ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 июн 2024
  • #Etvግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7Entertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 99

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 5 дней назад +45

    ሚኪ ግን የሰጋውልህ በዚህ ችሎታ አንድ ቀን ከእንቅልፍህ ስትነሳ ካድሬ ሆነህ ብታገኘውስ እራስህን ?🤣🤣🤣
    አቤት መዘባረቅ🤣🤣🤣
    የሚገርም ትወና 👌
    ጋሽ አቤ፣ ግሩሜ ፣ ሚኪ 👏👏👏

  • @user-jw2vm8th3u
    @user-jw2vm8th3u 4 дня назад +16

    እነኚን የመሰለ የትወና እንቁዎች ትዉልድ ላይ መፈጠሬ አምላኬን አመሰገንኩ።

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 5 дней назад +18

    ወላሂ ለኮመንት የቸገረ ትወና ነው የገጠመን እኮ ጎበዝ ምን ብየ ላድንቃችሁ ጋሽ አቤ ያው የመድረክ ንጉስ ነው ግሩሜ በቃ አንተን በየቀኑ ባይህ አልሰለችም ሚኪ በቃ ላንተ ቃላት የለኝም በተለይ በዚህ ድራማ ቅመሙ አንተ ነህ ዋዉ ስወዳችሁ እኮ

    • @user-jw2vm8th3u
      @user-jw2vm8th3u 4 дня назад +3

      ማርያምን በአሪፍ ቋንቋነዉ የገለፅካቸዉ

    • @abel-fn1ee
      @abel-fn1ee 2 дня назад +1

      ጌታን ልክ ብላችሃል !!!

  • @MahederShiferaw
    @MahederShiferaw 4 дня назад +13

    ተዋናዬቹ 100%
    የሚኪ አሽቃባጭነት እና ነገር ማስቀየስ ችሎታ100%
    የአበበ ያልተማረ ዳኛ መምሰል 100%
    የግሩም ሁሉን መናቅ ፊት 100%

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 4 дня назад +6

    እስከ አሁን አንድ ክፍል ያላመለጥኝ ገራሚ ስራ ነው

  • @neba1034
    @neba1034 5 дней назад +11

    ዋው የትወና ብቃት የሚገርም ነው

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 5 дней назад +10

    አቤት ብቃት አቤት የአቃቢው ማሽቃበጥ የምርጦች ስብስብ ትለያላችሁ👌

    • @kaprino
      @kaprino 4 дня назад +1

      የ ኣቃቢው ማሽቃበጥ ይገርማልም ያስጠላልም።😂😂

  • @AserTensu-kz2rm
    @AserTensu-kz2rm 4 дня назад +4

    ሁሌም አዳዲስ ትወና ❤❤❤

  • @sarongm9937
    @sarongm9937 5 дней назад +4

    Girum በስመአም ትወና 👏👏👏👍

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 5 дней назад +11

    ወይ ጣጣ እንዲህም ታልፌዋል ለካ 😎😎😎😎😂😂😂ግን ድንቅ የሆነ ድረሰት እና ትወና

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk 5 дней назад +5

    This is beautiful work

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 5 дней назад +10

    አቃቢን ማየት ሻለቃ በለለበት ሠዓት ነው😂😂😂

  • @Wonde.the.wonder
    @Wonde.the.wonder 5 дней назад +6

    የሚገርም ብቃት! ትወና፣ዝግጅት፣ ድርሰት

  • @amyglada
    @amyglada 4 дня назад +3

    Number 1 actors in Ethiopia

  • @WonderWhispers24
    @WonderWhispers24 5 дней назад +6

    ተዋኒዎች ሲባሉ እንዚህ ናቸው ኣሪፍ ስራ

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 4 дня назад +4

    የሚኪ የማቃጠር ሞያ ግን ውይይይይ😂😂😂😂

  • @th-ef6me
    @th-ef6me День назад

    መተወን ማለት እንደዚህ ነው እንጂ ከየመንገዱ ቆንጆ ነሽ ፊልም ላሰራሽ ላሰራህ እየተባለ ያለ ተስጦና ጥማት በዘፈቀደ በሚሰራ ተሰላችተን ነበር። እድሜና ጤና ይስጣቹ ረክተናል

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 4 дня назад +2

    This is literally school for many actors and actresses!!!

