Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንተ የእግዚአብሔር ሰው እየሰራህ ያለው ነገር የሚያስደንቅ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
ኣምላኬ ለኔም ከዚ መኣት ፍታኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ማርያምን ብላቹ 😭😭😭
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አይ ነብሴ ይሄን የመሰለ አባት እያለሽ ትቅበዘቢያለሽ😢😢 እህታችን እንኳን መድሃኒአለም እረዳሽ የልጆችሽ ስብዕና አስቀናኝ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አባታቸዉም ገራሚ ነክ ምርጥ ልብ ነዉ ያለክ ፈጣሪ አይለውጥብክ መምህራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
1
Amen amen amen mimiher kal hiwet yasemalen amen
,
zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz
በጣምይመገርምገጠመኝነውአባትእግዚብሔርቸርነትአይነብሴይሃንይመስለእልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልንመምህር.እውነት በጣም.ይገርማል.አስተማራመካራ.ሁላችንም.እራሳችንን.እንድናይ የሆነገጠመኝ.ነው.መጨረሻችንን.ያሳምርልን
በስመ አብ እንዴት የሚገርም የእግዚአብሔር ምህረት ያየንበት ታረክ ነው በእውነት በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት እድለኛ ነሽ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እስራትሽን ፈታልሽ ተመስገን !!! መምህር ብዙ ግዜ ከገጠመኙ በፊትና በኋላ ምክርና አስተያየት ትለግሰናለህ እንዴት እንደሚጠቅም እንዴት እንደሚያነቃን እንዴት ብዬ ልንገርህ አንዳንዴ ታሪኩ ሳይጀመር ይህን ያህል ደቂቃ ወሰድኩ ትላለህ እንዲህ ስትል እንዴት ብዬ ልንገረው ከገጠመኙ በላይ እንደሚጠቅመን እንደተጠቀምንበት እላለሁ መምህር እባክህን ስለ ደቂቃው አትጨነቅ ያለህን እግዚአብሔር ያቀበለህን ንገረን አስተምረን በእርግጠኝነት ይህ ሀሳብ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙሀኑ ነው ።
እውነት ነው እህቴ
እውነት ነው እኔ እዳውም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር
ይሄን ገጠመኝ ስሰማ በጭቀት ጨረስኩት ቁና እየተነፈስቁ እየጨነቀኝ ጨረስኩት ምን ይሆን እኔጋር ያለዉ ጌታ ሆይ ዉስጤን ተመልከት የኔ ጌታ እኔ የማላቀዉ አተ የምታቀዉ ዉስጤን ተመልከተዉ 😭😭😭
Amen amen enm gar yelwem amelak yemleket
ብጣዕሚ ዝገርም ታሪክ እዩ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤
*_እንካን ደህና መጣህ መምህር በስምአብ የዛሬ ገጠመኝ የተለየ ነው የእግዝአብሔር ስራ እጅግ እጹብ ድንቅ ነው 🥺የሰማነውን የእግዚአብሔር ቃል 30 60 100 ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ይርዳን_*
እግዚአብሔርፀጋውንያብዛለወትመምህር
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
ፈጣሪ በዚህ ቤት ታምር የሰራህ በኔም በሀጥኖ ቤት ታምርህን ግለፅ እደክፋቴ አትመልከተኝአምላኬ መምህርዬ ተባረክ ኑርልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
Amenamenamenamenለሁላችንምይሁንልን
መምህርዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
በጭንቀት ጨረስኩት ካሁን ካሁን አባረሯት እያልኩ በስመዓም አህታችን በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ብታሣልፌም መጨረሻሽ ስላማረ ደስ ብሎኛል እግዚዓብሄር ይመሥገን እኔንም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ባለቤቴ እና ቤተሠቦቸ እደቀየሩልኝ
የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ክብር አምነነው ለማይከዳን እግዚአብሐር
የሚገርም ገጠመኝ, አበቃለት የተባለ ሂወት እግዚአብሔር እንደዚ ይቀይራል.መምህር ተስፋዬ እንደ ስምህ ለብዙዋች ተስፍ ሁነሀል'ና እግዚአብሔር የሂወትህ ተስፋ ይሁን ተባረክ ረዥም እድሜ ከነቤተሰብህ❤
ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለስዋን ያደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የሰማነው ለፍሬ ለትምህርት ያድርግልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በየእለቱአዲስና አስደናቂ ትምርት ነው የመ/ር ተስፋዬ ተማሪ ያደረገኝ አምላኬ ከልብ አመሰግናለሁ። እስኪ ሁላችሁም መ/ረ ተስፋዬ አበራን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉ??
