12 August 2024 የኛ ቲቪ እንግዳ ነበርኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 140

  • @kalidshamil6092
    @kalidshamil6092 27 дней назад +4

    ሱብሃን አላህ ! እዉነትም ፊልም የሚመስል ታሪክ ።

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Месяц назад +20

    ታዲያ ይህን ከሞት ያተረፈህን ዕድሜ የጨመረልህን ጌታ በጣም ተዳፍረሃል

  • @birtukanbeyene7882
    @birtukanbeyene7882 Месяц назад +7

    በእውነት አንተ እውነት የህፃንዋ ደም ከጠጣህ ውንጀለኛ ነህ በህግ መጠየቅ አለብህ

    • @ejersatesfayeofficial2687
      @ejersatesfayeofficial2687 29 дней назад +2

      ሬሳ ብጠጣና ብበላ value የለውም 😂😂። ጥላችሁ አይደል እንደ የምትገቡት

  • @Ftbledits1
    @Ftbledits1 Месяц назад +4

    አኔ የማስተውለው ነገር የእግዚአብሔር ምህረት እድግ የረዳቸው ሰዎች መልሰው እግዚአብሔርን እኩያቸው ሲያረጉት ነው ። ብዙ የተደረገልህ ሰው ነህ በእውነት አብዝተህ ልትወደው ልትታመነው ሲገባ እግዚአብሔር ያላለሕን በድፍረት ትናገራለህ አሁንም እግዚአብሔር ምህረት አያልቅበትም ተመለስ ለእግዚአብሔር አስፈላጊ ነህ።

  • @-theariammedia6178
    @-theariammedia6178 Месяц назад +13

    የፈለገ ነገር ቢያጠፋ ጆሲን ሲሳደቡ ግን በጣም ያናድደኛል። የዋህና ልበ ቅን ሰው ነው። ጠፋት ያጥፋ ሳይሆን መምከር እና መተናነፅ ላይ ጊዜ ብንወስድ መልካም ነው። እኔ ግን ከልብ እወደዋለሁ። ተባረክ ጆሲዬ ደግሞ የልጅነት ፀባዮችህን አስወግድ ምክንያቱም ራስህን አዘጋጅ ጌታ በብዙ ሊጠቀምብህ በደጂህ ነው።

    • @eskedardamena5947
      @eskedardamena5947 Месяц назад +1

      Enam lemn endehon alawekem betam wedewalew❤

    • @binyamygizaw6680
      @binyamygizaw6680 Месяц назад

      😂😂😂 ehe kadre😂 abyi 30 amet ygezal .zmet sil emiyasgaba sew new .tornet yesebeke sew new .yetgnaw geta new

  • @livebytrue7322
    @livebytrue7322 Месяц назад +6

    ጆሲ ጌታ የራራልህ ሰው ነህ እባክህ በቃ ጌታን አትዳፈር እሺ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal Месяц назад

      ደግሞም የከበደ ውሸት ያለበት ይመስላል!
      ጭራሽ ከመከላከያው የበለጠ ጉልበተኛ መሆኑን የሚነግረን ነገር የማያሳምን ነው!
      "በፈንጂ የታጠረን አጥር በጥሼ እገባና እሰርቅ ነበር" የሚለው!

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Месяц назад +2

    በእንደዚህ አይነት የሰይጣን መከራ ሁሉ አልፈህ በአንድ ወቅት ወደ ኋላ እመልሳለሁ ብለህ የተናገርከው በጣም አሳዝኖኝ ነበር ። ግን ቶሎ በመጸጸትህና በመመለስህ በጣም ደስ ብሎኛል ። እግዚአብሔርም ያኖረህ ለብዙ ሰዎችን በምስክርነትህ ወደ ክርስቶስ ይመጡ ዘንድ ነው !! አይዞህ !

