Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መድሐኒዓለም ሁሉንም የኮሌጅ መምህራኖች እንደዚህ መምህር ያርግልን
እግዚአብሔር ቤቸሳባች እንኳን አስርዳችሁ አስርስን ለመዳሃንያአለም ቀን።የመዳም ቅሞሞች ኑኑኑኑኑኑኑኑ የመዳም እቃ እያጥብን የሄ የሂወታችን ትምህርት እናዳምጥ ።የተግባር ስው ያድርግልን አሜን።
Amin weddd
🤲
አሜን እህቴ
አሜንውዴ🙏🙏🙏
እህህህህህህህህ አሁንስ ነግቶ ያረብ ፊት ማየት ሸለቸኝ አረውይይይይይ
መምህር ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን በአንተ ገጠመኝ ብዙ ትምህርቶች ተምሪያለው ዘማው ነበርኩ አሁን ባለውበት በጣም እፀፀታለው መመለስ የማልችለው ጊዜ አልፏል ትምህርትህን ቀድሜ ባውቀው ኖሮ ስጋየን ባላረከስኩት ነበር በአለማው ስንኖርም ዝሙት ሀፂያት መሆኑን እናውቃለን ግን ችግሩ መንፈስ እንደሚያስፈፅመን አናውቅም ብዙዎቻችን ወደን ፈቅደን እንደምናደርገው ነው የምናስበው የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዎርስልን እማፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ተማሪዎች በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቸ
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ ። እስከሚቀጥለው ወር የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ መድሀኒትአለም ሀገራችን ላይ ያለውን እሳት አጥፍቶ ሁላችንንም ሰላም ያድርገን አሜን ።
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
ሀንዬ ደምሪኝ በማርያም
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የመድዬ ሰራ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው መምህር በእውነት አንተ ለእኛ የሰጠን አምላክ ሰሙ ይክበር ይመስገን በዚህ ዘመን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ማግኘት እኮ መመረጥ ነው እባካቹሁ ቤተሰቦች ገነት እና ጋነብ ቀርቦላቹሃል መርጣቹሁ ተጠቀሙበት ዳኑበት መምህር በእውነት ከአባቶች ሁለተኛው ጀግናው ወጣት እኔእጃ ምን ልበል ብቻ ልዩ እና ውድ መምህር በዚህ ዘመን አንደኛው ጀግና ነህ ሌላው የኮሌጅ መምህራችን በእውነት እድሜ ጤና ይሰጥ ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያአብዛል መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ስው መገኘቱ እንዴት መታደል ነው እህታችን ደግሞ እንደ አንች አይነቶች ጅግና እየወጡልን ነው አሁንም ጨምሮ ያአብዛልን የኛ እንቁ በርች በእውነት እድለኛ ነሽ ይህን የመሰለ መምህርም ወንድምም ሰላለሽ መምህራችን እንዳለሁ ይህን ጀግና መምህር አሳልፈሽ ለሌላ አትሰጨው እህት ካአለሽ አጋቢው በእውነት እንዳያመልጥሽ የመጨረሻ ፈላሰፋው ወንድማችን በእግዚአብሔር አይል አሸንፈውአል አሁንተም ጎበዝ ነህ እናትክን ጎርቤቶችንን እንዲድኑ ያአደረክ ጀግና እማማ ባይጮሁ ኑሮ ጉረቤትም አይሰበሰብም ነበር የመዳን እድሉን አይገኘም ነበር ሁሉም ሰማ በጣም ደስ የሚል ድል እግዚአብሔር ይመስገን ሰሉማይናገር ስጦታው የመጨረሻው እህታችን ወደ ተዋህዶ ነይ እንዳትሉኝ ያአልሸበት ምክንያት ብዙ ነገሮች አታለውሻል እሱም ምንድነው ጥቅማጥቅም ገንዘብ ወይንም ትሞቻለሽ ልጆችን ታጫለሽ ወይም እናጋልጣለን ተብለሻል ይህ ግልፀነው ምን ይላል መሰለሸ እህቴ እናተ ደካሞች ሆይ ሸከማቹሁ የከበዳቹሁ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳረፋቹሃለው ብሎል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ሰለዚህ እህታችን ግድ የለሸም ሁሉም ቀሪ ነው ነብሰሸን አትርፊ ንስሀ ግቢ ፁሚ ፀልይ ተጠመቂ ትድኛለሽ ነው ምልሽ የመጨረሻው የኮሌጅ መምህራች መፃሐፍን በተስፋ እና በጉጉት እንጠብቃለን ውድ መምህራችን ደግሞ እሰፓንሰር ሊሆን ነው በእውነት አንተም እድለኛ ነህ እውነትም መምህር ተስፋዬን አሁን አገኙሁት የሚገርም ንግግር ነው በእውነት መምህራችን ተሰፋ ስላሴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን
ይገርማል ገጠመኝ 97 A B C ትናንትና ስሰማ ነበር እና በ ዩኒቨስቲ እንዲህ ከሆነ እንዴት ነው ልጆቻችን እምንልከው ብየ ሳስብ ነበር እንደዚሁ አስተማሪ የተባረከ ብገኝ ግን ትውልዱ ይተርፋል እና ኣስተ ማሪው በርታ እንደንተ የኮሌጅ አስተማሪ ያብዛልን
Melkam comment new. Google English tirgumu betam yegermeal ye hulunim kalat tirgimun befitsum aysetim bizu gize tazibewalehu. Eyut enatem eshi.
