Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
ወለተመድህን በፀሎታችሁ አስቡኝ
እንኳን ደናመጣህ መምህር. መምህር እኔም ገጠምኝ አለኝ ያለሁት ግን በስደት ነው
መምህር እግዚአብሔር የዚህን አይነት የበረከት ሥራ ተሳታፊ ቢያደርገኝ ብዬ ተመኘሁ
Memhrey tesfaye selekulu Neger tegedesentka amlaki kudusan osbika yhabeka
ሰላም መምህር በ Western Union መላክ ይቻላል?
❤🕊ይቺን ኮሜት ለምታነብ ሁሉ #ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስላችሁ አሜን፫//
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን በእውነት 🤲💞🥰
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫🙏🙏🙏
በእንባ የሚደመጥ በየቤታችን ያለና የሚኖር በተለይ እናቶቻችን በየዋህነትና በክፉ ምቀኝነት ያዋረሱን "የመከራ ሰንሰለት" መምህር የመላእክትን ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው ከሁሉ በላይ ትዕግሥትና ትሕትናህ የዘመናችን ሐዋርያ እውነተኛ የመልአከ መንክራት መልአከ መምህር ግርማ ወንድሙ ታማኝ የተግባር ተማሪና ወታደር እጅግ እንወድሀለን እጅግ እናከብርሀለን ተስፋ ሥላሴ ድንግል ከነልጇ ባለህበት ሁሉ ክብርና ሞገስ ትሁንህ
ሰላሜን የሚሰጠኝ ምርጥ ቤት መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋህን ይጨምርልህ
መምህር አደራ የምልህ ነገር ቢኖር እኛ ባንተ ትምህርት ተቀይረን ነብሳችን በእግዚአብሔር ሀይል እንዳዳንክልን ሁሉ ሌሎች አማርኛ ቋንቋ የማይችሉ ግን ያንተን ትምህርት መማርና አስተርጓሚ አተው የሚቸገሩ ብዙ ምእመናን አሉና እባክህ ከቻልክ በ ኦሮሚኛ,በትግረኛ,በወላይተኛ,በኢንግለዘኛ....አስተርጉመህ ብትለቅልን የብዙ ምእመን ነብስ ይድናል ግን እንደ ሀሳብ ነው እንጂ እንደሚከብድ አውቃለው ግን እንደምንም ብለህ አደራ ሞክርልን እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም ለመተርጎም እንረዳሀለን ⛪️⛪️⛪️💒💒💒⛪️⛪️⛪️
እህቴ እባክሽ በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ትክክል እኔም ልክ እንዳቺ ነው ኮሚንት የሰጠሁት ።
አሪፍ ሓሳብ ነው
Qal hewoten yasemalen meheirache tebarikkeli hunet 💒💒✝️✝️❤❤🥰🥰🙏🙏
የኔም ሓሳብ ነው ውዴዋ
የተመሰረተው ፅዋ ማህበር ገምቱ ስትል መምህር የጠባቂው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አፌ ላይ የመጣው በጣም ነው የገረመኝ መገጣጠም
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነው የዋልኩት so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@@_Godolyas7696 ወንድሜ ደምረኝ በቅንነት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት እዴት ደስ ይላን ሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን እውነት በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ነው እንመስግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ቅዱስ ሜካኤል አባቴ ከፊት ክሆላ ሆኖ ይጥብቅህ
Amen Amen Amen enkani abro adresen
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አመት አመት ያድርሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
መምህር ተስፋዬ በዕውነት እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ላይ አድሮ ዘመድ ከዘመዱ ጎረቢት ከጎረቢቱ በሰላም እንዲኖር እና የጠላትን ሰራ ያጋለጥክ የዘመናችን ድንቅ ሀዋርያ ነሀ በርታልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ የዘመን ሁሉ ይጠብቅህ💚💛❤
ውይ ደስ ሲል በሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች እና አውደምህረት ላይ ምትገኝበት ወቅት የድንግል ማርያም ልጅ ያቅርብልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህራችን 🥺❤️🙏🙏🙏
በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜንእፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ ለመቀየር ያድርገኝ አሜን(፫) መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልህ ከነ መላእ ቤተሰቦችህ
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መምህር ከነ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
በዉነት በጣም አስገራሚ አስደናቂ ነዉ እኛ ወደ እግዚያብሔር እንቅረብ እጅ የማይሆን ነገር ምንም የለምተመስገንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ ከዚህም በላይ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ዎለላይቱ ድግል ማርያም እመብርሃን የጌታ እናት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከነልጇ ከፊትህ ትቅደምልህ🙏🙏🙏
ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ያለምልምልን ወንድማችን አስተማሪያችን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚያሰኝ ስራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንበሰላም መጣክ መድኃኔዓለም አባቴ ኤፍታህባሌ የሰማሁት ለፍሬ ዕድሆንልኝ ✝️
ቅዱስ ገብርኤል እና እመቤት ድንግል ማርያም ለእሄም እና ለእህቴ ከዝ ህይወት እንንጡን በ ፀሎትችው አሰብ አደረ ሁላችንም
መምህራችን ከበርልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነበር የነደያን ህብረት የሰንበት ተማሪዎችን ህብረት እንዴት ድስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 💞⛪⛪💞
መምህራችን እዲሜ ከጤና ይስጥልን
ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን እንደ ንቀየር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🤲💞🥰መድሃኒአለም ያስብህ የምትወደው መልአክ አይለየህ አባቴ
የመምህር ተማሪዎች ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አሁንም ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችንም በየትኛውም ሁኔታ ወስጥ ያላቸው ፍቅር እና ደስታ እና ጤና እና መረጋጋት እና ማስተዋል እና ስኬትን እና በረከትን ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን አሜን
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ገና ብዙ ትውልድ ታተርፋለህ እንዴት ደስ ይላል በማርያም ከዚህ በረከት የተሳተፋችሁም ምንኛ ታደላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለእኔም በረከታችሁ ትድረሰኝ አሜን አሜን አሜን
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ፦ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር እንኳን ለሊ ቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ
እግዛብሄር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ የኔ ወንድም ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህን ይጠብቅ ለኛ እንደደረስክልን ላንተም ይድረስ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን......
