Yetekelekele Episode 50

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 265

  • @user-eb3kh5uv3r
    @user-eb3kh5uv3r 3 года назад +286

    የማድማዜል አድናቂዎች የት ናችሁ

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 года назад

      እዚህነኝ

    • @user-oh7mp2gx4g
      @user-oh7mp2gx4g 3 года назад +2

      እዚህ ቁጭብለናል

    • @user-zh7ed7mx8l
      @user-zh7ed7mx8l 3 года назад

      እኔ አለሁ በጣም አርጌ ነው የምወዳት

    • @tidi2528
      @tidi2528 3 года назад

      እኔም በጣም ነው የምወዳት

    • @aliyanmohabbath3160
      @aliyanmohabbath3160 3 года назад +1

      ኡፍ ደብዳቤዋ ተነበባት አይገርምም ይች ዘቅ ይሆነች ናትያ ኡፍ በደፋት

  • @hifyui4814
    @hifyui4814 3 года назад +162

    የአድናንን እህት የሚወድ እጅ ያውጣ

  • @user-cx4lc8br9n
    @user-cx4lc8br9n 3 года назад +65

    ቃናኦች ምን እደምላቹ አላውቅም ወላሂ በጣም እናመሰግናለን ድምፁን አስተካክላቹ ስለመጣቹ ለሰው ልጆች ትልቅ ክብር እዳላቹ ታስታውቃላቹ እናመሰግናለን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ ፈጣሪ

  • @retafikerfiker190
    @retafikerfiker190 3 года назад +49

    ፔከር እና ባሏ ምርጥ እየሆኑ መጡ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 года назад +2

      ከመጄመሪያዉም ይዋዴዳሉ አሁንም ፍቅር ናቸዉ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 года назад

      @@zenebechzenebech2040 ደምሪኝ

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +10

    የማድማዜል ወረቀት መቼ ይሆን ይፋ የሚሆነው መቼምአጥባ ነው የምታሰጣት ይቺ አሮይት

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 года назад +25

    ዋው ትላንት ተናድጀ ነበር ስለድምፁ ግን ተስተካክሏል ዛሬ ደስ ይላን በጣም በጉጉት የማየው ፊልም ነው 😘😘😘❤️❤️❤️😘😘

  • @hawahabeshawit1882
    @hawahabeshawit1882 3 года назад +13

    ቢተር & ቤሉል
    ወይዘሮ ፍርደቢስ ከነሰራተኛዋ
    ጨጓራየን ላጡት ከምር😬😬

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +14

    ለመጨረሻ ግዜ ቬሉል እወነተኛፍቅ ያዘውከከከ

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 3 года назад +8

    Thank you Kana for correcting the voice error from yesterday and post this episode again. Much appreciated.

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 3 года назад +14

    ድምፁን አስተካክላችሁ ስለለቀቃችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡

  • @user-rd3yt6kq4x
    @user-rd3yt6kq4x 3 года назад +12

    ማታ በሽቄ ነበር አሁን ደግሜ አየውት😂 እናመሰግናለን

  • @user-uu3fn2jx8j
    @user-uu3fn2jx8j 3 года назад +11

    ትላንትና አላይሁም ነበር እናመሰግናለን

  • @user-cl7xd6fu7z
    @user-cl7xd6fu7z 3 года назад +8

    ማድማዜል አንደኛ ፀባየ ሥናይ

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 года назад +17

    ግጥም አርጎ እየሳመ ላድቀን ቢሆንም አላለም 😂😂🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @user-qe5gr1jb8e
    @user-qe5gr1jb8e 3 года назад +9

