Yetekelekele Episode 67

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 408

  • @zenpnesru9070
    @zenpnesru9070 3 года назад +23

    የኔውድ ቦለት ስወድህ ከእህትህም ጭምር ከማድማዜም ከአቶ አድናንም እናም ከሰራተኞች ጭምር ካቲያ ስትቀር

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኒሀል የኔ ቆንጆ እንደኔ ፍቅርሽን ይዘሽ በልብሽ ትብሠለሠያለሽአይዞሽ
    መናገር አቅቶሽየኔማርር ቡለንት አይዞህ የኔውድ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +18

    ቡለንት እና ኒሀል አሳዘናችሁኝ የኔ ማሮች

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 года назад +16

    ውይ ኒያል የኔ የዋህ አንቺማ ስታለቅሺ ማየት አልፈልግም

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 3 года назад +77

    ማን ነው ግን እንደእኔ 😭በፊልም የሚያለቅሰዉ

  • @yezn4604
    @yezn4604 3 года назад +27

    እሲ እንደኔ የመንፈሳዊ ትምህርት ሲያዳም የሚደብረው ቃና ሲሆን በደስታ የሚያይ የሲጣን መጨዋቺያ መሆን 😢😢😢😢

    • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
      @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +1

      እኔ
      😥😥😥😥😥😥😭

    • @yezn4604
      @yezn4604 3 года назад

      😍😢

    • @fasikaarega7023
      @fasikaarega7023 3 года назад +1

      እኔ😭😭😭😭

    • @ey6104
      @ey6104 3 года назад

      እኔ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 года назад +1

      ይህ እኮ ክልክል ስለሆነ ነው እማይደብረን ሸንጦኑ ነው

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    ነስሪንዬ የኔ ውድ ዱባዬ አይዞሽ😂❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳት የካቲያ መድሀኒት እሷ ናት😘😁😁

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +15

    ካቲያ ወሬ ብቻ ነው የምታውቀው ምግብ ስራ አችልም😂😂😂

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +15

    ነስሪን አሳዘነችኝ😭

  • @ወገታንማጀ
    @ወገታንማጀ 3 года назад +29

    በሽር ማነው እንደኔ ሚወደው

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 3 года назад +49

    ለፊልም የማነባውን እባ ለሀገሬ አልቅሸ ብፀልይበት ኑሮ

    • @እስኩጉራጌዋ
      @እስኩጉራጌዋ 3 года назад

      😂😂😂😂

    • @ወሎየነኝ.ወሎየ
      @ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад +1

      አትቀልጅ ያው ሆድ ሥለሚብስን ነው እጅ ፊልሙ አደለም

    • @Geniባላገሮtube
      @Geniባላገሮtube 3 года назад +3

      @@ወሎየነኝ.ወሎየ ማርያምን ቀልዴን አይደለም ስደት ከመጣሁ ጀምሮ ፊልም እያየሁ ይሁን ሰው እያለቀሰ ካየሁ እኔም አለቅሳለሁ እባየ ከየት መጣ ሳልለው ሲወርድ አየዋለሁ

    • @ወሎየነኝ.ወሎየ
      @ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад

      @@Geniባላገሮtube ሥለሚከፍን ነው አልኩሺ ስብ አድር ጌሺ አለሁ አይክፍሺ የኔ ውድ 👍

    • @ሰአድፍቅር-ኈ5ገ
      @ሰአድፍቅር-ኈ5ገ 3 года назад

      እዉነት ነዉ

  • @hawaali8775
    @hawaali8775 3 года назад +11

    ወንድ ደካማነው ባሌጌዋ ቢተር ናት

    • @امعبدالرحمنسومية
      @امعبدالرحمنسومية 6 месяцев назад

      ይሄ ከሀዲ እርሱ ነው ጥፋተኛው ሁሉነገሯን መስዋዕት አድርጋ ተከትላው ነበርኮ 😏😏😏

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 3 года назад +5

    ሳዱላው ሁላ በቤሉል ፍቅር አበዱ እኮ የሰውን መውደድ ይስጠን አጣፍጥልን ነው እሚባልው

  • @ehr4610
    @ehr4610 3 года назад +13

    እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰🥰
    ፍርደኞቹንም ልቀቁልን ለእናንተም ጥሩ ነው ራሳችሁ ብትለቁት ትጠቀማላችሁ ፍርደኞቹን ብዙ ሰው ይከታተለዋል

