Geni I have 3 Boys the same problem I have especially my oldest son but other than very smart and good boys No worries ok if focus on your school he will be okay ❤❤❤❤❤
Good job sister keep doing my brother use to that my mam she's didn't say any word at this time he's out of control from her keep going sister 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 please grandma stay away from this with respect this is not good for the boys please grandma be silent when mam talks to her children 🙏🏾 ❤
እህ 😢ልብስ አታዝረክርኩ ለሰራተኛ እዳ ነው እኔ ማልቀስ ነው የሚቀረኝ ወላሒ እዚህ አረቦቹ ሲያዝረከርኩ በፈጣሪም ጥሩ አይደለም 😢
Serategna yelachewum atasebi
😭😭😭😭😭😭ቢሄሩት የተሰቃየሁትን ስቃይ መቼም አረሳው
@@abetu_maren2682 ልጅቱን እንዳታጥቢ ብያታለሁ አለች እኮ ገነት ልጁቱ ማለት ሰራተኛይቱን ነው ሀቢብቲ
ውዴ በምን ላሳይሽ የኔን የሁልጊዜ ለቅሶየን በልብስ ማጠብ መተኮስ ወገቤ ጎበጠ በስ አልሀምዱሊላ የባሰ አያምጣ😢
@@abetu_maren2682አላቸው ስራትኛ
ገኒዬ ጀግና እናት እውነት ነው የራሳቸውን ልብስ ማስተካከል ግድ ነው ለራሳቸው ይጠቅማቸዋል ።በዋላ ሀላፊነት የሚባል ነገር አለ።የኔ መዳም ማርያምን ልብስ አዝረክርከው ከወጡ እራሳቸውን ነው የምታስነሳቸው እኔ አንዴ ብቻ ተኩሸ አስገባለው ።ከዛ ዉጭ መጨማለቅ የለም ፈጣሪ ይስጣት እና 😢አንዳንድ ደግሞ አሉ የተረገሙ።ግን እኔ ከ3 መዳም ቤት ሰርቻለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ልጆችን ስነ ስራአት የሚያሲዙ መዳሞች ናቸው የሚገጥመኝ በሰው ቤት ከ10 አመት በላይ ሰርቻለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 የምማረርበት ፈተና አልገጠመኝም ከነ ብዙ ስህተቴ የረዳኝ የወደደኝ አምላክ ይክበር ይመስገንልኝ ።በሰው ቤት ስሰራ እደራሴ ነው እሄ የሰው ቤት ነው ብየ መደፋፋት አልወድም ።ስራየን በቅንነት ነው የምሰራው ለዛ እግዚአብሔር አምላክ ከአጠገቢ ነው እመብራሃን የስደት ስንቄ የኔ ብርታት ወላዲተ አምላክ 😢እህቶቸ ስሰሩ ተከባብራቹሁ ስሩ ከአሰሪወቻቹሁ ጋር መልካምነት የዘላለም ስንቃችን የአእምሮ እረፍታችን ነው ማርያምን ።
ለሁሉም ወላጅ እንደዚህ አይነት ነገር
ገና ልጆች ሆነው ካለመዱ ካደጉ በኋላ
በጣም ነው የማይቀበሉት ለሁሉም ወላጅ ትልቅ ትምህርት ነው
የገኒ እንት ሲስቁ ደስ ሲሎ የእኔ እነት❤❤❤
የገኒ እናት ሲስቆ ሳይ በጣም ደስ አለኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
የገረመኝ ነገር ቢኖር የገኒ እናት በልጃቸው ገኒ ይስቃሉ ገኒ ደግሞ በልጇ መክሊት ትስቃለች ደስ ይላል እና ሁሌ ስቃችሁ ኑሩ!
ባለፈው በአይጥ ባስደነገጡሽ ቪድዮ ገንዬ በልጆችሽ በጣም አዝነናል። አንቺ ለነሱ ህይትሽንም የምትሰጭ ሲከፋቸው እንኳን በጣም የምትጨነቂ ልዩ እናት ነሽ። እነሱ ግን ለአንቺ ፈፅሞ ይደነግጡም በብዙ ቪድዮ አይተናል ሲከፋሽ ያሾፋሉ። ስትቆጪ እኩል ነው የሚመልሱልሽ።
ሁሌ ከቀልድና ወሬ ያለፈ ለአንቺ ተገቢውን የእናት ክብርና ፍቅር አይሰጡም።
ስልጣኔ መስሏቸው በEnglish ማውራት ምናምን.....
