ሚስቶች ሆይ ጦርነት አለባችሁ--የማይለወጠው ለዋጭ ጦርነቱን ተረዱት ቤታችሁን ለማዳን! በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Комментарии • 49

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 8 дней назад +7

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸርዬ ትምርትህን እከታተላለሁ ተጠቅሜበታለሁ እየጠቀመኝ ነው ደሞ ሁለት ሶስቴ ነው የማዳምጠው ውስጤ ይገባል ፈጣሪ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 8 дней назад +7

    አቤት እግዚአብሔር እንዲህ ይናገራል የልቤን በር ክፈት ጎታየ እየሱስ ክርስቶስ . እግዚአብሔር የሚጠቀምብህ ግሩም ሀዋርያ

  • @TigistGezu
    @TigistGezu 5 дней назад

    ተባረክ ዛሬ ለኔ ነው ይሔ ትምህርት ጌታ እረድቶኝ በጥዋት ሰማውት እና ተረፍኩኝ በሱ ቸርነት አይምሮዬላይ ጠላት በሌለ ነገር እየሰራ ነገር ግን ጌታ ቀደመልኝ ተባረክልኝ

  • @abrahamdawit5673
    @abrahamdawit5673 5 дней назад +1

    Berta Tebareke

  • @sani7331
    @sani7331 9 дней назад +3

    Amennnn Amennnn

  • @MiltebrhanMichael
    @MiltebrhanMichael 8 дней назад +2

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @eyerusalem2025
    @eyerusalem2025 7 дней назад

    These are words of discernment! I know this to be 1000000% true. God bless you! the spirit of the lord is truly dwelling in you!!!

  • @seloomselam3807
    @seloomselam3807 8 дней назад +2

    አሜን 🤲🤲

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 8 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 5 дней назад

    Amen

  • @seloomselam3807
    @seloomselam3807 8 дней назад +1

    አውነት ነው 🥰🥰😇😇

  • @salemamanuel9244
    @salemamanuel9244 8 дней назад +1

    Powerful lesson as usual! Thank you ❤❤❤

  • @bilenselomon
    @bilenselomon 9 дней назад +2

    God bless you ❤

  • @sabatesfagabr6478
    @sabatesfagabr6478 9 дней назад +1

    Amennnn

  • @AstuNati
    @AstuNati 5 дней назад

    ብትክክል😢

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 8 дней назад

    You look absolutely stunning .Pastor live as your age the gray has to continue that’s how you get respected.

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 9 дней назад

    Amen! Amen! Amen! Yesemanewen belebonachen yasaderelen

  • @genetdermolo1334
    @genetdermolo1334 8 дней назад

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤

  • @demissietigist
    @demissietigist 8 дней назад

    🙏 ፐስተር ቸሬ

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 8 дней назад +1

    Powerful

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 8 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 9 дней назад +1

    አሜን🙏🙏🙏 ፓስተር ቸሬ ተባረክ ❤

  • @demissietigist
    @demissietigist 8 дней назад

    Amen Amen

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 8 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤🎉

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 8 дней назад

    ሁለም ሲኒፀልይ አብረን እንፀልይ ደቅቃውም ይጨምርልን ገና ሳልጠልብ እኮ ያልቃል❤❤❤❤🙏🙏

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 8 дней назад +1

    Thank you

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 8 дней назад

    ተባረክ ፓስተሬ

  • @tru3424
    @tru3424 8 дней назад

    Hule salsemaw Like bemadrg new mejemrew: betam new mamsegenew pastor Chere tebarek!!!

  • @HelenSolomon-p3r
    @HelenSolomon-p3r 6 дней назад

    Pastor Chere,
    The message is so powerful, I am just speechless!!!
    To tell u the truth I feel like you are talking about me .
    How can I get a chance to talk to you privately since I live in North America?
    I really need help!
    Be blessed 🙏

  • @HjFf-ee1us
    @HjFf-ee1us 8 дней назад

    ፀጋ ይብዛልህ ወድማችን ቸሬ ኧረ እኔም በጣም በትዳሬ ላይ እየተዋጋኝ ነዉ ስናወራ ቋቋችን ድበልልቅ ነዉ የሚለዉ አሁን ላይ ተነጣጥለን እየኖርን ነዉ እዴት ላርግ በጌታ 👏

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 6 дней назад

    ለኔ ነው❤

  • @tigistwoldegeorges7056
    @tigistwoldegeorges7056 7 дней назад

    Thank you so much❤

  • @KingSolomon-i3f
    @KingSolomon-i3f 7 дней назад

    መምህር ቸሬ ፣ ግሩም መምህር ነህ ፣ አመሰግናለሁ ፣ እግዚአብሔር ያስነሳ መምህር ነህ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ Please ማስታወቂያ ባይገ ጥሩ ፣ ማስታወቂያ በመጣ ጊዜ አእምሮ ስብከቱን ይረሳል ። ምናልባት ገንዘብ ሊገኝ ይችላል ግን ከመምህሩ አገልግሎት አይበልጥም ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

    • @EpaphrasChristchurch
      @EpaphrasChristchurch  7 дней назад

      ማስታወቂያ የምናስገባው እኛ አይደለንም!

  • @SDRAEritreanintFood
    @SDRAEritreanintFood 9 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 8 дней назад

    waaaw 💝

  • @MuluAlemu-o9j
    @MuluAlemu-o9j 8 дней назад

    አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!
    እዛም ካሉት አንዷ ነኝ፡፡

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 8 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun 6 дней назад

    የትዳር ጠላት እና መፍትሄው ይሄ ነው።

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 8 дней назад

    ጌታ ይባርክህ ፖስተር

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 8 дней назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️💎🌹🌹🌹🤲👏👌

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 6 дней назад

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @biliseelias3895
    @biliseelias3895 8 дней назад

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinaassemu7386
    @zinaassemu7386 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 6 дней назад

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @BetiBacha-h6z
    @BetiBacha-h6z 7 дней назад

    Amen amen ❤❤

  • @frayg6560
    @frayg6560 5 дней назад

    Amen Amen 🤲🏽