ፈጣሪ ይጠብቀው ከነመላ ቤተሰቡ የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ🙏
በጣም የሚገርም ታርክ ነው እንዲዚህ አይነት በሂንዲ ፊልም ብቻ ነበር ማቀው በኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲዚህ አይነት ይኖራል ብዬ በፍፁም አልገምትም ነበር ማሪያምን መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እንኳንም ደውልክላቸው ሰላምዬም እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልሽ የኔ መልካም❤❤❤
እባካቹ ወንድም እህቶቼ ባለቤቴ ታሟል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ገብረ ስላሴ ብላቹህ❤❤❤
Egezaber yemarelesh
መምህር ተስፋዬ ይህ እጅግ አስተማሪ የሆነ መርሀ ግብር የሰው ልጁ ምንም እንኳ የከረፋና ያደፈ ቢሆንም ሁል ግዜ በእግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ እጆቹ የማይጠየፉን ሁሌ እኛን ለማዳን ምክንያት የሚፈልግ አባታችንም እናታችንም መሆኑን የምንረዳበት መንፈሳዊ ዳሰሳ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
😢አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የወደቁትን ማንሳት ይችልበታል አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ድንጋይ የደነደነው ልቤን መልሰው😢 የምገርም የምያስተምር ገጠመኝ ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ. ግሩም ነው❤
እጡብ ድቅ ታሪክ ነው በእውነት ተምሬበት አለሁ
ማርያምን እጅግ በጣም የሚገርም የሚደቅ የእግዚአብሔር ድቅ ተሀምር ነዉ 🙏እግዚያቢሄር የወደቀን ያነሳል የተረሳን ያስታዉሳል የቆሸሸን ያፀዳል። እኽታችን ለዚ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 💞🙏🙏🙏
መምህር የእግዚአብሔር በረከት ባንተ ላይ ይሁን። ይሄ ለነእገሌ መልስ ስጥ የሚሉትን እንዳለ አትውሰደው። የግብግብ ሜዳ የሚናፍቀን ሰዎች ብዙ ነን። ቀስበቀስ በናንተ መካከል አጥር እንዲገነባ እየተደረገ ነው። ሃሳቡን አንስተህ (ማንም ይበለው ማን)፤ ይሄ ልክ አይደለም ...በዚ በዚ መሰረት (ማጣቀሻ) ብለህ ካስረዳኸን በቂ ነው። የሰማው ላልሰማ የተማረው ላልተማረው ያዳርሳል ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።
Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲💚💛❤መዝሙረ ዳዊት 11(12)ለመዘምራን፡አለቃ፥ስለ፡ስምንተኛ፡የዳዊት፡መዝሙር።1፤አቤቱ፥አድነኝ፤ደግ፡ሰው፡አልቋልና፥ከሰው፡ልጆችም፡መተማመን፡ጐድሏልና።2፤ርስ፡በርሳቸው፡ከንቱ፡ነገርን፡ይናገራሉ፤በሽንገላ፡ከንፈር፡ኹለት፡ልብ፡ኾነው፡ይናገራሉ።3፤የሽንገላን፡ከንፈሮች፡ዅሉ፡እግዚአብሔር፡ያጠፋቸዋል፥ታላቅ፡ነገርን፡የምትናገረውን፡ምላስ፤4፤ምላሳችንን፡እናበረታለን፤ከንፈራችን፡የእኛ፡ነው፥ጌታችን፡ማን፡ነው፧የሚሉትን።5፤ስለድኻዎች፡መከራ፥ስለችግረኛዎች፡ጩኸት፡እግዚአብሔር፦አኹን፡እነሣለኹ፡ይላል፤መድኀኒትን፡አደርጋለኹ፥በላዩም፡እገልጣለኹ።6፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተፈተነ፡ሰባት፡ጊዜ፡እንደ፡ተጣራ፡ብር።የእግዚአብሔር፡ቃላት፡የነጹ፡ቃላት፡ናቸው።7፤አቤቱ፥አንተ፡ጠብቀን፥ከዚችም፡ትውልድ፡ለዘለዓለም፡ታደገን።8፤በሰው፡ልጆች፡ዘንድ፡ምናምንቴ፡ከፍ፡ከፍ፡ባለ፡ጊዜ፡ክፉዎች፡በዙሪያው፡ዅሉ፡ይመላለሳሉ።
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኦየሱስ ብላችሁ
ሲስማ በጣም ያሳዝናል እያለቀስሁ ነው ያስማሁት ከፉውች ያጥላሉ እግዚአብሔር የተጣለውን ያነሳል በህይወት መግናኛቶ እድለኛነት እራሱን ሳይስጠፉት እንኳንም መጨርሻሽ አማር ደግሞም በይበልጥ ያሳምርል እህት የእኛም የተዘጋብነን ያከፈትልን
እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ እና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን የእናታችን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እኔ እና {ሐና} ዛሬ መምህር ይገባል እያልን እስከ 2 ሰአት ጠበቅንህ አሁን ገጠመኝ ለቀቅክልን እንዃን ደና መጣህ
amen ...anchi gna manim yemkedmish yelem aa kenahubsh
አሜን❤
AMEN Enkuwan Abro Aderesen Ehte menfesawi lemelame lay yeleshm beselam new ?
