39ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የእናታቸውን ጨሌ ለመጣል የተፈተኑ ሁለት ህፃናት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 754

  • @kidistasat3521
    @kidistasat3521 3 года назад +149

    አቤቱ ጌታ ሆይ ተስፋ ስላሴን ከክፉ መንፈስ ጠብቅልን

  • @ኤፍታህብዬጀመርኩ
    @ኤፍታህብዬጀመርኩ 3 года назад +26

    የምትወዳት እማፍቅር ትጠብቅህ ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አሳልፍ አይሰጥህም ሁሌም በክንፎቾ ይከልልህ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ። የህፃናቱም በረከት ይደርብን ብዙ ነገር ተምረንበታል በፀጋው ያሳድጋቸው

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ቀ8ተ

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ❤👏
    ኮሮና ይዞኛል እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ 😢😢

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 года назад +102

    መምህር እንኳን በደህና መጣህልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እስቲ እንደ እኔ ሲጠብቅ የነበረ👍 መምህር በጣም እንጂ እየነቃን ነው ጠላታችን ማን እንደሆነ ነቃንበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @jaharakhan9858
      @jaharakhan9858 3 года назад +4

      እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው መምህራችንን
      አሜን አሜን አሜን

    • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
      @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 года назад +2

      እኔም አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 года назад +1

      Very welcome memihir tesfaye Good bless you and all your beautiful family’s 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@jaharakhan9858 Endamer Ehte

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 Endamer Ehte😍

  • @esayasisrael6740
    @esayasisrael6740 3 года назад +4

    ዛሬበለተቀኑ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ተአምራቱን ያሰማኝ ክብር ምስጋና ይግባው እኔንም ፈጥነህ ደርሰህ ፈውሰኘ እንደደረስከላቸው ድረስልኘ በጸሎታቹ አስቢኘ አስካለ ማርያም

  • @tigistyaza1796
    @tigistyaza1796 3 года назад +10

    እኔም ይክ ያጋጥመኝ ነበር ሥሚቱ በጣም ደሥ የሚል ነበር ልክ ሊለቀኝ ሢል ነዉ ምነቃዉ ሥነቃ ግን በጣም ነበር ምበሣጨዉ አሁ በመምህራችን ትምህርት አይነ ጥላ መሆኑን አወኩ ሠገድኩ ማታ ማታ ድራሹ ጠፍ እና ወገኖቸ ሥገዱ በርቱ መምህራችን ኑርልን

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 года назад

      እህቴ እኔም ከተኘሁ በሓላ ልክ እንደሞተ ሰው ነው የምሆነው እምነቀው ደግሞ እራሱ ሲለቀኝ ነው እና ሰው ቢያስነሳኝ እራሱ መንቃት አልችልም በማሪያም መፈትሄ ካለሽ

    • @tigistyaza1796
      @tigistyaza1796 3 года назад +1

      @@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ የኔ ቆጆ ማታ ማታ ወዳሢ ማራም እየፀለይሽ ስገጂ ከቻልሽም ድርሣነ ሚካኤል መልከ እሩፍየል ከሁሉ አዱን ፀልየሽ በደብ መስገድ ይክን ትምርት የመጀመርያሽ ከሆነ ከአንድ ጀምርሽ አዳምጭዉ እኔም በዚክ ትምርት ነዉ ጠላቴን ያወኩ መምህራችንን ፀጋዉን ያብዛልን በይበል ነይ በዉስጥ

    • @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
      @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 года назад

      0507257037 እማ አመሠግናለሁ እህቴ ይሄ ነው ቁጥሬ

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን
    እግዚእብሔር ይመሰገን ሼር
    ላይክ እያድርግን እነጀምር
    በእውንት ራጀም ጤነ ያድልልልን መመምህርችን
    በሪከታችው ያድርሰን
    እማ ፍቅር ተቅድምልክ
    በመንገድ ሁሉ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +12

