የእኛ ቀናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 265

  • @Beteymak
    @Beteymak 7 месяцев назад +98

    ዛሬ የቅዱስንም አስተዋይነት ተመልክቻለሁ

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 7 месяцев назад +45

    ዳዊት በጣም ነው ምወደው ስነምግባር ያለው ልጅ ነዉ ለሚስቱ መልካም ባል የሚሆን አይነት ልጅ ነው ዳዊት እወድካለው❤❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 7 месяцев назад +38

    ዳዊት እጅግ በጣም በሳል ልጅ ነው እወዳችኋለሁ

  • @Tigist-ho9lc
    @Tigist-ho9lc 7 месяцев назад +68

    ሁል ጊዜ ዳዊትን በጣም ትጫኑታላቹ ወደ ባቢ ታደላላቹ

    • @misrakshasho
      @misrakshasho 7 месяцев назад +6

      አዎ እኔም ይገርመኛል

    • @KabayeTefera
      @KabayeTefera 7 месяцев назад +4

      ትክክል

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 7 месяцев назад +27

    መቆጣት ሳይሆን ምንጩን ማወቅ ነው እሚሻለው ጎበዝ ተማሪነው ሰንት ችግር አለ ዘመናዊነት እየመሰላቹ ሁሉነገር ሚዲያላይ ስንት አይነት ሰውነው ከኔ ጭምር እሚያይ እምትለቁት ቪድዮ በቡዳ መንፈሰ መበላት እድሉ ሰፊነው ሲበሉ ቪድዮ እደገና ልጄ ጎበዝ ተማሪነው እያለሸ ትሰሪያለሸ ቪድዮ ህይወታቸው ከባድነው እዲህ አይነተ ቪድዮ መልቀቅ ቢቀርሰ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬአበራ (ኤፍታህ )ብላቹ ግቡና አድምጡ
    መልከአ ኡራኤል እዲጸልዩ ለሁሉም ልጆች ግዢላቸው የእውቀት መልአክ ነው

  • @MimiFentahun-sn9qu
    @MimiFentahun-sn9qu 7 месяцев назад +34

    ባቢ ግን በፊትም ሳየው የሁን ነገር ያለ ይመስለኛል መናገር የማይፈልገው ገኒዬ ለብቻው አድርገሽ ችግሩን ጠይቂው እስኬ በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤

  • @worldcupsports5363
    @worldcupsports5363 7 месяцев назад +26

    ዳዊትን አትናገሩት ተደምራችሁ እሱን አትሆኑም ። በጣም ነው የምወድህ ዴቨ ምክራቸውን ተቀበል

    • @tigisitifeleke-we4wm
      @tigisitifeleke-we4wm 7 месяцев назад +2

      ማርያምን ሁልጊዜ እሱን ነው ጥፋተኛ የሚያደርጉት

  • @ሰላምየገብርኤልልጅ-ጰ9ቨ
    @ሰላምየገብርኤልልጅ-ጰ9ቨ 7 месяцев назад +20

    አልተረዳቹትም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ስነ ልቦና ሐኪም ይየው ሊናገረው የሚፈልገው ነገር አለ ገኒ

