዛሺዉ ከየትነዉ
እናመሰግናለን የፊት ቡርሹ ውድነው እንዴ 😊የወር ደሞዜን እዳይወስድብኝ ንገሪኝ 😊
ቤሩት 9 ዶላር ነዉ እርካሽ ነዉ በኢትዮጵያ 900 ብር
Scrap tetkma and 4 ken fita eysakekgn gen alakomkum endza yaregal weys altesmamagnm malet nw? Yechershiw sayhon 2tgna yegzashiw nw yejemerk
ሰላም መስኪዬ እንዴት ነሽልኝ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እኔ. ማዲያት. አለብኝ እሱም ኢትዮጵያ ሄጄ ነው በፀሀይ በርን ነው ግን አሁን ማዲያት ሆኖል እና እጣን ጥሩ ነው ያጠፋዋል አሉ እና ውዴ ስለ እጣን ንገሪኝ እባክሽ ፊቴ በሙሉ ተበላሽቶል ኢትዮጵያ እና እንደዚ ሆኜ መሄድ አልፈልግም እኔ መቅላት ወይ መንጣት አልፈልግም ፊቴ ተመሳስሎ ጥርት እንዲልልኝ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ኢትዮጵያ ስሄድ ሙሽራ ነኝ ከእግዚአብሔር ጋር ለክረምት እሔዳለሁ እና እባክሽ ውዴ ፊቴንየሚያጠራ ነገር በጣም አመሰግንሻለሁ ባለሽበት የእግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ለይላዬን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ውድድድድ
Please text the name of the scrap.
መስኪየ መልሽልኝስኪ ማም ሰውነቴ ቀላ ያለ ነው ፊቴ ፀይም ነው ለምን እደሰውነቴ አልሆነም ፊቴ እስኪ ማቀላበትን መንገድ ጠቁሚኝ ማም
ሠላም መሲ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ሠላምሽ ይብዛልኝ መሲዬ እኔ ማዲያት ነበረብኝ እና በባለፈዉ በሠራሽዉ አይቼ አሁን እየቀነሰልኝ ነዉ እና የአሁኑን እና የበፊቱን በአንድ ላይ መጠቀም እችላለሁወይ እና ደግሞ አሁን የአሳየሽንን ተጠቅሜ ከጠፋልኝ በኋላ ተመልሶ አይመጣሞይ ግዴታስ በሳምን ሁለት ሶስት ጊዜ መጠቀም አለብኝወይ ከቻልሽ በእግዚያብሄር መልሽልኝ በጣም ነዉ ፊቴ የተበላሸዉ ሰዉ ፊት ለመቅረብ እራሱ እያፈርኩኝ ነዉ???
እናመሰግናለን መስክዬ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነው እስቲ እሞክረዋለሁ ሞራል ካለኝ እኔ ቲፒካል ሃበሻ ነኝ ምንም እንደሱ ያሉ ነገሮችን ሞክሬም አላውቅም ከአቩካዶ ውጪ ተባረኪ ልጅሽ ደህና ናት
Where did you get z brysh
can you please send me. where u bought the brush also the name of the scrub? please
amzn.to/35Wmo5x
ማስታወቂያ አትርሺ መስኪዬ👍
Yetatbishebatn samunawnm cramunm 3tunm post adirgln sis betirefa berchi
ብሩሹን ከየት ነው የገዛሽው ስሙን ምን ብለን እንጠይቅ እኔ ፊቴ በጣም ሰለተበላሽብኝ ነው እስቲ ንገሪኝ
America kohnase walmart ale hulatum
መስኪ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ
መስኪዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ኦላይ ክሬም በጣም ነው የተስማማኝ አመሰግንሻለው በርቺ
Yet new yemigegnew
@@kedus2010 yet new yaleshw
@@nejatmestufa2783 German new minorew
Ethiopia ..deredawa yet enagegeg plz ngruge
Meski scrubu mndinew simu
Bnatesh mskiye wed ethiopia lakiln
Meskiye yne konego berushu yti new ymegnw? pls
ስለ አልመንድ ኦይል ትንሽ አስተምሪን sweet almod oil
Olay wagaw sente endehon betnegrin?????????