በሰመ አብ በጣምበጣም ደንቅ ገጠመኝ ነዉ በጣም ቡዙ ትመህርት ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ያኑርልን መምህር 🥰🥰🥰🥰😍😍😍
እዉነት ነው እህቴ❤❤❤ እናዳምጣለን ጉልበት ሰጭ ትምህርት እየሰማን ብንሰራ እንማርበታለን ❤❤❤❤ለመምህራችን ጸጋዉን ያባዛለት ለኛም ❤❤❤አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤❤አሜን ❤አሜን ❤ አሜን ❤
በጣም በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነውእህቴ በቤቱ ያፆናቹ በርቱ ሴጣንን ሁሌ ቅዱስ ሚካኤል ከግራችን ስር ይጣልልን አሜንመምህር ፀጋው ይብዛልክ
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ መምህር ።የሚገርም ታሪክ ነው ላቺ የደረሰው መድሃኒአለም ለኔም ይድረስልኝ ።የመምህር ተማሪዎች በፆሎት አስቡኝ ብርሃነ ማርያም ብላችሁ ማዳመጥ እንጂ ተግባር ላይ ዜሮ ሁኑዋል ሂወቴ
መምህራችን ዛሬ ያቀርበወ በጣም ድቅ ገጠመኝ ነወ የምር 🙏🙏🙏🙏🙏
ሳቤላ የሚል መፅሃፍ : ዱሮ ልጅ ሆኜ ያነበብኩት ትዝ አለኝ :: ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ :: በማታውቀው ነገር መከራዌን አየች :: እባክህ : ባለቤቷ : ይህችን ምስኪን ሚስትህን : ቀሪው ህይወቷን ተደስታ እንድትኖር አድርጋት :: በጣም አሳዝነችኝ :: ወዳ አይደለም ይህንን ሁሉ መከራ የተቀበለችው ::እግዚአብሄር ቀሪ ህይወትሽን ይካስሽ :: 17 አመት በከንቱ በመከራ አለፈብሽ : ለበጎ ያድርግልሽ :: መልካም ኑሮ እመኝልሻለሁ ::ቡና እንዳትጠጪ : አደራ
መምህር በፀሎትህ አስበኝ🤲 በክብር ደሙ በቅዱስ ስጋው መጋባት እፈልጋለሁ ፍሰሃ ፅዮን እና ወለተ ስላሴ ብለህ መምህር 🤲🤲🤲🤲
ረቂቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው. በእውነትቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በጣም የሚያሳዝን ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ መሆኑን ተገንዝቤበታለው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መዝሙር ዳዊት 50 ÷1-4 አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ መሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ። 2 ከበደሌ ፈጽሞ አጠበኝ ከኃጢአቴም አንጸኝ። 3 እኔ በደሌን አውቃለሁና ኃጢአቴንም ሁልጊዜ በፈቴ ነውና። 4 አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ በነገርህ ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ታሸንፍ ዘንድ ። የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ጸሎቱ አይለየን
አሜን
ወልደ ማርያም። ፀልዮልኝ
እግዚአብሔር ይቅረ በልን እግዚአብሔር ልቡንይጣቹወንዴሜችን መ መምህር
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የታየበት ነው ክእኛ የሚጠበቀው በምን ኃጥያት ብንወድቅ ተፀፅተን ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን መንፈሳዊነታችን ማጠናክር ይገባል ችግሮቻችንን እግዚአብሔር ያስተካክልልናል ያባ ገበረኪዳን ጉዳይ ትኩረት መሰጠት ያለበት ጉዳይ ነው እኔም እራሴ በምገለገልበት ደብር በዜህ ጉዳ ካንድ ሰንበት ተማሪ ጋር ተጨቃጭቀናል ማስረጃ ያቀረበልኝ አባ ገብረኪዳን እነ መምህር ግርማን ሀሰትኛ ናቸው ብሎ ነው ያለኝ በጣም ያሳዝናል ዳቢሎስ ተሰሚ በሆኑ አባቶች እየተጠቀመነው እግዚአብሔር ይህን መንፍስ ይገፅሰው
በእውነት የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት ከዚህ ታሪክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫❤❤❤
መምህራችን ብዙ አትርፈናል በእያንዳንድዋ ገጠመኝ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ይርዳን አሜን
ተአምር ነው መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ጌታየሚገርምና አስተማሪ ነው አቤት የዲያቢሎስ ሴራ ይሄንን እሠማ ዘንድ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን በምህቱን ያለን መምህር ወላዲተ አምላክ ትከተልህ በጣም የሚገርም ነው
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን ባንተ ነቅተናል ብእዉነት የ እግዝኣብሄር ስራ ኡፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ፣እድሜና ጤን ይስጥክ መመህር
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት❤❤❤ በጣም ደስስስስ የላል በስተመጨረሻ ስለረዳሽ የልኡል እግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን የኣገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዛብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏 ክፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት🙏❤️
በጣም ደስ የሚል ጰምለው በላይ በተሰፋ ልብን ይሚሞላ የሚያጽናና አቤቱ የእርሱ ሥራ በምን ይገለጻል ተመሰገነ እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር
እዉነት ደግመን ደጋግመን እግዚአብሔርን ማመስገን አለበን። የልጆቹ እናት የባሏና የልጆቿ እዉነተኛ ፍቅር ስለነበራት እግዚአብሔርም ረድቷት ለዚህ በቅታለች። ታሪኩ በራሱ ብዙ ሰዉ ያስተምራል። መምህራችን ይኼን ፈተና ገጠመኝ እንድታቀርብ የረዳህን እግዚአብሔር ማመስገን እፈልጋለሁ በአንተ ብዙ ተዓምር እያየን ነዉ።
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለስሙ ይሁን መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም የሚገርም በጣም የሚያስደስት ነው
የእድሜ ዘመንህን ያርዝመው ወንድማችን