    ድጋሜ አረገዘኩ እንዳትኝ ክክክ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +5

    ትላንት ምንም ሳልሰማ አለቀ ዛሬ ደገምኩ ሁለም ድምፅ እንዲህ ብሆን አሪፍ ነው

  • @good4750
    @good4750 3 года назад +20

    እስኪ ቦሉል የሚመቻቹ like

  • @user-cl7xd6fu7z
    @user-cl7xd6fu7z 3 года назад +7

    ፒከርም ምርጥ ሠዉነች የኔማር

  • @faizaabdutube6648
    @faizaabdutube6648 3 года назад +6

    ቤሉልን ወደቀልቡ እየመለስኩ ነው አላለችም ሀሀሀሀ ቀላል መለሰችው እንዴ

  • @user-em2ml4nm5p
    @user-em2ml4nm5p 3 года назад +11

    እንደዚህ መሆን አለበት ሁለተኛ ጊዜ አየሁት ትላንት ሳይገባኝ

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 года назад +11

    እንዲህ በሚያስደስት ሁኔታ አየሁት ማታ ተደብሬ ነበር ፌርደቢስ ሰራተኛዋ እና ቢተር አቃጥለው ሊደፉኝ ነው

    • @merime7834
      @merime7834 3 года назад +5

      ክክክክክክክክ ፈርደቢስ እና ካቲያን በርበሬ ነበር ማጠን

    • @betezemare4882
      @betezemare4882 3 года назад +1

      Bihter demo min aregech?

    • @emuhabeshawit3779
      @emuhabeshawit3779 3 года назад +3

      @@betezemare4882 የምታደርገው ካልታየሽ ምን ብየ ላስረዳሽ

    • @ethiopiahagere7625
      @ethiopiahagere7625 3 года назад

      @@emuhabeshawit3779 😂😂😂😂

    • @betezemare4882
      @betezemare4882 3 года назад

      @@emuhabeshawit3779 endanchi yetayegnal tefatua minugar ende hone new yalawekut

  • @hadyaidris1537
    @hadyaidris1537 3 года назад +3

    በውነት ቢተርንበመያዙ በጣምአሥጠልቶኛን እናተሥ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 года назад +4

    ቃናዎች እናመሰግናለን 👌👌👍👍

  • @SeniYallew
    @SeniYallew Месяц назад

    ኧረ መጋጋጥ ቤሉል እና ፔተር😂😂😂የአድናን እህት ቀስ ብላ የምትናገረው ነገር አጥንት ይሰብራል 😂😂😂😂ካቲያ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ😂😂😂 ማድማዜል የኔ ውድ ማነው እንደኔ የሚወዳት😘😘😘

  • @hiwihiwi1621
    @hiwihiwi1621 3 года назад +6

    ትላትማ ቃናዎች በጣም መርቅናችሁ ነበረ ጆራችንን እኮ አደነቆሩት በሁለት ቋቋ ሁለተኛ እደዛ እዳታረጉ

    • @user-gd8pf3iu2n
      @user-gd8pf3iu2n 3 года назад

      ክክክክክ ሰ

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 года назад +1

      አዳዴ መመርቀን ጥሩ ነው እኮ 🤣🤣🤣😂😂😂😂

    • @hiwihiwi1621
      @hiwihiwi1621 3 года назад

      @@nanitouamitiye4516 😀😀 ከምር ትላት እኮ በዛኛው ድምፁን አጠፉት በዚሂኛው ድራማ ደሞ ሁለት ቋቋ አረጉልን ሆይ

  • @sarabahrain4849
    @sarabahrain4849 3 года назад +2

    ወይኔ ማድማዜን በቃ እዚች እሴትዮ አንጂ ገብታ ምን መቀመጫ አላት ምሥኪን

  • @user-xc1tm7bz2i
    @user-xc1tm7bz2i 3 года назад +4

    እናመሰግናለን ቃናዎች ሰወዳቹ እኮ

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +5

    አክስቴ ስወድሽእና ማረማዜል

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +6

    ቬሉል አስጠላኝ እዴት ያጎቱ ሚስት ፎቃያዘው

  • @user-yt3jl9uj4c
    @user-yt3jl9uj4c 3 года назад +8

    እናመሰገረናለን ጥርት ስላደረጋችሁልን

  • @sart8552
    @sart8552 2 года назад

    እዝህቤት ያሉሰወች በፍቅር አብዴዎል አይይይይ ፍቅር የስራህን አይአሳሳም የመዳም ቅመሞች አይዛችሁ አድቀን እንሳምየሆናል።

  • @hananry7106
    @hananry7106 3 года назад +2

    የትላቱነገር. እዳይደገም. አደራ. ጊዜችንን. መስዋትአርገንኮነው. የምናየው. እዴ

  • @user-pj9kh6yr9d
    @user-pj9kh6yr9d 3 года назад +17

    ሰወች ቃና የምትወዱ እስኪ በላይክክ

  • @bertukanamsalu7978
    @bertukanamsalu7978 3 года назад +5

    እንዲህ አስተካክሉ ማህበልንም አስተካክሉልን

  • @kush-boy6443
    @kush-boy6443 3 года назад +6

    የኔና የቤሺር ስሜት ኣንድ ነው ,እኔም ከትንሿ ልጅ የአይን ፎንቃ ገብቶልኛል,

  • @bezitube122
    @bezitube122 3 года назад +4

    #Beza_dereba #ቀኑ ይለወጣል
    የትላንቱ ችግር ነገ ላይ ተረት ነው
    ያሳለፍነው ስቃይ ወደፊት ክብር ነው
    በዛሬ ውስጥ ሆኖ ፈተና ቢከብድም
    ይለወጣል ቀኑ ዛሬ ነገ አይደለም

    • @j.9775
      @j.9775 3 года назад

      ዋው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +2

    አድናን ያላየዉ ጉድ🤣🤣🤣🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @user-mk3fr2we4i
    @user-mk3fr2we4i 2 года назад +1

    የማዲማደል ሰራተኛ የልብህመም አሲያዘችኝ

  • @user-bi6po8uw4c
    @user-bi6po8uw4c 3 года назад +10

    ጎበዞች ማስተካከል መቻላችሁ

  • @sofiahelloww2781
    @sofiahelloww2781 3 года назад +3

    እኔ ግን ቅዳሜንም ባታስደብሩን ቢኖር ደስስሰስ ይለኝ ነበር

  • @ksanetdesta8452
    @ksanetdesta8452 3 года назад +1

    Are betam des ylal enamesegnalen kana tv

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 Год назад +1

    ቤሉል መጨረሻህ ምን ይሆን

  • @surafieldagnaw7017
    @surafieldagnaw7017 3 года назад +2

    Er guys fikr eko nw mn yargu

  • @user-wr6rf9tp2u
    @user-wr6rf9tp2u 3 года назад +11

    ማታ እስፕሪስ ነበር ድምፁ አሁን አሪፍ ነው

    • @tsehaytsehy8343
      @tsehaytsehy8343 3 года назад +3

      እስፕሪስ 😁😁😁😂😂😂😂😂

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +1

    ቬሉል ግጥም አረጎ እየሳመ ላድቀንም ቢሆን ይላልእዴ

  • @merime7834
    @merime7834 3 года назад +4

    ቢተር ልቡን እየሰበሰብኩለት ነው ብላቹሃለይ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🙈

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 года назад

      የማንን ልብ

    • @kiyalove6881
      @kiyalove6881 3 года назад

      @@user-on6gz5qx6m የቤሉን ልብ

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 года назад

      አወ ግንእሶምፍቅርይዞታል

    • @kiyalove6881
      @kiyalove6881 3 года назад

      @@user-on6gz5qx6m አዋ ይዞታል የካሜራ ላይ ፍቅር ኪኪ

    • @user-on6gz5qx6m
      @user-on6gz5qx6m 3 года назад

      @@kiyalove6881 አወ ኪኪከከከከ

  • @abdelamohammed6292
    @abdelamohammed6292 Год назад +1

    ምንያስቀኛል ኮሜቱ ሁላ ክክክ

  • @aliyanbahitwr7822
    @aliyanbahitwr7822 3 года назад +6

    አንቺ የፌርዴቢሥ ሾካካ አንቺ የተረገምሽ ባንቺ ምክንያት ተዉኩት ፊልሙን

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 3 года назад

    Inameseginalen silastekakelachut ahun qonjo new qexilubet

  • @sidonagmedhn9965
    @sidonagmedhn9965 3 года назад +2

    Nice job kana

  • @user-yq1yl5be3c
    @user-yq1yl5be3c 3 года назад +5

    ደግሜ ላይ ነው የማታው አይለይም ነበር አላጣጣምኩትም

  • @MissSeasa
    @MissSeasa 16 дней назад

    ማድማዜል አዛዘነችኝ😢😢😢😢

  • @terefehaileyohannes313
    @terefehaileyohannes313 3 года назад +1

    ደራሲዉ ግን ምን ነካዉ?? ለነፍርዴቪስ ሰሆን የሌሊት ልብሱ ተሠርቆ ተመሣሣዩ ተገዝቶ ከተተካ ባኋላም ብሆን እንድያዉቁ እያደረገ የማድማዜል ዳብዳቤ ኣይኗ እያዬ ተሠርቆ እንዳታዉቅ ማድረጉ ኣያናድድም ትላላችሁ??