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +6

    አየኤሊፍ ከብት በሌለበት ኩበት ለቀማ ነዉ ያንች ነገር እሡ በፎንቃ ተጠግርሮል አንችግን የዋህ ነሽ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 3 года назад +15

    ቤሉል በሞትክ ጥሩ ነበር አይሆንም እጅ ካዲ ነህ ድራማ ቢሆንም ታስጠላላችሁ

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 года назад +11

    በህልሜ የዝህ ድራማ ቤተሰብ ሆኛለው አፈቅሬ ባልሆነ🙄

  • @zeyinebmehamed1640
    @zeyinebmehamed1640 2 года назад +2

    በጣም የማሳዝንነወ ይህ ባርት የምር በጣምነወ ያሰሐቀሰኝ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ኤሊፍ ከዚህ በላይ መጎዳት የለባትም ይለያዩ ከቤሉል ጋር የምትሉ እጅ ወደ ላይ👉☝😂ደግሞ ፀጉሯ ሲያምር❤ቤተር ፍቅሯ አናቷ ላይ ከመውጣቱ የተነሳ እህተንና ኤሊፍን ልትበላቸው ነው😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁

  • @hadiayyad5613
    @hadiayyad5613 3 года назад +8

    ቢተር እና ቤሉን ፊልምም ቢሆን በጣም ያሰጠላሉ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ቤሉል ምንም አትሁን ለኒሃት ለቡለንት ለአቶ አድናን ስለ ሁሉም ኑርላቸው ጭንቀት የማይመቻት ፈርደቢስ ብቻ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад +20

    የቢተር ማስመሰል አልሰለቻችሁም መሠለኝ ሳይለቀቅ ሁልሽም አፍጥጠሽ ቁጭ ብለሻል 😂

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад +6

    ቤሉልን የሚአፈቁሩት 4 ሴቶች ናቸዉ ግን ፍቅር የያዛቸዉ ሰወች ከማን ጋር እንደያዛቸው አያዉቁም ምስኪኖች ናቸዉ እንደዚህ አይነት ፍቅር ጥንቅር ብሎ ይቅር።

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +4

    ወይሌ በሽር አሣቀኝ ጭቅላት ያለዉ ሁለት አይንያለዉ አላለም🤣🤣🤣🤣

  • @yutub1531
    @yutub1531 3 года назад +11

    Bulent yemiwed eski likr

  • @የመዳምአለቃ
    @የመዳምአለቃ 3 года назад +5

    በስጊን ኤሊፍ እውነት ባልሽ እደሚማግጥ ብታውቂ እንደዚህ አታለቅሽም ነበር

  • @meeenezi5522
    @meeenezi5522 2 года назад +3

    የሙሥሊም ልጆች አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ 😘😘😘😘

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад +1

    ኒሀት የኔ ሚስኪን በጭንቀት ብዛት ሊፈነዳ ነው😢የቱርክ ጋዜጠኞች ሌሊትም ይሰራሉ እንዴ😁😂😂

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    ዉይ ኤሊፍ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ዝብለሽ እኮ ነዉ የምነፈርቂዉ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ኤሊፍ የኔ ሚስኪን😢😢😢😢ኒሀል ቡለንት ነስሪን እንዴት እንዳስለቀሱኝ😭😭 ፔከርም አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @ተመሰገንጌታየ-ኸ9ረ
    @ተመሰገንጌታየ-ኸ9ረ 3 года назад +7

