Yetekelekele Episode 58

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 272

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +59

    በጣም ነው ምወድህ አቶ አድናንዬ በጣምም ታሳዝነኛለ ለፍቅርህ ለትዳርህ ታማኝነትህ እና የሚመጣብህን ሁሉ ለፍቅር ስትል ዋጋ የከፈልክ ትዳርህን ምታቆም ፍቅርህን ምታድን ምርጥ አባትና አፍቃሪ ስበዛም መልካም ሰው ነ❤

    • @birukneway2661
      @birukneway2661 Год назад

      hi

    • @HawletYouYube
      @HawletYouYube 3 месяца назад

      ምነው እውነት አሥመሠልከው የተሠጠው ካላክተርነት ነው

  • @lisnok8643
    @lisnok8643 3 года назад +22

    ኡፍፍፍፍፍ ቤሉል እና ቤተር በእነሱ እኔ ስቅቅ እያልኩኝ ነው በታሳሳሙት ቁጥር ወይኔ ምን አይነቶች ነቸው

    • @SeniYallew
      @SeniYallew 2 месяца назад

      ተቃጠልን እኮ ጎበዝ የት እንሂድ😂😂😂

  • @ጠይባየቱብ
    @ጠይባየቱብ 3 года назад +38

    የች ህጻን ልጅ ያላት ልጅ እዲት ደሰ እደምትልኝ

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +26

    ፒከር የኔ መልካም ለትዳርሽ ለልጅሽ ለባልሽ እንድሁም ለቤተሰቦችሽ በጣም ምርጥ

    • @mrabbas1412
      @mrabbas1412 2 месяца назад

      በጣምምምምምምርጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +2

    እኔ ኤሊፍ በጣም ታሳዝነኛለች ሁሉም ለራሱ ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጋት ሚስኪን😢😢😢💔💔የዛሬው ኪስ ይለያል ያረቢ😂😂😂😂😂😂

  • @حنهالحبيبه
    @حنهالحبيبه 3 года назад +11

    እዚህ ድራማላይ እንደቢተር አሥመሣይ የለም

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    እነ ቤሉል ቡለንትን እንደግፋለን ብለው ሄደው የራሳቸውን ብሶት እያወሩ አለቀ😂😂😂😂

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +13

    ትዳርን ከቢተር ሳይሆን ከቢከር እንማር

  • @melitube7785
    @melitube7785 3 года назад +6

    ቢተር እባብ የራሷ ስንት ጉድ ተሸክማ በደኒዝ ልትነጫነጭ ነው ከእንደዚህ ዓይነት ቤት መኖር ጠብቀኝ

  • @ትግረወይቲ
    @ትግረወይቲ 3 года назад +15

    ማነው እንደኔ ባጥር ተንጠልጥሎ ስጠብቅ የነበረው

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 года назад +9

    ይሄን የውጭ ፊልም እያየን እኛ ሀበሾችም ተበላሸን ያጎቱን ሚስት የሚመኝ የወንድሙን ሚስት የሚመኝ ወይ ፍጣሪ ያሳዝናል

  • @gebiyaneshmoges4552
    @gebiyaneshmoges4552 3 года назад +12

    ጨዋታው ያምራል
    እናመሰግናለን
    በጣም ጥሩ ነው👍👍👍

    • @cr7hs628
      @cr7hs628 Год назад +1

      Aweo eneme bexame

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +9

    ወይዘሮ ፌርደቢሥ ይህጥፊ🤚🤚👈ተመችቶሻል ቢሥ ሆናቹሁ እኮ ከማርማዜጋር🤣🤣🤣🤣

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 года назад +24

    ፈጣሪ ሰላሙን ያምጠልን ሀገራችንን ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahmbintislamddkdj5304
    @rahmbintislamddkdj5304 3 года назад +15

    የፔከር አድናቂ የሆናቺሁ ላይክ አርጉኝ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 3 года назад +6

    ላቶህልሜ የስርዴቪስጓደኛ ትነግረዋለች እመኑኚ አቶህልሜያሸንፋል😃😃😃

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 года назад +6

    ወይ ፒተር እየሂደች እየቀመሰች የምትመጣው ነገር እሰ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    የፌርዴቢስ ጓደኛ ሸሌ ነገር ናት ሄልሚ ይገልሻል በኃላ 😂😂😂😂አድናን ግን ይመችሽ ሰውዬውን ገደል ልትከተው ነው😁😁😁ማድማዜል የኔ ገራገር እንዴት እንደምወዳት❤❤❤❤ፔተር እያበደች ነው😂😂

  • @መክሊት21
    @መክሊት21 3 года назад +17

    ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለኢትዮጵያዬ ጠላቶችሽ ይፈሩ ይዋረዱ የጠላሽ ይጠላ ላቺ ጉድጓድ የሚቆፍሩ ሁሉ እራሳቸው ይግቡበት የኢትዮጵያ ሰላም ለምትመኙ በላይክ አሳዩኝ💒🕌💚💛❤
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @asterasnakew4668
    @asterasnakew4668 3 года назад +7

    አድናን ዛሪ ምርጥ ጨዋታ ተጫወተ አይ አቶ ህልሚ

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    አቤት አድናን ድራማ ባይሆን በጣም ነበር እማዝነው😂

    • @medinadarge5706
      @medinadarge5706 2 года назад

      በሡ ላይ ባይሆን በሌላ ሰው ላይ ደርሷል ታሪኩ

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 3 года назад +4

    ያጎትን ሚስት የሚመኙበትን ዘመን ያደረስከኝ አምላክ ስንት አለህ ተመስገን ። ከግዜ ቡሃላ ደግሞ አክስትን አይ ግዜ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ
    @መኪነኝየአህመድቀበጥ 3 года назад +5

    ወይ ልቤን ልትወጣ ነበር ስትሳሳሳሙ

  • @ፍናን-ደ9ጨ
    @ፍናን-ደ9ጨ 3 года назад +4

    ቡለትየ በጣም ኣሳዘከኝ ኣይዞክ እፍ ደክታም ሙኺን😭

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 года назад +12

    ቤከርን ስወዳት ከነ ባሎ

    • @R-xc2km
      @R-xc2km 3 месяца назад

      እኔ አንቺን ወደድኩሽ❤❤

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 3 года назад +11

    የቢተር እህት በጣም ደስ ትላለችእርጋታዋምንማንዋው

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ደኒዝና ፌርደሚዝ ከጥፊው በሁዋላ ተዋደዱ ስላችው😂😃 ፒከር የኔ ምስኪን ኒሀት ሲያሳዝን በአባት መፈተን

  • @tube3739
    @tube3739 3 года назад +1

    ኮሜንት ላይ ግን እግሊዩ አይዞሽ ታገሽ ጎበዝ ነሽ እምትሉ እነሱ እሚያነቡን መስሏችሁ ነው ክክክክክ

  • @biliseetube2776
    @biliseetube2776 3 года назад +7

    የቤሉልና የ ብተር ፍቅር እያስቀነኝ ነው ጌታ ሆይ እንድህ የምያፈቅረኝን ስጠኝ😭😢ሌባ እናት ልጇን አተምንም አሉ አያቹ አይደል ብተር እንደሯሳ እየመሰላት አድናንን አተምነውም 😃😜

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +5

    ቡለንት የኔ ቅመም ስወስህ እኮ

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 3 года назад +6

    ሲስጠሉ ውይ ቤሉልና ቢተር ኢጭ

  • @burtelaka5166
    @burtelaka5166 3 года назад +3

    ወይ ቢታር የራስዋን መልከስከስ እረስታ ባልዋላይ ታፈጣለች ይህንን ድራማ አየዋለዉ ግን ባረበኛ ቢፍት ስላየዉ የቃናን ተመልካቾችን ስሜት ከድራዉ ኮመንቴ አስቀድሜ እንዳልረብሽ ብዬ ነዉ

  • @abelg6752
    @abelg6752 3 года назад +17

    የተከለከለ ከካሜራ ጀርባ ደስ ሲሉ😍😍
    ruclips.net/video/W6Ya_0SR3ko/видео.html
    ruclips.net/video/W6Ya_0SR3ko/видео.html

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 3 года назад +12

    ወይ አቶ አድናን ጉድህን አላየህ

  • @ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ

    ጥፍው አቀረራረባቸው ክክክክክል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    አድናን ጀግና ሰው ነህ የኒሀል ብለህ ነው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +4

    .እናመሰግናለን ቃናዎች👌👌👍👍

  • @ፍቅርፍቅር-ዐ6ዐ
    @ፍቅርፍቅር-ዐ6ዐ 3 года назад +4

    የተሰረቀ ነገር ሲጣፍጥ

  • @geni9154
    @geni9154 3 года назад +9

    Amlakey hoy hagerachn Ena betesebotachin Selam Argln Amen!!!!!!!!!!

  • @ማርያምአማላጅነችለደጅሽአ

    ሁለት ሁለት ብለቁልን ደሥ ይለን ነበር ለሁሉም እናመሰግናለን!!!

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኒሀልየኔ ከረሚላ ሥወድሽእኮ አቤት ቡለት አጋልጥ በደንብ አይተሀልሢያወሩ

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    ቡለት ደጋፊ አግተህ ሙተሃል አሳዘነኝ ምስኪን
    ቢተር ሌባ እናት ልጆአን አታምንም አሉ ልክስክስ ሁሉ እዳንች ይመስልሻል

  • @matisamrwti9257
    @matisamrwti9257 3 года назад +6

    እነሱ ለተሳሳሙ እኔ ፈራሁ 🥺

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 3 года назад +7

    አይ ቢተር እራስሽ ሌባ ስለሆንሽ ሌላውንም አታምኚም

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ፍርዴቢሥና ማድማዜል ከጥፊው በሗላ ጓደኛ ሆኑአሪፍነው ጥፊ ያሥማማል እንዴ😂

    • @መውዲፍቅር
      @መውዲፍቅር 3 года назад

      Kkkk

    • @ኢትዩጵያዊት
      @ኢትዩጵያዊት 3 года назад

      ሀሀ መሰላኝ

    • @ቃናኢትዩ
      @ቃናኢትዩ 3 года назад

      Kkkkk ይመስላል ግን ፌርዴቢስ አሁንም ሌላ ተንኮል አስባ ይሆናል

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад

      እንግዲያው እንው አንድ ጊዜ ቃሪያ ጥፊ ላቅምስሽ😂😂😂

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 3 года назад +14

    የቢትር እና የቤሉል ድፈረት አሁንስ በዛ ሆ

  • @fatumaseid5522
    @fatumaseid5522 3 года назад +10

    ወይ መመሰጥ ቡለትን እረሱት

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    ፒተር በናቷ ቀናች 😅😅😅 እውነቷን ነው ትወደዋለች ፒተር ቀማቻት እንጂ

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 года назад +2

    ፔከር ስታምሪ

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 года назад +3

    ኡፍ ኡፍ አድናን ምስኪን

  • @fasikaarega7023
    @fasikaarega7023 3 года назад +11

    አረ ልቀቁልን ሆሆሆሆ መቸም የቢተርን እና የቤሉልን መጨማለቅ እንይበት

    • @hananseid2271
      @hananseid2271 3 года назад

      ለምን ይዋሻል እነሱናቸው የፊልሙ ውበት

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +2

    ጉድነውኮ ያጎቱን ሚስት የሚመኝበት ዘበን ስለደረስኩ አላህን አመስግናለሁ

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    😄😄😄😄 ፒተር በይ መንገድ አገኘሽ ተነፋረቂ ዴኒዝ ትቦንስሻለች ታግሳ ታግሳ የሷ ስለሚሆን

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 года назад

      ያጋበታል ወይ ዴንዚን

  • @tube-cq8cs
    @tube-cq8cs 3 года назад +9

    ቤልና ቢተር ቱቱ እሱ ያጎቱን ሚስት ያማግጣል እንዴ ቢተር ደግሞ ቻባውን ነው እምትፈልገው

    • @የአብፀጋ-ቀ5ጸ
      @የአብፀጋ-ቀ5ጸ 3 года назад

      ቻፓውን ሳይሆን የሱ እቃ ይጣፈጣል

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад

      @@የአብፀጋ-ቀ5ጸ ቀምሰሽው ነበር እንዲ😂😂😂😂 ሆይ ብልግና

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 3 года назад +4

    በስልካችሁ photo edit ማድረግ ለምፈልጉ ባጭሩ (በቀላሉ)የሚያሳዩ videoዎች ይዘን ቀርበናል እና መከታተል ለምፈልጉ profileላችንን በመጫን ይከታተሉን እናም subscribe በማድረግ ድጋፋችሁ አይለየን ።

  • @ህልመኛዋ
    @ህልመኛዋ 5 дней назад

    ቪከር ከነቫልሽ ሥትመችኝ😢😢❤❤❤

  • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
    @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 3 года назад +3

    ቢከር ስወድሽ

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 2 года назад +1

    ቱርክ ላይ ከንፈር እንድህ እርካሽ ነው

    • @cr7hs628
      @cr7hs628 Год назад +1

      Ehhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh

  • @abdhebbhwuwwhh6986
    @abdhebbhwuwwhh6986 3 года назад +4

    ፒከር ሥወዳት

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +10

    ይድፋችሁ ቢተር ቤሉል

  • @ZenabEndrs
    @ZenabEndrs 11 месяцев назад

    አረፒንን የሚጠላ አሥመሣይማነው

  • @noortube1673
    @noortube1673 3 года назад +5

    ውዶችየ እስኪ የሰው ደስታ እሚያሥደስታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እኔም እመልሣለሁ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +4

    መቸም የቢተርና የቬሉል የከፈር መሳሳም ሱሳቸውነው

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 года назад

    ክክክክክክክክክክክክ ኦዮ ሸራ ጉተታ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @ghg5576
    @ghg5576 3 года назад +2

    ኒሀል የኔውድ ስወድሽ

  • @gereneng7039
    @gereneng7039 Год назад +1

    ኒሀት ሲያሳዝን

  • @naseraddinhabeshawi35
    @naseraddinhabeshawi35 3 года назад +8

    እኔ የስጠለኝ የቢተር ትይንት ነው

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    ሂልሚ ጨረታውን ያሸንፋል መጨረሻ አድና ፋኦል ይሰራል አከተመ ቤሉል ፎንቃው ጨምሮአል 😄😄😅😅

  • @ትወደኝዬልአበርታኝ
    @ትወደኝዬልአበርታኝ 2 года назад +1

    ሚስኪን ነፈር አድናን

  • @nanitouamitiye4516
    @nanitouamitiye4516 3 года назад +3

    ኒሀት ምስክኒ

  • @hayyatmohamad9039
    @hayyatmohamad9039 3 года назад +3

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል

  • @Sara-zb7gt
    @Sara-zb7gt 3 года назад +3

    ❤❤️❤

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад +1

    Err asakachu licerisugn new belul Ena biter😳😳

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +10

    አክስቴን ስወድሽ እና ማረማዜል

  • @meditube4862
    @meditube4862 3 года назад +1

    ፕሊስ በቅንነት ቤተሰቤ ሁኑ የሀገር ልጆች

  • @elizabethtulu7815
    @elizabethtulu7815 3 года назад +3

    Ebakachu lehagerachen Selam endeye hayimanotachin fetarin enlemn

  • @umuamare4024
    @umuamare4024 3 года назад +1

    Sevil arga yastelachig ach gurt

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 3 года назад +3

    አድናን ተበላህ ነገረኛይቱን ከጎንህ አኑረህ

  • @cr7hs628
    @cr7hs628 Год назад +1

    Manewe andene ye pakerene and enedene macax

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 года назад +1

    ወይ ፒተር 😂😂😂

  • @ሀይማኖትአሥየ
    @ሀይማኖትአሥየ 3 года назад +2

    ዋው አድናን ዛሬ አስደሰትህኝ እውነት

  • @kalabkalab8517
    @kalabkalab8517 3 года назад +1

    እባካችሁ ዛራ እና ቻንድራ ልቀቅሉን

  • @dfghhcggjfyu4457
    @dfghhcggjfyu4457 3 года назад +1

    ቢከር💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @sosnagetnet1576
    @sosnagetnet1576 3 года назад +3

    Selam herkes
    Çok güzel yaa

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 3 года назад +1

    Bihter Egiru sir eyekomech eko menkesakesha asatachiw. Abet rikiset

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ሠው ሊደርሥባችሁነው ብዬ ልቤ ግጥም አለወይኔዛሬ

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +3

    የፌርደቢስ ጉዋደኛ ስጠላሽ የሆንሽ አሽቃባጭ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ሄልሚ ተበላህ አሁን ገና የሴትየዋ ወሬ እዳትሰማ ውዴ ሲከፋህ አሎድም

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኒሀል ቀናሽ ቤሉልሢያወራ ከኤሊፍጋር

  • @bezawitkibru213
    @bezawitkibru213 3 года назад +1

    እረ በናታቹ ቢያንስ you tube lay ስትለቁት አትቆራርጡት

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад +2

    ዊይ ቢተር እየተከተለች ታሳስተዋለች😏

  • @ቃናኢትዩ
    @ቃናኢትዩ 3 года назад

    ወይ ሂልሚ ልትበላ ነው አድናን ተመቸሀኝ እሾሁን በእሾህ ሲቢል ሂልሚ በንደት እንዳይገልሽ

  • @hrr1104
    @hrr1104 3 года назад +6

    ቤሉል ዉሻ ነህበጣምእጣላሀለሁከሮከሮነሁ

    • @cr7hs628
      @cr7hs628 Год назад +1

      HhhhhhhhhhhhhhhhhhhHHHHHHHHHHHHHHHhHHH

  • @የሀገርካሥማሴትነኝእኔ

    ጓደኞቸ ከዱባይ ወደ ኢትዩጲያ የሞባህል ቫላንስ እንደት እንደሚላክ ንገሩኝ ፕሊስ

  • @hiwijo6578
    @hiwijo6578 3 года назад +1

    Wendochye kana atayum ende setoch bicha honu iko comment lay ...bihter mnew gin kintren kuretu alsh

  • @elsabettebarekeliya8277
    @elsabettebarekeliya8277 3 года назад +1

    Wowwww nice

  • @tiktube749
    @tiktube749 3 года назад +3

    ኮሜንት ላነበ ነው የመጣሁት

  • @GghuBbvfv
    @GghuBbvfv Месяц назад

    ትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +2

    አድናን ግን ሚስኪን

  • @نيتيتيتتيايتيتياياياياي

    ክክክክክክክ