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q 3 года назад +1

    ስላስተካከላቹት በተመልካቹች ስም እናመሰግናለን!!!

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd 3 года назад +1

    እናመሰግናለን👍👍👍👍👍

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 3 года назад +6

    የሰው ልጅ ምንም ማጥላላቱ የተለመዴ ነው። በስራ ላይ ብዙ ችግሮች እንዳሉ እያወቅን ትናንት ብዙ የተናደዱ ኮሜንቶችን አየሁና ገረመኝ

    • @zhajagzvahja2135
      @zhajagzvahja2135 3 года назад +1

      የቱርክ ፊልም ተወዳዳሪ ስለሌለው የፊልሙ አፍቃሪዎች በጉጉት እየጠበቁ በድምምፅ ችግር ብቻ መከታተል ባለመቻላቸው አስተያየት መስጠታቸው ምኑ ነው ክፋቱ ይኸው በአፋጣኝ ድምፁን አስተካክለው ለቀቁትፐለሌላም ጊዜ ድምፅ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አስተያየቱ ረዳቸው: በቱርኮች ድራማማ ቀልድ የለም ሆነው ስለሚሰሩ።

    • @merime7834
      @merime7834 3 года назад

      ክክክክክክ የማዳም ስራ አናዶን ስለነበር ነው

  • @ferdosjemal6982
    @ferdosjemal6982 3 года назад +8

    Bihter& behlul❤️

  • @faizaabdutube6648
    @faizaabdutube6648 3 года назад +5

    ማድማዜንን የምትወዱ

  • @user-zb8sg9bs1g
    @user-zb8sg9bs1g 3 года назад +2

    ፌርዴቢሥጨጓራየንላጠችው

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 Год назад

    እናመሰገናለን

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 2 года назад +2

    አፈር ብይ ቤተርና ቤሉል ደነዞች

  • @zhajagzvahja2135
    @zhajagzvahja2135 3 года назад +4

    ድምፁን አስተካክላችሁ በፍጥነት ስለለቀቀችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን: እባካችሁ ድምፅ ላይ ትኩረት አድርጉ : ሁሉንም የቱርክ ድራማዎች በፍቅርና በጉጉት የምንጠብቅ ሰዎች ስላለን በድምፅ ችግር አታስከፍን : እናመሰግናለን!!!!

  • @ebrawiyeheys4018
    @ebrawiyeheys4018 3 года назад

    felaga film lemen you tube liy atlekum

  • @user-zq5pd7hc7j
    @user-zq5pd7hc7j 3 года назад +1

    እናመሰግንሃለን

  • @user-hf5tn9hl2c
    @user-hf5tn9hl2c 3 года назад +2

    51 ?

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 3 года назад +1

    Behge amelake🤭🤭🥶🥶🥶😳agatemate gene lemen

  • @medinadarge5706
    @medinadarge5706 2 года назад +1

    ፍቅርኮ መጥፎነው

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 3 года назад +5

    የማእበልም ላኩልን እንደገና

  • @zhajagzvahja2135
    @zhajagzvahja2135 3 года назад +2

    ትላንት የቀረበው ማዕበል ፌልም ከግማሽ በዃላ ድምፅ የለውም እባካችሁ አስተካክሉ።

  • @nanitouamitiye4516
    @nanitouamitiye4516 3 года назад +3

    ጂል ቤሉል🤨🤨🤨🤨🤣

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +3

    ቬሉልና ፍረደቢስ እና ሸቃላዋ አስጠሉኝ

  • @user-sm3jr1lb2p
    @user-sm3jr1lb2p 3 года назад +2

    52ልቀቁልን🙄

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 3 года назад

    እናመሰግናለን ተስተካክሏል

  • @Sasan-xc8oo
    @Sasan-xc8oo 3 года назад +4

    ወይንየ አድናን ተበላክ ምስክን በሉን የስራህ ይስጥህ

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      ሚሥኪን ያሣዝነኛል 😍

  • @betezemare4882
    @betezemare4882 3 года назад +2

    Nihal atasayugn ebacachu minm alwedatm esun kemayet deramawn lakom nw

    • @tigisthu3780
      @tigisthu3780 3 года назад +2

      Qecin fiyel 😀😀timesiyalesh biloali abatuwa . Ine alixelatim akahedua hulu yehone iqa yexefabet sewu timesilalech

    • @fasika123
      @fasika123 3 года назад

      Filmu engdi lanchi bilo ayikomim miknyatum nihal eskemechereshaw alechibet!