በስመአብ የዛሬው ገጠመኝ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይሄንን ያክል በድለነውም ሀጢአታችንን ሳይፀየፈን ሊያድነን ሁልጊዜ ይጠራናል እኛ እየጠፋን እናስቸግረዋለን😢😢 አቤት ቸርነቱ እባክህን ጌታ ሆይ እኔም ከጠፉት ልጆችህ አንዷ ነኝና ፈልገህ ካገኘሀቸው ጋር ቀላቅለኝ🙌 ከእህታችን ገጠመኝ ብዙ ትምህር አግቼበታለሁ አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ፍፃሜሽን ያሳምረው መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ እፁብ ድንቅ ነው በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
አሜን ተባረክ ይጠብቅህ❤
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ እኛንም ያግዘን😥😥😥🙌🙌
መምህራችን እኳን በሰላም መጣክ👏
ብጣዕሚ ደስ ስለ ዝተ ቀየረት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤ ኣነ ካብዚ ትምህርቲ ብሓቂ እየ ተማሂረ ምክንያቱ ኣብ ሂወት ክጥይቆ ዝግበአኒ ነገር ኣሎ ።💛መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን ይገርማል ሁሌ ፈተና ገጠመኝ ትምህርት ካዳመጥኩ በኃላ ብርታት፣ትጋት፣ ፅናት፣ትግስት ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ብዝት ይበልልህ🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገረም ገጠመኝ ነው መመህር የሰውየው ፀባይ የልጆቹ ትትና ደስ ይላል አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለሰው መልካም ሰሪ አደረገ አሜን🙏🙏🙏🙏❤
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረ እጅግ እፁብ ድቅነው የጌታችን ስራ ተመስገን ♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ❤🎉መጣህ መምራችን❤🎉
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይህን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ መምህራችን አንተንም እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንልን ስንቱን ተማርን ባንተ እድሜህን ያርዝምልን
ተባረክ መምህር ተስፋዬ
ቃለህይወት ያሠማልን ምህር ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ቃለህዪወት ያሠማልን ወንዲማችን❤❤❤❤
አሜን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ታሪክ አስር መቶ ፍሬ የምናፍራ ያድርገን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን
Wow በጣም ይገርማል ከ ሚገርምህ እራሴን እንዳይ ነው ያረከኝ ባሌን ስንት ጡሩ ነገር ሲያረግ አይታየኝም እላመሰግነውም 99% ጡሩ ነገር እርጎ 1% የሆነ የሆነ ነገር ከረግ በቃ እለቀለት ሁሌ ዝቅ እንዳረኩት ነው እኔ እራሴ ይገርመኛል ጡሩ ነገር ለመናገር እፍልግ እና ግን ተገልብጦ ጭራሽ ያሰብኩት ቀርቶ አንተ መን እረክልኝ ብየ ኡሌ መሳደብ ነው እንዳብጠለጠልኩት ነው እሱ ለራሱ መሮታል እንድ ቀን እንኮን ጥሩ ነገር ሰርቼ አላውቅም በቃ ሁሌ ዝቅ እንዳረግሽኝ ንው ይለኛል ግን እውነታው እንደዛ አይደለም በጣም መልካም ባል እና መልካም አባት ነው ስለሱ ልቤ የሚያስበው ሌላ አፌ ግን መቆጣጣር አልቻልኩም እስካሁን በትዳር መቆየታችን ልራሱ ይገርመኛል በተደጋጋሚ ለልከው ነገር እውንት ነው ትዳሬን እንዳይቀጥል የሚፈልግ አካል አለ ማለት ነው እባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከ ባልዎ እና ልጇችው ብላቹ ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የሚገም ትምህርት ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የመለሰ አምላክ በዚም በሌላም ሃፅያት ለምንገኘው ይመልሰን ያንፃን አሜን
ድንግል ማርያም ታስብሽ. ትዳርሽን መዳኒያለም ይጠብቅልሽ
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏
ግሩም፡ድንቅነው፡እግዚአብሔር፡ፈጣሪ፡የረዳት፡ይክበር፡ይመስገን፡ሁላቺንም፡ይርዳን፡ሰላምህ፡ይብዛ፡መምህር፡ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን
እፁብድንቅ ትምርት ነዉ በመምህር ለኛም ቀኙን መንገድ ይምራን አሜን የሥደት መጨረሻዬን አሣልርልኝ😢ወለተ ሥላሤ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ👏😪
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የሷን ታሪክ የቀየረ አምላክ የኛንም ይቀይርልን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
በጣአም ግሩም ትምህርት ነዉ
እንኳን አደረሰን መምህር በጣም ድንቅ ተምረ ነዉ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ህይወቱን የማለሰ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
በእውነት መምህራችን ቃለህወት ይስማልን
የልኡል እግዚአብሔርን ድቅን ስራውን በማየቴ ደስብሎኛ ገጠመኙን ስሰማው በጉጉት እና በጭንቀት ነበር ስሰማው የነበረው ከዛ እግዚአብሔር የተለያዩትን አንድ አደረገ ለኛም ፈጣሪ ፈተናችንን ያስወግድልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም እድለኛ ነች ብእውነት እግዚአብሔር ፀሎተን እና ንስሃዋን ተቀብላታል የእኛን መመለስ ብቻ የሚፈልግ ድንቅ አምላክ
ቃላት የለኝም። እግዚአብሔር የሚሳነው የለም። እግዚአብሔር ይመስገን።
እረበጣምይገርማልበጣምደስይላልቃለሕይወትያሰማልንመምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን ናይ አገልግሎት ዘመንከ ይባርኽ ምመህሮ
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር ሆይ የውስጤን ተመልከት😢
መመህ ቃለህወት ያሠማልን እረጂም እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥልን እግዜአብሄር
