40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 305

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ወይኔ ቅዱስ ገብርኤል ምስጋና ይድረሰው ደስ ሲል ፃዲቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ ይነሳል። ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን። እኔም ቅዱስ ሚካኤል ተአምር እያደረገልኝ ነው። ምስጋና ይድረሰው

    • @binimtekie9587
      @binimtekie9587 4 года назад +4

      Kaleywet ysemaln🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

    • @balesh4790
      @balesh4790 4 года назад +2

      አሜን አሜል አሜን

    • @zinashteshome2764
      @zinashteshome2764 4 года назад

      @@binimtekie9587 sgggggglgfflflggidyxffyyyfufufyuuuuioooi

    • @zinashteshome2764
      @zinashteshome2764 4 года назад +1

      ስ rrrrersrrrrrs

    • @zinashteshome2764
      @zinashteshome2764 4 года назад +1

      ረ ereeኤረ ርርድሥድርድርርርዝዝድርር ssssdrseer

  • @እየሩስነኝየወንቅእሸቷ

    እንኳንደህናመጡ መምህር በእዉነትቃለሕይወትያሠማልን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    ያብስራው ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም አብስረን ክብርህ ይስፍአ ከአፅናፍ እስከአፀናፍ

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 года назад +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @tamirukidus811
    @tamirukidus811 4 года назад +2

    ድንቅ አስተምህሮ ነው ፈጣሪ እንድንለወጥ ልቦና ይስጠን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ

  • @keaman2432
    @keaman2432 4 года назад +2

    መምህር ተስፍሽ ሱስ ነህ መድሀኒት ነህ ፈውስ ዘርህ ይባረክ ልጆችህ ከፍ ከፍ ከፍ ይበሉ እሜን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ደስታ ይሁን አላቅም መጨርሻው ስደርስ አለቀስኩ ቅዱስ ገብርኤል ሲሉ እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ አበራ

  • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
    @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 года назад +11

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በስላም አደረሳችሁ
    መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት
    ግን ያሳዝናል በእውነት አረ እንኳን ያልገደሉት መደብደቡስ ለበጎ ነው
    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
    ወይኔ ልጂ አገኘ የልጅቱ እናት መልካም ሴት ናት የልጁ እናት ጾሎቷ ስምቶ ቅዱስ ገብርኤል ያበስራት እስይ
    መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት አቀራረብህ ትህትና የተሞላ ነው
    የዛሬውም እያዝናናም ያስተምራል ዋው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 4 года назад +2

      ማማዬ ሰይብስክራይብ አድርግኝ

    • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
      @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 года назад +1

      @@BeteHohe
      እሽ እህቴ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 4 года назад

      አዛኝቷ ማርያም እሽ ትበልሽ የኔ መልካም♥

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 4 года назад +28

    መምህር እንኳን ደና መጡ እናመሰግናለን የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚኬኤሌ አምታዊ ክብር ባህል በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ይሄ አጋጣሚ ቀላል ይመስላል ግን በጣም ከባድ ሂዬት ነው

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +61

    ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው
    የአምላክ ስም አለበት ስሙም ሚካኤል ነው
    ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔጋር ነው
    ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔጋር ነው
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች የዓመት ሰው ይበለን ይሄ ክፉ ጊዜ በምልጃው አሳልፎ ዳግም በቤቱ ለመሰብሰብ ያብቃን መ/ር አመሰግናለሁ ብትችል ስልክ ሜሴጅ ብትመልስ ደስ ይለኛል