    ግሩም ገጠመኝ ነው መምህር አረቦች በትክክል የሚያመልኩት ጨሌ አለ መዳፍም ያነባሉ በሲኒ ቡና ከጠጡ በኋላ ገልብጠው ያመልኩበታል በአይኔ ያየሁት ነገር ነው
    በቡና የገጠመኝን ልንገራችሁ በፊት የምሰራባቸው ሰዎች ሴትየዋ ጨሌ ታመልካለች እኔ ገና የመጀመሪያ ጊዜዬ ነበር ቋንቋ አልችልም ነበር ሰዎቼ ትልልቅ ስለነበሩ ደስ ነበር ያለኝ እዛ ቤት ውስጥ ደሞ የሌላ ሀገር ዜጋ ነበረች አብረን እንሰራለን ስራ ታሳየኛለች ። ቡና የምታፈላላት ልጅትዋ ነበረች ከዛ አሳያትና እስዋ ታዘጋጅልኝ አለቻት አሳይታኝ አፍልቼ ወሰድኩላት ከጨረሰች በኋላ ጠራችኝና እዚህ በመሆንሽ ደስተኛ ነሽ አይደል አለችኝ እኔም አዎ አልኳት ወደ ልጅትዋ ሄጄ እንዴት አወቀች ስላት ባፈላሽላት ቡና ሲኒውን አይታ ነው አለችኝ ከዛ በጣም ፈራሁ ደነገጥኩ በሌላ ጊዜ ሰርተሽ አምጪልኝ ስትለኝ አባታችን ሆይ ብዬበት ወሰድኩላት ገና ቀምሳ አይጣፍጥም ሁለተኛ እስዋ እንዳታፈላልኝ አንቺ አፍይልኝ አለቻት መቼም የማረሳው ነገር ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ስንርቀው ሁሌ በምክንያት እኛን ይቀርበናል መምህር በርታልን ድንግል ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @ዮሃንስወልደነጎድጓድ
    @ዮሃንስወልደነጎድጓድ 3 года назад +2

    ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ምልጃህ አይለየን እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን በእውነት በታጣም የሜያሰተምር ነው

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +11

    እውነት ነው አወ መምህር ብዙዎች አሁን
    እየተማርን እና እየተለወጥን ነው መምህር
    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !!

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን በእውነት የእግዚአብሔር ታምር በጣም ይገርማል

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 года назад +19

    እግዚአብሔር ይመሰገን። መምህር የክርስቶስ
    ሰላም ይብዛልህ።ገጠመኝ 158 እጅግ በጣም
    ድንቅ ነው።እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው
    መታደል የአባታችን በረከት ይደርብን እህት
    ማርያም በለው በፀሎት ያሰቡኝ አቤቴ 😢

  • @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ

    የመላክ አለቃ አባታመላክ ቅዱስሚካኤል ለእኔም በእለተቀኑነው 40የቆየ ጨሌ በእለተቀኑ ከቤት አውጥቶ የጣለልኝ በእውነት መምህር በፀሎት አስቡኝ በስላም ለአገሬ አብቅቶኝ ከመምህርጋር ተገናኝቼ ሁለት አጀዳ ለእናተ አስተማርየሆነ የእኛቤት ታርክአለ ጠብቁኝ በስላም ልግባ አገሬ ከስደት

  • @eyerusalemdejene8692
    @eyerusalemdejene8692 3 года назад +16

    መምህር አንኴን ደህና መጣህ ወለተእየሱስና ቤተሰቦቾን በፀሎት አሳስብልኝ ዘመንህ ሁሉ በማፍቅር ይባረክ የማናውቀውን ሰላሳወቅከን

    • @hiwet7-12y
      @hiwet7-12y 3 года назад

      ፈጫሳ ነዉ ሚደረገው

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +6

    ወይኔ ታድለው ቅዱስ ሚካኤል እንዲሁ እወደዋለው ቃላት የለኝም .. እሱ ይጠብቀን ይድረስልን ጠባቂ መላዕካችን 🤲🏾🙌🏾🙏🏽 መምህር ባንተ ትምህርት ተለውጠናል እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🏽🙏🏽🤲🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 года назад +48

    በስላሴ ስም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህርየየኛ እንቁ 💐💐💐♥♥♥

    • @tesfaykesete4408
      @tesfaykesete4408 3 года назад

      ሰላም የማርያም ልጅ !

