የብቸኝነት ታላቅ ሃይል!!!.....Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Laba | Dawit dreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 89

  • @asterAdamu
    @asterAdamu 3 дня назад +52

    ብቸኝነት ያጠነክራል ብቸኝነት ከፈጣሪጋ ያገናኛል እውነት ነው❤❤❤

  • @yeshiyeshaw9871
    @yeshiyeshaw9871 3 дня назад +20

    ሰላም ዶ/ር አንተ የሀገር ሀብት ነህ ዘርህ ይባረክ እረዢም እድሜ ይስጥህ ኑርልን;;

    • @genetmekonen2823
      @genetmekonen2823 19 часов назад

      ❤❤❤it’s true 100%
      Thanks a million!!! Dr, wodagenehe

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 18 часов назад

    እኔን የሚገርመኝ!! በዚህ ትንሽ ዕድሜህ እንዴት የዚህ ሁሉ ዕውቀት ልምድ ክብር ፅጋና ውበት ውስጥ መህንህ ነው !!! ሁሉ ቦታ መገኝት ያለብህ ውድ ስው ነህ ብዙ ብዙ ብዙ ሁን ❤

  • @Abchope-A
    @Abchope-A 2 дня назад +6

    Yes, I am alone ,but the whole world is always with me...

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 дня назад +5

    ምክርህ ምን ግዜም ጠቃሚ ነው:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @HiwotNigussie-mo8ud
    @HiwotNigussie-mo8ud 2 дня назад +5

    True 100 % that is myself
    Tebark Doctors ❤

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 3 дня назад +6

    በትክክል

  • @alemaboya4480
    @alemaboya4480 2 дня назад +2

    You are Blessed D C wedagane❤❤❤❤❤

  • @MartaTilahun-p1v
    @MartaTilahun-p1v День назад

    ዶ/ር ኑርልን ተባረክ የሕይወት አሥተማሪ ሥላለኸን።

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 2 дня назад +4

    ትክክል እኔም ብቸኝነቴን በጣም እውደዋለሁ

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 22 часа назад

    It’s amazing Dr

  • @lifefacts3960
    @lifefacts3960 День назад +1

    Betam yemigerim timihrt enameseginalen Doctor

  • @AgerituAdugna
    @AgerituAdugna День назад +2

    በወነት ውስጤን ነው የነገሩኝ ብኽይወቴ ሰላም የሚሰጠኝ ብቸኝነት ስወጣ ግን ሊስቱሮውንም ማንኛውንም ሰው ጋር ጓደኝነት መፍጠር ደስ ይለኛል ምክረወት በጣም ተመችቶኛል

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني 3 дня назад +3

    Yes this is the truth thanks d c G B U❤🇪🇷❤️🇪🇷

  • @መብራትብርሃን
    @መብራትብርሃን 14 часов назад

    ብቼኝነት በህጻንነቴ ነው የተማርኩት ወላጆቼ እያሉ ወንድም እህቶች እያሉኝ ጎደኝነት እያለኝ ግን ሳድግ ሃይሌ መሆኑ ገባኝ እና ብቼኛ መሆን እፈልጋሉ ሃይሌ ነው ። ሰው መግባባት መርዳት ሳላፍር ፣ይለኛል የለኝም ያደረገኝ ብቼኝነት ነው ፣ብቼኛ መሆን የምፈልገው ልጽፍ፣ሳነብ፣ስጸልይ፣ስራመድ በከተማ፣በተራራ፣ለኔ ስጦታየ ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር።

  • @zetube21
    @zetube21 День назад +1

    በጣም በጣም ትክክል

  • @godlovesus404
    @godlovesus404 3 дня назад +3

    ትክክል ስላም አለው

  • @kibromteklemariam2021
    @kibromteklemariam2021 День назад

    Dr wedajneh Thanks for sharing to us

  • @solomonbefekadu9193
    @solomonbefekadu9193 День назад

    Thanks Dr.

  • @AschalechAboya
    @AschalechAboya 2 дня назад +8

    በዘመኔ ብቸኝነት አጥቅቶኝ አያቅም በጣም ነዉ እራሴን የምወደዉ የእናቴን እንኳን ሞት ሀዘኔን ብቻዬን ነዉ ያለፍኩት በህይወቴ በሰዉ መከበብ አልወድም እኔ እግዚአብሔር ብቻ አቡሮኝ ሲሆን ነዉ እምወደዉ ጭራሽ ሰዉ ሲኖር ጎኔ ይጨንቀኛል የምፈልገዉ ልጆቼን በቃ ግርግር በሰዉ መከበብ የፈራዎች ይመስለኛል ስዎች በጣም ይፈሩኛል በምንም ሊያስፈራሩኝ አይችሉም ምንም ከሰዉ ስለማልፈልግ ብቸኝነት ለኔ ምርጫዬ ነዉ😂 ።

    • @ChrisFares-fw2kb
      @ChrisFares-fw2kb 2 дня назад +2

      ❤❤❤ egezaber kale lela terefe now

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa День назад +1

      Me too

    • @AschalechAboya
      @AschalechAboya День назад +2

      @ChrisFares-fw2kb እዉነት ነዉ አንዳንድ ሰዎች ሰዉ ያለ ሰዉ አይኖርም ይላሉ ዉሸት ሰዉ መኖር የማይችለዉ ያለ ጌታ ብቻ ነዉ ። ሰዉ ዉድ ነገሩን እናቱን አጥቶ ይኖራል ።

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 дня назад +1

    በጣም እናመሠግናል❤❤

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 День назад +4

    ሀቅ ነው በዚ ዘመን ብቸኛ መሆንን የመሠለ የለም ሠው ጠፍቷል

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa День назад +1

      @@foziyahaile9418 exactly it's better to be with God 🤔 instead of human beings because at this time our own brother's and sister's aren't good we got lots of problem may God help all of as to be healthy and strong Amen 🙏

  • @tigistwoldegeorges7056
    @tigistwoldegeorges7056 День назад

    Thank you so much❤

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 2 дня назад

    በጣም እናመሰግናለን! ለህይወታችን ትልቅ ስንቅ ነው ። ዶክተር ወዳጄነህን እግዚአብሔር ይባርክልን ጥበቡን ያብዛለት ።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 2 дня назад +1

    ወደን ሳይሆን ተገደን ብቸኛ እንሆናለን::ብዙ የህይወት መንገገዶቻችን በብቸግንነት የምንሄድባቸው ናቸው::ህይወት በትግል የቶሞላች ናት::የምናሸንፋትም በብዙ ትግል በብቸኝነት በምናደርገው ከባድ ጥረት እና እግዚአብሔር በምያዘጋጅልን መንገድ ነው::ትልቁ ረዳታቺን እሱ እራሱ እግዚአብሔር ነው::እኛ እና በህይወት አጋጣሚ የምናገኛቸው መልካም ሰዎች ቀጥለው የሚመጡ ናቸው::ስለዚህ ብቸኝነትን አንፍራ እንጋፈጠው እንጂ::

  • @lishnzike-e9l
    @lishnzike-e9l 21 час назад

    እውነት ነው

  • @nigstikifle-xi1wk
    @nigstikifle-xi1wk 20 часов назад

    That is true

  • @ChalaChew-gr5je
    @ChalaChew-gr5je День назад +1

    ዶ/ር እንዴ ት አድርጌ ነው ማግኘት የምችለው እስኪ የምታውቁ ካላቹ አገናኙን በፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 2 дня назад

    Wow we love youuuu bro❤❤❤❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 2 дня назад

    Sher Richtig und Docter Danke 🙏

  • @tedtekle2508
    @tedtekle2508 2 дня назад

    Excellent subject, Dr. Weakened

  • @tsehaialemsyoum3521
    @tsehaialemsyoum3521 2 дня назад

    Be tekekl ❤❤❤

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 2 дня назад

    Ine gn satawq iwedhalehu ke erop addis smeta kante gar msa indgabzh dedddd balegn neber❤❤❤

  • @adameyakobe3964
    @adameyakobe3964 2 дня назад

    ዋዉ እንደዚ አይቼው አላውቅም ❤❤❤❤❤

  • @Hawa-j4n
    @Hawa-j4n 3 дня назад +1

    Waw wendemachendess yemil hasab new

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 дня назад

    Thanks 🙏

  • @CellPlus-y8z
    @CellPlus-y8z 3 дня назад +2

    Ewenate.newD.r❤❤

  • @TedrosAbera-w1p
    @TedrosAbera-w1p 3 дня назад

    Tanks

  • @asterberhe79
    @asterberhe79 3 дня назад

    True 👍 ❤

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 День назад +2

    Thank you.But remeber loniness can be dangetous sometimes a person can have sever dipression. yes as mention in all religion some one can isolate for reliogios resion.Remember there is no onevlike orthodox christian who areinthe monastry who pray for the world

  • @belayneshhanke
    @belayneshhanke День назад

    🙏🙏🙏

  • @abghabesh
    @abghabesh 2 дня назад

    dr wodajeneh eneneten silemitnegregn endet endemigeltsih kalat yatregnal fetari yibarkih fetari yelakeh talak sew neh tiwlidun bedenb eyeserahew new bicha kalat yelegnim fetari yibarkih lijochih yidegulih

  • @foziyahaile9418
    @foziyahaile9418 День назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetgetahunsheti1466
    @genetgetahunsheti1466 2 дня назад +1

    ውስጤ ያለው ትልቁ እውነት ነው እኔ በጣም በጣም ብቸኛ ነኝ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa День назад

      @@genetgetahunsheti1466 don't woorie Sis. Not only you we're lots better to be alone instead of getting problems this time it's very difficult to get good people's 🤔🤔🤔

  • @SarahHaithem-x3j
    @SarahHaithem-x3j 3 дня назад +2

    አሁንስ ደከመኝ ጥንካሬየ ጠፍ 😢😢😢😢

  • @Kasue-k2h
    @Kasue-k2h День назад

    Nurline wendme

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ananiamoti6895
    @ananiamoti6895 18 часов назад

    መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቲያን ከወንድሞቹና እህቶች ጋር ህብረት አንድነት እንዲኖረው በጋራ መሆን እግዚአብሔር እንዲያ መልክ እንዲያገለግል እርስ በእርስ እንዲዋደድ ያስተምራል። ነገር ግን loneliness ወይም ብቸኝነት የNew age ትምህርት ነው። የcult አስተምሮ ነው። ሰይጣን ብቻህን አግኝቶ እንዲጫወትብህ የሚያመቻች ትምህርት ነው።

  • @KidestGedefaw-x5u
    @KidestGedefaw-x5u 3 дня назад

    😊😊

  • @leilakamal4476
    @leilakamal4476 2 дня назад

    ❤️🇪🇹🤲🏾

  • @mesikermekonnon396
    @mesikermekonnon396 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @TujubaGedefa-c8p
    @TujubaGedefa-c8p 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 19 часов назад

    🎈picccc 😞

  • @tadelewolde8074
    @tadelewolde8074 3 дня назад +1

    malektu ye mache new bitawok??

  • @YohannesGeryedoctor-d7o
    @YohannesGeryedoctor-d7o 2 дня назад

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 2 дня назад

    ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ተብሎ ተፅፏል!!!!

  • @MsEthiobeth
    @MsEthiobeth 2 дня назад +12

    If not properly interpreted, this cam be a dangerous message. Intentional solitude and contemplation can be good. Aloneness needs to be balanced with community and companionship. That is how a nation is built and societies thrive. Aloneness can lead to self-centerdness, a culture with serious consequences. Yes, there are stages in life when aloneness has positive outcomes. But just need to be careful and balanced.

    • @negeruyimermer85
      @negeruyimermer85 2 дня назад

      His presentation is crystal clear. He went in length explaining his idea with great wisdom. It is specially important for those of us living in the US and experience loneliness. No confusion at all !

    • @Black-lioness
      @Black-lioness День назад

      I bare witnessing to extreme loneliness can be an empty tomb too,

    • @Seyaw0923
      @Seyaw0923 День назад

      No way! His explanation was very clear. No Ambiguity at all😎

    • @habvito
      @habvito 4 часа назад

      You spit the truth!

  • @almazablelom6250
    @almazablelom6250 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤😂😂

  • @SabaAdiesa
    @SabaAdiesa День назад

    tanks

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 2 дня назад

    በትክክል

  • @AwetMesginaSnkey
    @AwetMesginaSnkey 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 3 дня назад

    ❤❤

  • @almazabegaz898
    @almazabegaz898 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 2 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @LuwamBiniam
    @LuwamBiniam Час назад

    ❤❤❤❤❤❤