Yetekelekele Episode 72

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 408

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад +14

    እግዚአብሔር ሆይ እኔንም የልጆቹን ምረቃ እንደዚሁ አሰየኝ አምላኬ ሆይ ልጅ የሌላቸው ልጅ ስጣቸዉ እግዚአብሔር አባቴ ሆይ አንተ ሰጣቸዉ በጣም ደሰ ይላል ማድማዝል በእዉነት ሞግዚት ሳትሆኖ እዉነተኛ እናት ናት የምትመሰለዉ ምነዉ ሁሉም ሰዉ እንደሶ ብሆን ፈጣሬ ሆይ ከጥሩ ሰውች አንዷ አርገኝ ትክክለኞዉን መንገድ ምራን ሰላም ዋሉ ።

  • @bahareyoutube9018
    @bahareyoutube9018 3 года назад +163

    የቤከር አማትን ማነዉ እደኔ የሚወዳት

    • @muslimnang9792
      @muslimnang9792 3 года назад +2

      Enee eswaa batodangim enee wodaalawoo

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 3 года назад +1

      👉ኢትዮጵያዊ ባልሆን የምትልባቸው ምክንያቶች
      ኢትዮጵያዊነትህ የሚያስጠላህ 5 ነገሮች ruclips.net/video/c4PpAKJ4xx4/видео.html

    • @kwkw2317
      @kwkw2317 3 года назад +1

      እኔ በጣም ነው የምወዳት

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@ethiopianfact2590 ደምሪኝ

    • @ligtiya
      @ligtiya 3 года назад

      እኔ ሥወዳት

  • @ፍቅርየሚካኤልልጅ
    @ፍቅርየሚካኤልልጅ 3 года назад +62

    ጀሚሌ ➡️ በ በሽር ➡️በሽር ➡️በ ንሃል ➡️ንሃል ➡️ በ በሉል ➡️በሉል ➡️በ ፒተር ➡️ፒተር ➡️በውሸቶቿ 😭አይ የተከለከለ ፍቅር

    • @andinetzelekebekele3187
      @andinetzelekebekele3187 3 года назад +4

      ማልማዜ በአድናን ተርሳ

    • @nathitawule9693
      @nathitawule9693 2 года назад

      Aye fikir yeminwedowun senkatel yemwednen enatalen

    • @abelromantic3670
      @abelromantic3670 7 месяцев назад +2

      Mecheresha lay bhiter bleh weshetochua sayhon behluln tewedewalech

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +75

    ያድናን ድምፅ እንደኔ ደስ ያላለው አለ 👍

    • @zamzmaa8545
      @zamzmaa8545 3 года назад +1

      እኔ

    • @zamzmaa8545
      @zamzmaa8545 3 года назад +1

      እሱ መሆኑን ሁሉ አላመኩም

    • @rahelkebede7510
      @rahelkebede7510 3 года назад +1

      የበፊቱን፡ተራኪ፡አድርጉት

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 3 года назад

      👉ኢትዮጵያዊ ባልሆን የምትልባቸው ምክንያቶች
      ኢትዮጵያዊነትህ የሚያስጠላህ 5 ነገሮች ruclips.net/video/c4PpAKJ4xx4/видео.html

    • @መቅዲ-አ9አ
      @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +1

      @@ethiopianfact2590 ኢትዮጵያ መቼም አታስጠላኝም

  • @sarabahrain4849
    @sarabahrain4849 3 года назад +10

    የአድናን ድምፅ እዚህ ላይ በጣም ያሥጠላል የፊቱ ነበር ምርጥ

  • @በእምነቴአፅናኝኢላሂ
    @በእምነቴአፅናኝኢላሂ 3 года назад +50

    የማድማዜል ተርጏሚ ሳቋ በጣም ደስ ይላል አደራ የሷንም እንዳትቀይሩ

    • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
      @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 года назад

      ሌለ የመን ተቀያረ

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 3 года назад

      @@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ የአድናን

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 3 года назад

      👉ኢትዮጵያዊ ባልሆን የምትልባቸው ምክንያቶች
      ኢትዮጵያዊነትህ የሚያስጠላህ 5 ነገሮች ruclips.net/video/c4PpAKJ4xx4/видео.html

