Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችንእንኳን ደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ ሱስ የሆነበት በጉጉት የሚጠብቅ የነበረ ኑ እንማር እህት ወንድሞቸ
እኔም 🙏
@@filmwedajtubee Endamer Ehte❤
@@Nahi_Entertainment ይቻላል ግን ወንድ ነኝ 😄
@@filmwedajtubee Ok Sorry
@@Nahi_Entertainment ተደምሪያለሁ
ጎበዝ ስሙ አዳምጡጅ የምትባሉትን እድንሰግድ እድንጸልይ እንጾምና እድንድን በራሳችን ስልክ ቤታችን ድረስ እየመጣነው አይደለምዴ ተስፋየን ብታገኙትምኮ ይህኑኑበስልካችንላይ ያለውን ነው የሚነግራቹ ሊላ ነገር የለውም የምንባለውን ከሰማንና ከፈጸምን የምንፈልገውን እናገኛለን ።
Ewenat nw Tabarake Ehte🙏Damarekuesh Anchem Damerge❤
ትክክል ውደ
ትክክል
አወ እውነትነው ለምን ሰው እናስቸግራለን
ፈጣርየ ልዑል እግዚአብሔር ዛሬ በዕለተ ሆስዓና ኤፍታህ በለኝ አሁን አድነኝ አሜን::
አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን ዝሬ በፅለትሆስንኤፍታህ
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ እህታችን በፀሎትቨ አገራችንን አሰቢ እህት ዉንደሞች መማህርን ከምንፈልገ ክረሰቱሰን እንፈልገ እሱን በነገኝ መነገረ ትምህረቱ ለይ ይልዉን ነዉ ሰለዘህ ሁሉም ይደኑት ትመህረቱን ሰማተ ዉ ተገበረዉ ነዉ የተልይ ነገረ ይልም ትምህረቱን እንሰማ ዉንደሜ እግዚአብሔር ይዉደሀል መክንይቱም ፈቅር ይዝሐ አይዉቀም እንደሰመነዉ ግን እግዚአብሔር ደንቀ ነዉ አዘገጀልህ አገባ እናትህን ከሰ እደለኝ ነህ በፀሉት ትደር ልትጀመረ ነዉ ሰንፀልይ አገበትን ፀልኘ አትፀል ሰንት ጠል አል በይቤታችን አንተ እደልኝ ነህ እናታች እደልኝ ነችዉ በዙ እናቱች እቪ አይሉም እግዚአብሔርን ከሰዉ ልጀህን ለቤተክረሰትይን ሰጠ ተመሰገን
Wooow yene enat ❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን💚❤💛
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን
ህሳእና በአርያም መምህር እንኳን አደረሰህ መምህር በጣም ነው የምወድህ እድሜ ከኔ ቀንሶ ፈጣሪ ላንተ ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ። እኔ ካንተ ጋር ከተዋወኩ ጀምሮ (ገጠመኝህን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ) ብዙ ነገሬ ተሻሽሏል ። ከሰዎች ጋር ሀሜትና ፖለቲካ ማውራትና መስማት ካቆምኩ ቆየሁ የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ አይቼ የማላውቀውን ደስታና ሰላም አግኝቼአለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ። አሁን የቀረኝ ባል ማግባትና ልጅ መውለድ ነው ። መምህርዬ እግዚአብሄርን የሚፈራና የሚያከብር ባል ማግባት እፈልጋለሁ በማርያም ስም ልለምንህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ በማርያም እርዳኝ ጊዜዬ ሳያልፍ እግዚአብሄር ከፈቀደ ማግባት እፈልጋለሁ ይህን ቻናል የምትከታተሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ
የተዋህዶልጆች እንኩዋን ለሆሳህና በአል አደረሳቹ።
Amenn Enkuan Abero Adarasan🙏
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ያክብርህ። አዲሷም ማይክ በጣም ቆንጆ ናት በጣም ይጸዳል ድምጽ ጥራቷ። በርታ በርታ ተስፉ ወንድማችን! ተስፋሥላሴ ብዬ እጄ ላይ ጽፌ እየሰገድኩም እየቆረብኩም ነው ከሌሎች ስሞች መሃል ማለት ነው። አገልግሎትህን ይጎብኝው መድሃኒዓለም!
መምህር ሰላምህ ይብዛ እኔ አንተ ባስተማርከው መሰረት እኔ እየሰገድኩ ብዙለዉጥ አምጥቻለሁ አደኛ ሰተኛ ፊቴን አልሸፎንም ነበረ ሰሸፎን አፌን የሜፍነኝ ጠቆር ነገር አለነበር አሁን ገን የለም በዲጋሜ በጸሎት አሰቡኝ አመተ እያሱሰ በላችሁ
_ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ለሆሳዕና 🌿🌿በዐል በሰላም ለትንሳኤው ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቺን ሳምንት የጌታችንን መከራ 😭ስቃይ😭 እንግል😭ት የምናስብበት ነው በርትተን ፣እንጹም ፣እንጸልይ፣ እንስገድ የክርስቶስ ልጆች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች።_
አሜን እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
እውነት ድሮ እኛ ሰፈር ጎረምሶች በጴንጤ መዝሙር ጫት ይቅሙ ነበር በእውነት መምህር ተስፋዬ ያንተን ውለታ ብቻ እሜቤቴ ትክፈልህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርታ መምህር በዚህ ገጠመኝ በጣም እየተቀየርን ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን
አግባ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያስምርላቹ
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ዉደ የተዋህዶ ልጅች እኳን ለሆሳዕእና በአርያም አደረሳችሁ አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ ያለሁት በስደት ነው ለፀሎትም አይመችም በጣም ከባድ ነው
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት አይዞሽ
መምህር ልክ ነው እኔም አንድ ወንድም አለኝ እጅግ በጣም የምገርም ነው የሚናገራትን ንግግር መስማት እራሱ አልችልም ንቀቱ በዛላ በጣም ነው የሚፈሩት ያስደነግጣል እና የኛቤት ጉድ ነው
አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ከመላው ቤተሰቦቼ በፀሎት አስበኝ መምህራችን
ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
በዚህ ፕሮግራም ማስታወሻ ደብተርና እስክርቢቶ አዘጋጁ በጣም ብዙ ነገር እያዳመጥን መፃፍ አለብን ለምሳሌ የእኛንና የመንፈሱን እባ የተናገረውን ስንፅፍ የተቸገረ ሰውን መርዳት እንችላለን በርቱ ውዶቼ ሌላው ተስፋ ስላሴ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም😇🙏🙏🙏😍✋በርታ ወንድሜ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ክፈትልን🙏🙏🙏🙏
አተን የመለሰ አምላክ የኔንም ወድሞች ይመልስልኝ ወደልቦናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በፀሎት አስብልኝ ወድሜ መመረጥነው ወደ ንሰሀ መመለስ 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ ወድሞቼን መልስልኝ አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ፀበል እየቀላቀሉ ከውሀጋር ሁልግዜ እናትሽ ምሳ ሲያቀርቡ ያቅርቡላቸው ሁሌእየጠጣ የጎደኛዬ ወንድም ሳያቅ እያጠጡት የዳነ ልጅ አለ በርቺ የኔ ውድ
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ እህቴ እናት የለንምሞታለች ብትኖርልኝማ እሳ ሁሉንም ታደርገው ነበር ትምህቱን ሰጥቻት አርፍ ነበር 😞 ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝና እኔው ከፈጣሪጋር እጋፈጠዋለሁ ብቻ ስለቴ ሰምሮ በሰላም ያገናኘኝ አምላክ
@@enatyekonhye894 እኔን እማ ነፍስ ይማር የኔም አባት ሞቷል😭አይዞሽ ያለሠው ማረግ ይችላልኮታድያ
እንኳን ድህና መጣህ መምህር❤“የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፦ ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።” - ዮሐንስ 12፥13#ሆሣዕና_በዓርያም❤👏🌿🌿እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን እካን አብሮዎ አደረሠን
@Rome Ss Amenn🙏Endamer Ehte❤
@@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ Amenn🙏Endamer Ehte❤
@@Nahi_Entertainment አሽ
@@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ Qoyahen Ka Tadamamaren Yeqerta Wede❤
እነሱ የአባታቸውን ስራ ይስሩ እኛም የአባታችንን ስራ እንሰራለን!!!
ወለተ ፃድቃን ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
አወ መምህር እግዚአብሔር ያብርታህ ብዙ ነብሣት ባንተ ምክኒያት እየዳነ ነው መምህርዬ እንወድሀለን
በጣምነዉ የቸኮልኩት ጌታየን መዳንቴን ለማግኘት መልካም ሥራ ሠርቼ ብሞት ነዉ የምፈልገዉ መምህር አደራ እርዳኚ አደራ ደግሜነዉ የምለዉ በተረፈ እግዚአብሄር አገራችን ይጠብቅልን
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ወደ ልብክ ይህን ላደረገ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻህን ያሳምረው አግብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ለመኖር ያብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልህና ተሎ አግብተህ ውለድ በርታ መምህር እርሰወም ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልክ
እግዚአብሔር የመረጠህ ውድ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በብዙ ፈተና የተከበብኩ ነኝ እባክህ በተሰጠህ ፀጋ በፀሎትህ አስበን፡፡ እኔንና ያለአባት የማሳድጋቸው የ9 እና የ11 ዓመት ልጆቼንወለተፃዲቅሀ/ገብርኤል እናሀ/ሚካኤልን
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥክ የሚገር የሚደንቅ የምላክ ሥራ ለሁላቼን የሚጠቅም ዘዴዬ ነው ማሰታዎልን ያደለለን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክህ እግዚአብሔር ኑርልን
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ተስፋይ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚኣብሔር ኣሜን
መንበረ ማርያም አይለ ገብርኤል አብተ ጊዮርጊስ ፍቅርተ ማርያም ወለተ ማርያም መምህራችን በፀሎትህ አስበን ህንዲሁም በወንድሞች ፀሎት አስደርግልኝ መምህራችን በህድሜ በጤና ያቆይህ መምህር ያለሁት ስደት ነዉ በጣም ሰቃይ ላይ ነኝ ስልህ ዉጊያ በለዉ ያለሁበት ህና ወንድሜ ህርዳኝ በቃልኪዷኗ ህመቤት ይዤአለሁ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ; የሁላችንም ልብ እግዚአብሔር ወደ ቀና መንገድ ይመልስልን ።
እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥህ ወለላይቱ ወላዲት ቅድስት ድግል ማርያም በሁሉም ቦታ ትከተልህ ትጠብቅህ
ሌላ ወሎ ውስጥ ብትሄዱ ብዙ የሚድኑ ምእመናንን አሉ እግዚአብሄር ያግዝወት
ተመሰገን የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜው ያመር ቅዱስ ጋብቻ ይድርግላችሁ እህትና ወንድማችሁ ዘመናችሁ ይባርክ ጠላትን አሰጨንቃችሁ መልካም ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ መምህር እመብርሃን የአንተንም በተሰብህና ህይወትን ይባርክልን የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ገባገባ በሉ እንማማር እግዚአብሔር አምላክ ከመናፍስት አሰራር ይፍታን
አሜን አሜን አሜን
@@hebtshhebtsh818 Amenn🙏Endamer wede😍
ፖሊሱ ቃላህዉትን ያሰማልን ሀዉርያ ሁነ የአንደ ሰዉ አተረፈ እግዚአብሔር ይሰጥልን
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
አወ አግባ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ለላዘመዶቻችንሁሉ ወደእስልና ተስበው ሳስበው አለቁ አይይይ ለካስ አጅሬ እነሱ ግን እሚያስቡት ጥሩ ንሮ ያገኝን እየ መሰላችውነው እግዚአብሔር አጋዥ አድርገን ሁላችንን አዳድ ሰው እንመልሳለን
