Yetekelekele Episode 66

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 366

  • @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ
    @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад +179

    የማድማዜል አድናቂዎ የት ናችሁ

    • @gadirhisin6128
      @gadirhisin6128 3 года назад

      እዚነን

    • @linaalshihhi6536
      @linaalshihhi6536 3 года назад +1

      🙋

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 3 года назад

      አለን👍👍👍👍

    • @maamas9587
      @maamas9587 3 года назад

      💘💘💘💘✔️✔️✔️✔️✔️

  • @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ

    ማነው እንደኔ አድናን እና ማድማዜን ብጋቡ ደስ የምለው

  • @Zahra-hn4vv
    @Zahra-hn4vv Год назад +12

    እዚህ ፊልም ላይ ንፁህ ሰው ማድማዜል እና ቡለት ናቸው የኔ ውዶች😢❤❤❤❤

  • @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ
    @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад +34

    ውይ ቢተር መጀመሪያ ሲያገባሽኮ ጨዋ ነበር የመሰልሽኝ አይ ሰው ይገርማል አስመሳይ ነን እኮ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 11 месяцев назад

      ትክክል ሁሉም ነገር ተቀያየር😢

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ማድማዜል የኔ ውድሥወድሽ

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ
    @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад +22

    ማድማዜል ከዚህ ቤት ከሄደች ቅጡ ነው እሚጠፋው

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +46

    የሄኳን ብዙም ትምህርት የለውም ደስ አይለኝም 😞😞😞እኔ በጉጉት እምጠብቀው ማእበል ነው 😍😍

  • @halimagessi1357
    @halimagessi1357 2 года назад +2

    እነም አለሁ ቢጋቡ በጣም ደሰ ይለኛል ደደ ይላሉ

  • @IM_Ethiopia
    @IM_Ethiopia 3 года назад +16

    ዋው የተከለከለ ክፍል 2 ካሜራ ጀርባ ተለቆል እንዳያመልጦ😍😍😍
    ruclips.net/video/LCFupFvLFqk/видео.html
    ruclips.net/video/LCFupFvLFqk/видео.html

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +16

    አቶ ሡለይማን ደህና ሠዉ ነዉ ማሽቃበጥ አይወድም

  • @rodasniguse5018
    @rodasniguse5018 3 года назад +18

    ቲቪ ላይ የምታዩ ሰዎች እዚ እየመጣቹ ተደገመ ጂኒ ቆለጥ አትበሉ በቲቪ ካያቹ በዚ ድጋሜ ነው የሚታየው እኛ ደሞ በዩቲዩብ ብቻ ስለሆነ የምንከታተለው አትንጫጩብን 🙄

  • @honeletashagre6670
    @honeletashagre6670 3 года назад +4

    "ሰላም እንዴት ናችሁ የተከለከለን ኧረ በለት በለቱ ልቀቁልን በጣም እየዘገያችሁነው የምለቁት"

  • @tiktube749
    @tiktube749 3 года назад +8

    ስአት ሳይደርስ አፍጣችሁል ፍትህ ለመዳም WiFi

    • @ብርሃንትግራወይት
      @ብርሃንትግራወይት 3 года назад +1

      😄😀

    • @ሊናኢብራሂም
      @ሊናኢብራሂም 3 года назад +1

      kkkkkkkk

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 3 года назад

      👉👉ጉድ በል ጎጃም 👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ ruclips.net/video/ytG2jEpWwCc/видео.html ይስሟት

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 3 года назад +3

    ማድማሲን ቢአገባት አቶ አድኑ እደት ደስባለኝ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +22

    ማድማዜል ስወድሽ ልክ እንዴ እናት ናትእኮ አድናን ግን ባይርዳት እንኳን ጽባዩን መቀየር አልነበርበትም 🙄

    • @wertwert1070
      @wertwert1070 3 года назад

      አወይሄ የዛሪ አይደለም የታየውነው ዛሪ እኔራሡበትቪ ያየሁት ዛሪየተለቀቀውዛሪየተለቀለሌላነው

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @lisnok8643
    @lisnok8643 3 года назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ አድነን ምን አይነት ስው ነው ያማይገባው ቢታር አቀጥለኝ ልትደፍኝ ነው አስመስይ ስህተት በፈጣራች ቁጥር ተጋ ብለ ቀስ ብላ ስትስመው ደሜን ነው ያምታፈላኝ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking 2 года назад

      ኣንቺ ግን ለምንድነው ስሜታዊ የምትሆኚው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ማድማዜል ለአቶ አድናን የቤት ምሰሶ ናት መሄድ የለባትም