    • @cr7hs628
      @cr7hs628 Год назад

      Aderaa

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    ፔከርንና አማቷን እንዴት እንደምወዳቸው ከምር ፔከር ስነ ስርአት ያላት ሰው ናት ፔከር ጌታዬ በእውነተኛው አለም የባሌ እናት እንደዚህ ጥሩ ትሁንልኝ እኔም እንደዛው ልሁንላት ያረብ🙏😘😘😘

  • @shewitgebremaryamp1980
    @shewitgebremaryamp1980 3 года назад +73

    ማነው እዴኔ በሽር የማሳዝነው

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 3 года назад +32

    ማድማዜን የኔ ምርጥ ሰው❤

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +19

    ሚስክን በሽር በጣም ያሳዝነኛል

  • @neimabintzehra7829
    @neimabintzehra7829 3 года назад +39

    የአድናን ተርጓሚ ድምፁ የተቀየረው አድናን ሲጎዳ ማየት ስላልቻለ ነዋ ምፅ 😅😅😅

  • @kaki.kaki.5551
    @kaki.kaki.5551 3 года назад +22

    የኢትዮጵያ. ለዘላለም.ትኑር.እኛም.በስላም.በፍቅር.በአንድነት.በጤና..ይምንኖር.ያድርግልን.እሜን

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 3 года назад +7

    የአድናን ድምፅ መቀየር አልነበረበት ይሄ ከሱ ጋር አይሔድም

  • @Makiya-tz1ln
    @Makiya-tz1ln 3 года назад +30

    አድነን እንዴት እንደነደዳኝ ምንም ሰያዉቅ እንዴት ይቅርታ ጠይቅ ይላል ለበሽር

    • @fafimanche7802
      @fafimanche7802 3 года назад +4

      ያው ታውቂያለሽ ሰራትኛ ና የቤትልጅ እኩል አይታይም 😭

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 3 года назад +1

      👉ኢትዮጵያዊ ባልሆን የምትልባቸው ምክንያቶች
      ኢትዮጵያዊነትህ የሚያስጠላህ 5 ነገሮች ruclips.net/video/c4PpAKJ4xx4/видео.html

    • @selamdamtew369
      @selamdamtew369 3 года назад +1

      እኔም በጣም ነው ያናደደኝ

    • @tidi2528
      @tidi2528 3 года назад +1

      እኔም በጣም ነው ያናደደኝ

  • @ወሎየነኝ.ወሎየ
    @ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад +49

    አይ እንከባበር ዛሬ ደሥ የሚል ቀን ነው ላይክ 😏😏😏🤔🤔🤔

  • @medinahu5845
    @medinahu5845 3 года назад +8

    ፍርደኞቹ ማየት ለምትፈልጉ ኮሜት ላይ አሳውቁኝ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 года назад +67

    የአድናን ድምፅ ለኔ ብቻ ነው የተቀየረው ወይስ ጀሮየ ነው

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 3 года назад +1

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄👈👈
      Yebeshr dmts mark 👈👈 yemibal shermuta hna leba hulem tz ylegnal
      Yebalefew adnan arif neber tkklegna sheba abtam deg hruru tru ..... yhegnaw adnan gn ????🤣🤣🤣🤣

    • @tsheyan7424
      @tsheyan7424 3 года назад +1

      ኧረለኔምተቀይሮብኛል

    • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
      @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር 3 года назад

      አረለኔምነው ምንድነው

    • @messayminassie3510
      @messayminassie3510 3 года назад

      Yes it has changed no no😥😥😥😥😥

    • @fmmsm2836
      @fmmsm2836 3 года назад

      አው ድምጽ ተቀይረዋል

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 3 года назад +27

    እረ ማእባል ልቀቁልን

    • @ethiopianfact2590
      @ethiopianfact2590 3 года назад

      👉ኢትዮጵያዊ ባልሆን የምትልባቸው ምክንያቶች
      ኢትዮጵያዊነትህ የሚያስጠላህ 5 ነገሮች ruclips.net/video/c4PpAKJ4xx4/видео.html

