Hello Memher Tesfaya! I’ve been following you for the last 7 months or so I’m very Blessed to have you . I’m really inspired Sharing and telling everyone most of your videos and also I’ve send my little brother to you I’ve been living in USA over 19 years my life has been really hard please Memeher in the Name of GOD I need your Prayer my Name is GEBRA. MIKEL ybalale 🙏🏾 thanks!
Thank you so much memeher tesefaya I learned so many true stories from you it’s touching me every single word please pray EHETE MARYAM GOD bless you and all your family.
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሁላችንንም ይጠብቀን በስርቤት ያልቱንም በሰላም ላገራቸው ያብቃልን አሜን
በቅንነት ቤተሰብ ያድርጉን
አሜን
Amen amen amen ima
አሜን አሜን አሜን
አሜን
የእውነት. እኔ ገጠመኝ ካዳመጥኩ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሱስ ሆኖብኛል. እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን. ኑ እንማር
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
እኔም እህቴ ተለውጠንበታልም
እኔም እዉነት
እውነት ነው እኔም
Enem Tolo Kaltelekek Enadedalee Ewnet Demo Bertu Eyeseman Bichaa Zore Anibel Eniwagaa Ehit Wendimochee
በመምህር ግርማ ነው በውጭ ያለነው ሁሉ የባነንነው (የነቃነው) አንተም ብትሆን እያነቃኸን ነው መምህር በርታልን
እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
የበቃ ወንድማችን በእግዛብሔር ስም በፀሎት አስበኝ ቅድስተ ማርያም ብለህ
እረ በመቤቴ በመክራ ነው ያለሁት ወለተ ተንሳይ ነኛ
መምህር እግዚሐብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ላንተም የክርስትና ስሜ ወለተ አማኑኤል መንበረ ድንግል አይለ ሚካኤል አይለ ገብርኤል ትርሲተ ማርያም ዋርካ ብርሃን ሕይወተ ሥላሴ ሀብተ ማርያም ተክለ መድህን መንበረ ማርያም
ወለተ ማርያም
ወለተ ተክለሃይማኖትን በፀሎት አስቡን 🙏።
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፍይ እውነት ገጠመኝህ እኮ ሱስ ሆነብኝ እውነት እስክ ማነው እንደኔ ሱስ የሆነበት 👍❤
Me
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
እኔም
Oh my god i believe that god ❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏✝️
Yeah have a good
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!!!!
1,ወልደ ሰንበት
2,አስካለ ማርያም
3,ወለተ ትንሳዔ
4,ሀብተ ወልድ
5,ገብረ ዮሀንስ
6,እሴተ ፃድቅ
7,ወልደ ኪዳን እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!!!✝✞✟
፷፶፶፵፵፵፵፵
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የዛሬው ገጠመኝ በጣም ለየት ያለ ነው የወንድማችን በረከትህ ይደርብን አንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን ተሰፍ ሰላሴ በርታልን
ወለተ ጊዮርጊስ
ወለተ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ገብረ ማርያም
ወለተ መድን
ወለተ ጊዮርጊስ
ወለተ ሰንበት
ገብረ ማርያም
እግዚአብሔር በምህረቱ እንዲያየን በጸሎት አስቡን መምህሬ አንተንም እናቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ይስጥልን ወንድማችን በጸጋዉን ያብዛልን
አስካለ ማርያም
ወለተ አብ
ሀይለ መስቀል
ሀይለ ማርያም
በጸሎታቹ አስብን
መምህር ተስፋዬ እንኳን ሰላም መጣህ ሰላምህን እደምድር አሸዋ ብዝት ያድርግልህ እስከ ቤተሰቦችህ እስከ ልጆችህ
የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር የሊዲያን ልቦና የከፈተ አምላክ የእኛንም የተዘጋው ልባችን ይክፈትልን አሜን ፫ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን💚💛❤የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ መምህር ተስፋ ስላሴ ዘመን ይባርክ ወንድማችን ወልደ ገብርኤል በርከትህ ይደርብን🙏
Amen Amen Amen enem menber mariyam betselot asibunyi
@@janettehaddad5439 አሜን ፫ እመብርሃን ታስበን ሁላችንም👏
Enatenim welit mariyam godenyenim gebir kirisitos asibun betselotachu yebiritachu wendimachin tsegawun yabizalih
@@janettehaddad5439 አሜን ፫ እመብርሐን ታስባቹህ🌷
It’s so Beautiful. 🌹🌺❤️ AMAZING 🌺 Thank you 🙏 our Brother. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 We love you so much . ❤️
ወለተ ይኋንስ
ፀዳለ ማርያም
ሀይለ ገብርኤል
ወለተ ሰንበት
አመተ ስላሴ
ትርሲተ ገብርኤል ተክለማርያም ገብረኪዳን ተስፋስላሴ በጸሎት አስቡን
ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ ታማኙ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህልን
ኑ የተዋህዶ ልጆችእንማር መምህር መጣልን ላይክ ሸር አድርጉ የወንድማችን በረከት ይደርብኝ እህተ ሚካኤል ብለህ አስበኝ
ኤፍታህ በለኝ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህራችን
Oh my god this is very nice story of my god 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Amenn Amen 🙏
Ufffff really makes me so happy 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱሳን አባቶቻችን ያደርጉት የነበረውን የተጋድሎ ህይወት በገድላት ብቻ ስለምንሰማ ነበር ከማለት አሁንም እግዚአብሔር አብሮን እንደሚኖር 100% ያመንበትና እንድንጋደልም በተግባር ያረጋገጥንበ ዘመን በመሆኑ እግዚአብሔርን እናመስግነው!!! ሐጥአን በበዙበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች የሚለውም በኛ ዘመን ስላሳየን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሐይለ ሚካኤል ነኝ ፀልዩልኝ እባካችሁ!!!!!!!!
መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ይህንን ገጠመኝ ለመስማት እየጀመርኩ ሲቋረጥ በአራተኛው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አዳመጥኩት እባክህ ወልደ ገብርኤል ሀብተ ስላሴን፣ንግስተ ማርያምን፣ሰይፈ ሚካኤልን፣ህንፀተ ማርያምን፣ወለተ ኪሮስን፣ወልደ ጊዮርጊስን፣እህተ ማርያምን፣ማህደረ ማርያምን፣ወለተ እየሱስስን፣አስካለ ማርያምን፣ወልደ ኪዳንን፣ወለተ ፃዲቅን፣ወለተ ስላሴን፣ገብረ ፃዲቅን፣ወልደ ስላሴን፣ወለተ ኪዳንን፣እህተ ማርያምን፣ብስራተ ገብርኤልን፣ወለተማርያምን፣ስርጉተ ገብርኤልን፣ወለተ ጊዮርጊስን፣ወለተ መድህንን፣ፅጌ ማርያምን፣መቅደሰ ማርያምን፣ወለተ ሚካኤልን፣ወለተ ገብርኤልን በፀሎት አስበን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም ክፍት ብሎኝ ነበር ደስ ብሎኛል ሰለ መጣህልን
ኑ እህት ወንድሞቼ አብረን እንማማር ልዑል እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን
ለሁላችን ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድህን አለም
የኔንስ ፈውስ መቼ ነው አምላክ ሆይ የስደት ዘመኔን አሳጥርልኝ
Ameen Ameen Ameen
አሜን
@@hanahayilu8534 አሜን አሜን አሜን እህቶቼ
አስካለ ማርያም ከነ ቤተሰቧቼ
ወልደ ሰንበት
አስካለ ማርያም እናት
ወልደ ጊዮርጊስ
ወለተ ማርያም
ኃይለ ጊዮርጊስ
ኃይለ ጊዮርጊስ
ፅጌ ማርያም
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
መንብረ ማርያም
ሓይለ ገብረኤል
ሓይለ ኢየሱስ
ሓይለ ስላሴ
ሓይለ ማርያም
አክሊለ ማርያም
እሀተ ጊዮርጊስ
ገብረ ኪዳን
ወለተ ኪዳን
ወለተ ሚካኤል
ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን አመተ ማርያም ገብረእግዚአብሔር ወለተ እግዚአብሔር ወለተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ገብረ ማርያም
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን በረከት ይደርብን መምህር በፆሎት አስቡኝ ወለተመስቀል ብላቹ የአለውት በስደት አገር ነው
ወለተ እየሱስን
ወልደ ተክለ ሀይማኖት
አስካለ ማሪያምን
ስህነ ማርያም
ወንድማችን በፀሎትህ አስበን ፀጋውን ያብዛልን
በጣም በጣም ደስ እያለኝ ነው የሰማሁት ! እግዚአብሔር ይርዳን መልካም የሆነውን ነገር ያብዛልን !