እግዚአብኤር ይመስገንልኝ ይህን የመናፍስት የተደበቀ ሚስጢር የገለጠልን በጠላታችን ላይ እንድንሰለጥን እድንነቃ ያደረገን መልካም እንድንሰራ እንድናስብ ያደረገ የድንግል ልጅ መድአኒአለም ፈጥሮ ያልተወን የቅዱሳን አምላክ በየደቂቃው ይክበር ይመስገንልን 😭😭🤲🤲 መምህራችን አንተን አባታችንን መምህር ግርማን በዚህ መናፍስትን በማንቃት ስራ ላይ ያላችሁትን ሁሉ እመብርአን ተስፋችን መድአኒታችን የሆነችው ርህሪት ሁላችሁን ከነቤተሰባችሁ ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እስከመጨረሻው ድረስ ከአገልግሎታችሁ አይለዮዋችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወድአችዋለን❤❤❤🙏🙏🙏
የግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔረ ይባርካቹው መምራችን ኑርልን 🤲🤲🤲
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ድንቅ ታአምር ነዉ በጣም ደስ ይላል መድሃኔአለም በመንገድ ይምራን አሜን ወንድማችን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይባርክልን ያስብህ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ይጠብቅህ መምህርዬ አይዞህ በክርስቶስ ሁሉ ይቻላል።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ክብር ይስጥልን መምህራችን
መምህር አላማህ እቅድህ ሰፊነዉና መድኃኒያዓለም ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ እማ ፍቅር አትለይህ ሰላምና ጤና ያድልህ በርታልን በቻልነዉ ሁሉ ከጎንህ ነን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰህ እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የቅዱስ ገብርኤል ዝክር እንጀራ እየጋገርሁ የሰማሁት በጣም ደስ ይላል
እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን ክነ መላ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🙏💞💗🌺💐🌹
በጣም ደስስ ይላል መምህራችን እግዛአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲✝️💒✝️👍👍👍👍✅✅✅
የድንግል ማርያም ልጅ ያቅርብልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህራችን::
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቡዙ ነፍሳትን የሲኦል ስለሚያውጡልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም መምህሬ የሚገርም ታሪክ ነው ለሁላችንም የሚመለስ ቅን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልህ በበጎ አድራጎት ላይ ለምተሳተፉ ሁለ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ አቤቱ ለንስሃ አብቃኝ አምላክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ሲልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል በእዉነት በጣም ያስደስታል አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ትዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው:: መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይስጥህወላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድሜ::
አሜን በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአብሳርው ለመለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ዋዜማ አደረሳችሁ እመብረሃንን ያበሰራት ቅዱስ ገብርኤል እኛንም አድስ ነገር ያብስረን አሜን🥰🥰
እህቴ ብሩክታዊት እባክሽ በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ደስስስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ! ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የመምህር ልጆች እልፍ አእላፍ ያርጋችሁ ብዙልን ስንቱ ሰው ከጉድ አውጥታችሁ በትምህርታችሁ ለቅዱስ ቁርባን አበቃችሁ። እኛንም ኤፍታህ ይበለን ጌታ!!!🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የምሰራዉ ስራ ፈተና ቢኖረዉም የህዝቡን ነፍስ እያዳክ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን እስከነቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ አሜን
መምህር ረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን
መምህሬ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦች ጋር ይሁን❤❤
እኛስ በስደት አስተምሮክን አውቀን ተለወጥን ጠላታችንን አወቅን ግን የሚናፍቀኝ ለናቶቻችን በየቲቢው በየ ጉባኤው ያንተን ትምህርት የሚሰጥበት ቀን የሚናፍቀኝ እማምላክ መንገድክን ትምራክ በውነት የስንቶቻችንን ህይወት ፈጣሪ ባንተለይ አድሮ ላሰተማረን ክብር ምስጋና ይግባው ከምንገድክ እማምላክ ትጠብቅህ
መምህሬ የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አይዞህ ወንድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኛለው በርታልን እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁንክ የምትወደው ሩፍኤል ከክፍ ሰዋች ይሰውርክ ክፍዋችን ከእግር ሰር ይጣልልክ ኑሩርል ለኛ ለደካሞቹ ታስፈልገናለክ
መምህርዬ በእውነት እንዴት እደምገልፀህ አላቅም ቅዱስ ሩፈኤል ይጠብቅህ በእውነት እቅድህን ሁሎ ያሳካልህ
✝️እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅድስ ገብርኤል✝️ ✝️ዓመታዊ በዓል አደርሳችሁ አደረሰን✝️✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3Xሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3Xመልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3Xእሰገድ ለገብርኤል 3Xምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3Xስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3Xውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛአብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟልአብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይአብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግልአብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛአብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅአብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላአብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክአብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢአብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባልኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜንይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።ruclips.net/video/i84-vo-y74E/видео.html+ 👏 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል 👏 + #ታህሳስ_19 ✝️ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፥ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፥ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ። 