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ያረገልህን ነገር እና ያዳንህን ማዳን አመሰግናለሁኝ ወሬህ ግን ዝብርቅርቅ ያለ ነው አሁንም መአድን ልትነግድ ማስታወቅያ የምትሰራ ነው የሚመስለው

  • @suresurafel7328
    @suresurafel7328 Месяц назад +5

    በጣም ይገርማል ጌታ ይክበር ቃላት የለኝም ለጌታ ምህረት ክብር ለእየሱስ!!!

    • @tesfuhagos305
      @tesfuhagos305 28 дней назад

      ለምኑ ነው ደም ስለጠጣ ነው?
      ወይ ጴንጤ

  • @endalegetachew9895
    @endalegetachew9895 Месяц назад +4

    አውነት መልካም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር የደገና አምላክ መሆኑን አሳኝተህናል

  • @astarkachew1703
    @astarkachew1703 Месяц назад +1

    በዚህ ኢንተርቪው ያየህት ጆሲን ሳይሆን የእየሱስ ታላቅነት ምህረትና ቸርነት የሲጣን ክፋት ጌታ ስሙ ይባረክ ትክክለኛ ስነ ምግባር ያለው ኢንተርቪው እየሱስ ጌታ ነው

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 Месяц назад

      የጴጤ ፖስተሮች ሁሉም ሳይሆኑ በብዛት በጥልቁ መንፈስ ውስጥ ናቸው።

    • @todaytube718
      @todaytube718 28 дней назад

      @@yonastamene5123 esti kidist arseman bel, mognu

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l День назад

    ጆሲዬ እወድሃለሁ አንተ የእግዚአብሔር ባርያ።

  • @gfhf2517
    @gfhf2517 Месяц назад +1

    Geta eyesus hiwatiki now badabi tawukaleki lamini geta taxaraxarikawo???

  • @DawitSolomonguru
    @DawitSolomonguru Месяц назад +2

    Oh Jesus. This is miracle.

  • @MandefroTadesse-i9c
    @MandefroTadesse-i9c 23 дня назад

    “አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ነውና፥ ወደ እርሱም ብትመለሱ ፊቱን ከእናንተ አያዞርምና ወደ እግዚአብሔር ብትመለሱ ወንድሞቻችሁና ልጆቻችሁ በማረኩአቸው ፊት ምሕረትን ያገኛሉ፥ ደግሞም ወደዚህች ምድር ይመለሳሉ።”
    - 2 ዜና 30፥9

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 Месяц назад +1

    Geta hoyi simiki Yibarak wowww 📖📖🔥🔥🔥🙏🙏

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +3

    ጆሲን እየተሳደቡ እሱ ንፁህ ሆኖ አማን እንደዛ በአደባባይ እየሰደበው ጆሲ እንዴት ወዶት ይቅር ብሎት አቅፎ እግዝያብሔር አገልጋይ አድርጎታል እና ምን ይሁን ? አማን ግን የእሱን ጉዳጉድ ደብቆ አፍን ከፈተ ይህ ውርደት ነው የአህ ራስህን አይንህ ላይትልቅ ምሰሶ ያክል አጥያት ተሽክሞ ጆሲ ላይ ያለውን ጉድፍ ሊያዋርድ እና ሲሳደብ ጥቂት ሳይቆይ ጌታ
    አዋረደው አየህ

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Месяц назад +7

    አብዛኛው የፔንጤ ፓስተሮች ለምን ይመስላችሇል የጀርባ ታሪካቸው ሙሉ በሚባል የጥልቁ አምላክ ነኝ ባይ ተከታይ ናቸው ሲዘምን ብዙ ነፍሳትን ወደ ጥልቁ ለመውሰድ ወደዚ ፓሰተር የሚል ስም አላብሶ መድረክ ላይ ጌታ ጌታ እያለ በየመንገዱም ይጮሀል ንቁ

  • @janetwalden7233
    @janetwalden7233 Месяц назад +2

    ጆሲ እየሱስ በጣም ይወድሓል ክብር ለየሱስ ይሑን ❤❤❤❤

  • @PeterGorge-tu7ov
    @PeterGorge-tu7ov 29 дней назад +1

    JESUS IS LORD
    JESUS IS LOVE ❤
    GLORY TO JESUS
    BLESS IN JESUS NAME Prophet Josi❤

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የሚረዳህ መንፈሳዊ አባት እንዲሰጥህ እፀልይልሀለሁ አባት ያለማግኘት ችግር ነው ይብዙዎች ችግር መሳሳት ያለ ነው መመለስ ነው ታላቁ ጥበብ!