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 4 года назад +4

      እማዬ እኔም ሰይብስክራይብ አድርግኝ

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 года назад +1

      🙏🙏🙏

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏❤

  • @agtdgtd8302
    @agtdgtd8302 4 года назад +23

    መምህር ተስፍዬ በህይወቴ ቢዙ ነገርን ተምሬብሀለሁ ምክንያቱም እኔ ብዙ ነገሮችን አግኛቼ ለእኔ ይሆናል ብዬ እማስበዉ ሁሉ አይሆንም ምክንያቱ ምንድን እያልክ አስባለሁ እናም የጠላቴ ሴራ መሆኑን አላቅም ነበር ብቻ ተዉት በህይወቴ አአንድ ልጂ ወደድኩትና በስደት ነዉ ያለንዉ እናም እንድሁም በእም ት ጠንካራ ነኝ ብዬ አስቤ ነበር እናም ልጁንም በጣም እወደዉ ነበር በእድሜዬ በጣም ይበልጠኝ ነበር እናም የምጠይቀዉን ነገር ሁሉ እንደሚፈፅምና ንሰሀን በመንፈሳዊ ህይወት እንደሚገባ ነገረኩት እናም እሽ አለኝ ከዛም አገኛሁት ቃል አስገባኝ በድንግል ማርያም ስም አስማለኝ ላልለየዉ እኔም እሱን እሽ ብዬ ቤተሰቦቼ ትልቅ ነዉ አገሩ ሩቅ ነዉ እያሉ እንዳታደርጊወተ አለኝ አናም በጣም እወደዉ ነበር ግን ምንም ሳላደርገገዉ አልፈልግሽም አለኝ እኔኮ ብዙ ጊዜ ለሱ ብዬ ተጣ ልቻለሁ በሕይወቴ ከቤተሰቦቼ ተለይቼ በህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ አፍቅሬዉ ክብሬንም ልሰጠዉ ስፈልግ አሱ እንደዛ ሲሰፈሰፍልኝ የነበረዉ እዉነት ሊሆን ሲል አበላሸዉ ምክንያቱንም ለማወቅ ፈለኩ ግን አልቻልኩም በጣም ተሰብሬ በማለቅስበት ሰአት ነበር አምላኬ ጋር እስከምጦላ ድረስ እኔን አትወደኝም አንድ እምወደዉ ሰዉ ባኝ ይኽንም አስተዉከኝ አምላኬን ሳሳዝን በድንገት ያንተን አዉዶ ስሰማ ለካም ይህ አለ ብዬ አምላኬን ይቅርታ ጠይቄ ይከኽዉ አሁን በሰላም እኖራለሁ አብሶ እነሱ ወደዉት እንደሚደበድባቸዉ ያለችዉ እንደተሰበረዉ ልባ እንደሴተኛ አዳራዋ ሴት ልቤን ሰብሮት ቢሄድ አሁንም የሰይጣን ስራ መሆንን ተረድቼ አለሁ እሱም ላይመለስ ትቶኝ ሄደ ከዛ በሗላ ወንዶችን በጣም እጠላቸዋለሁ ምክንያቱም በህይወቴ ወንድ ወደህይወቴ እንዳይገባ ስጠነቀቅ የኖርኩ ልጅ ነበርኩ ከጓደኞቼ ሲያለቅሱ ስለማይ እፈራ ነበር እኔም ደረሰኝ ግን እግዚያብሔር ይመስገን ብዙ አዉቂያለሁ የተማርኩትንና ያወኩትን በህይወት እንድኖር አምላክ ይርዳኝ እሕት ወንዶሞቼ እናት አባቶቼ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @paradisebright6072
      @paradisebright6072 4 года назад

      Egziabheir ynkebakebshal ayzosh ehte.

    • @tigatig457
      @tigatig457 4 года назад

      Ayizoshe yanchi yalehone selhunke nwe ya chwe begze yimetaleu betsglote berchi

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔም እደ አለች እቀረባለሁ ይሩቁኛል

    • @aeynalemaemogen5744
      @aeynalemaemogen5744 4 года назад +1

      አይዞሽ እህት እግዚአብሄር መልካሙን ነገር ያስብልሽ ህይወት ፈተና ናት ለሁሉም

  • @KidusRufaelTube
    @KidusRufaelTube 4 года назад +10

    ገጠመኞቹ ጥሩ ናቸው። አንድ አስተያየት አለኝ በተቻለ መጠን ስለ ዝሙት ወይም ሌላ ሃጥያት ስታወራ አስከፊነቱን እግዚብሄርንም የሚያሳዝን ፀጋን የሚገፍ መሆኑን አንድ ላይ ተናገር። የሃጥያት ጀብድ የለውም። አስከፊ የዝሙትን ሃጥያት እንደ ቀልድ እንደ ተራ ሥራ ማውራት ተገቢ አይደለም። ሃጥያቶቹም አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር እያንዳንዱ ነገር ባይዘረዘር ጥሩ ነው። መልእክቱ ማተኮር ያለበት የእግዚአብሄርን ማዳን እና የሃጥያትን ክፋት የሰይጣንን መሰሪነት ማጉላት መሆን አለበት። ይህ ዓለማዊ ትረካ ወይም ፊልም ሳይሆን እንደ መንፈሳዊ ገድል ነው መነገር ያለበት። እያንዳንዱ ቃላቶችም በተቻለ መጠን ጨዋና መንፈሳዊ መሆን አለባቸው።