    • @AdisTaTeq
      @AdisTaTeq 7 месяцев назад +1

      😢እምዬ ሁሉም እሱላይ እሚረዳዉ አጣ😢❤

  • @Keremu-if2xt
    @Keremu-if2xt 7 месяцев назад +4

    ቅድሱየ ክብር ምርጥ ልጅ አስተዋይ አነጋገርህ ለዛ ያለው ባማረ ጣፋጭ በሆኑ ቃላትህ ስትመክረዉ ደስ ሲል ዳውይት የወንድምህ ችግር ከሱ ከባቢ በልጠህነው የምታለቅሰው ውይ ስትዋደዱ ባቢ ደግሞ የግድ መስተካከል አለብህ ቢያንስ ለስሜትህ እንኳን ባይሆን ለወንድሞችህ ክብር ስትል የግድ መስተካከል አለብህ እህታቻው ይቅርታ ስምህ ብዙውን ግዜ አይያዘኝም በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አላፊነትም ያለብሽ ከአሁን በሀላ የበተሰብም ሆነ የራስሽም አንች ስለሆንሽ የግደታ ሀላፍታሽን መወጣት ስላለብሽ ቅዱስም የግድ ማገዝ አለበት ሞክሪ አደለም ቅጣት መግረፍም እንደትልቅነትች ትፋቶችን አመዛዝነሽም ፍርድ መስጠትም መግረፍም መወሰንም የምትችይም ግደታም አለብሽ ገኒየ እንዳቺያለ በተሰብ በብዙ ያፍራልን ልጆችሽን በደንብ እስተካክለሽ ስላሳደግሻቸውና ስላስተማርሻቸው ለሌሎችም ትምህርት ስለሆንሽ በጣም ክበሪልን ።።።
    አንድ ነገር ላስታውሳችሁ ከይቅርታጋር በጣም ተወዳጅ በተሰቦችም ናችሁ ደግሞ በብዛት ተከታይ ህዝብ አላችሁ እንደጀመራችሁት የድሮ ትውፊት ሳይሆን አሁን ባላችሁበት ግዜና ውቅት ባለው ሁኔታ በሳምንት አንድ ግዜ እስበሳችሁ ብትገማገሙ ጥፋታችሁን ብትተራረሙ በጣም ደስ ይላል ለሌላም ትምህርት ትሆናላችሁ ክበሩልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 5 месяцев назад +6

    እቤታችሁ የጸሎት ቤት አስሩና የህብረት ጠሎት ስታደርጎ ለውጡን ታገኙታለችሁ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ

  • @titayemuluneh6354
    @titayemuluneh6354 7 месяцев назад +27

    አባትና እናቱ ባንድ ላይ ቢሆኑ በጣም ደስተኛ ይሆናል ስለማይናገር ነው እንጅ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 7 месяцев назад +10

    ጸሎት የጸሎት ቦታ አዘጋጁና አብዛኛውም ወደ አለማው ዘፍን ምናምን አትበሉ

  • @Abreshdereje2121
    @Abreshdereje2121 7 месяцев назад +16

    ዋው በጣም ኮራሁባችሁ።ተስፋ ያለው ቤተሰብ እንዲህ በንግግር ያምናል❤❤❤

  • @narei21
    @narei21 7 месяцев назад +11

    ፀበል ውሰጂው ትንሹን ልጂ ግድ መታመም መተኛት የለብንም ፀበል ለመግባት ገኒዬ ከምሬ ነው

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 7 месяцев назад +17

    እስቲ ፀበል ይፀበል መንፈሳዊ ት/ት እንዲያዳምጥ አርጊው

  • @MikiyasMussie-oe4ec
    @MikiyasMussie-oe4ec 6 месяцев назад

    respect for dave he have a kind hart . geniye lejochishen fetari yasadegelesh.

  • @amhariska-tube
    @amhariska-tube 7 месяцев назад +28

    ገኒ ከአንቺ አኣለቅም ግን መክሊትን እናት ማድረግ ትክክል አይመስለኝም ባይሆን አባታቸው እሱን ሃላፍነት ቢወስድ እንደ አስተያየት ነው።
    ደሞ አንቺ ከተናገርሽ ይበቃል ገኒ።

    • @melat-yarsema6
      @melat-yarsema6 7 месяцев назад

      Yes

    • @unmotivated1276
      @unmotivated1276 7 месяцев назад

      እህት እና ወንድሞቹም ቢቀጡት ሆነ ቢናገሩ ትክክል ናቸው ታላቅ እስከሆኑ ድረስ!!they have the right to punish their younger bro if he made a mistake ደግሞም አስተዋይ ናቸው እንዴት መምከርም መቅጣትም እንዳለባቸው ያውቃሉ። አሁንም የሰጡት ምክር ትክክል ነው cause ከቅርብ ጊዜ በፊት ነው እነሱም ይህንን ያለፉት ለዛም መምከራቸውም መናገር እና መቆጣታቸውም ለወንድማቸው ያላቸው ፍቅር ነው።