በጣም ይገርማል እውነት ነው ግን በጥም ይከብዳል በስምእም በፍልም በስራ ጥሩ ነው ይገርማል በእውነት እግዚአብሔር ድንቅ ነው መምህር ግን እንት ግን እንዴት ቻልክው በእውነት ከባድ ነው እግዚአብሔር ትእግስቱ ይስጥህ ውንድማችን ረቢኒ
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን በጣም ጡር ገጠመው ነው ፀጋን ይብዛልኝ መምህራችን
እግዚአብሔር የተሰገነ ይሁን የሚገርም ገጠመኝነው❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የዛሬው ፈተና ገጠመኝ በጣም ይገርማል መጨረሻዉ ደስ ይላል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ምስጋና ይድረሰዉ ለእኛም ህይወታችን የተወሳሰበብን ሰዎች የድንግል ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ያስተካክልልን
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ስራሁ ደቅነወ ተመሰገን አምላክ 🙏🙏
መምህር ዕድሜ ጤና ይሰጥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
አሜን፫ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫
እጂግ በጣም የሚገርም ገጠመኝ እና አስተማሪ ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን አድራሻህን ፈልጌ ነው
Amen Amen Amen yegna liyuuu memherachin shi amet nurilin ❤❤❤
አንተ የእግዚአብሔር ሰው እየሰራህ ያለው ነገር የሚያስደንቅ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
ኣምላኬ ለኔም ከዚ መኣት ፍታኝ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ማርያምን ብላቹ 😭😭😭
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አይ ነብሴ ይሄን የመሰለ አባት እያለሽ ትቅበዘቢያለሽ😢😢 እህታችን እንኳን መድሃኒአለም እረዳሽ የልጆችሽ ስብዕና አስቀናኝ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ አባታቸዉም ገራሚ ነክ ምርጥ ልብ ነዉ ያለክ ፈጣሪ አይለውጥብክ መምህራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
1
Amen amen amen mimiher kal hiwet yasemalen amen
,
zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz
በጣምይመገርምገጠመኝነውአባትእግዚብሔርቸርነትአይነብሴይሃንይመስለእልልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን
መምህር.እውነት በጣም.ይገርማል.አስተማራ
መካራ.ሁላችንም.እራሳችንን.እንድናይ የሆነ
ገጠመኝ.ነው.መጨረሻችንን.ያሳምርልን
በስመ አብ እንዴት የሚገርም የእግዚአብሔር ምህረት ያየንበት ታረክ ነው በእውነት በእንባ ነው ሰምቼ የጨረስኩት እድለኛ ነሽ እህታችን እንኳን እግዚአብሔር እስራትሽን ፈታልሽ ተመስገን !!!
መምህር ብዙ ግዜ ከገጠመኙ በፊትና በኋላ ምክርና አስተያየት ትለግሰናለህ እንዴት እንደሚጠቅም እንዴት እንደሚያነቃን እንዴት ብዬ ልንገርህ አንዳንዴ ታሪኩ ሳይጀመር ይህን ያህል ደቂቃ ወሰድኩ ትላለህ እንዲህ ስትል እንዴት ብዬ ልንገረው ከገጠመኙ በላይ እንደሚጠቅመን እንደተጠቀምንበት እላለሁ መምህር እባክህን ስለ ደቂቃው አትጨነቅ ያለህን እግዚአብሔር ያቀበለህን ንገረን አስተምረን በእርግጠኝነት ይህ ሀሳብ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙሀኑ ነው ።
እውነት ነው እህቴ
እውነት ነው እኔ እዳውም ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ መምህር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር
ይሄን ገጠመኝ ስሰማ በጭቀት ጨረስኩት ቁና እየተነፈስቁ እየጨነቀኝ ጨረስኩት ምን ይሆን እኔጋር ያለዉ ጌታ ሆይ ዉስጤን ተመልከት የኔ ጌታ እኔ የማላቀዉ አተ የምታቀዉ ዉስጤን ተመልከተዉ 😭😭😭
Amen amen enm gar yelwem amelak yemleket
ብጣዕሚ ዝገርም ታሪክ እዩ መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤
*_እንካን ደህና መጣህ መምህር በስምአብ የዛሬ ገጠመኝ የተለየ ነው የእግዝአብሔር ስራ እጅግ እጹብ ድንቅ ነው 🥺የሰማነውን የእግዚአብሔር ቃል 30 60 100 ፍሬ እንድንፈራ እግዚአብሔር ይርዳን_*
እግዚአብሔርፀጋውንያብዛለወትመምህር
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
ፈጣሪ በዚህ ቤት ታምር የሰራህ በኔም በሀጥኖ ቤት ታምርህን ግለፅ እደክፋቴ አትመልከተኝአምላኬ መምህርዬ ተባረክ ኑርልኝ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
Amenamenamenamenለሁላችንምይሁንልን
መምህርዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
በጭንቀት ጨረስኩት ካሁን ካሁን አባረሯት እያልኩ በስመዓም አህታችን በጣም የሚያሳዝን ሕይወት ብታሣልፌም መጨረሻሽ ስላማረ ደስ ብሎኛል እግዚዓብሄር ይመሥገን እኔንም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ባለቤቴ እና ቤተሠቦቸ እደቀየሩልኝ
የሚገርም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ክብር አምነነው ለማይከዳን እግዚአብሐር
የሚገርም ገጠመኝ, አበቃለት የተባለ ሂወት እግዚአብሔር እንደዚ ይቀይራል.
መምህር ተስፋዬ እንደ ስምህ ለብዙዋች ተስፍ ሁነሀል'ና እግዚአብሔር የሂወትህ ተስፋ ይሁን ተባረክ ረዥም እድሜ ከነቤተሰብህ❤
ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለስዋን ያደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን የሰማነው ለፍሬ ለትምህርት ያድርግልን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በየእለቱአዲስና አስደናቂ ትምርት ነው የመ/ር ተስፋዬ ተማሪ ያደረገኝ አምላኬ ከልብ አመሰግናለሁ።
እስኪ ሁላችሁም መ/ረ ተስፋዬ አበራን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሉ??
