Yetekelekele Episode 39

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 208

  • @unk_mee
    @unk_mee 4 года назад +56

    "ለኔ 'ምላት ከጎኔ ርቃ
    ራቂኝ ምላት ከእግሬ ወድቃ.."
    አለ ገጣሚው።
    ጀሚሌ በሽርን :በሽር ኒሀልን: ኒሀል ቤሉልን: ቤሉል ቢተርን....ልብ ብለን ካየነው ሂወታችን እንዲህ ነው። አሳዳጃችንን ትተን የማይፈልጉንን ስናሳድ መኖር!
    በፍየልና በቅጠል መሀል ነብር ሆኖ መኖር!!
    አይ ዱኒያ

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ 4 года назад +5

      Ewinet bileshal👌መጨረሻም ከአንዱ ሳንሆን ባዶ ሜዳ ላይ የኛንም የሰውንም ሂወት አበላሽተን ቁጭ 😥 ስለዚህ ማስተዋል አለብን

    • @ቲቲነኝቲቲነኝ
      @ቲቲነኝቲቲነኝ 4 года назад

      እውነት 100%

    • @ethiopiawit7004
      @ethiopiawit7004 3 года назад

      🙂🙂🙂👍tekekl

    • @ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ
      @ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ 3 года назад

      @@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሐ9ቀ ትክክል በተለይ እኛ ሤቶች የሚፈልጉንን አንወዲም የምንፈልገውን💔 እንጂ😥

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ ደምሪኝ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад +31

    ልጂ የወለዱት ብቻናቸው የሚመቹኝእና ፈሪሀ ከወድሜጋር

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 4 года назад +78

    ከዚህ ድራማ ደስ የሚሉኝ የቢተር እህት እሰከ ባሏ ብቻ ናቸው

    • @sayt2143
      @sayt2143 4 года назад +3

      ትክክል ብለሻል

    • @DARK-sr7jh
      @DARK-sr7jh 4 года назад

      😁

    • @menasultan1902
      @menasultan1902 4 года назад +2

      እኔም

    • @tsebaotgirma6351
      @tsebaotgirma6351 4 года назад +5

      የቢተር እህት ባልማ በጣምምምም ነው የሚደብረው ጅዝብ ያለ ሰው ነው በራሱ አይተማመንም በጣም ይቀናል ከርፋፋ ነገር ነው እነሱን እንደማየት የሚያስጠላኝ ነገር የለም

    • @ይቅናሽአገሬ
      @ይቅናሽአገሬ 4 года назад

      በትክክል

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +28

    ለአድናን እምትገባው ማድማዜል ነበረች አልታየችህም እንጂ

  • @stylishf3766
    @stylishf3766 4 года назад +30

    ዛሬ ያቀረባቹት የተከለከለ/Forbidden ከ12 ደቂቃ ጀምሮ የቆረጣቹት part አለ እና እባካቹ ቀን ሚደገመው ላይ አስተካክሉት🙏🙏

    • @lelucyelias8630
      @lelucyelias8630 4 года назад +3

      አዎ እባካችሁን የዛሬው ክፍል 39 ብቻ ሳይሆ ሌሎች ክፍሎች መጨረሻ አካባቢ ድምፃቸውን ብቻ ነው ምንሰማው ምስል የለውም አስተካክሉልን እናመሰግናለን

    • @yatvaneshyatvanesh9899
      @yatvaneshyatvanesh9899 4 года назад +2

      አወ 39 ከዛ 42 ምንድነዉ??

    • @safrolasefa4820
      @safrolasefa4820 4 года назад

      Awo,khone scene bhuala paret 42 nw maletetm lela..kefel kelakelachuhal..k leb selemenay..betkekel satkoraretu asayun..enamsegnalen

  • @kasanish6709
    @kasanish6709 3 года назад +20

    ፔሉልን አይቶ አድናንን ማየት ከባዲነው ሀሀ

  • @nurmedresa
    @nurmedresa 4 года назад +11

    እንኳን አደረሳችሁ ለፃድቁ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ክብረ በአል የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በዚች በአጭር ጊዜ 1100 ሰብስክራይብ አግኝተናል አሁን 900 ሰው ይቀረናል ቶሎቶሎ ብለን እንሙላና የጠማንን ስብከት እንጠጣ አመሰግናለሁ

