ኢትዮጵያ የተገኘው አነጋጋሪው የጌታ ስዕልና ሊቁ ገብረክርስቶስ ደስታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • ይህ የሰዓሊ፣ ገጣሚ እና መምህር ገብረ ክርስቶስ ደስታ የህይወት ታሪክ ነው፡፡
    ገብረ ክርስቶስ ደስታ በሃረር ተወልዶ አዲስ አበባ ያደገ፤ ከዚያም በጀርመን እና በተለያዩ ሃገሮች በትምህርት፣ በስእል እና በግጥም ስራዎች ሲሰራ የቆየ ድንቅ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው ነው፡፡ ገብሬ ህይወቱ ቢያልፍም ስራዎቹ ግን ህያው አድርገውታል፡፡
    This is a biography of Gebre Kristos Desta ,who was an Ethiopian modern artist. He was also known as a poet and the father of modern Ethiopian art.
    Both his poems and his paintings unleashed waves of controversy.
    Gebre Kristos Desta ( 1932-1981)
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 142

  • @Eskedar-bw9ox
    @Eskedar-bw9ox Месяц назад +65

    ይሄንን ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ በሰደት ያለነውን በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Месяц назад +71

    ከምር ነው ምላችሁ እንባየን ማቆም አቃተኚ የጌታ ኢየሱስ ነገር ሲነሳ መቋቋም ያቅተኛል ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን ተመልከታት አቤል እናመሰግናለን ነብስ ይማር ድቅ ሰው ሆሌም ከመሬት በላይ ይነሳል ሰወች ሆይ ሰወ ከኖረ አይቀር እዲህ ነውና ዘረኚነትን እናፅዳ ሀገሬ ጀግኖችሽ ልጆችሽ አሉ ሰላምሽ ይመለስ😢😢

    • @Befike_React
      @Befike_React Месяц назад +3

      ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤️❤️🫡

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +23

    በስመአብ መንፈስን የሚያድስ ታሪክ ነዉ ይዘህልን የመጣኸዉ ወንድማችን አቤላ እናመሰግናለን🙏♥️♥️♥️😢

  • @ComCom-ed2mc
    @ComCom-ed2mc Месяц назад +15

    ደስ ይላል አንዲ ያገሬን ጀኞቺ ታሪክ ስሰማ ❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Месяц назад +7

    ሀገሬ ልዩነት ጥበብ የሞላብሽ ኢትዮጵያ ልዩነሽ ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi849 Месяц назад +9

    አቤል የዛሬው አስለቅሶኛል ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በተለይ የክርስቶስን ስእለ አድህኖ የገለጸበት መንገድ የሚያስለቅስ እና የሚያስደንቅ ነው እናመሰግናለን አቤል

  • @nigistmamo2150
    @nigistmamo2150 Месяц назад +4

    አቤሎ ስወድህ ጀግና ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @Hirut-teshome
    @Hirut-teshome Месяц назад +9

    በእንባ ጨረስኩት ተደነኩ ገረመኝ ይህን አብ ነው የገለፀለት ይገርማል 😢😢😢😢 የቴዶ ግጥም ደሞ ተወስ እሱ ሁሌም ያስገርመናል ❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Месяц назад +3

    ድንቅ ነው እናመሰግናለን አቤላ❤❤

  • @mastewalwelelaw1080
    @mastewalwelelaw1080 Месяц назад +2

    ወንድሜ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-cm4ny6xo1q
    @user-cm4ny6xo1q 28 дней назад +1

    በጣም የምወደውን እና የማከብረውን ታላቁ ገጣሚና ሰዓሊ ገብርክርስቶስ ደስታ በማቅረብ በጣም ደስስ ብሎኛል አንዴ ጋዜጠኛ እስክንድር ፍሬው በሚቀርበው አውደሰብ ፕርግራም ላይ እንዲሁ ወደ ሀገር ቤት ነብሱ ከአረፈችበት ሀገር ይመጣል ተብሎ ነበር እስከ አሁን ለምን እንደ አልመጣ ብቻ ሀገሩ እንዲህ እንደናፈቀችሁ አረፈ ነብስ በሰላም ትረፈ ።አቤላ በርታልኝ አንዳንዴ የሀገር ሰው እንዲህ ውብ በሆነ አቀራረብ ዘክራቸው እግዚአብሔር ጉልበት ይሁን