🔥 ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም ያስሩ ዘንድ፥ ወደሚነድድም ወደ እቶን እሳት ይጥሉአቸው ዘንድ በሠራዊቱ ውስጥ ከነበሩት ኃያላን አዘዘ ። የዚያን ጊዜም እነዚህ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከቀሚሳቸው ከመጐናጸፊያቸውም ከቀረውም ልብሳቸው ጋር ታስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ። ✝️የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፥ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው። 🔥እነዚህም ሦስቱ ሰዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ታስረው በሚነድደው በእቶኑ እሳት ውስጥ ወደቁ።የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፦ ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን? ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፦ ንጉሥ ሆይ፥ እውነት ነው ብለው ለንጉሡ መለሱለት። ✝️ እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ #የአራተኛውም_መልክ_የአማልክትን_ልጅ_ይመስላል ብሎ መለሰ። የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፦ 🔥እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥#ሲድራቅና #ሚሳቅ #አብደናጎም፥ ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅም አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ። መሳፍንቱና ሹማምቶቹም አዛዦቹና የንጉሡ አማካሪዎች ተሰብስበው እሳቱ በእነዚያ ሰዎች አካል ላይ ኃይል እንዳልነበረው፥ የራሳቸውም ጠጕር እንዳልተቃጠለች፥ ሰናፊላቸውም እንዳልተለወጠ፥ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው አዩ። ✝️ ናቡከደነፆርም መልሶ፦ #መልአኩን_የላከ_ከአምላካቸውም_በቀር_ማንንም_አምላክ_እንዳያመልኩ_ለእርሱም_እንዳይሰግዱ_ሰውነታቸውን_አሳልፈ_የሰጡትን_የንጉሡንም_ቃል_የተላለፉትን_በእርሱ_የታመኑትን_ባሪያዎቹን_ያዳነ_የሲድራቅና_የሚሳቅ_የአብደናጎም_አምላክ_ይባረክ። ✝️ እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ፥ ቤቶቻቸውም የጕድፍ መጣያ ይደረጋሉ ብዬ አዝዣለሁ አለ። ( ትንቢተ ዳንኤል 3 ፥ 19 - 30 ) ~~~ #ገብርኤል ሆይ የአብ አካላዊ ቃል መሳክወ ብርሀን ለሚሆኑ ጆሮችህ ሰላም እላለውየውበታቸው ጸዳል የበረሃ አበባ ለሚመስለውም ጉንጮችህ ሰላም እላለው ገብርኤል ሆይከጭንቅና ከመከራ ለማውጣት የተላክህ መልአክ ነህና #ሠለስቱ_ደቂቅ በእሳት ጉድጓድ በተጣሉ ጊዜ ሁለቱ ክንፎችህን ጋርደህ ከመቃጠል እንዳዳንሃቸው እእኔንም አገልጋይህን በረድኤትህ ኃይል አድነኝ ። ~~ 🙏🔥 ከሚነደው እቶን እሳት ሠለስቱ ደቂቅን የታደገ 🔥 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን 🙏
AmenAmenAmen
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስበክ አይዞህክ መምህር እሸ መላእክት ሁሉም ከአንተ ጋር ይሁላክ እሸ
በጣምምምምምም ደስ ይላል የሰንበት ትምህት ቤቱ ስራ ድቅ ነው ቀጥሉበት ሁሉም የሥላሴ ልጅ አድ ነን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሀያሉ እግዚአብሄር አንተንና ቤተሰብህን በጠባቂ ቅዱሳን መላዕክቶቹ ይጠብቅህ::መምህር ተስፋዬ አንተና ሌሎችም እንደ አንተዉ በበጎ ምግባር በድህነት ትምህርት እዉነተኛዋን ተዋህዶ የወልድ ዋህድን የማዳን ብርሃናዊ ትምህርት በተግባር ስለምታሳይ እግዚአብሄር ያክብርህ ይባርክህ::
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🏿🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የቀሩቱም ይቀይርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሄር ይጠብቅክ እናመሰግናለን ሁላችንንም ለዝህ ክብር ይብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይውት ያሰማልንመምህር እናት አባቶቼእንካን ለዚ ክብር አበቃቹውእልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜንይፍቱን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ለነፊስህ ሞሆን እንደት ያረካል ያአገለግሎት ዘመናቹ ቸሩ መድኃኒ ዓለም ይባረከላቹ አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን♥️🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ይህንን የወደቀ የጨለማ ንጉስ የሆነ ጠላታችንን እንድናወርደው ስላደርግኸን እናመሰግንሀለን
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር እመቤቴ ትጠብቅካ🙏
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ በጣም ደስ የምል አሣታሚ በእውነት ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ሰለ ነበር ሁሉ አመሰግናለሁ እግጅ በጣም መምህራችን ማኑኤል ይሰጠን ቃል ህይወት ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፤ መምህር እግዚአብሔር አገልግሎተረህ ያስፋልህ በጭፍን ሳይገባቸው ሳያውቋችሁ የጥላቻ ዘርን ይሚዘሩትንም ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለሀያሉ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዕል መምህር ለመላው ቤተሰብ በሙሉ
እግዚአብሔር ይመስገን ልፋትህን ሁሉ ለፍሬ ለበቁልህ በቤቱ ሆነው ለመዳን እንቅፋት የሚሆኑትን ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መመህር የሚጠላህ እንዳለሁሉ የሚወድህ ነፍፍፍፍ አለ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይወድሀል እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤቶችም ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሰማያዊ ዋጋ ይስጣችሁ
ሰላም ለናት ይሁን አደት ዋላችሁ እንኳን ለቅዱስ ግብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ወድ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ቅዱስ ግብርኤል ይጠብቅህ በእውነት ለኛ ይህ ትለቅ ትምሀርት ነው ብርታልን ፀጋውን ያብዛልክ
በጣም ደሰ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በእድሜ በጤና የጠብቅልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን✝️✝️🙏🙏
ዘሚካኤል-ቲዩብ በእውነት ቁርጥ አንተን ታዳጊ ነው በቃ ሰው ተክታችኃል
መ ምህርባለውለታዬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 💐 በእውነት መምህር አንተ እንዲህ ደክመህ የለፋህበት ግብ ላይ ሲደርስ ባንተ ጽናት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በደስታ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች አሁንም እማ ፍቅር ከጸጋ ላይ ጸጋ ታልብስህ አሜን ፫ !!!የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ የእኔን ቤተሰብ አስታወሰኝ እድሜ ልካችን በመተት የምታንከራትተን ጎረቤት አለችን ባሏን ሳይቀን ለመንፈሱ ግብር በወጣበት አስቀርታዋለች የቀን ስራ ሊሰራ ሂዶ በዛው ሞተ💔 የእኛን ቤተሰብማ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል መምህር ከትምህርት ትምህርት ከስራ ስራ ባዶ ሁነን እንድንቀር ሆንን ታላቅ ወንድሜ ታንቆ እንዲሞት አደረገችው ያኔ ግን ራሱ እንደሞተ እንጂ ሰው እንዲህ ያደርጋል ብሎ ማንም አልጠረጠረም ። ሴትዮዋ ግን ቅርብ ጎረቤት ሆነን የቀብሩ ለት አልመጣችም በበነጋው ሃዘንተኛው ቁጭ ካለበት ከልጇ ጋር በእንስራ ውሃ ተሸክመው መጡ ከዛ እናቴ ደስታው ነው እዚህ ያስመጣሽ ብላ ተነስታ ልትመታት ስትል አያቴ ልጀ ተይ ሰው ይፈርዳል ሁሉንም ለፈጣሪ ስጭ ብላት ዝም አለች ። ውሃውን ቶሎ አስቀምጠው ሄዱ ሳይቀመጡ ።እሷ እድሜ ልካችን እንደምትሰራብን ግን በቅርቡ ነው ያወቅነው በጸበል ።አሁንም በየሰው ሃገር ተበታትነን ነው ያለነው ወገኖቼ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴን ሃይለ ጽዮን በጸሎታችሁ አስቡን !
#ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች መምህርዬ❤ እኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በስር ቤት ውስጥ እማ የስት ሂወት ተቀይሯል ጸጋውን ያብዛልህ የኛ ዕቁ❤🕊🛐⛪
ማርያምን በእንባ ጨረስኩት ቁራቢወቹን ሳይ መታደል ቅናት 😥😥😥😥😥 እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ መምህር ግን ታደለህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር ከነ መላ ቤተሰብህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስታማሪ ነው ብዙ ግዜ በትግርኛ መላአክ ነብሰይ ይሉታል ይህ ትምህርት በትግርኛ ቢተረጎም ብዙ ሰው ይቀየር ነበረ። ምክንያቱም በእውነት መልአክ ነው የሚመስላቸው።
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልክ አሜን💒💒💒💒💒
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን በእውነት እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክህ የመምህር ቤተሰቦች በሙ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ መምህርዬ አንተም በጸሎት ህ አሰበኝ
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋህ ይብዛልህ መምህርዬ አይዞህ ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይጠብቅሀል ቂቤም ተገፍቶ ነዉ አናት ላይ የሚወጣዉ አይዞህ ሰዎች ቢሰድቡህም አንተ ግን ፍሬህ የሚታይ ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን" እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ባዓል" ሃገራችን ትንሳኤውን ያሳየን"አምላክ ገብርኤል " ጸሎት እመብርሃን አይላይህ መምህራችን "
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አገልግሎታቹን ይባርክ🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በእውነት ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎትህን ዘመን ያርዝምልህ አንተንም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ትሸፍንክ
መምህር በማርያም ንስሀ አስገባኝ በማርያም ያለሁት ዱባይ ነው
በመጀመሪያ እንኳን ለአብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ ቤተሰብቼ ጥሩ የንቃት ግዜ ነበር እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ አንደበትክንም ልቦናክንም የበለጠ ይባርክልክ መላዕክት ሰማዕታት አባቶች እናቶች አንተንና ቤተሰቦችህን በምትሄዱበት መንገድ ጥላ ከለላ ይሁኗቹ ተባረኩ
እንካን ደና መጣህ መምህር እረጅም እድሜ ጤና ጋር ያድልልን
,በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆ እግዚአብሔር አምላክ እድሚና ጤና ያድልልን በእውነት መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን
ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ ድንቅ መርሐግብር ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከቃላት በለይ ነው ጎዶልያስ
መምህር እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰክ አንድ ጥያቄ ልጠይቅ ስልክክ እንቢ አለኝ መተት የሚያረግብኝ ሰው አውቀዋለሁ ወደ ንስሐ እንዲገባ የሚዬድበት መንገድ ጥሩ እንዳሎነ ብነግረውስ ይቅርታ እንባባ ብለውስ ምን ትመክረኛለህ
በመንፈሳዊ ጥቃት በፍጥረታዊ ህግ መጨየቅ አለመቻለ ያሳዝነኛል
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ተስፋዬ አበራ ሞላ
1000473154 335
በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ
በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
ወለተመድህን በፀሎታችሁ አስቡኝ
እንኳን ደናመጣህ መምህር. መምህር እኔም ገጠምኝ አለኝ ያለሁት ግን በስደት ነው
መምህር እግዚአብሔር የዚህን አይነት የበረከት ሥራ ተሳታፊ ቢያደርገኝ ብዬ ተመኘሁ
Memhrey tesfaye selekulu Neger tegedesentka amlaki kudusan osbika yhabeka
ሰላም መምህር በ Western Union መላክ ይቻላል?