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 7 месяцев назад +2

      አንዳንድ ግዜ እግዚአብሔር አምላክ ሲፈጥረን የተናገርነው የሚደመጥ የምንከበር ያረገናል እና እኔ ወንድሞቼ ያ❤4 አመት ካምስቶር😍 ታላቆቼ ናቸው ግን ኤኔ ካልኳት ውጪ ማንኞቹም አይራመዱም ታናሾቼም ታላቆቼም ይፈሩኛል ያከብሩኛል እኔካም ለነሱ ያለኝ ማዳመጥ ማክበር የማይመቻቸውነገር መተው ግዴታዬነው እኛምሀል ቤተሰብ አይገብም ጎረቤት እያለቀሱ የቅናት መፈስ ያድርባቸዋል ምናለ ተናተ ትንሽ ቢያካፍለን ይላሉ እና ይሄ የፈጣሪ ተሰጦነው❤🎉

  • @tirhasabraham7869
    @tirhasabraham7869 3 месяца назад

    ኤረ ይታረቁ አባታችሁና እናታችሁ ልጅ ነው የሚያስታርቅ ሙሉ ቤተሰብ እንድትሆኑእባካችሁ ልጆች አባታችሁ ከይታረቁ አብሮው እንድትኖሩ ነገ እንዳትጸጸቱ አሁን አድጋችሃልአስታርቅዋቸው ለወላጅ ልጅ ያሸንፋል

  • @tg-mh7rv
    @tg-mh7rv 7 месяцев назад +114

    ወደ 2አመት video አይቻለው የናንተን ግን ይሄ ልጅ ዳዊት መሰለኝ ስሙ ትንሹ ልጅ ውሃ ሰማያዊ ያረገው የሆነ የስነ ልቦና እገዛ እንደሚያስፈልገው ን የተረዳው በተጋጋሚ አይቼዋለው ሂወቱ ውስጥ ያሳዘንነው ወይ የሚፈልገው የፈጎደል ነገር አለ plz በትኩረት አዮት መልክቴን

    • @HnyaMhmade
      @HnyaMhmade 7 месяцев назад +1

      ባቢ

    • @Blacky_love702
      @Blacky_love702 7 месяцев назад +5

      Ho ere lanchi new yesine libona egeza yemyasfeligishe liju normal new

    • @tg-mh7rv
      @tg-mh7rv 7 месяцев назад

      @@Blacky_love702 ዝምብለህ አፍህን አትክፈት ስነ ልቦና ሃክም ማማከር በሽታ የሚመስልህ ቆሮቆዳ አንተ ነህ ከብት

    • @tg-mh7rv
      @tg-mh7rv 7 месяцев назад

      @@HnyaMhmade በቃ ባቢ ነው ማለት ነው ትንሹ

    • @wazircell4191
      @wazircell4191 7 месяцев назад +3

      በትክክል

  • @Zeha562
    @Zeha562 7 месяцев назад +3

    ዋው ምርጦች ገኒሻ ባቢ ትኩረት ኣድርጊ ኣይምሮውን የሚረብሸው የሆነ የተደበቀ ሀሳብ ያለበት ይመስላል እንደ ተመልካች ስናየው እናንተ ደግሞ ኣጠገቡ ናቹ በይበልጥ ልትረዱ ትችላላችሁ

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 7 месяцев назад +9

    ባቢ ትንሽ አስለቀሰኝ መደባደብ አልፈልግም አቅም ስለለሌኝ ስል አሳዘነኝ እናም ደስ ትላላቹ

  • @RahelTewodros-c1x
    @RahelTewodros-c1x 7 месяцев назад +3

    አረ ተረዱት ገንዬ ያባቱ ነገር ይመስለኛል ትንሽ ሆኖ የሰራችሁት ቪዲዮ ላይ አባቱን ሲያይ እዴት አዳለቀሰ ገንዬ እናተ በንግግር ችሮቻችሁን የምትፈቱ ናችሁ እና ባቢ የተከፈለ ፍቅር አለበት ያንድ ወገን ገንዬ ዋጋ ከፍለሽባቸዋል እባክሽ ቀርበሽ የውስጡን ተረጂለት❤❤❤

  • @betsyhomedecor5716
    @betsyhomedecor5716 7 месяцев назад +6

    Talk to him, let him explain what he feels, may be something is bottled up as kidus said, or may be he doesn't feel like he is given the attention he needs, I think it helps to talk it out, I like the harmony of the family

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 7 месяцев назад +4

    ❤የኔ ውዶች 😢 ዉይይይይይ ❤ ሁላችንም ያሳለፍነው ነገር ነው
    ታላቅም ታናሹን ማክበር አለበት ትልቅ ስለሆነ ታላቅ ብቻ አይደለም የሚከበር ❤

