"እንዴት ናችሁ?" በፓ/ር ቸሬ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ፓስተር ቸሬ እውነትም የእግዚአብሔር ሰውና መልዕክተኛ ነህ! በፊት ብዙም አላውቅህም በሰሞኑ በኦርቶዶስ ቤተክርስቲያን ችግር ጋር በተያያዘ መልዕክትህን አይቼ ነው ያወኩሁ: እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክ መልዕክትህን ለዓለም ህዝብ በሙሉ ያድርስልህ አሜን!!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የኔ ፓስተር ቸሬ እመቤቴን ልቤ ነህ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ሰላምህ ይትረፍረፍልኝ ያራዳ ልጅ እኮ ነህ እኔማ በስመአብ ልቤ ነህ❤❤❤ኑርልን
ፓስተር ቸሬ እንደስምህ ቸር ነህ እግዚአብሔር ቸርነትን ያድርግልህ ባንተ ትምህርትተጠቅመናል እንፀልይልሀለን ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ትዳርህ ልጆችህ ሁሉ አገልግሎትህ በእግዚአብሔር የተጠበቀ ይሁን ክፉ አይንካህ የትውልድ አባት እውነተኛ አስተማሪ ስላንተ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ለምልም❤
ፖስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏾 መጽሀፍ ቅዱስን እንዳንተ ተንትነው የሚያስተምሩ ቢበዙ ወጣቱም አዋቂውም ይባረክ ነበር እናመስግንሀለን❤
እንዳተ አይነቱን መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጠን እድሜና ጤናውን ያድልህ
አንተ ጨዉ እኛ አልጮችን እያጣፈጥከን ነዉና መምህር ቸሬ እንደሁልጊዜዉ ሁሉ አንደበትህ ይባረክ ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏🙏 መምህር ሰአቱ ግን በጣም አጭር ነዉ በእርግጥ አጭርም ሆና ፍሬአማ ነዉ ትምህርትህን ስለምንወደዉ ነዉ እንዲረዝም የምንፈልገዉ🙏🙏💚💛❤🙏🙏
እየሱስ እየሱስ እያሉ ቁማር ከሚጫወቱ አማኞች እውነትን በፍቅር የምታስተምረው ቃል ይገዛኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌል እየሱስ ያድናል ብቻ ሳይሆን ጨው እና ብርሃን መሆን ሆኖም መገኘት ነው ተባረክ ።
ጨለማን የሚያሸንፈው ብርሃን ነው ብርሃንም እየሱስ ክርስቶስ ነው ።
ምን እንደምልክ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ዘመንክ ይባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችንን ይህንን ነዉ ማስተማር ትተው የማይገባቸው ገብተዉ እየፈተፈቱ ህዝባችንን የማይባሉትም ።ከክርስቶስ የተማርነውን ፍቅር ነዉ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
አቤት አገላለፅ ፓስተር ቸሬ ረጅም እድሜ
አሜን ተበረክህ
ቃለሕይወት የሠሰማህ
አገላለፅህ ድቅ ነው ዘመንህ ቡሩክ ይሁን
ፈጣሪ ዘመንህን ይባረክ ፀጋውን ብዝት ያረግልህ
ፓስተር ቸሬ ሁልጊዜ የምታስተምረው ትምህርት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው።
Bold and timely. Thank you, Jesus, for using Pastor Cherre
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
እጅግ በጣም የምወድህ ፓስተር ቸርዬ እድሜህንና የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝነምልህ
ፓስተር ቸሬ ጌታ ብርክ ያርግህ በጣም አስገራሚ አገልጋይነህ ጌታ ዘሠንህን ይባርክ !!!!!
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ለሁላችንም ነው የሚያስተምረው
ተባረክ ወንድም ቸሬ ! እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን።
ፓስተር ቸሬ የዘመናችን መልካም ሰዎች መካከል አንዱ ነህ ለምታቀርብልን መልካም ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
ፓስተር ቸሬ እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም አርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በአብዛኛው ስብከትህን ተከታይየለሁ ማለት እችላለሁ ከተናገርከው አንዲት እንኳን ጠብ አትልም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ የበለጠ ቃሉን እንድትዘራ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
ያስተማረን የመከረን እግዚአብሄር ይባረክ
ተባረክ ፓስተር ጌታየሱስ ይባርክህ
Arada Pastor plus right teaching equals 🟰 good generation
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር ይባርክህ❤
Thanks pastor
መኖር እደዚህ ከሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
Paster egziabher yebarke
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
Tabark zemene hulu gete yibark ,tsege yabizelik♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Chereyee God Bless you 🙏🙏
What an amazing preaching God bless you pastor 🙏
እግዚያብሄር ይባርክህ
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ ወንድሜ
ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏
ተባአረክ ያባአቴ ብሩክ
God bless us Great teaching as usual pastor chere🔥
ጌታ ሆይ ጭንብል ከለበሱ ለሃስተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊዎች ከሆኑ አገልጋዬች ጠብቀን
ፖስተር ቸሬን አይመለከትም ከባለጌዎችና ከሀስተኛ ነቢያት ነን ከሚሉ መጠበቅ ነው
ደንቆሮ
God Bless You Paster
Egezaber yibarikik bexam xiru adirigak nw yagalatsakawu ameeeeen yihi nw wanigal masibak 🙏🙏💙💙💙💙💙👍👍👍👍👍👍
እውነት ነው ፓስተር ቸርዬ 🙏🙏🙏❤️‼️
Geta. Yibarki
ፖስተር ቸሬ የምር የእውነት ሰው ነህ ።
ቃለህይወት ያሰማልን ፓስተርዬ
እግዚአብሔር ለመረጠን ወንጌል የጣፈጥን እድንሆን ይርዳን ፖስተር ተባረክልኝ እግዚአብሔ ፀጋውን ያብዛልክ
Tebarek setga yibzal faster cherye♥️♥️💯💯
Egzabhry Ybrkh
Egzabher yebarkeh🙏🏿
ፓስፖርት ቸሬ ሰላም ነክ ወይ? አስተምሮትክ ጡሩ ነበራ በሰሞኑ ሐይማኖት ከባ ለብሰው ለመጠ ተኩላዎች አገሬን 🇪🇹አፍራሽ ሓይል ገራ አብረሀል የዘመኑን ሙሴን ትንታጉን መሪ ን ከዖዞን መቅሰፍት አስመስለው ለማቅረብ ትልቅ ስህተት ነው ከመጸለይ ይልቅ ማተቻት መምረጥህ ና ከዩቱቬሮች ገራ መነካካ ልክ አይደሌም ።
Pastor chere. Jesus loves you. B/c you are standing the truth !! I like the way preaching. Hallelujah ❤👍🙏🇪🇹
I'm Ortodox kale hewot yasemalene Chere
you're amazing pastor may God bless you and your family
ለመጀመሪያ ጊዜ እየሱሳዊ የሆነ ስብከት ከፕሮቴስታንት ቤት ቁጭ ብየ ሰማሁ ቁሳዊ ያልሆነ ብር ይገባልሻል ባል ይመጣልሻል የሌለበት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ብዙዎች አሉ፣ ቁሳቁስ ያልሆኑ። ፓስተር ቸሬ ከብዙዎች አንዱ ነው።
🙏🙏‼️
Zemenh ybark
👉 ህዜቤ ንቃ ሀገርህን ሊያምሱ በዘር ሲያቅታቸው 👉 በሀይማኖት ደሞ ይሞክሩሀል ዝም ብለህ አትነዳላቸው 👉 ቤ/ክ የእርቅ የሰላም የፍቅር እንጅ የዓመጽ ቦታ አይደለችም
ዘባራቂው ፓስተር መድረክ አገኘሁ ብለህ የምትፋንንበት ጊዜ ድንገት እንደምታጣው አትጠራጠር ፓስተር ቸሬ ሳይሆን ፓስተር ደባልቄ ብዬሃለሁ ይስማማሃልን ?ቢመርህም ዋጠው ደባልቄ
Dengel tetebekhe
ምን አይነት መፅሀፍ ነው ምታነበው እንዲህ rational የሆንከው
le Ortodox hulum yechuh eslamum cristinum Ortodox hagere nat kalager yetum haymanot waga yelew
ስላንተ ግራ ይገባኛል
Greatest comedian of the time! No Gospel! Lots of gossip!
እኔ ግን አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ዮናታን አክሊሉ ልክ መልካም ወጣት ብሎ ሲገባ ልክ እንደፓስተር ቸሬ ተለሳልሶ ገብቱ ከኦርቶዶክስ ብዙ ልጆች እስኩሚወስድ ልስልስ አለ ከዛ የሴጣን አለቃ ሆነና ኦርቶዶክስ ላይ ተነሳ እና ማንም ፔንጤ ቢለሳለስ አትመኑ የተዋህዶ ልጆች ንቁ እሄ ሰውዬ አሁንም እንደዮናታን መጨረሻ ላይ ኦርቶዶክስ ላይ ይነሳል ንቁ የተዋህዶ ልጆች ማሬ ትለያለህ ምናምን እያላችሁ አትነዱ እንደበግ እያስተዋልን ብዙ ሰባኪ ልጆች አሏት ኦርቶዶክስ እባካችሁ እባካችሁ ዮናታንን አይታችሁ ተማሩ አትጃጃሉብኝ
አይ ቸሬ ሁሉ አማረህ እኮ የኛውም ቤት እንዲወዱህ ብዙኅ አሽቃበጥክ እማይመሳሰለውን አመሳሰልክ ቀለም ተገኘህ አስብበት የእግዚያቤሔር ህዝብም የመዝናል ይታዘባል አህዛብም እንዲሁ በጣም ገረምከን
Weregna neshe
ምነው የጥላቻ ስዎች ተንጫጫችሁ እስይ ኦርቶዶክስ ፈረስ እንዲል ነበር የፈለጋችሁት እሱ የሚያስተምረው የክርስቶስን ቃል ነው እድሜ ዘመኑ ይባረክ እዛ ካላችሁት ይልቅ እኛ እንወደዋለን❤
Mesehaf qedus eko ehete kerestiyan akahedum aremamedum kerestosen yemerelale new yemilew tadiya eyesus kerestosen temelkechi ayehud legha sel sigerfut selensu malede enji selaleteketelhgh yexefa belolen eghas selemen k andebetachen feqerna Selam mesebek tesanen?????
ደናቁርት አንተ በዘረኝነት የገማህ ስለሆንክ ለሌላው ያመዘነ መሰለህ
የሚሰብከው እውነትን ነው ይሄን ስማና ለመረዳት ሞክር
በጭፍን ዘረኝነት ገብተህ አት ቦጫረቅ
ቃየሎች ተንጫጫችሁ የአቤል ደም ሰላም ይነሳችኃል እስከ ትውልድ
አቶ ቸሬ አንተ እራሰህ እንዴት ነህ ግን ?????
የተቀላቀልከው የሰሞኑ ማሰመሰል ጋር ሰላም ነህ ???? አንተንም እኮ አየንህ ከወዴት ነህ ????ቅይጥ ሆንክብን እኮ ህምምምምምም
He is full of joke! Never knew gospel! Just talk. Learn the truth Gospel. You are mixing politics and earthly things!! You were criticizing our PM with out any ideas of politics! You think you can do political - Christian!! It’s Never like Jesus!! Every one of your teachings are really light?? Or salty? Are really made some ones live sweet???
Yante kesochi eyetaseru new libsihin lemin keyerk ….. it’s good for you to dress the black clothes until your friends get out from the Jail.
ደንቆሮ ዘረኛ ግብስብስ
ከሚያዝነው እኔን ከሚደሰተው ጋርም ተደሰት ይላል ቃሉ ።ምነው ተቃጠልክ ቃየል
በማሰተዋል ብንናገር ጥሩ ነው ሃይል የእግዚአብሔር ነው::
Inferiority complex is the problem in Ethiopia.
🙏🏼🙏🏼