  • @appuae6948
    @appuae6948 2 года назад +13

    ቢተርኮ ለሱ አስባ አደለም እውነት ለራሷ ልታደርግ ነው ክምር

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 3 года назад +6

    ውይ ቢተር ክክክክ ባል አስቀምጦ ሌላ ፍለጋ

  • @almaztafar8182
    @almaztafar8182 Год назад +1

    ደስ እሜሉኝ ልጅ የወለዱት ብቻ ደስ ሜሉ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ቢተር አስጠላሽኝ

  • @thankhuawei8280
    @thankhuawei8280 3 года назад +5

    ኒሃል የኔ ቆንጆ ምስክን ስወድሽ

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 Год назад +1

    አይቢሉል ፈረሀን ሲቁጣት በጣቱ በሳቅ😂😂

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 4 года назад +6

    ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe በማድረግ በስራዬ ላይ የሚጨመር እና የሚስተካከል ካለ comment አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! አመሰግናለሁ

  • @sedtgawaleje2913
    @sedtgawaleje2913 4 года назад +12

    በጣም ምቀኛ እና መጥፎዎች ናቸው ግን በዛ ላይ ልጆች ከአዋቂ እኩል የሚሆኑት ይደብራሉ ሜድሞዜል ትመቸኛለች

  • @lemlemlemlem1891
    @lemlemlemlem1891 4 года назад +2

    ዳኒየ እባክሽ ያልተፈታ ህልምና ሌሎችንም በዚ ቻናል ልቀቅልን ይሀ በጣም ቆንጆ ነው

  • @tiztaalebachewhassen3284
    @tiztaalebachewhassen3284 3 года назад +3

    ፔከር ምርጥ ልጅ

  • @Temima3
    @Temima3 3 года назад +2

    ህይወት ማለት እንድህ ናት
    የወደድናቸው ሌላ ወደው
    በማንወዳቸው ተወደን 😭

  • @rahelmelese9201
    @rahelmelese9201 4 года назад +4

    በቃና ቲቪ ላይ ለምንድን ነው የምትቆራርጡት

  • @tube41
    @tube41 4 года назад +7

    እናመሰግናለን

  • @bossenaadena6023
    @bossenaadena6023 4 года назад +5

    አመሰግናለሁ 🤩

    • @tidi2528
      @tidi2528 3 года назад

      ቢተርን ማነው እደኔ የሚጠላት

  • @mansahassen3719
    @mansahassen3719 4 года назад +15

    አር ይደብራል እንደዚህ አጫጭር እያርጋችሁ የምትለቁ ከሆነ ፓርቱይርዝምና ይዛዛል እርዘም አድርጉት

  • @sambys4690
    @sambys4690 Год назад +2

    አሁንደግሞ አማትናምራት ሚስጥረኛሁነዋን

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 4 года назад +3

    ማልማዜልምሢኪንልሥወድሺየኔቆእጆኣ

  • @ፈቃርአምበርአይኮንኩንጠላ

    ቢተር ስጠላት አፍፍፍፍፍ

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +3

    ቢተር አስጠሊታ ሆነች😔😜

  • @teshomebekeleteshomebekele2827
    @teshomebekeleteshomebekele2827 4 года назад +3

    እናመሰግናለን 💖💝💟💛💙💜💖💖💖

  • @ሳምሪካሳ
    @ሳምሪካሳ 4 года назад +6

    ሌላውንም ለምን አትለቁልንም

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd 4 года назад +3

    እስከመጨረሻው ድረስ ልቀቁትእዳታቋርጡት

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +2

    ክክክክክክክ እህ ጉጬን ነክሸው ነው አልክክክክክክ በርግጫ እያወለቀይው

  • @MusidaFraij
    @MusidaFraij 3 месяца назад

    ፈርያ ምራፍ 2 ልቀቁልን እባካቹ

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 4 года назад +4

    አረ ሁሁሁሁሁ ልቀቁልን ስራ ፈተን ቁጭ አልንኮ የምን ማጓጓት ነው አምላኬ

    • @ethiowellotube107
      @ethiowellotube107 4 года назад +2

      እንደማመር ውዴ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад

      መዳም ትጠራሻለች ኢንሻላህ😂😂

  • @oromia4k417
    @oromia4k417 4 года назад +4

    ፒተር በጣም መልካም ሰውናት

    • @temimaoumer5023
      @temimaoumer5023 3 года назад +1

      Ere aydelechm mkeganat

    • @ZAINABZ-tw9nl
      @ZAINABZ-tw9nl 26 дней назад

      አው አላወቅሻተም ታስጠላለች

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 4 года назад +3

    እናመስግናለን ቃናወች

    • @HenokaTube
      @HenokaTube 4 года назад +1

      ይህንን ቪዲዮ አይተው ዲቪ ይሙሉና ጉዞ ወደ አሜሪካ
      ruclips.net/video/a9yIZp76mwU/видео.html

  • @liyutube2916
    @liyutube2916 4 года назад +3

    የተወሰነው ተቆርጧል ..... ለምን?