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኒሀል ፈሪሀ የኔማር በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደሥአለሽ💋💋💋💋💕💕💕

  • @reemyoutube7802
    @reemyoutube7802 3 года назад +8

    ነስሪን እንኳ ምርጥ ጀንጃኝ አገኘች kkkk

  • @habibahabiba9991
    @habibahabiba9991 3 года назад +17

    ጀሚሌ ሁለየም በምሰሪበትፊልም በፍቅር ማልቀስ ነዉ ሥራሽ

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад +4

    ኒሀት መልካም እና ሀቀኛ ሰዉ ነው

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад +19

    ወይኔ ካቲያ በሳቅ😂😂የአድናን ድምጽ ተቀይሯል ሲደብር ያሁኑ ☹️ጀሚሌ በሽርን እንደምታፈቅረው ስለሚቅ አባቷ እንድትሄድ ፈለገ ግን ለምንድ ነው አብዛሀኛውን ሰወች የኛ ሊሆኑ የማይችሉ ሰወችን በጣም የምናፈቅረው የሚፈቅሩንንስ ለምንድን ነው የማናፈቅረው 😥

    • @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ
      @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ 3 года назад +1

      እኔ አለው ውዴ

    • @appus525
      @appus525 3 года назад +2

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
      @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад

      @@የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ አይዞሽ ውዴ😥 እኔ ፍቅር ይይዘኛል ብየ መቸም ከማላስበው ሰው ይዞኝ ነበር መጀመርያ ግን እሱ ነው የወደደኝ ግን መቸም ይሆን አልመሰለኝም ነበር ግን በጣም ተዋደድን አብረን መኖር ግን አንችልም ብዙ የማያገናኝ ነገሮች አሉ እሱጋ ለመለያየት ያለኝ አማራጭ ከሀገር መውጣት ነበር እሄው ከወጣሁ 4 አመቴ አድራሻየ ሳጠፍ ፈልጎ ያገኝኛል ለኔ የማይሆነው ነገር የለም ነገር ግን አብሬው መኖር አልችልም ወደፊትም እንደሱ ማንንም አሎድም ግን ምናበረው ከምኖደውጋ ብንኖር ነሮ😥💔

    • @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ
      @የጎንደሯቀበጥ-ቨ8ዀ 3 года назад +2

      @@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ ውዴ አይዞሽ ህይወት እንዲ ነች እኔም ሰባት አመት የማይወደኝን ወድጄ እሰቃያለሁ መጀመሪያ እሱ ነበር የመጣብኝ እንደምወደው ሲያቅ ግን ኮራብኝ በአካል አግኝቼው አላቅም በስልክ ነው ሁሌም እናወራለን የትም ቢሄድ ይነግረኛል እሱም እኔም ስደት ነው ያለነው በጣም ብዙ ጊዜ ከሱ መራቅ እሱን መርሳት ፈልጌ ግን አልቻልኩም ወንድ ሁሉ አንድ ነው ሚመስለኝ ልክ እንደሱ ቀርቦ ሚርቀኝ ይመስለኛል ላልተያዘ ሰው ቀላል ይመስላል ለእኔ ግን በጣም ከባድ ነው ሁሌም አለቅሳለው ለምን እርሱን መርሳት እንደማልችል ሳስበው

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 года назад +1

      ለኔም ጥያቄየ ነው

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 3 года назад +8

    ማልማዜ እንዳቺ ያለ ጥሩ ሰው በጣም ጥቂት ነው

  • @ናርዶስስደተኛዋ
    @ናርዶስስደተኛዋ 3 года назад +5

    ውፍፍፍፍ ኔሀን ውዴ እመቤት ዴኒዝ 😍🥰አስደሰቱኝ አስለቀሱኝ😭😭😭

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 3 года назад +11

    ያድናን ድምፅ ያስጠላል የድሮው ነው ደስ የማለው

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 2 года назад +1

    ማድማዜን የኔማር አሥለቀሰችኝ ኒሀልም ቤሉል የሆንክ አሣ ምናለ ከኒሀልጋ አብሮት ቢሆንቤተር እድሜሽ ይጠር እስከእናትሽ እንዳሥጠላችሁኝ

