Yetekelekele Episode 22

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 100

  • @ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ
    @ናርዲወሎየዋ-ጰ1ቨ 3 года назад +35

    ቤሉል😋 ውዴ😁 ፍቅርህ😂 ገብቶ 😂በ እግሬ😂ኩዚን😊 የሚወዴው ብቻ👍

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 2 года назад +11

    ወይኔ ጉልሡም ከፍቅር ላይ ችክ ነዉ የምትለዉ❤❤💔😘

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 4 года назад +90

    ያልተፈታ ህልም በዚህልቀቁልን በናታቹ ይለቀቅ የምትሉ 👍ተጫናት

  • @الحمداللهثمالحمدالله-م4ل

    ወይ ጀሚሌ ፍቅርአሳበደሽ ደሞ በኒሃል ትቀኒ ተጨመረችልሽ ሌላም😂😆

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +11

    አይ መሽር ፈረደበት😂😂😂 የኔ ምስኪን

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +9

    ዛሬ ይህ በር ስራበዛበትኮ አላለም አቶ እስለማን🤣🤣🤣🙈🙈

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 4 года назад +9

    ጀሚሌ ደግ ያረግሻት ክክክክክክ የኔ ብጤ ክክክክክ እህ እሰይ

  • @Fatima-ci7th
    @Fatima-ci7th 2 года назад +7

    ኒሀል በጣም ምርጥ ሰው

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    ወይ ጉልሱም ፈሪሀን ስትጠዪ ሌላ ተቀናቃኝ መጣብሽ😂😂😂 ፔከር ቤሉልን ትወደዋለች እንዳለ በፍቅር ተጨማልቀዋል😂😂😂😂 ሼባው ይመቸኛል የፌርዴቢስ ሰራተኛ ስታስጠላ😡

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 4 года назад +18

    ቢተር ወላሂ ደስ የምትይይኝ ምንም አደብቂ ለባለሽ

  • @wizagarowizagaro3853
    @wizagarowizagaro3853 2 года назад +10

    በሉኝ ዉስጤ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад +21

    ቤሉል የዋህ ነው አቶ አድናን ጎበዝ ንገራት ለዚች ስግብግብ

  • @እማናፍቆቴአባስስቴ
    @እማናፍቆቴአባስስቴ 3 года назад +4

    ወይኔ ተኝተዋል ብቻየን ልይ ስል ቀድማችሁኛል

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ጉልሱም ይመችሽ አፍልታ ነበር ሰራተኛዋን ሸከሸከቻት😂😂😂 ፍቅር እንደዚህ ያደርጋል😂😂😂😂😂

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +11

    አቶ አድናን የልብን አደረሰ❤

  • @nemaabee3966
    @nemaabee3966 3 года назад +8

    ብተር ምንድ ነዉ ምትፋልገዉ ከአድናን🤔

  • @kal7566
    @kal7566 3 месяца назад +1

    ኩዝ የኔ ፍቅር😢😢

  • @sofyaali3026
    @sofyaali3026 3 года назад +18

    ካቲያ ተብየዋ ምነው በሽርን እንደቁንጫ ተጣበቀችበት

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +5

    ቤሉል ሲያለቅስ አሳዘነኝ

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 2 месяца назад

    ጉልሱም እዚህምዴግሞ ችክ አልሽበት በሽርን😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d Год назад +6

    ምነው ሸቃላዎቹ በ በሽር ፍቅር አበዱሳ አርፋችሁ አሸቅሉም ሆ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @NanyeTube
    @NanyeTube 4 года назад +19

    ሰው ነው ለሰው ጌጡ
    እባካቹሁ ይህን አረፍ ነገረ የምትመለከቱ ሁሉ
    ቻናሌ ሰብስክራይብ እንድታረጉልኝ እጠይቃቸሀለው
    ለናንተ በጣም ቀላል ነገረ ነዉ ለኔ ደሞ ሞራል ይሆነኛል
    ሰብስክራይብ አረጉኝ ብምትወድት ልጠይቃቹሁ አመሰግናለው

