Yetekelekele Episode 75

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
    Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
    #Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
    Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
    | Official RUclips Channel | / kanatelevision
    | Official Website | www.KanaTelevis...
    Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
    #KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
    KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
    ------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Комментарии • 301

  • @መቅዲ-አ9አ
    @መቅዲ-አ9አ 3 года назад +29

    አደራ የኒሃልንና የ ደኒዝን ድምፅ እንዳትቀይሩት በጣም ያምራል ድምፃቸው

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ማድማዜል ቡለንት ኒሀል በጣም ነው እምወዳችሁ ኒሀል አይዞሽ💔❤❤❤❤

  • @miketaddes
    @miketaddes 3 года назад +19

    ቤሉል :ሆቴል አይሆንም
    ቢተር :አትክልት ባታው
    ቤሉል 👌 ምርጥ ሀሳብ

  • @sinabintsislam2390
    @sinabintsislam2390 3 года назад +31

    ግን ቃናዎች ቢያንስ የሚሳሳሙበት ቦታ ቆርጣቹ ብታቀርብት አሪፍ ይመስለኛል የሚስማማ በ ላይክ አሳዩኝ

    • @ጃኖጀግኒት
      @ጃኖጀግኒት 3 года назад

      ቀንተሽ ነው

    • @BB-mt2cl
      @BB-mt2cl 3 года назад +3

      እር ዋናው ምናየው ምን ሁኖ

  • @roserose-di3sz
    @roserose-di3sz 3 года назад +22

    ቢተር ናት የምታሳስተዉ የምትሉ ሠዎች ግን ጤነኛ አትመስሉኝም ሁሌ ሴት ልጅ ላይ አትፍረዱ ነገሩን መጀመሪያ የጀመረው ቤሉል ነው ሲቀጥል ሁሌ ወንድን ልጅ አሳስታዉ ነው አትበሉ ጭንቅላት የተሰጣቸዉ እንዲያስቡበት ነዉ

    • @nejuteshifeiammusilim554
      @nejuteshifeiammusilim554 3 года назад +3

      አረ በክሽ እራስወን ብታስካብር ቤሉል አርፎ ይቃመጥ ነበር እናህ እራስዋ አይደለች የምትጋለፍጥው ስጀመር እሱ ላጤ እኮ ናው ቢልካሰካስ እራሱ እሷ በሏን አስታኝታህ አይደል የምትሟግጣው ስለዚሂ ፍርዱን ለህሌነ ምክናቱም

    • @roserose-di3sz
      @roserose-di3sz 3 года назад +4

      @@nejuteshifeiammusilim554 ይሄ እኮ ራስን የማስከበር ጉዳይ አደለም እኔ ቢተር ያረገችዉ ነገር ልክ ነዉ አላልኩም በጣም ትልቅ ጥፋት ነዉ ግን መወቀስ ያለባቸዉ ሁለቱም ናቸዉ ደሞ ቤሉል ቀለበት ማረጉንም አትርሺ አንቺ እንዳልሽዉ ብቻዉን ቢሆን እንኳን ከአጎቱ ሚስት ጋ የመወስለት መብት አይሰጠዉም

    • @ፎአድቀበጡነኝ
      @ፎአድቀበጡነኝ 3 года назад +1

      Wye piter anche shelle uffe bmoteshe lekesekes wrada

    • @nejuteshifeiammusilim554
      @nejuteshifeiammusilim554 3 года назад

      @@roserose-di3sz ሲጀመር እኮ ሁለቱም ወስለታ የሚለው ቃል አይጋልፃቻውም ቢዮንም ቢታር ብያንስ ስሬስ ብቶን የመዮን ነጋር ናው ብለህ ብትኮሰታር እሱም ምናልበት አይደፈርም ነበር አውን እኮ ለደቂቃም አይኑዋን ከሱ አትነቅልም ጭራሽ የራሷ ቧል መስሎወት ቁጭ አሏህ ይስቱር መለት ናው ለመናኛውም