አግባ ወንድማችን ጋብቻ ቅዱስ ነው ስለ ነገሮች ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልልል
እና አሁን ግን እግዚአብሄር ይመሥገን እያሸነፍኩት ነዉ እድሜ ለአተ መምህር ኑርልን ከነቤተሠብህ ክፉ አይካህ አሜን
መምህርየ የተን ትምርት እማዳምጥ የማይቀር አይኖርም እውነት ወድማቺን በርታ በፀለትህ አሥበን የመምህር ልጆቺነን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተምረናል ከሚሉን ገብተን ወጥተናል ይባሉ የአንድ ሠው ሥቃይ መፍትሔ የማይሠጥ አፋቸውን ይከፍታሉ ፈጣሪ ይመሥገን እኛሥ ገብቶናል ስላልገባቸው ልቦና ይሥጣቸው
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰምተን ሰላሳ፣ስልሳ፣ሞቶ ፊሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
እግዝአብሔር ይመስገን ወድሜ ለዝ ክብር ስለ አበቃክ ወድሜ በርታ እኛም በስደት ያለነውንም በፀሎት አስበን አግብተክ ወልደክ ከብረክ እናትክን የምታስደስት ያርግክ መልክም የትዳር ዘመን ይውን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልንበእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንወለተ ሥላሴ ብላችሁከእነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝየልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ በወጣህበት በገባህበት ግርማ ሞገስ ይሁንህ።
ባተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
አትፍረድበት ለበጎ ነገር ሲጣን ይቃጠላል ልቦና ይሰጠን
አልቅምምግን የጴንጤ መዝሙር ካልሰሙ አይመረቅኑም እኔ አዉቃለዉ መምህር ካሳንቺስ አዎሬ ሰፈር እዛበምሰራሰሀት አዉቃለዉ በጣም ነዉ የማዝነዉ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህያወት የሰማልን ለእሱየደረሰለት ጌታ እኔንም ያስብኝ አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው የጴጤ መዝሙር በደብ ሠምቻለሁ እደ ሙዚቃ ፡ በጫት ሠአት አላሥታውሥም ፡ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ጫት የለም ፡አሁን የተውኩትም የሆነ ግዜ በመፈሥ ተይዠ ፡እራሡ በሽታው እድጠላው አደረገኝ ፡ ተገላገልኩ ሽሻ ሁሉ እጠቀም ነበር ሽታውን ሁሉ ይጠላው ነበር መንፈሡ ፡ እግዚአብሔር ይመሥገን
መምህር እኔም እናቴ ስታናግረኝ በጣም ነበርየምጮህባት ከተናገርኮት በሃል ነበር የምፀፀተዉ እናቴ እኔን ለማናገር ትሳቀቅ ነበር መስገድ ስጀምር ነዉ በጣም መቀየር የጀመርኩት ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚያብሔር ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ምስጋና ይድረሳቸዉ
,,መምሕር እንክዎን በሰላም መጣሕልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ያበቃን እህት ወንድሞቼ ወለተ መድህን እያላችሁ በጽሎታችሁ እሰቡኝ
ስላም የተዋህዶ ልጆች በፁሎት አስብኝ ወለተ ሀና
_ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ ዕድመን ጥዕናን ይሃበካ አምላኽ❤💛👏_
ኣግባ ኣግባ ኣግባ ወንድሜ የኣብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ወልደህ እይ እኔም እንዳገባ ፀልይልኝ ወለለተ ፅዮን እባላለው
ባለ ታሪኩ ወንድማችን አግባ አግባ አግባ😍😍😍😍
እኮን ተመለስህ ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእሰራት ይፈታን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሣና በአራአያ አደረሳችሁ
በጣም ደሥ የሚል ድህነት ነው ይህም ሠምተው አይገባቸውም ተምረናል ከሚሉ አሁን ቢማሩ ድነው ያድኑ ነበር ልቦና ይሥጣቸው
መምህረ በፀሎትህ እስብኝ እህት ወንድምቸ በፁሎት አስቡን ወለተ ሰላሴ ተሰፋ ሔወት ሙሉ ቤተሰቦቸን በሙሉ
ሆሳእና በአርያም እንክዋን አደረሰን🙏🏽❤️
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና በአል አግባ ወንድሞች በጣም ደስ ይላል
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
እናመሰግናለን:: አገልግሎትህን ይባርክ ያስፋልን::መልካም ጋብቻ:: ብዙ ብር ግን ባታባክኑ:: ሜቄዶንያ እጥር ምጥን ያለ የተቀደሰ ድግስ ብታደርጉ: ቀሪው ለኑሮ መቋቋሚያ ብታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል:: የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ:: አሜን::
መምህር ተሰፍየ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድማችን በመለወጥህ ክርሰትና ገብቶህ በሰጋወደሙ ታትመህ አግብተህ መልካም ትዳር እንዲኖርህ እመኛያለሁ በርታ በጸሎት አሰበኝ ወንድሜ ወለተ ሰንበትን
አምላክን ሆይ ዐይነ ልቦናዬን ዐይነ ህሊናን በፍጹም ፍቅርህ ከፈትልኝ የምማረውን ለሕይወት አድርግልኝ አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለአንተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ለሁላችን ትድረስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ትዳር መልካም ነው እና ወንድማችን ብታገባ መልካም ነው ጋብቻ መልካም ነው አልጋውም ንፁህ ነውመምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእውነት። ወድማችን አይዞህ በርታልን ባንተ ትምህርት ስንቱ ተለወጠ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባት ሆይ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳቹ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ አሜን፫
መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ,ላልገባቸው ልቦና ይስጣቸው!!
ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን ለሆሣአና አደረሳቹህ አደረሰን ከነ ቤተሠቦቻችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ላመቱ ያድርሠን አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደርሰን
መላው የኦርቶዶክስ እምነት ወገኖቸና ውድ መምህር ተስፋየና ተማሪወቹ እኳን ለወሰአና ባርያም አደረሳቹ አደረሰን ።
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንኩዋን ለኦሳህና በአሪያም በሰላም አደርሳቺሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ለሆሳኢና ክብረበአል እንኳን አደረስን አደረሳችሁ አሜን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ መምህራችን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረስዎት ውድ እና የተወደዳችሁ የሃያሉ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች በገአገር ውስጥም ባገር ውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እህት ውንድምቸ የተዋህዶ ልጆች::
መምህርዬ ውዱ መምህሬ ሥወድክ በእውነት ሁሌም ሣይከፋክ ኑርልን የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባዬ በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ብለክ አባዬ እኔ ሠው ጋር ያጨቃጭቀኛል
የቅድስት ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ
መምህር እንኳን በሰላም መጡ እንኮን ሆሳና በስላም አደረሳችሁ ዉድ ምንመናን ዛሬ አደኛ ነኝ እባክቹሁ በፆሎት አሰቦኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
እውነትን መናገርን የማይፈልጉህ ሰዎች ናቸው እንጂ የሚቃውንት ቃሉን በትክክል ከወንጌል ውስጥ ነው የምተስተምረን ቀና መንገድን ነው የመራህን ምን አጠፋህ ዝም በላቸውእኛን አግዘን እኛ ተለውጠናል ያልደረሰው ይድረሰው
መምህር ተስፋዬ በርታ
ታሪክን ቀያሪዉ እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን የማይጠላ ቸር ንጉስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን: እኳን በሰላም መጣህልን በምታቀርብልን ትምህርት በጣም እየተማርንበት ነው በርታልን
ወንድማችን እግዚአብሔር በጣም ይወድሃል ። ከምን አይነት አዘቅት እንደወጣህ መገመት ይከብዳል ። የ እናትህን እድሜ ዘዠም ያድርግልህአግባ ጊዜ ማባከን አያስፈልግም ።ባለቤቱ በርች ትምህርት ና ገጠመኝ ካልሰማሽ ልታግዠው አትችይም , እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋራ ይሁን ። አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረ መምህር ብዙዎች እየተቀየረ ነው ጠንክረልን እግዚአብሔር የሰጠን ትልቁ ስጡታችን ነህ እድሜ ና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን
ፅዳለ ማሪያም ገብረእግዜየር ሁለተፃዲቅ ገብረየዋኒስ ኪዳኔማሪያም ብላችሁበፆሎታችሁ አስቡን
ወድማችን እንኳንም ተቀየርክ አግብተክ ወልደክ ዘርክ እንደምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልክ
እኳን መጣህ መምህር የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች በሙሉ በኔሂወት ዉስጥ ያለነዉ እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን በውነ ለመምህሪችን ቃለህይውት ያሰማልን😍😍😍😍
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እኔማ በጉጉት ነው ገጠመኝህን የምጠብቀው
እግዚአብሔር ይመስገን አግባ ወዲማችን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መምህር ዘመንህን እማምላክ ትባርክልህ ወይኔ ወንድሜ ታድለህ አግባ!!!!
እንኳን ለሆሳህና አደረስህ መምህር በጣም አስተማሪ ነው
መምህር የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ወድማችን ጥሩ ሚስት እግዚአብሄር ሰቶሀል አግባ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር#@አሰተዬት ለእህት ወንድሞቼ እርግጠኛ ነኝ ወንዶች ብዙ አያስቸግሩም ሴቶች ነን እህቶቼ አታርጉ የተባለን ነገር ለምን እናረጋለን ችግራቹ ይገባኛል ግን እስቲ አስቡት ብዙ ሺ ሰው ነው የሚደውለው እባካቹ እህቶቼ ትንሽ ልምከራቹ በመምህር ትምህርት ያልተቀየረ ሰው የለም ብዬ አላስብም ከእነሱ ውስጥ እንዷ እኔ ነኝ፣ ግን ሁላቹም በስልክ ደውላቹ ለማማክር ነው ወይ ደግሞ ስተነፍሱት ኡፍ ልትሉት ነው አይደል ግን እኮ መምህር ገጠመኝ ብሎ የሚያቀረባቸው ሰወች እንደኛ ችግር ላይ ነበሩ አደል እና እነሱ አብዛኛውን ገጠመኝ ሰምተው መምህር እንዳስተማራቸው ንስሐ ፣ ሰግደው፣ ፅልየው፣ ፆመው፣ ስጋናደሙን ተቀብለው ፣በሱባዬ ሰይጣንን ድል አርገው አርገው ነው ገጠመኝ ላይ የሚቀርቡት፣ እና እኛ እየሰማን ለምን እነሱ እዳስተማሩን አሰግድም፣ አፀልይም አንፆምም፣ እሄውሉ ብናደርግ እኮ እኛ እንድናለን ።መምህርን ማግኝት ያለብን። ለምስክርነት ነበር የለብን እኔ አንተ በምታስተምረው ነገር ተቀይሬ እሄው ለዚህ ደርሻለው ማለት እንጂ መምህርን ላግኛቸው ማለት ትርጉም የለውም ደውለን ብናገኛቸው እራሱ ያው RUclips ላይ ያስተማርንን ነው የሚስተምሩን እርግጠኛ ነኝ እና እባካቹ እህቶቼ ስገዱ፣ ፀልዩ ፣ሱባዬ፣ ግቡ መልስ እግዚአብሔር ይመልሳል እኔ መምህርን ማግኘት የምፈልገው ስጋና ደሙን የምወስድበት እለት ነው። ከጠፋው ይቅርታ 👏ውንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳ ለስርግህ ያብቃህ ቆርብህ ደግሞ ያሰማን በርታልን⛪👏መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤⛪ፀጋውን ያብዛልን ለውድሜ በፆሎታቹ አስቡት ሀይሌ ገብርኤል😢
ሌላ ፈተና ናቸው መምህር ግርማን እንደዚህ አድርገው ነው ያሰለቿቸው። ከልባቸው አያዳምጡሜ የሆነ ተአምር የሚፈጥርላቸው ይመስላቸዋል።
@@HD202v እውነትሽን ነው እኛም ልባችንን ለአማላካችን ብንሰጠው ሰው እንረዳ ነበር ግን እየተማርንም ተኘተናል እህቴ አንቺም በተቻለሽ መሰረት አስተምሪ❤
@@helenselemon4574 እንሞክራለን አበሻ አስቸጋሪ ዜጋ ነው የሚጠቅመውን አይሰማም ልባቸው ፓለቲካና ዘረኝነት ላይ ነው የሚያተኩረው። በእጃቸው ያለውን ስትነግሪያቸው እንደመስማት የራሳቸውን ግዜ አቃጥለው የሰው ጊዜ ያባክናሉ። ገጠመኙ ላይ ያሉት ሰዎች አብዛኞቹ በራሳቸው ጥረት የደረሱበትን ደረጃ ነው የሚገልጸው እንጂ መምህር ተስፋዬ አልሰገደላቸው አልፀለየላቸው ለስንቱ ይሆናል ይህ ሰው የራሱ ኑሮ አለው ቤተሰብ አለው መፀለይ መስገድ አለበት እንደማንኛውም ክርስቲያን ይፆማል ይሄንን ሁሉ ተቋቁሞ የሰዎችን ታሪክ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሰ ሰውን ለማስተማር የሚያደርገው ብቻ ከበቂ በላይ ነው። ከዚህ በላይ ባናስቸግረው መልካም ነው ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም።
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ ያድልልን መምርዬ ያኑርልን 💚💛❤️
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ የእማፍቅር ስጦታችን
እንኳን ደህና መጣህ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ ዛሬ አንደኛ ነኝ ማነዉ እንደኔ ሱስ የሆነበት በጉጉት የሚጠብቅ የነበረ ኑ እንማር እህት ወንድሞቸ
እኔም 🙏
@@filmwedajtubee Endamer Ehte❤
@@Nahi_Entertainment ይቻላል ግን ወንድ ነኝ 😄
@@filmwedajtubee Ok Sorry
@@Nahi_Entertainment ተደምሪያለሁ
ጎበዝ ስሙ አዳምጡጅ የምትባሉትን እድንሰግድ እድንጸልይ እንጾምና እድንድን በራሳችን ስልክ ቤታችን ድረስ እየመጣነው አይደለምዴ ተስፋየን ብታገኙትምኮ ይህኑኑበስልካችንላይ ያለውን ነው የሚነግራቹ ሊላ ነገር የለውም የምንባለውን ከሰማንና ከፈጸምን የምንፈልገውን እናገኛለን ።
Ewenat nw Tabarake Ehte🙏Damarekuesh Anchem Damerge❤
ትክክል ውደ
ትክክል
አወ እውነትነው ለምን ሰው እናስቸግራለን
ፈጣርየ ልዑል እግዚአብሔር ዛሬ በዕለተ ሆስዓና ኤፍታህ በለኝ አሁን አድነኝ አሜን::
አሜን፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን ዝሬ በፅለትሆስንኤፍታህ
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ እህታችን በፀሎትቨ አገራችንን አሰቢ እህት ዉንደሞች መማህርን ከምንፈልገ ክረሰቱሰን እንፈልገ እሱን በነገኝ መነገረ ትምህረቱ ለይ ይልዉን ነዉ ሰለዘህ ሁሉም ይደኑት ትመህረቱን ሰማተ ዉ ተገበረዉ ነዉ የተልይ ነገረ ይልም ትምህረቱን እንሰማ ዉንደሜ እግዚአብሔር ይዉደሀል መክንይቱም ፈቅር ይዝሐ አይዉቀም እንደሰመነዉ ግን እግዚአብሔር ደንቀ ነዉ አዘገጀልህ አገባ እናትህን ከሰ እደለኝ ነህ በፀሉት ትደር ልትጀመረ ነዉ ሰንፀልይ አገበትን ፀልኘ አትፀል ሰንት ጠል አል በይቤታችን አንተ እደልኝ ነህ እናታች እደልኝ ነችዉ በዙ እናቱች እቪ አይሉም እግዚአብሔርን ከሰዉ ልጀህን ለቤተክረሰትይን ሰጠ ተመሰገን
Wooow yene enat ❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን💚❤💛
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን
ህሳእና በአርያም መምህር እንኳን አደረሰህ
መምህር በጣም ነው የምወድህ እድሜ ከኔ ቀንሶ ፈጣሪ ላንተ ይስጥህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ። እኔ ካንተ ጋር ከተዋወኩ ጀምሮ (ገጠመኝህን ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ) ብዙ ነገሬ ተሻሽሏል ። ከሰዎች ጋር ሀሜትና ፖለቲካ ማውራትና መስማት ካቆምኩ ቆየሁ የአንተን ገጠመኝ እያዳመጥኩ አይቼ የማላውቀውን ደስታና ሰላም አግኝቼአለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ። አሁን የቀረኝ ባል ማግባትና ልጅ መውለድ ነው ።
መምህርዬ እግዚአብሄርን የሚፈራና የሚያከብር ባል ማግባት እፈልጋለሁ በማርያም ስም ልለምንህ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ በማርያም እርዳኝ ጊዜዬ ሳያልፍ እግዚአብሄር ከፈቀደ ማግባት እፈልጋለሁ ይህን ቻናል የምትከታተሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
ወለተ ማርያም ነኝ
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሔር የልብሽን መሻት ይፈጥምልሽ
የተዋህዶልጆች እንኩዋን ለሆሳህና በአል አደረሳቹ።
Amenn Enkuan Abero Adarasan🙏
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሄር ያክብርህ። አዲሷም ማይክ በጣም ቆንጆ ናት በጣም ይጸዳል ድምጽ ጥራቷ። በርታ በርታ ተስፉ ወንድማችን! ተስፋሥላሴ ብዬ እጄ ላይ ጽፌ እየሰገድኩም እየቆረብኩም ነው ከሌሎች ስሞች መሃል ማለት ነው። አገልግሎትህን ይጎብኝው መድሃኒዓለም!
መምህር ሰላምህ ይብዛ እኔ አንተ ባስተማርከው መሰረት እኔ እየሰገድኩ ብዙለዉጥ አምጥቻለሁ አደኛ ሰተኛ ፊቴን አልሸፎንም ነበረ ሰሸፎን አፌን የሜፍነኝ ጠቆር ነገር አለነበር አሁን ገን የለም በዲጋሜ በጸሎት አሰቡኝ አመተ እያሱሰ በላችሁ
_ኤፍታህ በለኝ አምላኬ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ለሆሳዕና 🌿🌿በዐል በሰላም ለትንሳኤው ያብቃን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቺን ሳምንት የጌታችንን መከራ 😭ስቃይ😭 እንግል😭ት የምናስብበት ነው በርትተን ፣እንጹም ፣እንጸልይ፣ እንስገድ የክርስቶስ ልጆች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች።_
አሜን እሺ እግዚአብሔር ይርዳን
እውነት ድሮ እኛ ሰፈር ጎረምሶች በጴንጤ መዝሙር ጫት ይቅሙ ነበር በእውነት መምህር ተስፋዬ ያንተን ውለታ ብቻ እሜቤቴ ትክፈልህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርታ መምህር በዚህ ገጠመኝ በጣም እየተቀየርን ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን
አግባ ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያስምርላቹ
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ዉደ የተዋህዶ ልጅች እኳን ለሆሳዕእና በአርያም አደረሳችሁ አደረሰን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አሜን ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ ያለሁት በስደት ነው ለፀሎትም አይመችም በጣም ከባድ ነው
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት አይዞሽ
መምህር ልክ ነው እኔም አንድ ወንድም አለኝ እጅግ በጣም የምገርም ነው የሚናገራትን ንግግር መስማት እራሱ አልችልም ንቀቱ በዛላ በጣም ነው የሚፈሩት ያስደነግጣል እና የኛቤት ጉድ ነው
አፀደ ማርያም ገብረ ማርያም ወለተ ማርያም ፅድቀ ማርያም ከመላው ቤተሰቦቼ በፀሎት አስበኝ መምህራችን
ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
በዚህ ፕሮግራም ማስታወሻ ደብተርና እስክርቢቶ አዘጋጁ በጣም ብዙ ነገር እያዳመጥን መፃፍ አለብን ለምሳሌ የእኛንና የመንፈሱን እባ የተናገረውን ስንፅፍ የተቸገረ ሰውን መርዳት እንችላለን በርቱ ውዶቼ ሌላው ተስፋ ስላሴ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም😇🙏🙏🙏😍✋በርታ ወንድሜ
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ክፈትልን🙏🙏🙏🙏
አተን የመለሰ አምላክ የኔንም ወድሞች ይመልስልኝ ወደልቦናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 በፀሎት አስብልኝ ወድሜ መመረጥነው ወደ ንሰሀ መመለስ 😭😭😭😭 ጌታ ሆይ እኔንም እርዳኝ ወድሞቼን መልስልኝ አሜን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
ፀበል እየቀላቀሉ ከውሀጋር ሁልግዜ እናትሽ ምሳ ሲያቀርቡ ያቅርቡላቸው ሁሌእየጠጣ የጎደኛዬ ወንድም ሳያቅ እያጠጡት የዳነ ልጅ አለ በርቺ የኔ ውድ
@@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ እህቴ እናት የለንምሞታለች ብትኖርልኝማ እሳ ሁሉንም ታደርገው ነበር ትምህቱን ሰጥቻት አርፍ ነበር 😞 ፈጣሪ ላገሬ ያብቃኝና እኔው ከፈጣሪጋር እጋፈጠዋለሁ ብቻ ስለቴ ሰምሮ በሰላም ያገናኘኝ አምላክ
@@enatyekonhye894 እኔን እማ ነፍስ ይማር የኔም አባት ሞቷል😭አይዞሽ ያለሠው ማረግ ይችላልኮታድያ
እንኳን ድህና መጣህ መምህር❤
“የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፦ ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።”
- ዮሐንስ 12፥13
#ሆሣዕና_በዓርያም❤👏🌿🌿
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይወት ያሠማልን እካን አብሮዎ አደረሠን
@Rome Ss Amenn🙏Endamer Ehte❤
@@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ Amenn🙏Endamer Ehte❤
@@Nahi_Entertainment አሽ
@@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ Qoyahen Ka Tadamamaren Yeqerta Wede❤
እነሱ የአባታቸውን ስራ ይስሩ እኛም የአባታችንን ስራ እንሰራለን!!!
ወለተ ፃድቃን ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
አወ መምህር እግዚአብሔር ያብርታህ ብዙ ነብሣት ባንተ ምክኒያት እየዳነ ነው መምህርዬ እንወድሀለን
በጣምነዉ የቸኮልኩት ጌታየን መዳንቴን ለማግኘት መልካም ሥራ ሠርቼ ብሞት ነዉ የምፈልገዉ መምህር አደራ እርዳኚ አደራ ደግሜነዉ የምለዉ በተረፈ እግዚአብሄር አገራችን ይጠብቅልን
ወንድማችን እንኳን ተመለስክ ወደ ልብክ ይህን ላደረገ የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን መጨረሻህን ያሳምረው አግብታችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ በደስታ ለመኖር ያብቃችሁ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልህና ተሎ አግብተህ ውለድ በርታ
መምህር እርሰወም ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልክ
እግዚአብሔር የመረጠህ ውድ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እኔም በብዙ ፈተና የተከበብኩ ነኝ እባክህ በተሰጠህ ፀጋ በፀሎትህ አስበን፡፡ እኔንና ያለአባት የማሳድጋቸው የ9 እና የ11 ዓመት ልጆቼን
ወለተፃዲቅ
ሀ/ገብርኤል እና
ሀ/ሚካኤልን
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥክ የሚገር የሚደንቅ የምላክ ሥራ ለሁላቼን የሚጠቅም ዘዴዬ ነው ማሰታዎልን ያደለለን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክህ እግዚአብሔር ኑርልን
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን መም ተስፋይ የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እግዚኣብሔር ኣሜን
መንበረ ማርያም አይለ ገብርኤል አብተ ጊዮርጊስ ፍቅርተ ማርያም ወለተ ማርያም መምህራችን በፀሎትህ አስበን ህንዲሁም በወንድሞች ፀሎት አስደርግልኝ መምህራችን በህድሜ በጤና ያቆይህ መምህር ያለሁት ስደት ነዉ በጣም ሰቃይ ላይ ነኝ ስልህ ዉጊያ በለዉ ያለሁበት ህና ወንድሜ ህርዳኝ በቃልኪዷኗ ህመቤት ይዤአለሁ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ; የሁላችንም ልብ እግዚአብሔር ወደ ቀና መንገድ ይመልስልን ።
እናመሰግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ቸሩ መድሀኒያለም ይስጥህ ወለላይቱ ወላዲት ቅድስት ድግል ማርያም በሁሉም ቦታ ትከተልህ ትጠብቅህ
ሌላ ወሎ ውስጥ ብትሄዱ ብዙ የሚድኑ ምእመናንን አሉ እግዚአብሄር ያግዝወት
ተመሰገን የቅዱሳን አምላክ ፍጻሜው ያመር ቅዱስ ጋብቻ ይድርግላችሁ እህትና ወንድማችሁ ዘመናችሁ ይባርክ ጠላትን አሰጨንቃችሁ መልካም ፍሬ የምታፈሩ ያድርጋችሁ መምህር እመብርሃን የአንተንም በተሰብህና ህይወትን ይባርክልን የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንን ይመልስልን
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች ገባገባ በሉ እንማማር እግዚአብሔር አምላክ ከመናፍስት አሰራር ይፍታን
አሜን አሜን አሜን
@@hebtshhebtsh818 Amenn🙏Endamer wede😍
አሜን አሜን አሜን
ፖሊሱ ቃላህዉትን ያሰማልን ሀዉርያ ሁነ የአንደ ሰዉ አተረፈ እግዚአብሔር ይሰጥልን
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
አወ አግባ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ለላዘመዶቻችንሁሉ ወደእስልና ተስበው ሳስበው አለቁ አይይይ ለካስ አጅሬ እነሱ ግን እሚያስቡት ጥሩ ንሮ ያገኝን እየ መሰላችውነው እግዚአብሔር አጋዥ አድርገን ሁላችንን አዳድ ሰው እንመልሳለን
አግባ ወንድማችን ጋብቻ ቅዱስ ነው ስለ ነገሮች ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እልልልልልልልልልልል
እና አሁን ግን እግዚአብሄር ይመሥገን እያሸነፍኩት ነዉ እድሜ ለአተ መምህር ኑርልን ከነቤተሠብህ ክፉ አይካህ አሜን
መምህርየ የተን ትምርት እማዳምጥ የማይቀር አይኖርም እውነት ወድማቺን በርታ በፀለትህ አሥበን የመምህር ልጆቺነን
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ተምረናል ከሚሉን ገብተን ወጥተናል ይባሉ የአንድ ሠው ሥቃይ መፍትሔ የማይሠጥ አፋቸውን ይከፍታሉ ፈጣሪ ይመሥገን እኛሥ ገብቶናል ስላልገባቸው ልቦና ይሥጣቸው
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰምተን ሰላሳ፣ስልሳ፣ሞቶ ፊሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።
እግዝአብሔር ይመስገን ወድሜ ለዝ ክብር ስለ አበቃክ ወድሜ በርታ እኛም በስደት ያለነውንም በፀሎት አስበን አግብተክ ወልደክ ከብረክ እናትክን የምታስደስት ያርግክ መልክም የትዳር ዘመን ይውን አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
ከእነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የልዳው ሰማእት ቅዱስ ጊወርጊስ የኢትዮጵያ ገበዝ በወጣህበት በገባህበት ግርማ ሞገስ ይሁንህ።
ባተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለው ረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ
አትፍረድበት ለበጎ ነገር ሲጣን ይቃጠላል ልቦና ይሰጠን
አልቅምምግን የጴንጤ መዝሙር ካልሰሙ አይመረቅኑም እኔ አዉቃለዉ መምህር ካሳንቺስ አዎሬ ሰፈር እዛበምሰራሰሀት አዉቃለዉ በጣም ነዉ የማዝነዉ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህያወት የሰማልን ለእሱየደረሰለት ጌታ እኔንም ያስብኝ አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው የጴጤ መዝሙር በደብ ሠምቻለሁ እደ ሙዚቃ ፡ በጫት ሠአት አላሥታውሥም ፡ ግን እግዚአብሔር ይመሥገን ጫት የለም ፡አሁን የተውኩትም የሆነ ግዜ በመፈሥ ተይዠ ፡እራሡ በሽታው እድጠላው አደረገኝ ፡ ተገላገልኩ ሽሻ ሁሉ እጠቀም ነበር ሽታውን ሁሉ ይጠላው ነበር መንፈሡ ፡ እግዚአብሔር ይመሥገን
መምህር እኔም እናቴ ስታናግረኝ በጣም ነበር
የምጮህባት ከተናገርኮት በሃል ነበር የምፀፀተዉ እናቴ እኔን ለማናገር ትሳቀቅ ነበር መስገድ ስጀምር ነዉ በጣም መቀየር የጀመርኩት ክብር ምስጋና ለልዑል እግዚያብሔር ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ምስጋና ይድረሳቸዉ
,,መምሕር እንክዎን በሰላም መጣሕልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ያበቃን እህት ወንድሞቼ ወለተ መድህን እያላችሁ በጽሎታችሁ እሰቡኝ
ስላም የተዋህዶ ልጆች በፁሎት አስብኝ ወለተ ሀና
_ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ ዕድመን ጥዕናን ይሃበካ አምላኽ❤💛👏_
ኣግባ ኣግባ ኣግባ ወንድሜ የኣብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ወልደህ እይ እኔም እንዳገባ ፀልይልኝ ወለለተ ፅዮን እባላለው
ባለ ታሪኩ ወንድማችን አግባ አግባ አግባ😍😍😍😍
እኮን ተመለስህ ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን በፀለት አስቡኝ እህተ ገወርጊስ
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእሰራት ይፈታን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሣና በአራአያ አደረሳችሁ
በጣም ደሥ የሚል ድህነት ነው ይህም ሠምተው አይገባቸውም ተምረናል ከሚሉ አሁን ቢማሩ ድነው ያድኑ ነበር ልቦና ይሥጣቸው
መምህረ በፀሎትህ እስብኝ እህት ወንድምቸ በፁሎት አስቡን ወለተ ሰላሴ ተሰፋ ሔወት ሙሉ ቤተሰቦቸን በሙሉ
ሆሳእና በአርያም እንክዋን አደረሰን🙏🏽❤️
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳና በአል አግባ ወንድሞች በጣም ደስ ይላል
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
እናመሰግናለን:: አገልግሎትህን ይባርክ ያስፋልን::
መልካም ጋብቻ:: ብዙ ብር ግን ባታባክኑ:: ሜቄዶንያ እጥር ምጥን ያለ የተቀደሰ ድግስ ብታደርጉ: ቀሪው ለኑሮ መቋቋሚያ ብታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል:: የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ:: አሜን::
መምህር ተሰፍየ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ወንድማችን በመለወጥህ ክርሰትና ገብቶህ በሰጋወደሙ ታትመህ አግብተህ መልካም ትዳር እንዲኖርህ እመኛያለሁ በርታ በጸሎት አሰበኝ ወንድሜ ወለተ ሰንበትን
አምላክን ሆይ ዐይነ ልቦናዬን ዐይነ ህሊናን በፍጹም ፍቅርህ ከፈትልኝ የምማረውን ለሕይወት አድርግልኝ አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ለአንተ የደረሰች ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ለሁላችን ትድረስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ትዳር መልካም ነው እና ወንድማችን ብታገባ መልካም ነው ጋብቻ መልካም ነው አልጋውም ንፁህ ነው
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእውነት። ወድማችን አይዞህ በርታልን ባንተ ትምህርት ስንቱ ተለወጠ ተመስገን ተመስገን ተመስገን አባት ሆይ
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳቹ የእግዚአብሔር ልጆች በሙሉ አሜን፫
መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ,ላልገባቸው ልቦና ይስጣቸው!!
ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን ለሆሣአና አደረሳቹህ አደረሰን ከነ ቤተሠቦቻችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጎ ላመቱ ያድርሠን አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደርሰን
መላው የኦርቶዶክስ እምነት ወገኖቸና ውድ መምህር ተስፋየና ተማሪወቹ እኳን ለወሰአና ባርያም አደረሳቹ አደረሰን ።
ሰላም ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንኩዋን ለኦሳህና በአሪያም በሰላም አደርሳቺሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ለሆሳኢና ክብረበአል እንኳን አደረስን አደረሳችሁ አሜን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ መምህራችን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረስዎት ውድ እና የተወደዳችሁ የሃያሉ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች በገአገር ውስጥም ባገር ውጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እህት ውንድምቸ የተዋህዶ ልጆች::
መምህርዬ ውዱ መምህሬ ሥወድክ በእውነት ሁሌም ሣይከፋክ ኑርልን የኛ እንቁ ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባዬ በፆለትክ አሥበኝ ወለተ ሠንበት ብለክ አባዬ እኔ ሠው ጋር ያጨቃጭቀኛል
የቅድስት ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳችሁ
መምህር እንኳን በሰላም መጡ እንኮን ሆሳና በስላም አደረሳችሁ ዉድ ምንመናን ዛሬ አደኛ ነኝ እባክቹሁ በፆሎት አሰቦኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
እውነትን መናገርን የማይፈልጉህ ሰዎች ናቸው እንጂ የሚቃውንት ቃሉን በትክክል ከወንጌል ውስጥ ነው የምተስተምረን ቀና መንገድን ነው የመራህን ምን አጠፋህ ዝም በላቸውእኛን አግዘን እኛ ተለውጠናል ያልደረሰው ይድረሰው
መምህር ተስፋዬ በርታ
ታሪክን ቀያሪዉ እግዚአብሔር ሀጥያትን እንጅ ሀጥያተኛን የማይጠላ ቸር ንጉስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን መምህራችን እናመሠግናለን
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን: እኳን በሰላም መጣህልን በምታቀርብልን ትምህርት በጣም እየተማርንበት ነው በርታልን
ወንድማችን እግዚአብሔር በጣም ይወድሃል ። ከምን አይነት አዘቅት እንደወጣህ መገመት ይከብዳል ። የ እናትህን እድሜ ዘዠም ያድርግልህ
አግባ ጊዜ ማባከን አያስፈልግም ።
ባለቤቱ በርች ትምህርት ና ገጠመኝ ካልሰማሽ ልታግዠው አትችይም , እግዚአብሔር ከ እናንተ ጋራ ይሁን ። አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
መምህር እንኳ ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረ መምህር ብዙዎች እየተቀየረ ነው ጠንክረልን እግዚአብሔር የሰጠን ትልቁ ስጡታችን ነህ እድሜ ና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልን
ፅዳለ ማሪያም ገብረእግዜየር ሁለተፃዲቅ ገብረየዋኒስ ኪዳኔማሪያም ብላችሁበፆሎታችሁ አስቡን
ወድማችን እንኳንም ተቀየርክ አግብተክ ወልደክ ዘርክ እንደምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልክ
እኳን መጣህ መምህር የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች በሙሉ በኔሂወት ዉስጥ ያለነዉ እናመሰግናለን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን በውነ ለመምህሪችን ቃለህይውት ያሰማልን😍😍😍😍
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን
ያገልግሎት ዘመን ይባርክልህ
እንቁ መምህራችን የተዋህዶ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ እኔማ በጉጉት ነው ገጠመኝህን የምጠብቀው
እግዚአብሔር ይመስገን አግባ ወዲማችን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መምህር ዘመንህን እማምላክ ትባርክልህ ወይኔ ወንድሜ ታድለህ አግባ!!!!
እንኳን ለሆሳህና አደረስህ መምህር በጣም አስተማሪ ነው
መምህር የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ወድማችን ጥሩ ሚስት እግዚአብሄር ሰቶሀል አግባ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእኛ እንቁ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
#@አሰተዬት
ለእህት ወንድሞቼ እርግጠኛ ነኝ ወንዶች ብዙ አያስቸግሩም ሴቶች ነን እህቶቼ አታርጉ የተባለን ነገር ለምን እናረጋለን ችግራቹ ይገባኛል ግን እስቲ አስቡት ብዙ ሺ ሰው ነው የሚደውለው እባካቹ እህቶቼ ትንሽ ልምከራቹ በመምህር ትምህርት ያልተቀየረ ሰው የለም ብዬ አላስብም ከእነሱ ውስጥ እንዷ እኔ ነኝ፣ ግን ሁላቹም በስልክ ደውላቹ ለማማክር ነው ወይ ደግሞ ስተነፍሱት ኡፍ ልትሉት ነው አይደል ግን እኮ መምህር ገጠመኝ ብሎ የሚያቀረባቸው ሰወች እንደኛ ችግር ላይ ነበሩ አደል እና እነሱ አብዛኛውን ገጠመኝ ሰምተው መምህር እንዳስተማራቸው ንስሐ ፣ ሰግደው፣ ፅልየው፣ ፆመው፣ ስጋናደሙን ተቀብለው ፣በሱባዬ ሰይጣንን ድል አርገው አርገው ነው ገጠመኝ ላይ የሚቀርቡት፣ እና እኛ እየሰማን ለምን እነሱ እዳስተማሩን አሰግድም፣ አፀልይም አንፆምም፣ እሄውሉ ብናደርግ እኮ እኛ እንድናለን ።
መምህርን ማግኝት ያለብን።
ለምስክርነት ነበር የለብን እኔ አንተ በምታስተምረው ነገር ተቀይሬ እሄው ለዚህ ደርሻለው ማለት እንጂ መምህርን ላግኛቸው ማለት ትርጉም የለውም ደውለን ብናገኛቸው እራሱ
ያው RUclips ላይ ያስተማርንን ነው የሚስተምሩን እርግጠኛ ነኝ
እና እባካቹ እህቶቼ ስገዱ፣ ፀልዩ ፣ሱባዬ፣ ግቡ መልስ እግዚአብሔር ይመልሳል እኔ መምህርን ማግኘት የምፈልገው ስጋና ደሙን የምወስድበት እለት ነው። ከጠፋው ይቅርታ 👏
ውንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ረዳ ለስርግህ ያብቃህ ቆርብህ ደግሞ ያሰማን በርታልን⛪👏
መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤⛪ፀጋውን ያብዛልን ለውድሜ በፆሎታቹ አስቡት ሀይሌ ገብርኤል😢