"ፍጹም"__በፓ/ር ቸሬ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡www.facebook.c...
Website፡epaphraschrist...
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
ተናፋቂው ቸሬ ትምህርትህ ቤተሰቤን ሁሉ ጠቅሞታል ተባረክ :: motivet አርገህኝ አራቱን ባህርያት እ ያጠናዋቸው ነው :: በጣም ያጉዋጋል ትምህርቱ:: ክርስትናችን ን ም አሳድጎታል ትምህርተህ :: አንተ ለሁሉም ሃይማኖት ተከታይ የሚስማማ እ ውቀት የምያስጨብ ጥ ትምህርት ነው የምትሰጠ ው :: ተባረክ 🙏
ኡፍ እንዴትኮ እንደምረካብህ ቸርዬ
አይ ቸርየ አንተም ፓስተር ነህ? እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው።ጻድቃን መላዕክት ከክፉ ይከልሉህ።
ቸርዬ የዛሪው የባህሪ ጉዳይ እያዝናና የሚያስተምር ነው የአገልጋዩ ሚስት አጠያየቅ 😃 የሷ እሽታና ትንሽ ጠጋ ትይልኝ በሳቅ ነው የገደለኝ ክፉዎች ሳይሆኑ በተፈጥሮ ባህሪ ምክንያት የሚጡሉ ስዎች አሳዘኑኝ ጥሩ ትምህርት ነው❤
Wwww ammazing god bless you pestar chare❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
Blessed 😇
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፓስተር ቸሬ:::አስተምሮትህ ከቀን ወደቀን እራሴን እንድፈልግ እያደረገኝ ነው::ዘመንሕ ሁሉ አብዝቶ ይባረክ::: ❤🙏
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
Oo! My God😯😯 . I have this kind of temperament. Thank you very much🙏🙏
ሁሌም ስብከትህን ሳዳምጥ እራሴን አገኛበታለው መሥራት የለብኛ ላይ እየሰረው እገኛለው እደሜ ይሰጥልን ፈጣሪ ባንተ ውሰጥ ዳግም እየሰራኛ ነው አመሰግናለሁ!!!
Wow I like the teaching
Lja bosema Des ylegn neber esu g. Embi ylegnal
Shalom Shalom
Thanks pastor
ተባረክ
Wow God bless you and your family
Paster cherea ur blessed man and wised man thank u for giving this good knowledge
Geta yibarki wandime
THANK you ❤❤🙏🙏
እዴት እደምወድህ እኳ❤
Anadhaa Dhugaa Ebbiifamii
ይሜ ቸሬ 😊
🙏👌❤️❤️
❤❤❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾
🥰🥰🥰🥰
🎉❤🎉❤🎉❤
👍😘🙏
Ye program ken meche nw samntawi🤔
37:00… that’s me 😂😂
andaned sewoch wechi techawach honew bet west zem yemilu mene yebalalu
😂😂❤❤😇
እሮብ ያመኛል😂😂😂
Gaallattomi ❤️📖❤️
🤣🤣🤣🤣
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🤝🤝🤝
በትክክል ይህ በሃርህ ወንድሜ ላይ አለ ጅን ነው አልኩ እኔማ ጌታን ብቀበል ይወጣለታል ብዬ ነበር 🤭🤭
🥰🥰🥰🥰