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መላ ቤተሰብህን አጋይዝት ዓለም ስላሴ ይባርክልህ ይጠብቅልህ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን አመተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎትህ አስበን
በጸሎታችሁ አስቡን: ገ/ማርያም ወለተ ጊዮርጊስ (2x)ወለተ ሩፋኤል (2x)ዓጸደ ማርያም ወለተ ማርያም (2x)ወለተ ጻድቅ እናተክለ ኃይማኖት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገንመምህሩ በጣም ጎበዝ ሰው ነው እንደሱ ያሉትን ያብዛልን አምላክ ሀገር ተረካቢ ወጣቱን ያስረክባሉና
አሜን አሜን አሜንየድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገንይሆን መምህርች ቃል ሕይውትያማልን ማንኝ መታደል ነውበበቤቱ ያፅናቹ ሁልችምምንኝ መታደል ነው
መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ እድሜ ከጤና ይስጥህ ትምህርትህ በጣም ኣስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰትማረን ለመከረን ከሞት ወደ ህወሃት ለመጠን አምላካችን የተመሰገን ይሁን በፈጠረት ሀሉ አንደበት የአህታችን ጠንክሬ በጣም ደሰ የላለ አንደቀን ጴንጤወም ተመለሰለቺ ተሰፋ አለኝ ሀይማኖት አንደት ነት አሱም ኦሮቶዶክስ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏የቅዱሰ ሚካኤል በረከት በሁላችንም ላይ ይደረ ናና ሚካኤል ዝማሬ መለአከትን ያሰማልን እግዚአብሔር የጠበቅለህ ልጆቹንም 🤲አሜን ፫
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ደግሞ መምህራችን አንተን አስቀምጦልን ልዑል እግዚአብሔር ህይወታችንን ለቀየረልን እና እየቀየረልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ፫መድሃንያለም ይስጥልን መምህራችንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የሰማነው በልባችን ያሳድርልን መድሃንያአለም አሜን፫
Amen Amen Amen Enkan abro aderson Abatachen
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ለኮሌጅ መምህራችን ፈጣሪ የበለጠ ጥበብን እውቀትን ይስጥልን የትም ኮሌጅ ውስጥ መንፈሳዊነት እንደኀላ ቀር በሚታይበት በዚ ጊዜ የአንተ ትልቅስጦታ ነውና መድሀኒአለም ይመስገን፡፡ሁሉም በየመስኩ እግዚአብሔርን አስቀድሞ መስራት አለበት፡፡ ወለተ ፃድቅ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔም የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ይህ ገጠመኝ የእኔንም ህይወት የሚዳሰሰ ነው ተምሬበታለሁ ።ሪሰርች የሚሰራው ወንድማችን እግዚያብሔር ያበርታህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሸ በርች ባለታሪካችን ወንድማችን እግዚያብሔር ያበርታህ ከእናንተ ታሪክ እኔም ብዙ ተምሪያለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉ ሰዎች ሲመለሱ በሰማይ እና በምድር ደስታ ይሆናል።ለሌሎቹም ልባቸውን እግዚአብሄር ይመልስልን።ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ።ለእህታችን እንኳን ደሳለሽ።መምህሩም እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል ይርዳህ🙏🙏🙏
አሜን መምህሬ እንኳን አብሮ አደረሰን ስለ ጸድቅ በረከት እናመሰግነልን
Amen amen amen kale hiwot yasemaln mamher betam aestemar tmehrt new 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን
Amen amen amen ekan abro adersen
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ምገርም ትምህርት ነው በርታልን በኩፉ አይን የምመለከትህ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይገሰጺልህ
እንኳን አብሮ አደሰን መምህርሀገራችን ሰላም ያርግልን የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይከብዳል እንፀልይ ለሀገራችን ።
ነበስ ይማር እሱ የልጁን ነበስ እንደመልስች እሱም ፀሎት አደረገላት አባቱም ነበስ ይመር
እረ ቸሩ መድኀኒዐለምአሁንም የኢትዮጵያን ጣወት ያጥፋልን የዘረኝነት መርዝን ለቅሎ ይጣልልን ያገራችነን መከራናስቃይ በቃ ይበለን ምሀቱን ያሳልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ይህን የጨለማ ዘመን አሳልን እደቸርነትህ አባት ሆይ ምድር በደም ታጠብች በደመነፍስ ነው ያለነው ድንግል ሆይ ለምኝልን መከራው ክብዱናን የራሄልን እንባ የሰማ የኛንንይልጆቾን ይስማን መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
Kale Hiyota Yasmalen mahmerachin Amen
እኔ ግን አሁን ሳስበዉ የጠፋዉ እዝብ ሁሉ እየተመለሰ ነዉ መቼስ ይኤን ሁሉ ጉድ ሰምቶ የማይመለስ አለ ብዬ አላስብም መምህራችን የእዉነት ጸጋ ይብዛ ፈጣሪ ይባርክ 😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ችግሩኮ አለመሥማታቸው ነው ቢሠሙኮ ይለወጣሉ ይመለሳሉ
ውንድሜ አይምርሆን አገልግሎትህን ያስፋልህ። ፈተናን የምታልፍበት ብርታት ይስጥህ። እድለኞች ነን ይህን የመሰለ የነብስ ምግብ ስለተሰጠን።
መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንበጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን ቅዱስ መድሃኒአለም መለሰህእግዚአብሔር ይመስገን አገራችን ሰላም ያድርግልን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አምላክ
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመነወት ያርዝምልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቡህ አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ይስጥህ እኔ ብዙ ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ ፀልይልኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ኣደረሰን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን ጉፋውስ ተሻለህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቴ መድህንያለም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እድሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቸሩ መዳሃንያለም ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን እኳን አብሮ አደርስን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ መድሃን አለም ሃገራችን ስላሙ ይላክልን በእስርበት ለምሳቃዬ መድማታችን በስላም ላገራችዉ ያብቃቸዉ እኛም በስዉ ሃገር እምንሳቃየዉ ለንስሃ ዋብቃን
መምህር እግዚያብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኮሌጅ መምህራችንም በርታልን ብዙ ፍሬ እንደምታፈራ ከ እግዚያብሄር ጋር እንጠብቃለን
ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን። የ ኮሎጁ መምህራችን፡ በርታ፡ እግዚኣብሄ፡ በኣንተ በኩል፡ ብዙ ስራ ይሰራል እና፡ ኣይዞህ። እንደ የ ባሪስታው ገጠምኝ፡ በኣንተም ብዙ ነብሳት ኣሉ ሚድኑ፡ እና ፡ ያንተ ገጥመኝ፡ ለብቻው እጥብካለሁ። 😍😍😍
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ደሰ ይላል እግዚአብሔር መቻም ልጅቹን አይጥልም ግዜ በቆይም ወንድማችን ወደ ተዋሕዶ ተመልሳል እህታችን በረከቴ ይደረብን መምህር በጣም ጅግና ነው እንደ መምህሩ የለ መምህር እግዚአብሔር የብዛልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮው አደረስን መምህር አባቻችን ቸሩው መዳኃኒ አለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልንእነሱም የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን እኔ የመናፍስት ስራ ገብቶኝ ሳለ ማሸነፍ አቃተኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳክ
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ አሜን አሜን አሜን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አጅግ በጣም አሪፍ ትምርት ነው
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳዕ ኣብሮ አደረሰን መምህር ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ወለተ እሩፍኤል ብላችሁ አስቡኝ
Amen Amen Amen Enkan abro aderson
ትምህርቱ እጅግ የሚደንቅ ነው ለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህት አግኝተንበታል ብዙ ምእመን ድኖበታል ይህ ሁሉ በእናንተ ደጋግ ምመህሮቻችን እኛ ድህነት እናገኝ ዘንድ እመብርሃን ታድለን።
Welcome back to RUclips please memihir tesfaye tell us everything about my Ethiopias people always 👑👑👑👑👑
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@@saramengustuabitow4204 9 ii
ቸሩ መዳህኒአለም በያለንበት ይጠብቀን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር🙌🙌🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን የዝክሩንም ዳቦ ተቀብለናል መድሐኒየአለም ይስጥልን ከገጠመኙ ብዙ ነገር ተምረንበታል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በተማርነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት ብዙ ትምህርት አለው ሄዋን ስልሳ ልጆች ወለደች የሚለው ትረት ልክነህ እኔ እየሰማሁነበር ያደኩት እውነትይ መድለኝነበር ይገርማል እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር በርታልን
እኳን አብሮ አደረሰን መምህር የ ያመት ሰው ይበላን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላሎት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን ወድማችን
አሜን እካን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሃኒያለም ሃገራችንን ህዝባችንን ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን እንኳን አደረሠህ መምህር
