የቅድስና መአረጋት ( አሥሩ የብቃት ደረጃዎች )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 215

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +5

    እዉነት ነዉ መምህር እናቴ እና እንዷ እህቴ በተለይ እናታችን ሁሌ መኅሃኒያለምን እየተማፀንች እባዋን ባለ ማቋረጥ ታለቅስ ነበር እና የዛሬ 6 አመት አንዷ እህቴን እጀራ እየጋገረች ሳለ አስጮካትና የናቷ እባ አቃጠለኝ አልቻልኩም በሁሉም ክፍል ስዕል አድኖ አለ ወዴት ልሒድ ብሎ እሪ አለ እና በማንኛዉም ሰአት ስዕል አድኖዉን እናታችን ትሳለማለች እጅግ በጣም እባ ዋጋ አለዉ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @fikirtedesalegn4657
    @fikirtedesalegn4657 5 месяцев назад +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሃጤተኛ ነኝ እነ ማረኝ ይቅር በለኝ እየሱስ ሆይ ማረኝ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +12

    እባ ብዙ ጥቅም አለው የእውነት እኔ እያለቀሰኩ ሰሰገድ እባዬ ይመጣል እንደ ጉድ ፊቴ ማዳት ነበርብኝ አጥፈቶልኛል ሁለተኛ አፈንጫዬ በጣም ይበላኝ ነበር በእባዬ ሰቀባው ጠፍልኝ ኧር እባ ጥቅሙ ብዙ ነው መምህር

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 года назад +74

    በሰምአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን(፫) ጀመረኩ ቅዱሰ ዑራኤል አዕምሮዬን ክፍት

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    እግዚያብሄር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን እረዴት በረከታቸው ይደርብን ላስተማረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 года назад +38

    7 ቅድስት ስላሴ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን👏
    ↪❤#ምስጢረ_ሥላሴ❤↩
    ✔💟ምስጢረ ሥላሴ፦ ማለት የስላሴ ምስጢር ወይም ስለ ስላሴ የሚናገር ትምህርት ማለት ነው። እግዚአብሔር አንድነቱ ሦስትነቱን ሳይጠቀልለው፤ ሦስትነቱ አንድነቱን ሳይከፋፍለው በአንድነትና በሦስትነት የሚመሰገን አንድ ሕያው አምላክ ነው።
    ↪❤#የእግዚአብሔር_ሦስትነት❤↩
    ✔💟የእግዚአብሔር ሦስትነት ስንል እግዚአብሔር የማይለያይና የማይቀላቀል ፍጹም የሆነ ሦስትነት አለው ማለታችን ነው። የእግዚአብሔር ሦስትነት በስም፤ በግብር እና በአካል ነው።
    ✔💟እግዚአብሔር በስም ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለአመሰግናለሁ ያዩ ስሞች አሉት ማለታችን ነው። እነዚህም አብ፤ ወልድ፤ መንፈስቅዱስ የሚባሉት ሲሆኑ እርስ በርሳቸው አይወራረሱም፤ አንዱ በሌላው ስም አይጠራም። 《ዘፍጥረት 1፡2》፤《ምሳሌ 30፡4》።
    ✔💟እግዚአብሔር በግብር ሦስት ነው ስንል ሦስት የተለያዩ ውስጣውያን የአካል ግብሮች ወይም ሥራዎች አሉት ማለት ነው። እነሱም⤵
    ↪♥መውለድና ማስረጽ፡ የአብ፤
    ↪♥መወለድ፡ የወልድ፤
    ↪♥መስረጽ፡ የመንፈስቅዱስ፤
    የሚሉት ሲሆኑ የአካል ግብር ይባላሉ። 《መዝሙር 2፡7》
    ↪❤#የአካል_ሦስትነት❤↩
    ✔💟እግዚአብሔር በአካል ሦስት ነው ማለት ደግሞ
    ↪♥ለአብ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው
    ↪♥ለወልድ፤ ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው
    ↪♥ለመንፈስቅዱስ፤ፍፁም መልክ፤ ፍፁም ገጽ፤ ፍፁም አካል አለው ማለታችን ነው።
    ↪❤ #የሦስቱ_የእግዚአብሔር_ስሞች_ትርጉም❤↩
    ↪♥አብ፦ ማለት አባት ማለት ሲሆን የሚወልድ፤የሚያሰርጽ ወይም የሚያስገኝ 《ያለ እናት ወልድን የወለደ፤ መንፈስ ቅዱስን ያሰረጸ》ነው።
    ↪♥ወልድ፦ ማለት ልጅ፡ ማለት ሲሆን የሚወለድ ወይም ያለ እናት ቅድመ ዓለም፤ ያለ አባት ድህረ ዓለም
    የተወለደ ነው። 《መዝሙር 2፡7》
    ↪♥መንፈስቅዱስ፦ ረቂቅ፤ ልዩ፤ ንፁህ; ከፍጡራን መናፍስት ሁሉ የተለየ ወዘተ ማለት ነው። 《ኢዮብ 26፡13》
    💚💛❤የቅድስት ስላሴ እረድኤት በረከታቸው አይለየን፡፡አሜን

