"አደገኛ ግሩፕ አለኝ"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia||
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED Развлечения
ከአደገኛው የሚያስመልጥ የኛ ኢየሱስ
ወንጌል ይለውጣል #ዮኒ ቀጥልልን🙏❤️
ሻሼመኔ ለጌታ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ጉዞ ወደ ብርሃን መንግስት ወደ ኢየሱስ🙏❤😍🎉🎉
Jesus is king✟✟✟❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤yen geta
Amen
ጌታን ዕንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ 😭🙏 በእውነት ኢየሱስ ይለውጣል እኔ ምስክር ነኝ🙏🙌
ኢየሱስ የለውጤ ምክንያቴ ወደ አንተ መጥቶ የለረፈ እፎይ የለለ ማን አለ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍
እሰየው ዮኒ ወጣቶችን እንዳቀፍክ እየሱስ እቅፍ ያርግህ ተባረክ ከነ በተሰቦችህ እድመና ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ruclips.net/video/pJu_WkDVgts/видео.html
ያስመዘገብሻቸው ልጅ ጌታ መንፈሳዊ አይንሽን መንፈሳዊ ጆሮሽን ከዚህ በላይ ይክፈተው ለበረከት ሁኚ ❤❤❤❤ ተባረኪ
ዮኔ ይህን ልጅ ባትለቀው እዛው ቢቆይ ለተወሰነ ጊዜ እና ትምህርት ብትጀምርለት ደስ ይለኛል
በአንደኛው ዙር ለጀሞ ልጆች በተደረገው ተአምራት ጌታን ስናመሰግን ስናደንቅ...በሁለተኛው ዙር ለሻሸመኔ ልጆች ስለተደረገላቸው ምህረት ታአምራት መግሞ ጌታን ማመስገን ጀመርን እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ልጁም ዮን በስራ ላይ ነው ጠላት በሽብር ላይ ነው
Amen amennn
የዚህ ልጅ እናትና እባት እንኳን ደስ አላችሁ ።እግዚአብሔርን አክብሩ።
ሻሸመኔ ከእየሱስ ጋር እየመጡልሽ ነው አሽሽ ሳይሆን የክርስቶስ የመንፈሱን እሳት ያነድብሻል እነዚን የመሳሰሉ ልጆች ገና ለምድር በረከት ይሆናሉ ❤❤❤
Amen Amen
amen amen
❤❤❤
Amen
ዮኒ ጌታ ብረደህ ፈቃደኞች ከሆኑ እንደነዚህ አይነቶቹን አንተ ጋ ለጥቅት ጊዜ ብትቆይ መልካም ነው ትንሽ ጊዜ በእግራቸው እስክ ቆሙ ድረስ ገንቢ ምግብ ከእግዚአብሔር ቃል የሚያበስለቸውን ወደመጡበት እንዳይመለሱ የምረደቸውን ት/ት ብትሰጣቸው ደስ ይለኛል እንደኔ ሀሳብ ከሆነ ነው ከእቅርታ ጋር
ሻሸመኔ ለወንጀል አብቅቶ ለወንጌል ትሁን የአገሬ ልጅች ክርስቶስ እየሱስ ይድረስላቹ ❤
ዮኒ ተሳክቶልሀለው ጌታ ይባርክ❤❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን እንጂ ድንቅ ምስክር ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ፈጽሞ ጨርሶ አብስቶ ይባርክ ♥️ ኑሪልኝ ለዘላለም
ዘንድሮ ጉዱ ፈላበት ሰይጣን መልካም ወጣት ወደ ብርታት የለውጥ ዘመን መንፈስ ቅዱስ በስራ ላይ ነው❤❤ ዮኒ ፀጋ ይብዛል ወንድማችን❤❤😊😊
አቤት አቤት ከጨለማ ነቀሌክ ጌታ ኢየሱስ Hallelujah Ameenn JESUS Christ 🙌
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አንተንም ይባርክ ዮናታን 🤚
ዋው የሀገሬ ልጅ ጌታ ይባረክ ደስ ብሎኛል ዮኒ ተባረክልኝ ገና እግ/ር ብዙ ስራ ይሰራል
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሜን አሜን ተባረኩኩኩኩ ተባረክልኝዐዮንንንንንዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉
እሠይ ሮቤልዬ😢😢😢 እንኳን ጌታ ፈታህ፡አቦ ተባረክ፡ዘመንህ ይባረክ፡እንድትፀና ፀጋው ይብዛልህ፡በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈን፡ለበረከት ሁን ወንድሜ ተባረክ❤❤🎉🎉🎉
አሜን ሮቤልዬ ድጋሚ አትመለስም፡ያ ሀያል እጅነው ከነስራስሩ ነቅሎ ያወጣህ
አይደለም ከትምህርቱ ከምስሉ ተምሯል ዋው ተባረክ
ዮኒ የወጣቶች አባት ተባረክ😘😘😘🙏🙏🙏
ዮኒ ጌታ እየሱሰ ይባርከከ ጌታ በዚህ ዘመን ለትወልድ ከሲወል ማምለጥ ያሰነሳከ ጌታ ይመሰገን
ሻሼመኔ ያለ የክፍ መንፈስ የተመታ ይሁን :: በእዉነት የብዙ ወጣቶች መበላሻ ሀገር ነዉ :: የጌታ መንፈስ ጣልቃ ይግባ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ አንተ ትልቅ ነህ ይስጠን መዳን በእየሱስ ልዩ ፀጋ በነፃ እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኔ
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ዮኒነት ተሳክቷልሃል
አቤት ምህረትህ እየሱስዬ አምላኬ ሁሌም ኤገዛልሐለሁ❤❤❤❤😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤
አቤት እግዚያብሄር አሰራርህ ብዙ ! እግዚያብሄር በአንድም በሌላ ይናገራ ስሙ ይክበር ለዘላለም ስሙ ይንገስ ለዘለአለም!!!!!!!!! እየሱስ ጌታ ነዉ !
የሃያላን ሁሉ ሃያል ጌታ ነው ያለን ሃይለኛውንና እኔ ነኝ ያለውን ሁሉ የሚያንበረክክ ታላቅ ጌታ ታላቅ አምላክ ነው ያለን ማንንም የማይንቅ ራሱን ያለ ምስክር ያልተወ ሃሌሉያ ክብር ይሁንልህ ምስጋናና ውዳሴ አምልኮና ስግደት ሁሉ ላንተ ይሁን ሃሌሉያ ሃሌሉያ አንተ ፍቅር ነህ የኛ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለንጉሣች ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን🎉 ዮኒ ጌታ ይባርክህ❤❤❤
አሜን በኢየሱስ ስም የሻሸመኔ ከተማ ትፈወስ ዮኒ የትውልድ አባት ጌታ ዘመንህ ይባርክህ
ፀልዩልኝ ልጄ ይሄዳል ሰድሰተኛ ዙር ላይ ጌታ ሳያገኘው እንዳይመጣ ፀልዩልኝ እባካቹ እኔ ያለሁት ሰደት ነው በልጄ እንቅልፍ የለኝም እነዚህን የጎበኘ ጌታ ልጄንም ይጎብኘው❤❤❤
ጌታ ሆይ ጸሎቷን አደራ።
Geta hoy erdat😢
ጌታ ይረዳዋል
@@simretlegesse8449 አሜን ፀልዩልኝ የእሱ መዳን ለእኔም ነው
@@alemuaysa4366 አሜን በፀሎት አሰቡኝ
የ ምር መፈወሱ የጀመረዉ ምስሉን የተረዳበት ሰአት ላይ ጌታ የተመሠገነ ይሀን ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን ዮኒ ዘመንህ የተባረከ ይሁን አንተን ለዘመኑ ትውልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ይመስገን
ወጣቶች ስያመልጡ ከጨለማ ግዛት ደስታዬ
ብዙ ነው ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ወጣቶች ተመስገን በቤትህም አፀናቸው!🙏🙌😍😍😍
ስለሁሉም ነጋር እግዚአብሔር ይመስገን ውንድሜ እንኳን ጌታ ታደገክ 😥😥😥😥😥😍😍😍😍😍😍
ዮንዬዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለንን
ስለ ሁሉ የጌታ እየሱስ ስም ይባረክ ስንት ትውልድ ነው ከጠላት መንጋጋ የሚድነው ክብር ለስሙ ይሁን ዮኒ እንዳተ የታደለ የለም ደስ ይበልህ የሰይጣን መንግስት እየፈረ ለጌታ መንግስ ምርኮ እየማረ ስለሆነ ከዚህ ሌላ ምን ደስታ ምን ክብር አለ እራይክ ይስፋ ብዙጥበብ ብዙ እውቀት ይጨመር ይብዛልክ የዳኑትም በቤቱ ስርሰደው ይፅኑ እንፀልያለን
ዮኒየ ልጀን የእግዚአብሔር እጅ ባወጣዉ። አቤት እግዚአብሔር ዮኒ ሥንቱን አሥመለጥከዉ። እኔ ከሑሉ የሚያሥደሥተኝ ወጣቶች ለእግዚአብሔር ልጅ እጃቸዉን ሢሠጡ።ተባረክ ዮኒየ ከነ ሙሉ በተሠብ🙏🙏🙏
ዮኒ እወድሃለሁ ስለ አንተ ሁልጊዜ ጌታን እባርካለሁ
በየሱስም ምን ቃል የለኝም ጌታ ይክበር ዮኒዬ በየሱስም ደም ተሸፈን❤
ከጨለማ ወደ ብርሃን ፣ ከአደገኛ ግሩፕ ወደ ቅዱሳን ኀብረት። የረዳህ ጌታ ብሩክ ነው ወንድሜ። ዮኒዬ በርታልኝ። ጸጋና ኀይሉ ጨምሯል። 👋
1 ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋናን አመስግኑ፤ ምድር ሁሉ፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ።
2 እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
3 ክብሩን ለአሕዛብ ተኣምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ፤
4 እግዚአብሔር ታላቅ ምስጋናውም ብዙ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነውና።መዝ ዳዊት 96:1-4
እልልልልልልልል❤❤❤❤
ዮኒ እግዚአብሔር መስራቱን ቀጥሏል ፣ከመቀጠል በቀር ሌላ አማራጭ የለምና፡ ጌታ ትከሻህን ያስፋ ፣በርታ !!!ጌታ ከአንተጋር ነው!!!አንኳን ደስ አለህ!!! ደስ ብሎናል!!!
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አንተንም ቤተስብህንም ይባርካችሁ የእውነት እግዚአብሔር ለትውልድ ነው መፍትሄ አድርጎ እየጠበቀህ የሚያኖርህ አሁንም አልፈህ ሂድ ከዚበላይ በፀጋው ዉረስ ምንም አይገድብህ ለትውልድ መፍትሄ ሁነህ የናቶችን የአባቶቺን እንባ አባሽ እንዴ ሆንክ ጌታ እግዚአብሔር ከሰማይ ብድራትህን እሱ ይክፈልህ እኛ ምንም ብንመርቅህ አይበቃህም ልክ እንዴ አብረሃም ዘር ምድሪቱን ዉረስ እድሜና ጤናን ያብዛልህ ስላንተ ቃላት የሉኚም ግን ሁሌም ጌታን አመሰግናለሁ አንተን ስለስጠን እሱ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኖድሃለን ዮንዬ የብዙዎች አባት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዮኒ ተባረክ ዮኒ ዮኒ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የልቤ ንጌስ ተበረኪ ዬኔ አበት
Hallelujah jesus is lord bless you yoniye❤❤
ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ጌታ ነው ኡፍፍፍ ለአባትህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው እንኳን ጌታ አሰመለጣቹ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
እየሱስ ያድናል ዮኒ አንደኛ
❤ጌታየሱስ በእውነት አይልቀቅህ የያዘህጅ አሁንም አንተን እየያዘ ሌሎችን እንድትይዝ ይርዳህ ሁልጊዜ ጌታየሱስ እየቀደመ ያበርታህ🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሆይ ለነዚህ ወጣት መዳን ስለ ሆነ አመሰግንሃለሁ ጌታ ሆይ ተመስገን ነፍስ አልቀረልኝም ዮኒ ከዚህ በላይ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤
ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሁን ካለህበት ፅጋ አሁን ካለህበት እውቀት እ/ር በ 10 እጥፍ ይጨምርል❤
ኢየሱስ ይባረክ ❤❤
***Nothing is impossible for God!
***ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!!!
ይህን ልጅ እግዝያብሔር ሰለደረሰለት እግዝያብሔር ይመሰገን
አሜንንንንን.እሰይይይይ.ጌታ.ክብሩን.ይዉሰድ ዮኒዬዬ.ጌታ.አሁንም.አቅም.ጉሉባት.ይሁን.አትገድብ🍇🍒👌❤❤❤❤❤❤
እረ !!!እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው!!!
ጌታ እንዝህን ቆንጆ ልጆች ለስይጣን መደስቻ አላረግም ስም ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏
ዮኒ አንደኛ ጌታ ይባርክ ጸገ ይብዛላችሁ
ኡፈይ አምላኬ ዘንድሮ የመልካም ወጣት ልዩ ነዉ አባዬ ስምህ ይባረክ
ክብር ሚስጋና ለእየሱስ ብቻ ይሁን ❤❤❤ መደንታችን ጌታ ይክባር አበታችን ዮኒዬ ጌታ ይበርክ ስላ አንቴ ጌታ ይክበር❤❤❤❤
Yoni yene abat geta yesus ybarkh Anth. l Ethiopia bica. syhen International wtatochn abat nek geta yebarkh edmek sichmr hylk ycemr enwdkalnnn ybzoch anddega nek❤❤❤❤
ዮኒ ተባረክ ይቀጥል ጌታ ፀጋው ይብዛልህ
ወንድሜ እንኳን ጌታ ዳረሰልህ ተፈታሃል ከጌታ ጋር በርታ ዮኒ ጸጋ ይብዛልህ በአንተ ብዙዎች እየተፈቱ ነው
❤የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ዮኒዬ ልጆችቸክ ይባረኩ ዘርክ ይብዛ ዘመንክ ይለምልም ሻሼወች እኮ ቆንጆወች ነን😂
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ተመሰገነ እሰሰሰሰሰሰይይይይይይ ❤❤❤ አሁንም በብዙ ነገር ተይዞ ያሉት ወጣቶች ወንዶችና ሴቶች ሁሉ ከእንደዚህ ዓይነት ከጓሰቃላ ሕይወት ፍታቸው 🙇🙏🙌
እግዚአብሔርን እንዲህ በሉት ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤😭😭የኔ ወንድም አይዞህ እንኳን ጌታ እረደህ😢😢 ዮኒዬ የትሁልዱ አባት ዘመን ይባረከ🙏🙏🙏አሜን
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው። ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤
አየሱስ ጌታ ነው ያድናል ❤❤❤🙌🙏💕
ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው 🙏❤❤❤
Amen, congra Yoniye praise be to our Lord!!!
ዮኒ፤ እውነተኛ፡ የእግዚአብሔር፡ ባርያ! የወጣቶቹ፡ ሕይወት፡ አዳሽ! በርታ!!!
አምላኬ ጌታዬ መድሀኒቴ የደህንነቴ ቀንድ እወድሀለሁ ተባረክልኝ ❤❤❤
ዮኒዬ ❤❤❤❤❤ዘመንክ ይለምልም❤❤❤ ጠላቶችክ ይፈሩ❤❤❤
This one is amaizing ever I have seen this year
የጠላትን ምክር እግዚአብሔር አፈረሰው ትውልድ ለእየሱስ እየተዋጀ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አመለጡ
ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤
ኢየሱስ ጌታ ነው ወንጌልን ይለወጣል ዩኒዬ ተበርክ ❤❤❤🎉🎉
Yoni ምንም ቀል የለኝም የአገልግሉት ዘመንህ ይበረክ ተሰክቶልሃል Jesuse is lorde🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንጌል ይለውጣል 📖😊
እየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ❤❤❤❤❤ ሃጋሬ የእያሱስ ነት ኢትዮጵያ ተስፍ አለሽ ❤❤❤😢😢😢
እየሱስ ያድናል ❤️❤️❤️❤️ያድናል እየሱስ እየሱስ ዮንዬ ስዎድ 🫶🫶🫶🫶
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ተባረክ
ዋዉ የጌታ እጀ ጉትቶ አወጣክ ክብር ለጌታ ይሁን
ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤ኢየሱስ ያድናል
ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏
አባ ለአንተ ምን ይከፈልሀል እርፍ የምታረግ ጌታ ዬኒዬ አንደኛ ገና ተወርሳለህ❤❤❤❤
ሳውቅ ፈመስኩ አላለም🤣🤣🤣🤣 እወድሀለሁ ቢሮ ጌታ ይባረክ
Eyesus geta new yoniye geta eyesus yibarkih❤❤❤❤
የመንፈስቅዱስ ስራ አንዴ ይጀምር እንጂ አይቆምም ሞጆ ስንል ይሄው ሻሸመኔም ቀጥሉአል መልኮታዊ ጉብኝት ደሞ ይቀጥላል ኢትዮጵያ ተስፋ አለሽ እሱም ጌታ ኢየሱስ ብቻ! ኢየሱስዬ!
ማርዬ!
Egziabher hoy sirah girumina Dinq nuw.Glory be to God Amen
እንደ ክፉ ሀሳብ አልሆነም ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤❤❤❤❤
የኔ እየሱስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Amen Amen Amen 🙌 eyesus geta naw Amen Amen 🙏🙌 🎉❤🎉❤
ኢየሲሰ,ይባረክ❤❤❤
እንደዚ አይነት ታምራት በአለም ላይ ሁሉ የሚያደርገው ኢየሱስ ነው ዋናው የጋጊስተር መስራች ለመሆን የተዘጋጀውን የጠላትን ስራ ነው ኢየሱስ ያፈራረሰው ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ቃላት የለኝም ሆ ጌታ ያጽናህ ወንድሜ ተባረክ ቀጣይ ዘመንህን ኢየሱስ በደንብ ተጠጋ ቃል አምብብ ጸልይ አደራ የተፈታከው ከ666 ከአውሬው መግስት ነው
የኢትዮጵያ ወጣቶች ጌታ ደረሰልን