አለምን ጉድ ያስባለ መረጃ ወጣ ፑቲን 2 መሆናቸው ተሰማ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июн 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 149

  • @Miko16459
    @Miko16459 Год назад +51

    🇪🇹🇪🇷 ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን እንኳን ለ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክብረ በአል አደረሳችው 🙏 እሱ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🇪🇷🇪🇹

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +24

    በመሪነታቸዉ የምቀናባቸዉ ፑቲንና ኤርዶጋን ለማንም እጅ የማይሰጡ ለህዝባቸዉ ቅድሚያ የሚሰጡ ለኔ ሁለቱ መሪዎች ይለዩብኛል ኤርዶጋን እና❤❤👌 ፑቲን❤😊👌

  • @Yonetmshop
    @Yonetmshop Год назад +9

    በርገሩን ስለበላህ ብዙ ትችት እየደረሰብህ ነው።

    • @ahmedfhanthun4945
      @ahmedfhanthun4945 Год назад +1

      ኢ/ት KFC የለም አንበላውም ቢኖርም ስህሉን ሳይሆን እምመገበው በርገሩን እንጅ አይሰማህም አቤሎ እየሰራ ነው

    • @user-eu9ib2gv9r
      @user-eu9ib2gv9r Год назад +1

      ይቅርታ መጠየቅ አለበት

  • @kelatiteweldemedhin2330
    @kelatiteweldemedhin2330 Год назад +7

    እኛ ፑቲን ኣንድ ይሁን ኣስር ምን ኣገባኝ ብቻ ለኣሜሪካ እና ኢንግሊዝ በኣፍ ጢማቸው ይድፉልኝ፡ ለእነዚህ ጸረ እድገት የሰይጣን ቁራጭ ይቅጡልን። ኣቤሎ ራስህ እንደ ፑቲን ብዙ ሳትሆን ኣይቀርም ።

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Год назад +15

    ምነው የኔቶ መረጃ መንታፊነኝ አልክ
    😂😂😂
    ፑቲን አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ ነው
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 Год назад +14

    🙄🙄ጎሽ ምናለ አንዱን ለኢትዮጵያ ቢሰጡን

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Год назад

      እውነት ታድለን ነበር ባለ ማህተቡ ❤😮

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Год назад

      @@mediatube3914 joinbiden ይመጣል

  • @yohannesNigussie-zj7rh
    @yohannesNigussie-zj7rh Год назад +2

    በጣም አወኩ እያልክ ነው የምእራባውያን ሰላይ ትመስለኛለክ አዘናጋ ተብለክ ይሆናል ብሮ ሀሉም በሰሀቱ ይዋረዳል

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +1

    ቀባጣሪ ነገር ነህ ፒቲን አንደኛዬ ለምን ሺ አይሆንም❤❤😊

  • @fikrfikr9714
    @fikrfikr9714 Год назад +4

    ሁለት ከሆኑ አንዱ እኛ ሀገር ይምጣና ያስተዳድረን😢

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Год назад +6

    የአቤላን ድምፅ ማነው እንደኔ ተመስጦ የማዳምጥ😍😍😍😍😍

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад +1

    ወይጉድ አቤላ በጣም አስደናቂ መረጃነው ያደረስከን እናመሰግናለን ማኛው

  • @gafat
    @gafat Год назад +7

    ፑቲን ጀግና መሪ ነው አይደለም 2 አስር ቢሆን ምኞቴ ነው ምዕራባውያን እነሱ ብቻ መሸወድ የሚችሉ ይመስላቸዋል አሁን ቀርጣቸውን ያውቃሉ የሚበልጣቸው አለ

  • @benjaaddis
    @benjaaddis Год назад +6

    ምን አለ አስር በሆነ 😂😂😂😂

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад

    ኣመሰግንሄ ዘንድ ምስጋናየ ብዙ ነው ጌታየ ዛሬም ተመስገን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад

    እናመሰግናለን አቤል

  • @yididiyaalemayehu4045
    @yididiyaalemayehu4045 Год назад

    Abela ❤❤❤

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia Год назад

    አቤሎ ❤

  • @englishshool1
    @englishshool1 Год назад

    ❤❤❤

  • @HabuHabib-tt9ob
    @HabuHabib-tt9ob Год назад +1

    እንግሊዝን ማመንህ ትክክል አደለም ቡሀቃ

  • @nebiyudawit6119
    @nebiyudawit6119 Год назад +2

    ለምን አራት አይሆኑም እኛ ምን አገባን

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Год назад +1

    ግራ ገባን እኮ አንዴ ባይደን ሮቦት ነው ፑቲን ሁለት ነው🤣🤣🤣 የቱን እንመን

  • @JirraJirraa-tx8fr
    @JirraJirraa-tx8fr Год назад

    Zare Degmo Zena Belhe Men Ametteho OMG Men Gud New

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Asnak-pe4qc
    @Asnak-pe4qc Месяц назад

    Yes

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Год назад +3

    ምን ስለ ፑቲን ታወራለክ አንተ እራስ 2 ሆነክ የለ 😂😂

  • @EdomiyasHagos-um5ql
    @EdomiyasHagos-um5ql Год назад

    First

  • @abel11112
    @abel11112 Год назад +1

    😀😀😀😀😀

  • @abdellhjweharmuhamed3497
    @abdellhjweharmuhamed3497 Год назад

    በጣም አሪፍ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +1

    1000 ይሁን ፑቲን

  • @Tamene-hm3rg
    @Tamene-hm3rg Год назад +3

    አቦ putin ላይ አትምጣብን

  • @sammyttt000
    @sammyttt000 Год назад +2

    የፑቲን ን ሌላ አካል ላኩልን እሱ ይምራን ❤

  • @salihahassen9297
    @salihahassen9297 Год назад

    😂😂😂 አረፈ ነው

  • @bonafekadu2966
    @bonafekadu2966 Год назад +4

    እሬ joe biden 2 ነው። putin 2 ነው አልክ አሁንስ እራሴንም መጠርጠር ጀመርኩ Double ነኝ እንደ🤔😂😂😂

  • @yourfavfigureskater21
    @yourfavfigureskater21 Год назад

    አቤልን የምትከተሉ በሙሉ አንሰብስክራይብ አርጉና ውጡ።

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h Год назад

    ወይ ጉድ የሚገርም ነው

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Год назад +2

    አቤሎ ፕሊ ስ
    ከሰይጣን ሰፈር ዉጣና እንዲ ስራህን ስራ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +5

    ፑቲን ጀግና ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ

  • @AbayAlekae-jb4lt
    @AbayAlekae-jb4lt Год назад

    አቤላ

  • @abeabera
    @abeabera Год назад +1

    Ante lij yihenin seytanawi were akum ante rasih yedirow Abel aydelehim

  • @binyambekele-1304
    @binyambekele-1304 Год назад

    Mekrded tiru ayedlem lebussiness belo

  • @mahletmitiku116
    @mahletmitiku116 Год назад

    I wish he could be 4.

  • @habtube505
    @habtube505 Год назад

    ለእናቱ አንድ ነው ! ለጠላቱ ግን ምን 2 ብቻ 200 ሺ ነው እንጂ 💪💪

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Год назад +2

    ፈሳም ያውራ ሰውየው ነብር ነው ኦኦ

  • @babi_royal
    @babi_royal Год назад +1

    Ere vlog gemr abla pls pls

  • @Orthodox9888
    @Orthodox9888 Год назад

    😜

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy Год назад

    Jo Bayden

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад +8

    በል ንሰዓሃ ገብተህ ይቅርታ ካልጠይቅ ከቤትህ ውልቅ ልንል ነው መልስህን እይጠበቅን ነው

    • @dagiux1234
      @dagiux1234 Год назад +1

      ሰው ንቀቱስ ምንም አይመልስም እኮ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Год назад +1