  • @Mohammed-vs3un
    @Mohammed-vs3un 2 года назад +2

    ጄሚሌ ቅጥል ልበልሽ የኔ ዉድ ኣቃጠሉሽ እኮ

  • @girumgirume5754
    @girumgirume5754 4 года назад +8

    እሄን ቢያንስ እናያለን ግን ዛራ ና ቻንድራ ናፍቆናል

  • @fafiyebabaw7529
    @fafiyebabaw7529 3 года назад +13

    ቢተር ግን አላማዋ ምንድነው ?😕

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +2

    ቤሉል ሚስኪን አለቀሰኮ😥😥💔

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад +8

    ቤሉል ሲያለቅስ አስለቀሰኝ

  • @leverbest9488
    @leverbest9488 6 месяцев назад

    Episode 22

  • @سعادهمحمد-ز9ي
    @سعادهمحمد-ز9ي Год назад +3

    ቤሉልውደ❤

  • @alyaaalali7552
    @alyaaalali7552 4 года назад +6

    በጣም ምስኪንነው

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад +9

    አድናን ሲያዛዝን ልጁን አልወልደውም ስትል

  • @BatiyaMosa-rh5vy
    @BatiyaMosa-rh5vy 8 месяцев назад +1

    በሽር ፍቅር ኣቦዱ ስቱች

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 4 года назад +10

    ወይኔ ስያስጠላ በአማርኛ

  • @alyaaalali7552
    @alyaaalali7552 4 года назад +8

    አድናን ምስኪን

  • @ehr4610
    @ehr4610 4 года назад +8

    37 ልቀቁልና😡😡😡

  • @mogacochi
    @mogacochi 4 года назад +3

    ክፍል 36 እየታየ እናንተ ክፍል 22 በጣም ትዘገያላቹህ ሌሎች ዌብሳይቶች በአንድ ሰአት ልዪነት ነው አብሎድ ሚያረጉልን በጣም ቀርፋፋ ናቹህ አስተካክሉ እባካቹህ።

  • @hallelujahgashaw2110
    @hallelujahgashaw2110 3 года назад +1

    Tnx

  • @heyatseid7743
    @heyatseid7743 Год назад +1

    እነዚህሰራተኛች በበሽር አበዱ

  • @thomasalemu3817
    @thomasalemu3817 4 года назад +6

    ክፍል 37 ደርሶ 22ን ትለቃላቹሁ ምን እፍርታሞች ናቹሁ

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 4 года назад +10

    36 የታለ ልቀቁ

  • @esraelbelay6622
    @esraelbelay6622 4 года назад +5

    Zara ena chandran likakuln please 😊😊😊😊

  • @zedooyoutube9831
    @zedooyoutube9831 4 года назад +4

    Aye zok belul

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 4 года назад +2

    ጀምሌ ምናለይ ነቀዝነትአለይ

  • @tihitnat1361
    @tihitnat1361 4 года назад +5

    Yezaren lekekut

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 4 года назад +5

    በአረበኛ አይተህ በአማርኛ ቋቅ ይላል

    • @sk-he3sc
      @sk-he3sc 4 года назад

      Be Turkish kayeswu be Amharic or be Arabic yastelal

    • @oromia4k417
      @oromia4k417 4 года назад +1

      በአማርኛ በጣም ያስጠላል

    • @ገነትአበበ-ጸ1ጐ
      @ገነትአበበ-ጸ1ጐ 4 года назад +6

      ታካብጃለሽ እዴ ኮንጆ የራስ ቋንቋ አይደብርም እሽ

    • @seifuonebs8141
      @seifuonebs8141 4 года назад +8

      ለአረብኛ ፍቅር ካለህ ለምን ኮመንቱን በአረብኛ አፅፈውም

    • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
      @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር 4 года назад +2

      @@seifuonebs8141 አድናቂነኝ ድራማውንበአረብኛተከታታትለው ለምንባማርኛይኮምታሉ

  • @sabotuumusilimaadxb8409
    @sabotuumusilimaadxb8409 3 года назад +1

    Kkkkk ferhan ❤❤

  • @wintatadese670
    @wintatadese670 3 года назад +2

    Wow ende adnan ayenet bal yet yegejal

  • @حياتحبشس
    @حياتحبشس 4 года назад +3

    😍😍😍😍

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd 4 года назад +4

    36

  • @sadufkr1068
    @sadufkr1068 4 года назад +2

    Era ballha 36 lkekuln uuuu

  • @tigistdarze752
    @tigistdarze752 4 года назад +2

    ke 34 jemiro yalatu likikuti

  • @እሙዬከፈለኝ
    @እሙዬከፈለኝ 4 года назад +4

    ወል

  • @yutub1531
    @yutub1531 4 года назад +2

    Bielullllll

  • @هادرههادره
    @هادرههادره 3 года назад +1

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @brunoatan5848
    @brunoatan5848 4 года назад +3

    Errrrrr be ethio sat nuln .plizzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz

  • @AdisuAdisu-xi8ym
    @AdisuAdisu-xi8ym Год назад

    😮

  • @frewenikiros2746
    @frewenikiros2746 4 года назад +5

    Desylal

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 года назад +6

    Beka kezi bewala astekakluln 37 38 39...
    Kulkul 😆😆😆😆😆😆😆😆😆👎👎👎👎 222222222. 22

  • @anasimoszerihun9688
    @anasimoszerihun9688 4 года назад

    U

  • @Gufh-cn2mp
    @Gufh-cn2mp Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @zozoetheobya1853
    @zozoetheobya1853 2 года назад

    😍😍😍😍😍😍