    ቤሊል ሞመት የለበትም ምክንያቱም ድራማውን ይደብራል

  • @weyntiesheta4365
    @weyntiesheta4365 2 года назад +1

    ቤተር ብሞት አላለቅስም ነበር ቤሉል ባለጌም ቢሆን ደሥ ይለኛል ፈሪሀና ቡለት አሥለቀሱኝ

  • @sameerasameera3810
    @sameerasameera3810 3 года назад +3

    እናመሰግናለን

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +13

    አረ ኤሊፍ አትነፋረቂለት ቤሉል ላች ምናይነት ቦታ እዳለው ብታቂ ኖሮ በሞተ ነበር እምትይው ዱዙዝ አትኝ እጭ

    • @fafimanche7802
      @fafimanche7802 3 года назад

      እሚኖርው ለቢተር መሆኑን አታውቅም ጅል

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      @@fafimanche7802 እግዳ በይ የተጃጃለይ

    • @አምላኬእንደፍቃድህአኑርኝ
      @አምላኬእንደፍቃድህአኑርኝ 3 года назад

      @@TUBE-lk4rl አተይ አይባልም አች ብትሆኝ ምን ታደርጊ ነበር

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 года назад

      👉👉ወይዘሮ አዜብ መስፍን👈👈
      የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት ጦርነቱ ይብቃ ፌደራሎችን አይችሉንም አለች፤
      ruclips.net/video/cH7odUGQK9o/видео.html

  • @sbsbsdbbvbdd6288
    @sbsbsdbbvbdd6288 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @IM_Ethiopia
    @IM_Ethiopia 3 года назад +7

    አቶ አድናን እና በሽር ተደባደብ ተለቆል
    ruclips.net/video/8C6ozWtDYKA/видео.html
    ruclips.net/video/8C6ozWtDYKA/видео.html

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 3 года назад +15

    ምስኪን ኤሊፍ ለማያፈቅርሽ ወንድ እንባሽን ማባከንሽ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 4 года назад +12

    እራእ እንዴው ሳአቱ ሳይደርስ ማፍጠጥ ሆነኮ የማዳም ቅመሞች 😃😃 እድያው በቅድሚያ የኡስማን ልቀቁልን አቦ እኔ እሱነው ሚናፍቀኝ 😍😍

  • @rabiaahmed3507
    @rabiaahmed3507 3 года назад +4

    ጀሚሌ የኔ ዉድ ደህና አብሽቅ ሁናለች

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 3 года назад +7

    ሚስኪን ኤሊፍ በዙሪያሽ ሁለት ሴቶች ከባልሽ ፍቅር እደያዛቸዉ ባወቅሽ ኖሮ 3ሴት በአንድ ወይ ቤሉል

  • @ሒታኒያዩቲዩብ
    @ሒታኒያዩቲዩብ 3 года назад +12

    ይህ የምትመለከቱት ሁላቹህ ሰላማቹ በአላቹበት ይብዛልኝ ከኩፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ በመልካምነት ሰብስክራይፕ አድርጉኝ

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад +5

    እኔ ኮ የዋህ ኣደሎህ ስታለቅሱ ኣልቅሼ ስትስቁ ስቄ ወይ የኔ ነገር ።።

    • @xjuddhhhxidbfkf7325
      @xjuddhhhxidbfkf7325 3 года назад

      እንደኔ ወላሂ እኔም ቤተለይ እነ መቴ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    እናመሠግናለን

  • @hadiyamomo6157
    @hadiyamomo6157 3 года назад +5

    እኔእናተባለቀሣችሁቁጥርእባየንጨረሥኩ

  • @tetety993
    @tetety993 Год назад +3

    Nesrinn የሚወዳት እስቲ

    • @SeniYallew
      @SeniYallew 2 месяца назад +1

      እኔ የኔ ድንቡሽቡሽ😢😢❤😂

  • @hawletabdu7231
    @hawletabdu7231 3 года назад +11

    ቤሉልእና ቤተር ስጠላቸው

  • @tiktube749
    @tiktube749 4 года назад +17

    የዛሬው ያበደ ነው እዳመልጣችሁ የመዳም ቅመሞች 😎

  • @y.wy.w2228
    @y.wy.w2228 3 года назад +13

    እባካችሁ።ከቴሌብዥኑጋር።ተመሳሳይአድርጉልን።

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 года назад +5

    አድናንና ቡለት በጣም አስለቀሱኝ ውይ ከሀዲው ቤሉል ፒተር ይቅር እድትልህ ብለህ አድናንን አስጨነከው ቱ የተረገምክ ነክ ደግሞ የኔ ማልቀስ ኑሮየ የሚያስለቅሰኝ አሷኝ በማያገባኝ

  • @سعادهمحمد-ز9ي
    @سعادهمحمد-ز9ي Год назад +2

    ቤሉልይገባሀል

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 года назад +12

    ልቀቁልን እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍

  • @awele-i5e
    @awele-i5e Месяц назад

    ማነውሲ እደኔ ቤሉል ቢሞት ደስ የሚለው ቆሻሻነው ያባቱን ሚስት እያማገጠ

  • @tigistlegesse8443
    @tigistlegesse8443 3 года назад +5

    አድናን ያንተ ግፍ ነው

  • @መቅዲየአባቷልጅ
    @መቅዲየአባቷልጅ 3 года назад +4

    ውይ አድናን አለቀሰ ሚስኪን

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +8

    አይ በሽር አሣቀኝ ምርጥ ሠዉ የዋህ

  • @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
    @የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 3 года назад +9

    ፍርደብስ አውቃባቸዋለች

  • @eff7478
    @eff7478 3 года назад +6

    እኔም አፍቃሪ አግኝች እማለቅስበት ቀን ናፍቀኝ

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      የሚያፈቅርጅ የሚያለቅሰው እኮ የሚፈቀርሰው አያለቅስም 😓

    • @birukgezahegn2317
      @birukgezahegn2317 3 года назад

      አትልፊ

    • @asnakuhailegiorgis3169
      @asnakuhailegiorgis3169 3 года назад

      Kkkkkkkk

    • @eff7478
      @eff7478 3 года назад

      @@TUBE-lk4rl በድንጋጤም ይለቀሳል ክክክክክክክ

    • @eff7478
      @eff7478 3 года назад

      @@birukgezahegn2317 ክክክክክ ምን ነው እንደዚህ ነው ስው እሚፅናና

  • @zabebaabdu8877
    @zabebaabdu8877 3 года назад +11

    ሁለቱም ያናዳሉ ቢተር ቤሉል ባለጌወቺ

  • @ADUMAN-wz6it
    @ADUMAN-wz6it 4 дня назад

    ጉድ,እዚህ ቤት ነስሪን ነበረች ጤነኛይቱ እሷም ጀማመራት........😂😂

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኤሊፍ አረ አታልቅሽ እሡኮ በቢተርነው የጠፋው

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +3

    ቤሉል ግን ስት ሴቶች ናቸው የሚያፈቅሩት ለፈልሙነው ወይስ በግል ሂወት ያፈቅሩታልእዴ

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 3 года назад +7

    ለቢተር ብሎ ነው
    ኤሊፍ ምን ቤት ነሽ ንፍርቅ😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ቆይ ከዚህ በኃላ እንዴት ሆኖ ነው ፈሪሀና ቤሉል የሚጣበሱት😂አልገባኝም😂😂😂

