Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ለመናገር ኩልል ያለ ትረካ ነው ቀጥልበት ልክ በቦታው ተገኝቼ የምጎበኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ሲተርክ ከሸገሩ እሸቴ አሰፋ ቀጥሎ ምስል ከሳች ነው በርታ
ቆንጆ አቀራረብ ነዉ በርታ።
አምስተርዳም ነው የምነሮው አገላለጽህ ምጥን ያለ እና ጣፋጭ ነው። ሌላ ሀገር መሰለችን ደስ ሲል : ኔደርላን ቖንጆ ሀገር ሁለተኛ ሀገሬ
በናትህ ውሰደኝ
weyeny beyt begbaug
በቅንነት like እያረጋችሁ 🥰🥰🥰🥰
በጣም የሚያናድዱኝ ኢትዮጵያን ለምለምቷ የሚሉ ተረታሞች ናቸው
ያለህን ማድነቅ ነው።
እረረረረረረረረ አንተ!እንዴት ያለ ድንቅ ሰው ነህ።አለምን ከምወዳት ትንሿ ሀገሬ ጋር ስላስተዋወቃችሁት በጣም ደስ ብሎኛል። ዛሬ እኔም የማላውቀውን ነገር ተምሬያለሁ 🙏🏾🤩እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ስለዚች ሀገር በሰማው ቁጥር እንደ አዲስ ይገርመኛል!!! ይመቻቸው አቦ!!! ስለ holland diary ጠብቄ ነበር ልክ እንደ ጤፋችን ከ ወተት ላሞቻችን ጡት ላይ ወተቱ እንዲረጋ የሚያደርገውን bacteria ወስደው ዛሬ ሁላችንም የምንጠቀመው holland እርጎን እንደሰሩልን!!!! መቼ እንደምንነቃ እኔጃ!!!
Mejemeriya ine negn yayewut like argulgn 🙏🙏🙏🙏
😂😂
@marualeba6662 😂😂😂😂
የበሰለ መሪ እና ህዝብ ሲኖርህ❤❤❤ይብላኝ ለኛ😢😢😢
በጣም ጎበዝ በርታ ወንድሜ ።ግን ለ ጤፍ ክሬዲት መስጠት ካለባት ለ ኢትዬጲያ ብቻ ሳይሆን ለኤርትራም ነው ❤❤❤🎉
Welcome bro I’m a first one today🎉❤
ትለያለች ኔዘርላድ
Tnxxx
i like your vlog my bto ❤❤❤❤❤ bestrong
You're the best ❤
100k እናስገባዉ😍
ፕሮግራምህን እወዳለሁ እና ቪዲዮዎችህን ደጋግሜ እመለከታለሁ።ጉብኝት ከመጀመሬ በፊት የዛሬዋ ሆላንድ እንደሆነ አውቄ ነበርwelcome to the Netherland Rotterdam
I really respect you my guy
WoW agalalets timechenagnle bro ❤❤❤❤
Waw it's amazing
Netherlands.rottetdam ነው ምኖረው በጣም ቆንጆ ሀገር ነው thankyou bro
የምርሽን ነው ኧረ ታድለሻል
Echt waar?
@@AbebaHabte-p4k het is waar
@@MayaSquad-b8n , weet Ik veel hoor gewoon, greapij !
Ik zelf ook in Rotterdam
ጨረቃ ውስጤ ናት ጳጉሜ 8 ትሆናለች ፀሐይ ውስጤ ነች ሰላም በሰማይ ላይ እንዳለች ላም ታሪኳ እንጂ ወተቷ ባልዲ ባይሞላም ሰላም ብያለሁ ሰላም
አቦ ትመቸኛለህ ❤
አረ በናትክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን 👏👏👏
ፀዴ ድምፅ አለህ
በሀገሬ ኔዘርላንድ እኮራለው🇪🇷🇳🇱🇪🇷🇳🇱🇪🇷🇳🇱❤
ሠላም ባለህበት❤❤️❤️
Begugut nw mtebkih ketilbet bro❤❤❤❤
ገና ሣልጀምረው ነው ላይክ የማደርገው
ጠፍተሀል
እንዴት ነህ ደህና ነህ ፕሮግራምህ እንዳያመልጠኝ ወደዚያ ልሂድ 🎉
❤❤❤
👏👏👏👏👏👏
ኔዘርላንድ ሴይጣን ዎክ እያረገ በግልጽ ምታዩበት ሀገር ነው ሀጢያት ለመስራት በአለም ላይ እቺን ሀገር የመሰለ ቦታ የትም አይገኝም
ትክክል ይመስለኛል። በጣም የሴተኛ አዳሪ የበዛባት ሀገር ነች ትባላለች እውነት ነው?
@TeferiKassa-oy9yl ሴተኛ አዳሪማ የትም ሞልቷል ከዛ የባሰ ነው
@@afro90s78ለየት ያለ ኃጢአት ምን ይሰራል እስኪ አጠር አድርገህ ንገረን ወንድም
እረ ሰዎች ተረጋጉ ሃጥያት የትም ሂት የትም ከ ሃጥያት ነጻ ሃገር የለችም ኔዘርላን ደሞ እንደ ሌሎት ሓገር ናት ሰዎቹ ሃጥያት ይሳራሉ ጽድቅ ደሞ ከመጠን በላይ ይሰሩታል እና ክፋቱ እንጂ ጥሩ ነገሩ ኣናቅም ራሳችን ማወቅ ኣለብኝ እኛ ማነን የት ነኝ
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
💞👌👌👌👌👌👌
From Netherland Rotterdam ምርጥ ሃጋር ናት እና በተለይ ብስክሌት መንዳት ምን ያህል እንደሚወዱ አስገርሞኛል።
አባትህ ያወጣልህን ሰም ባወኩትና በስምህ ባመሰግንህ በወደድኩ ነበር ብቻ ትችላለህ
ከ10 እሰከ 11 ሺ ኪሎ ግርም ።ሳይሆን ሌትር በሚል ይስተካከል
ሀሳቤ ሰምተህ ሰለ ኔዘርላንድ የሰራሀው ስራ የምር እጅ ነስቼ ሰላም ብያለሁ ከልብ በጣም አመሰግናለሁኝ 🙏🙏🙏
Lenennate like yansuwal. 🎉❤
Please turkey
ሁላችሁም ሸር አድርጉ
First view
የምኖረው ኔዘርላንድስ ነው። ሁሉንም መረጃ በደንብ አቅርበዋል ስለዚህ ይቀጥሉበት❤❤❤❤❤
የራሳቸው ምንም የላቸዉም እድሜ ለ Afrika
አንተንና አቤልን አደንቃለሁ
ድል ለ ፈኖ
እባክህን የቴሌግራም አድራሻህን ተውልኝ ለቁልፍ ጉዳይ ፈልጌህ ነው
ኔዘር ላንድ ነው ያለሁት ሀገሬ ትናፍቀኛለች
እንዴት።እንለዋወጥ እንዴ?
Ere pablo escovar pls ,
Jegnaw brtalm 2 acounte new
Tiliku gebiyachew mariwana new😂
የዉሽት አናት አና አባትም Europa ናቸዉ 100% ገብታችሁ አዮት
👌👌👌👌👌👌
ምናለ ሰለኛ ሀገርም ትንሸኳ ብታወሩ ለምሳሌ መቀሌ ባህርዳር አዳማ ጎንደር ሀረር ጅግጅጋ
ምን አለ መቀሌም ጎንደርም ባህርዳርም ያለ ጦርነት
👍👌
በርታ ወንድሜ
Jegnaw brtaln Ymer adnakíh neghe gena stjemr new mayet yejemrkut Tru dereja edmtders demo mlu tsfa aleghe brtaln
dik akerareb
Yihe lij yemimachachu eski
❤❤❤❤❤❤
❤👍
እውነት ለመናገር ኩልል ያለ ትረካ ነው ቀጥልበት ልክ በቦታው ተገኝቼ የምጎበኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ሲተርክ ከሸገሩ እሸቴ አሰፋ ቀጥሎ ምስል ከሳች ነው በርታ
ቆንጆ አቀራረብ ነዉ በርታ።
አምስተርዳም ነው የምነሮው አገላለጽህ ምጥን ያለ እና ጣፋጭ ነው። ሌላ ሀገር መሰለችን ደስ ሲል : ኔደርላን ቖንጆ ሀገር ሁለተኛ ሀገሬ
በናትህ ውሰደኝ
weyeny beyt begbaug
በቅንነት like እያረጋችሁ 🥰🥰🥰🥰
በጣም የሚያናድዱኝ ኢትዮጵያን ለምለምቷ የሚሉ ተረታሞች ናቸው
ያለህን ማድነቅ ነው።
እረረረረረረረረ አንተ!
እንዴት ያለ ድንቅ ሰው ነህ።
አለምን ከምወዳት ትንሿ ሀገሬ ጋር ስላስተዋወቃችሁት በጣም ደስ ብሎኛል። ዛሬ እኔም የማላውቀውን ነገር ተምሬያለሁ 🙏🏾🤩
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ስለዚች ሀገር በሰማው ቁጥር እንደ አዲስ ይገርመኛል!!! ይመቻቸው አቦ!!! ስለ holland diary ጠብቄ ነበር ልክ እንደ ጤፋችን ከ ወተት ላሞቻችን ጡት ላይ ወተቱ እንዲረጋ የሚያደርገውን bacteria ወስደው ዛሬ ሁላችንም የምንጠቀመው holland እርጎን እንደሰሩልን!!!! መቼ እንደምንነቃ እኔጃ!!!
Mejemeriya ine negn yayewut like argulgn 🙏🙏🙏🙏
😂😂
@marualeba6662 😂😂😂😂
የበሰለ መሪ እና ህዝብ ሲኖርህ❤❤❤ይብላኝ ለኛ😢😢😢
በጣም ጎበዝ በርታ ወንድሜ ።ግን ለ ጤፍ ክሬዲት መስጠት ካለባት ለ ኢትዬጲያ ብቻ ሳይሆን ለኤርትራም ነው ❤❤❤🎉
Welcome bro I’m a first one today🎉❤
ትለያለች ኔዘርላድ
Tnxxx
i like your vlog my bto ❤❤❤❤❤ bestrong
You're the best ❤
100k እናስገባዉ😍
ፕሮግራምህን እወዳለሁ እና ቪዲዮዎችህን ደጋግሜ እመለከታለሁ።
ጉብኝት ከመጀመሬ በፊት የዛሬዋ ሆላንድ እንደሆነ አውቄ ነበር
welcome to the Netherland Rotterdam