Betoch | “ጎሻሚ ይጥፋ?” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 472

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июн 2024
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 472“ ጎሻሚ ይጥፋ?” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 472
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedy. .
    tiktok.com/@betochcomedyofficial
    t.me/Betochcomedy
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

Комментарии • 119

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 3 дня назад +24

    ታሪኳና በፋርዱ የቤቶች ድምቀት ናቸው የነሱ ፓርት ደስ ይለኛል

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6f 3 дня назад +20

    😂😂😂😂በፍርዱና ታሪኳ 😂😂😂😂 በሳቅ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 дня назад +24

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣችሁ ሰላም ፍቅር ለሰው ልጆች በሙሉ በሰላም እደሩ የነጋ ሰው ይበለን

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 дня назад +2

      አሚን እህት

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 дня назад +2

      ደምሪኝ በቅንነት ውደ

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi5979 3 дня назад +21

    ውድ እና ያታከበራቹ የቤቶቾ ድራም ታከታተይ 😢ሁለቹም በያ አይማኖታቹ አስቡኝ
    ክፍት ብሎኛል 😢😢😢

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 дня назад +10

    አላህየ እደቤቶች የማይቋረጥ እርዚቅ ሥጠን❤❤❤

  • @FethiTowfik
    @FethiTowfik 3 дня назад +5

    😂Befardu's character made the house drama very funny

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 3 дня назад +6

    ታሪኳ ቦክሥ ካማረሽ ለምን ካረጋሽ ጋር አትቧከሡም😂😂😂😂😂😂😂

  • @amma4705
    @amma4705 3 дня назад +4

    ወይኔ ሻሸ ምቀኛነው አላለችም ወይኔ ቤቶች ሥትመቹኝ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 3 дня назад +3

    😂😂😂😂😂 ውይ ታሪክዬ ኸረ ሞትኩ ዛሬ ጌታን ሁፍ

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 дня назад +6

    አቤት በፍርዱና ታርኩ ተስቁኛለቹ እኮ

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g 3 дня назад +5

    ውይ ቤቴች እልፍኝ አያውቅም ነበር አሁንስከአመት አለፈኝ እደትናችሁ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 3 дня назад

      እኔም ገና ገባሁ ቆየሁ ካየሁ😂

  • @user-dy4jt7rb9v
    @user-dy4jt7rb9v 3 дня назад +5

    እንኳን በሣለም ማጡ ቤቶችዬ❤❤😂😂😂😂

  • @amma4705
    @amma4705 3 дня назад +5

    በፍርዱና ታሪኳ 👍በሣቅ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 дня назад +1

    ቤቶችዬ ❤❤❤❤❤♥♥♥ እንኳን ደህና መጣችሁ 💃💃💃🏃🏃🏃 ❤❤❤❤ መቼም የማትሰለቹ ወይኔ በዜ ሲያኮርፍ ያምረበታል 😁😁😁

  • @saresare-gf1fh
    @saresare-gf1fh 2 дня назад +1

    የቤቶች ፍቅር የዘኝ እኔን ጠብቄ ሰለይ አደርኩ😘😘😘😘😘😘😘

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 дня назад +2

    መተኝ ብላ ልትካስህ ነዉ በፍርዱ እንደት ነካት ሴቶችን አተዉቀቻሁም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 3 дня назад +2

    ታሪካአ ዛሬ😂😂

    • @sadamohamed-rw7un
      @sadamohamed-rw7un 2 дня назад

      ግድ ምቱኝ አለች ያን የፈታሁትን በየት ልላክላት😢😂😂😂😂

    • @user-cr6cf2in8p
      @user-cr6cf2in8p 2 дня назад

      @@sadamohamed-rw7un 😂😂

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 дня назад +3

    ይመቻቹ ግን የአቶ ዘሩ ቤታሰብ የምርም ቤተሰብ ትመስላለችሁ🎉🎉

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 2 дня назад

    በፍርዱ እነ ታሪኩዋ በሰቅ ዋይ ከቃድሞ በለቤቴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nejathassen-xx1hk
    @Nejathassen-xx1hk 3 дня назад +1