    • @nigistalemu5483
      @nigistalemu5483 3 года назад

      Wend feet sisexuti ewdal belul ayferdibtim

  • @ተነኝየዎዶችእህት
    @ተነኝየዎዶችእህት 3 года назад +40

    እደ ኤልፍ ቅል ኣፍቃርይ እደ ቤሉል ወላወይ እጭጭ እደ ኣቶ ሱሌማል ደግ ኣባት ።

  • @tigisteshate3555
    @tigisteshate3555 3 года назад +27

    ቆይ የቤሉል አፍቃሪወች ግን ስንት ናቸው 😂😂😂እኔ እራሱ ፍቅር ይዞኛል 😂😂😂

  • @እንቆጳየጉዱካሳ
    @እንቆጳየጉዱካሳ 3 года назад +28

    ሆቴል ዉስጥ ልክ አይደለም አለ ይሄ ዱዝ እና የአድናን አልጋ ላይ ነው ልክ😆😆

    • @mohammadalamin8998
      @mohammadalamin8998 3 года назад +4

      ክክክክክ ሆ ልክ ስራ እንደሚሰራ ሁሉ የአህያ ስጋ ካልጋ ቢሉት ከምድር አሉ ሆ

    • @melkamumeron4303
      @melkamumeron4303 3 года назад +1

      ይገርማል እኔ ጃ ዱቄት ነገር ነው ልቧን አነሳስቶ አልችልም ማለት ምን ማለት ነው

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 3 года назад

      😳🤔✊neber😎

    • @medinamohammed2245
      @medinamohammed2245 3 года назад

      @@melkamumeron4303 😂😂😂

    • @serafre1536
      @serafre1536 2 года назад

      😱😱😜😂😂😂

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +4

    ፈርዴቢስ እኮ አንዳንድ ጊዜ ውስጤ ነሽ የገባው ነሽ

  • @ritamarli1070
    @ritamarli1070 3 года назад +78

    ማታ ደሞ ሊላ ክፍል ብናይ ጥሩ ነው ሁለም በቀን ሁለት ጊዜ እንዲያሳዩን በትህትና እንጠይቃለን😪😆

  • @naeemaahmed2217
    @naeemaahmed2217 3 года назад +26

    ቤሉል እና ቢተር የሚዋረዱበት ቀን ናፈቀኝ

  • @mohammadalamin8998
    @mohammadalamin8998 3 года назад +12

    ፒከር እና አድናን እስከልጆዎቾ ማድማዜል በጣም ደስ ይሉኛል

  • @birukgezahegn2317
    @birukgezahegn2317 3 года назад +19

    ሴቶችዬ ሁሉም ወንዶች እንደቤሉል እንዳንመስላቹ
    እንደኔ አይነቱ አለን!😉

  • @ligtiya
    @ligtiya 3 года назад +12

    ማድማዜልን ሥወዳት በምን ቃላት ልግለፅልሽ የኔ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @genikiya4044
    @genikiya4044 3 года назад +6

    እንደ ሌብነት የሚያስጠላ ነገር የለም አብሶ ዝሙት ፒተር ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም የምር ግን እንደዚህ አይነት ሰው አለ በጣም አስመሳይ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 года назад +33

    ቤሉል ስራህ ይይደብራል ግን በአለም ያለ እውነታ ነው ።

    • @rossross6520
      @rossross6520 Год назад

      Comenite sechewoche tegirmalachehu bemigmireya litrekewe setmokire sebo yeketetate esu new seketile yemokirale enge eskimichireshawe yewedatale limirake

  • @wizagarowizagaro3853
    @wizagarowizagaro3853 2 года назад +3

    ማነው አንዴ ነ አልፍን የምዎዳት ምስኪን 😭😭😭😭

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 3 года назад +4

    ከዚህ ድራማ ምን ትማራችሁ እደው ይገርማል በጣም ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይባላል እኮ ያሳደገው ያስተማረውን ሰውየ ከድቶ ሚስቱን ያባልጋል ትልቅ ክህደት ምንም ባይወልደው አይ ኒሀን