    • @FeruzaMuhamd
      @FeruzaMuhamd 9 месяцев назад

      Gn befikir eyategodachi new endez yishalatel

    • @KebebushLema
      @KebebushLema 9 месяцев назад +1

      የረሷ ህይወት አስፈልጋትም እዴ

  • @selambati4502
    @selambati4502 2 года назад +3

    ቡለንት ደስ የሚል ልጅ ነው

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ፒከር የኔቆንጆሥወድሽ ከነባልሽ

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад +1

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ቡለት ስወድህ የኔ ጣፍጭ ልጅ

  • @DanielDani-x5o
    @DanielDani-x5o 8 месяцев назад +2

    ማድማዜል ለኔ ምስጥ ናት

  • @ቃናኢትዩ
    @ቃናኢትዩ 3 года назад +5

    ወይ ሂልሚ ህልሙ ተሳካለት ክክክክክ

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +4

    ቤሉል እና ኒሀል ስያወሩ ያስቁኛል አይስማሙም

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +5

    ቤሉል ሢናደድ ማነዉ እንደኔ ደሥያለዉ ይሄ ካሀድ

  • @honeletashagre6670
    @honeletashagre6670 3 года назад +4

    የሰአት ማሸሻያ ብታረጉልን ደስይለናል የተከለከለ 2:00 ሰአት ማዕበል 1:00ሰአት ይሁን

    • @Zahra-hn4vv
      @Zahra-hn4vv Год назад

      እሽ ታዛዢ ነነ😂😂😂

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +5

    ማድማዜልሥወድሽ መልከመልካም

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ቤተር እያስቀናሽው መሆኑ ነው ኤሊፍን አምጥቶ ልብስሽን አስጥሎ ያሳብድሻል😂😂😂ቤሉልን አላወቅሺውም😂😂😂

  • @Nooney123-q9f
    @Nooney123-q9f 3 года назад +1

    የእግር እሳቷ ተዋናይት ነፃነት አይተንፍሱ ለምን የግል ህይወቷን ትደብቃለች??? ጉድ የሚያስብለው መረጃ ወጣ!!!???

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc 3 года назад

      እና ቢወጣ አንቺ ምን ቤት ነሽ

  • @ggfh1922
    @ggfh1922 3 года назад +1

    ማድማዜል የኔ ልዩ ነገር ስወድሽሽሽ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ይሄ ደግሞ በሽር ገገማ ምንም ፍቅር አይገባውም😂😂ከጀሚሌ ጋር ቢሆኑ ያምሩ ነበር😘😘

    • @KibuAbera
      @KibuAbera 17 дней назад

      😂😂😂😂

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 3 года назад +12

    ማድማዜል

  • @mekimaraki209
    @mekimaraki209 3 года назад +4

    እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @gebiyaneshmoges4552
    @gebiyaneshmoges4552 3 года назад +8

    ማድማዜል ሥወድሸ 🤭

  • @wudewude1086
    @wudewude1086 3 года назад +2

    የዘመድ ወንድ ልጅ ቤት ዉስጥ አለማሳደግ ነዉ

  • @selambati4502
    @selambati4502 2 года назад +2

    I think ማድማዜን ትክክለኛ እርምጃ ነው የወሰደችው

  • @kidistalemu4846
    @kidistalemu4846 3 года назад +7

    ምነው ሸዋ አለ 67 ልቀቁልን እንጂ ሁሌ ወዳ ሆላ

  • @addislule2144
    @addislule2144 3 года назад +4

    አረ ሁሁሁሁ 67ትን ልቀቁልን

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኒሀል የኔቆንጆ ሥወድሽ ቡለንትምእደዛው
    ፔሊን የኔ ሚጥሚጣሥወድሽ

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +13

    አረኮምቶች ዝበሉ ያላየነው እንይበት እናተሥ መቸ አይታችሁት ነው ደገማችሁት ምናምን እምትሉት ገና ዛሬ አደል የተለቀቀው ነው በህልማችሁ አይታችሁትነው😉😏

    • @ድንግልእናቴነሽ-ዘ4ዐ
      @ድንግልእናቴነሽ-ዘ4ዐ 3 года назад

      f.bለይ እኮ አንድ ክፍል ይቀድማል ለዛ ነው

    • @emuhabeshawit3779
      @emuhabeshawit3779 3 года назад +1

      ፊልም የሚናገር አልወድም ግን ይህ የአርብ ነው እህት ቴሌግራም ጉርሻ ላይ ነው

    • @halimahalima1066
      @halimahalima1066 3 года назад

      Be arebegna yeteleqeqew bexami qoyitali

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      እሽ ውዶች ♥

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      @@halimahalima1066 አወ ግን እሄ በቋቋችን ስለሆነ ሾፍሾፍ እናርገው

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 года назад +1

    አቶ ሂሊሚ ስራዉ ሁሉ ልክ እደኦናል ሣራፎግሉነዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bukertube9694
    @bukertube9694 3 года назад +2