    አላኢን ያላችሁ ሰዎች በአላህ ስራ ፈልጉልኝ😢

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 3 дня назад +1

    የቤቶች ድራማ ብቃቱ ሳይቆራረጥ መዝለቁ ውበቱ ግን አዛሉስ? ካሎነ ያግባ በሞላ ሴት

  • @Hhh-rd7gp
    @Hhh-rd7gp 3 дня назад +1

    ውድ የቤቶች ቤተሠቦች እንደት ናችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ይመቻችሁ ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቃችሁ ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤

  • @worldfamily15
    @worldfamily15 2 дня назад +1

    ፊልሙ የተመቻቹ ላይክ አድርጉ❤❤❤

  • @muradahmed6490
    @muradahmed6490 3 дня назад +1

    ማስታወቂያው በእንግሊዘኛ ይሁንልን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 дня назад +2

    ቤቶችዬ😘

  • @user-zn3ss2hx5x
    @user-zn3ss2hx5x 3 дня назад +1

    😂😂አራ inathi nurulin😘😘😘ewodhachuhalewu hulachunim

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n 3 дня назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በፍርዱና ታሪኳ ወዩ ወዩ ክክክክስስስሰ

  • @FETATUBE-y6d
    @FETATUBE-y6d 3 дня назад +1

    ማነው ታሪኳን የሚወድ አለባበሷ ደስ ይለኛል ሰውነቷን የማያስገምት ልብስ ነው የምትለብሰው

  • @mimi-ze9sp
    @mimi-ze9sp 2 дня назад

    ❤❤ እኳን ደሕና መጡ ቤቶቻችን

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 дня назад

    በፍርዱ እና ምስቱ የቤቶች ድምቀት አዛሉን አምጡልን

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 3 дня назад +1

    Befrdu ena tarikaye😂😂😂😂

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 2 дня назад

    ቤቶችዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 дня назад +1

    ጠበቃ፡ በፍርዱ፡ 7፡ ወንድ፡1፡ ሴት፡ የተባለው፡ ዘመን፡ ደረሰ! ድህነት፡ ሴቱን፡ አሰገደው!!!

  • @Tafaraachamo
    @Tafaraachamo 3 дня назад +1

    በፍሩዱነ ተሩኩዋ ትለየለቹ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 3 дня назад

    ወይኔ የማፊ አሯሯጥ 💃💃💃💃💃🏃🏃🏃 እንደ ዳኪዬ 😁😁😁😀😀😀😃😃😃

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n 3 дня назад +1

    አቢና ሻሸ 😂😂😂😂😂

  • @Hhh-rd7gp
    @Hhh-rd7gp 3 дня назад

    ውነት ነው ና ሻመት አንኖርም 😢😢😢😢

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 3 дня назад

    ካርዬ😂ካሬ😂ካሮኔል😅😅😅😅

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 2 дня назад

    ወይኔ ደስ። ስትሉ

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v 3 дня назад +1

    ይባቃል ማረፊ ታሪካን ትንሺ ቸብ ቸብ ጋድርጋት ክክክክክ

  • @user-sv1cb3rw1b
    @user-sv1cb3rw1b 3 дня назад

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንደሁም በሰድት አለም ይመተግኙ እህት ወንደሙች የአላህ እራህመቱና እዘንት ሁልይም አይልያቸሁ አይልይን ያለታሰብወን የማታ እንጅራ ይሰጥን ይሰጣቸሁ

  • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
    @StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 дня назад

    I believe the drama is to STOP men from hurting women and girls. Only 🇪🇹N men are saying that to hurt wonen. Instead of showing LOVE and RESPECT.

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 3 дня назад

    ቤቶች ፍቅር ናቸው ❤❤❤

  • @zahay4254
    @zahay4254 3 дня назад +2

    ♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣🤣👗👚Lhaa bee noo

  • @user-xv1vz3sv2y
    @user-xv1vz3sv2y 2 дня назад

    ሻሼ እና አቢ ጠበቃዉና ሚሥቱ የድራሚዉ ድምቀት አዛሉን አምጡልን ተዉ ይሻላችሁዋል

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 3 дня назад

    ታሪኮና በፈርዱ የቤቱ ድምቀት ናቸው 😂😂😂

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 3 дня назад

    ታሪኳ አድንቂሽ ነኝ ድራማው ተንዛዝቷል አንችን እና የአቤን ገፀ ባህሪ ለማየት ነው የምገባው ስለምትመቹኝ ይበቃል ስሙ ብቻ ነው ያለው

  • @user-lz8ss6ko3i
    @user-lz8ss6ko3i 3 дня назад

    አየ ታሪኳ ግድ ምታኝ😂😂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 дня назад

    ወይ ታሪኳ በግድ ካልደበደብከኝ 😂😂

  • @SleepyChocolateBonbons-gg8su
    @SleepyChocolateBonbons-gg8su 3 дня назад +1

    እንካንደህናመጣችሁ

  • @EteganDamen-gs6co
    @EteganDamen-gs6co 3 дня назад +2

    ❤❤❤😂😂

  • @TsedekeSimon
    @TsedekeSimon 3 дня назад +2

    ❤❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 дня назад

    Shashe na Abi ❤❤❤❤arif arif act ❤❤❤❤❤❤

  • @user-vw3qb4nh8p
    @user-vw3qb4nh8p 3 дня назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 дня назад

    Yezarew act❤❤❤betam kebad action drama new❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 3 дня назад

    እረ ታሪኳና በፍርዱ በሳቅ ፈነዳሁ😂😂😂😂😂

  • @user-xv1pb1mw6o
    @user-xv1pb1mw6o 3 дня назад

    ወይኔ 😂😂😂😂

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 3 дня назад +1

    ቤቶች እንደት ዋላችሁ

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y 3 дня назад

    አውነት አንድቶ የማይመታ ባል ምን ያረገል አለች እንደ ታሪኮ

  • @user-km4ky2qs3e
    @user-km4ky2qs3e 3 дня назад

    ወይታሪኳ ምነዉ ብትር የፍቅር መግለጫ ነዉ አልሺ😂😂😂😂😂

  • @user-so7bd5vb2i
    @user-so7bd5vb2i 3 дня назад

    ቤቶች ❤️❤️❤️❤️

  • @kenenikeneni8882
    @kenenikeneni8882 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂 gidii naa dhanii jetinii befirduu

  • @AmhaNadew
    @AmhaNadew 3 дня назад +3

    I am the first to comment at here. Please like me 👍

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 3 дня назад

    Enkani ba salalm matachuu❤❤❤❤

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 3 дня назад

    BZYIN.SELYHUH.DASEBLOGALU.BRTU❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 3 дня назад

    ይለያል❤❤❤😅😅😅

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-et7iz3ie4u
    @user-et7iz3ie4u 3 дня назад

    ባይገርማችሁተመታሁብየተፍትቻለሁ

  • @user-wk4ii2of4r
    @user-wk4ii2of4r 2 дня назад

    👍👍👍👍👍👍😊

  • @mduae2013
    @mduae2013 2 дня назад

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 3 дня назад

    😂😂😂😂❤

  • @nemerajorgo3372
    @nemerajorgo3372 3 дня назад

    አረ እህት አዛሉን የበላ ጅብ አልጮህ አለ እኮ እባክዎ አቶ ዘሩ።

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @fufy2285
    @fufy2285 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @FatumaMuhamedtube
    @FatumaMuhamedtube 3 дня назад

    አይታሪኳ አልተመታሁም ብሎ አልታደርኩም አለ እንዴ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 дня назад

    🎉🎉

  • @dinkesori2297
    @dinkesori2297 3 дня назад

    👌👌👌👌👌👍👍👍

  • @user-wl1un4hm8u
    @user-wl1un4hm8u 3 дня назад

    እናት አዛሉ የት ጠፋች እረ ነናፈቀችን

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq День назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-nl4xx4po1t
    @user-nl4xx4po1t 3 дня назад

    ይች ማፊ ሁና እምትሰራዋ ልጅ ግን ቤተሰብ አላት ስታስጠላ አለባባሶዋ እረ መላ በሎት

  • @user-bn2ev2bv8f
    @user-bn2ev2bv8f 3 дня назад

    መደብደብ አማረኝ ክክክክክክ

  • @SaidHussen-ct4sy
    @SaidHussen-ct4sy День назад

    የዛሬውበፍርዱናታሪኳናቸውየሰሩት

  • @bahiruhaile9733
    @bahiruhaile9733 3 дня назад +3

    ሴቶች ዱላ ይወዳሉ የሚባለው እውነት ነው ማለት ነው?

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 дня назад

      ዱላ ከባድ ሳይሆን ላለመናናቅ ቸብ ቸብ በትሹ ክክክ አረ ድሬ ቀርቷል ብትር
      ቤተሰብ አድርገኝስኪ በቅንነት

    • @StopAmharaGenocidersTplfOnge
      @StopAmharaGenocidersTplfOnge 2 дня назад

      That is NOT true.

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 3 дня назад

    Hey ጠበቃው ቀጭ አራጋት የምን ዱላ ነው 😅

  • @abdumohammed3583
    @abdumohammed3583 3 дня назад +1

    ekuwan Dhina Metachu

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 дня назад

    አይ ታሪኳ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @AaAa-yx2wq
    @AaAa-yx2wq 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @PcSign
    @PcSign 3 дня назад

    አይ ታሪኳ አሉሽ❤❤

  • @Armageddon1221
    @Armageddon1221 3 дня назад +1

    ይህን ቻናል ተጠቀሙበት

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 3 дня назад

    😂😂😂😂😂

  • @tigistnugusee
    @tigistnugusee 3 дня назад

    😂😂😂😮😮

  • @Tigstii
    @Tigstii 3 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂🏌‍♀️❤❤❤❤

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 3 дня назад

    😂😂😂ወንድ ልጅ ካልተማታ ወንድ አደልም ብዬ በጥፊ የሚዘርር ቦይፍሬንድ ሰቶኝ ነበር😂😂😂😂

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x 3 дня назад

    ሴትና አህያ ዱላ ይወዳሉ እኮ😂😂😂😂😂😂

  • @narty46
    @narty46 3 дня назад

    ታሪኳና በፍርዱ ይቤንና ማፊን የተኩ ይመሥላሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 дня назад

    AYE ZERU MOLA BETOCHENE ZEGAWE MENAW DERAMA ALEKE KKK

  • @ashebir24
    @ashebir24 День назад

    ሻሼ ሻሼባሽ ይጠፋ ይሄ ደደብ ሀገር እመራለሁ የሚለው ነው ኢቢሲ ተብዬው ስም እየቀያየር የሚሰራው ጣቢያ ሰዎቹ ማይቀየሩበት የመንግስት አቃጣሪነታቸው ማይቀየርበት ጣቢያ ላኩሽ ማነው አይጥ ፊትሽ አራሱ አይጥ ፊት ነው በረሮ ፋኖ ባንች ስም አይጠራም ለዘሩ ንገሪው ለቤት ቸርቻሪው

    • @tigisttigist7511
      @tigisttigist7511 День назад

      አቤት ቅኔ አፈታት ድጋይ እራስ አሁን እነሱ ያሉት ሌላ እናተ የምትሉት ሌላ አሽቃባጭ ሁሉ ድራማውን መፍቻ ከሌለው ፖለቲካ ጋር አታገናኙት እሷንም መሳደብ አትችልም ምክነያቱም ያለችው ሌላ ነው ካልገባችሁ ጠይቁ😏😏

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