    • @betezemare4882
      @betezemare4882 3 года назад +2

      Feriha nim besua mikniat alayehutim

    • @fasika123
      @fasika123 3 года назад

      @@betezemare4882 so what? Leloch millionich ayitwital 😂😂😂😂

    • @nanitouamitiye4516
      @nanitouamitiye4516 3 года назад

      ክክክ ምን አደረገች🤣🤣😂

  • @fevendemeke4997
    @fevendemeke4997 3 года назад +1

    Wow gobez nachu

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf 23 дня назад

    😂😂😂😂😂😂ቢተር ቢሊሉ❤❤❤❤❤❤

  • @Temima3
    @Temima3 3 года назад +1

    እዚህ ቤት ፎንቃ ያልያዛት ነስሪን ብቻ ናት

  • @halimanasir3458
    @halimanasir3458 3 года назад +1

    Enamesgenaln

  • @eteyatube8735
    @eteyatube8735 3 года назад +1

    Gobezoch tenadeje neber

  • @ghyt1077
    @ghyt1077 3 года назад +1

    ድምፅ ዉይሰ ጁረየነዉ ዘመዱች

  • @mekdesmengistu9028
    @mekdesmengistu9028 Год назад

    Koyi gn bezi tarikust manew tfategna fkr gn ebd new miyaregew

  • @user-fw6yd2tt7z
    @user-fw6yd2tt7z 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @user-uu3lp6bv7f
    @user-uu3lp6bv7f 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ምርጦቸ ዋው

  • @user-iz8rm9xc9c
    @user-iz8rm9xc9c 3 года назад +2

    የቢተር ውሸትልም የለው አላየሁትም።አላለችም።ከሶጋሁኖ ወይ

  • @rodassamson7725
    @rodassamson7725 3 года назад

    Thank you

  • @berhaneembaye2674
    @berhaneembaye2674 3 года назад +2

    ማድማዜል በጣም ግልጽ ናት

  • @Nati_V
    @Nati_V 3 года назад

    Qedame ke 6 seat eske 11 seat yesamntu bidegem arif new

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o 3 года назад +3

    ኤሊፍየ ቆንጆ እርምሺን አዉጪ አሳዉ ተጠልፋል።

    • @mekdi5359
      @mekdi5359 3 года назад

      የእውነት ትሽነው

  • @user-hx8im6he8l
    @user-hx8im6he8l 3 года назад

    የተከለከለ ክፍል 49 ልቀቁልኝ

  • @helentesfaye5575
    @helentesfaye5575 3 года назад

    Enamesegnalen

  • @helen-eu2hq
    @helen-eu2hq 3 года назад +2

    ቤሉልል አህያነህ

  • @user-xe9be3ne3d
    @user-xe9be3ne3d 3 года назад

    የዛሬው ምርጥነው

  • @girumlope4350
    @girumlope4350 3 года назад +1

    እናመሰግናለን!

  • @techlehulu
    @techlehulu 3 года назад +3

    👍ስለ ቴክኖሎጂ አሰራር፣አጠቃቀምና መረጃ ከፈለጉ ይህን ቻናል ይጎብኙ ሊንኩን ጠቅ ያድርጉ ይጠቀሙበታል.
    👍

  • @fcebra7356
    @fcebra7356 2 года назад +1

    ኧረካቲያ በጣምታቃጥያለሽ ልክ እንደካሊማማናት እንደዩሱፍጠላት

  • @asikifele9568
    @asikifele9568 3 года назад

    Tank you finally you fixe it

  • @user-on6gz5qx6m
    @user-on6gz5qx6m 3 года назад +1

    ቢተር ባለጌነች እዴት ትስመዋለችአዲናን ንቃ

  • @fasika123
    @fasika123 3 года назад +1

    Thank You!!

  • @yetimshimekit6178
    @yetimshimekit6178 3 года назад +2

    እናመስግናለን