  • @እንቆጳየጉዱካሳ
    @እንቆጳየጉዱካሳ 3 года назад +1

    የመጀመሪያው የአድናን ድምፅ ላይ የዋህነት እና ትዕግተኛነት የሚገልፅ አይነት ነበረው ይሁን እንግዲህ ይሄንንም እስክንለምደዉ ነው

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    የወጥ ቤቶቹ ቅንነት ደስ ሲል❤❤ካቲያ ዛሬ😂😂😂

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад +8

    ኑፁህ ኣፍቃርይ እደበሽር ኣሳቢይ ኣባት እደ ኣቶ ሱሎማን ቅል ኣፍቃርይ እደ ኤልፍ።።።ጥሩ እኮ ነው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

    ካትያ ወላህ በሣቅ ገደለችኝ🤣🤣🤣🤣🤣እኔደሞ ማናት እያልኩ ነበር🤣🤣🤣🤣አቤትመጨነጥ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +11

    ኤችአድናንየሚያምርበትየበፊቱ ተርጓሚውነው

  • @tiktube749
    @tiktube749 3 года назад +23

    የኒሀት እናት ስወዳት እኔም የባሌ እናት ጋር እድህ መሆን ምኞቴ ነው

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 3 года назад +5

    እውይ የቀራችው መስሎኝ ተስፍ ቆርጬ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ😭😀😊❤️❤️😘😘😘

  • @امعبدالرحمنسومية
    @امعبدالرحمنسومية 5 месяцев назад

    በማድማዜል ባህርይ ቀናሁኝ😢😢😢😢ያረብ ጥሩ ሰው አድርገኝ😢😢ያረረረረብ

  • @kala8905
    @kala8905 3 года назад +9

    ማናት ብየ ሥጓጓ ካትያ 🤣🤣🤣🙄🙄😁😁😁

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena8169 3 года назад +2

    ድምፁን አስተካክሉት ደስ አይልም ያድናን

  • @የወልዲያሼጋ
    @የወልዲያሼጋ 3 года назад +1

    የእውነት አፈር ብሉ በጣም ነው የምታናድዱት

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 года назад +3

    ውይ ካትያ እንደት እንዳሳቀችኝ 😂😂😂

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +14

    ሚስኪን እደኔ ኤሊፍ የምታዛዝነው አለ? ወይ ነጋዶ ቤሉልና ፒተርን ባላይ ደስ ይለኝ ነበር

  • @hirutasrat7049
    @hirutasrat7049 3 года назад +12

    ቢተር እና ቤሉን ሳያቸው ደሜ ይፈላል

    • @روزر-ه5غ
      @روزر-ه5غ 3 года назад

      ልክ እደኔ እኔም በጣምነዉ የሟናድዱኝ

    • @meramsndew5892
      @meramsndew5892 3 года назад

      የኔም ዴም ይፈላል

  • @ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ

    ነስሪንብቻነበረኝፈቅርያልያዛት አሁንአገኘች🤣🤣🤣🤣

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ኧረ የፌርዴቢስ ሸቃላ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂ነስሪን ሼባውን አሽኮረመማት እኮ😂😂😂በሽሪን ሚስኪን😢ማድማዜል ምርጥ ሰው❤

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

    በሽር ሚሥኪን አሣዘንከኝ😥😥😥💔💔💔💔

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +3

    ኦፍፍፍፍሚስኪን እኔስእንዴኤሊፍ የሚያሳዝነኝየለም😭

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 3 года назад +4

    🥺🥺 እውይይይ በሽር ምስኪ

  • @zed2101
    @zed2101 3 года назад +1

    ውይሲያስቅ ካቲሀ ምንአደላቀቃት የሸቃላመንደላቀቅምንይሉታል. ስትደውልላት እደትደነገጠች ክክክክክክ

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 года назад +7

    እናመሰግናለን👍👍👍😍😍😍

  • @መርየምበህረዲን
    @መርየምበህረዲን 3 года назад +4

    ማእበልን ልቀቁልን 😥

  • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
    @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 3 года назад +2

