በኢትዮጵያዊቷ ሴት ላይ የሆነው ተአምር ነው ተባለ አለምን ያነጋገረው ክስተት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 апр 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 479

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 3 месяца назад +483

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

  • @SisayTomas-tg8cl
    @SisayTomas-tg8cl 3 месяца назад +55

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቃል እንጂ 👏👏👏

  • @user-tt9wi9tm9z
    @user-tt9wi9tm9z 3 месяца назад +143

    "ልጇ ሆድ ውስጥ ምን ትበላለች?"100% የእግዚአብሔር ስራ ነው

    • @meronyohannes588
      @meronyohannes588 3 месяца назад +2

      yeneme teyake new

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 месяца назад +1

      ልጅቶ አምላክ ልትሆን ነዉ እናቴቶ ምግብ ካልበላች ደግሞ መዉለዶ ነዉ የገረመኝ ደግሞ ገዳም ያሉት ምግብ አይበሉም እያሉ ተዋህዶች ሴወሮ አላምንም

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 3 месяца назад +8

      ሁሉ በእጁ የሆነ አምላክ !!! እሷን ሚስጥረ መና የመገበ ፅንሱን መመገብ ያቅተዋል ??? አምለክ ስራው ድንቅ ነው በሉ !!!!!!!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 месяца назад

      @@MeniTadesse ምግብ ካልበላች እንዴት ባል አገባች ስሜት እንዴት ኑሮት ከወንድ ጋር ተገናኘች ይሄ አከብድም

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 3 месяца назад +5

      በእውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የለም ሰማይን ያለባላ ያቆመ ምድርንም ያለመሰረት ያቆመ ይህ ይሳነዋልን?

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 3 месяца назад +244

    ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም ተብሎ የተፃፈውን ያስታውሰናል እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ታምራቱን አናምንም እንጂ

    • @user-px1qz5tk4f
      @user-px1qz5tk4f 3 месяца назад +6

      ምግብንስ የፈጠረው ማነው??

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 3 месяца назад +6

      @@user-px1qz5tk4f ክብር እና ምስጋና ለስሙ እግዚአብሔር ነዋ

    • @user-tq7bh8tj2c
      @user-tq7bh8tj2c 3 месяца назад

      @@user-px1qz5tk4f የሆድ አምላክ

    • @Moviefix948
      @Moviefix948 3 месяца назад

      ​@@user-tq7bh8tj2c አየሩ ምግብ ሆኖት ቢሆንስ
      genetic disorder

    • @hanna1342
      @hanna1342 3 месяца назад +4

      እቺ ልጅ ከኢትዮጵያ አስደናቂ ቅርስና ታሪኮች ናትና ይሄ አኗኗር አይመጥናትም ጊነስ ቡክ ላይ መመዝገብ አለባት የተሻለ ቤትና ኑሮ ይገባታል ሃሳቤን የምትጋሩ👍👍👍👍

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 3 месяца назад +78

    ለዚች እህቴ ግን አጠንክሬ የምመክራት አለስጋውደሙ ደህነት ስለሌለ ንስሀ ገብተሽ ከነባለቤትሽ ቁረቢ በህልምሽም እግዚአብሔር እውነቱን ይገልፅልሻል ::
    በተዋህዶ እምነትሽ ፅኝ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 3 месяца назад +6

      በትክክል‼️

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 3 месяца назад +1

      አንዴ ስጋው እና ደሙን ስለበለሽ ነው የምትድኝው ወይስ ሁሌ ስትበይ ነው

    • @amarch8112
      @amarch8112 3 месяца назад +2

      Ewinte new, hulchanem ye tewhado lijuche yavaken!!!!

    • @user-mo6zm5st2u
      @user-mo6zm5st2u 3 месяца назад +1

      በተዋህዶ ወይስ በኢየሱስ?

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 3 месяца назад +1

      @@user-mo6zm5st2u እኔ በዚህ ምድር ሆነ በሰማይ ቤዛ አዳኝ ከሆነ ህይወትም መንገድም እውነትም እኔነኝ ከለው ከእየሱስ ውጪ አለቅም

  • @henokkumajota607
    @henokkumajota607 3 месяца назад +60

    አቤሎ እንተ ራስክ በቦታዉ ተገኝተክ መዘገብ አለብክ

  • @halimo1255
    @halimo1255 3 месяца назад +15

    አላህ የፈለገዉን ማፍጠር መፍት አለዉ አትገረሙ የአላህ ስራ ታምር ነዉ ሱባሀናክ☝

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 3 месяца назад +21

    በቃ የእግዛብሔር ድንቅ ስራ ነው ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 3 месяца назад +17

    የዛሬ ስንት አመት ሰይፉ ላይ ቀርባ አይቻት በእውነት ያተ ስራ ግሩም ድንቅ ነው ብዬ አመስግኜ ዝም አልኩ እሱ ሁሉም ይቻለዋል እና ክብር ምስጋና ይድረሰው 💚💛❤🙏

  • @frezergirma6215
    @frezergirma6215 3 месяца назад +7

    የእግዚአብሔር ተአምር ነው ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 месяца назад +2

    የእግዛአብሔር ድንቅ ስራ ነዉ ሌላ ተአምር የለዉም ከላይ የተሰጣት ድንቅ ስጦታ ነዉ ።ደስ የሚለዉ ሙሉ ጤነኛ መሆኗ ነዉ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል 🇪🇷

  • @michael12t
    @michael12t 3 месяца назад +15

    ፈጣሪ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሱ ነዉ የፈጠረን , የሻዉን ፀጋ በስጋም በነብስም ይሰጣል , እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @hdfullmoies263
    @hdfullmoies263 3 месяца назад +4

    ስራህ ከሰው አይምሮ በላይ አቤት ጌታዬ ማን ይመረምርሃል ድንቅ አምላክ ስራህ ግሩም

  • @everythingeverything7672
    @everythingeverything7672 3 месяца назад +22

    አቤል አንተ እርስዋ ካለችበት ሄደህ ለ 10 ቀናት አየተከታተልክ ቪድዮ ስራልን መስራትም አለብህ። ለ አንተም ለአገርህም ለ እምነትህም ለ እኛም ትልቅ ጥቅም ነው የሚሆነው።

  • @Abdul-gu4zw
    @Abdul-gu4zw 3 месяца назад +6

    የአላህ ቁድራ በጣም ይገርማል አጂብብብብብብ.........

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 3 месяца назад +21

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 месяца назад +3

    የኔ እግዚአብሔር ሥራ ፉፁም ድንቅ ነው መንፈስ ቁዱስ አድሮባት ነው መታደል ነው እግዚአብሔር ስመርጥ እንድ ነው ተሜስገን 🙏🙏🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 месяца назад +5

    በእውነት ስለዝች ሴት ከሰማሁ ጀምሮ ይደንቀኛ በጣም የእግዚአብሔር ስራ ያስደምመኛል በሷ መማር አለብን ደስ በምግባር እንጂ በእህል ብቻ አይኖርም የሚባለውን ቃል 💛💚🌺🌷💚💛❤🌺💕💕🌷

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 3 месяца назад +30

    በጣም ግሩም ነው ደስ ይላል በተወደደ ኑሮ ተገላገለች 😂😂

  • @techsador
    @techsador 3 месяца назад +35

    ተአምር ነው፣ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @yonastekle7640
    @yonastekle7640 3 месяца назад +14

    ያምላክ ስ ጦታ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 3 месяца назад +18

    ኮንታ የምትገኘው በጅማ ውስጥ አይደለም❌
    በደቡብ ምዕራብ ክልል ኮንታ እራሷን የቻለች ዞን ነች ።
    ልጅቱም በዋና ከተማዋ አመያ ከተማ የዱካ ነዋሪ ነች።
    ብዙ ግዜ አያለሁ በኮንታ ውስጥ ብዙ የተፈጥሮ ሐብቶች አሉ አስደናቂ አራዊቶች ከአባይ ቀጥሎ ሁለተኛ ግድብ የሚካሄደውም እዛው ነው ይሄ ብቻ ሳይሆን የብዙ ተፈጥሮ ሐብት ባለቤት ነች ግን በስንስርዓት የሚዘግብ የለም እና እንደዚህ ያለ ነገር ስታቀርቡ ከቻላችሁ በአካል ተገኙ ካልሆነም ትክክለኛ መረጃን አጣርታችሁ አቅርቡ😌

    • @Almiab
      @Almiab 3 месяца назад

      ewnt nw konta mgengew debub nw

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b 3 месяца назад +11

    ፈጣሪን ስለማናየው ነው የሱን ስራ ማመን ሚከብደን?ዛሬኮ የሰው ልጅ ብዙ ታምር እየሰራ ነው እንኳን የፈጠራት አምላክ

  • @abatubisac5419
    @abatubisac5419 3 месяца назад +8

    it's unbelievable! but everything is possible for him, praise God.

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 3 месяца назад +43

    በጣም ግሩም ነዉ የእግዚአብሔር ሥራ ይደንቃል

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 3 месяца назад +8

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው

  • @ahmedlaaqa
    @ahmedlaaqa 3 месяца назад +3

    ሱብሃናላህ የ አላህ ስራ ነው 🤝😮

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 3 месяца назад +5

    እንኳን በሰላም መጣህ አቤላ በእውነት እናመሰግናለን ❤️🕊

  • @Haregi849
    @Haregi849 3 месяца назад +6

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 3 месяца назад +15

    ይቺ የማትመገብ ልጅ ጴንጤ ብትሆን ኖሮ ምድር ላይ ያለ ቀጣፊ ተአምር አፍቃሪ መናፍቅ ሁሉ በየ ጎዳናው በጩኸት እያዞሩ የአምላክን ተአምር ሳይሆን የኛ ስራናት እያሉ ያደክሟት ነበረ 😮😮😮😮😮😮 እንኳንም የተዋህዶ ልጅ ሆነች 🎉🎉🎉 ❤❤❤ ለእግዚያብሔር ምን ይሳነዋል !!!!!!! ሙትን የቀሰቀሰ አምላክ ከዚህ የበለጠ ድንቅ ታምር ያደርጋል ብለን ዝም አልን !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤ የ ድንግል ማርያም ልጅ ሎቱ ስብሀት መድሀኔአለም ለስም አጠራርህ ክብር መሰጋና ይድረስህ !!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉ ይቻልሀል !!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YohansAFeworkYohans
      @YohansAFeworkYohans 3 месяца назад +1

      እውነት ነው

    • @kumnegerbirhanu9482
      @kumnegerbirhanu9482 3 месяца назад +1

      በትክክል የተዋህዶ መሆኗ ደስ ይላል

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 3 месяца назад

      ስለ ሐሰተኛ ነብያቶች የፈለከውን ልትል ትችላለህ ነገር ግን ሐይማኖታችንን መሳደብ አትችልም:: እኛ የወንጌል አማኝ ነን እንደማንም ጥንቆላ ቤት አንውልም:: እና ልጅቱ ኦርቶዶግስ ስለሆነች ነው እንድህ የሆነችው? እና አንተ ልምን እንደሱዋ ሳትበላ አትኖርም? ወሬ

    • @MeniTadesse
      @MeniTadesse 3 месяца назад +2

      @@mihretunikola8 ጴንጤጋ እወነተኛው ነብይ ማነው ? ኢየሱስን ቦክስ የገጠመው ነው ? ወይስ ጅቡን እጅ ወደላይ ያለው ነው ? እስኪ ትክክለኛውን አንድ ነብይ አሳውቀኝ ? አመሰግናለው !!!

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 3 месяца назад +1

      @@MeniTadesse
      አይ እናተ በቃ በየ ኮሜንቱ የኛን ስም ካልጠራችሁ አይሆንላችሁም አ ሱሱ ሆንባችሁ እንዴ
      ሲቀጥል የናተስ ጉድ ማን ያውራው በመጀመሪያ የራሳችሁን ስህተት ተመልከቱ
      መታደልስ የኢየሱስ መሆን ነው 💯

  • @EbSShort
    @EbSShort 3 месяца назад +4

    እኔም ልሞክረው ብየ ስድስት ሰአት ሳልቆይ ውሀ ጥሙ አልተቻለም ይሄ መታደልነው ለስደት አስድ ከሆናችሁ እቤቴ መፍትሄ አለ ፎቶየን በመጫን ያናግሩኝ❤❤

    • @NardosTaye
      @NardosTaye 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 3 месяца назад +6

    አሁንስ እንደ አንች እግዚአብሔር አምላክ የሚራበውን የሀገሬን ህዝብ እንዳች ባረገልኝ ብየ ተመኘሁ 😢😢😢❤ እግዚአብሔር ድንቅ ነው

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 3 месяца назад

      😢😢😢😢 ኢትዮጵያየ አፈቅርሻለሁ ምኞትሽ ይሁንልሽ

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 3 месяца назад +10

    ከወለደችሽ በሁላ የፈሰሳትን ደም በምን ተካችው ? ልጇንስ አጥብታ ይሆን? 🤔

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 3 месяца назад +8

    ፈጣሪ አያልቅበትም ስራው ድንቅ ነው🙏

  • @kingwe37
    @kingwe37 3 месяца назад +1

    Abel best matsayne gude yelalem wow

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 месяца назад +7

    ለመዋሸት ምን ምክንያት አላት ለዛውም በምግብ⁉️ ይሄ የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር ነው አለቀ::

  • @user-re5cm7fs6l
    @user-re5cm7fs6l 3 месяца назад +14

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ብዙ ነው ታአምር ነው

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ይህችልጅ ከእእምታምነው እግዚአብሔር የተሠጣት ፀጋ ስለሆነ ቀጣፊም ሐሠተኛም አይደለችም ሰው በህልብቻ አይኖርም በእግዚአብሔር ቸርነትም በፀጋው መኖር እንደሚቻል ለእኛ ማረጋገጫ የተሠጠችን የቅድስቷ ሐገር ልጅ አሁንምየመቤታችን የልጇ ፀጋና በረከት አይለይሽ ከምንከራከር የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እናመሥግን

  • @user-vg3zo1lc8k
    @user-vg3zo1lc8k 3 месяца назад +4

    አቤል ይሄ በሐገራችን ያለው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የውጮች ጋዜጠኞች እስኪገቡ አጠብቁ አንተ በቦታው ተገኝተህ ዘግበው ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንደሚባለው ሁሉ 🎉

  • @ngsti277
    @ngsti277 3 месяца назад +8

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው፡፡

  • @guregna2127
    @guregna2127 3 месяца назад +11

    ውድ እና የተከበራችሁ የአቤል ብርሃኑ ቤተሰቦች የኔንም ስራ ጎራ ብላችሁ አበረታቱኝ

  • @user-xh2un9ns7k
    @user-xh2un9ns7k 3 месяца назад +2

    የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነዉ

  • @fitsumjemal217
    @fitsumjemal217 3 месяца назад +3

    Amazing

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 3 месяца назад

    this amazing 😍😍😍😍 muluwork

  • @asmamawbiru1342
    @asmamawbiru1342 3 месяца назад

    Abel
    Greetings
    I appreciate you about your effort you are one of our lexey limitless or Brett conti by the way this is my personal out look and plz keep it up.

  • @Moyacrochet27
    @Moyacrochet27 3 месяца назад +4

    Yegziabher sira new min malet yichalal

  • @user-rw7le2jc3q
    @user-rw7le2jc3q 3 месяца назад +2

    እዉነት ነው የእግዚአብሔር ታላቅ ነዉ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 3 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው በእምነቷ ትፅና ትፀልይ ስጋዎ ደሙ ትቀበል እግዚአብሔር ስራውን ይገልጥባታል በዚህ በበለጠ

  • @-zedye
    @-zedye 3 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር ስራ ውጅግ በጣም ይደንቃል በእውነት የሁል ጊዜ ጥያቄ ነበረ በውስጤ ትመላለስ አለች ልጅ መውለዷንም ከተሻገር ጣሶ ሰምተን ነበር ግን በጉጉት እየጠበቅን ሳያቀርብልን ቀረ ዛሬ በጉርሻዎች ላይ አይቼ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር

  • @user-vf8lg7nb1d
    @user-vf8lg7nb1d 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ስርው ድንቂ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤

  • @abtd3861
    @abtd3861 3 месяца назад +2

    "ይመለሱ ዘንዳ በነፍሶቻቸው እና በህዋው ውስጥ ተዓምራቶቻችንን እናሳያቸዋለን" ይላል የተከበረው የአላህ ቃል... ይህ ግልፅ የሆነ የሀያሉ አላህ ተዐምር ነው ።

  • @kennaajamaree
    @kennaajamaree 3 месяца назад +2

    Wow yene getaa sirak girumneuw

  • @rahejean4212
    @rahejean4212 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ክብሮን ይግለፅ ድቅ ታምሮ ከአይምሮ በላይ ነው በእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ በምግ ብቻ አይኖርም ያለውን ቃል እናሰተውል አሜን✝️🛐💚💛❤️

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 месяца назад

    ለእግዚአብሔር ❤❤❤ የሚሳነው ነገር የለም ታእምሩን እፁብድንቅ ይስራው ይገለፅ ዘንድ ነው ታድለሻል በእግዚአብሔር ዘንድ ታእምር የታየብሽ ግሩም ነው❤❤❤

  • @Selamhaile1811
    @Selamhaile1811 3 месяца назад

    WOW Amazing Abiel Dimitsihin yamiral Advertisement Keep Going 🇪🇷🇺🇸

  • @yenelifevlog
    @yenelifevlog 3 месяца назад +3

    Ajeb yantesra 🙏

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 3 месяца назад +2

    ላስረግዝ ነው ላይክ ኣምሮኛል ለይኩኝ 😂

  • @mkmitiku-qi8gi
    @mkmitiku-qi8gi 3 месяца назад +3

    But Abel, it would be great if you had English subtitles on the videos so that they could reach those who don't know Amharic

  • @ermias2859
    @ermias2859 3 месяца назад

    Me too, same. I ate breakfast but I need a snack before lunch same .I hate restroom

  • @AyenalemKassay
    @AyenalemKassay 3 месяца назад +1

    መመረጥ ማለት እንዲህ ነው አቤት መታደል ቸሩ መድሀኒዓለም ከፀጋዋ ከፀጋዋያሳትፈን ።

  • @user-lc5bf2gl3u
    @user-lc5bf2gl3u 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው 🙏

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye2419 3 месяца назад +4

    ስራው ድንቅ ነው!

  • @surafelteklu-xu7cr
    @surafelteklu-xu7cr 3 месяца назад

    Egziabher le alama yazegajat yhonal astewulu me kidusan mehakel enkuwan ehil saykems edme zemenun yenore sew ale tarikun mermrachhu dresubet

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 3 месяца назад

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 3 месяца назад +1

    “እርሱም መልሶ፦ ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል አለው።”
    - ማቴዎስ 4፥4
    “Yesus garuu deebisee, "Caaffata qulqullaa'aa keessatti 'Namni nyaata duwwaadhaan hin jiraatu, dubbii afaan Waaqayyoo keessaa ba'u hundumaan malee' kan jedhu caafameera" jedhe.”
    - Mat. 4:4

  • @jackmabele
    @jackmabele 3 месяца назад

    Ye egzabher sera new....ewnet new men ysanewal

  • @SofiAmibaraproperties
    @SofiAmibaraproperties 3 месяца назад +9

    የ አገሬ ልጆች ስራ ካጣው 3 አመት ሆኖኛል

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 3 месяца назад +1

      subscribed

    • @SofiAmibaraproperties
      @SofiAmibaraproperties 3 месяца назад +1

      @@Ethiopiawinet123 thanks

    • @user-ol1du8lz8b
      @user-ol1du8lz8b 3 месяца назад +1

      @@SofiAmibaraproperties agibtashal?

    • @HannaHelwa
      @HannaHelwa 3 месяца назад

      ​@@user-ol1du8lz8bbali atahu alalchm eko sira atahu new yalchihu hooo 😅

    • @Mastermahi1
      @Mastermahi1 3 месяца назад +1

      እና ...ብርቅ ነው እንዴ?

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 3 месяца назад

    Seyfu laye kerba ayechate yefetaren sera amesegegnalhu abelo ebakhe yalchebet bota hedehe betesegebelen befetary seme eteyekehalhu🙏

  • @user-rd2fv9hq1y
    @user-rd2fv9hq1y 3 месяца назад

    እውነትነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፣

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 3 месяца назад +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ

  • @user-dy4bq2it8k
    @user-dy4bq2it8k 3 месяца назад

    Ye egzabiher sitota new ❤

  • @user-gq9xe7db6m
    @user-gq9xe7db6m 3 месяца назад +1

    የእግዚአብሔር ስራ ነው

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 3 месяца назад +3

    ወይ ተአምር💚💛❤

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s 3 месяца назад

    እግዝያብሄር ስራው እፁብ ድንቅ ረቂቅ ነው፣ ማድረግ ይችላል፣አምናለሁ

  • @matewosambaye7775
    @matewosambaye7775 3 месяца назад

    Amazing what about her Douter is she it Abel can you talk about her douter?

  • @user-zn3gs4rr5u
    @user-zn3gs4rr5u 3 месяца назад

    ፈጣሪ ታአምሩን የሚገልጥበት ጥበቡ ብዙ ነው ሰው በምግብ ብቻ አይኖርም ያለው ይፈፀም ዘንድ የመረጣት እሷን ነው ተመስገን ፈጣሪያችን የፈጣሪ ስራ ከሰው አእምሮ በላይ ነው

  • @user-ni7sg4yb9y
    @user-ni7sg4yb9y 3 месяца назад

    TLEYALH!

  • @MulePetros
    @MulePetros 3 месяца назад +2

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሄዴህ አስጎበኘን አቤሎ በአማርኛ ትናገር ከአንተ ጋር እንስማት

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 месяца назад

    ለሱ ምን ይሳነዋል እግዚያብሄር ድቅ ስራነውእኘለማስተማር የፈለገው ነገር ስላለ ይመግባታል

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 3 месяца назад +1

    ይቅርርታ ወይኗ እናትክ ነች አቤል❤❤

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 3 месяца назад +1

    አላህ ምን ይስነዋል ስባንአላህ😮😮😮

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 месяца назад

    የፍታሪ ስራህ ጉሩም ነው❤

  • @hiwi99
    @hiwi99 3 месяца назад +1

    እሱ በስራዉ አይሳሳትም የአለማቱ ጌታ ምስጋና ለእሱ🙏

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 3 месяца назад +4

    Enem migib kebelahu 3 se'at honegn!😂😂😂 Any way Ta'amir New!

    • @Elsaabet
      @Elsaabet 3 месяца назад +1

      😂😂😂

  • @luluhaile
    @luluhaile 3 месяца назад

    ይህ የእግዚአብሔር ልዩ ስጦታ ነው ።በራሷ ፍላጎት ያመጣችው አይደለም

  • @solomonbogale2836
    @solomonbogale2836 3 месяца назад +2

    ሰው በእህል ብቻ አይኖርም የሚለውን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል አስታወሰኝ

  • @HagereTadesa
    @HagereTadesa 3 месяца назад

    Abel እባክክ protin ግዛልኝ..😢😢

  • @ThafasaFaisa-rm9nk
    @ThafasaFaisa-rm9nk 3 месяца назад

    ዊሸሐትሕ❤ሰሐሁ❤ያሐለሐሚሕግሕቡ
    አሐይሕኖሪሕሚ

  • @user-nr3rm6bg3p
    @user-nr3rm6bg3p 3 месяца назад

    አስገራሚ ነው

  • @filembernegesse
    @filembernegesse 3 месяца назад

    Is that possible?

  • @user-pk6xf7ew9l
    @user-pk6xf7ew9l 3 месяца назад +1

    አላህ ምን ይሳነዋል፡

  • @amarch8112
    @amarch8112 3 месяца назад +1

    I believe that a 100% for sure. Orthodox le zelelem tnure. I wish I can meet her. God's work is beyound our imagination.

    • @M_O_P.Limited
      @M_O_P.Limited 3 месяца назад

      How do you know it is God's work?

  • @user-sx3hj9kx7v
    @user-sx3hj9kx7v 3 месяца назад

    Yehegezihebiher sera yidenekal

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው በእል ብቻ እንደማይኖር ነው የሚያሳየው

  • @user-je6xg4sj5d
    @user-je6xg4sj5d 3 месяца назад +7

    የመጀመርያነኝ ዛሬ አቤሎ🎉🎉🎉

  • @batybletw2516
    @batybletw2516 3 месяца назад +3

    እኔ ግነ ልጂቶአ ከዚህ በፊት ከየሁአ ዛሬ በጣም ቀንሳለች የተጎዳ የተበሳቆለ ፊት ይታይባታል በተረፈ ግን የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው

  • @user-yh2zd3xn1d
    @user-yh2zd3xn1d 3 месяца назад

    በጣም ነው የገረመኝ እውነት። ምግብ አልበላችም in a sense ማለት እኮ ሥጋዊ ፍትወት አያስችግራትም❤❤❤ወይ መታደል

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw 3 месяца назад

    EGZIABHER ye misanew yelem Temesgen

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 3 месяца назад +7

    ልጅ እንዴት ወለደች?

  • @user-px1qz5tk4f
    @user-px1qz5tk4f 3 месяца назад +1

    አቤላ ቲክቶክ ተወሰነ እንዴ እንዲዘጋ በዚህ ሳምንት ይዘጋል እየተባለ ነው መረጃው ካለህ ስራልን❤