13ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ liyu getemeng( የከ18በላይ ባለትዳሮችንበመተት ያፋታች) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 704

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 3 года назад +199

    ሰላም መምህር እባክህን ስለ ሰዓት መርዘም እባክህ አትጨነቅ የእግዚያብሔር ቃል አይጠገብም የሚፈልግ ያዳምጠው አንተ ይጠቅማል የምትለው ነገር ሁሉ አቅርበው

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    እኔ ሙሉ ቀን ቢሆንም አይሰለቸኝም ሱስ ሆኖብኛል እሱን እያዳመጥኩኝ ስራዬን ድራሹን ነው የማጠፋው በአየር ፎን ኪሴ ውስጥ ደብቄ እመሰጥበታለሁኝ እድሜና ጤና ለኔ የደረሰ አምላክ ለቤተሰቦቼም ይድረስ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብረኤል

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 года назад +46

    የፍቅር እናት የሰላም
    የፍቅር እናት የሰላም
    ይናፍቀኛል ስምሽን ሳልጠራው ስቀር ማሪያም እልክልልልልልልልልል

  • @አድስወለተትንሳኤ
    @አድስወለተትንሳኤ 3 года назад +22

    እውነት ነውእኔማ ገጠመኙንም መስማት አቆምኩ የኔዎቹ ያደፈጡት መንፈሶች አሰነፉኝ እኮ ጌታሆይ ልቤንክፈትልኝ ሃይልህን አሳድርብኝ አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ እያላችሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ሰሚልቦና ያድለን አሜን

  • @hanahayilu8534
    @hanahayilu8534 3 года назад +24

    በቃ ምንም ቃል የለኝም ኑርልን እግዛብሄር ስለሜውደን እንደ አንተ አይነቱን መምህር ሰጠን. እድሜ በፀጋ ይስጥልን

  • @hababah1590
    @hababah1590 3 года назад +70

    ሰላም የተዋሒዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርም በሰላም አደርሳችሁ ሰላምና ፍቅርን ያድለን መምህራችነም እድሜና ፀጋውን ያብዛልን የኛ እንቁ መምህር

  • @mommeri6112
    @mommeri6112 3 года назад +16

    እረ ለኔ ብዙ ነገር ተደርጎልኛል አንድ ቀን አገሬ ገብቸ አወራዋለሁ በትንሹ ልገራችሁ መኪና ተገልብጦ በመብርሀን እና በገብርኤር ስህል ሁላችኖም ሳንጎዳ ተረፊን እረ ብዙ አለ መንገድ ጠፊቶብን በስደት ላይ አርሴማ መርታ አሳየችን ግራ ገብቶን

    • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
      @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Год назад +1

      እንካን አተረፈሽ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አንተን ጠርቶ ማን አፈረ ከእሳተ ነበልባል የምታወታ መላእክ ያኔንም ታሬኪን ቀይረው ❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤የክፍሌ ተማሪዎች አይዟቹህ በፀሎት እንተሳሰብ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን👏🙏

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ኮሜንተሮች ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ መምህርን እንኳን በሰላም መጣህ ❌
    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን✅👍🙌

    • @አድስወለተትንሳኤ
      @አድስወለተትንሳኤ 3 года назад +3

      እሽ 😍

    • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
      @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад +3

      *ልክ ነሽ ግን ምንም ችግር የለውም መምህር ብዙም አይከብድም ለዛ ነው*

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 года назад +9

      @@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ የመክበድና የመቅለል ሳይሆን የቤተክርስቲያን አገልጋይና መምህር ተብሎ የተሰጣቸው ስም እስከሆነ ድረስ ለኛም ክብር ነው ሰውን ማክበር ለዛ ነው

    • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
      @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 3 года назад +4

