ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 окт 2024
  • «እግዚአብሔርም መጎብኘትን ይጎበኛችኋል፥» ዘፍ 50፡24
    #ለጉብኝት_ቅድመ_ዝግጅት_ማድረግ
    ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
    #ክፍል_ሶስት #3
    ሀዋሳ የሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ኮንፍራንስ
    የአገልጋዮች የትምህርት ጊዜ
    ነሀሴ 2014 ዓ/ም
    Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our RUclips Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Follow Us on Facebook:-
    / hawassa-yehi .
    ..
    Subscribe Telegram:-
    t.meHawassa
    Subscribe RUclips
    www.youtube.co....

Комментарии • 70

  • @revivalistmeklitamare1562
    @revivalistmeklitamare1562 Год назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ በእኛ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው ስላለህ እጅግ እጅግ አመሠግናለሁ ።አባቴ እግዚአብሔር ደግሞ ስለሚበዙ በጽድቅ ኢትዮጵያን ስለሚሞሉ አመሠግናለሁ ለዘላለም ።

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 5 месяцев назад +6

    ቄስ ትዕግሥቱ "ጌታ በአንተ ውስጥ ስለ አስቀመጠው የማስተማር ፀጋ"እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ!!! አሁንም ጌታ ፀጋው ያብዛልህ!!!

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 9 дней назад

    ዋወወወወ ቀሰ ብሎ ወደ አጥንት የምገባ ቃል ነዉ ጌታ በብዚዉ ይባረከ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +14

    የምንወድህ ቄስ እግዚአብሔር እንደረዳህ አምናለሁ ጌታ ስለአንተና ስለቤተሰብህ መልካም ነው በርታ መንፈስ ቅዱስ በነገርህ ሁሉ ይገኝልህ

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 Год назад +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ እኔ ሀጽያተኛነኝ ብዬ በጣም እራሴን እከስ ነበር ወንድሜ በመጸጸቴ ግን ይቅርእንደምባል አወኩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😌🥰🙏አስተማርከኝ ብርክ በል

  • @fesihamebratu3807
    @fesihamebratu3807 2 года назад +4

    ቄስ እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ እጅግ የሚገርም መልእክት አይንን የሚከፍት ሩቅ እንድናይ በዘመናችን ሁሉ እንዴት መኖርና ማገልገል እንዳለብን ተምሬበታለሁ ጌታ ይባረክ

  • @asterbekele7751
    @asterbekele7751 2 года назад +2

    ቄስ ትግስቱ በዚህ ዘመን የተመረጥክ አገልጋይ ሰለሆንክ ኃያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Год назад

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እንጨምር ❤🙏

  • @almazmekonnen5906
    @almazmekonnen5906 2 года назад +3

    Amazing God bless you

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Год назад +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @selamselam366
    @selamselam366 2 года назад +2

    ቄስ ዘመንህ ይባረክ ይለምልም ዐይን የሚከፍት መልዕክት ተባረክ ይብዛልክ በደሙ ተሸፈን በኢየሱስም

  • @marakiamanoil1346
    @marakiamanoil1346 2 года назад +3

    ቄስ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካ ፀጋ ይብዘል ለምልምልን ትምህርቶች ውስጠችንን ገብቶ ከቃሉ እንደ መልቅ የምተተም ነው ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህ የለመለመ ይሁን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅ 🤝🏽 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 2 года назад +2

    Geta lezelalem yebarkeh kes

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 2 года назад +3

    ድንቅ ነው! እግዚአብሔር እየባረከ ይባርከው! ስለባረከውም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @singertekludebellaofficial17
    @singertekludebellaofficial17 2 года назад +2

    kes Geta yibarkih dinki timhirt new yastemarken tebarekilin . sile eyesus dem / blood of jesus / astemren

  • @GETACHEWWMARIAM
    @GETACHEWWMARIAM 5 месяцев назад +1

    I praise and glorify the Lord God in the name of Jesus Christ because of rev. Tigistu moges.

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 2 года назад +2

    Pastor geta Jesus yibarkih 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 Год назад

    God bless you abundantly

  • @martahandamo4059
    @martahandamo4059 2 года назад +1

    እጅግ ድንቅ ት/ት ነው ጌታ አገልግሎትህንና ዘመንህን ይ ይባርክ

  • @therighteouslife790
    @therighteouslife790 2 года назад +2

    GREAT MESSAGE MAY GOD BLESS YOU .