❤🕊ይቺን ኮሜት ለምታነብ ሁሉ #ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስላችሁ አሜን፫//
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን በእውነት 🤲💞🥰
Amen amen amen 🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን፫🙏🙏🙏
በእንባ የሚደመጥ በየቤታችን ያለና የሚኖር በተለይ እናቶቻችን በየዋህነትና በክፉ ምቀኝነት ያዋረሱን "የመከራ ሰንሰለት"
መምህር የመላእክትን ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው
ከሁሉ በላይ ትዕግሥትና ትሕትናህ
የዘመናችን ሐዋርያ እውነተኛ የመልአከ መንክራት መልአከ መምህር ግርማ ወንድሙ ታማኝ የተግባር ተማሪና ወታደር
እጅግ እንወድሀለን እጅግ እናከብርሀለን
ተስፋ ሥላሴ ድንግል ከነልጇ ባለህበት ሁሉ ክብርና ሞገስ ትሁንህ
ሰላሜን የሚሰጠኝ ምርጥ ቤት መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋህን ይጨምርልህ
መምህር አደራ የምልህ ነገር ቢኖር እኛ ባንተ ትምህርት ተቀይረን ነብሳችን በእግዚአብሔር ሀይል እንዳዳንክልን ሁሉ ሌሎች አማርኛ ቋንቋ የማይችሉ ግን ያንተን ትምህርት መማርና አስተርጓሚ አተው የሚቸገሩ ብዙ ምእመናን አሉና እባክህ ከቻልክ በ ኦሮሚኛ,በትግረኛ,በወላይተኛ,በኢንግለዘኛ....አስተርጉመህ ብትለቅልን የብዙ ምእመን ነብስ ይድናል ግን እንደ ሀሳብ ነው እንጂ እንደሚከብድ አውቃለው ግን እንደምንም ብለህ አደራ ሞክርልን እግዚአብሔር ይርዳህ እኛም ለመተርጎም እንረዳሀለን ⛪️⛪️⛪️💒💒💒⛪️⛪️⛪️
እህቴ እባክሽ በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ትክክል እኔም ልክ እንዳቺ ነው ኮሚንት የሰጠሁት ።
አሪፍ ሓሳብ ነው
Qal hewoten yasemalen meheirache tebarikkeli hunet 💒💒✝️✝️❤❤🥰🥰🙏🙏
የኔም ሓሳብ ነው ውዴዋ
የተመሰረተው ፅዋ ማህበር ገምቱ ስትል መምህር የጠባቂው ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል አፌ ላይ የመጣው በጣም ነው የገረመኝ መገጣጠም
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ መላኩ ቅዱሰ ገብርኤል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነው የዋልኩት so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
@@_Godolyas7696 ወንድሜ ደምረኝ በቅንነት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት እዴት ደስ ይላን ሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን እውነት በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ነው እንመስግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ቅዱስ ሜካኤል አባቴ ከፊት ክሆላ ሆኖ ይጥብቅህ
Amen Amen Amen enkani abro adresen
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አመት አመት ያድርሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
መምህር ተስፋዬ በዕውነት እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ላይ አድሮ ዘመድ ከዘመዱ ጎረቢት ከጎረቢቱ በሰላም እንዲኖር እና የጠላትን ሰራ ያጋለጥክ የዘመናችን ድንቅ ሀዋርያ ነሀ በርታልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የቅዱሳን አምላክ የዘመን ሁሉ ይጠብቅህ💚💛❤
ውይ ደስ ሲል በሁሉም ሰንበት ትምህርት ቤቶች እና አውደምህረት ላይ ምትገኝበት ወቅት የድንግል ማርያም ልጅ ያቅርብልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህራችን 🥺❤️🙏🙏🙏
በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን
እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ ለመቀየር ያድርገኝ አሜን(፫) መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልህ ከነ መላእ ቤተሰቦችህ
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 መምህር ከነ ቤተሰቦችህ እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
በዉነት በጣም አስገራሚ አስደናቂ ነዉ እኛ ወደ እግዚያብሔር እንቅረብ እጅ የማይሆን ነገር ምንም የለምተመስገንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪
መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ ከዚህም በላይ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ ዎለላይቱ ድግል ማርያም እመብርሃን የጌታ እናት በዘርፋፋ ቀሚሷ ከነልጇ ከፊትህ ትቅደምልህ🙏🙏🙏
ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ያለምልምልን ወንድማችን አስተማሪያችን ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚያሰኝ ስራ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን
በሰላም መጣክ መድኃኔዓለም አባቴ ኤፍታህ
ባሌ የሰማሁት ለፍሬ ዕድሆንልኝ ✝️
ቅዱስ ገብርኤል እና እመቤት ድንግል ማርያም ለእሄም እና ለእህቴ ከዝ ህይወት እንንጡን በ ፀሎትችው አሰብ አደረ ሁላችንም
መምህራችን ከበርልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነበር የነደያን ህብረት የሰንበት ተማሪዎችን ህብረት እንዴት ድስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር እናንተንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 💞⛪⛪💞
መምህራችን እዲሜ ከጤና ይስጥልን
ቃልህወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን እንደ ንቀየር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🤲💞🥰መድሃኒአለም ያስብህ የምትወደው መልአክ አይለየህ አባቴ
የመምህር ተማሪዎች ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር ባአል በሰላም እንኳን አደረሳችሁ አሁንም ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁላችንም በየትኛውም ሁኔታ ወስጥ ያላቸው ፍቅር እና ደስታ እና ጤና እና መረጋጋት እና ማስተዋል እና ስኬትን እና በረከትን ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን አሜን
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ገና ብዙ ትውልድ ታተርፋለህ እንዴት ደስ ይላል በማርያም ከዚህ በረከት የተሳተፋችሁም ምንኛ ታደላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ለእኔም በረከታችሁ ትድረሰኝ አሜን አሜን አሜን
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ፦ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር እንኳን ለሊ ቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በሠላም አደረሳቹ
እግዛብሄር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ የኔ ወንድም ዘመንህን ይባርክ ቤተሰብህን ይጠብቅ ለኛ እንደደረስክልን ላንተም ይድረስ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን......