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 3 года назад +4

    አልጋ ትቶ መቶ ሸለቆ ውስጥ መሯሯጥ ምንድነው ቢተርና ቤሉል 😂

  • @ሰላምነውምኞቴ
    @ሰላምነውምኞቴ 3 года назад +15

    ኒሃን አስጨነቀችኝ ማትሪክ ትዝ አሉኝ 🙁. ቤሉል እና ቢተር ለ ሴክስ ተቀጣጥረው ሳይናጩ 😂😂😂🙈🙈. የስርቆት ፍቅር ሲጥም 😪😪

    • @ሀያትነኝጉራጌዋ
      @ሀያትነኝጉራጌዋ 3 года назад

      ሞክረሺዋል

    • @ሰላምነውምኞቴ
      @ሰላምነውምኞቴ 3 года назад +1

      @@ሀያትነኝጉራጌዋ 😂😂 አዎ ከ አባቴ እና እናቴ ተደብቄ ፍቅረኛዬን አገኘው ነበር ቤተሰቤ ከሱ ጋ እንድሆን ስለማይፈልጉ
      ይጥም ነበር በጣም

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      እኔም ቀምሻለሁ አፍቅሬ ግንቤተሠብ አብሬዉ እትን እዳደረኩ አያቁም🤣🤣🤣🤣ማዘርግን ሣነቃብኝ አትቀርም ግን አገባሁት🤣🤣🤣❤️❤️💋

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 года назад

      @@fatumaibrahim5378 ክክክክክክክክክክክክክክ

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      @@helimahelima5706 😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈🙈

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
    @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 3 года назад +7

    ኤሊፍ የኔውድ አይዞሽ ተቅድሙም ፈላጊው በዝቶ ነበር ለየለት በቃ ዛሬ🤦‍♀️

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኒሀል የኔ ቆንጆ አይዞሽ እኔ ላልቅሥልሽየኔውድ😭😭😭😭

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +59

    እናንተዴሞ አታሽቃብጡ ማንምአይጓጓም ለምአበልነበርየምጓጓው አሊ ዘጋኝ ዘጋኝ ዘጋኝ ማነውእንዴኔቢተርንየሚጠላ🙄

    • @nejuteshifeiammusilim554
      @nejuteshifeiammusilim554 3 года назад +2

      እኔ ቢታር አሊ ካሮሊን እና የትምህርት ቤቱ ርህሷ መምህር የታራጋሙ ይድፈቻው

    • @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ
      @Rነኝወሎየዋቤተሠቦቼንነፋ 3 года назад +2

      እኔ🤐🤐

    • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
      @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад

      @@nejuteshifeiammusilim554 እኔ እንዴው ያመመምህርማበተለይ🙄

    • @user-qs3ye6qv1i
      @user-qs3ye6qv1i 3 года назад +1

      ቢተርን ወላ በጣም ነዉ የምጠላት ከዚህ ድራማ ላይ ከጡሩ ባልተቤቷላይ የምወሰልት

    • @nejuteshifeiammusilim554
      @nejuteshifeiammusilim554 3 года назад +2

      @@user-qs3ye6qv1i እኮ እንደሱዋ የሉ ሴቶች አሏህ ህደያ ይስጣቻው ብቻህ በጣም ናው የምጣለቻው ቤሉል ቢታር

  • @የመዳምአለቃ
    @የመዳምአለቃ 3 года назад +35

    እስኪ እንድኔ ኤሊፍ የምታዛዝነው

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 года назад +5

    ዛሬ በሽር የመሄድ ሃሳቡን የሚቀይር ይመስለኛል ማድማዜልም።

  • @ሰላምነኝእናቴንመሳይ
    @ሰላምነኝእናቴንመሳይ 3 года назад +5

    አምላኬ ሆይ ሴትነት የሚቀየር ቢሆን ዛሬ እቀይር ነበር ክክክክ ውይ ቢተር በግድ ሆነ እዴ ደሞ 😏

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ውኡኡኡኡኡኡ ቢተር ቤሉልጉዳችሁ ፈላበሽር ነው 🙊🙊🙊🙊🙆🙆🙆🙆

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 3 года назад +66

    ያድናንን እና የቢተርን ድምፅ መልሱልን

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 3 года назад +8

    ይሄ ሁሉ ጭንቀት ለ5 ደቂቃ ስሜት አይ የሰው ልጅ የተከለከለ ነገር ሲወድ

  • @AhmedAli-pw1it
    @AhmedAli-pw1it 3 года назад +24

    አር እባካችሁ የበፊቱን ድምፅ መልሱልን

    • @lisnok8643
      @lisnok8643 3 года назад

      ስዎች በድምፅ ምን አላችሁ ቢከያር ባይካያር ምን አስጫነካችሁ

  • @adelalghafri2071
    @adelalghafri2071 3 года назад +6

    ዊይቢተር የምትባይ ሰታሰጠይ ልጁን ተይው እሰት እየ ተከታተልሸ አሰቃየሺው እኮ ከንፈርሸ በአንድ ቤት ለሁለት ሰው ሰታሲሚ አይደብረሸም ባለጌ ነሸ

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ 3 года назад +6

    አፈርብሉ እናተ ሸርሙጦች ይድፋችሁ ቡተርቤሉል

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 5 дней назад

      ይድፋቹ እፍፍፍ ሳሰጠሉ 😏😏😏😏

  • @إِنَّمَاأَشْكوبثيوَحوزْنيإِلَل

    አሁን ነዉዴ እምትለቁት ሆሆ ዘጋኝ ዘጋኝ ወይ ሚተረ😂😂😂

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +15

    ቢተርናት ቤሉልን የምጠራው ጉድ ተመልከቱ ደሞ ወድልጂነው እሱ አልደረሰባትም እሶነች አቺ ገልቱ ቢተር

  • @tregeocell9273
    @tregeocell9273 3 года назад +8

    ቀውስ አሁን ነው ልክ እዳልሆነ ያወከው

  • @testgena6469
    @testgena6469 Год назад +3

    ኒሀል የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад +18

    ቢተር አስገድዶ ከመድፈር አይተናነስም እያደረገች ያለችው ነገር ኤልፍ ግን ጅል ነች እሄን ያሀል መለማመጥ እኔ ምን ባፈቅርው አይደለም መለማመጥ ትንሽ ቀየር ካለ ድምጽንም መሥማት አልፈልግ

    • @zedwollegewa3448
      @zedwollegewa3448 3 года назад +1

      ይመቺሽ ከድ የምን መለማመጥ ነዉ

    • @aftube6498
      @aftube6498 3 года назад +2

      አትፍረጂ ለምሳሌ እኔ አለው ግን አውን እየተማርኩ ነው ወንዶች ሲቀየሩ ለካ ይሰለቻሉ

    • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
      @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад

      @@aftube6498 በርግጥ ያፈቀሩትን መተው ይከብዳል ግን ሁሌ እየተቃጠሉ አብሮ ከመኖር መተው ይሻላል የተወሰነ ጊዜ ቢፈጅ ነው ለመቁረጥ
      ፍቅር ደግሞ ሁለቱምጋ አንዳይነት ስሜት ሲኖረው ነው ዘላቂ የሚሆነው

    • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
      @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 3 года назад +2

      @@zedwollegewa3448 እኮ😂 የአሁን ወንዶች ሳታስቢው ይነካኩና ፍቅር ውስጥ ያስገቡና ከዛ ፊት ሸረተት ማለት ወንድን ወደድኩህ ሞትኩልህ ካሉት ቢፈቅራትኳ ለሷ ያለው ስሜት ይቀንሳል እነሱ መለመን ነሚሻላቸው