    • @tesfaykesete4408
      @tesfaykesete4408 3 года назад

      ለ ምምህር አንዲት ማግንች ይቻልል ።

    • @hennabrok9143
      @hennabrok9143 3 года назад

      @@tesfaykesete4408 ĺl

    • @hennabrok9143
      @hennabrok9143 3 года назад

      Amen Amen Amen klywthe yasmlnhe mmhre zmdhe Amen Am Amen

    • @kbt1781
      @kbt1781 3 года назад

      ትምርህቱንመስማትከጀመርኩ8ወርሆኖኛልግንመመዝገአልችልኩም

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ዛሬ ሞልቶልኝ ገጠመኝ ልሰማ ነው ሰምቼ እመለሳለሁ በጣም አስተማሪ የሂወት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ በጣም ጎበዞች ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ የልጆች በረከት ለኛም ይድረሰን እግዚአብሔር ሀያል ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይፍጠርልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥክ

    • @Karim-bw4sm
      @Karim-bw4sm 3 года назад +1

      አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb 3 года назад

    አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን መምህር እድሜህን ያርዝምልን አሜን የቅዱሥ ሚካኤል በረከት ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን መምህር በፀሎታቸሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 года назад +6

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ በሂወታችን የተዘጋጋብን ሁሉ አእምሮአችንን ህሊናችን ልቦናችን እድላችን መንገዳችን የዘጋብን ዲያብሎስ የ እመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አባቴ ኢየሱስ ክርስቶስ የሁላችንም ይክፈትልን አሜንንን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ኑ የተዋህዶ ልጆች እንማር

  • @እሴተማርያም
    @እሴተማርያም 3 года назад +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln memhrachn ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @destapark609
    @destapark609 3 года назад +4

    ለየት ያለ ነው የዛሬው ደግሞ ልጆቹ ግን አደንቃቸዋለሁ በቤቱ ያፅናችሁ በፀሎታችሁ አስቡን እህት ማርያም አሁንምእህተማርያም ተክለፀዲቅ ተክለወልድ ሀይለጊወርጊስ ወለተኪዳን ወለተእየሱስ ፅጌማርያም ተክለፅዲቅ አስቡን በበፅሎታችሁ

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +13

    መምህር ስትጠፍብን ይጨንቀናል ጌዜው ያስፍራል እኛ በስው ሀገር እንደልባችን ውተን እንገባለን ሀገራችንን የገባባትን መንፍስ ቅዱስ ሚካኤል ባለበት ይስርው

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 3 года назад +2

      አዎ ትክክል ብለሻል ጊዜው ያስፈራል ቅዱስ ቃሉ ግን የሚያስጨንቅ ጊዜና ሰአት እንደሚመጣ ይናገራል እንደዚሁም አባ ዘወንጌል የተናገሩት ትምቢት እንዲሁም ፍካሬ እየሱስ ላይ በደንብ ተጽፏል yeneta tube ብለሽ ገብተሽ ዶር ወዳጄነህ ሰሞኑን የተናገረው ያስተላለፈው መልእክት አለ እሱም የአባ ዘወንጌል አገልጋይ የነበረ የነገረውን ነገር በደንብ አብራርቶ የተናገረው አለ ዶር ወዳጄነህ ጴንጤ ነው ግን ስለሳቸው በደንብ አድርጎ ነው የገለጸው ፈጣሪ ጊዜውን እንዲያሳጥረው መጸለይ ብቻ ነው መጨነቅ አያስፈልግም ፈጣሪ እንዲያጸናን እንዲያጠነክረን እንበርታ እንስገድ እንጸልይ ንሰሃ እየገባን ማለት፡ነው

    • @ጓልገባርፃዕዳ
      @ጓልገባርፃዕዳ 3 года назад

      ኣሜን፫ ኣይዞን ወገኖቼ ይነጋል እንደመሸ ኣይቀርም እግዚአብሔር ምህረት ይላክልን ሃገራችን ሰላም ለህዝቡም ፍቅር ያውርድልን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ

    ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ እህተ ማርያም

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት

    አሜን መምህራችን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን የልጆቹ በረከት ይደርብን እነሱን የጎበኘ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ፈጥኖ ደርሶ ይጎብኘን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 3 года назад +1

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው ምን ሁለታ ይከፈለዋል ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከክፍ መንፈስ አንተ ጠብቀን መምህራችን ተስፋ ስላሴ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @wosenageru9723
    @wosenageru9723 3 года назад +12

    ሀያል ሀያል ሰዳዴ ሳጥናኤል ቅዱስ ሚካኤል ወንድሜ ያሳደገኝ መላክ ይጠብቅህ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን
    መምህር ሰላምህ ይብዛልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
    አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር
    እና እንለወጥ ???