  • @aynalemtamiru8947
    @aynalemtamiru8947 Месяц назад +3

    የጌታችን አምላካችን የመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መልኩ የኢትዮጲያውያን ቀለም ነው !የሞተው ግን ለሰው ዘር ሁሉ ነው ክብር ይግባው 💐💐💐

    • @lidiya727
      @lidiya727 Месяц назад +1

      እንዴት እርግጠኛ ሆንሽ

    • @assefazerfu
      @assefazerfu 28 дней назад

      ታዲያ ለማን ነው?!@@lidiya727

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 21 день назад

    ቴድዬ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ገብረክርስቶስን በሚገባና ጥልቅ በሆነና በተገቢ አስተሳሰብ ገልጽኸዋል፤ተባረክ።

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 28 дней назад +1

    እናመሰግናለን አቤል ድንቅ ፕሮግራም ነው ።

  • @AdaneAbiro
    @AdaneAbiro Месяц назад +6

    Well done keep it up 👆

  • @Ethiopian1212
    @Ethiopian1212 Месяц назад +1

    አቤላ እናመሠግናለን በርታልኝ

  • @eduyaabby566
    @eduyaabby566 Месяц назад +3

    የፈጠረን ስለሚያቀን ነው ቃሉን እንጂ ምስሉን ትቶልን የኤደው

  • @Kezra347
    @Kezra347 Месяц назад +4

    አቤላ

  • @yonastube19
    @yonastube19 Месяц назад +7

    አቤላ ምርጥ ሰው👏👏👏

  • @truejoy2058
    @truejoy2058 15 дней назад

    Great 👍 👌 👍

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 28 дней назад +1

    ሰአሊና ገጣሚ ስእል በቀለም ውብ ብቻ ሳይሆን በወዳደቁ ብረቶች እንደ ዣንጥላ ሽቦዋች በመሳሰሉት እሩሊፍ ወይንም የተለጠፉ ሁለት ገጽታዋችን ይሰራ ነበር ድንቅ ሰአሊ። ለኛም ጥሩ ምሳሌ ነበር።❤ ነፍሱን ይማርልን።

