"ደስታሁን__" በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Комментарии • 81

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና Месяц назад

    የዘላሌም ደሲታ ስላሌኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲🤲

  • @DenebaWhanna
    @DenebaWhanna Год назад +16

    "ዳግም ፀጋ ያብዛልህ" እና ውጭ ሀገረ ሆኜ ነወ ምያዳምጠወ "ተባረክ

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 Год назад +4

    ቸርዬ እመቤቴ በጸሎት በምልጃዋ!!!ትጠብቅህ! ሲቀጥል የእኔን ባህሪ እየፈለኩኝ ነው😋 ቀጣይ ትምህርት እጠብቃለሁ እናም ከዚህ በፊት ያስተማርካቸውን ጫንልን!!! ስለ ትዳር !!! ከስደት መንደር!!!

  • @gen77ct
    @gen77ct Год назад +11

    ሳቅ ከሚፈጥሩ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ፓስተር ❤እግዚአብሔር አሁንም ፀጋዉን አብዝቶ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Год назад

    ስታስተምር ደስ ትላለህ እየሳኩ ነው የጨረስኩት እያዝናናህ ነው የምታስተምረው

  • @echasaetaofficial
    @echasaetaofficial Год назад +2

    𝙩𝙝𝙚𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪

  • @Ketty-p5c
    @Ketty-p5c Год назад

    ሮሜ 8/28🎉🎉🎉🎉

  • @Ketty-p5c
    @Ketty-p5c Год назад

    አዎ እግዚአብሔር ይመስገን 🎉❤🎉❤ቸሬ ስም 8,28🎉🎉🎉

  • @misratm7654
    @misratm7654 Год назад +3

    ሳጉን ደስ ሲልልልል

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Год назад +1

    ቸርዬ አንተ የምትገርም መምህር ነክ የሚደንቅ የእግዚአብሔርን ቃል አስተማርከኝ እውነትነው በመቸኮል አደኛ እራሴን ባተትምህርት ውስጥ አገኘውት ቸርዬ ጌታይባርክክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @kenenemerga9861
    @kenenemerga9861 Год назад

    ❤❤❤ tabarek 🙏

  • @elsabetbekele-gl8fo
    @elsabetbekele-gl8fo Год назад

    Exactly

  • @anaeyueb
    @anaeyueb Год назад +5

    የወጣቶች ጠባቂ ጸጋው የበዛለት ቸሬ ተባረክ❤❤

  • @hanakasahun8164
    @hanakasahun8164 Год назад +2

    እጊ ይመሰገን አሜን🎉❤🎉❤ሮሜ 8:28-30🎉🎉🎉

  • @YosephDube-yb4rc
    @YosephDube-yb4rc Год назад

    Geta ahunm abzto yibarkih beselam betena nurln Cherye
    Orthodox negn gin hulem adamtihalehu

  • @TigistSlewondm
    @TigistSlewondm Год назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @raphaeltawil8867
    @raphaeltawil8867 Год назад

    አሜን እውነት ነውፓ/ር ቸር እግዚአብሔር አብዝቶ ፈጽሞ ጨርሶ ጨምሮ ይባረክህ ጸጋ በእጥፍ ይጨምራል❤❤❤😅

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад +1

    thank you

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Год назад +2

    እራሴን እየነገርከኝ ነው በእውነት ተባረክ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Год назад

    Wow, I found myself in many place of that type of person

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 Год назад +1

    pastor I wish you long life to me you are like someone feeding me words with spoon I always wish you don't stop teaching right now

  • @w.h167
    @w.h167 Год назад +2

    እግዚአብሔርሃሳብህን ይሙላልህ ቸሬ🎉

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    አሜን አሜን 👏👏👏

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እራሴን አገኘሁት ይገርማል አመሰግናለሁ ሳንጉን ወይ ጉድ ተመስገን ጌታሆይ

  • @mahderemariamtadesse2816
    @mahderemariamtadesse2816 Год назад +2

    Thank you for including the prayer!!

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад +1

    Eebbifama Eebbifama ❤️📖❤️🙏🙏

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Год назад

    Ameen Ameen Ameen tabarak tabarak❤❤❤❤❤❤

  • @abeba5936
    @abeba5936 Год назад

    ቸርየ ተባረክ እራሴን በደንብ አገኘሁት 😂😂😂😂 ተባረክ

  • @evetheg868
    @evetheg868 Год назад

    Endet endemagegnih bawuk ejig destegna negn. Erdatah yasfeligegnal.

  • @joseph-l7b2p
    @joseph-l7b2p Год назад +1

    Wow wonderful message more blessing from great God

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay3345 Год назад

    thank you pastor

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Год назад +1

    Ebbiifamii abbaakoo

  • @eirbaya5517
    @eirbaya5517 Год назад +1

    Ameeeeeen Eebbifamaa 👏📖🙏♥️💚🥰💐🎉 🤲🤝👏🙋

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Год назад

    Wow amazing paster zamnhe enda zenbaba yelmalme yehone tebarke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤1

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 Год назад

    Gata YIBRARKIH ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahlettechane2246
    @mahlettechane2246 Год назад

    ኣሜን ቡሩህ yehun

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 Год назад

    My lovely brother chere keledun kenes aderegew keante hiwot yehonewun sebeket emertalehu always I respect you ❤ you bless you and your family !!

  • @ruhamabekele6025
    @ruhamabekele6025 Год назад

    ሳንጉን😂 አመሰግናለው ቸርዬ እግዚአብሄር ይባርክህ🙌 እራሴን አገኘው ❤️🙏

  • @genetgtk4168
    @genetgtk4168 Год назад

    ፓስተር ተባረክልን

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 Год назад +1

    ተባረክ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад

    አባቱ ሞተውበት እኮ ነው😂😂😂😂😂 ውይ ዛሬ እያዝናናህ ነው ያስተማርከው ቃለህይወት ያስማልን

  • @ደሴ1
    @ደሴ1 Год назад

    እግዝአቤሔር ይመሰግና አሜን ቻርዬ

  • @mahlettechane2246
    @mahlettechane2246 Год назад

    Selam lante yehun chereye 🙏

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Год назад

    አሜን ይመስገን ቸርዬ

  • @mestwalgetachew4463
    @mestwalgetachew4463 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Год назад

    🙏🏿💗

  • @otakugamer748
    @otakugamer748 Год назад +2

    እስካሁን ጥሩ ብለህ ነበር በመንፈሳዊነት እንኳን በጣም ነው የምንወደው ከዚ ሌላዉን ልክ ነህ

  • @etsehiwotgebremichael1783
    @etsehiwotgebremichael1783 Год назад

    egziabher yimesgen

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat100 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዛሬስ በሳቅነው የጨረስኩት። የገጀራውን ባህሪ አባት ሲሆን ምን ይባላል ፓስተርዬ? ፈጣሪ ይጠብቀው ከኛ መጦርነው ሚጠበቀው ብለን ዝምብለናል። ጥሩ ትምህርት ነው ክበርልን

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 Год назад

    🖐🏽🖐🏽

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية Год назад

    Tabarekih❤❤❤😭

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 Год назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️ እኔ እረሴ ነኝ ሳጎን በጣም ነው ዛሬ የሳኩት አሁን ግን ሶጋ ሆኛለው 🤣🤣🤣🤣ተመስገን ትንሽ ችግር ቷ አደረገችኝ ተቀየርኩ ለራሴ ይገርመኛል ማሳቅ ሁሉ ጠፈብኝ ወይ ሳጉ 👌🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Год назад

    🙏😘👍

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Год назад

    Good job

  • @mahlettechane2246
    @mahlettechane2246 Год назад +1

    ነገ ለራሱ ይጭነኽ

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv Год назад

    ❤❤❤😂😂😂😂des bilognal taberk

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Год назад

    ክክክክክክክ 😂😂😂😂 አገኘኋኝ ዛሬ ቸሬ

  • @Richoo914
    @Richoo914 Год назад

    Ayii Chere..😅😅😅

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Год назад

    Wey zari pastor cheri salewed asakegne edemeh yerezem 😂😂😂😂😂😂😂

  • @negafilatie2202
    @negafilatie2202 Год назад

    መፅሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ምድራዊ ትምህርት ነው በአንድ በኩል ኢየሱሰን መምሰል አለበት ይላል

    • @anaeyueb
      @anaeyueb Год назад +1

      እግዛቤር አይንህን ይግለጥልህ

  • @exempt_ed
    @exempt_ed Год назад

    I found myself already 😂

  • @werkaferahugadisa
    @werkaferahugadisa Год назад

    Bebizat yene bahri new😂

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 Год назад

    አይ ቸሬ አሳጠርከው😂😂😂😂

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Год назад

    😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @etsegenetandeberhan1575
    @etsegenetandeberhan1575 Год назад +2

    2 ጓደኞቼን አገኘሗቸው 😂

  • @aklikaskassa5554
    @aklikaskassa5554 Год назад

    Leba

  • @hiwihiwi6749
    @hiwihiwi6749 Год назад

    😂😂😂😂😂😂 መቶ በ መቶ

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 Год назад

    "ገጀራዉ"😂😂😂

  • @helenhailu381
    @helenhailu381 Год назад

    Ahahah ewnti selena emtawra new yemselgn

  • @mohammedmohammed-qg1xq
    @mohammedmohammed-qg1xq Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @eagle4452
    @eagle4452 Год назад

    I do not Like black and white pleas #Paster. Make it normale thank

    • @aby605
      @aby605 Год назад

      ምን ጉድ ነው... ድምፁንስ ወደድሺው ወይስ ይቀየር 😅

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 Год назад

    አንተ ራስህ ሳንጉን ነህ

  • @rahelaregawi
    @rahelaregawi Год назад

    ❤❤❤

  • @aswowas115
    @aswowas115 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