  • @mesganumesganu9995
    @mesganumesganu9995 Месяц назад +2

    joosi god bless you ❤❤❤❤

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ Месяц назад

    አንተ መልካም ሰው በጣም የዋህ ሰው ነክ እግዛብሄር መልካም ነው እመቤቴ እንኩን ለዚ አበቃችክ ❤

  • @AmroMobile-lv5qu
    @AmroMobile-lv5qu Месяц назад +1

    ወድሜ ጆሲ ፀበል ተጠመቅ። ሰይጣን ኢየሱስ ኢየሱስ እያስባለ መንፈሳዊ አስመስሎ አሁንም በነብይ ስም ጥቆላ ውስጥ ነው ያለኸው

  • @MastewalAdugna
    @MastewalAdugna Месяц назад +3

    እኔ ግን ለምንድነው ጆሲ ምንም ቢናገር የማላምነው። ድሮ እኮ በጣም ነበር የምቀበለው

  • @AntenehFeleke-ln2cd
    @AntenehFeleke-ln2cd Месяц назад +2

    እየሱስ መልካም አምላክ ነው 🙏

  • @nigisttewolde9192
    @nigisttewolde9192 Месяц назад +1

    Wawww amazing I remember that's video Glory to God 🙏🙏🙌🙌🙌

  • @netsanettelila6543
    @netsanettelila6543 29 дней назад +3

    በ19 79 ተወልደህ ወያኔ ሲገባ በ4 ዓመትህ ነው ያንን ሁሉ ያደረግከው ? እውነት መናገር ከዚህ ነው የሚጀምረው

  • @yohannesbelay3152
    @yohannesbelay3152 Месяц назад +1

    Goyta ybareka jossy

  • @woileboforsido4899
    @woileboforsido4899 29 дней назад

    Amazing testimony praise God

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q Месяц назад +3

    በኢየሱስም በኢየሱስም እየሱስ ድንቂ ነው ከዚም አዉጥቶ የራሱ ያደርጋል አቤት ምረት አቤት ቸርነት ሲለ አተ እግዚአብሔር እናመሰግናለን ❤🥰

    • @libanosferew1333
      @libanosferew1333 Месяц назад

      እመኝኝ አልሸሹም ዞር አሉ ንቁ ወገን ይህ መጤ ሀይማኖታቹ ዋናው መሰረቱ ማን እንደሆነ ወደ ግልጥ በ 2:57 መጨረሻው ዘመን!!!

  • @jerryjerry710
    @jerryjerry710 Месяц назад +1

    የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይክበር

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 Месяц назад +2

    እሰይ እሸይ እሸይ ጎበዝ እንዴ ጀግና ነበርክ:: ደሞ የሰው ስም ማንሳትህ

  • @LIYUNEHDEREJE
    @LIYUNEHDEREJE Месяц назад +2

    ቁጥር 2 የአማኑኤ አሞፅ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ !!

  • @MesaFint-p8h
    @MesaFint-p8h Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤egizyabiher cherry mahr amilki nawu

  • @tsedekeyohannes5788
    @tsedekeyohannes5788 Месяц назад +1

    So amusing testimony

  • @girumdinkasfaw6590
    @girumdinkasfaw6590 21 день назад

    ሚካኤል አይፋታህም ለአምላኩ ሣያሥረክብህ አምናለሁ ነብይ ጆሢ ሤጣንን ሚካኤል ሁሌ እንዳሸነፈው ነው አሁንም ሚካኤልና ሤጣን በአንተ ነፍሥ እየተከራከሩ ነው ሚካኤል ደግሞ ምርኮውን ይቀበላል እመቤቴ እህትህ ሥጠጣ የቀመሥከው ፀበል ኪዳነምህረት ልጄን ማርልኝ እያለችው ነው አምናለሁ!

