Yetekelekele Episode 36

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2020
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevision.com/
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 157

  • @Temima3
    @Temima3 3 года назад +53

    የቤቱ ሰው አንዱ ከአንዱ ፍቅር ተይዞ 3ኛው የአለም ጦርነት ሊከፈትበት ነው 😀

    • @tsita3546
      @tsita3546 Год назад +2

      Gemashun me behlul new😂

    • @cr7hs628
      @cr7hs628 Год назад +2

      Hhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂🤣😂😅😂🤣😅😂😂😅😍😅😅😅😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣😅😅😆🤣😅🤣😅😂😆😁😄😃😃😆😂🤣😄😃😅

    • @chobelaw1344
      @chobelaw1344 11 месяцев назад

      ​@@tsita3546😂😅

    • @user-rf9qj3mj1o
      @user-rf9qj3mj1o 7 месяцев назад +1

      Ere lelam ale malmazel adnanen😂

    • @MahiderAlebache
      @MahiderAlebache 2 месяца назад

      Yes

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +13

    ቢከር ከነባሏ ሚሥኪን ናቸዉ ሢያሣዝኑ😥😥ሥወዳቸዉ❤❤❤❤❤

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +58

    ወይ ቤሉል በሶስት ሴት ፍቅር ታጅበህ ትጠባረራለህ ለማንኛውም ያጎትህ ሚስትጋር ስትጨማለቅ ሳይህ ደስ አይለኝም በቋቋህ ተርጉመህ አብበው 😜

    • @mimebeza6353
      @mimebeza6353 3 года назад +4

      ካካካ የዛሬ አስር አመት የተሰራ ፌልም ዛሬ የው የኔ አዝግ ሞራልሽን ወድጄዋለው

    • @hadiaal1867
      @hadiaal1867 3 года назад +5

      ዐረ በሳቅ ወይ በቋቋህ ተርጉመው 🤣🤣🤣🤣

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад +1

      @@hadiaal1867 ሳቂልኝ ውዴ

    • @HiHi-bl4ui
      @HiHi-bl4ui 3 года назад +2

      😂😂😂😂በቋቋህ አለለሺም

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад +1

      @@HiHi-bl4ui 😂አናደደኝኮ

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +28

    አድናን ጉድህን አላየክ ሚስትክ ፍቅር ይዞታል ካሳደከው ልጂ

    • @nathitawule9693
      @nathitawule9693 Год назад

      Lamamne yekabdale belel ka niyale fikir beze dase yelne nabre

  • @Endalkieman
    @Endalkieman 7 месяцев назад +4

    ጀሚሌ ""ተጠንቅቃ ነው የምትወድቀው አላለችም""😂😂

  • @user-nq6yk8dj4h
    @user-nq6yk8dj4h 3 года назад +29

    ወይዘሮ ፈርደቪሥ የልጅሽን ትዳር አድናለሁ ብለሽ ኒሃልን ጎዳሻት

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 3 года назад +23

    ኒሀል ውዴ አሳዘነችኝ ፍቅር ይዞታል 😂😂💔

  • @selambati4502
    @selambati4502 2 года назад +11

    ኒያን በጣ ልጅነት ያጠቃታል ምንም አትጥመኝም

  • @zeyinebaabdu
    @zeyinebaabdu 4 месяца назад +2

    ዝም በለህ ተወዝፈሀል ቆሻሻውን አውጣ😢😅

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o 3 года назад +34

    አድናን ቤትህ ውስጥ ጉድ ፈላ ስዎት ስዎች በፍቅር ተጠማምደዋል

  • @user-dc8gl5ne3y
    @user-dc8gl5ne3y Год назад +5

    ቢሉል ፕተሪን ስለማፈቅራትነው ኢልፍጋር የታረቀው 😆😆አቤት ፍቅር የአይን ሸዋር አረጉት😆😆😂

  • @hawichohabeshawit788
    @hawichohabeshawit788 3 года назад +11

    ኒሀልን ብታገባ ነበር ደስ የምትለኝ ቬሉል አስጠላኝ

  • @ayshahussien2128
    @ayshahussien2128 3 года назад +35

    ወይ ጉድ ለዚ ነው እኮ እስልምና ወንድና ሴት እንዳይቀራረቡ ያዘዘው

    • @aliisaed7684
      @aliisaed7684 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እስልምና የድራማ ተረት ነዉ እዴ 🤔

  • @user-nq6yk8dj4h
    @user-nq6yk8dj4h 3 года назад +26

    በሽር ቆንጆ ሲመቸኝ 😘

    • @seninegi9088
      @seninegi9088 3 года назад +1

      ውሰጅው ተውኩት ክክክክ

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y 3 года назад +11

    ይህ ቤተሰብ እርስ በራሱ በፍቅር ተጣመር

  • @meeenezi5522
    @meeenezi5522 2 года назад +11

    እዚ ፊልም ርዕሱ መቀየር ነበር የተከለከለ ሳይሖን ፍቅር በፍቅር ማለት ነበር

    • @user-rx4fq5re4c
      @user-rx4fq5re4c 3 месяца назад

      የተከለከለ የተባለው የሁሉም ዘላቂ ፍቅር ስላልሆነ ነው😅😅😅

  • @dsdsrseser-je1ub
    @dsdsrseser-je1ub 4 месяца назад +2

    ኧረ ያቺ ካትያ የምትባል ስታስጠላ

  • @fanyfanay2383
    @fanyfanay2383 3 года назад +10

    ገና ጉድ ነው ልጁ የቤሉል መሆኑ ሲታወቅ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад +2

      እ የቤተየሉል ልጅ ነው እንዴ?? ኸረ ኡኡኡ በሉ

  • @Kwt-kh2mc
    @Kwt-kh2mc 3 года назад +24

    አልገባኝም ሽቶ ነው እንዴ የፈቀሩት እሡም የሷን ሽቶ የሸታል እሧም እንደዘው

    • @user-rb5uk5pw1b
      @user-rb5uk5pw1b 3 года назад +1

      🤣🤣🤣👍

    • @faridanasir210
      @faridanasir210 3 года назад

      kkkkkk

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 года назад +1

      ከከከከ እኔምገረሞኛል

    • @user-jy8ze8uv6w
      @user-jy8ze8uv6w 3 года назад

      😂😂

    • @melkamumeron4303
      @melkamumeron4303 3 года назад +5

      ጠረኑዋን ጠረኑን በመፈለግ ነው ሽታው የራሱ የሆነ ትርጉም አለዉ በአካል ለመቀራረብ እማ አስቸጋሪ ሆነ ሽቶ በማሽተት ይወጡት

  • @hayathhayath1414
    @hayathhayath1414 2 года назад +5

    ሚሥኪን ኒሀል ቤሉልን ከማፍቀር መሞት ይሻላል

  • @user-jz1om8ub4o
    @user-jz1om8ub4o 3 года назад +10

    ፈርደ ቢስ ለቢተር መድሃኒትዋ እኮ ነሽ ቤሉል ስታስጣላ ብስንት ልትቆረጥ ነው አሊፍ ቢተር ኒሃል አረርርር

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +18

    ቬሉል ስታስጠላ ኒሀልን ጎዳሀት እጭ

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f 2 года назад +1

      ምን ኣረገ ቤሉል የፌርደብስ ስራ ነው

  • @hanaabebe3766
    @hanaabebe3766 3 года назад +10

    እባካችሁ ያልተፈታ ህልምንም መልቀቁን እባክዎ

  • @user-ms8xm5xg9y
    @user-ms8xm5xg9y 3 года назад +6

    ዉይ ቤሉል ስታስጠላ አንተን ከሰኒም ጋ ነበር ማገናኘት ኒሀል የኔ ውድ እሱ ላንቺ አይገባም

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

      ከሠኒምና ከሠሀር ጋርነበር🤣🤣🤣🤣

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g 3 года назад +10

    ኒሀል እኔምእያለቀሥሁነውአችሥ ድራማነው ፈጣሪ ይማርሽ

    • @jshdushdhd3351
      @jshdushdhd3351 3 года назад

      አይዞሽ እኔም እዳች ነኝ

  • @ehhtrhytee1234
    @ehhtrhytee1234 2 года назад +7

    እውነት እኒም ከበልም ፍቅር እዞኛል😂😂😂😂😣😣😣😣

  • @user-gn3ij5oc9d
    @user-gn3ij5oc9d 3 года назад +9

    ይህ ፊልም የተከልከል ሳይህን የተሳሳተ ነበር መሆን ያለበት እንሱ ባለቀስ ቁጥር እኔም አልቅሽ አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆን ግን በትክክል አለ የተቀሪኒ ፍቅር ይህ ሰውን ይጏዳል

    • @destaalam9142
      @destaalam9142 3 года назад +1

      Kkkkkk hunetish naw

    • @user-gn3ij5oc9d
      @user-gn3ij5oc9d 3 года назад

      ሳቂ እንቺ ምን አለብሽ ይህን ፍቅር አልቀመሽም መስል

    • @xjuddhhhxidbfkf7325
      @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад

      ወነትሽን ነው ወላሂ እህህህ ያተያዘ ግልግል ያውል አለ እኔም ማሬ እያለቀስኩ ነው

  • @gechgech9601
    @gechgech9601 3 года назад +16

    የኔ ፍልቅልቅ ፕከርን ስወዳት

    • @naseematariq2142
      @naseematariq2142 2 года назад

      እኔም ሁሌ መልካም ናት😍😍

  • @ahmedalikaahin1007
    @ahmedalikaahin1007 3 года назад +17

    Madmazel is the best in this film le sew enji lerasa atasebem

  • @user-cl7xd6fu7z
    @user-cl7xd6fu7z 3 года назад +3

    አይ ኒሀን ሥትናደድ ደሥ ትለኛለች

  • @user-yn3lp4xe3j
    @user-yn3lp4xe3j 3 года назад +10

    የኔ ውድ ደኒዝ ጥሩ ስው ነሽ

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g 3 года назад +4

    የኔምጅንጅን እደቬሎልነው ያረገኝ አላሣዝንም😭😭

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g 3 года назад +8

    ቢተር አፈርብይና ፍርዴቢሥ አቀራርባቸው አልነበር አችነሽ ቤሎልእዲርቃት ያደረግሽው

    • @zewdituasafa1855
      @zewdituasafa1855 7 месяцев назад

      እውነት ብለሻል😂😂😂😂😂😂

  • @mekatube1937
    @mekatube1937 3 года назад +5

    ሠዎቹ ፍቅር አይገባሽም ይሉኛል እንደ ፊልሙ ለመውደቅ ልለማመድ መሠል

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +11

    ኤልፍና አቶ አድናን ያሳዝኑኛል መደበሪያ መሆናቸው 😏

  • @FjFj-gf3nh
    @FjFj-gf3nh 5 месяцев назад +1

    አይ ኤሊፍ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +7

    አቲያ ከነ መልኳ ስታስጠላ ቱ

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +6

    ፒተርእና ቬሉል ከፍቱነውእዴ ፍቅር የያዛቸው እሱም እቶዋን አሸተተ እሶም የሱን ሽቱ አሸተተች አረ ጉድነው

  • @user-yt3jl9uj4c
    @user-yt3jl9uj4c 3 года назад +5

    እናመሰግናለን

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 года назад +11

    ስጠብቀው ነበር

  • @lslamnewhewotee9704
    @lslamnewhewotee9704 3 года назад +6

    Thank you 💗💗💗🤙🤙🤙🤙

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +4

    😆😆😆😆 ሰመር ተበላሽ

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 года назад +3

    ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @sikosilo3043
    @sikosilo3043 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ፣

  • @user-ii9yg1zt6b
    @user-ii9yg1zt6b 3 года назад +4

    Thank you

  • @youtubebedru2278
    @youtubebedru2278 3 года назад +3

    ኒሀን ምስኪን

  • @nuriyagetachew8566
    @nuriyagetachew8566 3 года назад +4

    ,እናመሰግናለን

  • @mansourhassebella7144
    @mansourhassebella7144 3 года назад +2

    Wawwwwwww amazing film

  • @user-lq6nr7mm1w
    @user-lq6nr7mm1w 3 года назад +7

    ልጁ ግን የበሉል ሳይሆን አይቀርም

  • @tigistdarze752
    @tigistdarze752 3 года назад +1

    enamesegenale

  • @sersateam8214
    @sersateam8214 3 года назад +1

    37 pleas

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 3 года назад +1

    ድጋሜ ነው ቀጣዩን ላኩልን

  • @tyabauae5539
    @tyabauae5539 2 года назад +1

    አይ ቤሉል🙉

  • @yedamufiree1292
    @yedamufiree1292 3 года назад +2

    Ayii jamoshi awokashibatali uko
    Macharashi hona uko 😂😂😂

  • @user-rg8ig9pp1c
    @user-rg8ig9pp1c Год назад +2

    ፈርደብስ love 😁❤

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 года назад +2

    Besenseratem iwedkaledei💔❤🥺

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +1

    ቃናዎች👌👌👍👍👍🙏

  • @nevergiveup3251
    @nevergiveup3251 3 года назад +5

    ውርደተኛ ነሽ ቢተር

  • @bemnetgetnet9200
    @bemnetgetnet9200 3 года назад +3

    Ayyiii mtsm behlulyeeeeeee

  • @ababababy4681
    @ababababy4681 3 года назад +3

    Yetekelekela kifil 37

  • @sofetube5297
    @sofetube5297 3 года назад +4

    37?ልቀቁ

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +2

    ቬሉል እና ኢፈል ሊጋቡነው

  • @saifalburj
    @saifalburj 3 года назад +2

    Kelf 37 ayedelam endee😳

  • @user-ht5gz8hx3p
    @user-ht5gz8hx3p 3 года назад +3

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tigistdarze752
    @tigistdarze752 3 года назад +2

    35 yetale

  • @natshoa
    @natshoa 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +1

    የኔማር አውጭ አልሽ ሳ ወላሂ

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 3 года назад +7

    ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት!

  • @wx-ge1mq
    @wx-ge1mq 3 года назад +1

    enamesegenalen telo telo lekekut

  • @muneeranasseraldeen249
    @muneeranasseraldeen249 3 года назад +4

    38👍👍👍

  • @bukertube9694
    @bukertube9694 3 года назад +1

    የተለያዩ ሾ ዎችን አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @chapitube5832
    @chapitube5832 3 года назад

    Photoyen Bemenkat Ena Subscribe Be Madreg Ye Tech Ewiketon Yasadigu

  • @user-oh7mp2gx4g
    @user-oh7mp2gx4g 3 года назад +2

    ቬሎል ምንአይነት ተኮለኛነህ

  • @emebetkassa4056
    @emebetkassa4056 3 года назад +2

    ዳግም?

  • @user-hi5kv1vu9f
    @user-hi5kv1vu9f 3 года назад +1

    are gude fela adenani tekeki beli ekaka techawotubeh

  • @uae4819
    @uae4819 3 года назад +1

    ምንድነው እየደገማችሁት ነው እንዴ🤔

    • @user-yt3jl9uj4c
      @user-yt3jl9uj4c 3 года назад +1

      መቼ ተለቀቀናነው አድስ ነው

  • @user-wt7gn1gd3k
    @user-wt7gn1gd3k 3 года назад +6

    ሰብስክራይብ አርጉኝ ምንም አይጎድልባችሁም ተባበሩኝ እኔ ከጠቀመኝ ስብስክራይብ ብቻ ነው

  • @FikriHager
    @FikriHager Год назад +1

    19:36: 20:05 wonderful ..

  • @omezuzutube2418
    @omezuzutube2418 3 года назад +1

    ያልተፈታ ህልም በቱርክ ምን ደሚል የሚያውቅ ንገሩኝ

    • @hanaayele7113
      @hanaayele7113 3 года назад

      Kadin

    • @omezuzutube2418
      @omezuzutube2418 3 года назад +1

      @@hanaayele7113 tnx

    • @xjuddhhhxidbfkf7325
      @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад

      ክክክክክክክ.

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      ቅዠትማለትነዉ🤣🤣🤣🤣

    • @omezuzutube2418
      @omezuzutube2418 2 года назад

      @@fatumaibrahim5378 😁😁😁😁😁😁 እስከዛሬ የት ነበር የዛሬ አመት ኮሜት ዛሬ የምትመልሺው

  • @user-jw6uz6pc7v
    @user-jw6uz6pc7v 3 года назад +2

    የፒተር መጨረሻ ሞት መሆኑ ያስጠላል ቤተሰቡ መበጥበጡ ያሳዝናል ጀሚሌ ፍቅረኛዋን ታጣለች በሽር ይሞታል። 😭😭

    • @veneciab1464
      @veneciab1464 3 года назад +3

      Ere benatish yalayew sew eko yenoral min ale zim bity 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️ wtf

    • @BB-mt2cl
      @BB-mt2cl 3 года назад +3

      ይደብራል በሞራል የምያይ ሰው ኣለ መናገር አያስፈልግም

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 года назад +1

      😭

    • @fatimahyasian2155
      @fatimahyasian2155 3 года назад

      ግን በሽር ጀሚሌን ያፈቅራታል

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      @@fatimahyasian2155 አያፈቅራትምመሰል🤣

  • @zebenayMaryie
    @zebenayMaryie 3 года назад +4

    እናመሰግናለን

  • @ElieCell-nr2eq
    @ElieCell-nr2eq Год назад

    ❤❤❤❤