  • @genigeni5953
    @genigeni5953 3 года назад +6

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢ\ያ ሰላሟ ይብዛልን 💔💛💚

    • @hamzaomohammede7603
      @hamzaomohammede7603 3 года назад

      አሚን አለሁም አሚን የረበላለሚን☝👈

    • @merriy6832
      @merriy6832 3 года назад

      የት ያለች ኢትዮጵያ ናት

    • @genigeni5953
      @genigeni5953 3 года назад

      @@merriy6832 በፆለት ምናለ ብናስብ በየሀይማኖታችን ሁሌም ሀገራችን ነች

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +4

    ሁሉም አለቀሱ ቤሊል ሙቶደሆነ ሲባል

  • @mosam1890
    @mosam1890 3 года назад +6

    ምሥጊን ንሥሪን አሣዘነችን

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +12

    እኔ ደሞ የተለቀቀ መስሎኝ ይህ የማዳም ስራ አያልቅም ብየ ስራውን ትቼ ለማየት መቀመጠ ምን ይሉታል

  • @salamshoumet8516
    @salamshoumet8516 3 года назад +10

    ሴቶቹ በቤሉል ፍቅር አበዱ

    • @ሀገሪንተውልኘ
      @ሀገሪንተውልኘ 3 года назад +1

      ክክክ ሙተ ሲባል ደርቀው ቀሩ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад +1

      እኔ እራሱ አበድሁ እንዳፈቀርኩት ዛሬ ተረዳሁ😂😂😂😂

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +6

    ፎቃየ ቡለት ስወድህ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር ር

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +1

    ኒሀን የኔዉድ ቡለንት የኔምሥኪን አሣዘናችሁኝ

  • @PpP-c1e
    @PpP-c1e 7 месяцев назад

    የቢተር እህት በጣም ነው ሚወዳት ባልዋም ጭምር❤❤❤❤❤

  • @alkjs1224
    @alkjs1224 3 года назад +2

    እኔም አለቀስኩ

  • @እሙዬከፈለኝ
    @እሙዬከፈለኝ 3 года назад +19

    ቢሉል ሶስት ሰው ያፈቅርሀል ታድለህ

  • @mulumulu3921
    @mulumulu3921 3 года назад +4

    ኣጭ ኣሁንስ ይበቃል የሃገሬ ችግር እንዳይበቃኝ የበሉሉን ልጨነቅ ለስቱ ላልቅስ

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr Месяц назад

    የኔዉዲ።ማልማዜ።ልጆቹን።ታጥናናለች።አችነበርሺ።የአዲናን።ሚስትመሆን።ያለብሺ

  • @مريمءء-ج1و
    @مريمءء-ج1و 3 года назад +7

    አቶአድነን ሲያሳዝን እረፍት አጣ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ከትዳር አሸፍቶ የሚያማግጥ የሰይጣን መንፈስ ይወጋ😂😂😂ቤተር አስጠላችኝ የልቧን ሰርታ ደግሞ ትተክዛለች😂