      @@dagiux1234 እንወጣለና ምናባቱ ይቀርብናል የሱን ውሸት መስማት ነው የሰለቸን

  • @senpertube6316
    @senpertube6316 Год назад

    ፑቲን 6 እና ከዛ በላይ ናቸው ኢሄ ደግሞ አስፈላጊና ወሳኝ ነው የጠላቶቻቸው ትኩረት ለብዙ እንዲከፈል አስፈላጊ ነው

  • @muhammedbelush
    @muhammedbelush Год назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @wosilaworkicho858
    @wosilaworkicho858 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Год назад +1

    በሰው ጭንቅላት እየተጫወቱ ስራቸውን ይሰራሉ

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 Год назад +2

    ፑቲን ብቻ አይደለም ሩሲያዊያን በሙሉ ለሀገራቸው ሩሲያ ፑቲን ናቸው።ፑቲን ተመሣሣይ ባይኖራቸው ነው የሚያስደንቀው።

  • @YohannisAddis
    @YohannisAddis Год назад

    ante zeme belhe atwera

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Год назад

    يمكن ليش لا الشان يخفف الشغل يكن 2 او 3
    شكرا جزيلا ابيلو

  • @Nebilbaba
    @Nebilbaba 5 месяцев назад

    Nebil baba go wyara

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Год назад +2

    ፕ/ፑቲን እንኳን 2 2000 ቢሆኑ ለሰዉ ልጅ ታላቅ ደስታ ነዉ። አዎ ፕ/ፑቲን > 1 ነዉ፤ >/= 5 ቢሊዮን (የምስራቁ ህዝብ ቁጥር)።

  • @abubiniyamin
    @abubiniyamin Год назад +1

    ያሜሪካ እሽኪሊሊ

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c Год назад

    አቢልየ አደቅሃለሁ

  • @Nebilbaba
    @Nebilbaba 5 месяцев назад

    Nebil baba

  • @tesemateshome2226
    @tesemateshome2226 Год назад

    yemiyadergut Siyatunew indez yemlut

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 Год назад +2

    ባይደንም መንታ እንዳለው ባንተ ቻናል አሳይተኸናል ኧረ ብዙ አስገራሚ የአለማችን ጉዶች በርታ ወንድማችን

  • @brukmesfin5625
    @brukmesfin5625 Год назад

    He is eternally alive. Avoid fabricated news.

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 Год назад +1

    ስድስት እንደሆኑ ዜጎቻቸው ይናገራሉ ከ ሶስት ዓመት በፌት ሞስኮ በነበርኩበት ወቅት

  • @AMANI_I_3I_6969
    @AMANI_I_3I_6969 Год назад +1

    ይህን ሰውዬ ቪዲዬ አትዩ ተጠንቀቁ ይህን ሰውዬ ቪዲዬ አትዩ ተጠንቀቁ ይህን ሰውዬ ቪዲዬ አትዩ ተጠንቀቁ

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 Год назад

    Ye biden gudaysa??

  • @selamawitgeleta426
    @selamawitgeleta426 Год назад

    Double ማለት cloning የሚባለው ነው?

  • @bekeeplove1263
    @bekeeplove1263 Год назад

    Thus, it does not mean that all presidents are not alive

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 Год назад +1

    የፑቲን አምሳያ ሰው አለ ፑቲን ግን አንድ ነው።

  • @binyambekele-1304
    @binyambekele-1304 Год назад

    Kedada

  • @gijjetigol1157
    @gijjetigol1157 Год назад

    ኦረ አራት ነው

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 Год назад

    ተው ተው ፎቶውም ጆሮዎቺም ምንም አይለያይም አንድ አይነት ነው ባለፈው ያቀረብከው ባይደን ነው የተለያየ ሁለት ሰው

  • @Highvibeshabesha
    @Highvibeshabesha Год назад +2

    እኔም እኮ double body አለኝ መንታ ወንድሜ kkkkkkkkkk

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 Год назад +1

      Kkkkkkkkkhhhhhhhhhhh😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад

    አረ ፈጣሪ ሺህ ያድርጋቸው እነዚህ ቡዳዎች

  • @user-fp4tc5gh1e
    @user-fp4tc5gh1e Год назад

    Are min gude new

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 Год назад

    ሊቀ መኳስ ይባል ነበር በሀገራችን

  • @lalanegnyekidanua5261
    @lalanegnyekidanua5261 Год назад

    Yichin alem and sayaderg putin aymotm le awre americawyan alemn aytewatm

  • @ethiopiaethiopia7733
    @ethiopiaethiopia7733 Год назад

    Wushet putin and nw

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Год назад +1

    ከሙሉ ሃገረች መርዎች እንደሱ የምወደው የለም ከአብይ ራሱ እሱን ነው የምወደው እኔ😮😊

  • @20AA766
    @20AA766 Год назад +1

    ሀብይ አህመድ ግን እርግጠኛ ነኝ አምስት ናቸዉ 🧐🧐🧐

  • @endutube9461
    @endutube9461 Год назад +1

    አቤላ ስለበርገሩን ላፍ አድርገክ ምነው ዝም አልክ በየሚዲያው እየተተቸክ ነው አንድ ነገር በል እንጂ ህዝቤ ከቤትክ ውልቅ ሳይል

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    እውነት ነው እኔጋራ እራሱ ቴሌግራም መነጋገራ ሆኖል😭

  • @solomon16
    @solomon16 Год назад

    ፑቲን ሁለት ብቻ አይደለም ከዚያም በላይ ነው ምክኒያቱም የሰው ልጅ ነው ።

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Год назад +1

    ባይደንስ ?

  • @alialdorani9532
    @alialdorani9532 Год назад

    To

  • @serkalembelihu3545
    @serkalembelihu3545 Год назад

    ሀገርህን ህዝብህን ሐይማኖትህን ማንነትህን ስለረሳህና ስለካድክ አስጠልተህኛል።

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 Год назад

    lemin 2bicha ere 10 new puttin

  • @ArebuSeyd-uk9so
    @ArebuSeyd-uk9so Год назад

    First comment amazing were

  • @reallight9644
    @reallight9644 Год назад

    Abel's putin dead, pls tell me more for the day. Tultula

  • @amarsiyum3020
    @amarsiyum3020 Год назад

    ቆየ እኮ ፑቲን ከአንድ በላይ ነው መባል ከጀመረ

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 Год назад +5

    እንኳን ወሬኛ ነህ ጥናዣም የአሜሪካን የውሸት ፕሮፓጋንዳ ታስተጋባለህ😂

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 11 месяцев назад +1

    አቤል ተኝ ነ ተነስ

  • @user-nx2lk7rt6d
    @user-nx2lk7rt6d Год назад

    እኔ የምልክ ባለፈዉ ለሰራከው ስራ መልስ ስጥ

  • @yalemzewudyosef3533
    @yalemzewudyosef3533 Год назад

    ጠንከር ብለሽ ስሪ ለጮሆቱ 😂

  • @haymanotalemutamir
    @haymanotalemutamir Год назад

    Ya !, it is my first time that I give you committee. What I want to sau that is it is intersting information which you share what is on going in the real world. 10Q !

  • @bebinegusie1513
    @bebinegusie1513 Год назад +2

    አንተ ራስህ 2 ሆነሃል ዘባራቂው አቤል እና ጤነኛው አቤል😁😁

  • @MarsilTefera2094
    @MarsilTefera2094 Год назад

    የኛም አለ አደል እንዴ ስም አልጠራም 😅

  • @SelomeWendu
    @SelomeWendu Год назад

    Ayagebahem Ante Agent

  • @lalanegnyekidanua5261
    @lalanegnyekidanua5261 Год назад

    Mn eyastelalefk new abel kekelbh hun

  • @Adwan1221
    @Adwan1221 Год назад

    Abet kededah ahuns selchehn kmr

  • @derejemuleta1295
    @derejemuleta1295 Год назад

    Very good information, Amazing! I love this way of leadership. Assume, if Melese Zenaw is still alive through its "Body Double". Hmmmm thank you God for you not aware them this way!