    የኔ ፍቅር አለመሳቅ አይቻልም አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @bezawitkibru213
    @bezawitkibru213 3 года назад +5

    ከ ቲቪው እኩል ልለቁት ትችላላችሁ?😡

  • @ጃኖጀግኒት
    @ጃኖጀግኒት 3 года назад +4

    ቤሉልና ኤሊፍ ተቃምሰው ነዋ፣ ግንኮ አላሳዩንም ሲበላት

    • @ሰላምነውምኞቴ
      @ሰላምነውምኞቴ 3 года назад

      🙈😂😂😂

    • @saphinash1312
      @saphinash1312 3 года назад

      ማለት

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 3 года назад

      @@saphinash1312 ሲበዳት ማለቴ ነው

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

    • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
      @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 года назад

      @@ጃኖጀግኒት ማሳየት ነተረባቸዉ እደ 😀😀😀😀

  • @selambati4502
    @selambati4502 2 года назад +1

    ይሄ ፊልም ከማብቃቱ በፊት ማድማዜን እና እቶ አቶ አድና መጋባት አለባቹ

  • @ህልመኛዋ
    @ህልመኛዋ 3 дня назад

    አቶ ኢልሚ እና ኦናል ሣራፎግሉ ወድማማቾች መሆን አለቫቺሁ ሥታቨሽቁኝ😂😂😂

  • @FjFj-gf3nh
    @FjFj-gf3nh 7 месяцев назад

    አሁንስ ቤሉል አስጠላኝ

  • @eyutube4327
    @eyutube4327 3 года назад +8

    Adenan ena deniz bigabo manew edeni dese ymelew

    • @suzi8032
      @suzi8032 3 года назад +1

      Eni

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @fdr9221
    @fdr9221 3 года назад +14

    አረ በጉጉት ሞትኩኝ እስት ቤሉልን የሚዎድ ለይክ ግጩኝ

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @salam5556
    @salam5556 3 года назад +5

    ክብረቢስ ወራዳ ነህ ያንስብሀል ቤሎል

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    እናመሠግናለን

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +4

    ማልማዜል ውዴ

  • @hananseid2271
    @hananseid2271 3 года назад +5

    66ን አይተናል 67ንም ልቀቁልን ፕሊስ

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @cfhggg5042
    @cfhggg5042 3 года назад +2

    ቤሊንም አፈቀረችው እንደ ቤሉልን

    • @የባሌምርኮኛ
      @የባሌምርኮኛ 3 года назад

      ኧረ እኔም አፍቅሬዋለሁ ክክክክክክ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 3 года назад

      @@የባሌምርኮኛ ዋ

    • @የባሌምርኮኛ
      @የባሌምርኮኛ 3 года назад

      እሽ

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @saadaethiy
    @saadaethiy Год назад

    ደሥይላልቢጋቡ

  • @ሀዪነኝየበረሀዋእርግብ

    የኔሀል አባት ሲናድድ

  • @mimilovr6926
    @mimilovr6926 3 года назад +1

    Where is 67?

  • @wudbelachew9341
    @wudbelachew9341 3 года назад +2

    Endet ameshashe hagere Ethiopia 💕💕💕💕💕💕

  • @asikifele9568
    @asikifele9568 3 года назад +6

    ቢተር ማለት አፈ ጮማ ልበ ጩቤ

  • @ማራናታፍቅር-ቐ8ለ
    @ማራናታፍቅር-ቐ8ለ 3 года назад +2

    አዛል❤❤❤❤❤💋💋👈😍😍😍

  • @xxxtentaction4126
    @xxxtentaction4126 3 года назад +4

    መች 65 አይተን ነው ወደ 66 የዘለልነው

  • @jachannel2548
    @jachannel2548 3 года назад +2

    ግን አልገባኝም በቲቪ እማነው ሌላ እሄ ሌላ ፓርቱ አንድ አይደለም

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    ቡለት ስወዲህ

  • @hadiyamomo6157
    @hadiyamomo6157 3 года назад +3

    እረበናታችሁቶሎቶሎልቀቁትኤጭእኔበጉጉትልሙትደ

  • @lamlamt3marne209
    @lamlamt3marne209 3 года назад +1

    እዚ ነን

  • @ElieCell-nr2eq
    @ElieCell-nr2eq Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ናርዶስስደተኛዋ
    @ናርዶስስደተኛዋ 3 года назад