    የአድናን ድምፅ ይቀየርልን

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 3 года назад +2

    ማእበል የለም እንደ ዛሬ

  • @maserat1616
    @maserat1616 3 года назад +12

    ቤሉልና ቢተርን ባላያቸዉ

  • @ወሎየ-ረ3ኈ
    @ወሎየ-ረ3ኈ 3 года назад +1

    ዛሬ ማዕበል አልተለቀቀልነምሳ ስወደዉ ነበር እዳታቋርጡት እረ በፈጠራችሁ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ነሥሪን ድንቡሼ ሥወድሽ

  • @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
    @ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 3 года назад +7

    ዛሬ ግን ማእበል የለም እንዴ እ

  • @muslimnang9792
    @muslimnang9792 3 года назад +1

    KA BASHIR ENDANEE FONQA YAYAZAWU LIKE ME♥️🖐️👀👀♥️♥️🖐️

  • @genetaylawetube2118
    @genetaylawetube2118 3 года назад +3

    ውይ በሽር ሢያሣዝን

  • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
    @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 3 года назад +2

    የኒሀት አባት ግን እራሱ አይደለምንዴ ልጄ አይደለህም ያለው ዛሬ ወደኔ ተመለስ እያለ ኒሀትን የሚነዘንዘው

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 3 года назад +12

    በሺር በጣም ነው የሚያሳዝነኝ

  • @miraftsegaye5226
    @miraftsegaye5226 3 года назад +2

    አረ ባካችሁ ድምፅ አትቀያይሩብን

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 3 года назад +1

    የአድናንን ድምፁን መልሱ የበፌቱን በአረበኛም በቱርኩም ቋንቋ ሲነገር ከነበረው ጋር ሲመሳሰል ስለነበር የአሁኑ በጣም ያሴጠላል።

  • @emongurung2147
    @emongurung2147 3 года назад +2

    ክክክክክክክ ካቲያ አይየስውቤት ምስኪን

  • @medikonjo2673
    @medikonjo2673 3 года назад +3

    ማልማዜ ዛሬ ስታለቅስ አስለቀሰይኝ

  • @sbsbsdbbvbdd6288
    @sbsbsdbbvbdd6288 3 года назад +3

    አመሰግናለሁ

  • @የስልጤዋነኝከሰንኩራ
    @የስልጤዋነኝከሰንኩራ 3 года назад +2

    ኡንኳን ዳህና መጣቹ ስጠብቅ ነበር

  • @fajresaaaa3892
    @fajresaaaa3892 3 года назад +8

    ባሺር ምስኪን 😢

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад +1

    Nihan malmazelin sitamesegin Ebaye new yemetaw uff mirt sew 🌹

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ወይኔ ጀሚሌአሁንሥ አሣዘንሽኝ

  • @neimaahmedin5215
    @neimaahmedin5215 3 года назад +3

    አይ እግዲ የአድናንን ድምፅ ቀይሩልን

  • @shaiphone1263
    @shaiphone1263 3 года назад +3

    ኧረ ያድና ደምጥ ምን ሁኖ ነው አያምርም

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 3 года назад +4

    ኧረ ካቲያ ሌላ መሥላ የሸወደችዉ😂😂😂😂

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +1

    ኒሀል ሁለተኛ ወጣች ማልማዜል የኔምርጥ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +3

    ኒስሪንውዴ😂😂😂😌

  • @ዙዙናኝስደታኛወ
    @ዙዙናኝስደታኛወ 11 месяцев назад

    ካቲያ ታማቼችኝክክክክክክክክክክ

  • @nanitouamitiye4516
    @nanitouamitiye4516 3 года назад +2

    አረ ካትያ😂😂😂

  • @ቃናኢትዩ
    @ቃናኢትዩ 3 года назад +4

    ወይ ካቲያ ተመቸሽኝ ትንሽዋ ፌርደቢስ

  • @AbdulSamad-me1li
    @AbdulSamad-me1li 3 года назад +9

    ዛሬ ያአዲና ድምፅ ተቀይሮአል🤔😁😁😂

  • @زهراءعلي-ش7ض2ن
    @زهراءعلي-ش7ض2ن 3 года назад +3

    ኧረ ዛሬ በጉጉት ነው የጠበቅነው

  • @የወልዲያሼጋ
    @የወልዲያሼጋ 3 года назад +2

    የለመድነውን ድምፅ ለምን እንደምትቀያይሩ መቼም ሊገባኝ አይችልኝ እድሜ ለአረብኛ በዛው እመለከተዋለሁ።ገዴል ግቡ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    እናመሠግናለን

  • @haymanotmisgne1646
    @haymanotmisgne1646 3 года назад

    በናታችሁ ጥቁር ፍቅርን እዴት ማግኝት እችላለሁ ከመጀመሪያው ክፍል ጀምሮ ያለውን ንገሩኝ

  • @አይንየየድግልማርያምልጅ

    መቀያየር ጀመራቹህ ድምፁየበፊቱጡሩነበር

  • @aelamieame391
    @aelamieame391 3 года назад +2

    ወይኔአድናን ድምፁተቀይሯል

    • @sarasarera9012
      @sarasarera9012 3 года назад

      የሚስጥሪ ዲራመ የለቀ የሱፊ ዲሚፂነዉ

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    አቶአዲናን ቃሉአስጠላ😢😢😢

  • @ሀረግፍቅር
    @ሀረግፍቅር 3 года назад +1

    ወይ ጀምሌ አሳዘነችኝ

  • @hadiyamomo6157
    @hadiyamomo6157 3 года назад +1

    እረየቀራችሁመሥሎኝተሥፋቆርጨነበር

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    አይ ካትያ ዳቦሽ እስኪታይ ተበረገድሽ በድንጋጤ ሰው የለም ብለሽ አለምሽን ስትቀጪ እመቤትሽ አስደነበረችሽ ክክክክክክክክ

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d Год назад

    አረ ካትያ 😎🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ትግረወይቲ
    @ትግረወይቲ 3 года назад +2

    ነስሪንየ ቆንጆ

  • @ሰሊያናሊላ
    @ሰሊያናሊላ 3 года назад +1

    ካተያ 😂😂😂😂😂😂😂 እንደግዜ እኔ እንደካተያ ሆኝ መዳም መጣችኝ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    አረ ያድናን ድምጽ ማነውብዬ ደነገጥሁ 😂

  • @ግዜግዜተቀያያሪ
    @ግዜግዜተቀያያሪ 3 года назад +3

    ማዕበል ???? የት ነሽ ጀምሌ 🤕

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад

    እንኳንዴህናመጣችሁ ቢተርናቤሉልንግንአልፈልጋቼውም🙄

  • @Emebet860
    @Emebet860 3 года назад +1

    ወይ ካቲያ🤣🤣🤣

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ካፒቴን ሪዛ አጀናጀን ትችላለህ

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 3 года назад +1

    ውይ የአድናንድምፅ ሚስኪን

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 3 года назад +2

    👉👉የጁንታዉ መሪ ዶክተር ደፄ👈
    ለመሆኑ ደፄ ማነዉ?? ከመለሰ ዜናዊስ ያለው ዝምድና ምንድነው?? ሚስቱስ ማነች? ዶክትሬቱ ከየት መጣ? ለምንስ እንደዚህ ሰይጣን ሆነ? ruclips.net/video/vAzuQ7Vdc8E/видео.html

  • @zenabali440
    @zenabali440 3 года назад +1

    የኔምስኪን በሺር አስለቀሰኝ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 3 года назад +1

    ያድናንን ድምፅ ያኑኑ መልሱልን 😜

  • @wizagarowizagaro3853
    @wizagarowizagaro3853 2 года назад +1

    ናስርን 😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 6 дней назад

      ስወዳት የኔ ደባሽ ❤❤❤😂😂