    • @devan8265
      @devan8265 3 года назад +2

      መጣንንንንን እንኳን በሰላም ቆያችሁን

    • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
      @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +1

      @@devan8265 አሜን እንኳን በሰላም መጡ እኔማ በስመአብ መምህር መጣ አልመጣ እያልኩ ነው በጉጉት እመጠብቀው..

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@devan8265 Egzhbher Yemasgen

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@እመአምላክእናቴ-አ5ገ Enem Endamer Ehte😍

  • @mana6355
    @mana6355 3 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን አዎ እግዚአብሔርን ብቻ እማ እያወቅን እራሱ ሀጢያቱን እምንደፋፈር የነበረው አሁን ግን ጠላት እንደሆነ ስናውቅ ብዙዎች እየነቁ ነው በርታ መምህር እም ፍቅር ትጠብቅህ ጥበቡን አብዝታ ትግለፅልህ

    • @add7425
      @add7425 3 года назад

      እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 года назад +6

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬው
    ልዩ ገጠመኝ ደግሞ በስመአብ በጣም እሚገርም አና አስተማሪ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ
    ይሁን እንድንማርበት ስላቀረብክልን ቅዱስ
    ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን !!

  • @fafzeethiopiayoutube1106
    @fafzeethiopiayoutube1106 3 года назад +6

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ፀጋውን ያብዛለህ።

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +10

    በረከታቸው ይደርብን አሜን በፀሎት አስቡን ወድሞቼ ካጫሽነትና ከቃሚነት እዲወጡልኝ በፀሎት አስቡልኝ ፍቅረ ማርያም ሀብተ ማርያም ሀይለ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወልደ ዮሀንስ ብላቹ እርዱኝ ገጠርነው ያሉት እዴት እዲወስዱ ፍላሹን 😞 መምህር ዲያቆን ወድምም አለኝ ምንም አያቅም ያተን ትምህርት ቢያገኝ በገጠር ብዙ ሰዎችን ይቀይር ነበር ❗️❗️❗️

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 года назад +5

    በእግዚአብሔር መመረጥ ምንኛ መታደል ነው መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    አምላኬ ሆይ ባርያህን ጠብቅ🙏
    እኛንም የቅዱስ ሚካኤል ረዳትነት አይለየን🙏

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад +1

    ኣሜን ያስተማረን የመከረን መድሃኒ ኣለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ እጅግ ይደንቃል በረከታቹሁ ይደርብን እናንተን የረዳ ቅዱስ ሚካኤል እኛንም ይርዳን ኣሜን

  • @tsinathasset6645
    @tsinathasset6645 3 года назад +20

    በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው የመምህርን ትምህርት
    ኑ የተስፋ ስላሴ ልጆች የሆናቹ እንማር
    ወለተ ህይወት መምህር በፀሎትህ አስበኝ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ እየተማርን ነው ብዙ ለውጥ አለ እድሜህን ያርስመው እግዚአብሔር እድሜ ላንተ በእውነት ቃል የለኝም የምገልጽበት በርታ ምመናን ትምህርቱን እናዳምጥ ችላ አንበል እኔ ኮሜት እዳልጽፍ ቡዙ ጊዜ ይይዘኛል እንማር እንለወጥ ከያዳዱ ገጠመኝ ቡዙ መለወጥ እንችላለን ግን የሰማነውን በተግባር ከፈጸምን ነው

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 года назад +1

    ቅዱስ ሚካኤል ለነዚህ ህፃናት እንደተገለፅህ አቤቱ ሀገራችንን በክንፍህ ጠብቅልን ጠብቅልን እንደምትጠብቅልኝ አምናለሁ የዋሁ መላእክት ለመምህራችን ፀጋውን አብዝተህ አብዝተህ ስጥልን በእድሜ በጤና ጠብቅልን

  • @ወለተሰንበትየድንግል-ጠ3በ

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
    እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አሰተማሪ ነው
    ማስተዋሉን ይስጠን
    በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
    እናቱ ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ተስፋ ሴላሴ እግዚአብሔር ያስብህ እማ ፍቅር አትለይህ
    መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው በሞገሱ የበጠ ያድልህ አሜን አሜን አሜን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ሰላም መጣህልን በጉጉት የምጠብቁት የመምህር ልጆች ኑ በፍቅር እንዳን እንስማ ጆራችንን እናዘብል ሙሉዉን ስላልሰማዉ አስታየት አልሰጥም !!!

