Ewntshin nw ksabekut belaye nw yehiwot mengeden egzihabhere yekeyerwe hulun neger maderege kelal nber yamimaslge ye egzihabhere menged gen khulum yebelte nw yateshalem nw I really appreciate you shared your experience with us…we will need more.Thank you zemanawit
Wow you doing really well in your video by showing us to take care ourselves as God want us to take care ourselves. Thank you for the encouragement we love you
Congratulations 🎊🍾🎈 & Happy anniversary!!! I remember this moment in my Life. God is always with us! My biggest struggled I have is Fear I don’t know why. It
ይህ ቪዲዮ ከፆም ወቅት በፊት የተቀረፀ ነው ፣ ለምትፆሙ እህቶቼ እርጎውን በእሬት እየተካችው ብትጠቀሙ ተመሳሳይ ውጤት ታገኛላቹ። መልካም ቀን ይሁንላችው💝 Organics Qasil Powder a.co/d/9c324FF
ፆሙን:የበረከት:የይቅርታ:የሰላም:የሀገራችንን:ሰላም:የህዝባችን:ከእራብብ:ከሰደት:የሚወጡበት:ያድርግልን 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ፆሙን:የበረከት:የይቅርታ:የሰላም:የሀገራችንን:ሰላም:የህዝባችን:ከእራብብ:ከሰደት:የሚወጡበት:ያድርግልን 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለኔ አንቺን በዚህ መንገድ ማወቄ ለበጓ ነው ብዙ ተምሬአለው አመሰግናለሁ
እደትነሽ እህት ዘመናዊት እባክሽ የቀሲሉን የአማዞን ሊክ አስቀምጭልን
@@ወለየዋ-ረ3ቨ a.co/d/9c324FF Huda Organics Qasil Powder Hair Shampoo Hair Mask DIY Shampoo Mask for Acne
እኔም ከዛሬ አምስት አመት በፊት በህክምና ስህተት ብዙ ደርሶብኝ እግዚአብሔር ከሞት አድኖኛል ብዙ የቤ/ክ አገልጋዩች በፀሎት አብረውኝ ሆነው በንስሃ በጌታ ፊት ሆኜ ምህረትን አግኝቻለው ዘመን ለጨመረልኝ ጌታ ምስጋና ይድረሰው ።
የጥሞና ግዜና ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው የተቸገሩትን መርዳት ሸክማቸውን ማቅለል አቤት የሚሰጠው የውስጥ ደስታ ቃልዬ የልቦናሽን መሻት ይሙላልሽ የአሰብሽውን ያሳካልሽ
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
እውነት ነው! እግዚአብሔር ለኛ እና በኛ ላይ ያለው አላማ ፍቅር ነው። የሚሆኑብን ሁሉ ለበጎ ነውና!
Yes true thank you 😊 🙏
እዉነት ነው ፡ትክክለኛ መልዕክት ነው፡ ቃል ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን፡፡
የኔ ልባም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንኳን ተወለደለድሽ ለብዙዋች ትርፋ ነሽ ህልም እንደሚያልፊ አስተምረሽኛል ❤❤❤❤አመስግኒለሁ❤❤❤
የኔ ቆንጆ ባንድ ድነጋይ ሁለት ወፍ ይላሉ ያገሬ ሰዉ ስለ ምክርሽ እንዴት ራሳችንን እንደምንጠብቅ ብርታት ስለሆንሽ እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር በቀር ያሰብሽዉን ሁሉ ይስጥሽ እናመሰግናለን ዉድ
ቃልዬ ተባረኪ ችግሮች ሲገጥሙን ከፊታችን ላሉት ምርጥ ቀናቶች ( አመታቶች) የሚያዘጋጁን ናቸው አባት ልጁን እንደማይተው ሁሉ እግዚአብሔር እኛን አይተወንምና።
Tekekel My dear ♥️ amen
የኔ ውብ ሁሉም ነገር ለበጎነው ስለ እግዚአብሔር መልካም ስራ ማወቅሺ ደስ ብሎኛል እሱን የያዘ ፈተናውን ያልፍልኛል ።
እውነት ነው እግዚአብሔር በተለያዩ መንገዶች ነው የሚያስተምረን። ያሰብሽውን መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ♥♥♥
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እግዚአብሔር በያንዳንዱ የህይወታችን አጋጣሚ እያስተማረን እየመከረን እንደገና እየሰራን ታሪካችንን የሚቀይር አምላክ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን ራሴንም እንዳየው አርጎኛል መልእክትሽ ጥሩ ልብ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Amen amen yene konjo melkamyee💜💜💜
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ። ቃልዬ እንኳን አደረሰሽ እንችን ያስተካከለ ልዑል አምላክ ለጠፋት ወጣቶች በሙሉ ይድረስ። ማየትን ማስተዋልን ያድልልን። ተባረኪ
እውነትም ዘመናዊት ፀባየ ስናይ ምክሮችሽ የሚያረስርሱ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ
ዘመንሽ ይባርክ
የኔ መልካም
ጨዋ ሴት ምምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው በረካ ሁኚ ቃሊ ቆንጆ
ጥሩ አስተማሪ ነገር ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ እናመሰግናለን ።
Thank you my dear ❤️
ከሂወትሽ የሚገርም ምስክርነት እና ትክክለኛውን ነገር ስላካፈልሽን ተባረኪ እህቴ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
ቃልየ በእውነት ትክክል ነው የሆነ ሽግር ስያጋጥመን ወደ እግዚአብሔር ነው የምንቀርበው በዛ ሳዓት ነው መስታዋል የምንችለው እግዚአብሔር ይመስገን ቃልየ እናመሰግናለን ኣንድ ኣንድ ግዜ እንደዚ ምክርሽ ጣል ጣል ኣድርጊልን ❤❤🥰🥰
Eshi I will my dear 💗 yes that is true 👍
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው በመከራ ጊዤም መሸሸጊያ ነው
Amen 🙏 thank you
ቃልዬ በቅድሚያ እመብርሀን የልቦናሽን መሻት ከልጇ ከመድሀኒአለም ጋር ትፈፅምልሽ በእውነት ሁሉም ሰው የሚፈተንበትና የሚወድቅበትን ጊዜ አስተውሎ ወደራሱ እንዲመለስ በራሱ መተማመን እንዲኖር ቅዱስ ደዊት ግሩምና ድንቅ አድርገህ ፈጥረኸኛልና አመሰግነዋለው ብሎ አምላኩን እንዲያመሰግን ስለሰጠሽን እህታዊ ምክር ከልብ አመሰግናለው እንድንበረታ ባለን ነገር እራሳችንን እየጠበቅን እንድንኖር ፈጣሪ ሁላችንንም ይረዳል የመልካም ቤተሰብ ፍሬ ነሽና ሼር እያደረግሽ ለምታሳይን መልካም እና ጠቃሚ ምክሮች ከልብ እያመሰገንኩ ለእናትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላችሁ የሁላችሁን ኑሮ እመቤቴ በበረከት ትሙላላችሁ ፍሬዎቻችሁን ሁሉ መድሀኒአለም ይባርክላችሁ🙏❤️
በጣም የተባረክሽ ውስጥሽ ውጭሽ ሁሉ ነገርሸ ያምራል በጣም እናመሰግናለን ደግሞ ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
God bless you and your family. You are a great teacher. I like and subscribe your channel because of this teaching.
እኔ ማርያምን ሁሌ ይዘሽ የምትመጪው ምክር በቃ እውነት በኛ ልብ ውስጥ የአለ ግን መወሰን የአቃተን ጉዳይ ነውና እዲ ወስኖ ቆርጦ የመከረ ሰው ስለዛ ነገር ሲናገር ማርያምን ለአዳንዳችን መወሰን አቅቶን ለምንወላውል ጽሩ መፍቴኤ ነውና በኔ በኩል በእውነት በጣም እየተለወጥኩ ነው አነስ ብላ ዩምትመክሬን ታሬክ በቃ የእውነት ላይፍሽን ሼር የምታረጌበት መገድ ይለያል ፈጣሬ ይጠብቅሽ
Yes my dear gobez love you my dear sister 😘
እናመሰግናለን ቃልዬ ተባረኪ ጥሩ ልብ አለሽ
Berchi ehite! Betam melkam sew nesh! Egziabher yibarkish!
Love the vidio. Thank you for sharing what you learned from your life.