  • @Hiwot-jb5jt
    @Hiwot-jb5jt 7 месяцев назад +2

    ፈርዶብኝ ባቢንና ደዊትን በፍቅር ነዉ የምወዳቸዉ 🥰🥰ደሞ እኮ ሲዋደድ እግዝያብሔር በፀጋዉ በሞገስ ያሳድጋችዉ

  • @mihiret3808
    @mihiret3808 7 месяцев назад +1

    ባቢ ብዙ ጊዜ አይናገርም ግን መናገር የሚፈልገው ነገር አለ ለብቻው ብታናግሩት ምክንያቱም ውስጡ ተጎድታል ለዛነው ቶሎ የሚናደደው ፣የሚከፋው

  • @hayat227
    @hayat227 7 месяцев назад +3

    ውይ አሳዘነኝ 😢 አታሥለቅሱት

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 7 месяцев назад +3

    ማሻ አላህ ገኒ ደስ ስትሉ የድሮ የኛን ቤተሰብ አስታወሳቹኝ

  • @fatimaabrahim6532
    @fatimaabrahim6532 7 месяцев назад +3

    እረ ባቢን አታስለቅሱት ገንየ ስወደው ወድሜን ይመስለኛል ናፍቆቴን ነው የማወጣው ባቢን ሳይ የኔ ትንሺ ወድም ወድሜ ፍስሀ ይባላል ግን እደባቢ ነው ሁለነገሩ እድሜው እራሱ አታስለቅሱብኝ አድሜን እሯ ❤❤❤❤ ስወዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 7 месяцев назад +2

    ባቢዬ የኔማር አትበሳጭ በናታችሁ አታበሳጩት

  • @fasikamelaku347
    @fasikamelaku347 7 месяцев назад +3

    ገኒዬ ልጆችሽን በስነምግባር አንፀሽ ነው ያሳደግሻቸው እግዚአብሔር ለቁም ነገር አብቅቶ እንዲያሳይሽ እመኛለሁ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 7 месяцев назад +1

    Yene Maaaaaaarw BABIYE hode-basha new. KIDUS eref ene negn metiche yemigerfih waaaaaa

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 7 месяцев назад +3

    በጣም ደስ የሚል ቤተስብ ተባርኩ

  • @makeyah4180
    @makeyah4180 7 месяцев назад +2

    የኔ አባት አታልቅስ

  • @SofiaHassan-eo3lu
    @SofiaHassan-eo3lu 7 месяцев назад +1

    ወይ ባቢ ቅድስእዳለው አጠራቅሞአጠራቅሞ ግፍል ይላልአለ ባቢ አሁንአጉል ሰአትለይነው ተረዱት የመጨረሻልጅእደመሆኑ የተወሰነልማርጥብሎነው አይዞን መክሊት እደኔ ሀላፊነትይሰማታል ቅዱስዛሬመካሪሆኖል አይዞንበርቱ

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 7 месяцев назад +3

    የኔአባት እፋፋፋፋ የኒቆጆ በመቤቴ ሠበልውሠጃቸው ገንየ መፈሳውነገር እንዳማሩ አድርጓቸው እንደዚህ የሚደርገውየተለያዩነገሮች ያሥጨንቁታል ልጅነውብላችሁ የሚሥጨንቀው የለምትላላችሁ ግን የሚሥጨንቀውና የሚሥለቅሠው ሌላኛው የኔአባት እኒላልቅሥ ደግሞ አንጀትነውየሚበላው በመቤቴ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 7 месяцев назад

    ፀሎት ወይ ፀበል የኔ ጌታ ባስ ሚለው ነገር አለ ያሳዝነኛል ሁሌ እንባው ቅርብ ነው

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 7 месяцев назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት የተባረካችሁ ፋሚሊዎች ገንዬ የኔ ጀግና ልጆችሽን መድሃንያለም ያሳድግልሽ ባቢዬ የኔ ጌታ ስወደው ባቢ በጣም አስተዋይ ነው ገንዬ እኔ ቤትም አለ ኢሄ ችግር እና ከአባታቸው ጋር ሁል ቀን መገናኘት አለባቸው ባቢም ዳዊትዬ የኔ አስተዋይ እም ብርሃን ፍፃሚያችሁን ታሳምርላችሁ ከሰው አይን ያውጣችሁ ❤❤❤❤❤

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 6 месяцев назад

    gash mulugetan bezih page sayew des yilegnal...blessed family!