  • @sndayogebrihans6094
    @sndayogebrihans6094 3 года назад +2

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ለመጀመርያ ግዜ ሳላቃልፍ ሳይተክተኝ ምስጥ ብዬ ያዳመጥኩት ገጠመኝ እጅግ በጣም የሚመስጥ ትምህርት ነው በእውነት በረከታቸውን ይደርብን ወለተየሱስ
    ከነ መላኣ ቤተሰቦችዋን ብለህ በፀሎታቸውን አስቡኝ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 года назад +4

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ የማይግሪን እያሰቃየኝነዉ

    • @asnakuzewde3772
      @asnakuzewde3772 3 года назад +2

      ቅድስት ስላሴ ይፈውሽ

    • @Hana-qo9db
      @Hana-qo9db 3 года назад +2

      @@asnakuzewde3772 አሜን እህቴ

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw 3 года назад

      እማፍቅር ትዳብስሽ አይዞሽ

  • @ወለተአማኑኤልወለተአማኑኤ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን አምላክ አሜን እመ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ እናቴ ድንግል ወላዲቱ አደራሽን ተስፋ ስላሴን አደራ አዎ ልክ ነህ እኔም በአንድ ወቅት ግብጽ ሀገር ሄጄ ነበር ምስር (ማስር)ትባላለች እውነት ነው ለኔም ጸልይልኝ እኛ ቤትም ጨሌ አለች ጣሉና ንሰሀ ግቡ ብዬ ደክሞኝ ለእግዚአብሔ አሳልፌ ሰጥቻለው እኔ በስደት ነው ያለሁት ለእረፍት እኔ ስሄድ እናቴ ከቤት አውጥታ ጎረቤት ትደብቀዋለች ከዛ ጥያለው ትለኛለች በጸሎታችሁ አስቡኝ እናቴ ናት በጣም የምታስቸግረው አንድ ቀን እግዚአብሔር ታሪክ እንደሚቀይር ተስፋ አለኝ ደግሞም አንድ ገጠመኝ እንድ ቀን እለቱ የሊቀ መላኩ ቅዱስ ገንርኤል ቀን ነበር እናም ጸሎት እያረኩ ቤተሰቦቼን አስቤ በጣም ከፍቶኝ ቅዱስ ገብርኤል እባክህ መቼ ነው መቼ ነው ከቤታችን ይች ኮተት እንዴት ነው የሚወጣው እባክህን አባቴ እያልኩ ስቅስቅ ብዬ ሳለቅስ ከፊቴ አንድ በጣም ብርሃን ውስጥ የቆመ መላክ ከፊቴ ቆሞ አይዞሽ እንዳትቸኩይ ሁሉ በግዜው ይሆናል ሲለኝ ደንግጬ ፈርቼ ወደ ኊላ ሸሽሼ እሺ አንተ ግን ማነህ ብዬ ጠየኩት ከዛ ተሰወረብኝ እናም ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንድ ቀን እንደሚያዋርድልኝ እናት አባቴ እንደሚመለሱ አምናለው

  • @esubalewdinku8184
    @esubalewdinku8184 2 года назад +2

    ከእውነተኛው ታሪክ ያንተ አተራረክ ያምራልና አድናቆት ይገባሀል።እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад

    አግዚአብሔር ይመስገን ይሀን እንድንሰማው ና እነድንማር አደረገው ለኛም ትምህርቱ የልጅነት አይምሮ ባለ ነው ይጠቅማል አንደበትህነ ይባርክልን የመምሀርን ጠላት ቅዱስ ሚካኤል በሴፋ ይቆራርጥልህ አይዞክ ከአንተ ጋር ያለው ከነሱ ይበልጣል

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    ተስፋ ስላሴ አመሠግናለሁ ማስተዋሉን ይስጠኝ 🙌😍🙏

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 года назад +5

    ብዙ ተማርን ሊቃነመለአክ ቅዱስ ሚካኤል በኛም ሒወት ይገለጥልን ያድነን ቃለሒወት ያሠማልን መምህር ተስፈ ስላሴ።

  • @እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። ይህንን ድንቅ ገጠመኝ በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሠግነዋለሁ። በረከታቸው ይደርብን አሜን።

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    ኣረ በስመኣብ መምህር ተስፋየ እንዴት እንደምናፍቅህ ብታቅ ኣትጥፍብን 🤩🤩🤩

  • @የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 года назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን ስለሁም ነገር እግዛአብሄር ይመስገን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 года назад +3

    እይዞህ በርታልን መምህርተስፉዬ እበራ እሽንፈው እይዞህ ወንድማችን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ኈ

    መምህር እማ ፍቅሮ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ የህይወት ዋስትና ድንቅ መምህሬ ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦችን በፆሎት አስቡልኝ ወገኖቸ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 года назад +13

    የመምህር ተስፉዬን አስተማሪ ትምህርቱን ላይክ ማድረግ አትርሱ የእግዚአብሔር ልጆች🙏🙏🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 года назад +18

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ላዳምጥና እመለሳለሁ ውዶች like እያደረግን እንማር ( እራሳችንን ) እንፈትሽ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      Eshe Endamer wede

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜንን ።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።ነው።እድሜክጣናይስ።መምህራችን

    • @meronguta7016
      @meronguta7016 3 года назад

      @@sofiyamessaywondwossen704 Amen amen amen Amen amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏

  • @xebel2319
    @xebel2319 3 года назад +14

    መምህርዬ እንኳን ስላም መጣህልን ያንተን ሳላይ ከዋልኩ ከደርኩ አንድ ሁለት ቀን ከሆነኝ በቃ የሆነ ሀጥያት እሰራለው የተውኩትን ነገር መልሼ ሳደርግ እራሴን አገኛለው እፍፍፍ ኑርልን በፀሎትህ አስበኝ እህተ ጊዮርጊስ ብለህ

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 года назад +3

      የሱ ትምህርትህርት ቢያመልጥሽም ፈጣሪዬ ሆይ በውስጤ ተቀምጦ መልካም ያልሆነ ነገርን የሚያሠራኝን ጠላቴን አንተ ገስፅልኝ ማስተዋልና ጥበብን ስጠኝ ብለሽ እያለቀሽ አምነሽ ፀልይ ያነገር መጥፋት አለበት ''ፈጣሪ'' ሁላችንንም ይሰማናል አሜን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 года назад

      @@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ Amenn Endamer Ehte😍

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 3 года назад +2

    በስመ ስላሴ ሰላም ለሁላችሁ ተስፋ ስላሴ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ መምህሬ ምስራቅ ጎጃም ከኔጋ ነው የምንሂዴው የኔ ጌታ በጾለትህ አትርሳኝ ወለተ ሰንበት አስበኝ አመሰግናለሁ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 2 года назад +2

    በዖለት አስቡን ያላችሁ ሁሉ እመብርሀን ታስባችሁ አሜን፫መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ቃለበረከት ን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @ገብርኤልአባቴገብርኤ-ፈ6ኀ

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስ ሲል እግዚአብሔር። ይጠብቅህ ሚካኤል ይጠብቅህ አሜን

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 3 года назад +2

    እንደው ይሄን ጨሌ ቸሩ መድሀኒአለም በሀይለ መስቀሉ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 года назад +4

    እኔ ጭቃ ፣ወራዳ ፣ቅዱስ ገብርኤል
    አይቼዋለሁ እና ያየሁበት ምክንያት እርኩስ መንፈስ በህልመ ለሊት እየመጣ ያንቀኝ ነበር፣ሁለቱም እግሮቼ ይዞ በጋሃድ በሚመስል መልክ ይጐትተኝ ነበር ነብስ ያወቀችን ግን ለማማተብ አይሰጠኝ ነበር
    በትንሽ ድምፅ፣ የወንቅ እሽቱ ፣ቅዱስ ገብርኤል
    ድረስልኝ እያልኩ ያለሁበት ክፍል ውስጥ በትልቁ ቆመ በአካል ነዉ የመሰለኝ ብንን ስል በጣም ደነገጥኩ ለእኔ የደረሰው አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ለሁላችሁም ይድረስላችሁ!

    • @Tsedale21
      @Tsedale21 9 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ታርክ ቅዱስ ሚካኤል ማየት ማለት መታደል ነው ታድላችሁ በጣም ነው ምወደው እኔ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለሁላችንም ይጠብቀን ጠላታችን ይምታልን መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥህ

  • @ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን
    በእውነት በጣም ደስ ሲል ምንኛ መመረጥ ነው በእውነት በጣም ነው የሚያስቀኑት እመብርሃን ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ መምህራችን ሁላቸውንም አንድ ያድርጋቸው ቤተሰቡን በሙሉ እመብርሃን ታስባቸው ታስበን ሁላችሁም መምህራችን አስቡት አንድ አቡነ ዘበሰማያት ድገሙለት !!! እማ እናታችን ወላዲት አምላክ ከሁላችንም ጋር ትሁን የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው በያለን በት አይለዬን አሜን !!!!

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 года назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ብዝትት ትርፍርፍፍ ይበልልህ ከነ ቤተ ሰብህ!!
    በሰደት ያላቹ እህቶቼ የረመዳኑ ስራ እንዴት ነው አይዞን በርቱ እመ ብርሐን ከናተ ጋር ትሁን አሜን!!

  • @yeznmamuya5504
    @yeznmamuya5504 2 года назад

    ምግብ የሆነ ትምህርት መምራችን እድሜ ተጤናጋር ይስጥልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 года назад +6

    አይዞህ ደብተራን ጥባጥቤ እንጫወትበታለን እግዚያብሄርን ይዘን ።

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ብዙ እየነቃን ነው
    ቅዱስ ሚካኤል የኒ አባት እኛንም እርዳን እደህፃናት ንፁህ ልብ ስጠን😭😭😭😭💚💛❤

  • @maariyaamhadhaahadhaakooti3095
    @maariyaamhadhaahadhaakooti3095 3 года назад +1

    Waqayyoo salalee jireenyaa dhageesisuu barsiisa Ebbifamaa ❤❤💚🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪💯💯💯✅✅✅

  • @tsion1325
    @tsion1325 3 года назад +2

    መምህርዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እዉነት ስንቶቻችን ነበርን ጭንቅላታችን የተደፈነብን አንተን ምክንያት አድርጎ አምላክ ከፈተልን አበራልን እሱ ይጠብቅህ

  • @የኤልሻዳይልጅነኝ
    @የኤልሻዳይልጅነኝ 3 года назад +1

    ሰላም የኔ መምህር እንዴት ነክ እንኳን ደህና መጣህ !!የኔ አባት ዛሬ አስታወስከኝ ኦፋ የሚባለውን የሚገርም አዎ በኦሮሚያ እስኪ ልስማ እና ልጨርስ ስሙን ስስማ ነው ያቆምኩት የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ አሜን።

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 3 года назад +1

    ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ያባትዬዉን እምነት ና የልባቸዉን መሻት አይቶ በልጆቻቸው ላይ ድንቅ ስራዉን ስራ እግዚአብሔር ይመሸገን ጭላንጭል ታክል ልባችንን ላይ አምነት ካገኘብን አንዲሁ ይምረናል መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኒህ ቤተሰብ የረዳ አምላክ አገራችንም ይርዳልን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 года назад +1

    ቃለህይኸት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ የነዚ እፃናት በረከታቸዉ ይደርብን ብዙቴምህርት ነዉ የቀሰምንበት ፈጣሪ አሁንም እዉቀትን ያብዛላቸዉ አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +8

    እንኩዋን ሰላም መጡ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    በማርያም ላለም ሸር እናድርገዉ ሁሉም ቤት አለ የሁሉም ገጠመኝ ችግር

  • @الال-ت7ط2م
    @الال-ت7ط2م 3 года назад

    ቃለሂወት. ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @almazaalmaza2357
    @almazaalmaza2357 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚብአሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 года назад +4

    ወይኔ የልጆቹ ነገር አስለቀሰኝ😭ቀናሁ ቅዱስ ሚካኤል አዩ እምነታቸው ንፅህናቸው ደስ ሲል የኛንም ጸሎት በነሱ እምነት ጸሎታችን ይስማን ታደለው ያልተመለሱትንም ይመልስልን ልብ ይስጣቸው

