"መሪነህ"__በፓ/ር ቸሬ
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ፖስተር ቼሬ ተባረክ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ እንደ አንተ አይነቱን ትውልድ የሚያነቃ የሚያንፅ የሚያስተምር በየ ቤተ እምነቱ በበዙሉን በኛም እሉ እንዳንተ በድንብ ፈትፍተው የሚያስተምሩ ግን አነሳችሁ እንድትበዝሉን ነው በዚህ ጄኔሬሽን የምንፈልገው እግዚአብሔር ያብዛችሁ በየቤተ እምነቱ ትውልዱን የሚያንፁ እውነተኛ መምህራኖች more ብዙሉን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ምእንመናንም ከሳትነው የሕይወት ሀዲድ ይመልሰን
ቸርዬ ዛሬ በሳቅ ነው የገደልከኝ በተለይ ሽያጭ ቦታ ላይ ስለሚስሩ ኮስታሮች ልክ ብለሀል የምትቆጣ ስው ሱቅ ገብቼ ሳልገዛ ወጥቼ አውቃለሁ ስዎችን ማንነት ካወቁ ተከባብሮ መኖር እንደሚቻል ነው ጥሩ ትምህርት 👍
God bless you Pastor !🙏❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
ተባረክ ወንደሜ ሰው እንደመሆኔ ፈፀም አየደለሁም ባንተ ትምሀርት በመጥፎም የሁን በበጎ እራሴን አግኛቼውለሁ ዛሬ ራሴን አግኛቼሁለው ኮሎሪክ መሆኔን እመሰግናለው ትውልደን እያዳንክ ነወ።
😍😍😍😍😍😍
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ሮሜ 8:28❤🎉❤🎉
Paseter ekewan Dena mexak nafekekegn neber Getan edet eko edemesemak bedeb new nadamexek temeretochike tesaseteo aymelexegnem getan enewedekalen ezi arebager ugne Aten say esenanalew geta ate wesex selale tebarek zemenek yelemelem❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰😇😇
God bless you 🙏 I like you so much
Tebarekeln pasteryea
ተባረክ❤
ተባረክ እህቴ በደንብ ነች 😅 ታናሼ ናት ግን እዳልከው
amen amen
Taberk ❤❤❤❤❤
Thank you! I can see someone with this personality!
Thanks Pastor You are blessed by the help of God!
Ameen Ameen Ameen tabark zemene yebark bagete semi yebark xuru mikiri, timirti ❤❤❤❤❤
Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏
ተበርክ❤❤❤❤❤
Thank you pastor chere you are my therapist and my teacher 🙏 ❤️
🙏😘
Thanks pastor🙏
ተባርከሀል ጨምሮ ይባርክህ ትክክል ነዉ ❤
ፓስተር ሁለት ክሮኒክ በተለያየ ሀሳብ ቢሟገቱ ጦርነት ተነሳ ማለት ነው?
💞💓💓💞💞💞💞💞💓💓💓💕💞💓💓💞💓💓💞💕💞💓💓💓♥️♥️❣️♥️💝❣️♥️♥️♥️♥️♥️❣️
unti eko now pastor
Fid bless you
I can't find the sangun one how can?
ruclips.net/video/PS4Es-b09fQ/видео.html
እኔ ሳንጉ ነኝ ራሴን አንግንቻለሁ በቃ ነጋዴ ነው ምሆነሁ😊
የሳንጉን video magignet alechalkum eski share adrigulegn Please Please 🙏
ኸረ ፓስተርዬ ማበላለጥ ባይቻልም ከእጅ እግር የሚሻል ይመስለኛል
😅ሆ እንደዛ ከሆነ ታድያ እግርህን ወይም እግርሽን አስቁርጪ አስቆርጥ
የዛኔ ጥቅሙ ይገባሀል ሽ
ሁሉም አካሎቻችን እስፈላጊዎቻችን ናቸው አንዱም አይጉደልብን 🙏🏾