Yetekelekele Episode 52

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 301

  • @mahletmahi6668
    @mahletmahi6668 4 года назад +101

    ዛሬ በተገደሉት ንፁሀን ዜጎች ልቤ ተሰብሯል 😭😭እባካህ ፈጣሪ ፍረድ

    • @rohemayemariyamljiii6239
      @rohemayemariyamljiii6239 4 года назад

      በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይድረስልን ሌላ ምን ዋጋ አልን

    • @sisaygetent3080
      @sisaygetent3080 4 года назад

      ነፍስ ይማር በጣም ነው የሚያሳዝን ሰው በሰው ላይ መጨከን ሀገራችን የት እየሰደዶት እንደሆነ ህዝቡ አነውቅም ስንት አባቶች ደም ያፈሰሱባት እነት ሀገራችን በገንዘብ ተተመነች በእውነት ፈጣሪ ይድረስልን

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 4 года назад +3

      እንዴ እኔኮ የሰነበተው ግድያ መስሎኝ ነው የአላህ አገራችን እባክህ ሰላም አውርድልነ ያረብ

    • @genigeni5953
      @genigeni5953 4 года назад +1

      በጣም ያማን እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😢

    • @mahletgera4909
      @mahletgera4909 4 года назад

      Rohema Yemariyam Ljiii l

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +41

    ማድማዜል ያኡምሪ አሣዘነችኝ 😭😭😭

  • @zawuyasalih477
    @zawuyasalih477 2 года назад +10

    የፔከር የባሎ እናት ደስ ስትል

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 года назад +21

    የእውነት ከፍቶኛል የወገኖች ግፍ አንግብግቦኛል ፍትህ ለንፁሃኑ ስብሰባ ተብለው ለተረሹኑት

  • @osmanalmutairi6504
    @osmanalmutairi6504 3 года назад +3

    እሥካሁንካየሁትሁሉ ይሄፍልም በጣምአሥለቀሠኛማርማዜልሥታለቅሥ እናቴንመሠለቺኚ በጣምአዘኩላትወላሂበጣምኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ፈሪሀን ቡለንትን ማድማዜልን ሥወዳቸው 💕

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 4 года назад +21

    የቤት ሰራተኞቹ ምናለ ዝም ብትሉ ሰራተኛ አታሰድቡ

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +34

    ፒተር አለች መቸም እናት መሆን አትችይም የምር የአድናን ሚሥት መሆን ያለባት ማድማዜን ነበረች አለች ጎረምሣ አሯሩጭ እጅ ሥለቤት እመቤትነቱ ምን ታቂያለሽ ባለጌ 😜 የጳፍኩትን ደሞ ባስተርጓሚ አብቢ 😅

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +38

    ወይዘሮ ዴኒዝ በጣም ነምታሳዝነኝ የዋህ ነች ትእግተኛ

  • @roserob2033
    @roserob2033 4 года назад +1

    kana tv ሃሪፈ ሰራ ነው አና ሌሎች የአለፉ ፍልሞቸንም በትላኩልን ደስ የለኛል ለምሳሌ ሚስጥር አና የመሳሰሉትን tnx በጣም

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ማድሜዝ የኔውድ አይዞሽ ቢተር ከነእናታ ለዚህ ቤት በሽታ ናቸው

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад +28

    አክስቴና ማረማዜልን እናፈርሀንና ቡለትን እና አድናን ስወዳቸው

    • @hayat490
      @hayat490 4 года назад +1

      ላማቀረሽ ክክክነንምዉደጅኝ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@hayat490 ደምሪኝ