      ማቅለል አይደለም ወጣት ስለሆነ ነው እህቴ

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 года назад +1

      @@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ በቤቱ ክርስቲያን የተሰጡት ማዕረግ ስለሆነ መምህር የሚለው ስም ራሱ ክብር አለው እና ቤተ ክርስቲያን የሰጠቻቸውን ክብር ተቀብለን እኛም ብናከብር ለኛም በረከትና ክብር ነው ለማንኛውም ደስ እንዳላችሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 года назад +168

    መምህር ገጠመኝ 124--- እና 125 እጂግ አስተማሪ ነው!!! ገጠመኝ 126 በጉጉት እጠብቃለን የምትሉ👍👈👏

    • @hanahayilu8534
      @hanahayilu8534 3 года назад +2

      እኔም ሀሳብ ሁሉ እሱ ነው የሆነብኝ

    • @mana6355
      @mana6355 3 года назад +1

      እኔ

    • @seblehaile7064
      @seblehaile7064 3 года назад +2

      እኔ አይሰለችም መቸም ቢሆን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችንን

    • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
      @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 года назад

      አሜን ፫ እግዚአብሔር አለሁ ይበላቹህ ተወዳጆች💚💛❤

    • @foozalhabshi610
      @foozalhabshi610 3 года назад

      እኔም በተስፈ ነው የምጠብቀው

  • @koketdagne868
    @koketdagne868 6 месяцев назад +1

    Memihir fetari edmena tena yistik kale Hiwot yasemalin agelgilotik ayikuaretibin 🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል
    መዝሙር 145፣7
    አቤቱ አምላኬ ከስራቴ ፍታኝ ደካማ ነኝና አበርታኝ በሀይልህ አትተወኝ ጠፍቻለሁና ፈልገኝ ነፍሴ አንተን ተርባለችና የህይወት ቃልህን መግበኝ የህይወት ጓዳናን ምራኝ😭😭😭😭

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 года назад +4

    ኢፋታክ ብዬ ጀመረኩ አምላካቸን ለሁላቼን መፋቼውን ከአምላክ ይሰጠን እንመን የድንግል ማሪያም ልጅ ማሰተዎልን ይሰጠን አቤቱ ያገልግሎት ዘመንነ ይባርክልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 года назад +7

    ሁፍፍ በመምህር ተስፋዬ ብዙ ነገር ነው የተለወጥኩት እረጅም እድሜ እመኝልካለው አሜን

  • @እህተማርያም-ኈ3ፐ
    @እህተማርያም-ኈ3ፐ 3 года назад +19

    የሚሳደቡ ሰዎች ፈጣሪ ይገስፃቸው

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 6 месяцев назад

      ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለህ እንኳን አደርሳቹህ ለልደታ ማርያም የተዋህዶ ልጆች በሙሉ💚💛❤ መምህር በገጠመኙ ውስጥ ብናስተውል ወንጌል አለው በምሀል የምታብራራው ትልቅ ትምህርት ነው!!! በርታ የኔ ተወዳጂ🌷🌷🌷

  • @liya9046
    @liya9046 3 года назад +2

    ይሄን አጥፊ technology የተበቀልከው አንተ ነህ፡፡ ብዙ የሚያንጽ ትምህርቶችን አግኝተናል በርታልን፡፡

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 3 года назад +12

    ሠላም ላንተ ይሁን የነፍሳችን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይመሥገን አለን በጌታ በመድሀኒታችን አሜን ፫ ክብሩ ይስፋ ላንም የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @አርሴማተወልደ
    @አርሴማተወልደ 3 года назад +11

    *እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንዎት እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው*

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +9

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ያልከው ነገረ ትክክል ነህ ስላምህ ይብዛ።

  • @محمدقيسي-ب6ص
    @محمدقيسي-ب6ص 3 года назад +4

    ገጠመኝህ፡ለብዙ፡ተመችቶናል፡ባክህ፡በርታልን፡እድሜ፡ይሥጥህ፡መምህርዬ

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    መምህራችን እንኳን ሰላም ምጡልን እናዳምጣለን ችግር የለውም ትምህርቱ ቢረዝምም እናመሰግናለን ፣እባካችሁ እጭንቅ ላይ ነኝ፣ በፆሎታችሁ ፣አስቡኝ ፣ዕሴተ ገብርኤል ብላችሁ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +9

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ዉድ መምህራችን

  • @እህተስላሴ-ዸ9ለ
    @እህተስላሴ-ዸ9ለ 3 года назад +1

    ውይ መምህራችን ምን ልበልህ ብቻ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 года назад +2

    ወንድማችን እንኳን አደረሠህ እንኳን አደረሣችሁ ለልደታ ማርያም
    መምህር በርታልን እግዚሐቤር ያፅናህ
    ለእኛ ቡዙ ትምህርት የምንለውጥበት ነው ቡዙ የመናፍሥትን ሤራ አውቀናል እግዚሐቤር ይመሠግን
    እግዚሐቤር ኤፍታ ይበለን

  • @yaredbekele9338
    @yaredbekele9338 3 года назад +33

    እኔ የhiv በሽተኛ ነኝ ።በንሰሀ በክቡር ሥጋ እና ደም የተቀበልኩ ነኝ መናገር የፈለኩት cd4 ምርመራ በማደርግበት ግዜ ውጤቱ ለኔም ለሀኪሞችም የሚገርም ነው አንዳንድ ግዜ በድጋሚ እንድመረመር ያደርጉኛል ለምን ኖርማል መሆኔን ስለሚያሳያቸው ነው ያሬድ በቀለ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 года назад +4

      እግዚአብሔር ይምራል ምን ይሳነዋል በፀሎት መበርታት ነው ዘጊቲ አቡዪ ገብረመንፈስ ቅዱስ የዳኑትን ተመልከት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንዴት ነፃ እንደሁነ ያመስክራሉ ተመልከተው አማኑኤል ይማርህ ።

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በፀሎት በርታና ትድናለህ በእምነት

    • @santasanta3952
      @santasanta3952 3 года назад +1

      ለፈጣሪ ሚሳነው ነገር የለም ተመስገን

    • @saradav2853
      @saradav2853 3 года назад

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ የኔ ልኡል

    • @አምላኬሆይበመንገዴሁሉስላ
      @አምላኬሆይበመንገዴሁሉስላ 2 года назад

      Temsgen yene geta kebrke yefa

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 3 года назад +1

    አይዞህ አንተ በርታልን።ሃይል የእግዚአብሔር ነው። ጠላት ብዙ ያጃብባል ግን አይነካህም።የሚጠብቅህ ከይተኛም። ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ይጠብቅልን።በጸሎት አስበኝ እባክህ ።

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 3 года назад +19

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህልኝ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ እናም መምህር መጨረሻ ላይ ፀሎቱ አታቋርጥብን ፀሎቱ ሁሌ ይናፍቀኛል እናም ቀጥልበት ፀሎቱን እሽ የኔ እንቁ መምህር በተረፈ ሰላማህ ይብዛልን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 года назад +14

    መምህር ተስፋ ስላሴዬ ከመሌው ቤተሰብክ ለክርስቶስ ልደት እኳን አደረሰክ ላመት ያድርሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 3 года назад +2

    መምህር እኔ ላንተ ትምህርት አንደኛ ነኝ ሁሌም አዳምጣለሁ በሀይማኖቴም እየጎበዝኩ ነው ሁሌም አንተን ክፉ አይንካህ

  • @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ
    @ወለተእየሱስ-ሐ3ፈ 3 года назад +3

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ መምህር በጣም ግራ እሚያጋባ ፀባይነበር ያለኝ ባተ ትምርት ተቀይሮአል ለራሴ እራሱ እስኪገርመኝ ድረስ እግዚያብሄር ይመስገን በሰወችላይ ፈራጂነበርኩ አሁንግን አልፈርድም ወደዉአይደለም ብቻነዉ እምለዉ

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    ኤፍታህ ተከፈት ኦ አምላኬ ሰሚውን ለቦና አድለኝ አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ በተስፋ እኮነም የምጠባበቀው ልዩ ስጦታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    መምህር በፆሎትዎ አስቡኝ ደካማ ልጅዎ ነኝ ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው

  • @hb6972
    @hb6972 3 года назад +2

    በፀሎት ያስቡን
    ወለተ አረጋይ
    ወለተ ገብሬል
    ሀና ማርያም

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 3 года назад +2

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በትምህርት ብዙ ጠቃሚዎች ናቸው ቀጥልበት ፖለቲካና ሐይማኖት ትምህርት አብሮ አይሄድም ሁለቱም የተለያዩ ተግባራቶች ስለሆኑ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 3 года назад +13

    #እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ☝️🙏

  • @debasubitew3680
    @debasubitew3680 3 года назад

    መምህር እጅግ ጠቃሚ የሆነ የነፍስ ምግብ፤ገጠመኝ፤ትምህርት፤ ተግሳፅ፤ስብከት፤ወንጌል ነው፡፡ እግዚያብሄር ረዥም እድሜና ጤና እንዲሰጣችሁ ለአንተና ለቤተሰቦችህ እመኛለሁ ፤መምህር እኔንም ገ/ፃድቅን በፀሎታችሁ አስቡኝ አሜን ፤

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እንቁ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን አሜን፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዛሬ ልደታለ ማርያም ናት እንኳን ለልደታለ ማርያም አደረሳቹ አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 🕯🕯🕯🕯 ልክ ነው መምህራችን እናምናለን መምህራችን እኛ ሃገረ አብሶ ብዙ እናቶ ሞተዋል በጣም ያሳዝናል

  • @አሰካለማረያምደምሴ
    @አሰካለማረያምደምሴ 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን መምህረችን በፁሎት አሰበኝ አሰካለ ማረያም

  • @gorfuabeba4255
    @gorfuabeba4255 3 года назад +1

    መምህር የምታቀርብልን ሁሉ እጅግ አስተማሪ ነው ባለህበት ቀጥል በርታ መንፈሳዊ ትምህርትና ፓለቲካ አብሮ አይሔድም መስመርን ያስታል በዚህ ዝግጅት የእግዚአብሔር ቃልና ምህረት የምንማርበት ቢሆን ይመረጣል

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 года назад +7

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህርዬ ሰምተን ምንቀየርበትን ልቦና ይስጠን በርታልን

  • @ቃልየሚካኤልልጅ
    @ቃልየሚካኤልልጅ 3 года назад +13

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ የኔን ሂወት እደቀየርህ ልኡል እግዚአብሔር ከፍካለ ደረጃ ያድርስህ ምኞቴ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ማየትነዉ🤲🤲🤲🤲

  • @diala838
    @diala838 3 года назад +10

    እንኳን አደረሳቹህ ለልደታ ማረያም አሜን ወድማችን ሰላምሞት ይብዛሎት እኛንም የምናዳምጥበት ልቦና ይስጠን

  • @bekabeka7976
    @bekabeka7976 3 года назад +8

    መምህር እድሜን ከፀጋ ጋር ለቅድስት ሥላሴ ያድልህ ❤❤❤

  • @yohannesabate316
    @yohannesabate316 3 года назад +6

    እባክህ በመግቢያ ንግግርህ ላይ የቅድስት ድንግል እማላጅነትና የቅዱሳን ተረዳዒነትን ብትጨምርበ መልካም ነው።
    ስራህ ይበልጥ ይባረክ። አሜን።

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230  3 года назад +9

      @ኃይለ ሥላሴ Tube ተዉዋቸው የፈለጉትን ይፃፉ ወይ አቃቂር ለማውጣት ነው ? ወይ የተዋህዶ ፍሬ መሆኔን ለመፈተሽ ነው ? እስቲ ስለገጠመኙ መፃፍ ትተው ሌላ ሲቸከችኩ ምን ይባላል

    • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
      @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 года назад

      ሲጀመር እማ ፍቅርን መች ሳይጠራ ያቃል ሁሌ ነው እሚጠራት አስተውላቹ ፃፍ ቅድሳን መላህክትንም ይጠራል እባካቹ አስተውላቹ ፃፍ ለመተቸት አትሩጡ

    • @እግዚአብሔርአለኝታዬነው
      @እግዚአብሔርአለኝታዬነው 3 года назад

      @@eftahtesfasilase4230 የእግዚአብሔር ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እባክህ እግዚአብሔር ከፈቀደ ላገኝህ እፈልጋለሁ መገኛህን ሳውዲ አረብያ ነው ያለሁት መምህሬ

    • @መላክወሎየዋ
      @መላክወሎየዋ Год назад

      ​@@eftahtesfasilase4230እባክሕንመምሕር እኔምላገኝሕእፈልጋለሑ በመተት እኔምልሞትነው ይሕውያከራትተኛል መቸነውየምድነው

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 3 года назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ለኛም ማስተዋልን ይሰጠን አሜን

  • @metagesasemare4093
    @metagesasemare4093 3 года назад +1

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን መጣችሁ አሜን

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ የለቀቅከውን ሳልሰማ አላልፍም ከደካማነቴ የተነሳ ብዙ ባልለወጥም እሄም አኔ ድክመት ነው ትምህርትህ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር አንደበት ይሁንህ😭

  • @mulualemtamirat8414
    @mulualemtamirat8414 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ አበራ የእግዚአብሔር ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад +3

    በስደት ያለችሁ እህት ወንድሞቸ ለመምህር እንጸልይላቸው ለምን ጠላት እንዳይፈታተናቸው እኛ በመዳናችን ስንት ጠላት እያረረ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ ከፍ ያድርግልን እውነት ተለወጥን እግዚአብሔር ይመስገን ስንት ነገር አወቅን ተባረክ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 года назад +3

    መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን

  • @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
    @ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 года назад +4

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
    ውድ የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት አመሻቹህ እኔ በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 ውድ መምህራችን በእውነት እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ 🙏

  • @ህይወት-ቨ7ጀ
    @ህይወት-ቨ7ጀ 3 года назад +3

    እግዛብሄር ይመስገን ትጉህ ወንድም እህቶችን የሰጠን እድሜ እን ጤና ይስጣችው በተለይ ወንድማችን መምህር ተስፍየ ውለታ አለብን ግልፅ እና ፈታ ብለው ልክ የቅርብ ጓደኛ አብሮ ቁጭ ብሎ የሚመክረኝ ያክል የሚሰማኝ አንዳንድ ሰዎች ግን ትገርማላችው ቃላት አጠቃቀምህ ትላላችው በስማም በል ትላላችው እሄን የሚጠቀሙት አስመሳዮች ስመ ክርስትያኖች ናቸው እሱ ሚያስተምረን ከማንም ከየትም ያላየነውን እንቁ የሆነ ትክክለኛ ፣ገጠመኝ ለዘውም መንፈሳዊ እስኪ ስንቶቻችን ነን ጓደኛ ለጓደኛ እንኳ የህይወት ተሞክሮ ለሰው መንገር የማንፈልገው ምቀኞች ይህን አርግ አርግ አትበሉ ትምህርቱን ብቻ ተኩታተሉ መምህር የሚያቀርበውን እስኪ የት ነው ያያችውት የትኛው ሚዲያ ነው በዚህ የህይወትም የነፍስም ምግብ የሆነ ሚዲያ የሚያስተምራችው ንጉሩኝ ? ወጣት ነው
    አለማዊ ህይወት አለው እንደማንኛውም ሰው ስለዚህ ተሸፍፍኖ ድምፁን ኩስስ አድርጎ እራሱን አጎስቁሎ እንደ አስመሳዮች እንዲመጣ አትፈልጉ ተጠቀሙበት ለኔ ብቸኛው ሚዲያ ነው ይህ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад +3

    እረ መምህሬ ምንም አትጨቅ እንዳዉም በጣም ያንሰናል እኔ በበኩሌ ምስጥ ብየ ሳዳምጥ ቶሎ ያልቅብኛል ትምህርትህ አይጠገብም ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት እማ ፍቅር እረጅም እድሜ ይስጥልን በጰሎትህ አትርሳኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀውቃል

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላምህ ይድረስን. በፀሎት አስበን ወለተ ዮሀንስ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምክራችን እንኳን ዳና መጠ ቃላህወት የሰማልን

  • @fatumaabate9980
    @fatumaabate9980 3 года назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን

  • @ወንቅሸትሂወቴዮሐንስ-ኰ1ጨ

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን በርታልን

  • @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
    @ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад +2

    ሰለይናገረው ስጦታው እግዚአብሔርይመስገን። አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን። በርታልን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 года назад +1

    መምህር እንኳዕ ደና መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግዜህን መስዋት አድርገህ ስለምታስተማርክን በጣም አስገራሚነው እግዚአብሔር ይፍታይበለን ስቶች እኮ እየሰማን ማስተዋልን ያድልን መምህር በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እሽ እናዳምጥ አለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 3 года назад +2

    ኤፍተህ የሚገርም ገጠመኝ የናትናኤልን ሰለ ሴቶች ጥፋትና በሴት መዳንን የፃፈውን ሊነጋ ሲል ባለሁበት ሀገረ አቆጣጠር 11:00አንብቤ ከዛ የመምህርን ገጠመኝ ስሰማ የነብኩትን በቪድዮ ሰማሁት በጣም ደስ አለኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 года назад +3

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +23

    እኔ በበኩሊ ገጠመኝም ውንጌልንም ሆነ መዝሙርህን አያመልጠኝም አያለው እከታተልሀለው መምህር ተስፍሽዬ

    • @foozalhabshi610
      @foozalhabshi610 3 года назад +2

      በእውነት እኔ በቅርብ ቀን ነው የማውቀው ፈጣሪ ምስክሬ ነው መምህር የአንተ ገጠመኝ ሳዳምጥ በእውነት ልቤ ነው የሚለወጠው ሰይጣን እንዴት እድሜገባ አውቄው አለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ በርታ መሸም ጥላት ቢበዛ መጨረሻው መውደቅነው እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @Merkebመርከብ
    @Merkebመርከብ 3 года назад +1

    መምህራቺን ረጂም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥለን
    እንደንየ በትምህርቱ በገጠመኝቡዙ ሰው እንደተለወጠ ተስፋ አርጋለዉ

  • @jdjebndnsbmvs1181
    @jdjebndnsbmvs1181 3 года назад +1

    መምህር እኳን ሰላም መጡልን እማ ፍቅር ትጠብቆት በፆሎት አስቡን አስካለ ማርያም/ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን

  • @ሄኤሜንየማርያምልጅ
    @ሄኤሜንየማርያምልጅ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +1

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልክ አኛም ተምር በተግባር የክርስትና ሕይወትን እንድንኖር እማ ፍቅር ትርዳን ቃለኽይወት ያሰማልን ተባረክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +6

    መምህር ወጌልክም ይጣፍጠናል አቅርብልን 💚💛❤️

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 3 года назад +8

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ ትምህርቶች ሁሉ ሒወትን ይቀጥላል በርታልን ፈጣሪ ይርዳህ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን
    በሰላም መጣህልን።የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ።ሰው የሚለውን አያጣም ።እባካቹ
    የሚጠቅምንን ብቻ እንማር !እናሰተውል።።

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7

    ከገጠመኙ ባለፈ የእውነት የልቤን ተናሩልኝ ምክንያቱም እናት የሚሳደቡ የኦርቶድክስ ተከታይ ሆነው በጣም ነው የምናደደው በእውነት እናመሰግናለን መምህሬ

  • @keaman2432
    @keaman2432 2 года назад

    መምህር ተስፍሽ ከእግዝሀብሄር ቀጥሎ ለመኖሬ ምክንያት ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንካን በሰለም መጠህ ♡♡♡

  • @esataidube6776
    @esataidube6776 3 года назад +5

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @alisa2837
    @alisa2837 3 года назад +4

    ቃሉህይወትንያሰማልንፀጋውንያብዛልንመምህን

  • @saraka5019
    @saraka5019 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው እዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ ይበለን

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 3 года назад +11

    መምህር ተስፍሽ ከተፍውስክ በዋላ በጣም ከስትሀል በርከትህን ይድርስኝ

  • @ፍቅርካለሁሉአለ
    @ፍቅርካለሁሉአለ 3 года назад +11

    መጣህ የኔ ትሁት ስወድህ የተዋህዶ አበሳ ነህ አተ

  • @papasmulu392
    @papasmulu392 3 года назад +2

    ተስፍሽ ኑርልን ስለ መናፍስት ያነቃሃን ወንድማችን

  • @berhani5698
    @berhani5698 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን ኧረ በጣም ያሚንውድው ገጠመኝ ነወ መምህራችን ቀጥላልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ብርታልን 🙏🙏💓

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +3

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያበረታህ ስለባል እና ሚስት ያስተማረከው ለኔ ነው በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 3 года назад +1

    ኤፍታህ ተከፈቺ በለኝ ጌታ ሆይ ደካማ ልጅህን ሠላም ለእናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እንኳን በሠላም መጣህልን መምህር ተስፋ ስላሴ የመምህር ልጆች በፀሎታችሁ አስቡን ወልደ ሠንበት እና ወለተ ኪዳን ላዳምጠውና ኮሜንት እሠጣለሁ ለሁላችንም ልቦናችንን ይክፈትልን የሠማነውን ተግባራዊ ለማድረግ ያብቃን መልካም ቆይታ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 года назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ሚሳነው ነገረ የለም ሴጣንበብዙነገረ ይፈትነናል እግዚአብሔር ይርዳን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋመንግስት ሰማያት ያውርስልንውድ መምህራችን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እማፍቅር ትጠብቅህ በርታልን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 года назад +1

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በጣም እየተማርኩበት ነው

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 3 года назад

    መምህር ተስፍዬ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እኛንም ከስራታችን ይፋታን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ የተዋህዶ እቁ ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ

  • @leena2439
    @leena2439 3 года назад

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን መምህር አንተን ትምህርቶች ማዳመጥ ከጀመረኩ ጀመሮ በእይወቴ በጣም ነው ለውጥ ያገኛሆት ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል 3 года назад

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡ያሣማን፡ሀቤቱ፡መርን፡መርን፡እግዘሀቤሔር፡ከህደዝህ፡ሀይናት፡ምኞት፡የተወይዶ፡አምለክ፡ይጠብቀን፡መምህረችን፡እድሜና፡ጤነ፡ይሢጢልን፡ጌተ፡ሆይልቦነችን፡ክፈትልን፡

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ይቁምልህ አሜን አሜን አሜን

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw8753 3 года назад +3

    Egzalbher ymsgn amen kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 года назад

    በእውነት መምህር ቃለህወት ቃለ በረከት ያሰማልን በገጠመኙ ምኪኒያት ብዙ የሚጣፍጡ ትምህረቶችን ተማማረን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋወዏትን ያብዛልህ🌹👏

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 года назад

    ጠጣም ደሰሚል ትምህር ነው ከገጠመኙ ጋር አመሳስለህ የምታሰተምረን ወንጌል በጣም ይመሰጣል ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር
    ሰለተመለሱት ባትነገረን እንሚመለሱ እናምናለል ነሄን ያክል ተመለሱ ሰትል የሚናደድ ሰላሉ አይደቅም የሄድቱም ከዚሁ ነው የተመለሱትም ሲገባቸው ነው ሞያ በልብ ነው በረታ