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 4 дня назад +3

    ሚኪን ሳስበው ሱራፌል ጋሻውን ያስታዉሰኛል የኢያጎን ገፀ ባህሪ ተላብሶት ሲጫወት እንደ አንድ audienceእንዴት እንደምጠላው ትዝ ይለኛል። ግሩሜ ደግሞ እውነትን ይዞ አብዮታችን ወደ ፊት እንዳይራመድ እንቅፋት የሆነበትን ፍርሃትን ያስታዉሰኛል። ዳኛው ሻለቃ አይተንፍሱ የስልጣን ጥም ያሰከራቸው በ11 ኛው ሰኣት አብዮቱን የተቀላቀሉ የድል አጥቢያ አርበኛው ምን ያክል አብዮታችን በመሃይማን ይመራ እንደነበር ማሳያ ናቸው!!! ሁሉም ገፀባህሪያት እና ተዋንያኖቹ ትናንትን በተለይም በሶሻሊስቷ ኢትዮጵያ ዉስጥ ያገለገልን አብዮቱን በቀናነትም ይሁን በፍርሃት ወይንም በአፈንጋጭነት ይሁን በአድፋጭነት ተሸብበን ያገለገልን የኢሠፓ ልጆች ቢያንስ በሁላችንም የተነሳ ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪኳ እጥፋቱ የሚጀምረው በእኛ ዘመን ላይ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም! ለማንኛውም በበጎም በጥሩም በመጥፎም ይህንን በግሌ ወርቃማዉን የኢትዮጵያን አብዮትን የሁላ ትዝታዬን ስለቀሰቀሳችሁት ለእናንተ ድንቅ አርቲስቶቻችን ለአርቲስት አበበ ባልቻ፣ ግሩም ዘነበ፣ ሚካኤል ታምሬ ለተጋባዥ ምርጥ አርቲስቶች እና ደራሲው ሃማ ቱማ እያሱ አለማዬሁ ምንም እንኳን የኢህኣፓ መስራች ሆነክ አብዮቱን ብትቦጠቡጥነም በፁሁፍ ችሎታ አደነቅሃለሁ! እንዲሁም በአዲስ ስራ ያቀረብክልንን ድርብድል ከልቤ ነው የማደንቅህ ባልኖርክበት ዘመን በንስር አይኖችህ የአብዮታችንን ደካማንም ጠንካራንም ጎን እንድናይ ስላበቃሃን❤❤❤❤

  • @Orthodoxawi12
    @Orthodoxawi12 4 дня назад +3

    3ቱን ምርጥ ያገናኘሽ ጥበብ ❤

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 5 дней назад +4

    በጣም ገራሚ ትወና

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 5 дней назад +4

    አቃቢው ግን ጋኔል ክስረት ነው እንዴ? እኔ እየሰማሁ ያደኩት ስምን መልአክ ያወጣዋል ነው ዳንኤል ክብረት ግን. መልአክ ሳይሆን ሳትናኤል ነው ያወጣለት መሰለኝ
    እንዴ ቀላል ያሽቃብጣል

  • @BinyameEshetu-vp9rx
    @BinyameEshetu-vp9rx 5 дней назад +3

    "ትወና ብቻ አይደለም ይሄ ትወና እስክርቢት ተፅፎ ተጠንቶ የሚሰራ ነው እነዚህ አርቲስቶች ያንን ዘመን በምልሰት ወደኋላ ሄደው ።ለእኛ እያሳዩን ነው። አጥንተው ሳይሆን ተጠንተው ተመርጠው ባለፈው ዘመን የነበሩ ሰዋችን ወክለው መልክት እንዲያሰተላልፉ ታዘውነው።ያዘዛቸው ማን እንደሆነ በስም በመልክ በአጠቃላይ በምንም ሁኔታ አይታወቅም ሚስጥር ነው"። እኔ ይሄን ብያለሁ።ይመቻችሁ