ፈጣሪ ይጠብቀው ከነመላ ቤተሰቡ የአገልግሎት ዘመኑ ይባረክ🙏
በጣም የሚገርም ታርክ ነው እንዲዚህ አይነት በሂንዲ ፊልም ብቻ ነበር ማቀው በኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲዚህ አይነት ይኖራል ብዬ በፍፁም አልገምትም ነበር ማሪያምን መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ እንኳንም ደውልክላቸው ሰላምዬም እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልሽ የኔ መልካም❤❤❤
እባካቹ ወንድም እህቶቼ ባለቤቴ ታሟል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ገብረ ስላሴ ብላቹህ❤❤❤
Egezaber yemarelesh
መምህር ተስፋዬ ይህ እጅግ አስተማሪ የሆነ መርሀ ግብር የሰው ልጁ ምንም እንኳ የከረፋና ያደፈ ቢሆንም ሁል ግዜ በእግዚአብሔር አምላካችን ቅዱስ እጆቹ የማይጠየፉን ሁሌ እኛን ለማዳን ምክንያት የሚፈልግ አባታችንም እናታችንም መሆኑን የምንረዳበት መንፈሳዊ ዳሰሳ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
😢አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የወደቁትን ማንሳት ይችልበታል አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ድንጋይ የደነደነው ልቤን መልሰው😢 የምገርም የምያስተምር ገጠመኝ ነው እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ. ግሩም ነው❤
እጡብ ድቅ ታሪክ ነው በእውነት ተምሬበት አለሁ
ማርያምን እጅግ በጣም የሚገርም የሚደቅ የእግዚአብሔር ድቅ ተሀምር ነዉ 🙏እግዚያቢሄር የወደቀን ያነሳል የተረሳን ያስታዉሳል የቆሸሸን ያፀዳል። እኽታችን ለዚ ክብር ያበቃሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 💞🙏🙏🙏
መምህር የእግዚአብሔር በረከት ባንተ ላይ ይሁን። ይሄ ለነእገሌ መልስ ስጥ የሚሉትን እንዳለ አትውሰደው። የግብግብ ሜዳ የሚናፍቀን ሰዎች ብዙ ነን። ቀስበቀስ በናንተ መካከል አጥር እንዲገነባ እየተደረገ ነው። ሃሳቡን አንስተህ (ማንም ይበለው ማን)፤ ይሄ ልክ አይደለም ...በዚ በዚ መሰረት (ማጣቀሻ) ብለህ ካስረዳኸን በቂ ነው። የሰማው ላልሰማ የተማረው ላልተማረው ያዳርሳል ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።
Egzibher yimsegn memihir AMEN 🤲💚💛❤መዝሙረ ዳዊት 11(12)
ለመዘምራን፡አለቃ፥ስለ፡ስምንተኛ፡የዳዊት፡መዝሙር።
1፤አቤቱ፥አድነኝ፤ደግ፡ሰው፡አልቋልና፥ከሰው፡ልጆችም፡መተማመን፡ጐድሏልና።
2፤ርስ፡በርሳቸው፡ከንቱ፡ነገርን፡ይናገራሉ፤በሽንገላ፡ከንፈር፡ኹለት፡ልብ፡ኾነው፡ይናገራሉ።
3፤የሽንገላን፡ከንፈሮች፡ዅሉ፡እግዚአብሔር፡ያጠፋቸዋል፥ታላቅ፡ነገርን፡የምትናገረውን፡ምላስ፤
4፤ምላሳችንን፡እናበረታለን፤ከንፈራችን፡የእኛ፡ነው፥ጌታችን፡ማን፡ነው፧የሚሉትን።
5፤ስለድኻዎች፡መከራ፥ስለችግረኛዎች፡ጩኸት፡እግዚአብሔር፦አኹን፡እነሣለኹ፡ይላል፤መድኀኒትን፡
አደርጋለኹ፥በላዩም፡እገልጣለኹ።
6፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተፈተነ፡ሰባት፡ጊዜ፡እንደ፡ተጣራ፡ብር።የእግዚአብሔር፡ቃላት፡የነጹ፡ቃላት፡
ናቸው።
7፤አቤቱ፥አንተ፡ጠብቀን፥ከዚችም፡ትውልድ፡ለዘለዓለም፡ታደገን።
8፤በሰው፡ልጆች፡ዘንድ፡ምናምንቴ፡ከፍ፡ከፍ፡ባለ፡ጊዜ፡ክፉዎች፡በዙሪያው፡ዅሉ፡ይመላለሳሉ።
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኦየሱስ ብላችሁ
ሲስማ በጣም ያሳዝናል እያለቀስሁ ነው ያስማሁት ከፉውች ያጥላሉ እግዚአብሔር የተጣለውን ያነሳል በህይወት መግናኛቶ እድለኛነት እራሱን ሳይስጠፉት እንኳንም መጨርሻሽ አማር ደግሞም በይበልጥ ያሳምርል እህት የእኛም የተዘጋብነን ያከፈትልን
እንዃን ለመስቀለ ክርስቶስ እና ለቅድስት እለኒ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን የእናታችን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃ በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እኔ እና {ሐና} ዛሬ መምህር ይገባል እያልን እስከ 2 ሰአት ጠበቅንህ አሁን ገጠመኝ ለቀቅክልን እንዃን ደና መጣህ
amen ...anchi gna manim yemkedmish yelem aa kenahubsh
አሜን❤
AMEN Enkuwan Abro Aderesen Ehte menfesawi lemelame lay yeleshm beselam new ?