ገብረ ህይዎት፣ወለተ ማርያም፣ጽጊ ማርያም፣መአዛ ማርያም፣እህተ ማርያም፣ወለተ ገበርእል፣ሂሩተ አብ፣መንበረ አብ፣ፍቅረ ማርያም፣ሂሩተ ገብርእል፣ብስራተ ገብርእል፣እህተ ማርያም፣ወለተ አብ፣ወለተ ጻድቅ።በጸሎት አስቡን አባቶቸ!
አክሊለማርያም ፍቅርተገብርኤል ብስራተማርያም ፍቅርተማርያም ፍቅረማርያም ወልደ ቂርቆስ እህተማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ወለተ መድህን ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: በእውነት ከሆነ የእዚአብሔር ቸርነቱ ድንቅ ነው!!
ውድ ወንድም ሆይ ! በዚህ ቻናል የሚቀርበው ሁሉ ! ፍፁም እውነት ነው ። ያመንክ እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን !!!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር !!!
እንኳን ደናህ መጡ መምህር
እንኳን የሰማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀው በዓል አደረሰችሁ አደረሰን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ተስፋየ እንካን በሰላም መጣህልን የኔ ኣባት እኔስ መስማት ብቻ ሆኘ ቀረሁ ኣምላኬ ሆይ መቸ ነው የምቀየረው እኔ ያለሁበት ቤት ለፀሎት ኣይመችም ወንድሜ ከመንተይ ካነበብከው በፀሎትህ እሰበኘ ሁላቹሁም ኣህት ወንድመቼ በፀለታቹ እሰቡኘ እግዛቤሄር ልቦናይ እንዲከፍትለይ በጣም ከፍተኛል😭😭
እደኔ
አይዛሺ እግዚአብሔር ያስብሺ ሁላችን ነው እማሚ
እሺ ኣህቴ ኣመሰግናለሁ ሁላችንም እግዛቤሄር ይርዳን
መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ሁለየም ገጠመኙን እሰማለሁ ግን አንዳንድ ነገሮችን አደርጋለሁ ምንም ልለወጥ አልቻልኩም ወንድሜ እባክህ እህተ ገበረኤል እና ተክለሥላሴ ብለህ በፀሎት አሥበን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ተወልደመድህን
ተስፋማርያም
ወለተንኪኤል
አበረሀፀዮን
ለተኪርሰቶስ
መምህር ተስፋዬ እመ ብርሃን የአገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ።
አስራተ ማርያም፣ ትርሲተ ድንግል፣ ተክለ አረጋዊ፣ አፀደ ማርያም፣ ማህደረ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ።
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ትምህር ብዙ ተጠቅሜአለሁ በርታ ወድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ በለኝ ጌታ ከኔ የተሻላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መንፈስ እየመጣ ይገናኝኛል እህተ ማሪያ እባላለሁ
ኪዳነ ምህረት ትቁምልሽ። አልጋሽ ላይ ከመተኛትሽ በፊት አማትበሽ ሰላም እለኪ ፀልይና ተኝ። ተስፋ ሳትቆርጭ ፀልይ። ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን።
@@ethio6437 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ውዴ እመቤት ኪዳነምርት በተራሽበት ከንፈሮችሽ ሁልየም ቀና ትሁንሽ ያሰብሽውን ሁሉ ትፈፀምልሽ እህቴ
አይዞሽ እህቴ መስገድ ጀምሪ በርች የሁሉም ችግር ነው በመቁጠሪያ መግረፍ ነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም እያልሽ
መቁጠሪያ ካልተገኘ ደሞ ባገኘሽው ነገር አምነሽ መግረፍ !!!