  • @surafel.t949
    @surafel.t949 7 дней назад

    ❤❤❤
    Betam Yechelal, antem techelaleh 👏👏👏👏

  • @LidiaWorku-bl2zh
    @LidiaWorku-bl2zh 19 дней назад

    ምርጥ ታሪክ ነው ቀጥልበት❤❤❤

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g Месяц назад +2

    አቤላ❤

  • @YohanesAforke-cw6ig
    @YohanesAforke-cw6ig 22 дня назад +1

    10'Q Bro wow dess ymil program new Berta!!❤❤❤

  • @user-cs4cc9mu6t
    @user-cs4cc9mu6t 21 день назад

    Thanks a lot shikorina ❤

  • @cataliyaM
    @cataliyaM Месяц назад

    Thank you dear 🙏

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene2561 29 дней назад +1

    ጊዜውን የዋጀ ታሪክ ነው ገብረክርስቶስ ደስታ ብዙ ያልተነገረለት ሰዓሊ ነበር

  • @alematalay734
    @alematalay734 Месяц назад

    Thank you 🙏🏽

  • @meryam2240
    @meryam2240 Месяц назад +3

    አንደኛ ነኜ ዛሬ

  • @user-le6vh2xx1o
    @user-le6vh2xx1o 11 дней назад

    thankyou

  • @-datamedia4202
    @-datamedia4202 Месяц назад +1

    ድንቅ ታሪክ ሚገርም አቀራረብ

  • @meserakberhemedhane1323
    @meserakberhemedhane1323 Месяц назад

    God bless you more and more 🙏 we love you long life ❤️ ♥️

  • @helinademeke
    @helinademeke Месяц назад

    Abelo enamesegenalen

  • @negatemedia7083
    @negatemedia7083 Месяц назад

    በእዉነት ስምን መልአክ ያወጣዋል እና
    ጊዜዉን ጠብቆ ይህዉ ከተኛበት በስራዉ አለ ቀና
    ለኢየሱስ ክርስቶስ በግብር ተሰጥቶ
    አለም አስታራቂ ዘር ኮተት አጥፍቶ
    ሰቀለዉ በፍቅር ሳይሆን በጥላቻ
    እንደ አይሁድ ዱለታ
    አለምን አስታርቆ ዋጋ ለከፈለ ለሰራዊት ጌታ
    ጎሽ ልጄ እንዲለዉ
    በምፅአት እለት ሰለመሰከረ የዘሩነ ሁሄታ
    ሊያቆመዉ በቀኙ ከፃድቃኖች ተርታ
    በጣም የሚያሳዝነዉ ይህ ትልቅ የሀገር ሀብት ለረጅም ገዜያት ከሰዉ እራሱን ለይቶ የገዳም ኑሮ የመኖር ያህል ኖሮ በአሜሪካን ሀገር በአንዲት ኮርነር ላይ ባለች የጋራ መኖሪያ (አፖርት መንት ዉስጥ ህይወቱ እንዳለፈች በአንድ ወቅት የህይወት ታሪኩ ሲነበብ ሰመቻለሁ አቤል የአንተም ስም ከገብረ ክርስቶስ ደስታ ጋር አንድ ነዉ ምክንያቱ ደግሞ ገብረ ክርስቶስ ደስታ ለክርስቶስ በደስታ የተስጠ ሲሆን አቤል ብርሀኑ ማለት ደግሞ የንፁህ ደም አበራ ማለት ነዉ ኢየሱስ ክርሰቶስም ዋጋ የከፈለልን ከአዳም እና ሄዋን ቀጥሎ ለአቤል ደም ነዉ አዳም እና ሄዋን ከገነት ባይወጡ አቤል እና ቃየል ባልተወለዱ ነበር ሞት በእነሱ ባይጀምር ክርስቶስም ባልሞተ ነበር ሁሉንም እሱ አስቀድሞ ያዉቅ ነበር እና ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በመስቀል ተሰቅሎ ሞቶ ሞትን በሞቱ ድል ነስቶ የዘላለም ህይወት ሰጠን

  • @user-ie1lm6kb9k
    @user-ie1lm6kb9k Месяц назад +2

    አቤል ተፈሪ መኳነን ንግስተ ነገስት ሳይሆን ንጉሰ ነገስ በሚል ይታረም 🙏🙏🙏

  • @HaileBeza
    @HaileBeza Месяц назад +1

    ገራሚ ነው

  • @ambawhibst8711
    @ambawhibst8711 25 дней назад

    ❤ תודה

  • @user-zw1qd7cj8e
    @user-zw1qd7cj8e Месяц назад +1

    ታሪኩን አውቀው ነበር ግን በአባ ገብረ ክርስቶስ አልመሰለኝም ነበር❤

  • @firansibekan8862
    @firansibekan8862 Месяц назад +3

    One million subscribers 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mathewostadesse3363
    @mathewostadesse3363 Месяц назад +3

    ምርጥ ታሪክ እና አተራረክ ነው አሁን የሰማሁት። ተባረክ! አንድ ነገር ግን አስተካክል። ጭብጥ የሚለውን ቃል ብን አጥብቀህ ነው ያነበብከው፤ በመሆኑም ትርጉሙ አንድ ላይ የተጠባበቀ የሚል አስመሰለው። አንተ የፈለከው ዋናው ፅንሰ ሀሳብ ለማለት ስለሆነ ወደፊት ብ ፊደልን አላልተህ አንበው።

  • @user-nj9ee2zo5h
    @user-nj9ee2zo5h 28 дней назад +1

    በትክክል ገላጭ ነው ኢየሱስ ክርቶስ አለምን ያዳነው በደሙ መሆኑን ለመግለፅ ነጭም ጥቁርም ሳይሆን ቀይ ደም መሣይ መልክ ማስያዙ ትክክል ይመስለኛል::

  • @BAYuMola
    @BAYuMola Месяц назад

    Batam arif nagar naw yasamawut

  • @user-pc4ff4dt4q
    @user-pc4ff4dt4q Месяц назад

    mesloh newu

  • @LukasDhlamini
    @LukasDhlamini Месяц назад

    Abel temechiteheghal yewnet yihen alawkim neber👏👏👏👏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Месяц назад

    FESUME DENKE TARIK ASAZAGNEME NEWENA::ENAMESEGINALEN SELE MERETE YE HAGERACIN MERETE KESETETOCE 🙏🙏🙏

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Месяц назад

    Jesus Christ l love you forever 😢❤ Amen Amen 🙏

  • @user-lm5zl6lf5n
    @user-lm5zl6lf5n Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @TOPET23
    @TOPET23 Месяц назад +3

    🎉🎉

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 20 дней назад

    ጀግና ሰው ነበር

  • @ezanaamdework1474
    @ezanaamdework1474 Месяц назад +1

    ወይኔ teddy afro mene laregew eree uuuuuuuuuuuu 1degna sew teddy afro erasu tarike new 🙏❤️🫶🫶🫶teddy

  • @HabeshaEditz
    @HabeshaEditz 25 дней назад

    1M🎉

  • @user-jy8ow7tq1p
    @user-jy8ow7tq1p 21 день назад

    የኛስ፣ነገር፣ምን፣ይሆን፣መጨረሻው፣😢

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @Foods7579
    @Foods7579 Месяц назад +3

    Abel how are you cann you discove about @gandi gir ☝🏽 they look like Ethiopian 🇪🇹 at all100% near Indian please do it

  • @merrylegesse953
    @merrylegesse953 Месяц назад +2

  • @DanDev-vo8el
    @DanDev-vo8el Месяц назад +2

    Abela 😍

  • @AdugnaMuleta
    @AdugnaMuleta 19 дней назад

    "ገ/ክርስቶስ የአለቃ ደስታ ነጋዎ የትልቁ የግላን ግንድ የአራብሳ ጎሳ ትውልድ ነው። ዝለቅበት !!"
    አንተነህ ክፍሌ ደስታ ነጋዎ !!

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 Месяц назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @getachewghana7938
    @getachewghana7938 Месяц назад

    ኑርልን😂❤❤❤❤

  • @henoktezera8903
    @henoktezera8903 Месяц назад +6

    እየሱስ ክርስቶስ ለኔ ነጭ አይደለም ምክንያቱም የጥንት እስራኤላውያን ጥቁር ቆዳ ነበራቸው ነጮች ክርስቶስን ነጭ አርገው ሚስሉልን የነሱን የበላይነት ለኛ ለማሳየት ነው ጥንታዊ የዋሻ የክርስቶስ ስእልም ክርስቶስን ጥቁር ሆኖ ነው የተገኘው

    • @gashedebele9947
      @gashedebele9947 Месяц назад +1

      ግጥሙን አልሰማህም ወይም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስዕል በደም የተሳለበት ምክንያት አልገባህም ። ጌታ ኢየሱስ በደሙ እንጂ በቆዳው ከለር አይደለም ያዳነን። ነጩ ነጭ ነው ይላል ጥቁሩ ጥቁር ነው ይላል እንደው ምን ይበጀናል ።

    • @YohanesdesyeSisay
      @YohanesdesyeSisay Месяц назад +1

      ልክ ነህ ወንድሜ የ ራሻዉ መንግስትም ባለፈዉ ባገኘዉ ብራና ላይ ጠየም ያለ የ ኢትዮጵዊ አይነት ከለር ያለዉ ስዕል እደሆነ ገልጿል ግን ሲቀጥልም አዳም ከ አፈር እደተሰራ እናስታዉስ መፅሀፍ ቅዱስም የሰዉን ስጋ ለብሶ እንደነሱ አይነትን ገጽታ ይዞ ወረደ ከ አምላክነቱ በቀር ፍጹም ሰዉ ሆነ ይላል ስራኤላዊያን ደግሞ ጥቁር እደነበሩ እምናቀዉ ነዉ በስደት ተበታትነዉ ኖረዉ ወደሃገራቸዉ ግቡ ሲባል የተለያየ ከለር ይዘዉ እደመጡና ከ ኢትዮጵያ የመጡት ብቻ አሁንም የነሱን አይነት ከለር ዲኤንኤ የያዙት እነሱ ብቻ እደሆኑ የራሳቸዉ የ እስራኤል ተመራማሪወች ገልፀዋል ግን አሁን ላይ ነጭ አምላኪ ከመሆናችን የተነሳ በነጮች የበላይነት ከመዋጣችን የተነሳ እየሱስን ጥቁር ነዉ ስንል የተሳደብን ይመስለናል

  • @filmon_on21
    @filmon_on21 Месяц назад +2

    come guys 1M

  • @seasea3019
    @seasea3019 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregabebe1277
    @haregabebe1277 Месяц назад +3

    Way it matters whether crist came us black or white? We worship the lord Jesus christ in a spirit us the Bible of says.

  • @hagosgebregziabher3359
    @hagosgebregziabher3359 25 дней назад

    ጌታ እኮ ሃበሻ ነዉ

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be Месяц назад +2

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Месяц назад

    ❤🎉👍👍🙏🙏💕

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 Месяц назад

    Yemanem melekottawi akkalat messil ayseram degemo ayemelkm .menffes akkal yelewem.

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo Месяц назад

    waqa keesani holla

  • @samsonyirgalem7805
    @samsonyirgalem7805 Месяц назад +1

    Abela Please help me with digital camera i have so many dreams Please abel 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZergiLegesse
    @ZergiLegesse Месяц назад +1

    ልክ ቪዲዮውን ስከፍተው መብረቅ በኃይል አምባረቀ።😦😦😧😥

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p Месяц назад

    😢😢😢🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @mengistugirma9098
    @mengistugirma9098 Месяц назад +1

    ሰላም ልጅ አቤል
    "ንግስተ ነገስት" ብለህ የገለፅከው ለወንድ ስላልሆነ "ንጉሰ ነገስት" በሚል ቢስተካከል

  • @Abdiman-n2s
    @Abdiman-n2s Месяц назад +3

    ❤iam first

  • @btbt4487
    @btbt4487 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢🎉🎉🎉

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw Месяц назад

    ስእል አይመልክም እሺ ወንድምሜ ስለ ስዕል የለህ ግንዛቤ እንደሌለህ ኮሜንትህ ያስረዳል እና ከመጠምጠም መማር ይላል የሀገሬ ሰው ስለዚ ......ካላወክ ኣለመፃፍ

    • @ALMAZ964
      @ALMAZ964 Месяц назад +1

      እና ማን ነው ስእል የሚያመልከው ????

  • @BerukFelaw
    @BerukFelaw Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c Месяц назад +1

    ቴዲን አለማድነቅ እንዴት ይቻላል ? ሊቁን በሚገባ ገልጾታል ።

  • @wegenejemebere
    @wegenejemebere Месяц назад

    abele endebfeto tolo tolo atemetame tenafekenalhe tekekelgn merga takerbalhe

  • @user-nl8zh8gm2u
    @user-nl8zh8gm2u Месяц назад +1

    ቴዶ ለገብረ ክርስቶስ ግጥም

  • @wagayetadese3969
    @wagayetadese3969 Месяц назад

    Lekka salee bicha sayhon gettamii new ??❤

  • @user-by8qr3kg6m
    @user-by8qr3kg6m Месяц назад +2

    በምን ምክንያት ነው የሞተው?

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Месяц назад +1

      አትቀልድ በራስህ አንብብ አለማወቅ ተፍርድ አያድንም

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs Месяц назад +1

    እየሱስ በስጋ የመጣው ከእስራኤላውያን ስለሆነ የእስራኤላውያን መልክ አለው።ሊፈርድ ሲመጣም ያንን መልክ ይዞ ነው ሚመጣውና የዛኔ በአይናችን እንመለከተዋለን ማራናታ እየሱስ ሃሌሉያ።

  • @AkaluGebere-te4ys
    @AkaluGebere-te4ys Месяц назад

    ጠፍተሃል ምንድነው

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy Месяц назад

    Wow

  • @munanure5090
    @munanure5090 Месяц назад

    እኔ የማይገባኝ ለምን መሳል አሰፈለግ ? ያለስእል ማመን አይቻልም ? ያለስድብ ሚመልስልይ ካለ

    • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
      @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 12 дней назад

      @@munanure5090 አተ ወይም አች ወደሳኡዲ ሳትዞሩ መስገድ ለምን አይቻልም?

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 Месяц назад

    “እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤”
    - ዘዳግም 4፥15 ይላልና አሁንም ተጠንቀቅ።

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 28 дней назад

      ይሄ እኮ የእየሱስ ስእል ነው ነገረ መለኮትን ተረዳ የእየሱስ ሰዋዊ አካል ነው

  • @tesalabuuWELdsnbte
    @tesalabuuWELdsnbte 18 дней назад

    ኢሳ53:3በርሱ፣ቁስል፣ተፈወስን፣ጌታ፣

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066 Месяц назад

    እየሱስ ኢትዮጵያዊ ነው ሮማዊያን ናችው ነጭ እድርገው የሳሉት

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia 26 дней назад

    Æyesus IS Ethiopian 100%

  • @nascave2988
    @nascave2988 Месяц назад +2

    fetarin keiet aitot new mislew? enkuan esu musem liayew alchalem.fetarin lik endesew mesal kebad difret new.fetari amsaia yelewm besew aimiro ligelet aichilim.

  • @Ikramgirma1989
    @Ikramgirma1989 28 дней назад

    Chanal teketatay eko Christian bicha aydelem lemndnew yegeta siel mitlew ye eysus atolm

    • @behailuabdisa9632
      @behailuabdisa9632 15 дней назад

      😂er baki yemerehen nw abet ewket ale baba😂

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml Месяц назад +1

    አትሻብን ነው የሚባል

  • @user-io4yy4kn1k
    @user-io4yy4kn1k 15 дней назад

    ራሥ መኮነን ንግሥተ ነገሥት አይባሉም ።ንጉሠ ነገሥት ነው የሚባለው

  • @user-qh6fn9hd2h
    @user-qh6fn9hd2h Месяц назад +2

    ጌታ ጌታ ነው ጥቁር ሆነ ነጭ የድንግል ልጅ

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr Месяц назад +1

    ግልፅ እኮ ነው ✌️
    ጥቁር ነዋ አሁን ያሉትን ነብያትነን የሚሉትን ማየት ይቻላል ።

  • @FlAZ55
    @FlAZ55 Месяц назад

    Are bro geta siel wym picture yelowum sorry😊

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 21 день назад

    እየሱስ ነጭ ሊሆነ አይችለም እሱ በተወለደበት ግዜ ይሁዳውን ጠይም እና ቀይ እንጂ ነጭ አልነበሩም። ስለዚህ አውሮፓውያን በተለይ ግሪኮች እየሱስነጭ እያረጉ ሳሉት። እውነቱ ግነ እሱ ጥቁር ነው።