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 месяцев назад +11

    መክሌት አች በዉቀት አድገሻል በሳልነሽ እጂ ታናሻቸዉነወ የምትመስሌዉ አይለያችሁ የገኒ ወርቆች❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 7 месяцев назад +63

    ባቢን አታስለቅሱት ሰርፕራይዝ አድርጉት ገኒ

  • @BezayacopBezabeza
    @BezayacopBezabeza 7 месяцев назад +1

    Edefelgeee yuneee,like me uuuu ede teredutee men malietme new yen geta ❤dawete number 1❤❤❤❤amilkeee telke derega deresee,,,yerebeshe ybetuu duketeee eko new,zeme bilieee mekera,errr yethiopia enatuche gen,mmeremer albachuuu,fetheee lebbeee,yen niguseeee❤❤❤❤

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 7 месяцев назад +2

    Geni, I know they need to help their younger brothers but the older once are missing their young adulthood, they look and sound more responsible than they should. It should be your and their dad responsibility to make the younger behave not them. ❤

  • @mekidsmekids-br5bg
    @mekidsmekids-br5bg 7 месяцев назад

    yene abati ine irasu aleqesiku fetarin uuffffff❤❤❤

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 7 месяцев назад +1

    አታስለቅሱት በጣም ነውየምወደው የኔ ቆንጆ ስወደው ❤❤❤❤

  • @enatmekuria8453
    @enatmekuria8453 7 месяцев назад +1

    ብራቮ ዴቭ ደስ የሚል ታላቅ ወንድም። መክሊትዬ አንዳንዴ ቅጣቱንም ምክሩንም ዳዊት እንዲያደርግ አድርጊ የወንድን ነገር በተለይ በጉርምስና ጊዜ ያለፈበት ስለሆነ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 7 месяцев назад +4

    የነ አባት ኧረ ተው ግን የመጨረሻ ልጅ ስለሆነ ነው

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 7 месяцев назад +1

    Well done your siblings are the only onces how will feel your pain. You are brave big brother and sister for advice you little brothers
    I am proud 👏 .

  • @toyba-qr5pc
    @toyba-qr5pc 7 месяцев назад +3

    ወይ ገኒዬ በአላህ አቢን አታስለቅሱት በአላህ❤❤❤

  • @raheldemayehu9070
    @raheldemayehu9070 7 месяцев назад +4

    ደስ ስትሉ 🥰

  • @minyamamo5691
    @minyamamo5691 7 месяцев назад +1

    እኔ በብዛት የማየው ነገር ቢኖር ከበፊትም ጀምሮ ዳዊትም መክሊትም ባቢ ላይ ትበረታላቹ ትንሽ ስለሆነ ትንሽ ነገር ነው የሚያስለቅሰው ግን በቃ ለመረዳት ሞክሩ ተረዱት በእድሜው ልክ ወርዳቹ ከናግሩት አትጩሁበት more ዳዊት አትምታው በናትህ እኔ አንጀቴን ነው የሚበላኝ ጌታን

  • @Gid-u5r
    @Gid-u5r 6 месяцев назад

    መክሊትየ በጣምነዉ መቸ ጨነቅላቸዉ ያስታዉቃል ፊቷላይጭቀቷ ይስማማሉ የድሚያቸዉመቀራረብነዉ እደዚየሚያረጋቸዉ

  • @yoditbira7929
    @yoditbira7929 7 месяцев назад +2

    Wow kidus yemigerm miker👍

  • @bezawitmulugeta9800
    @bezawitmulugeta9800 7 месяцев назад +1

    he is kko betam young na yalabat new emn telyayach belo siteyk neber

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 7 месяцев назад +1

    ገኒ ጠንካራ እናት ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 7 месяцев назад +11

    ቅዱስ ግን waw 👏👏👏👏

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 7 месяцев назад +2

    ባቢዬ የኔ አባት እኔ ላልቅስልህ❤❤❤😢😢😢

  • @selinatsegaye3028
    @selinatsegaye3028 7 месяцев назад +1

    Dawitye wud lij Egziabher yitebikih

  • @Mimi19Alem
    @Mimi19Alem 7 месяцев назад

    Tenshu lje baby yegodelbet behywetu ale wedft gine chegre endayeftrbachu psychology egeza yasfelgwale betam elhgna nw