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን አብሮ አደርሰን
እግዚአብሔር። የመሰገን መምህር እንኳ አብረን አደረስን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቸሩ መድሀኒያለም በልጅነቴ ከእሳት አደጋ አውጥቶኛል ምስሉን ብቻ አይቼ ህፃን ነበርኩ ተከራይ ጋዝ ላይ ድስት ጥዶ ረስቶት ደውሎ እጥፉልኝ አለ እኔም ሄጄ በውሀ ለማጥፍት ሞከርኩ እሳቱ ቦግ አለ ደግሜ ረጨሁ የባሰ ግድግዳውም ሳይቀር መንደድ ጀመረ በዛ ላይ ስኬት በአቅራቢያውም ነበረ ... ለካ ውሀ የመሰለኝ በኩባያ የነበረው ጋዝ ነበር ከዛም ሮጬ ሳሎን ስእል አድህኖ ጋር ሄጄ ምን ላድርግ?! ምን ላድርግ!? አልኩ ወዲያው በአእምሮዬ ብርድልብስ መጣ መኝታ ቤት ሂጄ ብርድ ልብሱን እንደምንም ብዬ ወስጄ እሳቱ ላይ ጫንኩበት በግቢ ማንም አልነበረም እሳቱም ጠፍ በእግዚአብሔር ሀይል የመድሀኒያለም ምስል ተአምር አድርጎልኛል ።
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ አሜን ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ መምህር
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አምላክ እኳ ድንቅ ነው ስራህ እጸብ ድንቅ ነው መምህር በእውነት ቅድም እኒናስ እና ሞየት ቦዥ አልያ እና የአዉልያዉ መንፈስ ማርያም ምስኪን ህዝብ እያለቀ ነው መምህር እኔ በዚህ ላይ መረጃ በስጥህ ከራሴ ቤተስብ ጀምሮ ግን እግዚአብሔር አሽናፊ ነው መምህር ደስስስ የሚለሁ ቤተ ስቦዎቼ ከዚህ ባእድ ወይም የሰይጣን እስራት ወጡ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ ግን ህዝቤ እውቀት በማጣቱ ጠፍተዋል የሚለው በኛ ሀገር ላይ ይስራል በአዛብ እና በመናፍቅ እየነጠቀን ነው መምህር እባክህ ገጠሩ ህዝብ የሚያሳዝኝ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
Kale hiwetn yasemaln memihir cheru medahnialem amen amen amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 😍😍😍😍😍
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን" በእውነት በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው" ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፈስላሴ ቃላህዉትን ያስማልን ትልቆ ነገር ወደእግዚአብሔር ወደልበችዉ መመልስነዉ ምቱ እንደተነሱ ይቁጠሩት ለስገዋ ሱቅ ይከፈቱልት ታደል እግዚአብሔር ተጠቀበት እግዚአብሔር ይጠቀምበ የ እማማ ቅዱስ ጊርጊዩስ ስራዉን ስራ
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ልጁ የተወለደዉ መድሐኔአለም ቀን ትምህርቱ የተሰጠበት መድሐኔአለም ቀን ትምህርቱ የወሰደው ጊዜ 1:27:27 መድሐኔኣለም ። መድሐኔአለም ይክበር ይመስገን አሜን
ብጣዓሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏መድሃኒአለም ይጠብቅህ መምህሬ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያድልን አምላክ ቅዱሳን ምልካምና በጌታ መንግድ ለሚጓዙ ለቤተክርስቲያን ቀናኢ በዚህም ታሪክ ላይ ለተሳተፍ ለክርስቶስ ሙንጋዎች ስለሚተጋ መላ ዘምኑን በተዋህዶ በርት ያቆይልን በሕወት ሁሉ በቅዱሳን መንገድ የሚጓዝና ዩእርስታቸው ተካፋይ መልካም ትዳርም ይስጥልን የእህታችን ምኞት ስለተፈፀምላት በጣም ደስ ብሎኛልን ለሁላችሁም እንኳን ድስ ያላችሁ መምህር መልካም የአገልጎሎት ጊዜ ለፈቀዱልህ አባቶቻችንም እግዝአብሔር ይስጥልን እንላለን
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው መምህር የእኔም አያት ቡና ከጠጣች በኋላ ሲኒውን እራሷን ላይ ታደርግ ነበር የሁላችንም ቤት ታሪክ ነው ቸሩ መድኃኒአለም ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
ክበር ለመዳኒአለም በሠዉ ላይ እያደረ እዲሁ ይሰበስባል ክብር ለእግዚአብሔር መምህራችንም በድሜ በጸጋ ያኑርልን እድሜ ተቀንሶ ሚሰጥ ቢሆን እደስጦታ በሰጠዉክ በወነት ኑርልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ቃለበረከትንያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትይ ይባርክልን
በዚህ መ መህር የሚማሩተምራቸው የታደሉ ናቸው እግዚ አብሄር ብርታቱንይሥጠው እህታቺን በጣጎበዝነሺ ሁላቺን እራሣቺን አንወቅ አግዚአብሄር አይነልቦና ቺን ይክፈትልን በፅለታቺሁ አሥቡኝ አመተማርያምብላቺሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኔ ከራስይ ተመሳስሎ መለይት አቀትኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ተክለ ሃማኖት
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም የምንማርበትን ትምህርት ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን መ ምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው። ሪሰርቸ የምትጸፈው መምህር በርታ በእውነት ጀግና ነህ። የልብህን መሻት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈጽምልህ!እኛም እንድንድንበት ፈጣሪ ይርዳን!