    • @zd8315
      @zd8315 3 года назад

      የምር ጀግና ነሽ

  • @ethiotiktokethiotube5226
    @ethiotiktokethiotube5226 3 года назад +3

    Behul kuzy Gesur the most versatile(telewawach )actor on the world we are fans of kuzy

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 3 года назад +16

    ምነው ፒተርና ቤሉል እዝህ አልጋላይ ሳትቃመሡበት ተለያያችሁ 😉😝

  • @HH-vl3iw
    @HH-vl3iw 3 года назад +29

    ደግሞ ዛራ የኤሊፍ ድምጥ ቀየራችሁት

  • @hiwihiwi1621
    @hiwihiwi1621 3 года назад +10

    ማታ ማታ ልቀቁ ማታ ነው ብዙ ተመልካች ያለው

  • @radiology7777
    @radiology7777 3 года назад +10

    ሠላም ዛሬ ደግሞ ዘገያቹህ ምሽት ጠብቄያቹህ ነበር፠ሠሞኑን ደግሞ የድምጽ ለውጥ በዝቷለ

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 года назад +6

    ቃናዎች ድምጾች በሙሉ እረፍት ወተው ነው እንዴ? ሃሃሃ የኤሊፍ ደግሞ ዛሬ። ይመስለኛል የቢተርም የተቀየረ ይመስለኛል፡፡አረ መልሷቸው ይደብራል ፡፡

  • @Alfiyabintabdla
    @Alfiyabintabdla 16 дней назад

    ኒሃል የኔ ውድ የኔ ሙተአደብ ስነስረአትሽ ልብን ይገዛል

  • @jachannel2548
    @jachannel2548 3 года назад +20

    ኡፍ ለምነው ድምጽ እምትቀያይሩት ይደብራል

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +10

    አቦ በሳአቱ ልቀቁት ኤጭ🙄🙄አቤት ቤሉልና ቢተር ባለጌዎች 😜😜😜

  • @muhametyopa6140
    @muhametyopa6140 3 года назад +15

    የአድናንን ድምፅ መልሱልን ።የአሁኑ ድምፅ እሱ ጋ አይሄድም

  • @Wubit234
    @Wubit234 3 года назад +15

    ደሞ የኤሊፍም ድምፅ ቀየራቹት አዝጎች😒

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 3 года назад +1

    ቡተር ጥፋተኛ ነች አለቀ መጨረሻዋም ሞት ነው

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    ፌርዴቢስ ግን ይመቻት ቤተርን ለመጠበቅ መጀመሪያ ኤሊፍን አሁን ደግሞ ነሀልን😂😂አዎ እንደዚህ ጨጓራሽ ይቃጠል ቤተር ዘላን😁😁😁😁😁

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ውኡ ቢተር የፈጣሪያለህ አሥጠላኝ አሁንሥ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 3 года назад +8

    ፈርደብስ አቦ ይመችሽ ብተርን ቅጥል ምታደርግ አንች ነሽ ሳትወድ በግድ ምሽቱ የኛ ነው አላለችም አይ ብተር እውነት አንች ሰይጣን ነሽ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 2 месяца назад

    እሰይ ቤሉል አድርሶ ጉድ ይሰራታል አይ ቢተር ገለቴ እየሄድሽ 😂😂ኤሊፍ የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ😢ፈሪሀ እራሷን ሳተች😢

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 3 года назад +5

    ገደል ግቡ ቤሉልና ቢተር

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 года назад +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያዊያን ባላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጣችሁ ክፉውን ያርቅልን ሀሳባችሁ ይሙላ በሰላም ላገራቹ ይብቃችሁ ቅን የሆናችሁ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ ጎራ በሉ እምወዳችሁ ያገር ልጆች

  • @asharatouyube850
    @asharatouyube850 3 года назад +7

    አይ ደሞዛሬ የኤሊፈ ድምፀ ተቀየወ እንደው ከቀየራችሁ የበሽረን ድምፀ ብትቀይሩት የሀሊል ድምፀ ነው አይ ስጠላው እህህህህህህ

    • @የማሂርናፋቂ
      @የማሂርናፋቂ 3 года назад

      እኔምአልወደውምድምፁንየኮራይንገፀባህሪበጣምእወደዋለሁ

    • @awotehalie149
      @awotehalie149 3 года назад

      Please Zara and chandra

    • @bdbdbbdbd2375
      @bdbdbbdbd2375 3 года назад

      ክክክክክ

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 3 года назад +4

    ፌርዴቢስ ጎበዚ 😂😂😂

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 3 года назад +11

    After midnight ምትለለቁት ቀኑን ሙሉ ስጠብቅ see u later y’all enjoy I will come back after sleep 😴 First commenter tho l never been so early before 👍🏽give thumbs up 😘😘

  • @ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር

    ኤሊፍ አይወደሽም አታልቅሽ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 3 года назад +2

    የወድ ነገር ቸኮለ ለመተኝት

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 3 года назад +8

    ቢተር ሸሌዋ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 года назад +3

    በፈስቡክ አይቸዋለሁ አሁን ደሞ አሳቡና እየጠቀለልኩ እያየሁነው

  • @zayebazaayed9000
    @zayebazaayed9000 3 года назад +7

    ቢተር ድፍት ያርግሽ ጨምላቃ

  • @ሉባባቢትሙሀመዲይቱፕቻናል

    ሰላም ዉዲ ያገሬ ልጆች መደማመር
    የምትፈልጉ መልሴ ፈጣነዉ

  • @fadilafd799
    @fadilafd799 3 года назад +2

    አመሰግናለሁ

  • @hirut8194
    @hirut8194 3 года назад +6

    ላይክ ለማገኘት ነው የሚያዘገይቱ

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 3 года назад +3

    ሰይፉ ተወዳጅን ድምጸዊ በፕራንክ አስለቀሰው ቢባል ማጋነን አይሆንም እንደገና ሌላ የሰለብሪቲ ፕራንክ ፎኖች ሰብስክራይብ ማረጎን አይርሱ@#NATTY_CHEKOLONY

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 года назад +5

    ግን እንዴት ነው ባል እያለ ከሌላ ሰው ፍቅር መያዝ

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 3 года назад

      ያለ አቻ ጋቢቻ ነው

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 2 года назад

      እንጃ ወላሂ🤣🤣🤣

    • @munanasir3493
      @munanasir3493 2 года назад

      @@fatumaibrahim5378 አላህ ይጠብቀን ከእንደዚ አይነት ፍቅር

  • @chobelaw1344
    @chobelaw1344 Год назад +1

    Ayafirum baletidar setyo balwa bet wist memaget?

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 Год назад +1

    ፌርዴቢስ እኮ የድራማው ድምቀት ነች

  • @betishaassefa8600
    @betishaassefa8600 3 года назад +1

    የሀሙስለታዉን ያየ ላኩልኝ አጣሁት እሶ

  • @habibahabiba9991
    @habibahabiba9991 3 года назад +3

    አይየጉድ ቤት አድናናን ጉድህን አላየህ ሚስኪንን ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ሊናኢብራሂም
    @ሊናኢብራሂም 3 года назад +7

    Juma mubarek

  • @balloutphone7594
    @balloutphone7594 3 года назад +3

    ቤሉሊዬ የት ለገኝክ የኔ ፎቃ🌷🌷🌷

  • @kiyalove6881
    @kiyalove6881 3 года назад +5

    ማታ በስአቱ ይለቀቅልን

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 3 года назад +10

    እባቹ በሰአቱ ልቀቁልን

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 3 года назад +3

    ፒተር አሁን ምን ይውጣችሁ ይሆን

  • @hamidmohammed9633
    @hamidmohammed9633 3 года назад +2

    ይቺ ደሞ ቪዶው ተመቻችሁ ትላለችዴ ታልተመቸን ታዳ ማን አስገደደን ተመችቶን ነዊ በጉጉት እምጠብቀው 😅ይልቁንስ በቀን ሁለቴ ይለቀቅልን