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 7 месяцев назад +4

    እድለኛ ናችሁ እኮ❤❤❤

  • @davek6792
    @davek6792 7 месяцев назад +1

    Leju ataschenkut plssssss wey lebchaw aweriw geniye pls hulachum atchuhubet

  • @anisaabdo2469
    @anisaabdo2469 7 месяцев назад +2

    I don’t have words beka ❤❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 7 месяцев назад +2

    ጀግና ወንድም።የዛሬው ለኔ አንደኛ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 7 месяцев назад

    ቅዱሴ የጠየቀው ጥያቄ is the best ማርያምን የሆነ ነገር አለ በደብ ጠይቁት እና አስተካክሉ ግዜ ስጡት ስሙት ሁሉም ስሜቶች ዝም ብለው አይመጡም የሆነ ምክንያት አላቸው ያንን ምክንያት ጠይቁት

  • @timelessglamourbynature6795
    @timelessglamourbynature6795 6 месяцев назад

    wow🎉 Kidus gn ❤am speechless stay blessed my dear

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 7 месяцев назад

    Yene geta yebatu leji new uufff endte endmeysazengne teneshe new belachu atechanute takabakabute teneshune❤❤

  • @tb463
    @tb463 7 месяцев назад +1

    ቅዱስ ዋዉ ምክርህ👍👍

  • @ethiopiaesayas498
    @ethiopiaesayas498 5 месяцев назад

    Yenea fikir anjeten belaw atasilekisus liji endemehonu endemitikotut liji silehone bilachu meredat yalebachehun teredut yenea fikkr yasazinal

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 месяцев назад +7

    የመጨረሻ ልጅ መሆን አለቃዉ ብዙ ነዉ ባቢ ቻለዉ እንግዲህ ሁሉም ታላቅ ሰለሆኑ አለቃ ይሆኑበታል የኔ ወድ

  • @TiruneshMelka
    @TiruneshMelka 7 месяцев назад +1

    Babi abatun yinafikal yemecheresha lij silehon Geni tikuret ke yifeligal sialekis betam yasazinegnal beterefe tiru beteseboch nachihu kidus zare betam adinakih negn

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 7 месяцев назад +1

    ዉይ አታስለቅሱት በጣምጨየሚያሳዝነኝ ቅብጥ አይልም እንደሌሎቹ ልጆች እና የመጨረሻ ልጅ እንደመሆኑ አይደለም ቅብጠቱ ተረዱት

  • @tigisanbachewbezabih
    @tigisanbachewbezabih 7 месяцев назад

    wow yehi betam tiliki timihirit new e/g betesebachihun yibarik

  • @Lena-k8k6u
    @Lena-k8k6u 7 месяцев назад

    እያለቀስኩ ነበር ያየሁት የምር በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም

  • @AdminMano-l8u
    @AdminMano-l8u 7 месяцев назад

    Yene abat siyasazen geniye ataslekesut hode basha nwe fetari yetebkachu geniye anchi le bezu single mom temesalet enat nesh edme ena tena yestesh❤❤❤❤❤

  • @SifenShim-lq6eo
    @SifenShim-lq6eo 7 месяцев назад

    yehulachinem bat bahare ewnet

  • @ElisaElisa-hv9nj
    @ElisaElisa-hv9nj 7 месяцев назад +65

    አባቱ ስለሚናፍቀው ነው ልብ ብላቹ እዬት ክምር አባቱን ሲያገኝ ያለው አስተያየት

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 7 месяцев назад

    Yane geta fiqir inji dula saw ayigram Kiduse ba tsabay yazaw ya iwnart aslakasanyi

  • @TigistGebeyehu-gz5nq
    @TigistGebeyehu-gz5nq 6 месяцев назад +1

    ባቢ ትንሹ ልጅ እናንተ ያልተረዳችሁት ነገር አለ አባቱን ሲያየዉ በስስት ነዉ ናፍቆት አለዉ

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 7 месяцев назад +1

    ሰወዳቹሁ ያለመከባበረ

  • @tamratsisay6950
    @tamratsisay6950 7 месяцев назад +1

    ዋው ቅዱስ❤❤❤

  • @kamrekamre4839
    @kamrekamre4839 7 месяцев назад

    ራጅም እዴሜ ከጤነ ገር ለዚ ዉብ ቤተሰብ❤❤

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 7 месяцев назад +1

    Eda tewte lewlan atabsachuet❤❤❤

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 7 месяцев назад +7

    በእየሱስ ስም እመቤቴ ጥብቅ ታርጋቹ ንፋስ አይግባ በመሀላቹ ❤❤❤❤ለእናታቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥላቹ❤❤❤❤❤

  • @نعيمهامام-غ9ذ
    @نعيمهامام-غ9ذ 7 месяцев назад +3

    ሁለየም ሳየው ውስጡ ያለ ነገር ያለ ይመስለኛል በተለይ አባቱ እናቱ ቢናግሩት የብቻው ያባቱ ፍቅር ያለበት የሆነ ውስጡ የሚከፍው ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ

  • @kidustsegaye1408
    @kidustsegaye1408 7 месяцев назад +1

    This is family issues, its not supposed to be shared online instead it should be discussed privately, i used to watch this channel for the past 1 year but now its going too far, am just saying this as an idea but this should be discussed privately because you can see that they are not feeling comfortable with the camera being in there face

  • @Betty-1993
    @Betty-1993 7 месяцев назад +2

    beteseb hager nw thank you family

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 7 месяцев назад

    ባቢዬ አይዞህ የሆክ ህፃን እኔም በልጂነቴ አልቃሻ ነበርኩኝ ዳዩት ግን ከሁላችሁ በላይ አስተዋይና እረጋታውን አደቃለሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 7 месяцев назад +2

    የኔ ማር ከእናት ኣባትህ ሁነህ ብሶተኛ ኣትሁን ባቢ ጠዋትና ማታ ጸሎት ኣድርጉ ኣትጣሉ❤🎉

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 7 месяцев назад +2

    Kidus you are #1

  • @hiwotabate2221
    @hiwotabate2221 7 месяцев назад

    Geniye you are such lucky person. your kids are very matured all of the may God Bless and cover them by His Blood.

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 7 месяцев назад

    ያአላህ ስታምሩ 😊😊😊😊

  • @mesilule
    @mesilule 7 месяцев назад

    Ewey des setelu
    Kedus meker andegna

  • @Brand-qt2rz
    @Brand-qt2rz 7 месяцев назад +2

    እድለኝነት ነው እንዲህ በታላላቆች መመከር 😢እውነት ውስጤን የነካኝ ሪያሊቲ ሾው ነው ገኒ እባክሽ አንዳንዴ ወደ ገዳም ይዘሻቸው ሄጂ ይበልጥ እንዲባረኩልሽ🙏

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 5 месяцев назад

    Wow kidussie matured enough

  • @kirstanmore1709
    @kirstanmore1709 7 месяцев назад

    እናትየዋ ለምንድ እየጮሀቾ ነዉ የምትናገረዉ።የሚያየሚያየዉን ነዉ የሆነዉ። ካዉንስልኝ ቤተሰብ ሁሉ ያስፈልጋቸዋል። እንጊሊዘኛዉ ቢቀር ምን ይመስላችኋል?

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 7 месяцев назад +5

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ትንሹ ልጅነት ነው ይቀየራል❤❤❤❤❤❤

  • @martrezayohannes1262
    @martrezayohannes1262 7 месяцев назад +3

    መልዕክቱን ትንሹ ልጅ ባያነበው ጥሩ ነው እና ገኒ እባክሽ ልጁን በደንብ ቀርበሽ አውሪው የሆነ የያዘው ስሜት አለ ብዙ video ላይ እንባው ይቀድምና ጭንቅላቱን ነቅንቆ ዝም ይላል

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 7 месяцев назад +1

    ገኒ የመጨረሻው ልጅሽ ቀይ ነበር አሁን ጠቆረ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤

  • @janetmelka4122
    @janetmelka4122 2 месяца назад

    camera setanesu ayer bemesab ejachew endaynkesakes madreg yechalal, aleza merkeb lay yalachew yemeslal,..

  • @amsaleyirga1180
    @amsaleyirga1180 7 месяцев назад +1

    Yene geta siyasazin