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ሠላም እና ፍቅር የድህነት ቀን ይላክልን በይቅርታዉ ይጎብኘን አሜን
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤያ ያቆይልን አሜን
መምህር እንኳን አደረሰህ እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን
Amen ameen Ameen 🤲🤲❤️❤️❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰዉ ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን አደረሳቹሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሰራ እስይ ግና ታስተምርአለህ በሁሉም መምህር እንዳተአይነቱ ያብዛልን
እናመሰግናለን መምህር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ወንድማችን መድሀኒአለም እንኳንም ወደ ቤቱ መለስክ በቤቱ ያፅናክ
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ እንደ ማቱሳላ ይስጥልን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ አንተን በማወቄ በጣም እድለኛ ነኝ መምህር በቤተሰቦቼ ውስጥ ያለውን የተከደነውን እንድገልጥ ምክንያቴ ነህ ፍፃሜዬን እንዲያሳምርልን ፀሎታችሁ አይለየን እህታችን በጣም ጎበዝ ጠንካራነሽ ከብርታትሽ ብዙ ተምሪያለሁ ፍፃሜአችሁን ያሰምርላችሁ እሰይ መምህር እንኳን ደስ ስለተፈቀደልህ ደስ ብሎናል ተመስገን በተስፋ እንጠብቃለን
ቃል ሕይወት ያሠማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን እንኳን ደስ አለህ መምህራችን በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ለሁላችሁ ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር 🙏🙏🙏
Enkan abro aderesen memeher tesfay
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህወት ያሰማል
መድሐኒዓለም ሁሉንም የኮሌጅ መምህራኖች እንደዚህ መምህር ያርግልን
እግዚአብሔር ቤቸሳባች እንኳን አስርዳችሁ አስርስን ለመዳሃንያአለም ቀን።የመዳም ቅሞሞች ኑኑኑኑኑኑኑኑ የመዳም እቃ እያጥብን የሄ የሂወታችን ትምህርት እናዳምጥ ።የተግባር ስው ያድርግልን አሜን።
Amin weddd
🤲
አሜን እህቴ
አሜንውዴ🙏🙏🙏
እህህህህህህህህ አሁንስ ነግቶ ያረብ ፊት ማየት ሸለቸኝ አረውይይይይይ
መምህር ቃለ ህይዎትን ያአሰማልን በአንተ ገጠመኝ ብዙ ትምህርቶች ተምሪያለው ዘማው ነበርኩ አሁን ባለውበት በጣም እፀፀታለው መመለስ የማልችለው ጊዜ አልፏል ትምህርትህን ቀድሜ ባውቀው ኖሮ ስጋየን ባላረከስኩት ነበር በአለማው ስንኖርም ዝሙት ሀፂያት መሆኑን እናውቃለን ግን ችግሩ መንፈስ እንደሚያስፈፅመን አናውቅም ብዙዎቻችን ወደን ፈቅደን እንደምናደርገው ነው የምናስበው የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዎርስልን እማፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን ተማሪዎች በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቸ
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ ። እስከሚቀጥለው ወር የድንግል ማርያም ልጅ አባቴ መድሀኒትአለም ሀገራችን ላይ ያለውን እሳት አጥፍቶ ሁላችንንም ሰላም ያድርገን አሜን ።
Amen amen amen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
ሀንዬ ደምሪኝ በማርያም
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የመድዬ ሰራ እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው መምህር በእውነት አንተ ለእኛ የሰጠን አምላክ ሰሙ ይክበር ይመስገን በዚህ ዘመን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ማግኘት እኮ መመረጥ ነው እባካቹሁ ቤተሰቦች ገነት እና ጋነብ ቀርቦላቹሃል መርጣቹሁ ተጠቀሙበት ዳኑበት መምህር በእውነት ከአባቶች ሁለተኛው ጀግናው ወጣት እኔእጃ ምን ልበል ብቻ ልዩ እና ውድ መምህር በዚህ ዘመን አንደኛው ጀግና ነህ ሌላው የኮሌጅ መምህራችን በእውነት እድሜ ጤና ይሰጥ ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያአብዛል መታደል ነው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ስው መገኘቱ እንዴት መታደል ነው እህታችን ደግሞ እንደ አንች አይነቶች ጅግና እየወጡልን ነው አሁንም ጨምሮ ያአብዛልን የኛ እንቁ በርች በእውነት እድለኛ ነሽ ይህን የመሰለ መምህርም ወንድምም ሰላለሽ መምህራችን እንዳለሁ ይህን ጀግና መምህር አሳልፈሽ ለሌላ አትሰጨው እህት ካአለሽ አጋቢው በእውነት እንዳያመልጥሽ የመጨረሻ ፈላሰፋው ወንድማችን በእግዚአብሔር አይል አሸንፈውአል አሁንተም ጎበዝ ነህ እናትክን ጎርቤቶችንን እንዲድኑ ያአደረክ ጀግና እማማ ባይጮሁ ኑሮ ጉረቤትም አይሰበሰብም ነበር የመዳን እድሉን አይገኘም ነበር ሁሉም ሰማ በጣም ደስ የሚል ድል እግዚአብሔር ይመስገን ሰሉማይናገር ስጦታው የመጨረሻው እህታችን ወደ ተዋህዶ ነይ እንዳትሉኝ ያአልሸበት ምክንያት ብዙ ነገሮች አታለውሻል እሱም ምንድነው ጥቅማጥቅም ገንዘብ ወይንም ትሞቻለሽ ልጆችን ታጫለሽ ወይም እናጋልጣለን ተብለሻል ይህ ግልፀነው ምን ይላል መሰለሸ እህቴ እናተ ደካሞች ሆይ ሸከማቹሁ የከበዳቹሁ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳረፋቹሃለው ብሎል ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ሰለዚህ እህታችን ግድ የለሸም ሁሉም ቀሪ ነው ነብሰሸን አትርፊ ንስሀ ግቢ ፁሚ ፀልይ ተጠመቂ ትድኛለሽ ነው ምልሽ የመጨረሻው የኮሌጅ መምህራች መፃሐፍን በተስፋ እና በጉጉት እንጠብቃለን ውድ መምህራችን ደግሞ እሰፓንሰር ሊሆን ነው በእውነት አንተም እድለኛ ነህ እውነትም መምህር ተስፋዬን አሁን አገኙሁት የሚገርም ንግግር ነው በእውነት መምህራችን ተሰፋ ስላሴ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን
ይገርማል ገጠመኝ 97 A B C ትናንትና ስሰማ ነበር እና በ ዩኒቨስቲ እንዲህ ከሆነ እንዴት ነው ልጆቻችን እምንልከው ብየ ሳስብ ነበር እንደዚሁ አስተማሪ የተባረከ ብገኝ ግን ትውልዱ ይተርፋል እና ኣስተ ማሪው በርታ እንደንተ የኮሌጅ አስተማሪ ያብዛልን
Melkam comment new. Google English tirgumu betam yegermeal ye hulunim kalat tirgimun befitsum aysetim bizu gize tazibewalehu. Eyut enatem eshi.
