August 4, 2024 ስለ እስራኤል እንፀልይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 24

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 2 месяца назад +1

    አሜን ! እግዚአብሔር ሆይ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እስራኤል የተሸፈነች ትሁን !!

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 2 месяца назад

      እንዴት ሊሆን ይችላል አሁን እስካለንበት ሳት አንስቶ ኢየሱስን አልተቀበሉትም ክደውታል. ወንድም ንቃ .የካዱት በራሳቸው ዛቢያ ይካዳሉ

  • @Libsisefi-pn9gs
    @Libsisefi-pn9gs 2 месяца назад

    ኣሜንን ድል ለእስራኤል

  • @Semaynesh51223
    @Semaynesh51223 2 месяца назад

    አሜን አሜን. አሜን

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 2 месяца назад

    God save Esrael .

  • @tekilaykifle5695
    @tekilaykifle5695 2 месяца назад +2

    Your prophecy are always right!!!

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j 2 месяца назад

    Egzabhier Amlak ke Esrael gar newu !

  • @SelamaEyesusnew
    @SelamaEyesusnew 2 месяца назад

    Prophet Joss blessed 🙌 ❤❤❤

  • @LidiyaWeldemichael
    @LidiyaWeldemichael 2 месяца назад

    Awo yisemal

  • @ferita7471
    @ferita7471 2 месяца назад

    Selam jose welcome

  • @ዳይመንድአዲስ
    @ዳይመንድአዲስ 9 дней назад

    ጆሲዬ እባክህን ወንድሜ ትንቢትን ያክል የከበረ የአምላካችን መልእክት ይዧለሁ ካልክ ቢያንስ ስላመጣኸው ቃል እንኳን ክብር ይኑርህ እንጂ ብራዘር መኪና እየነዳህ ነው መልእክት የምትነግረ ????
    መነፅሩስ ምንስ ቢቀር እንደ ከተማ ወጠጤ እራስን የማሳየት ጥረቱ እስከመቼ ወንድማለም የእግዚአብሔር ነገርኮ ትህትና ይፈልጋል ዝቅ ያለ መንፈስን ይሻልኮ ጆሲዬ ። እግዚአብሔር አይናገርም አልልም ይናገራል ነገር ግን መልእክት አመጣን የምትሉን ሰዎች ግን አክታችሁም ነገር አለማችሁም ያለመዋሸት ብዬ ነው የምልህ አለማዊ ነው እባክህ ወንድሜ ልለምንህ ሁሉም ነገር ይቅርብህ ጌታ ይክበር ። ይሄንን ቪድዬህን ዛሬ ነው ያየሁት እንደሚፈፀምና እንደማይፈፀም የምናየው ይሆናል ።። ግን ግን እስራኤላውያን በአሁን ሰአት በእግዚአብሔር ፊት ከአህዛብ ምን ይለያቸዋል they rejected Jesus በወንጌል በኩልኮ ጠላት ናቸው አደልዴ ??? ከእነሱ ይልቅ በጌታ ያመነ ኢራናዊ ለእግዚአብሔር ቅርብ ነውኮ በአሁን ሰአት ። እናያለን እስኪ ለማንኛውም ጌታ ለአረብ አለምም ለእስራኤልም ሰላም ይስጥ የሚበጀውን እሱ ያድርግ

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 месяца назад +2

    🥰❤️❤️

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 2 месяца назад

    shalom

  • @LengamoL-cs5qy
    @LengamoL-cs5qy 2 месяца назад +1

    Ye Christianity character yelehm

  • @rahelzergaw5121
    @rahelzergaw5121 2 месяца назад

    Err tew getan fera

  • @wogayehusalma8847
    @wogayehusalma8847 2 месяца назад

    Geta xegawun abizito yichemirlik

  • @ssd2867
    @ssd2867 2 месяца назад

    Jossi ayzoh eshi egzyabher keantegaranew
    Mnyahl fetenawochin be egzyabher hayl talfachew endalek fith yastawkal
    Ayzoh wendme enwedhalen❤

  • @minewjal
    @minewjal 2 месяца назад +1

    አንቴ ለፀሎት ልትጋብዘን ምንድነህ? በዝህ ጥሪ የሆኔ ገንዘብ ይሰበሰባል ብለህ ነህ? ጆሲ አንቴ የሚታየው ቅዥት ነው ቀን ስታቀበጣጥር የሚትውለውን ደግሞ ከBBC እናብከሌሎች ጎግልና ዩትዩቭ ላይ ያየሁን ሌሊት ያቃዣሃል ኤኼንን አየሁ ብለህ ታወራለህ።እግዝአብሔር በፈረሴ ቤት ውስጥ አይኖርም።

  • @habte45tube90
    @habte45tube90 2 месяца назад

    From CNN

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 2 месяца назад

    ደግሞ ከነ አቡና ጋር የማውራት ብቃቱ ዬለህም፥ የአውታሩ አምላክ ምናምን የምትለው ምንድነው ?እንደ አንተ በሚዲያ ወጥተው ብር አይለምኑም ፥ አንተን አሜን የሚል ሰው ነው የሚገርመኝ

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo 2 месяца назад

      አቡና ከማንም ጋር አፉን ስለምከፍት ነው እንድህ የሚትለው አቡነ ምን ሠራና ነው? አቡነ ጫታሙ ክክክክክ

  • @abelgirmakasa651
    @abelgirmakasa651 2 месяца назад +1

    አንተ አገልግሎትህን መቀጠል ከፈለክ ያንተን ስራ ብቻ ስራ:: ያንተን ውግያ እራስህ ካልተዋጋሁ እያልክ ነው ልንገርህ እኔነትህን ካልጣልክ አታሸንፍም:: አቡና ሻሎም ገለመሌ ጭብጥ አትሞሉም እያልክ እንዴት እንቀበልህ?? መንፈሳዊ ሁን

  • @tekilaykifle5695
    @tekilaykifle5695 2 месяца назад

    Your prophecy are always right!!!