በሰመ አብ በጣምበጣም ደንቅ ገጠመኝ ነዉ በጣም ቡዙ ትመህርት ተምሬበታለዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ያኑርልን መምህር 🥰🥰🥰🥰😍😍😍
እዉነት ነው እህቴ❤❤❤ እናዳምጣለን ጉልበት ሰጭ ትምህርት እየሰማን ብንሰራ እንማርበታለን ❤❤❤❤ለመምህራችን ጸጋዉን ያባዛለት ለኛም ❤❤❤አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤❤❤❤አሜን ❤አሜን ❤ አሜን ❤
በጣም በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው
እህቴ በቤቱ ያፆናቹ በርቱ ሴጣንን ሁሌ ቅዱስ ሚካኤል ከግራችን ስር ይጣልልን አሜን
መምህር ፀጋው ይብዛልክ
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰህ መምህር ።የሚገርም ታሪክ ነው ላቺ የደረሰው መድሃኒአለም ለኔም ይድረስልኝ ።የመምህር ተማሪዎች በፆሎት አስቡኝ ብርሃነ ማርያም ብላችሁ ማዳመጥ እንጂ ተግባር ላይ ዜሮ ሁኑዋል ሂወቴ
መምህራችን ዛሬ ያቀርበወ በጣም ድቅ ገጠመኝ ነወ የምር 🙏🙏🙏🙏🙏
ሳቤላ የሚል መፅሃፍ : ዱሮ ልጅ ሆኜ ያነበብኩት ትዝ አለኝ ::
ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ :: በማታውቀው ነገር መከራዌን አየች :: እባክህ : ባለቤቷ : ይህችን ምስኪን ሚስትህን : ቀሪው ህይወቷን ተደስታ እንድትኖር አድርጋት :: በጣም አሳዝነችኝ :: ወዳ አይደለም ይህንን ሁሉ መከራ የተቀበለችው ::
እግዚአብሄር ቀሪ ህይወትሽን ይካስሽ :: 17 አመት በከንቱ በመከራ አለፈብሽ : ለበጎ ያድርግልሽ :: መልካም ኑሮ እመኝልሻለሁ ::
ቡና እንዳትጠጪ : አደራ
መምህር በፀሎትህ አስበኝ🤲 በክብር ደሙ በቅዱስ ስጋው መጋባት እፈልጋለሁ ፍሰሃ ፅዮን እና ወለተ ስላሴ ብለህ መምህር 🤲🤲🤲🤲
ረቂቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው. በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤️
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን በጣም የሚያሳዝን ግን የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ መሆኑን ተገንዝቤበታለው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መዝሙር ዳዊት 50 ÷1-4 አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ መሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ። 2 ከበደሌ ፈጽሞ አጠበኝ ከኃጢአቴም አንጸኝ። 3 እኔ በደሌን አውቃለሁና ኃጢአቴንም ሁልጊዜ በፈቴ ነውና። 4 አንተን ብቻ በደልሁ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ በነገርህ ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ታሸንፍ ዘንድ ። የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ጸሎቱ አይለየን
አሜን
ወልደ ማርያም። ፀልዮልኝ
እግዚአብሔር ይቅረ በልን
እግዚአብሔር ልቡንይጣቹ
ወንዴሜችን መ መምህር
ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ የታየበት ነው ክእኛ የሚጠበቀው በምን ኃጥያት ብንወድቅ ተፀፅተን ወደ እግዚአብሔር ተመልሰን መንፈሳዊነታችን ማጠናክር ይገባል ችግሮቻችንን እግዚአብሔር ያስተካክልልናል ያባ ገበረኪዳን ጉዳይ ትኩረት መሰጠት ያለበት ጉዳይ ነው እኔም እራሴ በምገለገልበት ደብር በዜህ ጉዳ ካንድ ሰንበት ተማሪ ጋር ተጨቃጭቀናል ማስረጃ ያቀረበልኝ አባ ገብረኪዳን እነ መምህር ግርማን ሀሰትኛ ናቸው ብሎ ነው ያለኝ በጣም ያሳዝናል ዳቢሎስ ተሰሚ በሆኑ አባቶች እየተጠቀመነው እግዚአብሔር ይህን መንፍስ ይገፅሰው
በእውነት የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት ከዚህ ታሪክ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫❤❤❤
መምህራችን ብዙ አትርፈናል በእያንዳንድዋ ገጠመኝ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ይርዳን አሜን
ተአምር ነው መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር እንኳን በደህና መጣህ❤❤❤
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ጌታ
የሚገርምና አስተማሪ ነው አቤት የዲያቢሎስ ሴራ ይሄንን እሠማ ዘንድ የፈቀድክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን
አሜን እግዚአብሔር አምላክ እንደበደላችን ሳይሆን በምህቱን ያለን መምህር ወላዲተ አምላክ ትከተልህ በጣም የሚገርም ነው
ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን ባንተ ነቅተናል ብእዉነት የ እግዝኣብሄር ስራ ኡፁብ ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤
በጣም ይገርማል ፣እድሜና ጤን ይስጥክ መመህር
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት❤❤❤ በጣም ደስስስስ የላል በስተመጨረሻ ስለረዳሽ የልኡል እግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን
የኣገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዛብሔር ይባርክልህ🙏🙏🙏 ክፉ ኣይንካህ የኔ ኣባት🙏❤️