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት ቅዱስ ገብርኤል ለኛም መልካሙን ነገር ያብስረን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 года назад

    እግዛቤሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ይላ ል ቅዱስ ገብረኤል የሁላችን መጨረሻ የሳምረው አሜን አሜን አሜን

  • @zainaz6276
    @zainaz6276 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ፡ይስጥልን መምህር
    አሜን አሜን አሜን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 года назад +2

    ዋውውው እንዴት ደስ ይላል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @ያልፍይሆንአይጊዜ
    @ያልፍይሆንአይጊዜ 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ታሪክ ይቀይራል ለወንድማችን ከድስ ነገር ያበሰረው የቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ለሁላችንም ይርዳን የኛንም ሒይወት ይቀይርልን ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ፫ !!

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በፆለት አሰቡን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስግን

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን
    #የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ ወገኖቼ እንደምን ዋላችሁ እንደምንስ አመሻችሁ
    እኔ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ
    ወገኖቼ ዛሬ የተደረገልኝን የቅዱስ ሚካኤልን ተዓምር ልንገራችሁ በመምሕራችን ትምህርት መሠረት አብዝቼ መስገድ ስማቸውን አየጠራሁ በቅዱሳን ስም ታሰሩ እያልኩ እጸልይ እሰግድ ነበር የጸሎት ውሃውን ግማሽ ለሰውነቴ ማለት እንደጸበል በሳፋ ላይ በመቀላቀል በሰወነቴ ላይ የቅዱሳንን ስም እየጠራሁ ታሰር እል ነበር ግማሹን የእውነት ጸበል አድርግልኝ ብዬ እጠጣለሁ ዛሬ ግን በጣም እየጨነቀኝ ጉሮሮዬን በጣም እያነቀኝ ነበር ጸሎቴን የጨረስኩት ስጨርስ ወደ ጽዳት ገባሁ ያረብ ሸቃላ ነኝ ራሴን ውጥር አድርጎ ይዞኛል ምራቄ ይበዛል ስውጠው ልውጣ ልውጣ ነው የሚለኝ ከዛም ሰዓት ሲደርስ ያን የጸሎት ውሃ ስጠጣ
    ከሆዴ እንቁላል የሚመስል ነገር ወጣልኝ ቢቻል በቪዲዮ ባሳያችሁ ደስ ይለኝ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ራሴን አሁን ከ9:15 ወዲህ ለቆኛል ጉሮሮዬን ግን አሁንም ትንሽ ይዞኛል በጸሎት አስቡኝ እትርሱኝ ቅዱስ ሚካኤልን አመስግኑልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ለኔ ለኃጢአተኛዋ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለሁላችሁም ይድረስላችሁ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 года назад +2

    ለመምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
    እግዚአብሔር ሆይ መጫረሻዬ አሳማርልኝ የሰምርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እኔንም አንድቀን እንደምታበሰረኝ አልጠራጠርም መምህር ቃለሂወትዠ ያሰማልን

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 года назад +2

    በጣም የሚገርም ገበመኝ ነው በውነት በጣም ብዙ ነገር ነው የምንማርበት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የተማርነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏

  • @aeynalemaemogen5744
    @aeynalemaemogen5744 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በጣም ይገርማል እግዚአብሄር ይሄን ክፉ መንፈስ ያርቅልን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @basilmutaz3189
    @basilmutaz3189 4 года назад +6

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል በኡለ በሰላም አደረሠችሁ

  • @mariyhaylemariam2409
    @mariyhaylemariam2409 4 года назад +6

    እካን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል እካን አደረሳቹ። ሃሳባቸውን ሁሉ ያሳካላቹ። ረጅም እድሜና ጤና ይስትሕ

