የቅርንፉድ ቅባት ውህድ❗️ ለፈጣን የፀጉር እድገት❗️ እናቴ እንድከባከባት አልሄድም ብላ ዋሸችኝ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 161

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 2 года назад +6

    ሰላም ቃልዬ የቅርፉድ ቅባት በጣም አሪፍ ነው በተለይ ከፊት ለሸሸ ምርጥ መላነው እናመሰግናለን

  • @SofiSofi-fj8tb
    @SofiSofi-fj8tb 2 года назад +13

    የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክ እናትሽን እደተንከባከብሽአንችንም ልጆችሽ ይንከባከብሽ እማ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 10 месяцев назад +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍🏻

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ ውሕድነው indian ቅባት ከየት ገዛሽው

  • @romandaba696
    @romandaba696 2 года назад +1

    መታደል ነው እናትሽን መከባከብሽ ተባረኪ ብድር አግኝ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 года назад +26

    30 ሺ እይታ አላት ይህ ሁሉ ላይክ ብናደርጋትስ ምን ችግር አለው!

  • @אמבתמספין
    @אמבתמספין 2 года назад +1

    ቃልይ አንዴት ነሽ በጣም ነው የምወዳችሁ መጀመሬያ ሜላትይ ነበር ምከታተል አሁን ግን ሱስታችሁንም ነው ምከታተል ተባረኩ መልካም ዘር ለምልሞ እኔ ጥያቄ አለኝ የቅርንፎዶን ቅባት ሙክሬው ለውጥ ባንዴ አይቻለሁ ግን ያለሁበት አገር በጣም ፀሀይ ስለሁነ ተቀብቼ ብተወው ችግር አያመጣም ምን ትመክሬኛለሽ የተቀባሁት አቢት ሰለነበርኩ አልረበሸኝም ሰወጣ ተቀብቼው ፈራሁ ፀሀይን ❤❤❤❤

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ቃልዬ ከወር በኋላ ውጤቱን እነግርሻለሁ🥀🥀

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +3

    ሰላም ለእዚህ ቤት ወይኔ እናትና ልጅ ሲያስቀኑው❤
    እህቶቼ በጸሎት አስቡኝ በኮርና ተይጃለሁ በስደት 💔
    እውነት ነው ቅርፍድ እኔም በተልባ አብሬ አፍልቸ ስቀባው ለውጥ አጊቻለሁ ልስላሴ እድገት እንዲሁም እራሴ በጣም ያመኝ ነበር በምቀባበት ጊዜ አያማኝም እናመሰግናለን አለ ውነት የዌራ ዘይት ስቀባ ፀጉሬ ከስር መነቀል መበጣጠስ ጀመርብኝ

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    እናትሽ ደሥ ሢሉ ረጂም እድሜ ለእናቶች

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 9 месяцев назад

      በጣም አንድ ነው መልካቸው አንዳንዴ እኮ ብዙ አንመለለስም።

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 года назад +6

    ቃልዬ ጭቃውን ቅባት አሳይን የኔ ውድ

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +2

      Eshi my dear ♥️

  • @የኔፍቅርlove
    @የኔፍቅርlove 2 года назад +2

    ከልብ እናመሰግናለን የኔ መልካም እኔም አዲስ ቻናል ከፍቼ ነው አበረታቱኝ ለጸጉሬ የጠቀመኝን ውህድ ነው ይዤላችሁ የምመጣው🙏

  • @meskereassefa4170
    @meskereassefa4170 Год назад

    ውይ በጣም አሪፍነው ግን ማዘርዮ በዚህ እድሜ ትንሽ አይከብድም ዘመናዊ እንካን እላረገችውም ....

  • @mahletademe6280
    @mahletademe6280 2 года назад +4

    ቆጆ እናት አሉሽ ፀጉራቸው ሲያምር ውብናችው

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 2 года назад +7

    ስታምሩ የሚገርመው እጅግ ሙያን እያየሁ ነበር🥰

  • @asterasenakew9954
    @asterasenakew9954 2 года назад +12

    የኔ ውዶች ስታምሩ ዘመናዊት ተባርኪ ቃል ጠፋች

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +23

    ውቦች እናት እና ልጅ 💕💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷
    ቅርንፍድ እኔ ምስክር ነኝ ተጠቀሙ ግሩም ትሪትመንት ነው እየተቀባችሁት ይታወቃችሁአል ። ቃል እንዳለችው ቅባቱ ላይ ውሐ ሳትጨምሩ ብቻውን ግን በውሐ አፍልታችሁም ስፔሬ ማድረግ ትችላላችሁ ግሩም ነው ።
    እናመሰግናለን👏👏👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +2

      Thank you so much hancho 😍

    • @abbichannaal4180
      @abbichannaal4180 2 года назад

      shitawun bemin inaxfawu

    • @tsitafikr7087
      @tsitafikr7087 2 года назад

      ማለት በሞቅ ውሃ ነው ብቻውን ምናፈላው ቅርፉዱን ማሬ 🙏🙏

    • @hanna4751
      @hanna4751 2 года назад

      @@tsitafikr7087 ቅርፉዱን ከቅባቱ ጋር ታቀላቅይና በጎድጉዋዳ ሳህን አርገሽ የፈላ ውሀ ላይ ማረግ ሲፈላ ማውጣት

  • @sergutemariamengdaw377
    @sergutemariamengdaw377 2 года назад

    ሰላም እንዴት ነሽ የኔ ፀጉር ለረጅም አመት አድጎ አያውቅም አጭር በጣም ስስና የተሰባበረ ነው ምን ላድርግ ተስፋ አለው ወይስ ልላጨው

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 года назад +1

    የኔ ውድ እኔ እማክረዋለው እማ ፅጉሬ ቀለም አለው እንደ ማሚዬ በኮኮናት ልስራው አደል

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +3

    ዘመናውየት እደትነሽ ወዴ የቁርፉድ ፈሳሽ ቅባት ስሪና አሳይን

  • @bettyeshetie7048
    @bettyeshetie7048 2 года назад +1

    ቃልዬ እባክሽን የጸጉር እስቲም ፈልጌ ነበር ቁሳቁስ ስደዉል አያነሱም ነዉ ወይስ አቁመዋል ወይ

  • @derejesenaye9190
    @derejesenaye9190 2 года назад +1

    ቃል ሰላም ላንች ፀጉሪ ይበጥጠሳል ከምን ችግር እንደሆነ አልገባኝም

  • @ayantuabdulkareim1084
    @ayantuabdulkareim1084 Год назад

    እናቴ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይጥልን

  • @toptop2449
    @toptop2449 7 месяцев назад

    የምግብ ዘይት መጠቀም አይቻልም?

  • @deberituseman8783
    @deberituseman8783 2 года назад +7

    ታድለሽ ፍቅርናቹ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @selitube6566
    @selitube6566 2 года назад +1

    Plz እህቴ የtelegram አድራሻሽን ፈልጌሽ ነበር ለጉዳይ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад

    እናመሰግናለንን የኔ ቆንጆ ደስ ስትቱ እድሜ እና ጤና ማዘርዬ😍❤👏

  • @leyalinamohammed596
    @leyalinamohammed596 2 года назад +1

    የጭቃው ቅባት ስም ምንድን ነው please tell me

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 Год назад

    ቆይ እናትየው አሜሪካ ወይስ ኢትጵያ

  • @samira7639
    @samira7639 10 месяцев назад

    በጣም ለዉጥ አለው ፀጉሬ እናመሰግናለን❤❤👍👍

  • @lydiagizaw9363
    @lydiagizaw9363 2 года назад +1

    Postpartum hair loss endet mange laregew plssss btam ynkaklal????

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 2 года назад +3

    ቅርንፉድ ግሬይ ፀጉር አያቀላም ቃልዬ

  • @ሎሞ
    @ሎሞ 2 года назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት ነቹ ይቅርታ ግን የሆነ ቅባት ና የሆነ ዘይት ይሆናል ? ኣሰራሩ በጣም ውህድጀዋለው

  • @ወለተሚካኤል-በ5ቨ
    @ወለተሚካኤል-በ5ቨ 2 года назад

    እናመሠግናለን እናትሽን እግዚአብሔር
    እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው🥰🥰🥰🥰
    ቤተሰብ አድርጉኝ 🥰🥰🥰ይሔን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ 🥰

  • @werkuaderaw9807
    @werkuaderaw9807 2 года назад +2

    ማንኛውም ቅባት ይሆናል ወይ

  • @hannaanduhannaandu1032
    @hannaanduhannaandu1032 2 года назад +3

    ማዘርስ ስታምር ቆንጆ እናት

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 года назад +2

    ወይ ዘመናዊት ታላቅ እህትሽ አስመሰልሻቸው እኮ ?

  • @sosinaadmassu5217
    @sosinaadmassu5217 2 года назад +3

    can you add the product you use on the description so we can buy it.

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 2 года назад +1

    በጣም ቀላልና በቤታችን ማግኘት የምንችለው ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад

    እናትሽ. ሰታምር እሷን ነው ምትመሰይው

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 года назад +5

    ታምራላችሁ 🥰🥰 ታድለሽ ዘመን

  • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
    @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 года назад +1

    ቆንጆ እናትና ልጅ ዘመናዊት እንወድሻለን

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 2 года назад +1

    ሠላም እህት ዘመናዊት የጭቃ ቅባት የቱ ነው ጥሩ

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 2 года назад +1

    ewnet ye mother segur arif honual lewit alew enem yadege yimeslegnal. mother metu aydel? endew kojo kibat minew bitilikilign tiru neber beteley almond oil and castor oil betam efelig neber.

  • @GANITUBE318
    @GANITUBE318 2 года назад +1

    Wde felgesh nbr bmn lagegnesh?😍😍

  • @emetube9139
    @emetube9139 2 года назад +1

    Hi Kal betam ne mamesegnow hulie new mketatelsh kekelakelnew behala dej new mnaskemtew weys fridge lay

  • @werkuaderaw9807
    @werkuaderaw9807 2 года назад

    ፍርድ የለላቸው ሰው እንዴት ይሆናል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад

    ተባረኩልኝ ጥሩ አማራጭ ነው

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 2 года назад +1

    የኔ ማር ሀይ በወይራ ዘይት ይሆናል ጭቃ ቅባቱን ሳልጨምር

    • @hayat3928
      @hayat3928 2 года назад

      ይሆናል

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 2 года назад

      እኔ በወይራዘይት እና እሮዝመሪ ያለኝን ቅባትም እጨምራለሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 года назад +4

    ውይይ እምዬ አትጠገብም .. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልሽ🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Amen amen yene konjo ❤️

  • @Hana-jb8se
    @Hana-jb8se 2 года назад +3

    እናቶች:ይገርማል:የኔም:እናት:እንደዚ:ነው:የምትለኝ:ምግብ:እንዳትጋብዥኝ

  • @seblenahunsenay1966
    @seblenahunsenay1966 2 года назад +1

    😍😍እናትና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +2

    እንኳን ደናመጣችሁ ቃልየ ❤️❤️❤️❤️

  • @tadutadu627
    @tadutadu627 2 года назад +3

    እጆችሽ ይባረ የኔ ውድ ❤❤😍😍🙏🙏

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 2 года назад +2

    በ እውነት አድግዋል

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 2 года назад

    ካስተር ኦይል ና ሺያ በተር ጭቃ ቅባት ይሆናል ውድዋ

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 года назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥላችሁ።😘😘😘🥀😘 ዎው በጣም አረፍ ዉ

  • @FatimaH-cr3on
    @FatimaH-cr3on 8 месяцев назад

    አረፍ ነው ግን ይነቃቅላል

  • @chaltiyeedo8295
    @chaltiyeedo8295 2 года назад +2

    በርቺ እህቴ በአንቺ ምክር እና ዉሂድ ፀጉሬ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ማንነቴ ተለወጠ

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 2 года назад

    እንዴ ማዙካ ተይጅ

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 2 года назад

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ😘😘

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 2 года назад +1

    ዋው ደስ ይለል ማሮች ተባረኪ ውድ እህቴ፫

    • @Alemf2k
      @Alemf2k 2 года назад

      ደምሪኝ

  • @selamdessie2803
    @selamdessie2803 2 года назад +1

    kalye thank uu yene wed ejegye nurulen

  • @ፍራፍሬ-ጀ1ረ
    @ፍራፍሬ-ጀ1ረ 2 года назад +2

    ልዩ ናቹ 🥰🥰🥰

  • @bettyhailu3903
    @bettyhailu3903 2 года назад

    Balen kebat metekem enchelalen weye?

  • @zinetmohammed4201
    @zinetmohammed4201 2 года назад

    ውብ እናትና ልጅ😍😍

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад +1

    THANK you ❤❤❤❤👌👌👌👌TEBAREKUU 🥰🥰🥰🥰

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay 2 года назад +1

    እሞክረዋለው እና እናመሰግናለን

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад +1

    Yihe wuidi lane betam asfelagi new

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 года назад +2

    ውዶችዬ ተባረኩልኝ

  • @elsazerihun4598
    @elsazerihun4598 2 года назад +1

    የናት ፀጉር ረጅም አይቼ አላውቅም

  • @niceel5270
    @niceel5270 2 года назад

    Kibatunan asayin huletunim betely chika kibatun pls mare

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +3

    ስታምሩ በጣም ደስትላላችሁ በርቱ

  • @eristegetachew2941
    @eristegetachew2941 2 года назад +2

    እናመሰግናለን እህቴ

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 2 года назад +1

    Fetari betasebochshin yibarekilish betam nw miwedish kalye

  • @chabod239
    @chabod239 2 года назад +1

    ስታምሩ እናትና ልጅ

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 2 года назад +3

    ሰላም የኔ ቆንጆ

  • @meskeremtsegaye7752
    @meskeremtsegaye7752 2 года назад

    Enatesh awara nw dero batoa

  • @dawitamsalu4971
    @dawitamsalu4971 4 месяца назад

    Enate❤❤❤ weshitame atebalem

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад

    you looking beautiful guys i love you so much and thank for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Год назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 2 года назад +6

    የፀጉርሽ ውበት የእናትሽ ነው ❤

  • @theoneandonly3982
    @theoneandonly3982 2 года назад +1

    Enatena lije tameralachu

  • @lizworede-said919
    @lizworede-said919 2 года назад +1

    Can you please leave the name of the hair dressing cream?

  • @damarisrodriguez4244
    @damarisrodriguez4244 2 года назад +1

    Thank you so much for sharing this video. Great recipe I will definitely try it!! God bless and stay safe 🙏🏾🥰🌺🦋
    P.S. you and your mother remind me of myself and my mother. Unfortunately she passed away I was the only person that was always doing her hair. She didn't want anyone to do her hair but me. I miss her so much. God bless you and your mom please take care of her. 🙏🏽🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад +1

      Thank you my dear ❤️ I really appreciate you ❤️

    • @damarisrodriguez4244
      @damarisrodriguez4244 2 года назад

      @@zemenawit You're welcome my pleasure 🙏🏾🥰🌺🦋❣️

    • @Fnegnyedessiewa
      @Fnegnyedessiewa 2 года назад

      @@zemenawit እህቴ የጭቃ ቅባቱን ስም ንገሪኝ

  • @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ
    @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ 2 года назад +1

    አረ ለሁሉም ሰው ይስማማል ማለት አይቻልም እኔ ሞክሬው ፃጉሬን ነቃቅሎታል

  • @maranathademoz9495
    @maranathademoz9495 2 года назад

    Kal ye indian hempun le koda yehonal tsegure midium prosity new yalew

  • @edenm.6985
    @edenm.6985 2 года назад +3

    I love you guys ❤❤❤

  • @getetadese2674
    @getetadese2674 2 года назад +1

    Mazeher temlsew metu enda

  • @bekenbet1493
    @bekenbet1493 2 года назад

    Selam be weyira qibati mesrat ayichalim wey

  • @Semir5654
    @Semir5654 2 года назад +1

    Tebareku❤

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 2 года назад

    Abet yebeteseb feker 🥳🥳🥳🥳🙏

  • @kidusanshiferaw2796
    @kidusanshiferaw2796 2 года назад +1

    Endet endemekenabachu ❤

  • @eminetemahos1615
    @eminetemahos1615 2 года назад

    የኔ ናፍቆት ስወዳችው ኮ

  • @matimamo2806
    @matimamo2806 2 года назад +2

    ሰላም በየ 3ቀን ውህድ ብንጠቀም ችግር አለው??

  • @HassetViews
    @HassetViews 2 года назад +1

    We are gone miss mama🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  2 года назад

      Yes very much ❤️❤️

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 года назад +1

    ከቤት ውጪ ብትሆኑ አይሻልም ? ፀጉር መጥፎ ነው ይበናል።

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae 10 месяцев назад

    ጎበዝ

  • @umhabibatube4626
    @umhabibatube4626 2 года назад +1

    ደስ ይላል እሞክረወለው

  • @brhannegash5509
    @brhannegash5509 2 года назад +1

    Ewant nw betam konjo nw

  • @NaymaAa-o2i
    @NaymaAa-o2i 3 месяца назад

    በመሀል,,የሚገበዉ,,መሰተዉቅየ,,በጠሚ,,ግዚ,,የጨሪሰል