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +4

    ፒተር ደግሞ ደህና እናት እንዳለችሽ የሦን ምክር ትሠሚያለሽ ሁለታችሁም ሠይጣኖች ናችሁ ቲሽ

  • @yutub1531
    @yutub1531 4 года назад +6

    የኣቶ ህልም ምስት ና ፕከር ደስ ይላሉ ምስክኖች

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ማድማዜ ስወዳታ እኮ አትንኩዋት

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 года назад +8

    ወይኔ እንደዚህ ድራማ ፍቅር ያስያዘኝ የለም ልቀቁልን አደራ በጎጎት ነው የምጠብቀው

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 4 года назад +15

    ፒተር የናቱዋ ቢጤ ቅንቅናም ነገር ናት ደሞ እደጨዋ ሴት ሰውን ትወቅሳለች

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +16

    ደኒዝ የኔ ትግስተኛ ዉድድድድድ ነው እማረግሽ አንችን ስከፋሽ የከፋኛል

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 года назад +1

      እንዴ ኣንቺ ሰከፍሽ ዶሞ እኔ ይከፋኛል እወድሻለው በፍቅርሽ ተቃጢያለው

    • @መቅዲ-አ9አ
      @መቅዲ-አ9አ 2 года назад

      @@wediweyinking 😄😄😄🤔🤔

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +6

    ኒሀል እና ቡለንት የኔ ቅመሞች

  • @dfghhcggjfyu4457
    @dfghhcggjfyu4457 3 года назад +14

    ማዲማዜል እና የአዲናን እህት ይመችኛል💋💋💋💋💋💋

  • @betlemerito6860
    @betlemerito6860 4 года назад +4

    ትግስታችንን አስጨረሳችዉት ትለቃላችዉ ግን እስኪ ይሁን እናመሰግናለን

  • @gcshxvvx6146
    @gcshxvvx6146 4 года назад +1

    የዛሬዉ ቆጆ ነዉ ሢመቼኝ ሣላዴቅ አላልፍም ሣይመቼኝም ሣላጥርገረግ

  • @zabibaawoll3318
    @zabibaawoll3318 4 года назад +3

    አረ ፌርዲብስ ጫጎራየን ላጠችው ይች የእርጎ ዝንብ በርበሬ ነበር ማጠን

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +3

    ማድማዜል የኔ መልካም አይዞሽ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 4 года назад +14

    ቃናዎች እናመሰግናለን😍😍😍😍👍👍👍

    • @hanaayele2999
      @hanaayele2999 4 года назад +1

      sera stefache kana mayate jamarshe dagemo ewadeshalo 🍦

  • @kiduseshetu6291
    @kiduseshetu6291 4 года назад +4

    ይህ ፊልም በጣም ነው ምወደው መጨረሻውን ካየውት በዋላ ግን አስጠላኝ ፒተር 😂😂😂😂😂

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +1

    አቲካ ክክክክክክክ እኔ ትቆጣ የማጥበው አስተጣጠብ ማጣ ክክክክክክክ

  • @abelteferi5712
    @abelteferi5712 4 года назад +5

    Zara ena Chandra yedgm yemtlu eski like yehen comment

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +2

    ማድማዜል የኔ ልዕልት ሥወድሽ እኮ ደሥትይኛለሽ ሥሥቴ

  • @سعادهمحمد-ز9ي
    @سعادهمحمد-ز9ي Год назад +1

    ማድማዜልሀቢብቲማርዋአይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 4 года назад +4

    እች በላጌ መድሟዜልን ትቆጠላች እንዴ ዳሞ የሌበ አይነ ደረቅ አሉ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад

    የራሷን ገንዘብ የምታጠፋ አስመሰልሽው እኮ አለ😂😂😂😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    እሰይ ቤሉል ደግ አደረጋት ፔተርን አብዳለች እኮ💔💔💔💔💔አይ ፎንቃ😂😂😂😂😂

  • @fajresaaaa3892
    @fajresaaaa3892 4 года назад +7

    ፈርደብስ አቅጥላ ልዳፍኝ ንው 🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @ozlemaygul5058
    @ozlemaygul5058 3 года назад +1

    3:39 Sırf Etiyopyacasını dinlemek için geldim Queen B 👩🏻‍🦱

  • @sirkanegus9365
    @sirkanegus9365 3 года назад +1

    አይዞሽ denizi አቺ tigisiteny ነሽ እግዚአብሔር የስራሺን ሁሉ yisexishal እግዚአብሔር አለልሽ ያኔ ዉድ

  • @sisaygetent3080
    @sisaygetent3080 4 года назад +19

    ድረዝ እነ የነ ቡላንት አክስት የድራማው ድምቀት ነችሁ

  • @saidhoussein7786
    @saidhoussein7786 Год назад +2

    ማድማዜል ለአድናን ትገባዋለች

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 3 года назад +2

    ፈርደቢሲ የወረ ቆት ትመቻኛለች

  • @fatimahyasian2155
    @fatimahyasian2155 3 года назад +5

    የአድናንን እህት ስወዳት

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 4 года назад +6

    እንደዚህ ፊልም በጉጉት የማየው የለኝም ስወደው ቤሉልን ግን ስንት ሴቶች ናቸው የሚያፍቅሩት 😂እኔ እራሱ ፍቅር ጠልፎኛል 😔😔😔😏😏😂😂😂😂😂

  • @senait3323
    @senait3323 4 года назад +2

    የሀገሬ ሰላም ናፍቆኛል😢

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 4 года назад +2

    ክክክክክክክክክክክክ አቶ ሂልሚ ተመቸኝ እውነትም የሱዋን ገንዘብ የምታጠፋ መሰለሽ ወይ ደእስ ሲል መልሱ

  • @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
    @ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ 4 года назад +7

    ዩቱብ ጀማሪ ነኝ እሄን ዩቱብ የከፈትኩት ለርዳታ ነው እና የእናንተን እገዛ እሻለው ወገኖቼ መጠየቅ ምትፈልጉትን ጥያቄ አባቶችን አቅርቤ መልስ እንድታገኙ አደርጋለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ያለ እናንተ ማን አለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ መላዕክታት ፃድቃን ሰማዕታት ይደግፏችሁ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 4 года назад +4

    ጉድብነግራችሁ ቅዳሜ እለት አርብመስሎኝስጠብቅአመሼሁ🙄😂😂😂

  • @gideontilahun8967
    @gideontilahun8967 3 года назад +10

    ሰራተኞቹ ግን ያለ ሀሜት የሚያውቁት ነገር የለም እንዴ

  • @lijhanatube2595
    @lijhanatube2595 4 года назад +10

    ቢተር ግን ምን አይነቷ ድንጋይ ነሺ
    አንች ታማኝ ሳትሆኒ ሌላ ሰዉ ላይ ፊጥ ትያለሺ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 года назад

      ዝጆሮ የራሶ መላጣ አይታያትም ይባል የለ

    • @ሀይማኖትአሥየ
      @ሀይማኖትአሥየ 4 года назад

      ሌባ እናት ልጇን አታምንም ይበ

  • @ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ

    ብተርና እናቷን ማላያበት የት ልህድ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

    አቶ ኢልሚ ያሥቀኛል🤣🤣🤣

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 4 года назад +1

    የሴት ወበዴያለባቹኑሮበሉ አጎብሳቹ አላለም ወይፌርዴቢስ 😂😂😂😂😂😂

    • @kala8905
      @kala8905 4 года назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣በጣም 😁😁😁😁

  • @ሀብታምእናአለምነሽ
    @ሀብታምእናአለምነሽ 4 года назад +3

    እፍፍፍ ማድማዜል የኔ ውድ ስታሳዝን

    • @fedfg-f4c
      @fedfg-f4c 4 года назад

      በጣም አሳዘነችኝ

  • @rfgtf2576
    @rfgtf2576 2 года назад +2

    መድማዜ😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube3507
    @tube3507 4 года назад +2

    ቃናዎች በቶሉ ልቀቁ ኑ ቤቴ እንደማመር

  • @axumawitabreham6128
    @axumawitabreham6128 4 года назад +3

    I love all bet Peter bihlul and bulent are best in the film

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 4 года назад +4

    ኦፍፍፍማድማዜልየኔውድ አይዞሽያልፋል ካቲያና ፌርዴቢዝ ይድፋችሁ የእርጎዝንቦች🤑🤒🤒🤒🙄🙄🙄😥

  • @BatiyaMosa-rh5vy
    @BatiyaMosa-rh5vy 8 месяцев назад +1

    ማድማዘ ስዎዳቹ

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 Год назад +1

    Helmi ewinetun new ferdevis yesew genzeb new mitatefaw demo genzeb le katya tisetilignalech. Leboch

  • @ቀመርያዳውድ
    @ቀመርያዳውድ 4 года назад +5

    ካቲአ ሰላምሽ ይነሳ አቦ

  • @ጌታሆይማሪን
    @ጌታሆይማሪን 6 месяцев назад +1

    Madamzhlee sitazazngi😢😢😢🎉

  • @wizagarowizagaro3853
    @wizagarowizagaro3853 2 года назад +2

    Uuuuuufff ማድማዜ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 4 года назад +5

    የወንድ ፀጉር በስታይል መቁረጥ መማር የምትፈልጉ ከች በሉ

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 4 года назад +2

    ልቅቁልን፣ልብ፣ዪሲጣቸህ፣በእውነት፣በትከከል፣ከከከ

  • @ዜድስደተኛዋ-ጐ3በ
    @ዜድስደተኛዋ-ጐ3በ 3 года назад +1

    ፌርዴቢስ ስትናደድ ደስ ይለኛል ይድፋሽ

  • @ልማርለድኔወሬለምኔፋፊእና

    ፓተረ እግድህ ጀመራት መቁነጥነጥ አህያይመስል እስኪ ከህትሽ ከቢከር ተማር ለባል እደት ታማኝ ለመሆን

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    አይ ፌርዴቢስ እራስሽን ስታካብጂ ገንዘብሽን በቁማር ጨረስሺው ጓደኛዋ ግን ወረኛ ናት ከምር😂😂😂😂ፔከር ሚስኪን ቆሌዋ ተገፈፈ እኮ😁😁😁

  • @fretegegne2502
    @fretegegne2502 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ምርጦቺየ ❤❤❤❤❤

  • @ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ

    አክስቴ ስውድሽ የኔ ደርባባ

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 4 года назад

    የቢተር እናት ኡማር ተብላ ተናዳለች ዛሬ ኮሜቶች

  • @gelilataye9762
    @gelilataye9762 4 года назад +1

    Kana ebacachu delibal yemibal film tergumuln 😯😯😯😯

  • @samvodtube7480
    @samvodtube7480 4 года назад +1

    አዳዲስ መረጃወችን ለማግኝት ሳብስክራይብ አድርጉኝ/addadis merjawochin lemagegnat subscribe adrgugni pls

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 4 года назад +2

    እደው በቃ ከላይ እስከታች ልመና አረ እስኪ ስለድራማው አውሩ አረውይ

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ማድማዜንንና ፒከርን ስወዳቸው ምስኪን ነገር ናቸው ተንኮል አያስቡ ሸር የላቸው ኤሊፍ ምስኪን ቪተር እየተጠቀመችባት ነው ቤሉልን ልትቀማሽ ነው ጅሊት😁

  • @avatarfari3898
    @avatarfari3898 4 года назад +1

    ፍርደኖች ልቀቁልን እባክዎ

  • @Wubit234
    @Wubit234 4 года назад +12

    ፌርዴቢስ ይድፍሽ አቃጣሪ 👊

  • @osmanalmutairi6504
    @osmanalmutairi6504 3 года назад +2

    እንባየንልቆጣጠረዉአልቻልኩምበዉነት

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr Месяц назад

    ቤተር።ታስጠላኛለች።እናቷን ለምን።ዉሺማ።ያዘች።ብላ።እደማጠላት።ለራሳም።ያዘች

  • @እማለኔለልጄ
    @እማለኔለልጄ 4 года назад +5

    ሚስጢር ይለቀቅ የምትሉ እ

  • @konjitkonjit5704
    @konjitkonjit5704 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zinaatmohamed4528
    @zinaatmohamed4528 2 года назад +1

    ማድማዜል ሚስኪን

  • @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ
    @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ 3 года назад +1

    ኢሙየ ስወድሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад +1

    ቁማር 😂

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +1

    ስርተሻል እንኳ ያቃጠልሽው

  • @aniani9051
    @aniani9051 2 года назад

    ፒተርን እደኔ ሚጠለት ማነው

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    ሠላም እንኳን ደና መጣችሁ

  • @zeyenbuzeyenb1591
    @zeyenbuzeyenb1591 Год назад

    😢😢😢አይንፍቅር

  • @ረቢአሰሚረ
    @ረቢአሰሚረ 4 года назад +1

    ቁጭ ብዬ እያጠበኩኝ ሰለው መደም በትጠራኝ ደስ ይለኝ ናበር አይይ

  • @elhamanwar9228
    @elhamanwar9228 4 года назад +5

    ጅመራቹ ደሞ ክፍል 51ራሱ ድምፁ በጣም ነበር የሚያስጠላው

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 года назад +2

    ግን የመዳም ቅመሞች ሳስበው ሰራቶኞቹ ሰለእነሱ ነው የሚያወሮት እኔ በአማርኛ ሰለመዳሜ ነው የማወራው ግን አሰማኝም ክክክክ

    • @kala8905
      @kala8905 4 года назад +1

      😁😁😁😁

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 4 года назад +1

      ነግሪያቸዋ በአማረኛ እንዲያሟቸው ወላሂ አሳቅሽኝ እኔ እራሱ እንእብድ የምሰድባቸው

    • @yezn4604
      @yezn4604 4 года назад

      @@ቀመርያዳውድ ወይ እኔማ ብቻዬ መለፍለፍ ነው ክክክክ

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 4 года назад

    አልተመቸንም እትዬ ድንቋ

  • @oromiyaabiyyatoo2538
    @oromiyaabiyyatoo2538 4 года назад +2

    ine wayzerti denizin betam new yemiwedat adinan biyagebat des yilegnal

  • @sisaygetent3080
    @sisaygetent3080 4 года назад

    ዋውው እነመሰግነለን በረቱው አታቆራረጡት እንደዚህ በስአቱው ልቀቁት ግን ብዙም አለቃ አለቃ ይበዛበታል

  • @الال-ن6د
    @الال-ن6د 4 года назад +1

    ፍርደኞቹን ልቀቁልን

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ

    ፔከርየ ሥወዲሽ

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 года назад

    የፒተር እናት ዉይይይይ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 года назад +1

    ውይ ፌርዴቪስ ይድፋሽ ስታስጠላ

  • @fefilnurlamewadag9430
    @fefilnurlamewadag9430 4 года назад

    እባካቹሁ ሥሙን በአረበኛ ንገሩኝ

  • @rahmaalqua3284
    @rahmaalqua3284 4 года назад +2

    ልቀቁት የነይ ዙሪ ልይ ሁላ

  • @hafahafa2494
    @hafahafa2494 2 года назад +1

    ቡዑዝሚላህ ማድማዜልኣሣዘነች

  • @tetety993
    @tetety993 Год назад

    Madmazel yene wud asazenechin