እግዚአብኤር ይመስገንልኝ ይህን የመናፍስት የተደበቀ ሚስጢር የገለጠልን በጠላታችን ላይ እንድንሰለጥን እድንነቃ ያደረገን መልካም እንድንሰራ እንድናስብ ያደረገ የድንግል ልጅ መድአኒአለም ፈጥሮ ያልተወን የቅዱሳን አምላክ በየደቂቃው ይክበር ይመስገንልን 😭😭🤲🤲 መምህራችን አንተን አባታችንን መምህር ግርማን በዚህ መናፍስትን በማንቃት ስራ ላይ ያላችሁትን ሁሉ እመብርአን ተስፋችን መድአኒታችን የሆነችው ርህሪት ሁላችሁን ከነቤተሰባችሁ ትጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል እስከመጨረሻው ድረስ ከአገልግሎታችሁ አይለዮዋችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወድአችዋለን❤❤❤🙏🙏🙏
የግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን በጣም ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔረ ይባርካቹው መምራችን ኑርልን 🤲🤲🤲
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ድንቅ ታአምር ነዉ በጣም ደስ ይላል መድሃኔአለም በመንገድ ይምራን አሜን ወንድማችን መድሃኔአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ይባርክልን ያስብህ
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ይጠብቅህ መምህርዬ አይዞህ በክርስቶስ ሁሉ ይቻላል።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ክብር ይስጥልን መምህራችን
መምህር አላማህ እቅድህ ሰፊነዉና መድኃኒያዓለም ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ እማ ፍቅር አትለይህ ሰላምና ጤና ያድልህ በርታልን በቻልነዉ ሁሉ ከጎንህ ነን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህሬ የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሰህ እጅግ የሚደንቅ ትምህርት ነው የቅዱስ ገብርኤል ዝክር እንጀራ እየጋገርሁ የሰማሁት በጣም ደስ ይላል
አሜን አሜን አሜን
እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህራችን ክነ መላ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏🙏💞💗🌺💐🌹
በጣም ደስስ ይላል መምህራችን እግዛአብሔር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲✝️💒✝️👍👍👍👍✅✅✅
የድንግል ማርያም ልጅ ያቅርብልን እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ መምህራችን::
መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ቡዙ ነፍሳትን የሲኦል ስለሚያውጡልን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም መምህሬ የሚገርም ታሪክ ነው ለሁላችንም የሚመለስ ቅን ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር መምህሬ የቅዱሳን ጥበቃቸው አይለይህ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንልህ በበጎ አድራጎት ላይ ለምተሳተፉ ሁለ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ አቤቱ ለንስሃ አብቃኝ አምላክ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ሲልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያስደስታል በእዉነት በጣም ያስደስታል አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ ትዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው:: መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይስጥህወላዲት አምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ወንድሜ::
አሜን በእውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛልን
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአብሳርው ለመለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ዋዜማ አደረሳችሁ እመብረሃንን ያበሰራት ቅዱስ ገብርኤል እኛንም አድስ ነገር ያብስረን አሜን🥰🥰
እህቴ ብሩክታዊት እባክሽ በቅንነት ደምሪኝ
በጣም ደስስስ ይላል የእግዚአብሔር ስራ! ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የመምህር ልጆች እልፍ አእላፍ ያርጋችሁ ብዙልን ስንቱ ሰው ከጉድ አውጥታችሁ በትምህርታችሁ ለቅዱስ ቁርባን አበቃችሁ። እኛንም ኤፍታህ ይበለን ጌታ!!!🤲
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የምሰራዉ ስራ ፈተና ቢኖረዉም የህዝቡን ነፍስ እያዳክ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን እስከነቤተሰቦችህ ትጠብቃችሁ አሜን
መምህር ረጅም እድሜና ፀጋ ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን
መምህሬ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦች ጋር ይሁን❤❤
እኛስ በስደት አስተምሮክን አውቀን ተለወጥን ጠላታችንን አወቅን ግን የሚናፍቀኝ ለናቶቻችን በየቲቢው በየ ጉባኤው ያንተን ትምህርት የሚሰጥበት ቀን የሚናፍቀኝ እማምላክ መንገድክን ትምራክ በውነት የስንቶቻችንን ህይወት ፈጣሪ ባንተለይ አድሮ ላሰተማረን ክብር ምስጋና ይግባው ከምንገድክ እማምላክ ትጠብቅህ
መምህሬ የምወደው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ አይዞህ ወንድማችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ እንዲሰጥህ እመኛለው በርታልን እግዚአብሔር ከጎንክ ይሁን እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ጥላ ከለላ ትሁንክ የምትወደው ሩፍኤል ከክፍ ሰዋች ይሰውርክ ክፍዋችን ከእግር ሰር ይጣልልክ ኑሩርል ለኛ ለደካሞቹ ታስፈልገናለክ
መምህርዬ በእውነት እንዴት እደምገልፀህ አላቅም ቅዱስ ሩፈኤል ይጠብቅህ በእውነት እቅድህን ሁሎ ያሳካልህ