ስግደት መጀመር ከ 10 ቢሆንም አይዞሽ ፈሪ ነው በጣም ኮ!!!
@@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ አሜን
ስላም መምህሪ መጣሀልኝ welcome 🙏
ምእመናን ገጠመኞን ብቻ አይደለም ምታዳምጦት ኮርስ አለ 1-14 ድርስ ተምሬያለው መፍትሂ1-6 ተምሬዋለው ገጠመኞን1-133 አዳምጪዋለው የሚገርም ለውጥ አለ እኔ ጋ ኤፍታህ ይበለን ሁላችንም
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣መምህር ተሰፋየ ፣ስለምታረገው ሁሉ መድሃኒአለም ይክፈልህ ወድ አባታችን፣በፀሎት አስብን፣
ወለተ ሂወት፣
ወልደ ሚካኤል፣
ፀጋ ሰላሴ፣
ፀጋ ዘአብ ፣ ብላቹ አግዛቢሄር ይሰጥልኘ። 👏
መ ምኸር ፀጋውን ያብዛልኸ
ሀብተ ማሪያ እና ወለቸ ማሪያም አሰቡን በፀሎታችሁ
መምህር እንኳን ደና መጣህልን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እየተማርን ነው እኔንም
፣ፍቅርተ ስላሴ ብላችህ በፆለታችህ አስቡኝ፣
Hello Memher Tesfaya! I’ve been following you for the last 7 months or so I’m very Blessed to have you . I’m really inspired Sharing and telling everyone most of your videos and also I’ve send my little brother to you I’ve been living in USA over 19 years my life has been really hard please Memeher in the Name of GOD I need your Prayer my Name is GEBRA. MIKEL ybalale 🙏🏾 thanks!
በአማርኛ ለመፃፍ ሞክር
ኢትዮጽያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አይለቅም !
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምነህ! ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝና አጥብቄ ልፈልግህ ጌታ ሆይ አስተምርኝ😭😭😭መምህር አንድ ነገር አስታወስከኝ.. #ዛሬ ዱርየ የሆነ ሰው ነገ ሐዋሪያት ሊሆን ይችላል! በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ንግግር አስታወስከኝ!
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
ገብረ ስላሴ
ኃይለ ስላሴ
ወልደ ገብርኤል
አስካለ ማርያም
አፀደ ማርያም
በፀሎት አስቡኝ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ገብረሚካኤል
ገብረእግዚአብሔር
አስካሉማርያም " በጸሎታቹ አስቡን
Thank you so much memeher tesefaya I learned so many true stories from you it’s touching me every single word please pray EHETE MARYAM GOD bless you and all your family.
መምህር እንኳን ዳህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር
በገጠር አከባቢ በኔ በዳኩበት ከቤተ ጀምሮ እስከ ሰፈር በሙሉ ጨሌ ይደግሳሉ በጣም ያሳዝናል አለማወቃቸው በረከት አልባ አረከን የዛር መንፈስ
በትክክል ነው
ወለተ ማርያም፡ወለተ መድህን፡ወረደ ወልድ፡እህተ ማርያም፡ፍቅርተ ማርያም፡ወልደ ዮሐንስ፡ወለተ ሩፋኤል፡ገብረ ፃድቅ፡ወልደ አማኑኤል፡ፍቁረ ዮሐንስ፡ወልደ ዑራኤል፡ወለተ ማርያም፡አፀደ ማርያም፡አፀደ ማርያም፡በፀሎታችሁ አስቡን።
መምህር ፀጋውን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይብዛልህ
ወለተ ሰንበት
ፀዳለ ማርያም
ወልደ ብርሃን
ወልደ ሩፋኤል
ወልድ ሚካኤል
አመተ ሚካኤል
ወንድሜ ወልደ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን በረከትህ ይደርብን አሜን
አቤቱ ማረኝ የኔስ ከሰይጣን መሰሪያ የምፈታው መቸ ነው ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ አመለ ስላሴ ብላችሁ
ቃአለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
መምህርምነዉ ጠፋህ በጣም እንወድሀለን አትጥፋ ሱስ ነዉ የሆንህብን መግባትህን ሳይ እዘላለሁ በቃ ደስ ነዉ የሚለኝ
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ መምህር ድንግል ማርያም መሪ ትሁንህ በረከታችሁ ይደርብን ገ/መስቀል፣ወ/ዩሐንስ፣ወ/ሰንበት፣ወ/ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡኝ።ማህበረ አብነ ሰላማ አስብልን
በእውነት እረዴት በረከቱ ይደርብን መምህር በእውነት ለአንተም ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወለተ ኪዳን እና ወለተ ኪዳንን በፀሎት ያስበን
እህታችን ይህን መልእክት ካየሽ ወለተ ማርያም እና ወልደ ገብርኤል ብለሽ ፀልይልን እባክሽ፣ መምህራችን እናመሰግናለን።
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመዳም ቅመሞች ኑ እስኪ አብረን እንማር በዛውም ሰብስክራይቭ አድርጉኝ ውዶቼ
ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።መምህራችን።
በጉጉት ነው የምጠብቅህ መምህሬ እባክ ስልክህን ላክልኝ እንዴት ላገኝህ ከሀገር ውጭ ነው ያለሁት
0913311451
0940396668 የመምህር ተስፋየ ስልኬ ነው እግዚአቤሔር በያለንበት ይጠብቀን እኔም ስደት ነኝ !!
እኔም ሥደተኛ ነኝ እግዚአብሄር በሠላም ለአገራችን ያብቃን መምህር ሥራ ይበዛባቸዋል ሥክ አያነሡም እኔ ብዙጊዜ ብደውል አላነሡልኝም
እውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያዊ እና ክርሰቲያን አደረጉ የፈጠረኝ አመላክ
አመት መድህን
ወለተ መድህን
ወለተ ሀና
ወለተ በረሃን
ወለተ ማርያም
ወለተ ሰማአት
አፀደ ማርያም
አፀደ ማርያም
እህት ገወርጊሰ
ሀይለ ማርያም
ሀይለ እየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ሀይለ ገብርኤል
ሀይለ ገወሪጊሰ
ገበረ ክርሰቶስ
ሀብተ ሚካኤል
ወለደ ደሰማት
በፀሎታችሁ አሳቡን
ጽጌ ድንግል ፍቅርተ ስላሴ እሴተ መድህን ገብረ እግዚአብሔር ወለተ እየሱስ አምሀ ስላሴ ኃይለ ጊዮርጊስ ኃይለ ገብርኤል ብርሃነ መስቀል ሳህለ ጊዮርጊስ ፍቅረ ጊዮርጊስ ወለተ ሚካኤል
በጸሎት አስቡኝ
ወለተ መድህን : ገብረ ወልድ :
ወለተ ኢየሱስ :ወለተ ኪዳን ዜናዊ ገብርኤል ወለተ ማርያም ወልደ ሳሙኤል
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ወለተ ዮሃኒስ
ወለተ ጊወርጊስ
እህተ ጊወርጊስ
እሰተ ማርያም
ወልደ መድህን
ወልደ መድህን
እህተ ሚካኤል
ወለተ ማርያም
ፍቅርተ ማርያም
ሃይለ ጊወርጊስ
ገብረክርስቶስ ወለተማርያም ተክለሚካኤል ወለተስላሴ ፍቅርተስላሴ እና መላው ቤተሰባችንን በፀሎት አስቡን ከእስራታችን ይፍታን መድሀኒአለም አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የስመዐልና እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላምኩም የብዛሓዮ እግዚአብሔር አምላክ ገብረ ስላሴ ገብረፃድቅ ገብረ ዚሔር ገብረዚሔር ደስታ ወለተ ስላሴ ወለተ ፍረ ማርያም ወለተ ኪዳን ወለተ ኪሮስ ወለተትንሳኤ ወለተ ኪደን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ በጸጋ ይስጥልን ወንድማችን ወለተ ማርያም
መምህር ተስፋዬ ከነቤተሰቦችህ እረጂም እድሜ ከጸጋ ከበረከት ጋር እግዚአብሄርይስጥልን። ወንድማችንም በረከትህ ይደርብን በፀሎትህ አስበን ሀይለ ገብርኤልን ፣ሀይለ ማርያምን ፣ወለተ ሚካኤልን ፣ፍቅርተ ጊዮርጊስን፣ፅጌ ማርያምን፣እህተ ጊዮርጊስን፣አፀደ ማርያምን፣ ተክለ እስጢፋኖስን አስካለ ማርያምን በፀሎት አስቡን በረከታችሁ ይደርብን ።
😭አቤት መታደል እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር
ወልደ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
ወልደ መስቀል
ወልደ ሰንበት
ወልደ ዩሐንስ
ወልደ ማርያም
ፍቅርተ ስላሴ
ወለተ ኪዳን
ወለተ ጊወርጊስ
ወለተ ጊወርጊስ
ወለተ ማርያም
ወለተ ስላሴ
ወለተ ዮሐንስ
ወለተ ኪዳን
ወልደ ሃዋሪያት
ወለተ ኪዳን
ሰሀለ ድንግል
ወለተ ሩፋኤልን
ሂሩተ ስላሴ
ወለተ ሚካኤል
ወለተ ተንሳኤ
ጥበበ ስላሴ
ገብረ ሚካኤል
መምህር ተስፋ ሥላሴ ጸጋውን ያብዛልህ ጠላትህን እግርህ ሥራ ይጣልልህ በርታልን ወንድማችን ወለተ ሀና ብላችሁ አሰቡኝ የአባታችን ጸሎት በርከት ይደረብን
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቅድስተ ማርያም :ወልደ ኪዳን:ወለተ ኪዳን :ሀይለ ገብርኤል :ሀይለ ጊዬርጊስ:ትርሲተ ማርያም :ሀይለ ስላሴን:በተፀሎት አስበን።
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብኝ
እኅተ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
እኅተ ማርያም
በጸሎታችሁ አስቡን
ወለተ ትንሳኤ ገበረ እየሱስ ወለተ ስላሴ ሀይለ ሚካኤል ወለተ ስእነ ማርይም ወለተ እየሱስ ገብረ ስላሴ ወለተ ማርይም በፀሎታችሁ አስብን ወድሜ
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መምህርና ቤተሰቦቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ሰንበት እና ቀጥልበት መምህር እግዚአብሔር ከእነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልሕ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን በእውነት በጣም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ ወለተ መስቀል, ኃይለ ማርያም በፀሎት አስቡን
Memeher ebakehen Sehena Mariam beleh beselot asebeg.
1.አክሊለ ማርያም
2.ብስራተ ገብርኤል
3.እህተ ሚካኤል
4.መአዛ ማርያም
5.ዜና ማርያም
ፀጋው ይብዛለት ወድማችን አንተን የጎበኘእኔና ቤተሰቤን ይጎብኝልኝ ስርኩተ ማርያም አፀደማርያም ሀይለሚካኤል ተክለብርሀን ወልደይዋንስ ፀጋህ ብኝለይ ይደር መምህር እድሜክይርዘም
ገብረ እግዚአብሔር አባቴ አፀደ ማርያም እናቴ ገብረ መድህን ወንድሜ
ተክለ ማርያም ወንድሜ
እሴተ ማርያም እህቴ
ወለተ ሰማይት እህቴ
ፍቅርተ ማርያም እህቴ
ወለተ አማኑኤል ልጄ
ክንፈ ገብርኤል
ኪዳነ ማርያም
አስካለ ማርያም
bereketh Yderbn Memhrm Tsgawn Yabzalh
ገብረ አማኑኤል
እህተ ማርያምን ገብረማርያምና አክሊለ ገብርኤልን በፀሎት አስብን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር ወንድማችን በረከትህ ይድረሰን ገብረ ፃዲቅ
አመተ እየሱስ
ሀይለ ማሪያም
ወለተ እየሱስ
ገብረ እየሱስ
ወለተ ኪዳን
ወለተ እየሱስ
መፀሄት እየሱስ
የዚህ ታሪክ ባለቤት በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ኃይል እና ስልጣን በፀሎት ከነ መላ ቤተሰቤ አስቡን 🙏ወለተ እየሱስ
መቅደሰ ማርያም
ተስፋ እየሱስ
መንበረ ድንግል
እሰተ ገብርኤል
ኃይለ ጊዮርጊስ
ወለተ ሰንበት
ወለተ ሚካኤል
ወልደ ሚካኤል
ወለተ እግዚሔር
ወለተ መድህን
ወልደ ዮሀንስ
ብልህ በፀሎትህ አስበን ወንድማችን በረከትህ ይደርብን አሜን❤ 😢
ያባታችን የመምህር ግርማ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልን እንደ አላቸው ያሉትን አባቶች በምድር ላይ ያብዛልን የውንድማችንን በረከቱ ይደርብን
ውልደ መድን - ተክለ ሐዋርያት
ተክለ ሥላሴ
ክንፈ ገብርኤል
ውልደ ሚካኤል
ወልደ ሥላሴ
ውልደ ትንሳኤ
ውልደ እየሱሰ
ታዲዎሰ
ውለተ ኪዳን
አፀደ ማሪያም
ውለተ ማሪያም
አፀደ ማሪያም
ውለተ ማሪያም
አፀደ ማሪያም
ፍቅርተ ማሪያም
ውለተ ሚካኤል
ፍቅርተ ማሪያም
አፀደ ማሪያም
መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን
አሜን በእውነት የወድማች ዕረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎት ልመናው ይድረሰን አሜን
ተክለ እግዚህ መክብበ ጊዮርጊስ ሀብተ ጊዮርጊስ ሰይፈ ገብርኤል ወልደ አማኑኤል ወልደ ደዊት ወለተ እግዚህ ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል ሐመተ ሥላሴ ፍቅርተ አብ ፍቅርተ ሚካኤል ወለተ መድህን ሐመረ ድንግል አፍታህ በፀሎትህ አሰበን
የወንድ ማችን በረከት የደረሰን በፀሎት አሰበን ክፍለ ማርያም /ወለተ ኢየሱስ /ወለተ ኪዳን /ወልደ አረጋዊ/ አፀደ ማርያም አፀደ ማርያም/ትርሲተ ወልድ
በረከትህ ይደርብን ወለተ ሳራ ሃብተ ስለሴ ወልደ ትንሳኤ አስካለ ማርያም ወለተ ገብሪኤል ጽጌ ማርያም ወለተ መድህን በጸሎትህ አስበን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ
ከነቤተሠቤ በፀሎትክ አስበኝ የሁላችንም
ወለተ ማርያም
ተስፋ ሜካኤል
መበረ ማርያም
ወልደ ቂርቆስ
ወልደ አማኑኤል
ሀይለ ኢየሡሥ እግዛብሔር ይስጥልኝ
ወለተ ኪዳን
ወልደ ስማያት
ወልደ ኪሮስ
ወልደ ጊወርጊስ
ወልደ ስንበት
ወልደ ስንበት
ወለተ ኪዳን
በፆሎት አስብልኝ ወድሜ እግዚአብሔር በምህረት አይኑ ይጎብኘን አሜን
ወለተ ስላሴ ፣ወለተ ፃዲቅ፣ ወለተ ፃዲቅ፣ ወልደ ተክለ ሃይማኖት ፣ገብረ መሰቀል ገብረ መስቀል ዘ ሚካኤል ፣ ገብረ ኪዳን ፣እህት ህይወት ፣ገብረ ስምአት ወለተ መስቀል ሀብተ ገብርኤል በፀሎትህ አስበን በረከትህ ይደርብን
በፀሎት አስበን
ወለተ ማርያም
ወለተ አማኑኤል
ሀይለ ማርያም
አመተ ስላሴ
ገብረየስ ወለተ ስላሴ
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችንን በረከቱን ያብዛልን ወልደ ገብርኤል ጸጋወን ያብዛልን ወለተገብርኤልን በጸሎት ያስቡን
በኡነት ንእግዚአብሔር ይመስገን ተመስገንንን
ወልደ በትሮስ ወልደ ምሉህብርሃም
ወልደ ዮናስ ወልደ ስላሰ
ወለተ ልድያ ወለተ ህወት
ወለተ ስላሰ ወለተ መድህን
ወለተ ሃረገወይኒ ወለተ ብርሃን
ቃለሂወት ያሰማንል መምህራችን እሽ ለወድማችን ጸጋውን ያብዛልን በጸሎት ያስበን የማነብርሀን እና ሁለተስላሴ ሑለትማሪያም ፊቅርተ ማሪያም እነ ምቸኤላ በጸሎት ያስበነ
እባክዎን በፀሎት አስቡን
አፀደ ማርያም
ወልደ ትንሳዬ
ወልደ አማኑኤል
መአዛ ማርያም
ተስፋ ሥላሴ , ገብረ ጻድቃን, ገብረመድህን, ገብረመስቀል, መቅደ ማርያም, መርዓተ ሥላሴ, ገብረ እግዚአብሔር, አስካለ ማርይማ.
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን......
የቤተሰቤ የክርስትና ስም ነው በፃሌታችሁ አስቡን አሜን......
1. ወለተ ፃዲቅ
2. ብርሀነ ሥላሴ
3. ሀይለ ገብርኤል
4. እህተ ገብርኤል
5. ወለተ እየሱስ
6. ክፋለ ማርያም
7. ሀይለ ማርያም
8. ፀዳለ ማርያም
9. ተክለ ማርያም
10. ገብረ ሚካኤል
11. ሀይለ ገብርኤል
12. ገብረ መድህን
በእውነት እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛለወት መምህራችን ወንድማችን በረከቱ ይደርብን ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደ ማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ እመብርሃን እድሜ እና ጤና ትሥጥልን ቃለህወት ያሠማልን
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይክበር አሜን
ወንድማችን በከት ይድረሰን በፀሎትህ አስበኝ እህት ስላሴ አባቴን ገብር ስላሴ
ወለተ መስቀል ወለተ ሊባኖስ ወለተ ኢየሱስ ወለተ ገብርኤል ገብር ሂወት ገብር መስቀል ኪዳነ ማርያም ሰረፀ ሰላሴ መምህር እባክህ በፀሎትን ይሰበን ወንድማችን በብዙ መካራ የሉት ነውና
ፍቃደ ሰላሴ ወለተ አማኑኤል ተክለ አረጋዊ መቅደሰ ማሪያም ወልደ ሰማእት
እስክነ ሙሉ ቤተሰቤ በጸሎት ኣስቡን፡፡
ወለተጽዮን
ወልደሩፋኤል
ወለተእየሱስ
ገብረመድህን
ወልደ ስላሴ
ኪዳነ ማርያም
ወለተ ገብርኤል
መብዓ ፅዮን
ተክለ ማርያም
ወለተ መድህን
ገብረመስቀል