  • @yuye.d
    @yuye.d 24 дня назад

    አንተ ሰው ጌታ ያደረገልህ ቸርነት በፅድቅ እንድትኖር ነው በእግዚአብሔር ስምንግድ አቁመህ ንሰሀ ግባ ከአመፅህ ተመለስ ቤቱን አታሰድብ

  • @graceplug3471
    @graceplug3471 Месяц назад +1

    Bible verse where does it say drinking wine is a sin ?

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal Месяц назад +3

    ጆሲ መጀመሪያ በዚህ ህይወትህ በጣም ሀሴት ካደረጉ ሰዎች አንዷ ነበርኩኝ!
    ይህንን እየመሰከርክ ብትኖር ለብዙዎች ህይወት ማትረፍያ ትሆን ነበር!
    አንተ ግን እግዚአብሔርን በመዳፈር ያላለህን እያልክ የነብይነት ጫወታ ውስጥ ገብተህ ለራስህ ጠላቶችን አበዛህና ከእኔም ውስጥ መውጣት ጀመርክ!

    • @adisaba
      @adisaba Месяц назад

      You said my mind.

  • @ezanadagmawi6530
    @ezanadagmawi6530 Месяц назад

    jossy lij eyalew i read all your testimonies on the magazines, good to see you like this

  • @user-ek4zj6hi4k
    @user-ek4zj6hi4k 25 дней назад +1

    በጣም ድንቅ ታርክ

  • @AberashBayeta
    @AberashBayeta Месяц назад

    ጆሲ የበለጠ ወደጌታ የሚያስጠጉ የምስክርነት ሕይወትን ወድጄዋለሁ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር ያልተገዙ አንድ እንዴ ብቅ ብሎ ስተዮ እነደደለው እያንዳንዳችን የራሳችንን ችግር ጥያቄ ሰዎች የማይረዲልን ብዙ የጓደ ጩኻት ይኖረናል ነገር ግን ጌታን ሊያስክደን አይችልም ብያድነንም በያደኔንም እግዚአብሔር በእኛ ቤት ባለ ሁላታ ነው መስተካከል አለበት እንወድሃለን

  • @abbyabbe4203
    @abbyabbe4203 Месяц назад

    Tabarak nabiyi josye❤️❤️❤️

  • @divinewisdom1990
    @divinewisdom1990 Месяц назад

    I see amazing mercy and grace of God wow ❤❤❤❤❤

  • @mesaygetachew
    @mesaygetachew Месяц назад +2

    ምንድነው ምሰማው ፊልም ነው እንዴ

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 29 дней назад

    ዮሴፍ you are incredible Man.

  • @adamgirma7049
    @adamgirma7049 27 дней назад +1

    የሞተ ሰው ደም እንዴት ይኖረዋል🙄

  • @nardostesfay5593
    @nardostesfay5593 Месяц назад +1

    Gloryyyy to Goddd ❤

  • @BiniyamAsfaw-gq8xu
    @BiniyamAsfaw-gq8xu 26 дней назад

    👌wow

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 Месяц назад

    የተናገረው ሁሉ ትክክል ነው ጆሲ ግን እ/ር ተአምር ያረገበት

  • @AdinawDana-p1f
    @AdinawDana-p1f Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ

  • @AYB171
    @AYB171 Месяц назад +1

    ባለፈው ቲክ ቶክ ላይ "በስጋ ከፈለክ ከአንድ ጭብጥ አትወጣም" የሚል ምስል ታይቶ ነበር እና ነብይ ነኝ የሚለው ስም ግራ አጋብቶኛል ነገር ግን ጥቅም ፈላጊ ነህ ብዬ ባስብም ጥሩ ዜጋ ልትሆን ትችላለህ የሚልም ግምት አለኝ :ወጣቶችን ወደ ጥሩ መንገድ እንድሄዱ ታግዛለህ ብዬም አስባለሁ:ሻሎም::

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 Месяц назад +1

    እዉነቱን እናዉራ ከተባለ ንግግሩ ይማርካል 😅😅😅

  • @user-bd7mi2rm7o
    @user-bd7mi2rm7o Месяц назад +1

    ወንጌል ይሄ ነው

  • @adamgirma7049
    @adamgirma7049 27 дней назад +1

    ወሬው ግሩም ነው😮 ደሞ ድምፁ የማስታወቂያ ሥራ ቢሰራ😅

  • @yohanesfantahun8
    @yohanesfantahun8 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ገታ የሱስ ይክበር

  • @RASMUSEMA
    @RASMUSEMA 4 дня назад

    🤯🤯🤯🤯🤯

  • @fayachemeda6654
    @fayachemeda6654 Месяц назад +1

    abet mhrt geta hoy😢😢😢😢

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 Месяц назад

    እንቁፍቱ የበደኖው ነው ወይስ የአዲስከተማው ዋሻ ነው?

  • @AshebirNigatie
    @AshebirNigatie Месяц назад +1

    ahunm yikerkal na wod egziabhiar

  • @rebirateshome8021
    @rebirateshome8021 Месяц назад +1

    Tebarke kr

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 Месяц назад

    የጴጤ ፖስተሮች ሁሉም ሳይሆኑ በብዛት በጥልቁ መንፈስ ውስጥ ናቸው።

  • @user-zo1by5tm9k
    @user-zo1by5tm9k Месяц назад +1

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ። አንተ ግን ለአፍታም በሰይጣን ሜዳላይ አትገኝ በእግዚአብሔር ስምም አትዋሽ ።

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Месяц назад

    መናገርህ በራሱ አስተማሪ ነዉ። የሚማር ከንተ ይማራል።

  • @tesfhunpetiros330
    @tesfhunpetiros330 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @seblemekonen2648
    @seblemekonen2648 Месяц назад +1

    ይሔ ሰው ግን በጣም ነው አነጀቴን እሚበላኝማሪያምን

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Месяц назад

    Sorry eske zare letenagerkih wendeme be lebeme behone kasabeku sorry tebareke

  • @selamtaddesse6512
    @selamtaddesse6512 Месяц назад

    Amelake yemesegen selanete josiyeee

  • @MesaFint-p8h
    @MesaFint-p8h Месяц назад +1

    Wongeli nexa yawotali

  • @user-cf7tw2no4j
    @user-cf7tw2no4j 28 дней назад

    እሺ ጎቪንዳ ግን 79 ወይስ 59 የተወለድከው?

  • @MatiboyYilma
    @MatiboyYilma Месяц назад +1

    የኛ ቲብ ለምን አጠፋ ብድዮን

  • @naixukoxd
    @naixukoxd 26 дней назад

    Wishetam

  • @user-cy5er5jc5x
    @user-cy5er5jc5x 29 дней назад

    ከጥቅቶች በቀር በኛ ክርስቶስደበ ያሳዝናል😅😅

  • @DawitShiferaw-cf6vf
    @DawitShiferaw-cf6vf Месяц назад +1

    ለካ አጠፋ ሲሉህ የማዝንልህ ለዚህ ነው

  • @wonderboy4481
    @wonderboy4481 Месяц назад +1

    የዓለም ሕዝብ እንኳን ቁጥር አለው😅

  • @miray2044
    @miray2044 19 дней назад

    😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔

  • @temesgendestabiyo4610
    @temesgendestabiyo4610 Месяц назад

    I used to hate you but now i love you jossy

  • @user-qi6py5ew3k
    @user-qi6py5ew3k Месяц назад +1

    God is God

  • @alisofia2424
    @alisofia2424 Месяц назад

    🎉

  • @tewodros9308
    @tewodros9308 Месяц назад +1

    ታዲያ ኩዚህ ሁሉ መከራ የዳነው ሰው ❔🤔 እንዴት

  • @alisofia2424
    @alisofia2424 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomastsegaye4488
    @thomastsegaye4488 Месяц назад +1

    keznam

  • @user-cy5er5jc5x
    @user-cy5er5jc5x 29 дней назад

    መሰዳቢያ አረገችዋ

  • @-everythingames
    @-everythingames Месяц назад +1

    የዚህ ፊልም እርሡን የሚነግረኝ ካለ

    • @dagnewbirhanu237
      @dagnewbirhanu237 Месяц назад +1

      ኢየሱስ እውነተኛ ታዳጊ

    • @-everythingames
      @-everythingames Месяц назад +1

      @@dagnewbirhanu237 አሜን አዉነት ነዉ
      ነገር ግን የዉሸት ባለቤት አይደለም

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot Месяц назад

      እግዝያብሔርን ስራ።መናቅ ንው እንጂ ጆሲን አልናክም መርገምት የተናገረው የእግዝያብሔርን የበይነት የእሱን መዳን ነው ፌልሙን አርስት ጌታ ካልራራልህ አርስቱ ሲኦል ታገኙታላችሁ በእርግጠኝነት

    • @-everythingames
      @-everythingames Месяц назад

      @@SaraBarKotእግዚሐቤር የእዉነት አምላክ ነዉ እግዚሐቤር በዉሸት አይዘበትበትም በሡ የታመኑ በዉነትና በመንፈስ ይመለካል አየሡስ አሡ ንጉስ ነዉ በኛ ዉሸትና ታሪክ አይከብርም አንብብ
      ቦቦንብ ላይ ተረማመድኩ ብዙ ብዙ ዉሸት አየሡስ በዉሸት አይከብርም

    • @-everythingames
      @-everythingames Месяц назад

      @@SaraBarKot አንዴት ብታስብ ነዉ ይህንን ሠዉ መናገር አግዚሀብሔርን መናቅ ነዉ የምትለዉ ነገ ጠዋት ይህንን ሠዉ አንዳታመልከዉ አያወራን ያለነዉ ስለዉሸት ታሪክ ነዉ አለቀ አንተማ ብትችል ከፈጣሪ ጋር ልታገናኝ ሞከርክ አየሡስ የሠዉን ሀሳብ ይመረምራል አንደሠዉ አይደለም

  • @naixukoxd
    @naixukoxd 26 дней назад

    Ere qededa

  • @binyamygizaw6680
    @binyamygizaw6680 Месяц назад +1

    Ehe leba durye new .tornet sisebk yenebere new yetgnaw metshaf new tornet emisebk

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Месяц назад +1

    ዩክፋት ጥግ

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew Месяц назад +1

    ቤተሰቦችህም አንተም ኦርቶዶክስን አታውቆትም አይደላችሁም ህወታችሁ ይናገራል ይመሰክራል

  • @eyosiyasalemayehu3574
    @eyosiyasalemayehu3574 Месяц назад +1

    This don't look like made up story...

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal3302 29 дней назад

    ዘናጭ ነብይ ,ዝንጥ ብዬዋለሁ

  • @hiwotteklie3187
    @hiwotteklie3187 Месяц назад

    Betam nw mwedk

  • @HeniHena-gn1zh
    @HeniHena-gn1zh Месяц назад

    Ere enate sewoche min eyale new befetary..... Yesew lij demm tetechalew eyale eko new

  • @samsonmindaye3326
    @samsonmindaye3326 Месяц назад +5

    ኢሉሚናቲ ናቹ ስንል በምክንያት ነዉ ...አሁንም ነህ

  • @c2beca272
    @c2beca272 Месяц назад +1

    Qedada leba😂

  • @AfewerkTemelso
    @AfewerkTemelso 28 дней назад

    So u have to go jail

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Месяц назад

    ኤጭ

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 Месяц назад

    እረ ሆረር ፊልም አይደለም በሉኝ

  • @FikruMr
    @FikruMr Месяц назад

    Where is police ????

  • @fasika9507
    @fasika9507 Месяц назад

    እሺ እና የቀን አቆጣጠር ሁሉ ቀየራችሁ? 👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