ውይ ቃልዬ ትልቅ ትምህርት ነው በዚ ላይ መልካም ቤተሰቦች አሉሽ ተመስገን ከውድቀት መማር ትልቅነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Yes my dear thank you 😊 😘 amen
ለሁሉም ግዜ አለው ቃልዬ
ያንንም ግዜ እግዚአብሔር ባለው ይሆናል ሆኗልም ዋናው የኛ መሻት ነው እግዚአብሔር ሁሌ የሚያስፈልገንን በግዜው ይሰጣል
እኔም በታመምኩበት ግዜ እግዚአብሔር እድል ስጠኝ ለህይወቴ የማስተካክልበት መንገድ
ተባረኪ ሃሳብሽን ስለምታካፍይን
እንኳን እደረሰሽ!❤️
Thank you almazyee yene konjo ❤️ amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ጊዜ አለው ተመስገን ነው 🙏🙏🙏
Qaleye Egziabher yestesh betam new yemtabrtachiw anchi bertetsh qeriw zemnshn Egziabher keljochsh ga befeqr endtasalfi emgnlshalhu yena jegnit
ቃልዬ ቆንጆ የህይወት መልህቅ ሰጠሽን ተባረኪ ራእይሽን መድሃኔዓለም ያሳካልሽ
ልክ ነሽ ቃል ለሁሉም ግዜ አለው 👏👏👏💪💪💪💪🇪🇹💃💃💃💃
Yes my dear ❤️
በጣም ቆንጆ ውህድ ነው እንሞክረዋለን የረዳሽ እግዚያብሔር ይመስገን
ትልቅ መልክት እና ትምህርት ነው እናመሰግናለን
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
Thanks sister❤🙏🙏🙏❤❤
ቀሲል ለማታውቁ ልንገራቹ በተለይ አረብ ሀገር ያላቹ በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ ቅመማቅመም መሸጫ ሱቅ በአረብኛ መሀል አጣር ውስጥ ይሸጣል ሰድር ነው ስሙ ስድር የተፈጨ በአረብኛ ስድር መጥሁን ብላቹ ግዙ እኔ በጣም ነው የምጠቀመው ፊት ያጠራል ከእርጎ እና እርድ ጋር ቀላቅላቹ ተጠቀሙ ክሬም ይቅርባቹ
እህቴ አመሠግናለሁ ስድር እነው በአማርኛ የቁንቁራ ቅጠል ነው
Ende egziabher Yale meri yelem I also had the same experience
thanks for sharing you are honest we need more vedio god bless you and your family 🙏🙏🙏
It's such inspiring! you are the best 👌 beautiful inside and out!
Tnx my beloved siss.. Amaizing testimony ❤️
Yene konjo! Asteway nesh berchi!
ቆንጆዎቹ ቤተሰብ በጣም ታምራላችሁ ሠላም ያለዉ ቤተሰብ መሆናችሁ ፊታችሁ ላይ ያስታውቃል።
yene konjo kalye betam amesegenalewe lemekeriesh🙏🙏🙏❤❤❤
SALM IHITE INDETI NESH
BEXAMI AMASINGALO WUDE
PLEASE. ande lexayeshe fete laye inde bigore hone yewaxa ine xiqaqore neger alabeng indeti new mexafawe please tell me sist
Thanku for sharing wonderful lesson may God bless you
የኔ ጎቦዚ ሴት እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ቃልዬ እንወድሸለን
Amen amen yene konjo ❤️
ቀሲር mn malet nw wey bengizena mn ybala
ቃልዬ አይናችንን እንዴት መንከባከብ እንደምንችል አሳይን
Kaleya berichi hulam metakeribew neger temiret sechi nw happy anniversary.
Arif vido new amesegnalehu wida bgur betam new ften yabelashegn emokrewalew kaliye slehulom neger egzihabhier yemesgen 🙏🙏🙏🙏hulom lebego new
Yes very true 👍 😊 thank you
Such a beautiful explanation ..that's what we need ..every of ur video.