በጣም ደስ የሚል ጰምለው በላይ በተሰፋ ልብን ይሚሞላ የሚያጽናና አቤቱ የእርሱ ሥራ በምን ይገለጻል ተመሰገነ እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር
እዉነት ደግመን ደጋግመን እግዚአብሔርን ማመስገን አለበን። የልጆቹ እናት የባሏና የልጆቿ እዉነተኛ ፍቅር ስለነበራት እግዚአብሔርም ረድቷት ለዚህ በቅታለች። ታሪኩ በራሱ ብዙ ሰዉ ያስተምራል። መምህራችን ይኼን ፈተና ገጠመኝ እንድታቀርብ የረዳህን እግዚአብሔር ማመስገን እፈልጋለሁ በአንተ ብዙ ተዓምር እያየን ነዉ።
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ክብር ለስሙ ይሁን መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም የሚገርም በጣም የሚያስደስት ነው
የእድሜ ዘመንህን ያርዝመው ወንድማችን
በስመአብ የዛሬው ገጠመኝ የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይሄንን ያክል በድለነውም ሀጢአታችንን ሳይፀየፈን ሊያድነን ሁልጊዜ ይጠራናል እኛ እየጠፋን እናስቸግረዋለን😢😢 አቤት ቸርነቱ እባክህን ጌታ ሆይ እኔም ከጠፉት ልጆችህ አንዷ ነኝና ፈልገህ ካገኘሀቸው ጋር ቀላቅለኝ🙌 ከእህታችን ገጠመኝ ብዙ ትምህር አግቼበታለሁ አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ፍፃሜሽን ያሳምረው መምህር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ እፁብ ድንቅ ነው በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
አሜን ተባረክ ይጠብቅህ❤
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን መንፈስ ቅዱስ እኛንም ያግዘን😥😥😥🙌🙌
መምህራችን እኳን በሰላም መጣክ👏
ብጣዕሚ ደስ ስለ ዝተ ቀየረት እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤
ኣነ ካብዚ ትምህርቲ ብሓቂ እየ ተማሂረ ምክንያቱ ኣብ ሂወት ክጥይቆ ዝግበአኒ ነገር ኣሎ ።💛
መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ❤
ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰላም ትለምነልና ካብ ፍቁር ወዳ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን ይገርማል ሁሌ ፈተና ገጠመኝ ትምህርት ካዳመጥኩ በኃላ ብርታት፣ትጋት፣ ፅናት፣ትግስት ብቻ ብዙ ነገር ነው የሚሰማኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ብዝት ይበልልህ🥰
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገረም ገጠመኝ ነው መመህር የሰውየው ፀባይ የልጆቹ ትትና ደስ ይላል አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለሰው መልካም ሰሪ አደረገ አሜን🙏🙏🙏🙏❤
አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረ እጅግ እፁብ ድቅነው የጌታችን ስራ ተመስገን ♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ❤🎉መጣህ መምራችን❤🎉
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ይህን እንድንሰማ የፈቀደልን አምላክ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን፡፡ መምህራችን አንተንም እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንልን ስንቱን ተማርን ባንተ እድሜህን ያርዝምልን
ተባረክ መምህር ተስፋዬ
ቃለህይወት ያሠማልን ምህር ባለህበት እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ቃለህዪወት ያሠማልን ወንዲማችን❤❤❤❤
አሜን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ታሪክ አስር መቶ ፍሬ የምናፍራ ያድርገን ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን
Wow በጣም ይገርማል ከ ሚገርምህ እራሴን እንዳይ ነው ያረከኝ ባሌን ስንት ጡሩ ነገር ሲያረግ አይታየኝም እላመሰግነውም 99% ጡሩ ነገር እርጎ 1% የሆነ የሆነ ነገር ከረግ በቃ እለቀለት ሁሌ ዝቅ እንዳረኩት ነው እኔ እራሴ ይገርመኛል ጡሩ ነገር ለመናገር እፍልግ እና ግን ተገልብጦ ጭራሽ ያሰብኩት ቀርቶ አንተ መን እረክልኝ ብየ ኡሌ መሳደብ ነው እንዳብጠለጠልኩት ነው እሱ ለራሱ መሮታል እንድ ቀን እንኮን ጥሩ ነገር ሰርቼ አላውቅም በቃ ሁሌ ዝቅ እንዳረግሽኝ ንው ይለኛል ግን እውነታው እንደዛ አይደለም በጣም መልካም ባል እና መልካም አባት ነው ስለሱ ልቤ የሚያስበው ሌላ አፌ ግን መቆጣጣር አልቻልኩም እስካሁን በትዳር መቆየታችን ልራሱ ይገርመኛል በተደጋጋሚ ለልከው ነገር እውንት ነው ትዳሬን እንዳይቀጥል የሚፈልግ አካል አለ ማለት ነው እባካቹ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከ ባልዎ እና ልጇችው ብላቹ ወንድማችን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም የሚገም ትምህርት ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የመለሰ አምላክ በዚም በሌላም ሃፅያት ለምንገኘው ይመልሰን ያንፃን አሜን
ድንግል ማርያም ታስብሽ. ትዳርሽን መዳኒያለም ይጠብቅልሽ
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