  • @sebliayene4709
    @sebliayene4709 4 года назад +2

    ቀጣዩን ለማየት ልቤ ሊፈነዳ ነው እፍፍፍፍ 🤗🤗

  • @lidya2663
    @lidya2663 4 года назад +9

    ፔከርን እወዳታለሁ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 2 года назад

      እኔም

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 16 дней назад

      እኔም በጣም ምስክን ናት ❤❤❤❤

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 3 года назад +5

    ቢተር አስጠላችኝ
    ኒሀልዬ አድሱ ጓደኛሽን ጠበቅ አድርገሽ ያዥ

    • @birhaneabera9901
      @birhaneabera9901 3 года назад +6

      የሚገርመኝ ነገር እሷም ሆነች እነሱ ይሄን ኮመቶች የሚያነቡት ይመስላችኋል ግን እኛውኮነን መልሰን የምናነበው ክክክክ

    • @rrgsrdudrr3857
      @rrgsrdudrr3857 2 года назад

      @@birhaneabera9901 😂😂😂

    • @rokya5710
      @rokya5710 Год назад

      @@birhaneabera9901 በሳቅ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    አክስቴ ፒተር አላለም የተመታ ቤሉል😂😂😂እኔ ወጥ ቤቴ ያሉት ሰዎች ተመችተውኛል❤❤❤❤

  • @የታሪክጥግ
    @የታሪክጥግ 4 года назад +10

    👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚
    💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛
    ❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤
    👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏
    .
    .

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +1

    ክክክክክክክክክ ጉድ እህህህ ሞዛዛዛ ነሽ በተደፋብሽ ወሬ ትታመላልሽ

  • @danihaile671
    @danihaile671 4 года назад +3

    እባካችሁ 4 ሰአት የጀመራችሁትን ቀይሩልን ያሰለቻል ኩዚ ጉኒ አድርጉልን እባካችሁ!!!!

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 4 года назад +3

    ፈሪሀ ከኢሚር ጋር የሰራችው ከዚህ በፊት ነው በዋላ የሚያቅ ካለ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад

    ያክስቴፆምጥአለበት ኢልፈእናተ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @uae4819
    @uae4819 4 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ሚስጥርንም በዚ ልቀቁልን

  • @astershume9866
    @astershume9866 4 года назад +1

    ebakachu 4 seat lay kuzy guny likekuln

  • @danawitsolomon573
    @danawitsolomon573 4 года назад +3

    ebakachu yaletefeta hielm nme gemerulen

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 года назад +1

    አዎ እንዲ በየቀኑ ልቀቁት እናመሰግናለን ግን ሰአቱን አስተካክሉ ለምን ትቆርጣላቹ ልክ እንደቲቪው አድርጉት

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +1

    ጉድ ነው እንደውሀ ነው የጠጣሗቸው አልሽ

  • @adonijah94
    @adonijah94 4 года назад +1

    betam enamesegnalen...

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 4 года назад +1

    ሁለቱች ብተርሚባሉ

  • @ግርማነሽሽኮር
    @ግርማነሽሽኮር 4 года назад

    አረ የስት አመተምህረት ድራማነው ኡኡኡ በአረብ ጨሪሼዌለው

  • @fasika-u5n
    @fasika-u5n 8 месяцев назад

    ወይ ፍቅር ሆ

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr Месяц назад

    ቤሉል አክስቴ።ቤተርናት።አላለምደ

  • @FfFf-ox4of
    @FfFf-ox4of 4 года назад +5

    እረ ልቀቁት በመጠበቅ ስራ ፈታሁ

    • @salamaljjrhee3969
      @salamaljjrhee3969 4 года назад +1

      በጉጉትእየጠበኩነዉ

    • @nimotadesse6951
      @nimotadesse6951 4 года назад +1

      አንድ ሰዓት ሲሞላ ነው የሚለቁት ከቲቪ እኩል

    • @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
      @ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 года назад +1

      😂😂😂😂😂😂ተለቆየለ እድ

    • @nimotadesse6951
      @nimotadesse6951 4 года назад +1

      @@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 😂😂😂😂😂እኮ የሚጀምርበት ሰዓት መሰለኝ የፃፍኩት 1 ሰዓት ሲሞላ ነዋ የለቀቁት

  • @ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ

    አውን ተመቺቶኛል እናመስግናለን

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr Месяц назад

    በተራ እናቷን ለመበቀል ብላ ሸባዉን አግብታ እንደገና ሌላ መመልከትሆነ

  • @yatvaneshyatvanesh9899
    @yatvaneshyatvanesh9899 4 года назад +2

    አወ 39 ከዛ 42 ምንድነዉ በሰላምነዉ ???

  • @samiabera9842
    @samiabera9842 4 года назад +2

    Tnx

  • @sofoniasameha2685
    @sofoniasameha2685 4 года назад +1

    ያልተፈታ ህልምን plsss

  • @samrisamri4469
    @samrisamri4469 7 месяцев назад

    ቢተር በጣም ተናድዳለኝ😒

  • @አዛርያስመአዛ
    @አዛርያስመአዛ 4 года назад +4

    ልቀቁት

  • @fantayabuhay9052
    @fantayabuhay9052 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ግን ድራማው ባያምርም

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 4 года назад +1

    ተወዳጅዋ አርቲስት ለአስገራሚዉ ፕራንክ ተባባሪ ሆነች አይቶ ዝም ግን የለም ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ@@ #NATTY_CHEKOLONY ...

  • @emuhagos1834
    @emuhagos1834 4 года назад +1

    ቃናዎች እባካቹህ ከቻለቹህ ያልተፈታ ህልምን ልቀቁልንከሰኞ ጀምሮ ላገኝው አልቻልኩም

  • @እሙሀናንእሙሀናን
    @እሙሀናንእሙሀናን 4 года назад +4

    ❤️❤️❤️

  • @nestifiker7161
    @nestifiker7161 4 года назад

    Betam enamesegnalen bezi seletelekekeln ferdegnichinm bezi yelekekilen

  • @nahomyemane9835
    @nahomyemane9835 4 года назад +2

    yetekelekle semu mn yameleketal

  • @lelucyelias8630
    @lelucyelias8630 4 года назад +2

    KANA TV ላይ ሚስጥር የነ ሳርፕን ድጋሚ ከምታሳዬ RUclips CHANNEL ላይ ልቀቁልን

  • @ሀያትየገነቴዊ
    @ሀያትየገነቴዊ 4 года назад +3

    ሴብር አድርጉ እጅ ሰአት ይድረስ

    • @noortube1673
      @noortube1673 4 года назад +1

      ነይ እንዛመድ

    • @HenokaTube
      @HenokaTube 4 года назад +1

      ይህንን ቪዲዮ አይተው ዲቪ ይሙሉና ጉዞ ወደ አሜሪካ
      ruclips.net/video/a9yIZp76mwU/видео.html

  • @caaltuuintalaasalalee6468
    @caaltuuintalaasalalee6468 3 года назад

    Ebakachuu zaran chandiraa plese

  • @hawisweet4407
    @hawisweet4407 4 года назад +1

    Belul jegena neh pitaren fkr aseyazat bale dmo wdeshewal yabekalesh yane shtowen yanekashe late nw

  • @Sara-zb7gt
    @Sara-zb7gt 3 года назад +1

    🖤💔

  • @cristianoRonaldo-li5oc
    @cristianoRonaldo-li5oc 4 года назад

    እናማሰግናለን

  • @sebwkidan4799
    @sebwkidan4799 4 года назад +3

    Ere mindinew TVw lay yemitayew lela eko new...

    • @HenokaTube
      @HenokaTube 4 года назад +1

      ይህንን ቪዲዮ አይተው ዲቪ ይሙሉና ጉዞ ወደ አሜሪካ
      ruclips.net/video/a9yIZp76mwU/видео.html

  • @الحمداللهثمالحمدالله-م4ل

    እዚህ ፊልምላይ ኒሃት ኒሃል ቢከር ቡለት ማድማዘል ልዬ ናቸው ቢሉልደሞ ሁሉንም ያሯሪጣል 😆😆😆

  • @kbragaltigray4687
    @kbragaltigray4687 3 года назад +1

    Welcome 💔💔💖💖💖💙💙💙💙

    • @kbragaltigray4687
      @kbragaltigray4687 3 года назад

      💗💗💙💙💖💖💖💔💔💔💔💔💪🌺🌺💋💗wdddddddddddddd💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌺💙💙💙💙💙💙💙🌺🌺💗💗💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕nfkkkkkkkkkkkkk💕💕💖💖💗💗🌺🌺💙💙💋💋💋💙🌺💗💖💕selam♥️♠️♠️♠️♠️♠️♠️♣️🏘🏘aedmazeL💕💕wdddd💖💖💖♥️

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад +1

    እህህህህህ ወላሂ ስናድድድ እጭ ምቅኛ

  • @ቤተልሄምየማሪያምልጂ
    @ቤተልሄምየማሪያምልጂ 2 года назад +1

    ቢተር ክፉ

  • @temimaoumer5023
    @temimaoumer5023 3 года назад +1

    Miskin nihat siyasazm lju yebelul sayhon aykerm

  • @samiranagaya5344
    @samiranagaya5344 3 года назад

    እናመሰግነለን

  • @henokgirma6062
    @henokgirma6062 4 года назад +5

    ማሮቼ የበፊት ፊልሞችንም በዩቱብ ልቀቁልን ዛራ እና ቻንድራ &ወጥመድ,,,,

  • @fajacskshakscske8626
    @fajacskshakscske8626 4 года назад +1

    እረ ልቀቁቱ

    • @HenokaTube
      @HenokaTube 4 года назад +1

      ይህንን ቪዲዮ አይተው ዲቪ ይሙሉና ጉዞ ወደ አሜሪካ
      ruclips.net/video/a9yIZp76mwU/видео.html

  • @eyoelzemedu5145
    @eyoelzemedu5145 4 года назад +1

    Cheger yelewm tekus sayhon seberd ayewalew beyakatelegn eko yemiyasakem yelem

  • @ibtisammohammed9472
    @ibtisammohammed9472 3 года назад +1

    Aygermem yehenen film ke bezu amet befit be arebigna aychewalew

  • @zed2101
    @zed2101 3 года назад

    አይቡለትክክክክክክጉጨንነክሸውነውአለ

  • @hagerhb2180
    @hagerhb2180 4 года назад +1

    Edme le mbc 4 hulunem ye turke dram aytenewalle

  • @babacj6135
    @babacj6135 4 года назад

    Tv leye yetayewna youtube leye yetlekekew yeteleyaye new, U guys should be more cautious, i think some part of the tv version is part 40

  • @samilendebo3540
    @samilendebo3540 4 года назад +2

    😍😘

  • @kanamovies1415
    @kanamovies1415 4 года назад +5

    የኛ ሰፈር ምእራፍ 3 ለማየት subscribe አድርጉኝ

  • @SamsungJ-ij3kj
    @SamsungJ-ij3kj 3 года назад

    ፒተር አስጠሊ

  • @melkamken4230
    @melkamken4230 4 года назад

    በቅርቡ ስለሚለቀቁት iphone ስልኮች በደንብ ማወቅ ከፈለጉ ይህን ይመልከቱ
    ruclips.net/video/rivrPdm5YG8/видео.html

  • @فاطمهعلي-ن8ذ1خ
    @فاطمهعلي-ن8ذ1خ 4 года назад +1

    ናያትየኔውድ

  • @luckyendreasmandoye4822
    @luckyendreasmandoye4822 4 года назад +1

    Betam mirt

  • @maktube3713
    @maktube3713 4 года назад +2

    Wowwwwwwwww

    • @HenokaTube
      @HenokaTube 4 года назад

      ይህንን ቪዲዮ አይተው ዲቪ ይሙሉና ጉዞ ወደ አሜሪካ
      ruclips.net/video/a9yIZp76mwU/видео.html

  • @edenhailu3494
    @edenhailu3494 4 года назад +2

    tolo tolo lkekuln atakoytu

  • @fedaman4826
    @fedaman4826 4 года назад +1

    are mendenew

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад +1

    ቬሉል ፈሪሀን ምድነው የሚያስፈራራት

  • @BurteUpdait
    @BurteUpdait 2 месяца назад

    ቤተር ከፊልሙ ዉጪ 🙄