    እውነት አበዛችሁት ምንድነው መደጋገም

  • @የመዳምአለቃ
    @የመዳምአለቃ 3 года назад +3

    አድናል ስውደው

  • @hanihanu4763
    @hanihanu4763 3 года назад +6

    67 lekekulen men new temtatabachu

    • @tamagnehthio2891
      @tamagnehthio2891 3 года назад

      💕ጂጂ/እጅግአየሁ ሽባባዉ 💕
      ለመሆኑ ጂጂ /እጂግአየሁ ሽባባዉ ማን ነች?? የሰርግ ፎቶ፣ ሀብት፣ እንዲሁም ባለቤቷ እና ሌሎችም።
      ruclips.net/video/C96e20POf0Q/видео.html

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 3 года назад +5

    ​ere please ke TV ekule aderegun 66 kedemo yelekekelen enji friday tayeto aleneber please hule lemen tenagari taregugnalachu

  • @sentaiohilou9047
    @sentaiohilou9047 3 года назад

    ቢተር እያስጠላችኝ ነው

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 3 года назад

    ብተር አስመሳይ የጆሺን ታገኛለሺ ባለጌ?

  • @yonatanbokray9368
    @yonatanbokray9368 3 года назад +1

    Betam arif film new

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ፔሊን አረሡ የቢተርፍቅርኘዙሮ ሊደፋውነው

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 3 года назад +1

    👉👉ጉድ በል ጎጃም 👈👈
    አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ ruclips.net/video/ytG2jEpWwCc/видео.html ይስሟት

  • @ALHAMDULILAH-v9f
    @ALHAMDULILAH-v9f 3 года назад +2

    ቢቱ ማር ስወዳት

  • @tube-nk1cf
    @tube-nk1cf 3 года назад +3

    እድሜ ለጉርሻ ቆየን ካየነው እሄን

    • @rabiaahmed3507
      @rabiaahmed3507 3 года назад +1

      በምን ቻናል ነዉ ያያችሁት

  • @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ
    @ሎሚነኝየተዋህዶልጂ 3 года назад +1

    መተናል ውዶችዬ እንዴት ከረማችሁ

  • @Lfcfann97
    @Lfcfann97 3 года назад +2

    Nice

  • @AhmedAli-pw1it
    @AhmedAli-pw1it 3 года назад +1

    67 ልቀቁልን ዛሬ

  • @habimar4434
    @habimar4434 3 года назад

    ይሄን ፊልም ለማድማዜል እና ለቡለት ስል ነው የማየው

  • @bukertube9694
    @bukertube9694 3 года назад +1

    Yetekelekele Episode 65

  • @nigatitube7822
    @nigatitube7822 2 года назад

    Biter ena beluli endet endemiqefu egzaber biyawaridachew

  • @halimamahmed8781
    @halimamahmed8781 3 года назад

    ሳስጠሉ ለምንድን ነዉ የምደግሙት

  • @kirs2107
    @kirs2107 3 года назад +1

    Tikk aydelem 1 part wede huala yijeral

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +3

    ውይቢተር አስመሳይ🙄

    • @TUBE-lk4rl
      @TUBE-lk4rl 3 года назад

      😂 ምስጥ ናት ወላሂ ሲሪቆቅ ቱ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    37:38💔💔💔💔💔💔💔😭

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 года назад

    ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር ደስታ ይስጣችሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ እስኪ እምወዳችሁruclips.net/video/6Lym5kHfplA/видео.html

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 года назад

    አይ ተፈቃሪ መሆን

  • @አማረችነኝምሕረትይባዛልኝ

    ወይን ዛሬም ተሳስታችኋል 🙄
    2ኛ ዞር ነው ✍🏾🙊

  • @AboAli-zw1oj
    @AboAli-zw1oj 3 года назад +1

    አረ በጉጉት ሞትኩ 67 ይለቀቅ

  • @yutub1531
    @yutub1531 3 года назад +1

    grietinig all

  • @buchumelaku6044
    @buchumelaku6044 3 года назад +2

    😚😚😘😘😍

  • @tipaddis8511
    @tipaddis8511 3 года назад

    ማራዶና ከዚህ አለም በሞት ተለየ - ruclips.net/video/6ZHSDkG11is/видео.html

  • @HalawiyyaaSalah
    @HalawiyyaaSalah 8 месяцев назад

    Ye biter inat unatim kabbad nat

  • @jemilaethiopia3420
    @jemilaethiopia3420 3 года назад +3

    የባለፈዉ አይደልደ ይሄ

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 3 года назад +5

    ሠላምነውማልማዚ፣ውውውድድድበትከከል

  • @hayatmohammed9139
    @hayatmohammed9139 3 года назад +3

    67 ነዉ ዛሬ መለቀቅ የነበረበት

  • @fdr9221
    @fdr9221 3 года назад +1

    ዬስልጀምር አንድ ደቂቃ ቀረዉ

  • @MeselechMeselech-k9f
    @MeselechMeselech-k9f 6 месяцев назад

    Belulule.minewu.kebexeke.tenesheme.shehemi.yelemi.ede.yigeremale