  • @elenidereje7832
    @elenidereje7832 2 года назад +1

    ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር የተሰጡን እቁአችን

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 2 года назад +6

    እምባ ብዙ ጥቅም አለው እኔ ከሞት ወደ ህይወት የተሻገርኩበት በቤቴ ሀዘንንና መከራን የተሻገርኩት ሁሌም በማንባት ይህው እስከ ዛሬ አለን እጅግ በጣም አምናለሁ እመሰክራለሁ አሁንም የአምላኬን ቸርነት በእምባዬ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund
    @waqaayyootikseekootibakkaahund 2 года назад +1

    ኡኡፍፍ መምህር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አሁን ጋና ነው የጋባኝይ ብቻ ፈጣሪ ላሁም ጊዜ አል አግዚአብሔር ራጂም አረም አና ጤና ይስጥልኝ መምህር

  • @bere2532
    @bere2532 2 года назад +7

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +3

    እኔስ በስራዬ የት ይሆን መግቢያየ አንዷን ህግ እኩዋን ያልፈፀምሁ የት ይሆን መግቢያየ😪😪😪
    እኔ የሚገርመኝ መምህርየምትለቃቸዉ ሁሉ በያዳዳችን ህይወት የሚለዉጥና የሚገኝ ነዉ ተመስገን!!!✝️

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 года назад +1

    መምር እጅግበጣም እናመሰግናለን ስለነበረን ቆይት ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏አተንም ፀጋውን ያብዛልክ ብሩክሁንልን አተምታስተምረው ትምርት ሁሉ ብዙ ነብስ እየዳነች ነው ክብር ላምላካችን ዝማሬ መልአክትን ያሰማል🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏እናመሰግናለን

  • @tizuwendemmola2555
    @tizuwendemmola2555 2 года назад +1

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን.... ቅዱስ ኡራዔል ሆይ አዕምሮዬን ክፈትልኝ🙏🙏🙏

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 года назад +1

    የእውነት እንባ ትልቅ አቅም አለ በታለይ የንሰሀ መዝሙር በመደመጥ ሰናውቅ ወደ እንባ መንገድ ልንሰፈር እንችለሌን መምህራችን በዝ መልኩ ስለ አስታመርከን እናመሰግናለን ሰናውቅ ከመጎዝ አውቀን እድን በራታ ይራደናል ፀጋውንም ብናገኝ በምን እንደምንናጣቅ አናውቅም ስለዝ እንባ ፀጋ ያሰጣል ነገር ግን ያገኛነውን ከለወቅን ያመልጣናል ያጣኖውን ለመገኜት በጣም ያደክመል ስኖራን እንደ አለን አናውቅም ለሁሉም ሰዉ የታሰጣ ይመስለናል ሰናውቅ ሰውን ስንጣይቅ ለከንቱ ውደሴ ይደርገል ፈጣሪ ይርደን🙏🙏🙏

  • @Bethelhem1621
    @Bethelhem1621 2 года назад +5

    ፀሎት ከእንባ ጋር ትልቅ ሀይል አለው. መድኃኒዓለም እንደ ምህረቱ እንደቸርነቱ እመ ብርሀን ኪዳነ ምህረት በዓማላጅነትዋ እህቴ ከሞት ድናልኛለች ክብሩ ይስፋ መድኃኒዓለም አባቴ!

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላዳምጥ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫*📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_📖🌾

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ግሩም ትምህርት. በጣም እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንባ ሀይል እዳለው አምናለሁ ምንም እንኳ ሐጢያቴ እንደ ተራራ ቢገዝፍም እግዚአብሔር ስለፍቅሩ በህይወታችን ተለውጠን መታየት የእንባ ውጤት ይመስለኛል

  • @tigistseyoum8699
    @tigistseyoum8699 2 года назад +1

    እኔ በእንባዬ ብቻ ምንም መልካም ነገር ሳይኖረኝ የሞተው ነገሬ ነፍስ ዘርታል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 года назад +1

    መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰላሴ
    መምህር በጣም ተቸገር ትጀምረው እንቀልፍ አስቸገረ ትናት ለመምር ጀመርክ እንቅልፍ አስቸገረኝ ዛሬም ቀን እንቅልፍ ነበር አሁን ግን እየሰማሁ እንቅልፍ አስቸገረኝ እደገና እየመለስኩ ጨረስኩ እግዚአብሔር ይመስገን. አመስተኛውን ዘለልኩት እዛላይ ስደርስ ሰለሆነ ኦንሚቀላፋኝ
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ያርዘምልን በእድሚ በፃጋ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት ቃለ ይህወት ያሰማልን አሜን፫

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 2 года назад +6

    የእውነት ብዙ ጊዜ አልቅሼያለሁ ፈጣሪም መልስ ሰቶኛል ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samerawt
    @samerawt 2 года назад +3

    በእንባዬ በጣም ብዙ ባፊ ከለመንኩት ይልቅ ቃል ሳላወጣ በእባዬ ብቻ ተመልሶልኛል ተመስገን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 года назад +2

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን እኛም እነዚህን ብቃት እድኝፈፅም እመብርሃን ትርዳን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад +10

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ምእመናን ትምህርቶችን ጨረሰን እናዳምጥ ።እግዚአብሔር የምናዳምጥበት ልቦና ይስጠን
    አወ እንባ ሀይል አለው እኔ መውጣት ካልቻልኩበት ሀጢያት በማልቀስ አውጥቶኛል

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 2 года назад +2

    እኔ እንባየን በማፍሰሴ እግዚአብሔር ብዙ ተናግሬየማልችለው ተደርጎልኛል በእንባ ፀሎት በጣም በዙንገር ተደርጎልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የተደረገልኝን ከብዙ በትቂት የተደረገልኝን እንድህሰል እመሰክርለሁ እኔ ምንም አልተማርኩም ሲያነቡ ሲፅፉ ሲፀልዩ ሳይ በጣም አልቅሸ እግዚአብሔርን ለመኩት አሁን ግን ማበብ መፃፍ ችየለሁ መፃፍ ላይ ብዙም አይደለሁም ማበብ ግን በደብ እችልለሁ መልካአ መልክ መፀለይ ችየለሁ እኔ እግዚአብሔርን ለምኘው አሳፍሮኝ አያወቅም. እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masaratmasarat9226
    @masaratmasarat9226 2 года назад +1

    እኔ ማነኝ እያልኩኝ ነው መምህር ሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ ሀያልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +6

    አሜን አሜን እሜን የአባቶቻችን ፀሎታቸው አይለየን በረከታቸው ይደርብን መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ኑርልን አሜን 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @werkdesalegn7134
    @werkdesalegn7134 2 года назад +2

    እኔ በሀጢያት ምክንያት ሳነባ ከብዙ ችግር በእግዚአብሄር አጋዝነት ወጥቻለው

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад +2

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ይማረን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅድሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀለ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ዪሥጦወሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ነብዩ ሙሤ ሥለ ነብዩ ዳዊት ሥለ ነብዩ ኤልያሥ ሥለ ነብዩ ኤርምያሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ረባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ መዘመራ ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @hxhhd989
    @hxhhd989 2 года назад

    አቤቱ ቸሩ መድኃኒ ዓለም አባቴ ሆይ ቃልህ እስማ ዘንድ ልቦናየ አብራልኝ መልስልኝ አሜን(3)
    ባሃጥያትየ ምክንያት የቆሸሹኩ ነኝና😭
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን🤲❤

  • @genet8062
    @genet8062 2 года назад +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን። እኔ በስደት ላይ እየኖርኩ ቀን በስራ እየዋልኩ ሊልት እንቅልፍ የለኝም ነበረ ከአጋንንት ጋር እየታገልኩ አድራለሁ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የእንባ ዋጋ በጣም ይሰራል የመጨረሻ ቀን መረረኝ እና በጣም አልቅሻ ቅድስት አርሴማ እናቴ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ብየ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ እውነት ከዛ ቀን ጀምሮ እንደማንኛውም ሰው ተኝቸ አድራለሁ በእንባ መጸለይ እና በለመን መልሱ እጅበጅ ነው። የሰማናል። 😪

  • @tirhasberhe5380
    @tirhasberhe5380 2 года назад

    እድሜና ጤና ይሰጥህ መምህር ተሰፋዬ ከነቤተሰቦችህ

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    ናይ ቅዱስን አባታትና ፆሎት በረኽትም ይሓድረና አሜን 🤲🤲

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 года назад +4

    ✝️ #ሥላሴን_አመስግኑ ✝️ #ሥላሴን_አመስገኑ ✝️
    👏👏 የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ👏👏
    🍂 #አብ_ወልድ_መንፈስ_ቅዱስ
    በአነዋወር አንድ
    በገጽ ሦስት ሦስት ናቸው ።
    ~ ~ ~
    አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ
    በአካል ሦስት
    በመለኮት አንድ ናቸው ።
    ~ ~ ~
    አብ በአካሉ ፍጹም ነው
    ወልድም በአካሉ ፍጹም ነው
    መንፈስ ቅዱስም በአካሉ ፍጹም ነው
    እሊህ ሦስቱ አካላት በመለኮት አንድ ናቸው ።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ኃያልና የሚያስፈራዓይኑ እንደ እሳት የሚነድ እሱ አንድ ቅዱስ ነው።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    የራስ ጸጉሩ አንደበረድ የነጻ
    እንደ ሰርዲኖስ እና ኢያሰጲድ ዕንቊ የከበረ እሱ አንድ ቅዱስ ነው።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    የመቅደሱ አጥር በእሳት የታጠረ እሱ አንድ ቅዱስ ነው ።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    በጠላት ፊት የማይበገር እሱ ጽኑዕ አዳራሽ ነው ።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ጠፈርን ያለምሰሶ መሬትን ያለ መሠረት ፈጥሮ ያለ ድጋፍ በቃል ብቻ ያፀና እሱ አንድ ቅዱስ ነው ።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ሁሉን በየወገኑ የሚገዛ እሱ አንድ ቅዱስ ነው።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    መንግሥቱ የማያልፍ ግዛቱም ለዘለዓለም የሚኖር እሱ አንድ ቅዱስ ነው።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    የሦስትነቱ ሥርዓት የማይለወጥና ለሦስትነቱ ምስጋና የሚገባው እሱ አንድ ቅዱስ ነው።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    መባርቅት የሚላኩለት ነጎድጓድ የሚያመሰግኑት እሱ አንድ ቅዱስ ነው።
    ~ ~ ~
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    አንድ ሲሆን ሦስት ሦስት ሲሆን አንድ የሚሆን እሱ አንድ ቅዱስ ነው ።

    🍀 🍀 🍀 🍀 🍀
    ዓለምን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣ እሱ
    እግዚአብሔር ነው።
    ቁጣውን በቸርነቱ ባሕር የሚያሰጥማት እሱ
    እግዚአብሔር ነው ።
    የመቅሠፍቱን እሳት በይቅርታው ውሃ የሚያጠፋ እሱ
    እግዚአብሔር ነው ።
    የማይቀየም የዋህ ንስሐን የሚወድ እሱ
    እግዚአብሔር ምስጉን ነው ።
    ኃጢአትን በቸርነቱ ጥላ የማሸፍን እሱ
    እግዚአብሔር ነው።
    አበሳን በቸርነቱ ጒድደጓድ የሚደፍን እሱ
    እግዚአብሔር ምስጉን ነው ።
    በደልን በትዕግስቱ መጋረጃ የሚጋርድ እሱ
    እግዚአብሔር ምስጉን ነው።

    ✝️ 🙏 🙏 🙏 ✝️
    ለእሱ ለብቻው ምስጋና ይገባል ።
    #ለመንግሥቱም እዘዝ ይገባል ።
    #ለሦስትነቱ ክብር ይገባል ።
    #ለከኃሊነቱ ኃይል ይገባል ።
    #ለመለኮቱ ሥልጣን ይገባል ።

    ለዘለዓለሙ አሜን
    🙏
    °°°°°°°°°°°°°°°°°°
    / የረቡዕ ሠይፈ ሥላሴ /

  • @helin6219
    @helin6219 2 года назад +1

    ስለውነቱ መምህር ስለትምህርቶችህ ቃላት የለኝም ምክንያቱም በውስጤ ያሉትን ጥያቄ ስለማገኝ መልሶችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አዎ እንባ አይል አለው በእንባ ብዙ ነገር ተመልሶልኛል

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +5

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህሬ የድንግል በምልጃ እና ፀሎት አይለያችሁ👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊_

  • @አቤቱማረንይቅርበለን
    @አቤቱማረንይቅርበለን 2 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር የተማርነውን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የቃሉ ባለቤት ሃያሉ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ
    በሥመአብ ወ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 года назад

      ሐናዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የማከብርሽ ውዷ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ እማዬ 🌹💞❤

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኡራኤል ኣባቴ በልቦናችን ጻፈልን ኣሜን፫

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ገ1ገ

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር እኔ እግዚአብሔር በእንባዬ ምክኒያት ብዙ ነገር አድርጎልኛል አቤት ምን አይነት ቅርብ አምላክ እንዳለን ተመስገን ጌታዬ የፈለጉትን ሁሉ አድርጎልኛል እንባ ትልቅ ሀይል አለው መምህር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 2 года назад +1

    አሜን የቼሩ አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏
    የደጎቹ አባቶቻችን በረከት ይደርብን
    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሲስ ግሩም እና መሳጭ ትምህርት ቃለሕይዎት ያስማልን🙏🙏🙏

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 года назад

    የአባቱቻችን፣በረከት ፣ይደርብን ፣አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒⛪️

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад

    በሀይማኖት በምባር አጽንቶ መንግሱትን ለመወርስ ያብቃን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 2 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግያብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እግዚያብሄር ለሁላችንም ልቦናንና ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሐ ሞት ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 года назад

    ወለተማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 2 года назад +2

    በጣም የምፈልገው ትምህርት ,መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ

  • @ethiopianlovely6856
    @ethiopianlovely6856 2 года назад +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yisalemushalmaw3023
    @yisalemushalmaw3023 2 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን ቅዱስ ዑራኤል አዕምሮየን ክፈትልኝ! መምህር መንፈስ ቅዱስ ፈቅዶ ይህንን ምግብ ስለሰጠህን እግዚአብሔር ይመስገን !!! ፀጋውን ያብዙልህ የአብርሃሙ ስላሴ የኛ እንቁ,መምህር

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 2 года назад

    Amen Amen amen Amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 года назад +2

    እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ

    በስመ አብ የምፈልገው ትምህርትመምህርዬ 10 ግዜ ነው የምሰማው መለአኩ ቅዱስ ኡራኤል እርዳኝ😇🙏

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 года назад

    አሜን
    🤲🤲
    አሜን
    🤲🤲
    አሜን

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህራችን

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 2 года назад

    መምህር እንክዋ ደህና መጣህ በጣም የምፈልገው ትምህር ነበር እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን .መምህር ዩትዩብ ስገባ ያንተን ነው የምፈልገው የሚገርምህ አገር ውስጥ ምን እየተካሄደ ምን ጠፈጠረ እንክዋን አላውቅም ቀጥታ የምፈልገውን ትምህርት እፈልጋለሁ እርሱ በስልኬ አወርድና እቤት ስገባ ተረጋግቼ ዕሰማለሁ .መምህር እኔ ቃል የለኝምእግዚእብሄር እድሜህን ያብዛልን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቀን.

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህር ግን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድማችን መምህር ተስፍሽየ

  • @ኤፍታህእህተገብረኤል
    @ኤፍታህእህተገብረኤል 2 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደረሰብን

  • @ua21s24
    @ua21s24 2 года назад +3

    ስላም ለነት ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    እኔ አርብ አገር ነው ያለሁት እና ክዛሬ ዘጠኝ ወር በፊት ሥራ አጥች በጣም ቸገርንህና እመብርአን ፍት ለጸሎት ቆሜ በጣምአለቀስኲኘ እግዚአብሔር ተመልክቶኝ በማግስቱ ሥራ ሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 2 года назад

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-የ5ፐ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад

    በስመ ስላሴ ስም ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን በፀሎታችሁ አትርሱኝ ከእኔ የበረታችሁ ቤተሰቦቸ ፅጌ ማርያም ብላችሁ

  • @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህር ፀግኡ የብዘሐልካ

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል

    እውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ምግዜም ጥበቃው አይለይህ( አሜን፫) የዛሬው ትምህርት እጅግ ግሩም ነው እውነት እዚህ ቦታ የደረሱት አባቶቻችን በረከታቸውን ይድረሰን ( አሜን፫) እናቴ ድግል ማሪያም ሆይ ከልጅሽ አስታርቂኝ አእምሮየን ክፈችልኝ ልቤን ንፁህ አድርጊልኝ አሜን አሜን አሜን አረረረረረረረረረረረ እኔስ በሀጢአት ተጨመላልቄ አለሁ እግዚኦ ማረኝ ክርስቶስ እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ ቤተሰቦቸ በባእድ አምልኮ ውስጥ ነው ያሉት ወለተ ኪዳን ከኔ ቤተሰቦቿ ብላችሁ!!!!!?

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ሰላም ዉድ መምህርሬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ እህት ወድሞቸ ለአጋእስት አለም ስላሴ ኑ ተማሪ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +2

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነው እግዚአብሔር ለፍሬ ያድርግልን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ብሓቂ ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @አቤቱማረንይቅርበለን

    መምህር ስለምታቀርብልን መልካም ስራ ሁሉ እግዚአብሄር ያክብርልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችን

  • @asde301
    @asde301 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 года назад

    Hunken Dena maxu memirhachin Amen Amen Amen egzabher yimasgen 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 2 года назад

    አባቶቻችን ጸጋቸው በረከታቸው ይደረብን
    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትፍስ በስጋ ይጠብቅህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    *_ሰላም ለህላዌክሙ አብ ወልድ መንፍፈስ ቅዱስ ሆይ አለምን ለሚገዛ መለኮታዊ ሥነ አዕምሮ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለዝክረ ስምክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከሶስትነት ዝቅ ወይ ከፍ ለማይል የስም አጠራራችሁ ሰላምታ ይገባል_*
    *_ለስርአተ ርስክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስነ ፅላቱን ከእምነበረድ ይልቅ ጽሩየ ባሕርይ ለሆነው የራስ ፀጉራችሁ ሰላምታ ይገባል_*
    *_አለምን በመለኮታችሁ የምትገዙ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብላችሁ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነብስ ሰውሩን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን_*🕯️🕯️🕯️

    • @mekdi9983
      @mekdi9983 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር ይመስግን እግዚአብሔር

  • @asasasss860
    @asasasss860 2 года назад

    በእወነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏እውነትክ ነው የኔ ህይወት ተቃራኒ ነው😥

  • @tsigebekele660
    @tsigebekele660 Год назад

    በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህርችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰሜልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ረድኤት በረከት ይክፈለን ይደረብን አሜን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከውስጤ ተሰቅስቄ አልቅሻለው አልሼ የለመኩትንም መልሶልኛል ስሙ የተመሰገነ ይሁን🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯🙏🙏💒💒💒💒💒መምር ቃለህት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад

    ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን ደግሜ ነዉ ማዳምጠዉ ቅዱስ ዑራኤል ልቦናዬን ክፈትልኝ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
    ምን እንደምል አላቅም ተመስገን ብቻ

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 2 года назад

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 Kala hiywat yesemaln amen 🙏

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 года назад +1

    መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለቴ ኢየሱስ ብለህ🙏🙏🙏

  • @Njkbbghnkoo
    @Njkbbghnkoo Месяц назад

    አይ መምሕር በፊት አለቅስ ነበር አሑግን ምንም እባ የለኝም እናደሞ በፊት የጠየኩትን ምንም ነገር አይተውብኝምአሑንም ቢሖን ምንም አልተወብኝ እግዚአብሔር ይመስገን ልቦና ይስጠኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሑ በጸሎት አስቡልኝ ትንሽ እሕቴ ነብሰጡር ናት በሰላም እድትፍታልኝ አድ እቡነ ዘበሰማያት አርገልኝ ተውዳጆች🤲

  • @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
    @ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 2 года назад

    እህታችን እሌኒ ፍቅርተ ስላሴና ቤተሰቧን ብለሽ በፀሎት አስቢን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 года назад +1

    አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን

  • @mellymelly5145
    @mellymelly5145 2 года назад +2

    Inbaa betem tekmonyal Egzhber mesgen

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 года назад

    እግዚአብሔር ይሠስገን አሜን፫ እንኳን
    በሰላም መጣህልን መምህር

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 года назад

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ውይ ባየህ የኔም ቤተሰቦቼ ሊገድሉኝ ነው ልቦና ይስጠን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱኝ በፆለት

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Год назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln🙏

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 2 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    እኔ ሱባየ ይዠጠይቄ ከሚመለስልኝ አልቅሽየሚመለስልኝ ትልቅነው ከሱባይልቅ በንባስጠይቅ ይመለስልኛን እባ ትልቅ ጥቅምአለው በንጹህልብ ከጥቅም አስወግደን በንጹህ ልብከለመንን የማይመለስየለም እኔ ጠቅሞኛን መምህሬ ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py 2 года назад

    ስለ ሑሉም ነገር እግዛአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሠላም ዋልክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 года назад

    እንቦ ሀይል አለዉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ehetetube8606
    @ehetetube8606 2 года назад

    በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ እሩፍየል ትምህርቱን እንድማር እርዳኝ አብሮኝ እንዳዳምጥ