  • @efremgetachew9311
    @efremgetachew9311 2 года назад +2

    Amazing teaching God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @addisedinka3714
    @addisedinka3714 4 месяца назад +1

    ጌታ አብዝቶ እስከ መጨረሻ ያቆምህ።

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 2 месяца назад

    Amen geta eyesus yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dashubulte
    @dashubulte 9 месяцев назад

    ጌታ ሆይ በፀጋህ አበርታኝ❤❤

  • @yisakgetachewyisak7157
    @yisakgetachewyisak7157 2 года назад +1

    Ameen God bless you we love you so much

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 2 года назад +1

    Wow God bless you more and more 🙏 ❤️

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 2 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @kumeratilahun7849
    @kumeratilahun7849 2 года назад +1

    ያብዛህ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ቄስን ስለሰጠን በዚህ ዘመን።

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር መባረክን ይባርክህ ቄስ🙏🙏

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 2 года назад +1

    Getahoy 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 2 года назад +2

    Amen

  • @asterdejene5745
    @asterdejene5745 Год назад

    God bless you pastor!!

  • @ToRung
    @ToRung 10 месяцев назад

    May you have a fantastic day and many more to come❤🥰

  • @Gtyu326
    @Gtyu326 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @addisedinka3714
    @addisedinka3714 4 месяца назад

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ።

  • @merryasegid1315
    @merryasegid1315 2 месяца назад

    Ameneeee🙏 🙏

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 2 года назад +3

    በዩቱብ ስከታተልህ እንኳ እንዴት ደስና ቀለለኝ ብሎኝ እንደምሰማህ ልመሰክርልህ እወዳለሁ።

  • @berhnealamuabera2311
    @berhnealamuabera2311 2 года назад +1

    Ameeeeen ameeeen ameeeen ameeeeen 🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🤝🏽

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 года назад

    አሜን አሜን ♥

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 года назад

    ጌታ እየሱስ የባርኮ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 года назад +1

    GBU more and more

  • @gonfstsehay5797
    @gonfstsehay5797 2 года назад +6

    ቄስ ጌታ ይባርክህ 🙏

  • @mulukinde8312
    @mulukinde8312 Год назад

    ተባረክ

  • @ferehwtadenw7771
    @ferehwtadenw7771 Год назад

    Amen 🥰😍😔🤲

  • @LoveLetter-BibleStudy
    @LoveLetter-BibleStudy Год назад

    ❤❤❤

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 Год назад

    ቄስ ጌታ ብርርክ ያድርግህ!!!!

  • @genetbekele7044
    @genetbekele7044 2 года назад +1

    ♥♥♥

  • @ErmiasKuma
    @ErmiasKuma Год назад

    Ayyaanichi isinf haa bayyatu

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 2 года назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏

  • @luchyakiflaykiflay6736
    @luchyakiflaykiflay6736 Год назад

  • @masartmissoo1160
    @masartmissoo1160 7 месяцев назад

    Abate amasagnalo idme yirazmlign

  • @astertamster5252
    @astertamster5252 2 года назад +1

    🥰🥰🥰

  • @AsamenechTefera
    @AsamenechTefera 8 месяцев назад

    ቄስ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @belebasa5872
    @belebasa5872 11 месяцев назад

    Geta Tsegawun Yabizalih Ye egzyabiher sew

  • @TekalgnTayni
    @TekalgnTayni 5 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ቄስ

  • @ምህረትየበዛላትነኝ
    @ምህረትየበዛላትነኝ 2 года назад +1

    ተባረክ በብዙ ቄስ ድንቅ ትምህርት ነው ሀያት ምኑ ጋ ነው አድራሻችሁ ንገሩኝ ምጣት ፈልጋለሁ ተባረኩ 🙏

  • @melkam1502
    @melkam1502 Год назад

    እንዳንተ አይነት ሰው ምድራችን ላይ ቅሬታ አድርጎ ስላስቀመጠ በርቀት ቪዲዮህን አይቼ ከተባረኩኝ ደብተር ይዘው ሁልጊዜ በስርህ የሚማሩት እንዴት እድለኞች ናቸው ??? በቅዱስ ቅናት ቀናሁብህ ተባረክ ብዛልን

  • @EyerusalemMuhe
    @EyerusalemMuhe Год назад

    Gubignitin yemiyafetin timihirit semiten yeminaderig yarigen Geta yabizaliot qes.

  • @naomiasrat433
    @naomiasrat433 2 месяца назад

    Yegeta tega aywesedbh nisu agelgaywochn lnay enafkalen

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 2 года назад

    ክፍል ስድስት መቼ ነው ሚለቀቀው??

  • @gosayebahruweldemariam8479
    @gosayebahruweldemariam8479 2 года назад

    ኤዲተሮች ቪዲዮውን ኢዲት አርጉት በትህትና

  • @busisiwedlamini5358
    @busisiwedlamini5358 2 года назад +1

    Amen

  • @masaratsugamo2417
    @masaratsugamo2417 2 года назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Год назад

    amen amen amen

  • @efremgetachew9311
    @efremgetachew9311 2 года назад

    Amen amen