  • @mimilovr6926
    @mimilovr6926 3 года назад +4

    ቃናዎች ለምንድነው አንድ አንድ ቀን የምትዘገዩት የማታው 68 ለምን አይለቀቅም

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 3 года назад +2

    በአረብኛ አይቼዋለሁ አይሞትም መጨረሻ ፒተር እራስዋን ታጠፋለች አለቀ መጨረሻው

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 года назад +2

    አይ ዞን አድናን

  • @ሰሊያናሊላ
    @ሰሊያናሊላ 3 года назад +4

    ሰትዬ እየልቅሰች ነው አንደየ🙄🙄😂የደሰታ ነው

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    አይኔ ቡለንትና ኒሀል አሳዘናችሁኝ😭😭

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 23 дня назад

      እኔም ❤❤❤😢😢😢

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад +3

    Ato adnan belulin betam yiwedewal Esu gn mistun yamagital tekatele seweyew🙄

  • @ዜድየዞብሏ
    @ዜድየዞብሏ 4 года назад +15

    ይለቀቅ እምትሉ ላይክ👍

  • @SayedAhmada-on4nr
    @SayedAhmada-on4nr Месяц назад

    የኔዉዲ።ነስሪን።የቤቱሰዉሁላ።በፍቅርየተነሳ።ጦርነት።እየገጠመ።እሳታለቅሳለች

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +3

    ቤሉል ኢነኮፈተሩ ተከሰከሰ አሉ አለ አትጨነቁ ቤሉል ለኔ ደውሉልኛል

  • @የመዳምአለቃ
    @የመዳምአለቃ 3 года назад +1

    ቤሉል እውነት የአገትህን ቤተስብ ጨረሳቸውበፍቅር አድናል ጉድህን አልስማህ

  • @sosotigist6509
    @sosotigist6509 3 года назад +17

    ይህ ፊልም እንደኔ ያሰጠጠለለው አለ

    • @smn9988
      @smn9988 3 года назад +1

      mechereshaw siastela bitayiw

    • @keiryaaweraris4239
      @keiryaaweraris4239 3 года назад

      @@smn9988 መጨረሻዉ ምድነዉ ለምን ያስጠላል

    • @asdfhxidheidksk2dsaa604
      @asdfhxidheidksk2dsaa604 3 года назад

      @@smn9988 aw yastelal betam

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 года назад

      እያሳለፍኩ ነው እማየው እኔ

    • @smn9988
      @smn9988 3 года назад

      @@keiryaaweraris4239 Bihter ena bushir ymotalu

  • @ወሎየነኝ.ወሎየ
    @ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад +2

    አቤት ፊደቢሥ ጠርጠርችኮ ኤሊፍ ደሞ አችን አያፍቅርሺ አትነፍርቂ እኔን ሥሚኝ አትጎጅም 😆😆😆😆😆😁😏😁😁😘🤔🤔

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 3 года назад

      ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ

    • @ወሎየነኝ.ወሎየ
      @ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад

      @@kidanyoutube2469 አች ደሞ ስንቴ ደግሜ 1ነው አ የሚደርገው

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад

      ቆይ ልተርጉምላት😂😂😂

  • @HnanHnan-z6u
    @HnanHnan-z6u 3 месяца назад

    Eevee Evolution ❤❤

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +2

    አድናን አስለቀሰኝ ሲያስታውስ የልጅነቱን😭

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 3 года назад +6

    እጭ አሁን በዛ ይች ፒተር የምትባለዉ ሴትዬ እና ቤሉል የሚባሉ ሰወች ቤቱን በጠበጡት ሙዳፋ ናቸዉ ግን በጣም ያስደነግጣል እረ ፀሉዩ ስንት የሚፀለይለት እያለ ታየኝ እኮ ዉድ ጎዶኞቸ ስለ ኢትዮጵያ እፀልይ ተባረኩ ።

    • @merhabaassefaw2352
      @merhabaassefaw2352 3 года назад

      ወሻ

    • @healthyfood7119
      @healthyfood7119 3 года назад

      @@merhabaassefaw2352 ምነዉ ጸልየሺ አልተነሳሸም እንዴ ምሰኬን ወይም አልተማርሺም ምሐይም ባለጌ አሳዳጊ የበደለሺ ቤተሰቦቿውን አሰዳቢ ዉሻ ክብር አለዉ አንች ግን ሰይጣን ነሺ ለራሰሺ ተሳሰተሺ ሰውን የምታሳስች

  • @mmmfff9982
    @mmmfff9982 Год назад +1

    ናሃልን ብለንት በጣም ኣስለቀስኝ

  • @misikirmelaku4059
    @misikirmelaku4059 3 года назад +2

    Mn honachehu new gn be tv kemitayew ekul yematlekut

  • @ወሎየነኝ.ወሎየ
    @ወሎየነኝ.ወሎየ 3 года назад +7

    አይ ፍቅር ታድለው ፍቅር እኔን መያዝ አደለም አሁንሥኤሌክትሪክም አይዘኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪየ ሆይ እባክህን ለኔ ያልከውን ሥጠኝ kkkkkkkkkkkkk

  • @jolax1708
    @jolax1708 3 года назад +1

    beze film yetenesa kemalakew sewe fiker yezogal

  • @lineup3485
    @lineup3485 3 года назад +2

    አይ በሽር

  • @ፊዳካአቢወኡማያረሡለላህፊ

    ቡለንት ዋውውው

  • @ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ

    የቢተር እናት ቆቅ ናት

    • @tidi2528
      @tidi2528 3 года назад

      ቅጭላት አለው አላለም

  • @Strangetthings1234c5
    @Strangetthings1234c5 4 месяца назад

    Leb anteltay film new