So ከአንቺ ጋር ያላቸውን ነገር ያስተካክሉ ይህን ሳትቀልጅ መመርያ ሰጫቸው።
ቅዱስ እራሱ ስታናግሪው በስርአትም አይመልስም ዳዊትም አሁን አንደዛው እየሆነ ነው።Noooo geni nooo
ጀግና ገኒ በደብ ቀጥተሺ አሣዲጊ ።እኔ የምሠራበት አዲ ወዲልጂ አለ በግምት 25 አመት ይሖነዋል ብየ እገምታለሑ ።ግን የክላሡ ሺታ ውጡ ዉጡ አይልም በዛላይ ሦፍትኮ አይጥልም;የልብሡማ ተርቲብ ማሻአላሕ ነው አሥቶ የሚፈልገውን ወሥዶ ከዛ ይረትበዋል መልሦ እኔ የሱ እናት እደት አርጋ እዳሣደገቺው በጣም ነው የሚገርመኝ እክላሡ ሥገባ እርሜሕ እረጂም ይሑን ሣልሕ የሖነቺ ሚሥት ይሥጥሕ ነው የምለው ሑሌም ለም ምንም ልፍት የለብኝም የሱን ክላሥ ለማፀዳት
ጎበዝ ነው ❤የኔ አሉ ጅላፎች😂😂
@@bezamengesha22 ማሻአላሕ ነው ውደ በጣምጎበዝ ነው በዛላይ ለሠው ያዝናል እሡ ካለ መጋዲ ሢመጣ ከባዲ ነገር አያሥነሳኝም እሡ ነው የሚያሥገባው
እናትሽ ደስ ሲሉ ሲስቁ እድሜ ጤና ይስጣቸው ሳቃቸው ይጋባል❤❤❤እወድሻለሁ የገኒ ማማ
ማዘሩዋ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጠወት አያቴኮ ይለያሉ❤❤❤
የኔ እናት በጣም ነው ደስስ የሚሉት እድሜና ጤና ይስጥኦት❤❤❤
የኔ እናት የገኒ እናት ሁሌም ሳቁልን ማሻአላህ❤❤❤
😅😅😅😅😅መክሌትየ እጎረምሳ መሀል አገላቷት እህቴንገንየ ሳቅሺ ደሰሲል እመቤቴን ፈጠረ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ሥታምሩ ማርያምን
እፍ እውነት ገንየ አደነቁሽ እውነት !!! የተስተካከል ልብስ አትዘርግፉ ስለ እውነት ይህን ልብስ መዘርገፍ ሰራተኛ የሆነ ብቻ ነው እሚያውቀው😢
Wyene genye dase stlu enatshe. Yastmarushin mastemarishe. Kiduce temolaco econew.
ገኒ ስወድሸ እሰከነልጆችሽ እድሜ ፀጋ ይሰጥሽ እንዲሁም እናተሸ ደስ ሲሉ እድሜ ይሰጥልሸ❤❤❤❤❤
ገኒ እናትሽን አትቆጫቸው ሲለምኑሽ እህህህህህ በተርፈ ሁላችሁንም ውድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
የማዘርን ሳቅ አሳየን ገኔ ማዘር እሱ ካ ሳሺነው አዲሱሪ ገኒግን እውነታነው ያናድዳል 😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂ማዘር አሣቁኝ የኔ እናት 😂😂ረጅም እድሜ ❤
ገንዬ የናትሽ ሳቅ ደስ ይላል እናት ሁሌም ትሳቅ❤😂😂😂😂😂😂
የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበላቹ ገኒ እናትሽ ስትስቅ አስለቀሱኝ የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤😊
አይገኒ አሳዘንሽኝ የምር የሀበሻ ልጂ እንደዚህ ያደርጋል ብየ አላስብም ነበር
ግን የአረቦቹ ልጆች ወንዶቹ አያበላሹም ሴቶቹ ግን አላህ ይይ እላቸው
የእናት ገኒ ስትቂ ደስ ይለኛል ስትናደጅ ይከፋኛል ምክኒያቱም እናቴን ትመስሊኛለሽ❤
ገኒ እረጅም እድሜ ከእናትሽ ጋር ይስጣችሁ አረቦች ቢሆኑ ነይ አስተካክሌ ነይ አሽ ነወ የሚሉት ሰራተኛን😢😢 ልጆቻቸዉን ለምን አይሉም
እንደ አረብ ሀገር ልጆች ምንድነው መዝረክረክ ያስተካክሉ የራሳቸውን ልብስ ገኒየ ጎበዝ 👌👌💖💖😘😘
ዉይ ድምፁ ሲያምር ማም ወገብሽን ሲል
ገኒዬ ሞክሼየ ወንዶች ልጆች ኬርለስ ናቼው እኮ በዚህ ጉዳይ እኔም ተቃጥያለሁ😂😂😂😂
ልክ ነሽ መታረም አለበት ይስተካከል ግድ ነው ከዚህ ያረቦቹ ልጅች እዴት እደሙያናዱን እኮ አሁን እረትበን አሁን አሁን እረትበን አሁን ዙረው ዝርግፍ እሚያረጉት ቅዱስ ግን በስነስርአት እምትባለዉን ስማ
የኔ እናት ሁለይም ሳቅልኝ እድሜ ጤና ይስጥልን ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገንየ ነጭ ዋይንሽን ረየጠጣሽ 😂ቻል አርጊው የቲኔጀር እናቶች እንረዳሻለን ዋይንሽን enjoy አድርጊ
ገኒ ምርጥ እናት ናት አታናዶት በጌታ ❤❤
እየተዝናኑ ቁምነገር በጣም ነው ፈታ ያልኩት በግሌ እመሰግናለው❤❤❤
መክሌት እዉነትም ተምረሻል ጀግናነሽ የኔ ቀጫጫ ምነወ ለአረብ እሮቶወች ቢታሳያቸወ ክፍላቸዉን እደት እደማዝረከርኩ
የኔ እናት ደስ ሲሉ
የኔ እናት ደስ እሚሉ እናት ሳቃቸው ረጅም እድሜ ይስጠዎት❤❤❤❤
የኔእናት እረጅም እድሜ ይስጠዎት
ምንም ወድልጂ ቢሆኑም ስረአት መያዝአለባቸው እዳረብ አገር ሰው መሆን የለባቸውም ያረብ ሀገርሰው ጥቦቺ ናቸው እኮ እኛባንኖር ሰው አይሆኑም ክፍላቸው እኳ ስገማ እና ልጆቺን ንጥህናማስለመድ ግድነው
😂😂😂😂መክሊት እርፍ እርፍ ስትል😂😂😂😂አገላቶሺ የኔ ማር ወይ ወዶች እኮ ዝርክርክ ነቸዉ
እናትሽ አሉ እግዝያብሄር እድሜያቸውን ያርዝመው።
አያትየዋ ስስቅ❤ እረጅም እድሜ 😊😊😊
😂😂😂ተኝቼ ፣በልቼ ፣ተዝናንቼ ፣እስፓርት ሰርቼ ፣ አለ በጣም ስራ በዛበት 😂መክሊት ሴቷ❤ ❤
ደስ ስትሉ በደንብ ቅረፃት እማዬ😂😂😂
የዛሬው ይለያል እናት ሽ አመት ሳቂልኝ ግን ደቂቃው አነሰ ደስ ትሉ ነበር
የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ በጣም ይመቸኛል ያሉት ኑሪልኝ የኔ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️
ገኒ እንደንዴትሽ ባትስቂ ኖሮ በሽታላይ ትወድቂ ነበር። እባክሽ እራስሽን ጠብቂ
እናንተ ትግስት የት ገባች
የገኒ ሰራተኛ ብሆን ቅዱስ ጋር የታገደልን በጣም ልብስ እሚዝርክርክ ሰው. አልወድም ደሞ ሲናገር ጢባሩ ደስ ሲል😂😂😂
Gani Enthshen betham nwe mewdhachu
❤❤
እሄ ምንም አያስቀም ለሰራተኛ አስቡ እኔ በየቀኑ ነው የማለቅሰው 😢😢😢
ቅዱስና ገኒን እደኔ የምውድ ብቻ ላይክ
Weyne genie enatshi seyamiru Allah yitebikachew❤❤
Geni enatesh sisequ endat des endaleg Geta rejem edma yestachew❤❤❤
ተመስገን የኔ እናት ስቀው ስላየሆት ደስ ብሎኛል❤
የአረቦች ልጆች በያቸው
ወላሂየአረቦችልጆችእደዚህሳረጉአለቅሳለሁ
አያትየዋሞቱበሳቅ
እናታቸው ስስቅ እዴት ደስ እንዳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ እኔ የምገባባቸዉ አረቦች በጣም ስረአት ያላቸዉ በሁለት ወር ምናምን ነዉ የማስተካክልላቸዉ አያበላሹም አላህ ጀዛቸዉን ይክፈላቸዉ ያረብ
የኔም አሁን ያለሁባቸው የለም ማዝረክረክ
❤❤❤❤የገኒእናትስወዳቸው❤❤❤
የኔን ቤት ብታዪ ምን ልትዪ ነው። በጣም ነው የምቃጠለው
ጎበዝለሌላምያሰታምራል
Geni I have 3 Boys the same problem I have especially my oldest son but other than very smart and good boys No worries ok if focus on your school he will be okay ❤❤❤❤❤
ቅዱሴ❤❤❤
Sijemere yebefitu betachu zirikrikrik ye ahunu tinish yishalal kamera fit atasmesilu
ምንድነው ገኒ ቤትሽ ዝርክርክ
የሁላችንም ጉድ ሴቶቹ ጎበዝ
😷😷😷😷😷😷👍
Yene enat saqachew dass siluu ❤❤❤❤
ገኒ እኔም ተቃጥያለሁ እኔም ቤት ያለ ጉድ ነው ብዬ ብዬ አቅቶኛል እንዳትመልሺ ወስደሽ ጣይው። እኔም እንደሱ ነው የማደርገው ችግሩ ከቆሻሻ ላይ አንስተው ይለብሱታል እንጂ አያጥቡም ያው ናቸዉ የሚያሳዝነኝ የእኛ መናደድ ነ ው፡ ፡
❤❤❤❤❤❤❤❤እናትእናልጅሲያምሩአያተቻው ቆንጆናት ረዝምምምምእድሜ ጤና ይስጥልኝ
It's ok ገኒዬ ወዶች ልብስ ማስተካከል ሆነ ማጠብ አይወዱም so አትበሳጭበት ያው ጎረምሳም አደል 😊
እህ እኔን ያሰለቸኝ ነገር ይዘረግፋለሉ እረትባለሁ አንተም እንዳረቦቹ ልጆች
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
እርፍ እረፍ እርፍ እርፍ እርፍ😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤የኔ እናት
ሁሉም ቤት ነው ያለው ገኒ ለእኔም እንቢ ያለኝ ነገር ነው
granny laughing so hard❤
ለምን ትምያለሽ በልጅሽ
እናትሽ እያሉ ግን እዲህ አትሁኚ ገኒ እናትሽ ባቺ ሲስቁ አቺ ደግሞ በመክሊት ቁጣዋም ጌጥ ነው ለእናት
ስቀው የሚያስቁ እናት ሲያምሩ
ውዶቼ❤እንኳን ደና መጣችው❤❤❤❤❤❤❤ናፍቃችውኝ ነበር❤❤❤❤🎉🎉🎉
ልክ ነሽ እኔ የምኖረው japane Tokyo ነው በልጅነታቸው የሬሳቸውን ስራ የመስራት ግዴታ አለባቸው እና ሲያድጉ በጣም ጠቃቃ ናቸው ልክ አድርገሻል!!👏🏻👏🏻❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Good job sister keep doing my brother use to that my mam she's didn't say any word at this time he's out of control from her keep going sister 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾 please grandma stay away from this with respect this is not good for the boys please grandma be silent when mam talks to her children 🙏🏾 ❤
እረ ገና እኔም ጋር ነይ።የኔም ልጅ እንደዚሁ ነው ።
Yane konjo lijen copy naw
ቅዱሴ❤ ቅርፁ ዋውውውውው❤ በርታ እሽ❤
የገኒ እናት በገነት ትስቃለች ገነት በደግሞ በመክሊት ትስቃለች ይመቻቹ😂
የማዘርሳቅነው ያሳቀኝ😢😂😂😂😂😂😂
ኸረ ገኒ አትበሳጪ ሁላችን ጋር አለ
አይማዘረ❤❤❤
Hi
አባታችሁን ትልቅ ሰዉ ሁን በሉት ዳንሱን አይቼ ለእሱ እኔ ተሸማቀቅኩ።
Mebtu new minagebah ahun silalew comment atadergim
Oh my lord my people what is wrong with you 😢
እኔ የማዬን ሳቅ ወድጀዋለሁ❤
እረ ልጅ እናት ስትቆጣ ስልክ ማስቀመጥ አለበት መስማትን አለበት
ገኒ መሀላው ይቅርብሽ ጨክነሽ ላትጨክኚ አስቢበት ሚዲያ ላይ ነው ያለሽው
እና🤣
ክክክክ ሁሉም እናቶች ናቸውኮ
ጊኒዬ❤❤❤ምርጣ አናተ😘😘😘😘😘
እናትሺ ደስሲሉ 😂😂ሳቆ ገደለኝ
እንዴዴዴ ቅዱስ እናትህን አታበሳጭ አንተ እኮ ትልቅ ነህ ከወዲሁ ልምድ ማድረግ አለብህ ወደፊት ውጭ ብትወጣ ብቻህን የመኖር አጋጣሚ ቢገጥምህ ለራስህም ከባድ ይሆንብሀል
ግን ቤታቺሁ ዝርክርክ ያለ ነው እህ😢
Ganiyee mamin semayat ebaksh ❤❤❤❤❤❤❤
I wish I had siblings😢
እውነት ነውገኒዬ እኔ ተቸግሬአለው
ወየው ውንዶች😂😂😂😂😂😂