✝️እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅድስ ገብርኤል✝️ ✝️ዓመታዊ በዓል አደርሳችሁ አደረሰን✝️
✝የቅዱስ ገብርኤል የክብር ስግደት ✝
ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ወደኔ ና 3X
ሊቀ መልአኩ ሆይ ወደኔ ና 3X
መልአከ መጋቤ ሐዲስ ሆይ ወደኔ ና 3X
እሰገድ ለገብርኤል 3X
ምስጋና ይሁን ለገብርኤል 3X
ስብሐት ይሁን ለገብርኤል 3X
ውዳሴ ይገባሌ ለገብርኤል 3X
አብሳሪው ገብርኤል፥ የአብ መልእክተኛ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የወልድ ባለሟል
አብሳሪው ገብርኤል፥ የመንፈስ ቅዱስ አገልጋይ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አብሳሪ ድንግል
አብሳሪው ገብርኤል፥ የካህናተ ሰማይ ጎደኛ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የሚካኤል ወዳጅ
አብሳሪው ገብርኤል፥ የመኃይማንን ከለላ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አጽናኝ መልአክ
አብሳሪው ገብርኤል፥ አማላጅ ተራዳኢ
አብሳሪው ገብርኤል፥ እሳተ ነበልባል
ኦ የራማው ንጉሥ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፥ ክብርና ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለመ ዓለም አሜን
ይሄ ሊንክ በመንካት በድምፅ አብረን መስገድ እንችላለን እንኳን አደረሳችሁ።
ruclips.net/video/i84-vo-y74E/видео.html
+ 👏 #ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል 👏 +
#ታህሳስ_19
✝️ የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም ላይ ቍጣ ሞላበት፥ የፊቱም መልክ ተለወጠባቸው፤ እርሱም ተናገረ፥ የእቶንም እሳት ይነድድ ከነበረው ይልቅ ሰባት እጥፍ አድርገው እንዲያነድዱት አዘዘ።
🔥 ሲድራቅንና ሚሳቅንም አብደናጎንም ያስሩ ዘንድ፥ ወደሚነድድም ወደ እቶን እሳት ይጥሉአቸው ዘንድ በሠራዊቱ ውስጥ ከነበሩት ኃያላን አዘዘ ። የዚያን ጊዜም እነዚህ ሰዎች ከሰናፊላቸውና ከቀሚሳቸው ከመጐናጸፊያቸውም ከቀረውም ልብሳቸው ጋር ታስረው በሚነድድ በእቶን እሳት ውስጥ ተጣሉ።
✝️የንጉሡም ትእዛዝ አስቸኳይ ስለሆነ የእቶኑም እሳት እጅግ ስለሚነድድ፥ ሲድራቅንና ሚሳቅን አብደናጎንም የጣሉአቸውን ሰዎች የእሳቱ ወላፈን ገደላቸው።
🔥እነዚህም ሦስቱ ሰዎች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ታስረው በሚነድደው በእቶኑ እሳት ውስጥ ወደቁ።የዚያን ጊዜም ንጉሡ ናቡከደነፆር ተደነቀ ፈጥኖም ተነሣ፤ አማካሪዎቹንም፦ ሦስት ሰዎች አስረን በእሳት ውስጥ ጥለን አልነበረምን? ብሎ ተናገራቸው። እነርሱም፦ ንጉሥ ሆይ፥ እውነት ነው ብለው ለንጉሡ መለሱለት።
✝️ እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤
#የአራተኛውም_መልክ_የአማልክትን_ልጅ_ይመስላል ብሎ መለሰ። የዚያን ጊዜም ናቡከደነፆር ወደሚነድደው ወደ እሳቱ እቶን በር ቀርቦ፦
🔥እናንተ የልዑል አምላክ ባሪያዎች፥
#ሲድራቅና #ሚሳቅ #አብደናጎም፥ ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው። ሲድራቅና ሚሳቅም አብደናጎም ከእሳቱ መካከል ወጡ። መሳፍንቱና ሹማምቶቹም አዛዦቹና የንጉሡ አማካሪዎች ተሰብስበው እሳቱ በእነዚያ ሰዎች አካል ላይ ኃይል እንዳልነበረው፥ የራሳቸውም ጠጕር እንዳልተቃጠለች፥ ሰናፊላቸውም እንዳልተለወጠ፥ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው አዩ።
✝️ ናቡከደነፆርም መልሶ፦ #መልአኩን_የላከ_ከአምላካቸውም_በቀር_ማንንም_አምላክ_እንዳያመልኩ_ለእርሱም_እንዳይሰግዱ_ሰውነታቸውን_አሳልፈ_የሰጡትን_የንጉሡንም_ቃል_የተላለፉትን_በእርሱ_የታመኑትን_ባሪያዎቹን_ያዳነ_የሲድራቅና_የሚሳቅ_የአብደናጎም_አምላክ_ይባረክ።
✝️ እኔም እንደዚህ የሚያድን ሌላ አምላክ የለምና በሲድራቅና በሚሳቅ በአብደናጎም አምላክ ላይ የስድብን ነገር የሚናገር ወገንና ሕዝብ በልዩ ልዩም ቋንቋ የሚናገሩ ይቈረጣሉ፥ ቤቶቻቸውም የጕድፍ መጣያ ይደረጋሉ ብዬ አዝዣለሁ አለ።
( ትንቢተ ዳንኤል 3 ፥ 19 - 30 )
~~~
#ገብርኤል ሆይ
የአብ አካላዊ ቃል መሳክወ ብርሀን ለሚሆኑ ጆሮችህ
ሰላም እላለው
የውበታቸው ጸዳል የበረሃ አበባ ለሚመስለውም ጉንጮችህ
ሰላም እላለው
ገብርኤል ሆይ
ከጭንቅና ከመከራ ለማውጣት የተላክህ መልአክ ነህና
#ሠለስቱ_ደቂቅ በእሳት ጉድጓድ በተጣሉ ጊዜ
ሁለቱ ክንፎችህን ጋርደህ ከመቃጠል እንዳዳንሃቸው
እእኔንም አገልጋይህን በረድኤትህ ኃይል አድነኝ ።
~~
🙏
🔥 ከሚነደው እቶን እሳት ሠለስቱ ደቂቅን የታደገ 🔥
#ሊቀ_መላእክት_ቅዱስ_ገብርኤል
ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን
🙏
AmenAmenAmen
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትስበክ አይዞህክ መምህር እሸ መላእክት ሁሉም ከአንተ ጋር ይሁላክ እሸ
በጣምምምምምም ደስ ይላል የሰንበት ትምህት ቤቱ ስራ ድቅ ነው ቀጥሉበት ሁሉም የሥላሴ ልጅ አድ ነን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
ሀያሉ እግዚአብሄር አንተንና ቤተሰብህን በጠባቂ ቅዱሳን መላዕክቶቹ ይጠብቅህ::መምህር ተስፋዬ አንተና ሌሎችም እንደ አንተዉ በበጎ ምግባር በድህነት ትምህርት እዉነተኛዋን ተዋህዶ የወልድ ዋህድን የማዳን ብርሃናዊ ትምህርት በተግባር ስለምታሳይ እግዚአብሄር ያክብርህ ይባርክህ::
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህራችን 🙏🏿🥰
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር የቀሩቱም ይቀይርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሄር ይጠብቅክ እናመሰግናለን ሁላችንንም ለዝህ ክብር ይብቃን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይውት ያሰማልን
መምህር እናት አባቶቼ
እንካን ለዚ ክብር አበቃቹው
እልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን
ይፍቱን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ለነፊስህ ሞሆን እንደት ያረካል ያአገለግሎት ዘመናቹ ቸሩ መድኃኒ ዓለም ይባረከላቹ አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን♥️🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ይህንን የወደቀ የጨለማ ንጉስ የሆነ ጠላታችንን እንድናወርደው ስላደርግኸን እናመሰግንሀለን
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር እመቤቴ ትጠብቅካ🙏
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ በጣም ደስ የምል አሣታሚ በእውነት ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ሰለ ነበር ሁሉ አመሰግናለሁ እግጅ በጣም መምህራችን ማኑኤል ይሰጠን ቃል ህይወት ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ፤ መምህር እግዚአብሔር አገልግሎተረህ ያስፋልህ በጭፍን ሳይገባቸው ሳያውቋችሁ የጥላቻ ዘርን ይሚዘሩትንም ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ ለሀያሉ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዕል መምህር ለመላው ቤተሰብ በሙሉ
እግዚአብሔር ይመስገን ልፋትህን ሁሉ ለፍሬ ለበቁልህ በቤቱ ሆነው ለመዳን እንቅፋት የሚሆኑትን ልቦና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን መመህር የሚጠላህ እንዳለሁሉ የሚወድህ ነፍፍፍፍ አለ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይወድሀል እግዚአብሔር ያክብራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤቶችም ስለምታደርጉት መልካም ነገር ሰማያዊ ዋጋ ይስጣችሁ
ሰላም ለናት ይሁን አደት ዋላችሁ እንኳን ለቅዱስ ግብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አደረስን ወድ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ቅዱስ ግብርኤል ይጠብቅህ በእውነት ለኛ ይህ ትለቅ ትምሀርት ነው ብርታልን ፀጋውን ያብዛልክ
በጣም ደሰ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በእድሜ በጤና የጠብቅልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን✝️✝️🙏🙏
ዘሚካኤል-ቲዩብ በእውነት ቁርጥ አንተን ታዳጊ ነው በቃ ሰው ተክታችኃል
መ ምህርባለውለታዬ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 💐 በእውነት መምህር አንተ እንዲህ ደክመህ የለፋህበት ግብ ላይ ሲደርስ ባንተ ጽናት እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ በደስታ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች አሁንም እማ ፍቅር ከጸጋ ላይ ጸጋ ታልብስህ አሜን ፫ !!!
የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ የእኔን ቤተሰብ አስታወሰኝ እድሜ ልካችን በመተት የምታንከራትተን ጎረቤት አለችን ባሏን ሳይቀን ለመንፈሱ ግብር በወጣበት አስቀርታዋለች የቀን ስራ ሊሰራ ሂዶ በዛው ሞተ💔 የእኛን ቤተሰብማ ስንቱ ተነግሮ ያልቃል መምህር ከትምህርት ትምህርት ከስራ ስራ ባዶ ሁነን እንድንቀር ሆንን ታላቅ ወንድሜ ታንቆ እንዲሞት አደረገችው ያኔ ግን ራሱ እንደሞተ እንጂ ሰው እንዲህ ያደርጋል ብሎ ማንም አልጠረጠረም ። ሴትዮዋ ግን ቅርብ ጎረቤት ሆነን የቀብሩ ለት አልመጣችም በበነጋው ሃዘንተኛው ቁጭ ካለበት ከልጇ ጋር በእንስራ ውሃ ተሸክመው መጡ ከዛ እናቴ ደስታው ነው እዚህ ያስመጣሽ ብላ ተነስታ ልትመታት ስትል አያቴ ልጀ ተይ ሰው ይፈርዳል ሁሉንም ለፈጣሪ ስጭ ብላት ዝም አለች ። ውሃውን ቶሎ አስቀምጠው ሄዱ ሳይቀመጡ ።
እሷ እድሜ ልካችን እንደምትሰራብን ግን በቅርቡ ነው ያወቅነው በጸበል ።
አሁንም በየሰው ሃገር ተበታትነን ነው ያለነው ወገኖቼ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን ባለቤቴን ሃይለ ጽዮን በጸሎታችሁ አስቡን !
#ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች
መምህርዬ❤ እኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በስር ቤት ውስጥ እማ የስት ሂወት ተቀይሯል ጸጋውን ያብዛልህ የኛ ዕቁ❤🕊🛐⛪
ማርያምን በእንባ ጨረስኩት ቁራቢወቹን ሳይ መታደል ቅናት 😥😥😥😥😥 እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ መምህር ግን ታደለህ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር ከነ መላ ቤተሰብህ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስታማሪ ነው ብዙ ግዜ በትግርኛ መላአክ ነብሰይ ይሉታል ይህ ትምህርት በትግርኛ ቢተረጎም ብዙ ሰው ይቀየር ነበረ። ምክንያቱም በእውነት መልአክ ነው የሚመስላቸው።
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያብዛልክ አሜን💒💒💒💒💒
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን በእውነት እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክህ የመምህር ቤተሰቦች በሙ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
መምህርዬ አንተም በጸሎት ህ አሰበኝ
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋህ ይብዛልህ መምህርዬ አይዞህ ፈጣሪ ከፊት ከኋላ ይጠብቅሀል ቂቤም ተገፍቶ ነዉ አናት ላይ የሚወጣዉ አይዞህ ሰዎች ቢሰድቡህም አንተ ግን ፍሬህ የሚታይ ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን" እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ባዓል" ሃገራችን ትንሳኤውን ያሳየን"አምላክ ገብርኤል " ጸሎት እመብርሃን አይላይህ መምህራችን "
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን