Bama Media
Bama Media
  • Видео 592
  • Просмотров 3 741 928

Видео

October 2, 2024 እስራኤልን መንካት ማለት በእሳት እንደ መጫወት ማለት ነው??
Просмотров 2,4 тыс.14 дней назад
October 2, 2024 እስራኤልን መንካት ማለት በእሳት እንደ መጫወት ማለት ነው??
21 September 2024 እባካቹ በማስተዋል ስሙት
Просмотров 2 тыс.21 день назад
21 September 2024 እባካቹ በማስተዋል ስሙት
September 19, 2024 የማይታየውን ማየት
Просмотров 1,1 тыс.28 дней назад
September 19, 2024 የማይታየውን ማየት
September 14, 2024 ያጉበጠህ ተነሳ
Просмотров 1,7 тыс.Месяц назад
September 14, 2024 ያጉበጠህ ተነሳ
September 9, 2024 ፈጥኖ ይረዳታል
Просмотров 887Месяц назад
September 9, 2024 ፈጥ ይረዳታል
September 7, 2024 ከሞት ተርፊአለው
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
September 7, 2024 ከሞት ተርፊአለው
August 28, 2024
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
August 28, 2024
August 30, 2024 ገንጥለህ ትወጣለህ
Просмотров 2,8 тыс.Месяц назад
August 30, 2024 ገንጥለህ ትወጣለህ
28 August 2024 ለኦርቶዶክሳዊያን አድርሱልኝ
Просмотров 1,7 тыс.Месяц назад
28 August 2024 ለኦርቶዶክሳዊያን አድርሱልኝ
August 27, 2024 አይኔን አጥፍቶት ነበረ
Просмотров 4,8 тыс.Месяц назад
August 27, 2024 አይኔን አጥፍቶት ነበረ
August 26, 2024 የመክበድ አመታችን ነው
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
August 26, 2024 የመክበድ አመታችን ነው
August 20, 2024 ጠላቶቻቹ እልል አይሉባችሁም
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
August 20, 2024 ጠላቶቻቹ እልል አይሉባችሁም
18 August 2024 የሴይጣን ሚስጥር ነው
Просмотров 1,1 тыс.2 месяца назад
18 August 2024 የሴይጣን ሚስጥር ነው
August 17, 2024 ይህን ሚስጥር ያውቃሉ
Просмотров 4,1 тыс.2 месяца назад
August 17, 2024 ይህን ሚስጥር ያውቃሉ
August 16, 2024 ቀድሞታል
Просмотров 2,9 тыс.2 месяца назад
August 16, 2024 ቀድሞታል
15 August 2024 ክፍል ሁለት
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
15 August 2024 ክፍል ሁለት
12 August 2024 የኛ ቲቪ እንግዳ ነበርኩ
Просмотров 33 тыс.2 месяца назад
12 August 2024 የኛ ቲቪ እንግዳ ነበርኩ
9 August 2024 የመንፈስ ቅዱስ ሃይል
Просмотров 6652 месяца назад
9 August 2024 የመንፈስ ቅዱስ ሃይል
7 August 2024 አስደናቂው ህፃን
Просмотров 3952 месяца назад
7 August 2024 አስደናቂው ህፃን
August 6, 2024 አትሞትም
Просмотров 9622 месяца назад
August 6, 2024 አትሞትም
August 4, 2024 ስለ እስራኤል እንፀልይ
Просмотров 2,4 тыс.2 месяца назад
August 4, 2024 ስለ እስራኤል እንፀልይ
4 August 2024
Просмотров 4972 месяца назад
4 August 2024
August 2, 2024 ስንዴ ልመና የወጣ ህዝብ በወርቅ ???
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
August 2, 2024 ስንዴ ልመና የወጣ ህዝብ በወርቅ ???
July 29, 2024 እኔን በመሳደብ አንተ ትነግሳለህ
Просмотров 3,5 тыс.2 месяца назад
July 29, 2024 እኔን በመሳደብ አንተ ትነግሳለህ
የነብዩ እብደት ቀጥሏል II Prophet Jossy
Просмотров 7 тыс.2 месяца назад
የነብዩ እብደት ቀጥሏል II Prophet Jossy
July 24, 2024 አስደናቂ የትንቢት ምሽት
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
July 24, 2024 አስደናቂ የትንቢት ምሽት
24 July 2024 ይህን የመለኮት ድምፅ ይስሙት
Просмотров 4742 месяца назад
24 July 2024 ይህን የመለኮት ድምፅ ይስሙት
July 18, 2024 መገለጥ
Просмотров 2 тыс.3 месяца назад
July 18, 2024 መገለጥ
July 14, 2024 ኤልሻዳይ ነው
Просмотров 9 тыс.3 месяца назад
July 14, 2024 ኤልሻዳይ ነው

Комментарии

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc День назад

    ሁላችንም በጓዳችን እንዲህ ያለ ለክሶ አለብን። አንተ ባደባባይ ስላለቀስክ ነዉ። እግዚሀብሄር ይጎብኝህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezanigusse9393
    @bezanigusse9393 День назад

    😢😢😢💔💔

  • @bezanigusse9393
    @bezanigusse9393 День назад

    It’s okay don’t cry god will come soon. Don’t follow people just follow god. God is with you ❤❤

  • @Savemyfamil
    @Savemyfamil День назад

    ጌታ ከዚች ቀን በፊት ያሳለፈህን መከራ እያስታወስክ ተፅናና። ጌታ ካንተ ጋር ነው።

  • @abayabay690
    @abayabay690 День назад

    ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ንፁህ ሰለሆነ እርሱን በመፍራት ፣ በማክበር እና በትህትና ልንኖር ያስፈልገናል ። ስሰማህ ከሰዎች ጋር ባለህ ግንኙነት እንኳን ትሁት አይደለህም! እኔ ፣ በኔ እያልክ ስታወራ መንፈስ ቅዱስ አንተን ለራስህ ትቶህ ይሄዳል። ቃሉ ለትሁታን ፀጋን ይሰጣል ይላል። ሌላዉ ትዕቢት ዉድቀትን ትቀድማለች። ወደ ጓዳህ ግባ ንሰሀም ግባ ጌታ ሞገስ እንዲሰጥህ። ያለ እግዚአብሄር ሞገስ ስጋህን ወርቅ ብታለብሰዉ ምንም ነዉ!! እንደሰለሞን ጥበብን እና ሞገስን ከጌታ ለምን ! ተባረክ! With respect

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe День назад

    በ አንዳፍ ሁለት መላስ🤔 ባልይው የሚያወራው ሌላ ሚስትይውም ሌላ ጉድ😂

  • @mahletdereje8144
    @mahletdereje8144 День назад

    አይዞህ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ እግዚአብሔር ይረዳሀል

  • @abeni9311
    @abeni9311 День назад

    ካንተ ባላውቅ እሚለቀሰው በጌታ ፊት ነው በር ተዘግቶ በጌታ ፊት ነው በሰው ፊት አይደረገም እስቲ ካንተ የተሻለ መንፈሳዊ አባት ይኑርህ ስሜታዊ ነህ ስሜትና እውነት ይለያያል አገልጋይ መሻል አለበት እነጳውሎስ እንዴት አገለገሉ ኧረ ነውር ነው ህጳንነት ይታይብሀል መንፈስ ቅዱስ ከናፈቀህ ያላለውን ለኑሮህ ስትል ተለይቶሀል አትቀልድ ድራማ አትስራ እግዚ አይዘበትበትም አንተና ጀሌዋችህ ተመሐሱ ወንጌልን አትሸቅጡ እየሱስን ሳይሆን አለምን እሚመስሉ አመንዝሮች ሌቦች እያፈራችሁ ነው አትቀልድ በዚመልኩ ገንዘብ አይሰራም ነውረኛ

  • @bestethiopianmusic5800
    @bestethiopianmusic5800 День назад

    You are blessed my brother remember God is with you throughout your difficult time!! He is even closer than before!!! Be blessed!

  • @Al-qz4kz
    @Al-qz4kz 2 дня назад

    💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @Al-qz4kz
    @Al-qz4kz 2 дня назад

    አይዞህ ጌታ ከንቴ ገረ ነዉ ወንድሜ😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @WonderfulWinterSled-hf9vq
    @WonderfulWinterSled-hf9vq 2 дня назад

    በጌታ ምን ሆነክ ይሆን 💔💔💔

  • @abeteshome321
    @abeteshome321 2 дня назад

    አይዞህ አባዬ ሆድ አይባስክ ግን ሁሉም ጋር ያለው እውነታ ያ ነው እኔም ❤❤❤ እንበረታለን ምክኒያቱም ያ አምላክ ከኛ ጋር ነው❤❤

  • @elsaasweet2904
    @elsaasweet2904 2 дня назад

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LifeforJesus-k2d
    @LifeforJesus-k2d 2 дня назад

    አሁን ትክክለኛ ውሳኔ!!!

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 2 дня назад

    God is with you. Don't worry back to him. Me and my sister in chirist we pray for you.

  • @negasitewolde3030
    @negasitewolde3030 2 дня назад

    1

  • @HananJesus-n2b
    @HananJesus-n2b 2 дня назад

    Profet josiye enen bante tesnanchalw komiyalw koratun geta bante lay yesun melk aychalw dekamm bihon yensal betalk kerbr endentnsa loyargh yehonlal eyakobkbk nw le adis kebr endezi atfabn ewedkalw abetm bemnfs wendemm nk ♥️ ❤️

  • @Elyasbatitoyeali
    @Elyasbatitoyeali 2 дня назад

    josi betam betam new yemwedk

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 2 дня назад

    ጆሲ አይዞህ ልክነው አዳንዴ ከጌታ ጋር ብቻ መሆን ልባችን ይፈልጋል ሁሉን እንንቀዋለን ልክነህ ለበጎ ነው በቃ ፀልይ በብዙ ክብር ትመለሳለህ ለበጎ ነው በተረፈ ባንነግርህም እፀልይልሀለን አትከፋ ውዱ በዘመንህ ሁሉ የሚወድ ጌታ ኢየሱሴ ካንተ ጋር ነው በርታ ወድም።

  • @miessobariso-hl6wv
    @miessobariso-hl6wv 2 дня назад

    Ebakein Atallkss 'Egzaberre"mallkame Abatenow"yitadaglle

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 2 дня назад

    ጆሲ አንተ እኮ ስጋ ለባሽ ሰው ነህ ፍፁም እግዚአብሔር ብቻ ነው ምሬትን አታስተናግድ ምሬት ለቅሶ ሀዘን ከዲያቢሎስ የሚላክ ጦር ነው የሰው መንፈስ ነው አንተን እያሳደደ ያለው ጌታ እግዚአብሔር አሁን ላንተ መፅናናትን ለጠላቶችህ መውደቅ መቅለጥ ይሁን!

  • @amanuelhalake3855
    @amanuelhalake3855 2 дня назад

    ሰዎች በረሱኝ ግን ትዝ ያልኩት ለአንተ ነው ሁሉም በረሱኝ ጊዜ ትዝ ያልኩት ለአንተ ነው በጨለመብኝ ጊዜ ትዝ ያልኩት ለአንተ ነው የናዝሬቱ ኢየሱስ እወድሃለሁ 😭😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ 😭😭😭😭

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 2 дня назад

    ሰማይንና ምድርን በቃሉ የሰራ ትልቁ አባትህ ከአንተ ጋር ነው

  • @jerryjerry710
    @jerryjerry710 2 дня назад

    አይዞህ.....ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @saratara4365
    @saratara4365 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @user-rp9td7dr9i
    @user-rp9td7dr9i 2 дня назад

    Please no matter what don't give up and there is no ways God he can open New ways 😭 brother 💪🙌🔥🫶👏🙏

  • @tigistterefe795
    @tigistterefe795 2 дня назад

    Tiru hasab new ke menfeskedus gar heberet madereg kehulu yebelete new.

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 2 дня назад

    😢😢😢

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 2 дня назад

    ሁላችንም እንዳንተ ቆም ብለን ማሠብ አለብን ወንድሜ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንደገና ያረስርስህ

  • @MesaFint-p8h
    @MesaFint-p8h 2 дня назад

    Amen amen amen amen amen amen amen ♥️ 🙏❤❤❤❤❤❤

  • @MesaFint-p8h
    @MesaFint-p8h 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🥹🥹💔💔💔💔

  • @asliabahaley211
    @asliabahaley211 2 дня назад

    Yezgabher sew ante yena mexnantchni nehi Yezgabher xega kante gar new enwdhalen

  • @MesaFint-p8h
    @MesaFint-p8h 2 дня назад

    Egizyabiher erdate nawu josyi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 3 дня назад

    አንተን የማላይበት ወዴት ልሂድ wuuuuu

  • @annagola7570
    @annagola7570 3 дня назад

    ጆሲየ አንተ ለመተው ብትፈልግም እሱ አይተውህም እከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ከናንተ ጋር ነኝ ላለህ የሱስን አስታውስ አይዞህ እወድሀለሁ ❤❤❤

  • @Merry-bc4gk
    @Merry-bc4gk 3 дня назад

    Ere begeta be eysus sim kifu ywega wedima wita keze telat des aybelew

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd 3 дня назад

    እኛንም ለምን ታስጨንቀናለህ ሁላችንም ላንተ እናስባለን እወድካለሁ ወዳጄ ❤❤🙏

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 3 дня назад

    እኔም እንዳንተው ነው የናፈቀኝ።ጆሲ ጌታ ይባርክሕ ደግሞ የዋሕ ሰው መሆንሕ ያስታውቃል

  • @gracekensington4971
    @gracekensington4971 3 дня назад

    ጌታው ለታቶ የከፈልከው ብር ካዝናህን አራቆተው ለመሆኑ የእግዚአብሔርን ቃል በቅጡ ታውቃለህ ብታውቅም ፋሽን መስሎ ለታያችሁ ነገር ቃሉ አያገባውም ለዚህም ዘሌዋውያን-ም-19-ቁ-28 እንዲህ ይላል ……ገላችሁንም አትነቀሱት እኔ እግዚአብሔር ነኝ።ይሄን እያወክ የምትሄደው መንገድ ድሮ ለቆህ የወጣው አጋንንት አንተ በከፈትከው በር 7እጥፍ ሆኖ እንዳይገባብህ እፈራለሁ በተጨማሪ ደግሞ ይሄ የስእል ደብተር ይመስል ሰውነታችሁ ላይ የምትነቀሱበት ቀለም የደም ካንሰር እንደሚያመጣ በምርምር ተደርሶበታል ነገ ደግሞ ለህክምና አዋጡ ስትል እንዳትገኝ።

  • @janathjanath1159
    @janathjanath1159 3 дня назад

    Ayezon biro geta eyesus yemexali endelela sew arego yeqeyeral❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 3 дня назад

    እራስህን አታታልል እግዚአብሄር አይዘበትበትም ንስሀ ግባ ከጠማማዉ መንገድህ ተመለስ እራስህን አታታልል

  • @alamireweyasu1037
    @alamireweyasu1037 3 дня назад

    ayzoh wondme!!!!!

  • @mulegetaalega783
    @mulegetaalega783 3 дня назад

    ኣይዞ

  • @felekech559
    @felekech559 3 дня назад

    God be with you prophet, be strong

  • @HaluHalien
    @HaluHalien 3 дня назад

    😢😢😢😢🫶🫶🫶ayzon hulu lemelkam nw

  • @HaluHalien
    @HaluHalien 3 дня назад

    🫶🫶🙏🙏🙏🙏

  • @asteraremeda8003
    @asteraremeda8003 3 дня назад

    Holy esprit is in you yes it is true we need one anther we if like you

  • @Tagasach-r6u
    @Tagasach-r6u 3 дня назад

    ❤❤❤😢😢😢😢