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መላ ቤተሰብህን አጋይዝት ዓለም ስላሴ ይባርክልህ ይጠብቅልህ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን አመተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን በፀሎትህ አስበን
በጸሎታችሁ አስቡን:
ገ/ማርያም
ወለተ ጊዮርጊስ (2x)
ወለተ ሩፋኤል (2x)
ዓጸደ ማርያም
ወለተ ማርያም (2x)
ወለተ ጻድቅ እና
ተክለ ኃይማኖት
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህሩ በጣም ጎበዝ ሰው ነው እንደሱ ያሉትን ያብዛልን አምላክ ሀገር ተረካቢ ወጣቱን ያስረክባሉና
አሜን አሜን አሜን
የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
ይሆን መምህርች ቃል ሕይውት
ያማልን ማንኝ መታደል ነው
በበቤቱ ያፅናቹ ሁልችም
ምንኝ መታደል ነው
መምህራችን መምህር ተስፋዬ ኣበራ እድሜ ከጤና ይስጥህ ትምህርትህ በጣም ኣስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሰትማረን ለመከረን ከሞት ወደ ህወሃት ለመጠን አምላካችን የተመሰገን ይሁን በፈጠረት ሀሉ አንደበት የአህታችን ጠንክሬ በጣም ደሰ የላለ አንደቀን ጴንጤወም ተመለሰለቺ ተሰፋ አለኝ ሀይማኖት አንደት ነት አሱም ኦሮቶዶክስ እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏የቅዱሰ ሚካኤል በረከት በሁላችንም ላይ ይደረ ናና ሚካኤል ዝማሬ መለአከትን ያሰማልን እግዚአብሔር የጠበቅለህ ልጆቹንም 🤲አሜን ፫
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ደግሞ መምህራችን አንተን አስቀምጦልን ልዑል እግዚአብሔር ህይወታችንን ለቀየረልን እና እየቀየረልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን ፫መድሃንያለም ይስጥልን መምህራችን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የሰማነው በልባችን ያሳድርልን መድሃንያአለም አሜን፫
Amen Amen Amen
Enkan abro aderson Abatachen
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ለኮሌጅ መምህራችን ፈጣሪ የበለጠ ጥበብን እውቀትን ይስጥልን የትም ኮሌጅ ውስጥ መንፈሳዊነት እንደኀላ ቀር በሚታይበት በዚ ጊዜ የአንተ ትልቅስጦታ ነውና መድሀኒአለም ይመስገን፡፡ሁሉም በየመስኩ እግዚአብሔርን አስቀድሞ መስራት አለበት፡፡ ወለተ ፃድቅ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔም የኮሌጅ ተማሪ ነኝ ይህ ገጠመኝ የእኔንም ህይወት የሚዳሰሰ ነው ተምሬበታለሁ ።ሪሰርች የሚሰራው ወንድማችን እግዚያብሔር ያበርታህ እህታችን በጣም ጎበዝ ነሸ በርች ባለታሪካችን ወንድማችን እግዚያብሔር ያበርታህ ከእናንተ ታሪክ እኔም ብዙ ተምሪያለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉ ሰዎች ሲመለሱ በሰማይ እና በምድር ደስታ ይሆናል።ለሌሎቹም ልባቸውን እግዚአብሄር ይመልስልን።ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ።ለእህታችን እንኳን ደሳለሽ።መምህሩም እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ እንድታገለግል ይርዳህ🙏🙏🙏
አሜን መምህሬ እንኳን አብሮ አደረሰን ስለ ጸድቅ በረከት እናመሰግነልን
Amen amen amen kale hiwot yasemaln mamher betam aestemar tmehrt new 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን
Amen amen amen ekan abro adersen
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልን
ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ምገርም ትምህርት ነው በርታልን በኩፉ አይን የምመለከትህ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይገሰጺልህ
እንኳን አብሮ አደሰን መምህር
ሀገራችን ሰላም ያርግልን የምናየው የምንሰማው ሁሉ ይከብዳል እንፀልይ ለሀገራችን ።
ነበስ ይማር እሱ የልጁን ነበስ እንደመልስች እሱም ፀሎት አደረገላት አባቱም ነበስ ይመር
እረ ቸሩ መድኀኒዐለምአሁንም የኢትዮጵያን ጣወት ያጥፋልን የዘረኝነት መርዝን ለቅሎ ይጣልልን ያገራችነን መከራናስቃይ በቃ ይበለን ምሀቱን ያሳልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ይህን የጨለማ ዘመን አሳልን እደቸርነትህ አባት ሆይ ምድር በደም ታጠብች በደመነፍስ ነው ያለነው ድንግል ሆይ ለምኝልን መከራው ክብዱናን የራሄልን እንባ የሰማ የኛንንይልጆቾን ይስማን መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን
Kale Hiyota Yasmalen mahmerachin Amen
እኔ ግን አሁን ሳስበዉ የጠፋዉ እዝብ ሁሉ እየተመለሰ ነዉ መቼስ ይኤን ሁሉ ጉድ ሰምቶ የማይመለስ አለ ብዬ አላስብም መምህራችን የእዉነት ጸጋ ይብዛ ፈጣሪ ይባርክ 😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ችግሩኮ አለመሥማታቸው ነው ቢሠሙኮ ይለወጣሉ ይመለሳሉ
ውንድሜ አይምርሆን አገልግሎትህን ያስፋልህ። ፈተናን የምታልፍበት ብርታት ይስጥህ። እድለኞች ነን ይህን የመሰለ የነብስ ምግብ ስለተሰጠን።
መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንኳን ቅዱስ መድሃኒአለም መለሰህ
እግዚአብሔር ይመስገን
አገራችን ሰላም ያድርግልን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አምላክ
እንኳን ሰላም መጡልን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃል ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመነወት ያርዝምልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰቡህ አይን ያላየውን ጆሮ ያልሰማውን ይስጥህ እኔ ብዙ ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ ፀልይልኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ ኣደረሰን መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን ጉፋውስ ተሻለህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቴ መድህንያለም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እድሁም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቸሩ መዳሃንያለም ያገራችንን ሰላም ይመልስልን
ወለተ ማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን እኳን አብሮ አደርስን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልህ መድሃን አለም ሃገራችን ስላሙ ይላክልን በእስርበት ለምሳቃዬ መድማታችን በስላም ላገራችዉ ያብቃቸዉ እኛም በስዉ ሃገር እምንሳቃየዉ ለንስሃ ዋብቃን
መምህር እግዚያብሄር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኮሌጅ መምህራችንም በርታልን ብዙ ፍሬ እንደምታፈራ ከ እግዚያብሄር ጋር እንጠብቃለን
ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን። የ ኮሎጁ መምህራችን፡ በርታ፡ እግዚኣብሄ፡ በኣንተ በኩል፡ ብዙ ስራ ይሰራል እና፡ ኣይዞህ። እንደ የ ባሪስታው ገጠምኝ፡ በኣንተም ብዙ ነብሳት ኣሉ ሚድኑ፡ እና ፡ ያንተ ገጥመኝ፡ ለብቻው እጥብካለሁ። 😍😍😍
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ ደሰ ይላል እግዚአብሔር መቻም ልጅቹን አይጥልም ግዜ በቆይም ወንድማችን ወደ ተዋሕዶ ተመልሳል እህታችን በረከቴ ይደረብን መምህር በጣም ጅግና ነው እንደ መምህሩ የለ መምህር እግዚአብሔር የብዛልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮው አደረስን መምህር አባቻችን ቸሩው መዳኃኒ አለም ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያውርድልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይድረሰን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን
እነሱም የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን እኔ የመናፍስት ስራ ገብቶኝ ሳለ ማሸነፍ አቃተኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳክ
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ አሜን አሜን አሜን
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አጅግ በጣም አሪፍ ትምርት ነው
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
እንኳዕ ኣብሮ አደረሰን መምህር ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ ኣስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ወለተ እሩፍኤል ብላችሁ አስቡኝ
Amen Amen Amen
Enkan abro aderson
ትምህርቱ እጅግ የሚደንቅ ነው ለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህት አግኝተንበታል ብዙ ምእመን ድኖበታል ይህ ሁሉ በእናንተ ደጋግ ምመህሮቻችን እኛ ድህነት እናገኝ ዘንድ እመብርሃን ታድለን።
Welcome back to RUclips please memihir tesfaye tell us everything about my Ethiopias people always 👑👑👑👑👑
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@@saramengustuabitow4204 9 ii
ቸሩ መዳህኒአለም በያለንበት ይጠብቀን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር🙌🙌🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳንም አብሮ አደረሰን የዝክሩንም ዳቦ ተቀብለናል መድሐኒየአለም ይስጥልን ከገጠመኙ ብዙ ነገር ተምረንበታል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በተማርነው ተጠቃሚዎች ያድርገን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት ብዙ ትምህርት አለው ሄዋን ስልሳ ልጆች ወለደች የሚለው ትረት ልክነህ እኔ እየሰማሁነበር ያደኩት እውነትይ መድለኝነበር ይገርማል እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር በርታልን
እኳን አብሮ አደረሰን መምህር የ ያመት ሰው ይበላን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላሎት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን ወድማችን
አሜን እካን አብሮ አደረሰን ቸሩ መድሃኒያለም ሃገራችንን ህዝባችንን ሁላችንንም ይጠብቀን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን እንኳን አደረሠህ መምህር
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን አብሮ አደርሰን
እግዚአብሔር። የመሰገን መምህር እንኳ አብረን አደረስን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቸሩ መድሀኒያለም በልጅነቴ ከእሳት አደጋ አውጥቶኛል ምስሉን ብቻ አይቼ ህፃን ነበርኩ ተከራይ ጋዝ ላይ ድስት ጥዶ ረስቶት ደውሎ እጥፉልኝ አለ እኔም ሄጄ በውሀ ለማጥፍት ሞከርኩ እሳቱ ቦግ አለ ደግሜ ረጨሁ የባሰ ግድግዳውም ሳይቀር መንደድ ጀመረ በዛ ላይ ስኬት በአቅራቢያውም ነበረ ...
ለካ ውሀ የመሰለኝ በኩባያ የነበረው ጋዝ ነበር ከዛም ሮጬ ሳሎን ስእል አድህኖ ጋር ሄጄ ምን ላድርግ?! ምን ላድርግ!? አልኩ ወዲያው በአእምሮዬ ብርድልብስ መጣ መኝታ ቤት ሂጄ ብርድ ልብሱን እንደምንም ብዬ ወስጄ እሳቱ ላይ ጫንኩበት በግቢ ማንም አልነበረም እሳቱም ጠፍ በእግዚአብሔር ሀይል የመድሀኒያለም ምስል ተአምር አድርጎልኛል ።
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገ አሜን ጸጋውን ከዚህ በላይ ያብዛልህ መምህር
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኛ አምላክ እኳ ድንቅ ነው ስራህ እጸብ ድንቅ ነው መምህር በእውነት ቅድም እኒናስ እና ሞየት ቦዥ አልያ እና የአዉልያዉ መንፈስ ማርያም ምስኪን ህዝብ እያለቀ ነው መምህር እኔ በዚህ ላይ መረጃ በስጥህ ከራሴ ቤተስብ ጀምሮ ግን እግዚአብሔር አሽናፊ ነው መምህር ደስስስ የሚለሁ ቤተ ስቦዎቼ ከዚህ ባእድ ወይም የሰይጣን እስራት ወጡ እድሜ ለአባታችን መምህር ግርማ ግን ህዝቤ እውቀት በማጣቱ ጠፍተዋል የሚለው በኛ ሀገር ላይ ይስራል በአዛብ እና በመናፍቅ እየነጠቀን ነው መምህር እባክህ ገጠሩ ህዝብ የሚያሳዝኝ
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏
Kale hiwetn yasemaln memihir cheru medahnialem amen amen amen 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 😍😍😍😍😍
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን" በእውነት በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነው" ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር ይመስገን ተስፈስላሴ ቃላህዉትን ያስማልን ትልቆ ነገር ወደእግዚአብሔር ወደልበችዉ መመልስነዉ ምቱ እንደተነሱ ይቁጠሩት ለስገዋ ሱቅ ይከፈቱልት ታደል እግዚአብሔር ተጠቀበት እግዚአብሔር ይጠቀምበ የ እማማ ቅዱስ ጊርጊዩስ ስራዉን ስራ
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ልጁ የተወለደዉ መድሐኔአለም ቀን ትምህርቱ የተሰጠበት መድሐኔአለም ቀን ትምህርቱ የወሰደው ጊዜ 1:27:27 መድሐኔኣለም ። መድሐኔአለም ይክበር ይመስገን አሜን
ብጣዓሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏መድሃኒአለም ይጠብቅህ መምህሬ ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ማሰተዋሉን ያድልን አምላክ ቅዱሳን ምልካምና በጌታ መንግድ ለሚጓዙ ለቤተክርስቲያን ቀናኢ በዚህም ታሪክ ላይ ለተሳተፍ ለክርስቶስ ሙንጋዎች ስለሚተጋ መላ ዘምኑን በተዋህዶ በርት ያቆይልን በሕወት ሁሉ በቅዱሳን መንገድ የሚጓዝና ዩእርስታቸው ተካፋይ መልካም ትዳርም ይስጥልን የእህታችን ምኞት ስለተፈፀምላት በጣም ደስ ብሎኛልን ለሁላችሁም እንኳን ድስ ያላችሁ መምህር መልካም የአገልጎሎት ጊዜ ለፈቀዱልህ አባቶቻችንም እግዝአብሔር ይስጥልን እንላለን
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው መምህር የእኔም አያት ቡና ከጠጣች በኋላ ሲኒውን እራሷን ላይ ታደርግ ነበር የሁላችንም ቤት ታሪክ ነው ቸሩ መድኃኒአለም ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
ክበር ለመዳኒአለም በሠዉ ላይ እያደረ እዲሁ ይሰበስባል ክብር ለእግዚአብሔር መምህራችንም በድሜ በጸጋ ያኑርልን እድሜ ተቀንሶ ሚሰጥ ቢሆን እደስጦታ በሰጠዉክ በወነት ኑርልን መምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን ቃለበረከትንያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትይ ይባርክልን
በዚህ መ መህር የሚማሩተምራቸው የታደሉ ናቸው እግዚ አብሄር ብርታቱንይሥጠው እህታቺን በጣጎበዝነሺ ሁላቺን እራሣቺን አንወቅ አግዚአብሄር አይነልቦና ቺን ይክፈትልን በፅለታቺሁ አሥቡኝ አመተማርያምብላቺሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እኔ ከራስይ ተመሳስሎ መለይት አቀትኝ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ተክለ ሃማኖት
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም በጣም የምንማርበትን ትምህርት ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ ወንድማችን
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን መ ምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው። ሪሰርቸ የምትጸፈው
መምህር በርታ በእውነት ጀግና ነህ። የልብህን መሻት የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈጽምልህ!እኛም እንድንድንበት ፈጣሪ ይርዳን!
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ሠላም እና ፍቅር የድህነት ቀን ይላክልን በይቅርታዉ ይጎብኘን አሜን
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤያ ያቆይልን አሜን
መምህር እንኳን አደረሰህ