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 3 года назад +6

    ትናት ስፈልጋችሁ ነበር እናተ ቅል እራስ ሁላ ለምን ማታ ያልተለቀቀው የዛሬውንም ማታ እድትለቁልን

  • @mimimimi355
    @mimimimi355 3 года назад +1

    ኪዚ እና ጄሱርን ባየውበት ቤሉን ሳየው ይምር ያስጠላል ውይይይይይይ እደ ቤሉን ያለ ፍቅረኛ አይስጠኝ 🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄🙄

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ዸ5ኈ

    እናመሠግናለን

  • @سعادهمحمد-ز9ي
    @سعادهمحمد-ز9ي Год назад +1

    ኒሀልየኔኔማርውደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martmengestu9584
    @martmengestu9584 3 года назад +10

    Yepiter admits siyastela ahun mekeyeru asfelagi new

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад +2

    ነስሪን የኔ ማር

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 3 года назад +4

    የቢተርና የቤሉል ጉዲመቸይሆን የሚወጣዉ

  • @መታቤሸገር
    @መታቤሸገር 3 года назад +2

    የዛሬን ልቃቁልን ለምንትደግምሌቹህ

  • @fafimanche7802
    @fafimanche7802 3 года назад +2

    ኒሀል ግን የሚጠቅማትን አታውቅም የሆነች ደነዝ ናት
    ቤሉልን ስታይ ምን እንደሚያቀነዝራት አላውቅም

  • @fasika-u5n
    @fasika-u5n 7 месяцев назад

    ሆ ወይ የተከለከለ ፍቅር በፍቅር

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ወይ ቤሉል ቢተር ነውረኝነት ተው

  • @ሂዊየሀረሯ
    @ሂዊየሀረሯ 3 года назад +6

    በናፍቆት ልትገድሉን ነውዴ

  • @የአብፀጋ-ቀ5ጸ
    @የአብፀጋ-ቀ5ጸ 3 года назад +2

    ሲያስጠላ ሳያርጉ ቀሩ

  • @edenzamanuel7650
    @edenzamanuel7650 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @ጀማልአህመዲ
    @ጀማልአህመዲ 3 года назад +4

    እናንተ ቀናተብየ የምር ዱዝ ናቹህ ፎሎየ አንስቼ እልም እላለዉ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад +2

    Belul yetabak adade ferdebis woow🙆🙊

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ

    በሽር ነው ያያቸው

  • @meeenezi5522
    @meeenezi5522 2 года назад +1

    የኤሊፈ ድመፅ ተቀየረ😳

  • @21Mariyam
    @21Mariyam 9 месяцев назад

    ለምንድነዉ ግን ድምፁን ምቀያዩሩት😢

  • @pastorfred2048
    @pastorfred2048 3 года назад +17

    ኣሁን ነው እንዴ ምትለቁት ደደቦች

    • @haymidispensary3522
      @haymidispensary3522 3 года назад +3

      መሳደብን ምን አመጣው

    • @SelamBhabar
      @SelamBhabar 3 года назад

      ናተይ ፍትው ደብቦች ኣይብሃልን ሄጋ ፍትወይ ኣይትጻረፊ እንታይ ትረክብ ካብ ጸርፊ

    • @meron612
      @meron612 3 года назад

      Ewnetim nekafi 😂

    • @ethiotiktokethiotube5226
      @ethiotiktokethiotube5226 3 года назад

      Ante zm bel rokcket endayaswenechfubh

    • @pastorfred2048
      @pastorfred2048 3 года назад

      @@ethiotiktokethiotube5226 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 3 года назад +5

    Abo mendenew demtsachwen mekayayeruben ኤጭ

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 3 года назад +2

    ሰወቹንምእንዳትቀይሩአቼው🙄