Thank U Yene Konjo I Wish U Long Life and full health ውድድድድድ
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ቃልዬ ምክርሽ በጣም ውስጤን እንድመለከት ያደርገኛል ሁሉም ስው እንዳቅሙ ፈተናዎች ይኖሩበታል ነገረ ግን ሁሉ ለበጎ ነው የውስጥሽን ጥንካሬን አደንቃለሁ በርቺ እህቴ እወድሻለሁ
እኔም በጣም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ
Ewntshin nw ksabekut belaye nw yehiwot mengeden egzihabhere yekeyerwe hulun neger maderege kelal nber yamimaslge ye egzihabhere menged gen khulum yebelte nw yateshalem nw I really appreciate you shared your experience with us…we will need more.Thank you zemanawit
Eshi Hanayee I will thank you 😊 🙏
ቃልየ የኔ መካሪ የኔ ሞራል ለኔ አነቃቂ ደግሜ ነው ያዳመጥኩሽ እወድሻለው በርች
thanks. We need more videos like this
ቃልየ የዛሬ ምክርሽ መቼም አልረሳዉም በጣም አመሰግንሻለዉ❤❤❤
Oww thank you my dear ❤️
omg kalyee you are such a wise woman......I known u since high school....u are such a strong, mom and beautiful woman. God keep you blessed
Oww thank you yene fikir ❤️ ❤️
andegna nesh yene mrt eihite,
egziabher lezelalem melkam eina melkam bcha nw,kzih belay mskr hugni ltalakntu behiwotsh,keff beyilgn❤😘🙏bruk nesh
Amen amen yene konjo ❤️ thank you 😊
እንዴት እንደምወድሽ ቆንጆ። እባክሽን ፊቴ ላይ ማለትም አይኔ ስር ትንሽ ዝቅ ብሎ መስመር በሁለቱም ቦታ አለኝ እንዴት ላጥፍ
Hi zemen endet nesh enkuwan adersesh lezi ken keza am a single mam I have 2 kids 1 boy 1 girl can you help me please
ቃልዬ እኔንም ወደሃላ እንዳስብ አደረግሽኝ የኔ ውድ አሁንም እግዛብሄር የድግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልሽ በጣም እናመሰግናለን
Wow you doing really well in your video by showing us to take care ourselves as God want us to take care ourselves. Thank you for the encouragement we love you
Happy Anniversary kalyi!!!
It is true God is always besides to us!!!
thanks for sharing this wonderful experience !!!
Blessing!!!!😍😍
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏
ቃልየ እርጋታሽ ምትሰጫቸው ትምህርት በጣም ደስ ይላልና ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ማለት መልመድ አለብን
በጣም ትክክል ነው የኔ ውድ
Zemenye yene ትሁት እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ
Tebareki Geta yasebishiwin yasakalish. Kimem nesh
Amen amen yene konjo
የኔ አስተዋይ በርቺ
ቃልዬ የልጅ አዋቂ የልብሽን መሻት ጌታ ይሙላልሽ እውነት መልክቱ ለኔ ነው የመሠለኝ ቃልዬ ልቤ የተሰበረበት ወቅት ነበር እና እኔንም እዳቺ ጌታ ይድረስልኝ እወድሻለሁ የኔ መልካም ሴት ተበረኪ።
God is good all the Time!! kale thank you
እውነት ነው እራስን ማሸነፍ ትልቅ ደስታ አለው እግዚአብሄር ይመስገን
ሁሌም መሽቶ እስኪነጋ የማልጠግብሽ ሁሌም ማነቃቂያ መልእክቶችሽ ያበረቱኛል ያጠነክሩኛል አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ውድድድድ
መውዲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ እህቴ
@@zemenawit ቆጃወ ነሽ ሲበዛ እናም እናመሰግ ናለን ለምታደርጊን ነገር
የኔ ቆንጇ ሸክምሸ ይቅለል የምትጠቀሜቸው የአማርኛ አጠቃቀምሸ እንዴት ደሰ ይላል ኑሪልን የኔ ቆንጇ እህት
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
እግዚአብሔር ሰሩሑ ድንቂ አዩ አና ካባኪ ብዙሕ ነገር አየ ዝማሃር አና እግዚአብሔር እምላክ ሓሳብ ልቢኪ ይፈፅመልኪ ዝያዳይይይይይ
Thank you my dear ❤️ 😘 yekeniyeley
የኔ ዉድ... እህት የራሴን ህይወት ነዉ ግልፅ ያደረግሽልኝ ከእራሴ ጋር ጦርነት ላይ ነበርኩ ...
በጣም አንቅተሽኛል... ምክርሽ እንድበረታ , ደስታ ማግኘት እንደምችል ,በራስ መተማመን ለነገሮቼ ሁላ መልሥ እንደሚሆነኝ ...
የዛሬዉ ምክርሽ በቀጥታ ለኔ ነዉ...
በጣም አመሠግናለሁ 🙂❤️🙏
Thank you my dear ❤️ berchi it's all about mindset
thank you so much kaleyaa 😘😘😘😘❣❣🙏🙏
Thank you my dear ❤️ 😘
This is so a great inspiration for us and thanks 🙏🏻 Kale
Thank you my dear ❤️ 😘
yene konjo zemenesh yebarek
Qale waw mekeresh wesexe new yegebaw Yeredash. geta semu yebarek ewenet new yesew lij yewedeqal yenesal ❤️🙏
Yes my dear thank you 😊
Wow arif neger new yastemarshn ybelt wededkush ewnet.
Yehone info. Meteyek felge neber kalye telegram channel or email'shn btasawkign ebaksh? Amesegnalew 🙏
እናመሰግናለን ቃልዬ
Thank you my dear ❤️
በትክክል ቃልዬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉም ነገር
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Tank you ,,wow we have the same story kal u remind me back even i brok my leg.
ውይይ የኔ ውድ አዎ በናትሽ አይዞሽ እህቴ
Thank you kalibye kesir yet yigengal beenglizinga sim alew?
Huda Organics Qasil Powder Hair Shampoo Hair Mask DIY Shampoo Mask for Acne 5.3 Ounces a.co/d/8VTjHdj
Thank you kal 💜💜💜💜💜💜💜💜💜
Thank you my dear ❤️ 😘
Oh..!that's me...complicated life.. but still trying..
በናትሽ መልሺልኝ ባለፈው በሠራሽው ላይ ሮዝመሪ በሩዝ ውሀ ውህድ እርጥቡ የሮዝመሪ ቅጠል አይሆንም ወይ?አመሠግናለሁ።
የኔ ቅመመም ምክርሽ ትህትናሽ ሁሉነገርሽ ያስደስተኛል እናም ፈጣሪ ይስጥልን ያሰብሽው ሁሉ የነካሽው ሁሉ ይሁንልሽ እህቴ ትክል ብለሻ ይሙላልሽ
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ
Telqe temhret new betam enamsgnalen hulu negrsh new yemiyamrwe erjem edma ena tena kemlaw batesbsh gar yestsh
I can wight to to try!!
Kalyi , i am so proud of u!!! Love u my cc
Love you too my dear 😘 thank you
Happy Anniversary yene konjo! This is a good lesson!!! Thank you for sharing.💕
Thank you edomyee yene fikir 💝💜
ቃልየ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የእጅ ጥቁረት በምን ናጠፋዋለን እጄ እንደ የትልቅ ነው መሰል ምን ላድርገው እንዲመለስ ቃልየ ፊቴም ደግሞ ነጠብጣብ ጠቓቁር አለኝ ምንም ባደርገው አይለቅም የጀመረኝ እንደ ቡጉር ነው ቆስሎ ነበርና ጠባሳው ትቶሎኝ ሄደ ግን ማልቀቅ እንቢ አለኝ ቃልየ ምክርሽን ለጊስልኝ. እግዚአብሔር አምላክ ከወደቅንበት ምያነሳ አምላክ አለን ተስፋ አለመቁረጥ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያውርድልን
ለፊትሽ ነጠብጣብ እሬት ያጠፋዋል ማታ ማታ ተጠቀሚ ፣ ለእጅሽ ደግሞ እሬት ፣ እርጎ ፣ ቀላቅለሽ በተከታታይ ተጠቀሚ
Alkewem yet ygnal
Kalye yene wed enenm geta banchi bekul liyastemregn felgo new emebete tbarksh
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ በርቺ
ምን ላርግሽ ትክክል ውሳኔ ወስንሽ እግዝአብሄር ይወድሻል እድለኛ ነሽ
ሰላም የኔ ውድ አንችኮ ውብ ነሽ ደሞ ምክርሽ አሰተማሪ አነቃቂ ነው 😍😍😍
Thank you my dear ❤️
Happy anniversary kalyeaa 🎉🎉 thank you for sharing your life experience 🙏 you are beautiful and very strong woman ❤️❤️😘
Thank you my dear ❤️ 😘
@@zemenawit ❤️❤️
የኔማር ምክርሽ ለኔ ነው የመሠለኝ thank you
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Happy Anniversary many many more returns of the day😍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ቃልዬ ስወድሽ እኮ ጌታ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ በነገር ሁሉ ስኬት ይቅደምሽ
Amen amen thank you so much ♥️
What’s the green power you used? Where I can find it?please help
Huda Organics Qasil Powder Hair Shampoo Hair Mask DIY Shampoo Mask for Acne 5.3 Ounces a.co/d/9hzUlDt
Congratulations 🎊🍾🎈 & Happy anniversary!!!
I remember this moment in my Life. God is always with us!
My biggest struggled I have is Fear I don’t know why. It
Yes he is 💜 thank you 😊