Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሼር እያረግን በፌስብኩክ የእርዳታ ጥሪ ተደርጎሎት ያየሁት ልጅ በኩላሊት ህመም ለ6አመት ያህል ስሰቃይ የቆየወንድማችን፣ ልብ ህመም ነበረ በሪሚን ቅዱስ ጊወሪጊስ ሂዶ ድነዋል፣ ኩላልት ግን ገና ነው ግን ይድናል በፆሎት አስቡት ገብረ ማሪያም አደራ በክርስቶስ ስምራ ስም ድኖ ለምስክርነት እንዲበቃ
Temsgeni
ተመስገን🙏
ተመስገን ለፈጣራ የሚሳነው ነገር የለም❤❤
faxari yimarki wondma lamiskrnat yabqaki mulu lamulu tafawusaki enditmaskri
Elelele elelele elelele
ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ስለገጠመኙ ሰምቼ አሳብ እሰጣለው
እቪ መማህርዬ አናረገልን ቃላህዉትን የስማልን ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤እግዚአብሔረይመሰግን❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰዉ ክፋቱ እስከጥግ ነዉ ጌታ ሆይ አድነን በሰዉ ህይወት የሚጫወቱትን ከምድረ ገፅ አጣፋልን ኑፁህ ለእዉነት የቆሙት አባቶቻችንን መምህሮቻችንን ጠብቅልን አሜን
አሜን 🌹🌹🌹
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ እህታችሁ ኪሩተ ስላሴ እያላችሁ በእውነት በጣም ነው የጨነቀኝ ስለ ምንም ነገር ማሳብም ይሁን ስለምን ነገር ግድ አይሰጠኝም አዕምሮዬ የተቆጣጠርኝ ነገር አለ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ የመምህር ተማሪዎች እኔ ደካማዋ እህታችሁን አስብኝ ከዚህ ገጠመኝ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ👏👏 👏
እኔም እንዳቺ እህቴ
እንኳን ሁልጊዜ ለምታነሳቸዉ ቅዱስ አባት አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በዓል አደረሰህ መምህራችንና ዉድ ተከታታይ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤
ከተወለድኩ 28አመተ ነው መፈጠሬን የዎደድኩት ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ደምሬ ነው በሰዎች ዘንድ በጣም ስለምጠላ እሚረዳኝም ስላላገኘው እራሴን ሰፈልግ ከትምህርትህ ውስጥ አገኘውት አባቴ ለስጋ ደሙ ሳይበቃ አዳይሞትብኝ ሁሌም ፀልዩልኝ ተንባሆ እሚባል የጨሳላ ሲጋራ ጫት ብቻ ብዙ ነው መሠደዴን ወደድኩት ድንግል ማርያም ሁሌም ተለይታኝ አታውቅም እናንተንም አትለያችሁ❤❤❤
አሜን ❤
Ewenet.new.sedet.bezu.neger.yastmerale..yehulachenem.helem..new. enat.abat..edekebelu..fetary.yeredan
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመ አምላክ ትርዳችሁ
እንኳን ለፃዲቁ አቡነሀብተማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ መምህርዬ በጉጉትነው የምጠብቀው
ፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም የምህረት አማላጅነታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን
ተናፋቂ መምህራችን ሰላም ይበዛል እግዚአብሔር በረከቶን ያደልህ እንቁ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን በእውነት እህት ወድሞች መምህር ተስፋየ እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ መምህራችን ወለተ የሐንስ እያላችሁ እውነት መምህር እውነት እርዳታችሁ ይስፈልገኝን በጠም ጨቀኝን እሞኝን መምህር ለቸሩ መድሐኒአለም ነገርልኝ ለወላዲተ አምላክ ለአቡነ ሐብተ ማርያም ነገርልኝ መምህር እውነት ተረዱኝ እሽ እህቶች ወድሞች ሁላችሁ ለእግዚአብሔር ነገሩልኝ በጠም ደከመኝ እውነት እደዋዛ አተዩት እውነት❤❤❤❤❤ ወለተ ዮሐንስ በላችሁ አስቡኝ❤❤❤
እህቴ አይዞሽ አምላከ ጻዲቁ ሀብተ ማርያም ያስብሽ
@@emuyeemu4841 ወይ ተመስገን መምህራችን እውነት አፅናናህኝ እውነት የእኔ የዋህ ቀን ልብ ይለህ መምህራችን እውነት ተፈወስሁ ደነሁ ተመስገን አሜን አሜን አሜን
153ግሩም ድንቅ ነበር መምህ በተቻለህ ያክል በአካል አከታትለህ አቅርብልን እንተም ድንቅ አድርገህ ነው የምታቀርበው እግዚአብሔር ይስጥልን 154ትን ገና ላዳምጥ ነው ቢቻል 100ጊዜ ስብስክራይብ አደርግ ነበር😥💐
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ሀገራችን ሰላሟን ይመልሱላት
ንበስ ይማር
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ የአባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያምን አመታዊ በዓል በደመቀ ሁኔታ አከበርን ሊቀ ትጉሃን ገ/መስቀልም ስለ አገራችን በለቅሶ የተሞላ ፀሎት ነበር ያደረጉት
መምህራችኝ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ።ቤተክርስቲያናችንን የሚያዋርዱትን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው።
መምህራችን እንኳን ለአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም የእረፍት ቀን አደረሰህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😥😥😥 እኛስ እድሜ ለመምህራችን እየተማርን እየሰማን ነው 😢እማይሰሙትስ😥😥😥 እውነተኛ አባቶቻችን እና መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲ለደብተራዎቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😥😥😥
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ተስፋ ስላሤ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏
ገባ ገባ በሉ መምህራችን መጦዎልናል በጉጉት ነው ምጠብቀው እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤
አሜን እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን እንዲህ ሲያምር ደስ ይላል የሰፈሩ ደብተራው ደሞ እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት ስንቱን ሰው አድንዝዟል መድኃኔዓለም ያንቃቸው እሱም ስራውን ያክሽፍበት ቅዱስ ሚካኤል ቶሎ ብለህ ንሰሃ ግባ የበለጠ እንዳይቀስፍህና እንዳያዋርድህ እግዚአብሔርመምህር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ብዙ ብዙ ቀስሜበታለሁ በእድሜና ጤና በበረከት በፀጋ ያቆይህ
አሜን ያክሺፈው ገራሚነው እኔም እኮ በጣም እፈራለሁ የኔን ህይወት ይመስለኛል እሚያወራው መምህር 😢 የሰው ክፋቱን ሳስበው ግን
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህር በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው እንደዚህ አባቶች ያብዛልን ደሰሰ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ሲኒ ይዛ የምትዙረ እናት ነበርች ጉረቤታችን ብትሙት ለሰው ሊያጥቡላት አትሰጠም በብር ከረጢጥ ይዛ ትዙረ ነበር ያንተን ትምህረት ሰሰማ ገባኝ
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
ቃለሕይወት ያሰማልንመምህር❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እውነት በጣም ነው ሚገርመው ተመሳስለው እየገቡ ቤተክርስትያን ያሰድባሉ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩህ ይባርኩን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
መጅንጅን ኖዋ መምህር ሪየ ምንለባይችላለ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት የነቁ ካህናቶች መድሃኒአለም ያብዛልን አሜን ።የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ መስማት ብቻ ሁኔ ወደ ተግባር መግባት አቃተኝ ብርሃነ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ነፍሴን አድኗት እባካችሁ
እኔም ሲበዛ አይናፋር ነኝ የዚህ ሰው ችግር በሙሉ የእኔ ነው ከሰው ጋር መነጋገር በጣም ነው የሚያስጠላኝ የሚጨንቀኝም ከወንድም ከሴትም ጋር በተለይ ከሴት ጋር ስነጋገር እደነባበራለሁ አይናፋር ከመሆኔ የተነሳ በመንገድ ላይ ስሄድ አንገቴን ሰብሬ መሬት መሬት እያየሁ ስለምሄድ የሚያውቁኝ ሰዎች ሰላም ሲሉኝ እራሱ አላያቸውም ብዙ ሰዎችን አስቀይሜያለሁ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ የባህል ህክምና እራሱ ሞክሬ ነበር ከዚህ ችግር እንድላቀቅ ክፍለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ሰላም ፣መምህር ፣እንኳን ደና፣መጣህ ፣ሰላም ፣ለሁላችሁም ፣ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤እኔም ህይወቴ በሙሉ ተመሰቃቅሎአል በስደት 9አመቴ ትዳር ሁሌየ እሞክራለሁ ግን ወፍ የለም ወለተ ማርያም ከነቤተሰቧ ብላችሁ አስቡኝ 😢😢😢
የሚገርሙ አባት ናቸዉ በስመአም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ደስየሚል ገጠመኝ ነው ለልጁ መድሐኒአለም እንኳን ደረሰለት❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ መምህር
እግዚአብሔር የሁላቺንንም መጨረሻ ያሳምርልን ለንስሃ እድሜ ያድለን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት እንደነዚህ አይነት ካህናትን ያብዛልን በየቤታችን ያለ ፈተና ብዙነው እግዚአብሔር ይፍታልን በፀሎት አስቡን
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን አብሮ አደረሰን ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ እኔ ፈተና ላይ ነኝ አባካችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለነሱ የነደረሰ ለኛም ይድረስ ይማረን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለፃዲቁ አቡነ ሀብተማርያም አመታዊ በዓል አደረሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
❤❤❤እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
እንኳን ለጻድቁ ለአቡነ ሀብተማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ። ጻዲቁ ለኔ በጣም ብዙ ድንቅ ታምር አድርገውልኛል በረከታቸው ይደርብን። 🙏🙏
እባካችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገብረ ክዳን ብላቸው በፀሎት አስቡኝ በቅድስት አርሴማ ስም.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ 🎉❤ መምህራችን🎉❤እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማሪያም ወራዊ በአል መታሠቢያ በአል አደረሳችሁ❤🎉❤🎉
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አደረሳችሁ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህህ...
እመብዙሐን አብዝታ ፀጋውን ትስጥልንን ቃለህይወት ታሰማልን እመብርሐን የኛንም ልቦና ታብራልንንን የየሰፈሩን አውደልዳይ ሰዎች ፈጣሪ እግራቸውን ቄጤማ ያርግልን በቸርነቱ ነፃ ያውጣን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤ እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም ቤት ይባርክ ❤አሜን አሜን ❤አሜን ❤
ምህር እንኳን ደና መጣህ ሰላምህ ብዝት ይበል ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ደሞ እንደዚህ የገባቸው አባቶች ያብዛልን እናታችን ማለትም ልባቸው የደነደነው ያልተመለሱት እግዚአብሔር ልብ ሰጥቶ የስጋ ወደሙ ያብቃልን። የቤተክርስቲያን የደጀርባ ቅማል በካህን ስም የሚነግዱ ደብተራ እግዚአብሔር ይምታልን ነቅሎ ያውጣልን በፀሎት አስቡኝ ሃይለ ማርያም ሃይለ ሚካኤል እያላቹ🙏🙏🙏
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ 🤗❤️❤️❤️
Amen..amen...amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ 🙏
Selam Selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ❤❤❤
እግዚአብኤር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝንበታል መምህራችን ስንወድክ ኑርልን ❤❤ አባታችን አቡነአብተማርያም ከነመላቤተሰቦ ይጠብቁክ🙏🙏
አግዚአብሔር የመስገን ሜገረም ነው አግዚአብሔር የጠበቅህ አኔ ባነት ቤዙ ተመረአለው ፆሎት ሁሉ ጌዝ አግዚአብሔር የጠበቅህ ነው 🙏❤️❤️
መምህር እጅግ በጣም አከብርሀለው ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የመምህር ተማሪወች በፀለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር በሰው ህይወት እሚጫወቱ #ከንፁህአባቶች ጋር ተመሳስለው #የበግ ለምፅ ለብሰው ያልነቃውን ትውልድ የሰውን ህይወት ያበላሹ እሱ መድሐኒያለም ይቅጣቸው በእውነት እግዚአብሔር ይበቀላቸው ። ንቁ የነቃ ያነቃል እንኳን አደረሰን #የፃድቁየአባታችንየአቡነሐብተ ማርያም ረድኤት በረከት በሁላችንም ቤት ይግባ ።
#እግዚአብሔር ተዋግ ነው #ስሙም_እግዚአብሔር ነው🙏 እግዚአብሔር ስረዳህ እንድህ ነው ከመካከላችን አንድ ሰው አስነስቶ እድንድን ያግዘናል☝️የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላዓለም ይክበር ይመስገን🙏
ቃለ ሄወትን ያሰማልን በረክትክህ ይደረብን መምህር ተሰፋዬ አበራ ሞላ
መምህራችን እረጂም እሜና ጤና ያድልህ መድሀኒያለም ለሰው ነፍስ መዳን ምትጨነቅ አቤት አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
❤❤❤❤❤
መምህር እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም በአል አደረሰን እባክህ መምኽር ላግነኝኽ እና የኔም ህይወት ለእህትና ወንድሞቼ ያስተምራል ብዬ ስለማስብ
አንኳን ለጻዲቁ ለአቡነሐብተ ማርያም አደረሰክ አሜን
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ንፁሃን አባቶቻችንን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቸው።❤❤❤
ሠላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በርታልን በፆሎትህ አስበኛ መምህራችን ወለተ ማርያም ብለህ
*_🌷ሰላም ለፅንሰትከ🌷_*🌾 አቡነ ሐብተ ማርያም ሆይ *_💦 ንግግሩ የሚያምር በፃዲቁ ባህታዊ ብስራት ከቅድስት ዮስቴና ማህፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባሃል_* *_🌷ሰላም ለዝክረ ስምከ_*🌷*_💦በኃለኛው ዘመን ጥምን የሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል_* *_🌷ሰላም ለስርተ ርስእከ ወለርስእከ🌷_**_💦ለተከፋፈለው (ለተቆናዘለው) የራስህ ፀጉርህና እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀውራስህ ሰላምታ ይገባል_* *_🌷ሰላም ለገፅከ🌷_**_💦መብልና መጠጥ በማጣት ደምግባቱ ላልጠቆረው (ላልገረጣ) እንዲሁም ህብሩ ለሚያበራና ለሚያንፀባርቀው ገፅህ ሰላምታ ይገባል_**_አሜን ከአባታችን ከቡነ ሀብተ ማርያም ሰድኤት በረከት ያስትፈን በፀሎት ምልጃቸው ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁልን የውስጥም የውጭም የሀገራችን ጠላቶቿን ከምድር ያጥፉልን አመን 💚❤️💛_*Egzibher yimsegn memihir 153👍👍👍💚💛❤
አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ተሰፋዬ የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
የኔ❤ዕንቁ ❤መምህራችን ❤እንኳ❤ደህና ❤መጣህልን❤የኔ የህይወቴ ❤ፖስወርድ 😢😢😢😢😢እኮ ነህ😢😢😢😢😢 በመዉጣት ❤በመግባት❤ልኡል እግዚአብሔር ❤ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ቆይ ሼር ላርግ ቆይቼ እሰማለው መምር የቀረበው ልጅ እድፀልይ አረገኝ እውነት ፀጋው ያብዛላችሁ
አሜንለማማ መልክቱ ደስ ይላል ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሕ.ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፉልን.
እግዛብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስስገን መምህራችን እንኳን ለአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም በታሰቢያ ክብረ በዐል እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
አሜን 🤲🤲🤲
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🌺እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን 🙏 ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ይበለን🤲🙏 መምህር ክበርልን🙏በርታ ክፉ አይንካህ ከነ ቤተሰቦችህ❤
እህት ዉንደሞች እበከችሁ እንተገገዘ በችዉ ቬር ቬር ቬር አደረጉ❤❤❤
Memher እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብ እድሜ ጤና ይስጥህ 🙏🙌
እውነት ነው መምህር ሰብስክራይ ሼር ላክ ማድረግ ግዴታችን ነው ፤የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ግዴታችንን እንወጣ መምህርን እንርዳው እሱ እኮ ለኛ ብሎ ነው ቀን እና ለሊት የሚለፋው ፤እና ቴሌግራም ላይ አትዩ እባካቹ በማርያም 🤲🤲🤲🤲❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እምምህር እቃለህይወትን ያስማልን መምህር
መማህርዬ አገልጥ በስዉ ሐዉት እየተጨወቱ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ❤❤❤
እልልልልልልልልል በቤቱ የፀነን የወጡትን የመለስልን እንኳን ለአባታችን አባን ሀብተማረያም❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገንአባታችን 😘😘😘🥰🥰ለንሱ የደረሰ ለኛም ይደርሰ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል አይ ስው !!
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሰሙ ይክበር ይመሰገን
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን መምህርዬ
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን ብእውነት በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው
መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን።በጸሎትክ ጊዜ ኪዳነማሪያም አስታውሰኝ
እስቲ ልስማ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን
ወለተ ማርያም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተሥፋ ሥላሴ አቡነ መባ ጽዮን ይጠብቁህ ከነ መላ ቤተሰብህ መልካም ዘመን ያምጣልን
እግዛብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እግዛቢሔር ይመስገን ባንተ አንደበት ያስተማረን በረከትህ ያብዛልህ
መምህራናችን እግዚአብሔር በጤና ከነ ቤተሰብህ ይጠብቀህጸጋውን ያብዛልህ ❤
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን አናዳምጥ❤
መምህርየ እና መሰግን አለን እደዚህ ያሉትን አባቶች መድሀኒአለም ያብዛልን❤❤ አተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏
መተተኛ ደብተራዎች እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ክብር ሁሉ ለድል አድራጊው ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን በዛ መንደር ያሉትን ቤተሰቦች ጎብኝቶ ነጻ አውጧቸዋልና ምስጋና ይድረሰው የጻድቁ የአቡነ ተክለሃይማኖት የጻድቁ የአቡነ ሐብተ ማሪያም ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን አብሮ. አደረሰን. መምህራችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
መምህራችን እድሜክን ያርዝመው ሁላችንም ተቀይረን የለፍክበትን ያሳይክ ጠላት ተቀጥቅጦ የሚዋረድበት ጊዜ ያርግልን
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
ተመስገን አምላኬ ሆይ እንኳንም ለዚህ ያበቃችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን
ሼር እያረግን በፌስብኩክ የእርዳታ ጥሪ ተደርጎሎት ያየሁት ልጅ በኩላሊት ህመም ለ6አመት ያህል ስሰቃይ የቆየወንድማችን፣ ልብ ህመም ነበረ በሪሚን ቅዱስ ጊወሪጊስ ሂዶ ድነዋል፣ ኩላልት ግን ገና ነው ግን ይድናል በፆሎት አስቡት ገብረ ማሪያም አደራ በክርስቶስ ስምራ ስም ድኖ ለምስክርነት እንዲበቃ
Temsgeni
ተመስገን🙏
ተመስገን ለፈጣራ የሚሳነው ነገር የለም❤❤
faxari yimarki wondma lamiskrnat yabqaki mulu lamulu tafawusaki enditmaskri
Elelele elelele elelele
ወለተ ተክለሃይማኖት
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም በሰላም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ስለገጠመኙ ሰምቼ አሳብ እሰጣለው
እቪ መማህርዬ አናረገልን ቃላህዉትን የስማልን ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤እግዚአብሔረይመሰግን❤❤❤❤❤❤❤❤
የሰዉ ክፋቱ እስከጥግ ነዉ ጌታ ሆይ አድነን በሰዉ ህይወት የሚጫወቱትን ከምድረ ገፅ አጣፋልን ኑፁህ ለእዉነት የቆሙት አባቶቻችንን መምህሮቻችንን ጠብቅልን አሜን
አሜን 🌹🌹🌹
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ እህታችሁ ኪሩተ ስላሴ እያላችሁ በእውነት በጣም ነው የጨነቀኝ ስለ ምንም ነገር ማሳብም ይሁን ስለምን ነገር ግድ አይሰጠኝም አዕምሮዬ የተቆጣጠርኝ ነገር አለ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ የመምህር ተማሪዎች እኔ ደካማዋ እህታችሁን አስብኝ ከዚህ ገጠመኝ ጋር የሚያገናኘው ነገር አለ👏👏 👏
እኔም እንዳቺ እህቴ
እንኳን ሁልጊዜ ለምታነሳቸዉ ቅዱስ አባት አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በዓል አደረሰህ መምህራችንና ዉድ ተከታታይ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤
ከተወለድኩ 28አመተ ነው መፈጠሬን የዎደድኩት ያንተን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ደምሬ ነው በሰዎች ዘንድ በጣም ስለምጠላ እሚረዳኝም ስላላገኘው እራሴን ሰፈልግ ከትምህርትህ ውስጥ አገኘውት አባቴ ለስጋ ደሙ ሳይበቃ አዳይሞትብኝ ሁሌም ፀልዩልኝ ተንባሆ እሚባል የጨሳላ ሲጋራ ጫት ብቻ ብዙ ነው መሠደዴን ወደድኩት ድንግል ማርያም ሁሌም ተለይታኝ አታውቅም እናንተንም አትለያችሁ❤❤❤
አሜን ❤
Ewenet.new.sedet.bezu.neger.yastmerale..yehulachenem.helem..new. enat.abat..edekebelu..fetary.yeredan
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመ አምላክ ትርዳችሁ
እንኳን ለፃዲቁ አቡነሀብተማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ መምህርዬ በጉጉትነው የምጠብቀው
ፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተማርያም የምህረት አማላጅነታቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን
ተናፋቂ መምህራችን ሰላም ይበዛል እግዚአብሔር በረከቶን ያደልህ እንቁ መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
በእውነት እህት ወድሞች መምህር ተስፋየ እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ መምህራችን ወለተ የሐንስ እያላችሁ እውነት መምህር እውነት እርዳታችሁ ይስፈልገኝን በጠም ጨቀኝን እሞኝን መምህር ለቸሩ መድሐኒአለም ነገርልኝ ለወላዲተ አምላክ ለአቡነ ሐብተ ማርያም ነገርልኝ መምህር እውነት ተረዱኝ እሽ እህቶች ወድሞች ሁላችሁ ለእግዚአብሔር ነገሩልኝ በጠም ደከመኝ እውነት እደዋዛ አተዩት እውነት❤❤❤❤❤ ወለተ ዮሐንስ በላችሁ አስቡኝ❤❤❤
እህቴ አይዞሽ አምላከ ጻዲቁ ሀብተ ማርያም ያስብሽ
@@emuyeemu4841 ወይ ተመስገን መምህራችን እውነት አፅናናህኝ እውነት የእኔ የዋህ ቀን ልብ ይለህ መምህራችን እውነት ተፈወስሁ ደነሁ ተመስገን አሜን አሜን አሜን
153ግሩም ድንቅ ነበር መምህ በተቻለህ ያክል በአካል አከታትለህ አቅርብልን እንተም ድንቅ አድርገህ ነው የምታቀርበው እግዚአብሔር ይስጥልን 154ትን ገና ላዳምጥ ነው ቢቻል 100ጊዜ ስብስክራይብ አደርግ ነበር😥💐
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ሀገራችን ሰላሟን ይመልሱላት
ንበስ ይማር
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን፫ 🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን ዛሬ የአባታችን የአቡነ ሐብተ ማርያምን አመታዊ በዓል በደመቀ ሁኔታ አከበርን ሊቀ ትጉሃን ገ/መስቀልም ስለ አገራችን በለቅሶ የተሞላ ፀሎት ነበር ያደረጉት
መምህራችኝ እንደነዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን ።ቤተክርስቲያናችንን የሚያዋርዱትን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው።
መምህራችን እንኳን ለአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም የእረፍት ቀን አደረሰህ
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን😥😥😥 እኛስ እድሜ ለመምህራችን እየተማርን እየሰማን ነው 😢እማይሰሙትስ😥😥😥 እውነተኛ አባቶቻችን እና መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲🤲ለደብተራዎቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😥😥😥
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ተስፋ ስላሤ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏
ገባ ገባ በሉ መምህራችን መጦዎልናል በጉጉት ነው ምጠብቀው እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤
አሜን እንኳን ደህና መጣክልን መምህራችን
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን እንዲህ ሲያምር ደስ ይላል የሰፈሩ ደብተራው ደሞ እግዚአብሔር ይገስፀው በእውነት ስንቱን ሰው አድንዝዟል መድኃኔዓለም ያንቃቸው እሱም ስራውን ያክሽፍበት ቅዱስ ሚካኤል ቶሎ ብለህ ንሰሃ ግባ የበለጠ እንዳይቀስፍህና እንዳያዋርድህ እግዚአብሔር
መምህር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ብዙ ብዙ ቀስሜበታለሁ በእድሜና ጤና በበረከት በፀጋ ያቆይህ
አሜን ያክሺፈው ገራሚነው እኔም እኮ በጣም እፈራለሁ የኔን ህይወት ይመስለኛል እሚያወራው መምህር 😢 የሰው ክፋቱን ሳስበው ግን
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ቃለ ህይውትን ያሰማልን መምህር በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው እንደዚህ አባቶች ያብዛልን ደሰሰ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ሲኒ ይዛ የምትዙረ እናት ነበርች ጉረቤታችን ብትሙት ለሰው ሊያጥቡላት አትሰጠም በብር ከረጢጥ ይዛ ትዙረ ነበር ያንተን ትምህረት ሰሰማ ገባኝ
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
ቃለሕይወት ያሰማልንመምህር❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት እውነት በጣም ነው ሚገርመው
ተመሳስለው እየገቡ ቤተክርስትያን ያሰድባሉ
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን አቡነ ሀብተማርያም ይባርኩህ ይባርኩን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
መጅንጅን ኖዋ መምህር ሪየ ምንለባይችላለ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት የነቁ ካህናቶች መድሃኒአለም ያብዛልን አሜን ።የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ መስማት ብቻ ሁኔ ወደ ተግባር መግባት አቃተኝ ብርሃነ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ነፍሴን አድኗት እባካችሁ
እኔም ሲበዛ አይናፋር ነኝ የዚህ ሰው ችግር በሙሉ የእኔ ነው ከሰው ጋር መነጋገር በጣም ነው የሚያስጠላኝ የሚጨንቀኝም ከወንድም ከሴትም ጋር በተለይ ከሴት ጋር ስነጋገር እደነባበራለሁ አይናፋር ከመሆኔ የተነሳ በመንገድ ላይ ስሄድ አንገቴን ሰብሬ መሬት መሬት እያየሁ ስለምሄድ የሚያውቁኝ ሰዎች ሰላም ሲሉኝ እራሱ አላያቸውም ብዙ ሰዎችን አስቀይሜያለሁ ከዚህ ችግር ለመላቀቅ የባህል ህክምና እራሱ ሞክሬ ነበር ከዚህ ችግር እንድላቀቅ ክፍለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
ሰላም ፣መምህር ፣እንኳን ደና፣መጣህ ፣ሰላም ፣ለሁላችሁም ፣ይሁን
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤እኔም ህይወቴ በሙሉ ተመሰቃቅሎአል በስደት 9አመቴ ትዳር ሁሌየ እሞክራለሁ ግን ወፍ የለም ወለተ ማርያም ከነቤተሰቧ ብላችሁ አስቡኝ 😢😢😢
የሚገርሙ አባት ናቸዉ በስመአም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ደስየሚል ገጠመኝ ነው ለልጁ መድሐኒአለም እንኳን ደረሰለት❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ መምህር
እግዚአብሔር የሁላቺንንም መጨረሻ ያሳምርልን ለንስሃ እድሜ ያድለን አሜን አሜን አሜን
መምህር በእውነት እንደነዚህ አይነት ካህናትን ያብዛልን በየቤታችን ያለ ፈተና ብዙነው እግዚአብሔር ይፍታልን በፀሎት አስቡን
እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን አብሮ አደረሰን ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡኝ እኔ ፈተና ላይ ነኝ አባካችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለነሱ የነደረሰ ለኛም ይድረስ ይማረን
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለፃዲቁ አቡነ ሀብተማርያም አመታዊ በዓል አደረሰን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
እንኳን ለጻድቁ ለአቡነ ሀብተማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ። ጻዲቁ ለኔ በጣም ብዙ ድንቅ ታምር አድርገውልኛል በረከታቸው ይደርብን። 🙏🙏
እባካችሁ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ገብረ ክዳን ብላቸው በፀሎት አስቡኝ በቅድስት አርሴማ ስም.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ 💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ 🎉❤ መምህራችን🎉❤
እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማሪያም ወራዊ በአል መታሠቢያ በአል አደረሳችሁ❤🎉❤🎉
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአቡነ ሐብተ ማርያም አደረሳችሁ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህህ...
እመብዙሐን አብዝታ ፀጋውን ትስጥልንን
ቃለህይወት ታሰማልን እመብርሐን የኛንም ልቦና ታብራልንንን የየሰፈሩን አውደልዳይ ሰዎች ፈጣሪ እግራቸውን ቄጤማ ያርግልን በቸርነቱ ነፃ ያውጣን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ❤መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን ❤ እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም ቤት ይባርክ ❤አሜን አሜን ❤አሜን ❤
ምህር እንኳን ደና መጣህ ሰላምህ ብዝት ይበል ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ደሞ እንደዚህ የገባቸው አባቶች ያብዛልን እናታችን ማለትም ልባቸው የደነደነው ያልተመለሱት እግዚአብሔር ልብ ሰጥቶ የስጋ ወደሙ ያብቃልን። የቤተክርስቲያን የደጀርባ ቅማል በካህን ስም የሚነግዱ ደብተራ እግዚአብሔር ይምታልን ነቅሎ ያውጣልን በፀሎት አስቡኝ ሃይለ ማርያም ሃይለ ሚካኤል እያላቹ🙏🙏🙏
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ 🤗❤️❤️❤️
Amen..amen.
..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ 🙏
Selam Selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒👏👏👏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ❤❤❤
እግዚአብኤር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝንበታል መምህራችን ስንወድክ ኑርልን ❤❤ አባታችን አቡነአብተማርያም ከነመላቤተሰቦ ይጠብቁክ🙏🙏
አግዚአብሔር የመስገን ሜገረም ነው አግዚአብሔር የጠበቅህ አኔ ባነት ቤዙ ተመረአለው ፆሎት ሁሉ ጌዝ አግዚአብሔር የጠበቅህ ነው 🙏❤️❤️
መምህር እጅግ በጣም አከብርሀለው ኑርልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የመምህር ተማሪወች በፀለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
እግዚአብሔር በሰው ህይወት እሚጫወቱ #ከንፁህአባቶች ጋር ተመሳስለው #የበግ ለምፅ ለብሰው ያልነቃውን ትውልድ የሰውን ህይወት ያበላሹ እሱ መድሐኒያለም ይቅጣቸው በእውነት እግዚአብሔር ይበቀላቸው ። ንቁ የነቃ ያነቃል እንኳን አደረሰን #የፃድቁየአባታችንየአቡነሐብተ ማርያም ረድኤት በረከት በሁላችንም ቤት ይግባ ።
#እግዚአብሔር ተዋግ ነው
#ስሙም_እግዚአብሔር ነው🙏 እግዚአብሔር ስረዳህ እንድህ ነው ከመካከላችን አንድ ሰው አስነስቶ እድንድን ያግዘናል☝️የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላዓለም ይክበር ይመስገን🙏
ቃለ ሄወትን ያሰማልን በረክትክህ ይደረብን መምህር ተሰፋዬ አበራ ሞላ
መምህራችን እረጂም እሜና ጤና ያድልህ መድሀኒያለም ለሰው ነፍስ መዳን ምትጨነቅ አቤት አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት
እግዚአብሔር ይመስገን መምሀራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
❤❤❤❤❤
መምህር እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም በአል አደረሰን እባክህ መምኽር ላግነኝኽ እና የኔም ህይወት ለእህትና ወንድሞቼ ያስተምራል ብዬ ስለማስብ
አንኳን ለጻዲቁ
ለአቡነሐብተ ማርያም አደረሰክ አሜን
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ንፁሃን አባቶቻችንን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቸው።❤❤❤
ሠላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በርታልን በፆሎትህ አስበኛ መምህራችን ወለተ ማርያም ብለህ
*_🌷ሰላም ለፅንሰትከ🌷_*
🌾 አቡነ ሐብተ ማርያም ሆይ
*_💦 ንግግሩ የሚያምር በፃዲቁ ባህታዊ ብስራት ከቅድስት ዮስቴና ማህፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባሃል_*
*_🌷ሰላም ለዝክረ ስምከ_*🌷
*_💦በኃለኛው ዘመን ጥምን የሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል_*
*_🌷ሰላም ለስርተ ርስእከ ወለርስእከ🌷_*
*_💦ለተከፋፈለው (ለተቆናዘለው) የራስህ ፀጉርህና እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀውራስህ ሰላምታ ይገባል_*
*_🌷ሰላም ለገፅከ🌷_*
*_💦መብልና መጠጥ በማጣት ደምግባቱ ላልጠቆረው (ላልገረጣ) እንዲሁም ህብሩ ለሚያበራና ለሚያንፀባርቀው ገፅህ ሰላምታ ይገባል_*
*_አሜን ከአባታችን ከቡነ ሀብተ ማርያም ሰድኤት በረከት ያስትፈን በፀሎት ምልጃቸው ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁልን የውስጥም የውጭም የሀገራችን ጠላቶቿን ከምድር ያጥፉልን አመን 💚❤️💛_*Egzibher yimsegn memihir 153👍👍👍💚💛❤
አሜን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ተሰፋዬ የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
የኔ❤ዕንቁ ❤መምህራችን ❤እንኳ❤ደህና ❤መጣህልን❤የኔ የህይወቴ ❤ፖስወርድ 😢😢😢😢😢እኮ ነህ😢😢😢😢😢 በመዉጣት ❤በመግባት❤ልኡል እግዚአብሔር ❤ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ቆይ ሼር ላርግ ቆይቼ እሰማለው መምር የቀረበው ልጅ እድፀልይ አረገኝ እውነት ፀጋው ያብዛላችሁ
አሜን
ለማማ መልክቱ ደስ ይላል
ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሕ.
ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፉልን.
እግዛብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስስገን መምህራችን እንኳን ለአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም በታሰቢያ ክብረ በዐል እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
አሜን 🤲🤲🤲
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🌺እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማሪያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን 🙏 ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ በደላችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር ይበለን🤲🙏 መምህር ክበርልን🙏በርታ ክፉ አይንካህ ከነ ቤተሰቦችህ❤
እህት ዉንደሞች እበከችሁ እንተገገዘ በችዉ ቬር ቬር ቬር አደረጉ❤❤❤
Memher እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብ እድሜ ጤና ይስጥህ 🙏🙌
እውነት ነው መምህር ሰብስክራይ ሼር ላክ ማድረግ ግዴታችን ነው ፤የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ግዴታችንን እንወጣ መምህርን እንርዳው እሱ እኮ ለኛ ብሎ ነው ቀን እና ለሊት የሚለፋው ፤እና ቴሌግራም ላይ አትዩ እባካቹ በማርያም 🤲🤲🤲🤲❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን እምምህር እቃለህይወትን ያስማልን መምህር
መማህርዬ አገልጥ በስዉ ሐዉት እየተጨወቱ ነዉ እግዚአብሔር ይገስፀዉ❤❤❤
እልልልልልልልልል በቤቱ የፀነን የወጡትን የመለስልን እንኳን ለአባታችን አባን ሀብተማረያም❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን
አባታችን 😘😘😘🥰🥰
ለንሱ የደረሰ ለኛም ይደርሰ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል አይ ስው !!
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሰሙ ይክበር ይመሰገን
❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ይመስገን መምህርዬ
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን ብእውነት በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው
መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን።
በጸሎትክ ጊዜ ኪዳነማሪያም አስታውሰኝ
እስቲ ልስማ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን
ወለተ ማርያም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተሥፋ ሥላሴ አቡነ መባ ጽዮን ይጠብቁህ ከነ መላ ቤተሰብህ መልካም ዘመን ያምጣልን
እግዛብሔር ይመሰገን ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
እግዛቢሔር ይመስገን ባንተ አንደበት ያስተማረን በረከትህ ያብዛልህ
መምህራናችን እግዚአብሔር በጤና ከነ ቤተሰብህ ይጠብቀህ
ጸጋውን ያብዛልህ ❤