መሲየ የኔ ውብ በጣም ነው የሞናመሰግነው እኔም ያለ ሜካብ ፏ ማለት እፈልግ ነበር ከዛሬ ጀምሬ ልክ እንዳንች ለመጠቀም ሁሉንም እገዛቸዋለሁ መሲየ ሁሌ እንደዚህ ብጠቀም ያቀላኛል ? ማለቴ ፀይም ነኝ ቀላ ማለት እፈልግ ነበር እስክራቡ እንዳያቀላኝ ሁሌ አልጠቀመውም ስትይ ሰማሁሽ ያቀላኛል ልጠቀመው ? ዋላ ደም እንዳይመስል ነው እንዳያቀላኝ ያልሽው?
Yene qonjo yee fitii cream lakiliny bantish
መስየ ቡርሽ ስሙ ምንድን ነው ንገሪኝ እንድገዛው
Ok alarjic yalen sewoch chgr ayametam malet new
እባክሽ ሱሙ ጻፍልኝ ሰንድ ከመሰጄ ጋር አርግልን
መሲየ ከቻልሺ የእስክራቡን ስም ( በፎቶ አሰቀምጭልን) በተረፈ በርችልን ምርጥ ሰዉ
amzn.to/35WLKA7
መሲ ሰላም ላንቺ ይሁን እባክሽ የብሩሹን ስም ንገሪኝ በትህትና ነው ምጠይቅሽ?
መስኪ በስረአት እከታተልሻለሁ ለምትሰጭን ትት እና ምክር ከልብ እናመሰክናል ስለ ብላክ ሄድ ከዚህ ቀደም ባስረዳሽኝ መሠረት እኔ ከኦላይን ገዝቼ መጠቀም ጀምሬ አለሁ 4ተኛ ቀኔ ነው ግን ስቀባው ለወዳው ያቃጥለኛል እና ትንሽ ከቆየ በኋላ ተዎት ያደርገኛል ይመስለኛል ብጉር ስላለብኝ ነው የሚያቃጥለኝ ወይስ አንቺንም ነው መልሽልኝ
ሰላም እዴት ናችሁ ሀገራችንን አላህ ይጠብቃት
መስኪ ፊቴ በጣም በብጉር ተጒድቶዋል ምን ላርግ
ለኢትዮ የሚሆን ክሬም ንገሪኝ በቅርብ ልሔድ ነዉ ማለቴ ፅሀይ ላይ ተጠቅሜ መዉጣት የምችለዉ
Sunscreen cream letsehaye yemikelakel new gezitsh tetekemi
@@abaydadi1348Betam amsegnalhu
ፌቲበጣም ወዛማነው ቡጉር አሸግሮኛል ምንእደማረግአለቅም
Mask ba maryame yizeshalew ye birshun ena ye scrape simachewun askamchelgn ♥️♥️
Pls can you put the scrup Link
የፊቱን ቡሩሹን አይነቱን አሳይን ካርቶኑን መስኪቲ ለመግዛት እንዲያመቸን ውዴ
7 in one በቻርጅ የሚሰራ ነው 7 አይነት መቀያየሪያ ያለው
ኢትዮጲያ 650 ብር ነው
7 in one olay ሳሙና እና ክሬሙ ነው እህቴ ብሩሹ አይመስለኝም
@@nomore8101 ብሩሹም እንደዛ ነው በምን ልላክልሽ
መስኪዬ ለኢትዮጵያ የሚሆን ፓይስትራ አሳዪን
ከ USA ወስጄ እዛ መጠቀም እፈልጋለው
አፍጥኚው😍😍😍
ለኔም ንገሩኝ
Mamyee eski Eskrbuni photo asyiny be marymi😪yen fixi betmi teblshtobnyil 😪
Be marymi
Scrubu side effect የለውም ማለትም chemical አይደል እንዴ?
መስኪ ብሩሹን የትነው እማገኘው ስሙስ ምንድነው?
Face scrub brush amazon tagejewalesh
amzn.to/35Wmo5x
Thank you meskye ena btam new ytkmye maryamn betam new ymles
🥰ሳሙናሺን ሁለቱንም ፎቶዉን በደብ አሳይን ማሬ ጥቋቁር ሊገለኝ😳
እባክሽን እይው ሙሽራነኝ ግን ፊቴ ጥቆቁር ነጠብጣብ አለው እና የት ነው የማገኘው ሁሉንም ባክሽን
Farmasi
መሲኪየ ሰላም ነሽ ውድ እኔ ፊቴ ለስላሳ እሚያፀባርቅ ጥርት ያለ ነበር አሁን ግን ምን ልበልሽ ማስጠላቴ ብታይ መስታውት ላለየየት ብዙ ጊዜ ወስኛለሁ ግን ቡግር የመሰለ ይወጣብኛ ግን የኔ ብቻ ነው የሁሉም ነው ደአቴ ላይ ሽፍፍ እያለ ያስቸገረኝ
ደረቴ ላይ ሽፍታ ይወጣብኛል ቡጉር የመሰለ ነው ምን ላድርግበት ጨነቀኝ
meski kirmeu bikers min chger alwe eni kirem aymechignm
መስኪ ፊቴ በጣም በቡግር ምክንያት ተጎድቱአል ያልሽነኝን ገዝቼ ተጠቀምኩ ለውጥ የለውም መላ በይኝ
What is the name of u used for scrab? please anyone tell me the name
St Ives blackhead clearing
@@SelamBerhanu-i6q thank so much
Meskiye black head scrub yetgnawn brand new metetkmiw
መስኪ እንዲህ ተጠቅመን ውጭ (ፀሀይ) ቢያጋጥመን ችግር የለውም እባክሽ መልስ አጠብቃለው ?????
ውዴ እስክራቡ በቡጉር ለጦቀር ይሆናል ጦቃቅር ነጠብጣብ የለብኝም ግን ፊቴ ቡጉር የወጣበት ቦታ ጦቅሯል
መሲ ዩቲብ ከፍቸ ነበር እና ሳብስክራይብ ያደረኩት ሁሉ ተነሳብኝ አሁን መልሸ ባዲሱ ቻናሌ ሳብስክራይብ አደረኩሽ መቸ ነው ዩቲብ ከፈቱ ብለሽ ነበር ከፈትኩ ግን እንዴት ቪዶ እንደሚሰራ አላቅበት አልኩ
መስክዬ የከፈሩን ልብስቲክ እንደት ሰራሽው ቪዲዮውን አላየሁትም እስኪ ንገሩኝ???
Le wezam fite yehonal samuna. ?
መስኪ ፊቴ በፅሐይ የተጎዳ ነው አሁን ፈሳሽ የፊት ሳሙና እና toner alcol ferr እና sunscrenn እጠቀማለሁ ግን ዳር እና ዳሩ ቅእላቱ አልተወኝም መላ በይኝ
እዴት አመሽሽ መስኪዬ ?ይቅርታ ቡሩሹስሙምድነው ? ሳሙናው። ስሙ ??የስጉር ሳሙናው። ሞራ ሳሙናነዉ ካላሰቸገርኩሽ ንገሪኝ
7 in one መታጠቢያ በቻርጅ የሚሰራ ነው ብሩሽ ነው በጥልቀት ለማፅዳት
መታጠቢያ ሳሙናው ደሞ olay cleanser 7 effects ነው
እስክራቡ ከየት መግዛትእችላለሁ እባክሽ እርጂኝ
መስኪ የምትጠቀሚያቸውን ክሬሞች ና ስክራፕ ዲስክሪፕሽን ላይ አስቀምጭልኝ አመሰግናለሁ ቆዳዬ ግን ደረቅ ነው
amzn.to/387RXMe
amzn.to/35WLKA7
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ፀጉሬን እየተከባከብኩ ነው ባንች ምክር ለውጥ አለው
Koy ለፎሮፎርስ ምን መፍትሄ አለሽ?
ሰሙን ንገሪነ፣መየቱ ጥቅም የለውም አይተን ካልተጠቀምን
ፎቶውንብሊኪልኝ እንደትእንደተቸገርኩኝ እህት
ስልክሽን ላኪልኝ በቲጂ ልክልሻለሁ
Lenm laklgen wed
Ballha enm falgalwu