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 года назад

    አውነት ነው መምህር እንደዚ ተብሎ ነው ሲነገር የቆየው አፍ ታሪከ ነው የእግዚአብሔር ልደጆች ናችው የላሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sisaymelaku9336
    @sisaymelaku9336 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ድንቅ ተአምር ነው መምህር ያቀረቡልን ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁት
    በፀሎታችሁ አስብን ወልደ ማርያም እና ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад

    ቃለ ሄውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ ታደለው እንደዜያንት ልጅ ይሰጠን እግዜያብሄር

  • @eth3816
    @eth3816 3 года назад

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እግዚ ከነቤተሰቤ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ ልጆቸ እንኳንም ተወለዳችሁ እውነት አሁንላይ እግዚአብሔር በእናንቶ እድሮ እቤተሰቦቻችሁን አዳነ ክብረ ምስጋና ይግባው አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @hayahmohamad3120
    @hayahmohamad3120 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይህን እንድሰማ ለረዳኝ ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @wagayamar9337
    @wagayamar9337 3 года назад +1

    በቤቶ ያፅናችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ በፀሎት አስብኝ (እሴተ ማርያም )ብላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ አይዞህ የምትተጋላት እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛንም ቤት ቅዱስ ሜካኤል ያፅዳልን

  • @hana10837
    @hana10837 3 года назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
    ድንቅ ትምህርት ነው እኔም ለራሱ እየተማርሁበት ነው በስደት አለም ነው ያለሁት
    ስደት ትምህርት ቤት እኛ ካወቅንበት መሰደዴን አብዝቼ አመሰገንሁት እግዚአብሔር ይመስገን
    በልጅነት እንድህ ያለ የእግዚአብሔር ሥራ ማየት መማር መታደል ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህራችን የስምንተኘው ሺ ዘመን የመዳን ምልክቶች ናችሁ ጸጋው የበዛላችሁ መምህሮቻችን አባቶቻችን የሌዲያ ልብ የከፈት አምላከ የኛንም ይክፈትልን
    እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 3 года назад

    በእውነት ድንቅ ነው አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን !

  • @kedsttiub2211
    @kedsttiub2211 3 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ምስጋና ይግባው ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቸው

  • @letkidanyoel5088
    @letkidanyoel5088 3 года назад +1

    Memher Tesfaie thank you for this teaching. I was Christian by name, but now I am hristian by heart because of your teachings.

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ድንቅ ገጠመኝ ሲያስቀና የልጆቹ ነገር አስገራሚ ነው የማዳኑ መንገድ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯የልጆቹ በረከት ይደርብን መምህር እመቤቴ ከአንተ ጋር ትሁን:: መምህር በአረብኛ የተተርጎመውን ትምህርትህን እረብኛ ለሚያዳምጡ ቤተስቦች ብዙ ስላሉ በተቻለ መጠን ልቀቀው እግዚአብሔር ይርዳህ ::

  • @ወለተሰንበት-ጸ1መ
    @ወለተሰንበት-ጸ1መ 3 года назад +154

    ማነው እዴኔ በገጠመኝ የተቀየረው?

    • @ከስደትመልሽኝእመብርሃን
      @ከስደትመልሽኝእመብርሃን 3 года назад +2

      👍👍👍👍👍👍

    • @samarkhalil7310
      @samarkhalil7310 3 года назад

      እኔ በጣም ነው የተቀየርኩኝ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

    • @በእምነትየማሪያምልጅ
      @በእምነትየማሪያምልጅ 3 года назад

      እኔ ብዙለውጥ አለኝ መምህር በርታ ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሄር እየለዎጠኝ ነው በትምህርቱ ምክንያት ጥሌቴን አዎቄ ለንሰሀ በቅቻለሁ መምህር ክብር ለክርስቶስ ይሁን ቤተሰቤም ለንሰሀ ለፀሎት እዲበቁልኝ ፀልዮልኝ ወለተ ስላሴ ዎለተ ማሪያም

    • @hirutbekele
      @hirutbekele 3 года назад

      እኔ

    • @mblfj7608
      @mblfj7608 Год назад

      እኔ

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ታሪክን የሚቀይር የእኛንም ታሪክ ይቀይርልን አሜን
    ድንግል ማርያም ከእነልጇ ጥር ክልል ትሁንህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሄር ያስባችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 3 года назад

    የዋህ የህፃናት አምለክ ሀገራችንን ሠለም ያርግልን ።እናመሰግናለን መምህር ።

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 года назад +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn