Benegerachen lay tamaledalech atamaledem yemil hulutum yelem teweled Hulu beseat yelughal new yalechew selizi besuh netun teqeblen yemigebaten kebere mesexet bezi senkeraker y teseqelelenen yeheyewet weh enenegh yalen sanamen ena l mengestu yemiyasefelegenen sanyez endanxer ene Orthodox negh y egeziabeharen mengesti l meweres mesehaf qedusen mamenena maweq ende qalu lemenor mexare new mechi endemenxera anaweqem manem mesehaf qedus k sebeket adamexalew Le menor eseleyalew selzi b doctrine senbala teketu endayqorex
Awo, lek,lekshen selemnager eko new yemetetelut, aye yerekus menfes sera eko new!!! Pastor chere he is not saint or angel, he is human he is not perfect, but he is such a kind man to save this generation that is why we love him and follow him!!! He already said, his story so do not spread bad about him, no one going to listen to you!!!
ጌታ ይርዳህ ምህረት ያርግልህ የምታስተምረውን መኖር ይሁንልህ የጌታን ቃል ለአሽሙር መጠቀም ይቅርብህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ትምህርት የግዜው ትምህርት
የሃበሻው ቤተክርስቲያን የዕብድ እርሻ መስላለች ሰው የፈለገውን የሚዘራበት ድቃላዎች የበዙበት
እግዚኣብሄር እባክህ መልሰን😢
ቃለህይወት ያስማልን ለሁላችን የምታስፈልግ መምህር ነህ ትምህርትህ ግልጽ ነው ይቅር አንባባል ብለን ነው ይሄን ሁሉ መከራ የምንበላው ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ቃለ - ህይወት ያሰማልን በርታ ይች ጠብታ ቃል የብዙዎችን ልብ ታሳርፋለች እንደ ቃሉ እንኖር ዘንድ አምላክ ይርዳን ከሚያስቱ ነገሮች ይጠብቀን አሜን
Welcome Teacher chere❤️
ተባረክ
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍክልን🙏 ውዶችዬ ጎራ በሉ ምስሌን ተጭነው ጥሩ ጥሩ መልዕክቶች አሉኝ😍😘🙏
Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye Geta Yibarki ❤️ 🙏 💕
Taberk ameeeeen 💙💜💜🙏🙏🙏👍👍👍
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Pastor biruk neh!! Bemenfesawi hiwotachen ser seden endenadeg men enadereg ebakeh temehert azegajelen blessings 🙏
አሁን አሁንማ ትምህርትህን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ በእዉነት መምህር ሆይ እግዚአብሔር አንደበትህን አብዝቶ ይባርከዉ ሞገስ ፀጋዉን ይስጥህ🙏🙏
የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም ይናፍቃል ክብር ለአምላክ ይሁን ቅዱስ መንፈስ በሁላችንም ልብ ይደር አሜን
ቃል ሕይወት ይስማልን 🙏
Amenn tebarek
Yes
Yasetimarni ymikirni gata ysuse ebarki
Tebarki qasetir gata ysuse ebarkihi
Will come
አሜን! በመንፈስ ድሀ የሆኑ የሚለዉ ምን ማለት ነዉ እል ነበር። አመሰግናለሁ
ይሄን ሰዉዩ ልጆቹ ራሱ እንደ እኔ ሚወዱት አይመስለኝም
ቼሬ ይለያል
ፓስተር ቸሬ በጣም አዝኜብሃለሁ።ክርስቲያን የክርስቶስ አካል ነው ብለህ ስትሰብክ ኖረህ ምን ነክቶህ ነው ወንድምህ ቢያጠፋ መገሰጽና መመለስ ስትችል ማርያም አታማልድም የሚል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ አልተጻፈም ብለህ በአደባባይ የተናገርከው? እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ።አሁንም በአደባባይ ተሳስቻለሁ ብለህ ብትናዘዝ መልካም ነው።🙏🙏🙏
Rong
እስኪ አንተ/ ቺ ምእራፉን ጥቀሱና ማርያም አታማልድም የሚለውን ቃል አስነብቡን ባታከብሯት እንኳን ስሟን በማንሳት አታብጠልጥሏት ድንግል ማርያም እኮ እናንተ እንደምታስቧት ተራ ሴት አይደለችም የናንተን ለእናንተ የኛን ለኛ ተውልን ፓስተር ቸሬ ለዚህ ዘመን የሚያስፈልግ ጥሩ መምህር ነው እንደ ዘር በሽታ በእምነት ዙሪያም መበሻሸቅና የኔ ብቻ ልክ አንባባል መማር ያለብን❤❤❤❤
ለምንድን ነዉ የዲንጋይ ዘመን ልጆች ለመሆን የምትሹት እዉነት ኢየሱስ ክርስቶስን ብትወዱትና ብታምኑበት ኖሮ አምላክ የሆነዉን ክርስቶስን እንደአማላጅ ትገልፁታላችሁ አለመታደላቹ እንጂ የድ ንግል ማርያምንና የቅዱሳንን አማላጅነት ተቀብላቹ የእየሱስ ክርስቶስ አምላክነትን ታምኑ ነበር ለመሆኑ አምላክ የሆነዉ ክርስቶስ ከማን ነዉ የሚያማልዳችሁ?
Benegerachen lay tamaledalech atamaledem yemil hulutum yelem teweled Hulu beseat yelughal new yalechew selizi besuh netun teqeblen yemigebaten kebere mesexet bezi senkeraker y teseqelelenen yeheyewet weh enenegh yalen sanamen ena l mengestu yemiyasefelegenen sanyez endanxer ene Orthodox negh y egeziabeharen mengesti l meweres mesehaf qedusen mamenena maweq ende qalu lemenor mexare new mechi endemenxera anaweqem manem mesehaf qedus k sebeket adamexalew Le menor eseleyalew selzi b doctrine senbala teketu endayqorex
እየሱስ ክርስቶስን አማላጅ የሚል ኦርቶዶክስ የለም እንደ ድንጋይ ዳቦ ዘመኖቹ ስናነብና ሳናውቅ ብንቀር ይሻል ነበር ያወቃችሁትማ ከነብይ ነን ማለት አልፋችሁ ነገ አምላክ ነን ትላላችሁ ጌታችን መድሀኒታችን አየሱስ ክርስቶስማ ጌታ ነው የጌቶችም ጌት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እንዴትም ትውልድ ተቀበለህ ባክህ ደንበኛ አሽሙረኛ ባልቴት ነው የሆንከው ይቅር ይበልህ ላንተ የሚያዋጣህ አክቲቪስት,ብትሆን ነው
Ere tewu Egziabhern fru,ewneten befeker meglet yasedebewal ende??? Yeker yebelachehu
ልክ ልክሽንና እዉነቱን
ስለሚነግርሽ ቸሬን አሽሙረኛ አልሽዉ?????በጣም ተሳስተሻል ስራዉም አይደል!!! ይልቅ ነገር መሰንጠቁን ትተሽ እግዚአብሔር እንዲረዳሽና ሰዉ እንድትሆኚ አርፈሽ ስብስብ ብለሽ ተማሪ!!