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 5 дней назад +5

    በሳምንት 1ቀን በጣም ያንሳል ለሚመለከተው ንገሩልን

  • @abiyotbekele210
    @abiyotbekele210 5 дней назад +6

    ሚኪ ግን

  • @alem23able
    @alem23able 3 дня назад +1

    ስራ ብሎ ዝም ነው!
    በግዜው የነበርኩ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ይህ ድንቅ ትወና የድርውን ግዜ እንደ መስታውት ፍንትው አድርጎ የሚያሳየኝ።

  • @KukuBubu20
    @KukuBubu20 4 дня назад +2

    ዋው ትወና ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd4wq3gk4g
    @user-nd4wq3gk4g 4 дня назад +1

    ከዚህ ሲትኮም የምያናደኝ ማለቁ ነው 🤔
    በእውነት ትችላላችሁ 👌

  • @ErmiyasAngasa
    @ErmiyasAngasa 3 дня назад +2

    የሚገርም ትወና ነው ሚኪ ግን ትወና ይለያል

  • @madotube3523
    @madotube3523 5 дней назад +2

    እንቁ ብቻ የማይገልፃቸዉ ድንቅ ተዋናያን የመረጣችሁ ግለሰብ ምጡቅ ነዉ ከሰራተኛዉ አስተዳዳሪዉ ለምርቱ ወሳኝ ነዉ

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 5 дней назад +2

    wow arif tewena new

  • @kskjjjxjssjsjsj
    @kskjjjxjssjsjsj 4 дня назад +2

    ፓ ትወና ድንቅ ገራሚዎች

  • @derejefissha9452
    @derejefissha9452 5 дней назад +4

    ኩራባቸውን ቀላቅሉት ያን የመሰለ ተዋናይ

  • @user-yd9hh9bi9q
    @user-yd9hh9bi9q 5 дней назад +1

    Please keep it up the good work

  • @mamudiaime4145
    @mamudiaime4145 5 дней назад +2

    የትወና ጥበብ በናተ ላይ አልቆል እውነት ትችላችሁ አይገልፀውም እድሜ ይስጣችሁ እውነቱን ከዚ የትሻለ ሥራ ላይ ተጣምራችሁ ለማየት እጎጎለሁ

  • @daveyeetaeta2258
    @daveyeetaeta2258 5 дней назад +2

    wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulatzewdie1305
    @mulatzewdie1305 4 дня назад +2

    ከየት ከየት ተሰበሰባችሁ ግን 😮😮😮 አቤቱ ኪነ ጥበብ ግን ... በቃ ወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ (የአድናቆት ቃላቶቻችንን ሁሉ ሽባ አደረጋችሁብን እኮ) 🤔

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi 5 дней назад +2

    እንደጓጓሁ በመከራ ደረሰ

  • @bekalutibebe9073
    @bekalutibebe9073 День назад

    በእድሜዬ እንደዚ አይነት ሙሉ ትወና አላየሁም

  • @melget7268
    @melget7268 5 дней назад +3

    ጓድ ንጉሴ ጋኔን ክስረትን ይመስላል

  • @DestaPrintpromotion
    @DestaPrintpromotion 4 дня назад +1

    ትወናው...God mode

  • @kingnejashi14434
    @kingnejashi14434 4 дня назад +2

    ጠበቃው ማሽቃበጥ pro max 😂😂😂😂

  • @EphremWalelegn-eb5vr
    @EphremWalelegn-eb5vr 4 дня назад +1

    እኔም ወንድሞቼም ቂጥ የሚባል ነገር የለንም💯

  • @kibrutamerat7113
    @kibrutamerat7113 2 дня назад

    ተመችቶኛል ከጐሬ

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 День назад

    wow
    የሚገርም ትወና : ብቃት ያላቸዉ

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 5 дней назад +2

    ግራ ቀኞች እናንተ እራሳችሁ ግራቀኝ ሆናችሆል ስትፈልጉ ቅዳሜ ትለቁና ታጠፍሊችሁ ስትፈሌጉ በሳምንት ካልሆነ 15 ቀን በየትኛውቀን በትክክል እንጠብቅ

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi 5 дней назад +2

    1ኛ ነኝ ዛሬ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 дней назад +2

    ሠላም ወዳጆች

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 2 дня назад

    It is a funny scene. 🤣😂🤣😂🤣😂

  • @abebetessema4519
    @abebetessema4519 5 дней назад +1

    Besal sewochi yalubet mirti tiwena new ETV bayhoni yamir nebere

  • @yotube1379
    @yotube1379 5 дней назад +1

    የትወና ጥግ

  • @MikiyasEndashaw
    @MikiyasEndashaw 5 дней назад +1

    "ጎሬ" ስትሉ ሰማው? ወይስ ጆሮዬ ነው? ወገን

  • @Highlife...
    @Highlife... 4 дня назад

    ጓድ ሻለቃ ጌታዬ's grace 👌 👌

  • @user-yy3mc4rr3n
    @user-yy3mc4rr3n 4 дня назад

    ማሽቃበጥን ሚኪ ያሽቃብጣት
    ድንቅ ትወና !!!👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 23 часа назад

    በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂

  • @bezuregassa
    @bezuregassa 4 дня назад

    በጣም ጋርሞኛል ❤️❤️❤️❤️

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 3 дня назад

    መብራት ግን ከሦስት ትዉልድ ቡኋላ እንኳን አልተሻሻለም

  • @danielnegash6948
    @danielnegash6948 5 дней назад

    Iconic

  • @elyasephrame
    @elyasephrame 2 дня назад

    ትወና እዚህ ጋ

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 4 дня назад +1

    I would rather watch this millions times zan those garbage youtube Ethiopian movies that they make every week.

  • @danielabreham2350
    @danielabreham2350 5 дней назад +1

    ብቃት የሚገርም ነው

  • @abdulfatahibrahim6823
    @abdulfatahibrahim6823 4 дня назад

    classic 😮😮😮

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @desamedan9166
    @desamedan9166 3 дня назад

    አቃቤ ግን አጨብጫቢ ነኝ የተባለሎት ለብልፅግና ግን ታስፈልጋለሕ

  • @guttemagurmu9739
    @guttemagurmu9739 4 дня назад

    Today's is different

  • @MHHas-pp7db
    @MHHas-pp7db 5 дней назад +6

    አቃቤ ሲያሽቃብጥ

    • @yoftahegsilasse4742
      @yoftahegsilasse4742 5 дней назад

      ቀላል ማሽቃበጥ በአካል እያየን ነው ከከከከ ግን ግሩም ትወና ነው

  • @Gamesrelax21
    @Gamesrelax21 4 дня назад

    Wow

  • @user-xb8wl2qm5d
    @user-xb8wl2qm5d 5 дней назад

    Classic

  • @cocotemaribet9293
    @cocotemaribet9293 4 дня назад

    9:20 የሻለቃ አስተያየት ተዓምረኛ ተዋንያን❤

  • @asmeromyosief5213
    @asmeromyosief5213 5 дней назад

    ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

  • @mamushfeleke9830
    @mamushfeleke9830 5 дней назад +1

    Stebkachu

  • @jemalmm2756
    @jemalmm2756 4 дня назад

    ዳኔኤል ክብርት ግን ሚኪን ያዬው ይሆን😂

  • @fasilmulatu9992
    @fasilmulatu9992 5 дней назад

    Wow 😂😂😂😂😂

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 5 дней назад

    ሱራፌል ተካን በሆነ መንገድ ብትጨምሩት ወይ የሽማግሌ ወይ የሞኝ መሳይ ግን ደሞ አወቁ ባይ አይነት ካራክተር ቢላበስ እና በመሳሬ አንጋቾ ቦታ እሱ ቢገባ አንዳንዴ ሻለቃን በመሀል እየገባ የሚረብሽ አይነት ቦታ ብትሰጡት የምር የበለጠ ያምር ነበር

  • @meseretshimels8568
    @meseretshimels8568 5 дней назад +1

    በጉጉት ለማዳመጥ

  • @kaprino
    @kaprino 4 дня назад

    ሺ ኣለቃ ኣንተ ገልቱ😂😂

  • @amenamen7606
    @amenamen7606 4 дня назад

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @getachewaberra1458
    @getachewaberra1458 4 дня назад

    አድርባይነት ቆሞ የሚሄድበት ድራማ።

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 4 дня назад

    በነጫጭባ መሐል የተገኙ ጥቁር ብርሀን ኪኪኪኪኪ

  • @YAOMSAN
    @YAOMSAN 4 дня назад

    ማሽቃበጥ መልክ ቢኖረው ሚኪን ነበር ሚመስለው

  • @alman2675
    @alman2675 4 дня назад

    ጓድ ንጉሴ ግን😂😂😂😂

  • @Fikerte-i3x
    @Fikerte-i3x 4 дня назад

    ከሽሬ አለ አቃቢ .....

  • @kaprino
    @kaprino 4 дня назад

    ኣቶ ንጉሰ ኣንተ ቀባጣሪ😂😂

  • @user-rh7lz3jf1l
    @user-rh7lz3jf1l 5 дней назад

    ውስጠ ወይራ የሆነ ሲትኮም።የምርጥ አክተሮች ስብስብ አድንቀናል ወደነዋለ

  • @asnakeayalew310
    @asnakeayalew310 4 дня назад

    ት.ች.ላ.ላ.ቹ

  • @jagamakelo286
    @jagamakelo286 5 дней назад

    የሐማቱማን ድርሰት እያበላሸኸው ነው አዲሱ ጸሐፊ... ትንሽ ታሪክን ብታጣቅስ የነበረውን ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ብታነሳ ሚዛን ይደፋል ባይ ነኝ::

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 5 дней назад +1

    ያው የኛ ሃገር አርቲስቶች ሆድ እንጂ ህሊና የላችሁም። በነገራችን ላይ በቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ላይ መቀለድ ነው። አዎ እናት አገር ወይ ሞት ብለው በዱር በገደሉ የተሰዉት ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ላይ መቀለድ ነው

    • @user-jw2vm8th3u
      @user-jw2vm8th3u 4 дня назад +1

      ላጀ ብላ መሳሪያ እየሸጥክ በየሸርሙጣ ቤቱ ሰትርመጠመጥ የነበር ..መንግሰቱ ኋ/ማርያም ጥሎን ሄደ ብለህ እየሸሸህ እንደ ላም እየተነዳህ ወደ ከተማ የገባህና ኤርትራ አሰገንጥለህ ..እናት ሀገር ወይም ሞት ትላለህዴ አንተ ሸንታም ልጣጭ...

    • @asnakeayalew310
      @asnakeayalew310 4 дня назад +1

      ለሰራዊቱ አክብሮት ሳይኖራቸው ቀርቶ ሳይሆን የፖለቲካ አመራሩ የነበረበትን ድክመት በድራማ መልክ አዋዝተው ነው ያሳዩን።

    • @frezman8839
      @frezman8839 3 дня назад

      Complaining about everything....

    • @wubtayeshortvedio5167
      @wubtayeshortvedio5167 2 дня назад

      የተፃፈ መፅሃፍን እኮ ነው ወደ ፊልም የቀየሩት። ደግም ምንም ከሐቅ የራቀ ነገር የለውም

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