  • @alemworku1254
    @alemworku1254 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር አሰተማሪ ገጠመኝ ነው መጨረሻው በጣም ደስ ይላል የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 года назад +1

    እግዝኦ ማአርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ከንደዚ አይነት ይጠበቀን መምህር እንኳን ደህና መጡ በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችኝ

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 4 года назад +4

    ይሔ የብዙ ትክሲ ሹፌርና የመኪና ሹፌሮች ባህሪ ነው ትልቅ እስተማሪ ነው ቃለሒወት ያስማልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደሰህ ይላል እግዜያብሄር ምን ይሳነዎል ቅድሰ ገብርኤል በምልጃው ደርሰልክ ለሁላቸን ይደርሰልን መምህር ተሰፋዬ አበር እግዜያብሄር ይጠብቅህ በማሪያም ሰውድክ ወድምቼዬ እንደተ ቤሆንልኝ እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን በፀሎት አሰብን ወልደ ገብርኤል አምደ ገብርኤል እህተ ማሪያም ወለተ ሰላሴ ብለክ በማሪም አሰበን

  • @AaAa-yj8wy
    @AaAa-yj8wy 4 года назад +3

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ አድሜና ጤና ይስልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የልጆችህ አባት ያድርገህ እማምላክ ከዲያብሎስ ፈተና ይጠብቅህ አሜን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጣም ደስ የሜል ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 4 года назад +3

    ውድ መምህራች እግዚአብሔ አምላክ ይጠብቅህ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ትምህርቶችን እያገኘን ነው ።አብሳሪው መላክ ሁላችነንም ሰላምን ያብስረን አቤት ደስ ሲል መጨረሻው አሁንም ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 года назад

    ቃለህውት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ይባርክህ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል እና ፅናትን የሚጠይቅ ታሪክነው ስሰማው ካሁን ካሁን ሞቱ የሚል ነገር በስጋት ነበር የሰማሁት ግን መንፈስን አሸንፈው በፀጋው ተባርከው መኖራቸው የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም የተመሰገነ ይሁን እኔ ሴት ብሆንም እራሴን እንድመረምር አድርጎኛል ፈጣሪ ከዚህ አስከፊ ዘመን አሻግሮን ለንሰሀ እና ለፆም ፀሎት ያብቃኝ
    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ለሀገራችን ያብቀን

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 года назад +3

    እንኳን ደና መጣክ ወድማችን መምህር ተስፋዬ ወደ አርባኛ ወደናፈቀን ገጠመኝ ሰላምክ ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 года назад +1

    መምህር በርታ እጅግ አስተማሪነው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 4 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ
    በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ለመምህችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 4 года назад +3

    አሜን መምህር ስላስተማርከን ሰለመከርን ባለውለታች ነህ ለባለ ታሪካች ላንተም አመሰግላው ማራናታ

  • @ራሄልራሄል-ደ8ጰ
    @ራሄልራሄል-ደ8ጰ 4 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ
    @ነይነይሱላማጢስ-ፈ7ሸ 4 года назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝን እውነት በጣም ነው አንጀቴን የበላኝ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 4 года назад

    Amen kale hiwet yasemalin memhir xegau yabzalih

  • @ሰላማዊትዘመን
    @ሰላማዊትዘመን 4 года назад +1

    መምህር እንኳን አደረሰህ ለቅድስ ሚኮኤል አመታዊ ባህል

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 года назад +2

    ሱሳችን እንደምነህ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tesfayeabebe3259
    @tesfayeabebe3259 4 года назад

    አሜን መምህር እንኳን በደህና መጡ።ቃለህይወት ያሰማልኝ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ1ለ

    ቃለሂውትን ያስማልን መምህር እናመሰግን ናለን

  • @meseret2813
    @meseret2813 4 года назад

    ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ ትልቅ ትምህርት እያገኝንበት ነው የሂወትን ቃል ያሰማል

  • @abebumulat1871
    @abebumulat1871 4 года назад

    እግዚአብሔር ልመስገን ስለሁሉም ነገር እንካንም ወደልቦናቸው መለሳቸው.
    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋ ያብዝለት

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከሚያስጨንቅ ነገር ያውጣን 🙏🙏🙏

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 года назад +1

    አግዚአብሔር ሸጋወን ያበዛለክ

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 года назад +1

    ቃለሒወት ያሠማልን መምህር !

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ሸ7ዐ

    መምህር እንኳን ደህና መጡ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው በአብዛኛዎቹ ሰዎች ላይ የሚከሰት ነገር ነው በእርሶዎ ውስጥ አድሮ ያስተማረን የመከረን ሉእል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 года назад +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ወንድሞቻችን የብዙ ሴቶችን ልብ መማረክ እንደ ጀብዱ የሚቆጥሩት እውነት በራሳቸው ተክለ ሠውነት ይመስላቸዋል ነገሩ ግን እንዲህ በእግዚአብሔር ፈቃድ ሲገለጥ ሲወራረስ፣ሲገበርለት የኖረ የጥልቁ ዲያብሎስ ና ጭፍራዎቹ ሴራ ነው።

  • @sisiteteklemariam1582
    @sisiteteklemariam1582 4 года назад +1

    ደስ የሚል ታሪክ ነዉ መምህር እናመሰግናለን መምህር ይገርማል የኔታሪክ ያሌለበት የለም

  • @Emebetsnh
    @Emebetsnh 4 года назад

    ተባረክ መምህር እራስን እንዳይ አድርገኽኛል

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረ ተስፋዬ በጣምምምምም በጣምምምምም በጣምምምምምምም ከቤተሰብ የመጣ ኮተት ገዲሎ ቀበረን በቁመታችን ሥቶቻችንንንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የእግረ እሳት ነዉ

  • @berktitube1339
    @berktitube1339 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @masy2770
    @masy2770 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መንህርችን

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናክ 🙏🙏🙏

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @sabamekuria6408
    @sabamekuria6408 4 года назад

    Kale hiyewet yasemalin memiher tesfaye iwenet new bizu temarikubet.fetari yigesetelen amen .antenem igiziabeher yitebekih.amen amen beteseben yitebekilen !!!!!!

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 года назад

    በእውነት በጣም ይገርማል እንየ የገርምኝ ገጋጠመህ ነገ የስው እግዚአብሔር በስው አድሩ ይገስፃል በስመአመ ቸሩ መድህን አለም መን ይስአንው

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 года назад

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር .... ይህ ይሆን ዘንድ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ተዋበችአይገፍ
    @ተዋበችአይገፍ 4 года назад +1

    ደስ የሚል ገጠመኚ ነዉ እናመሠግናለን መምህራቺን

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 года назад +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሰማእቱቅዱስጊወርጊስ-ገ7ደ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 4 года назад

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    አሜን እናመሰግናለን መምህር

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 года назад

    መምህር እንኳን ደህና መጡ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ቃለ ሀይወት ያሰማልን መእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለመላአኩ ቅዱሰ ሚካኤል አመታዋ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እባክህን ከባድ ችግር ገጥሞኛአል እኔ ያንተን ትምህርቶች ሰምቸ ወደተግባር ሰለውጠው ቤተሰቤ ከባድ ችግር ውሰጥ ገቡ መምህር እናቴ በጸና ታማለች በከባድ የመናፍሰት ችግር በጸሎት አሰበኝ መምህር።

  • @Al-xf1ke
    @Al-xf1ke 4 года назад +1

    ዋናው ነገር መመልሳቸው ነው እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @ሳራየድንግልማርያምልጅ

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልክ በጣም እሚገርም ነዉ

  • @ትርሴትፍቅር
    @ትርሴትፍቅር 4 года назад +1

    እንኳን በደህና መጣክልን መምህር

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 года назад +2

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @geriegelena9425
    @geriegelena9425 4 года назад

    አሜን ፫ 😇😇😇 መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማን👏💒💒💒

  • @አፀደማርያም-ቸ6ዸ
    @አፀደማርያም-ቸ6ዸ 4 года назад

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 года назад

    Amen Amen Amen Memihirachin Kalehiwet Yasemalin Kalebereketin Yasemalin Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen Memihir Ya sewinetu Tegosakkulal Yalikew Liji Betselotim Hone Bemikir Atileyew Atsinanaw 😭

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 года назад +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የሉእል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንካን አደረሳቹ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል የመልአኩ አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን ስለ ምታስተላልፍልን ትምህት በጣም እናመሰግናለን

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 4 года назад

      ማማዬ ሰይብስክራይብ አድርግኝ እህቴ

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 года назад +1

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Год назад

    Amen kale hiyote yasemalin

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 года назад +1

    መምህራችን እድሜን ከጤና ይስጥልን እኔ ብዙህይወቴን ለውጥከው እመብርሃን እረጅም እድሜን ያድልህ ይችን የሴት አይጥላን እምቃወምበት ልብን ይስጥኝ

  • @tonaeli911
    @tonaeli911 4 года назад +1

    እውነት ለመናገር የመናፍስት ውጊያ የተረዳውት መምህር ግርማ መሪ አቦ ሲያገለግሉ ከአስር ሰው በላይ በማይታደምበት ዘመን ነበር እና እጅግ ብዙ ህይወትን ከሚያሳጣ ፈተና ሁሉ አምልጫሉው የእድል መበላሸትማ እጅግ ብዙ እረ ስንቱን መድሀኒያለም አሳለፈው በይበልጥ መምህር እንዳሉት ስለ ዲያቢሎስ ውጊያ ሲነቃበት ያለው ውጊያ ከባድ ቢሆንም ድል ግን ለፀና ከርሱ ጋር ናት እናት እና ልጅን አምኖ የተሸነፈ የለም ካለ ተስፋ መቁረጥ መፅናት ብቻ ነው መምህር እጅጉን ብዙ የፀሎት ስልት ከርሶ ተምሪያለው ብዙ ነገሮችን በይበልጥ ነቅቻሉው በተጨማሪም ማን ያቃል አንድን ቀን ተገናኝተን ባለ ታሪኮት እሆናለው የኔም ታሪክ መፅሀፍ ይወጣዋል በገዳም የሚያቁኝ መነኮሳት እንደዛ ይሉኝ ነበር ለኔ ግን ከታሪክ በላይ ምስክርነት እንዲሆንልኝ ስለምፈልግ ነው ለአገሬ መሬት ያብቃኝ ፍፃሜዬን ያሳምርልኝ መምህር ሆይ በማንኛውም እገዛ ከጎኖት ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልኝ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ

    *መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሄር የተፈወሱትን መጨረሻ ያሳምረዉ ፈዉስ የሚሹትን እግዚአብሄር የድህነት ቀናችንን ይሰጠን በእዉነት በጣም ነዉ ደስስ የሚለዉ እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቀን ለሀገራችን ያብቃን የቅዱስ ሚካኤል እረደት በረከት ይደርብን ለአመቱ በሀገራችን እድናከብር ያድርገን*

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 4 года назад

    ተባረክ ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው መ ምህር

  • @meseretf1
    @meseretf1 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን።

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 года назад +1

    መምህር እንካን ድና መጣህ በጣም እስተምሪ ነው ቃለህይውት ይስምልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shhsssgsgsy9621
    @shhsssgsgsy9621 4 года назад +1

    Selame nene memherachene mek
    Ariachene wendemachene enkane
    Dehena metahelene kuduse mikal
    e kanete yehune amen amen amen

  • @tarafhtarafh6787
    @tarafhtarafh6787 4 года назад

    ሠላም ለናተ ይሁን የሉእል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እደምን አመሻቹህ እንኳን አደርሣቹ ለመላኩ ቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ ባአል ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህር አሥተምሮዎት በጣም ነው የወደድኩት ጥበቡን ያብዛለዎት ገጠመኝ ሢባል ቀላል ይመሥላል እጂ በጣም ከባድና አሥተማሪ ነው ወድጀዋለው ቀጥሉበት የብዞዎችን ነብሥ እየታደጉና እየቀየሩ ነው ውለታዎን እግዚያብሔር ይክፈለዎት መምህር የየማቶሣላትን እድሜ ይስጠዎ

  • @ሰላማዊትዘመን
    @ሰላማዊትዘመን 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛህ